የአሊ መሀመድ ቢራ ድንቅ ሙዚቃ ! | ዕንቁ የሙዚቃ ቡድን | ጦቢያ | Tobiya poetic jazz

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @Adbar_Africa
    @Adbar_Africa 2 ปีที่แล้ว +93

    Maaltu Addaan Nu Baase?
    What Divided Us?
    የለያየን ማነው?
    ==================================
    Waa malli nu dhibee jenne bitaa mirgaa (2x)
    Karaa sirrii dhiifnee,
    maalif deemnaa moggaa? (2x)
    CHORUS:
    Rabbi moo namumaa kan seera jallisee?
    Waaqa moo namumaa kan seera jallisee?
    Haati teenya takkaa maaltu addaan nu baasee? (2x)
    Maaltu addaan nu baasee (2x)
    ------------------------------------------------------------
    --------------
    መላው ግራ ገባን~ ግራ-ቀኙ ጠፍቶን
    ቀና መንገድ ሳለ ~ምን ከማጥ ወሰደን?
    አዝማች፡
    አምላክ ነው ~ወይስ ሰው~ ፍርድን ያበላሸው
    ዋቃ ነው~ ወይስ ሰው~ ፍርድን ያበላሸው?
    ካ'ንድ እናት ተወልደን...የለያየን ማነው
    ያ'ንድ እናት ልጆች ነን....የለያየን ማነው?
    ------------------------------------------------------------
    -----------
    Obboluu as jedhii takkaa dudubbannaa (2x)
    Wal jibba dhiisitii,
    kottu wal gorfannaa. (2x) ((2x))
    (CHORUS)
    ----------------------------------------------------------------------
    ባክህ ና ወንድሜ~ አንዴ እንነጋገር
    ጥላቻውን ትተህ~ እስኪ እንመካከር
    (አዝማች)
    ------------------------------------------------------------
    -----------
    Ilmaan haadhaa-abbaa waliif obboleeyyii
    Maaliif wal jibbinaa,
    akka ilmaan bineeyyii (2x)
    Ilmaan haadhaa-abbaa waliif obboleessaa(2x)
    Maaliif wal jibbinaa,
    akka ilmaan bineessa (2x) ((2x))
    (CHORUS)
    ---------------------------------------------------------------------
    ያ'ንድ እናት ያ'ንድ አባት~ሆነን ወንድማማች
    እንዴት ተጠላላን~ እንዳ'ራዊት ልጆች?
    ያ'ንድ እናት ያ'ንድ አባት~ሆነን ወንድማማች
    እንዴት ተጠላላን~ እንዳ'ውሬ ልጆች?
    (አዝማች)
    ------------------------------------------------------------------
    Harki harka hin nyaatuu diina ofii malee
    Harki harkaan hin loluu diina ofiin malee (2x)
    Nutuu of xinneessee,
    eenyutuu nu caalee? (2x)
    (CHORUS)
    -------------------------------------------------------------
    'እጄን-በጄ' ቀርቶ ~ ወዳጅነት ይስመር
    ተናንሰን ባንገኝ...ማን ይበልጠን ነበር?
    ዘመድ አይጣላም......ከጠላቱ በቀር
    ተናንሰን ባንገኝ...ማን ይበልጠን ነበር?
    አዝማች፡
    አምላክ ነው~ወይስ ሰው~ ፍርድን ያበላሸው
    ዋቃ ነው ~ወይስ ሰው~ ፍርድን ያበላሸው
    ካ'ንድ እናት ተወልደን...የለያየን ማነው
    ያ'ንድ እናት ልጆች ነን....የለያየን ማነው?
    ------------------------------------------------

    • @elazeshegeru6249
      @elazeshegeru6249 2 ปีที่แล้ว +3

      Thank you a lot for sharing such a legendary music lyrics and translation

    • @asebanias5840
      @asebanias5840 2 ปีที่แล้ว +3

      ለዛውን ሳያጣ ወደ አማርኛ የመለስክበት መንገድ ድንቅ ነው የግጥም ችሎታ እንዳለህም ያሳያል

    • @abukinuru351
      @abukinuru351 2 ปีที่แล้ว +1

      Allah yeze'nelet❤

    • @mohaa.8837
      @mohaa.8837 2 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @soccertv6347
      @soccertv6347 2 ปีที่แล้ว

      baayye galatoomi

  • @mesfntekalgn
    @mesfntekalgn 2 ปีที่แล้ว +27

    እኔ ወታደር ነኝ የናንተ ፖሮግራም ሥከታተል የባስ የሀገር ስሜት ይጨምርብኛ ፈጣሪ ያብዛችሁ

    • @meseretwerke77
      @meseretwerke77 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @medinaAhmed-m1z
      @medinaAhmed-m1z 9 หลายเดือนก่อน

      አንተ ጅል ዜጋህን እየበላህ ድንቄም ሀገር ፍቅር። ወታደር ድሮ ቀረ ወታደር ነኝ አትበል

    • @emirankedralla6566
      @emirankedralla6566 4 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽር ወንድም አለም አለህ ሀገረችን ሰለም የድርግልን ዘረኝነት አለህ የጥፈልን

  • @zeruseid9642
    @zeruseid9642 2 ปีที่แล้ว +31

    አሊን ስለዘከራችሁት ደስ ብሎኛል እናንተን እና ዶንኪ ቲዩቦችን የመሰሉትን ፈጣሪ ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያዊ ነት ይህ ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጦቢያ ክበሩልኝ "❤❤❤❤❤❤

  • @iandi907
    @iandi907 2 ปีที่แล้ว +11

    ክብር ለሚገባው ክብርን መስጠት ተገቢ ነው ! ተባረኩ ፤ ጀነትን ያውርሰው !

  • @tesfyeregassa4081
    @tesfyeregassa4081 2 ปีที่แล้ว +10

    የማላቀዉ ስሜት ወረር አሊ ቢራ ነብስህ ይማረዉ ድንቅ ዘፈን ነዉ ትርጉሙን ላወቀዉ 👌👌👌

  • @endutube
    @endutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ትርጉሙ ባይገባኝም ግን በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነዉ ባጠቃላይ አሊ ቢራ ምርጥ አቀንቃኝ ነዉ ነብስ ይማር

  • @shime8395
    @shime8395 2 ปีที่แล้ว +10

    ሀቲ ኬኛ ተካ ማልቱ አዳን ኑ ባሴ! the most powerful music

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ። እናመሰግናለን ጦቢያ አዘጋጆች ሁላችሁ ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ትችሉበታላችሁ ።

  • @abebawlemi1392
    @abebawlemi1392 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጲያዊነት ሲለካ arts tv ነው ለካ
    እናመሰግናለን

  • @Jimmy_GSA
    @Jimmy_GSA 2 ปีที่แล้ว +9

    ረቢሞ ነሙማ ከን ሴሬ ጀሊሴ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሀቲኬኛ ተካ ማልቱ አዳን ኑባሴ

  • @bonsaawol1511
    @bonsaawol1511 ปีที่แล้ว +1

    Dr Ali Bira

  • @Munib2022
    @Munib2022 4 หลายเดือนก่อน

    A song that all Ethiopian ppple will listen with out hesitation I grown up best alli birras song

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 2 ปีที่แล้ว +4

    ነብሳቸውን ይማራቸው አንጋፋው ዶክተር አሊ ቢራ ስራቸው ህያው ሆኖ ለዘላለም እናስታውሳቸዋለን መቼም አንረሳቸውም (ስልክ ቁጥራቹን ብናገኝ አንድ ሰው ጠቆም ባደርጋቹ የጎንደር ኢንፈርስቲ ተማሪ ናት ስነፁሁፍ ጎበዝ ነት እና እናተጋራ ማቅረብ ምኞቱዋ ነው እድል ላላገኙት እድል በመስጠት እንተባበራቸው

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 ปีที่แล้ว +1

    Ali 😭😭😭😭❤️❤️❤️

  • @AJ-il8zu
    @AJ-il8zu 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የዘፈኑት!!!!

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 2 ปีที่แล้ว +36

    ትርጉሙ በስብ ታይትል ቢኖር ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርግ ዘፈን ነው የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች እንዲዘምሩት ቢደረግም በዚህ እንስማማለን የሚል እምነት አለኝ

    • @alm2467
      @alm2467 2 ปีที่แล้ว +4

      ዘፈኑ በአጠቃላይ ማን ነው የለያየን እንዴት ተለያየን የሚል ይዘት አለው ቋንቋውን ብናማረው open mind ሆነን ፍቅር የሆነ ቋንቋ ነው

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ በጣም ድንቅ። Rest In Peace Our Legend Dr. Ali Bira. We Never Forget You.

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሞት ለማንም አይራራም, ነብሱን ይማረው ዶ/ ር አሊ 🙏❤

  • @AbdjbarBakru
    @AbdjbarBakru 10 หลายเดือนก่อน

    I love this song 😢😢 when I hear this song I always cry 😢😢😢🎉🎉❤❤❤

  • @tsegayebelay3007
    @tsegayebelay3007 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ቆንጆ አቀራረብ ነው

  • @abiybekeleethiopia1328
    @abiybekeleethiopia1328 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን በውብ በድንቅ ዜማ ነው የምትጫወቱት ። ሁሌም የማይሰለች ፕሮግራማቹሁን ተከታታይ ነኝ ፈጣሪ ከ እዚህ በላይ ኢትዮጵያን ለሰላም ለፍቅር ለአንድነት ትምህርት እንድታስተምሩ አንደበታቹሁን ያጣፍጥላቹሁ።

  • @chalataju4889
    @chalataju4889 9 หลายเดือนก่อน

    Alii birra legend

  • @WOOW_TUBE
    @WOOW_TUBE 2 ปีที่แล้ว +3

    WooooW 🤍❤️🤍 Dr ALI BIRRA 😭😭😭

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 2 ปีที่แล้ว +2

    These bright and beautiful girls are a perfect reflection of our bright future as united ETHIOPIANS🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asegidhailu8022
    @asegidhailu8022 ปีที่แล้ว

    Thank you ARTS tv.❤❤

  • @ሙህዬ
    @ሙህዬ ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ነዘረኝ የአላህ አላህ ይረህምህ ወንድማችን

  • @abaydagne5463
    @abaydagne5463 2 ปีที่แล้ว +4

    አምላክ ይባርካችሁ ጀግኖች

  • @Ftube-eh8gl
    @Ftube-eh8gl ปีที่แล้ว

    Ali much respect❤️

  • @DaDavazin
    @DaDavazin ปีที่แล้ว

    Best singer

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 2 ปีที่แล้ว +1

    RIP, our heroooo

  • @endalelignmesele4896
    @endalelignmesele4896 2 ปีที่แล้ว +2

    yene jegnoch bertulgn

  • @yekduyelijiyekduyeliji9890
    @yekduyelijiyekduyeliji9890 2 ปีที่แล้ว +1

    Thabks Artist tve

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej6938 2 ปีที่แล้ว

    Asle....kesachehugn.Thank you!! for your amazing performance &l oving memory

  • @adateshe3940
    @adateshe3940 2 ปีที่แล้ว +4

    አሊ ቢራ ይገባዋል

  • @Munib2022
    @Munib2022 9 หลายเดือนก่อน

    Rip
    Legendary affan oromo
    Alli mhd birra

  • @Munib2022
    @Munib2022 7 หลายเดือนก่อน

    Rip alli birra

  • @GenetTigst
    @GenetTigst ปีที่แล้ว

    ውውውውው ❤️❤️🙏🙏🙏❤️

  • @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
    @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ ሴት በጣም ነው የማደንቅሽ በሳል የሆኑ ግጥሞችሽና ሀገር ሀገር የሚሸቱ ሀሳቦችሽ ከልቤ ነው የምወዳቸው አላህ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ

  • @Munib2022
    @Munib2022 6 หลายเดือนก่อน

    Wow
    Rip oromo best known singer alli mhd birra

  • @HusniShifa
    @HusniShifa 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤rebimo rebuma

  • @sosenanegusu1579
    @sosenanegusu1579 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስስስስ ስትሉ 😘

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናቸዋለን በጣም ጥሩ ነው

  • @meriysisay3635
    @meriysisay3635 2 ปีที่แล้ว

    Love you aba koo

  • @wonim
    @wonim 2 ปีที่แล้ว

    Amazing!! May his soul rest in Peace!!

  • @senait626
    @senait626 9 หลายเดือนก่อน

    ማልቱ አዳን ኑባሴ🙌

  • @mohaabusalim1373
    @mohaabusalim1373 2 ปีที่แล้ว

    ኦህህ የምር የግጥሙ መልዕክት ውስጥን ሰርስሮ ይገባል ወደ አንደነትም ይጣራል አሊ ቢራ ድንቅ የዘመናችን አንድ ሰው ሆኖ ህዝብ ነበር ክብር ለሚገባው እናንተም ክብር በመስጠታቹ ምስጋና ይገባቹሀል ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ ህዝባችንንም አንድ ያድርገው ሌላ ምን ይባላል አሊ አንተንም አላህ ምህረቱን ይስጥህ አዴሮ😢

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነኳየር ስብስብ ነው

  • @themoon7105
    @themoon7105 2 ปีที่แล้ว

    Amaizing

  • @bikaalex3033
    @bikaalex3033 2 ปีที่แล้ว

    እርጋታዋን ስወድላት ምስራቅ

  • @eyobbirhanu2490
    @eyobbirhanu2490 2 ปีที่แล้ว

    Rip hero

  • @ousmanbelete3941
    @ousmanbelete3941 ปีที่แล้ว

    Hagerachin yerasua yehone mezmur alat aydel. Ayasfelgatm. Yhennm meyaz ena metekem new enji ye addis ababa mn asfellege??

  • @bekamafekadu8314
    @bekamafekadu8314 2 ปีที่แล้ว

    RIP Ali Addero.

  • @zeynu3060
    @zeynu3060 2 ปีที่แล้ว

    Wow mirtoch

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

    ali birra ko😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔⚫

  • @wondimagegnwodajo54
    @wondimagegnwodajo54 2 ปีที่แล้ว

    Nice performance ledies ♥️🙏
    Hoora Bullaa♥️🙏

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 2 ปีที่แล้ว +6

    First of all I was thank you all. Please invite me I will play with my amazing sound u will see am from welega I fond this music from Dr Ali music's it's top 1. Haadhii keenya tokko Maltu addan nu baase....!!!

    • @byDanielM
      @byDanielM ปีที่แล้ว +1

      why don't you record yourself and upload it on social media. it is an amazing song !!!!

    • @Preachloveunity1990
      @Preachloveunity1990 ปีที่แล้ว

      @Daniel Damitew Thank You Brother. You will see next with a new clip if z well of God. Thank you for your constructive comments 🙏.

  • @maretategegn9616
    @maretategegn9616 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @20204606
    @20204606 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ነገር ግን ከሰማሁት በሀላ መርሳት አልቻልኩም። አሊ ከመሞቱ በፊት ቢሰማው ...

  • @ametetensay212
    @ametetensay212 ปีที่แล้ว

    💕💔💕💔💕💔💕💔💕💔💕💔💕💔💕💔💕💔💕🙏

  • @kassahunayele
    @kassahunayele ปีที่แล้ว

    Temelkachochu zeregna nachew....koshasha bemulu

  • @michaelfeleke9314
    @michaelfeleke9314 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @davemenjor8256
    @davemenjor8256 2 ปีที่แล้ว

    Rabbimo namuma kan sera jallise?

  • @elenetadesse
    @elenetadesse ปีที่แล้ว

    ደጉ ዘመን

  • @yasyas828
    @yasyas828 2 ปีที่แล้ว

    💖💕💯💯💯💞💞💞💯💖💕

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 2 ปีที่แล้ว

    አርትስ ቲቪ የክብሬን እጅ እጅ የሚል ንግግር መቁረጣችው ጥሩ ነው!!

    • @wendiamsal4298
      @wendiamsal4298 2 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ አንተ እንደእሷ አሳምረህ ተናገ?

    • @fikeryibeltal4394
      @fikeryibeltal4394 2 ปีที่แล้ว +1

      @@wendiamsal4298 እንደ ክብሬ የባጥ የቆጡን ከምዘባርቅ ብሞት ይሻለኛል

  • @rasalula1140
    @rasalula1140 4 หลายเดือนก่อน

    አስመሳይ አሮጊት