MK TV || የተመረጡ ገጾች || ቅዱሳት መጻሕፍት እራስን ለመመልከት ሁነኛ መንገድ ናቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว +3

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
    ተሞክሮችሁን ስለንታካፍሉን፡ ማኅበረ ቅዱሳን ይጠብቅልን ያስፋልን

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ፍኖተ ፅድቅ የሆነ ጥርት ያለ ግልፅ አጭር ነገር እንደምታቀርቡልን ተስፋ አለን።

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ 2 ปีที่แล้ว +8

    መጨረሻችን ያሳምረዉ 🙏

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስታዋሉን ይሰጠን ለኛም

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @Alemነኝ12
    @Alemነኝ12 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እኛም ከሰማነው ቃል መልካም ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
    ስለ ግብዣህ እናመሰግናለን እኔም መጻፉ ከኢትዮጵያ ተልኮልኛል አለኝ አነባለሁ

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ ያለ ትውልዶችን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ያብዛላት

  • @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
    @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰመልን ወንድማችን

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማልን

  • @ዝክረቅዱሳንወንጌልነው
    @ዝክረቅዱሳንወንጌልነው 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ነው የምጠበቅ እንኳን ደህና መጣችሁ ልሰማ ቆይ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว

    Kalheywetn yasmalen

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን

  • @stc6291
    @stc6291 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድማችንእግዚአብሔርበቤቱያፀናልንማህበረቅዱሳንንያሥፋልን