ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እስከቤተስቦችህ ይጠብቅልን አሜን🙏
መምህር እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እስከቤተስብህ ይጠብህ የኢትዮጵያ እንቁ መምህራችን ተባርክልን አሜን🙏🙏🙏🙏✝️❤️💛💚
እንኳን አደረሳችሁ ለ2015 ዓ :ም ለመላው ለኢትዮጵያውያን በሙሉ🙏🌻🌻🌼🌼❤️💛💚❤️💛💚❤️💛
በድጋሚ በልጅ ስለባረከህ እና ልጆችን በማየቴ ደስ ብሎኛል መምህር ፉንታሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁንም እናመሰግናለን
ሊቀ መምዕራን አይናችን
በጣም በጣም ሚገርሙ የቤተ ክርስትያን ልጅ እና የክርስቶስ ወታደር ናቸው። ገርሞኝ ቁጭ ብዬ ነው ,ያዳመጥኩት ።
መምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል ደግሞ , በጉጉት እንጠብቃለን፡ eotc በጣም ነው ምናመሰግነው
AMEN AMEN Enkuwan abero aderesen
መምህር ፀጋውንያብዛልህ
በጣም ደስ ትላላችሁ ዳቦውን ላኩልን
ሊቀ ማዕምራን ፈንታሁን ሙጩ የቤተክርስቲያን ልጅ ለወገን ለቤተክርስቲያን አስፈላጊ የሆኑ ለመንበረ ፓትርያሪክ ጠቅላይ ቤተክህነት አኩሪ የሆኑ አንደበተ ርቱእ ቅን÷ የዋህ : ቂም የማይዙ :ባላቸው ግዜ ቤተክርስቲያን ከልብ የሚያገለግሉ ÷ትልልቅ መስሪያቤትን በሀላፊነት የሰሩ እጅግ በሚባል ባጭር ግዜ ለውጥ የሚያመጡ በተሰማሩበት ስራ ሁሉ ዉጤታማ ናቸው። ለመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ስርጭት ድርጅት አስፈላጊ የቁርጥ ቀን ልጅ ናቸው እድሜና ጤና ሁልጊዜም እንዲሰጣቸው ከልቤ እመኛለሁ ።
The thumbnail is not appropriate for the orthodox Tewahdo church channel.
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን በውነት ተመልካቹ የትናችሁ
Where do I find the next part?
Yeserg poto beyekeresetiyanene ayemetenem sereat telalefal
Des yelal melkam adis amet
ሊቀ ማእምራን ማለት በጣም ሲበዛ ቅን÷የዋህ ÷ደግ÷ ናቸው እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻቸው ይጠብቅልን።
እኔም ለምን ስራት የሌለው የሰርግ ፎቶለጡፋችሁ ይገርማል መምህር ስርአተ ቤተክርስቲያንን ያላከበረ ማን ሊያከብር ነው ሚድያውስ እንዴት ይህን ፎቶ ይለጥፋል ያሳዝናል
እኒህ ሰው ዶክተር አይደሉም እንዴ?
Is this photo from Christina's people? Shame on you EOTC tv azegajoch
የዚህ ሰውዬ ልጆች አደራ እንደአባታችሁ ተሳዳቢ እንዳትሆኑ
ቆሻሻው ዲያቢሎስ ተሳዳቢማ አንተ ነክ እውነቱ ሲነገርክ አመመክ አይደል ተቃጠል ቆሻሻ እውነት ሁሌም እውነት ነው ሳጥናኤል እውነት ሲነገርክ አመመክ ትታመማለክ እውነት ምንግዜም እውነት ነው ተቃጠል ተቃጠል መምህር ፋንታሁን ሙጬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንቁ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ይድረስ ለሊቀ ማዕምራን ፋንታሁን ሙጬ እና ለEOTC TV የአባታችን የሊቁ የየንታ ገብረ ስላሴ መካነ መቃብር በሞጣ አየር ማረፊያ ደብረ መድሀኒት መድሐኒዓለም ቤተ ክርስቲያን እንዳልሆነ ሆኖ ይገኛል። እባካችሁ የዚህን የሀገር ቅርስ እና ወደ 45 መጻሕፍት የጻፉ ድንግልና ጻድቅ እንዲሁም ሊቅ የሆኑ የአባታችንን መካነ መቃብር አስተባብራችሁ እንዲሰራ አድርጉ። ሲሆን ሲሆን ጽላት የሚቀረጽላቸው አባታችን ነበሩ ባይሆን ግን መካነ መቃብራቸው ቢሰራና ለህዝበ ክርስቲያኑ በረከት ቢሆን መልካም ነው ታላቅ በረከትም ነው። ለበለጠ መረጃ 0920703501 ደውላችሁ የደብሩን አስተዳዳሪ ማግኘት ትችላላችሁ ።
መምህር እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እስከቤተስቦችህ ይጠብቅልን አሜን🙏
መምህር እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እስከቤተስብህ ይጠብህ የኢትዮጵያ እንቁ መምህራችን ተባርክልን አሜን🙏🙏🙏🙏✝️❤️💛💚
እንኳን አደረሳችሁ ለ2015 ዓ :ም ለመላው ለኢትዮጵያውያን በሙሉ🙏🌻🌻🌼🌼❤️💛💚❤️💛💚❤️💛
በድጋሚ በልጅ ስለባረከህ እና ልጆችን በማየቴ ደስ ብሎኛል
መምህር ፉንታሁን