" መቼ ትመጣለህ ? " ተመልካቹን በቁጭትና በወኔ ስሜት ያስደመመ ተውኔት - ታሪክ አስተርአየ ብርሃን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 635

  • @eyerusalemu5822
    @eyerusalemu5822 3 ปีที่แล้ว +177

    እያንዳንዱ ካንደበቷ የሚወጣው ቃል ልብ ያናውጣል ስሜቷን ነው ያጋባችብኝ የእውነት ነፍሴ ተጨነቀች እናመሰግናለን ክበሪልኝ የኔ እናት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹 ሀገሬ ተንሳዬሽ ቅርብ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 ปีที่แล้ว +1

      ጄሪ ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይቅ አበረታቺኝ

    • @tueb3879
      @tueb3879 3 ปีที่แล้ว +1

      @@naniyoutube-iq9tu ነይእንደማመር

    • @hanio650
      @hanio650 2 ปีที่แล้ว +1

      ጀግኒትበሮችህዝብሽንአንቂከጎንሽነን

    • @solomonmekonene-mr1dp
      @solomonmekonene-mr1dp ปีที่แล้ว

      እውነት እልሻለው ትክክለኛ ተውኔት ነው ያየውት ቀን እንባ ተናነቀኝ አልቻልኩም አነባው ኦ አምላኬ አስበን አመሰግናለሁ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 ปีที่แล้ว +104

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት ሰላም ለሀገራችን ይላክልን
    እንዲህ ነው ጥበብ ተባረኪ

    • @Tube-cp8nn
      @Tube-cp8nn 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔም እያለቀስኩ ነው ያየሁት አምላክ በቃችሁ በለን አቤቱ አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen nnn amennn

  • @Ethio12123
    @Ethio12123 3 ปีที่แล้ว +80

    💚💛❤️እጅግ በጣም ምርጥ የትወና ብቃት👏👏👏 በአይምሮዬ የተሳለችውን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የእቴጌ ጣይቱን ወኔ ✊✊ድፍረት👌👌 ጀግንነት 💪💪ቁርጠኝነት😡😡 ያየሁበት ግሩም😯😯 ድንቅ ትወና ነው ያሳየሽው❤️❤️❤️ ታሪክ👌👌 መድኀኔዓለም በቸርነቱ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍💚💛❤️

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      Sah betkkl 💪💪💪👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopiasolo2863
    @ethiopiasolo2863 3 ปีที่แล้ว +85

    ምርጥ የትወና ብቃት
    አምላኬ ሆይ!
    ምድር በነውረኞች በግፈኞች በዘረኞች ቆሽሻለችና ፈጥነህ ና ፍርድህንም ስጠን!

    • @abrahamkuma6190
      @abrahamkuma6190 3 ปีที่แล้ว +3

      Fetari Yebarkesh

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 ปีที่แล้ว +1

      ጀማሪ ነኝ እባክህ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

    • @tedutadu7437
      @tedutadu7437 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 3 ปีที่แล้ว +123

    ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን የሚገርም ብቃት

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu 3 ปีที่แล้ว +1

      ጀማሪነኝ እባክህ በሰብስክራይብ አበረታታኝ

    • @AbsalatBeyene
      @AbsalatBeyene 3 ปีที่แล้ว +1

      @@naniyoutube-iq9tu aaaaaqqxq q0 0q 0@0 0 00 0qqcq0

    • @derejekitaw1316
      @derejekitaw1316 3 ปีที่แล้ว +1

      You are the best.

  • @tigi1397
    @tigi1397 3 ปีที่แล้ว +12

    እህቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ።
    ለኛም ልቦና ይስጠን።
    ከዘረኝነት መንፈስ ያዉጣን።

    • @Kalewold-bg8hz
      @Kalewold-bg8hz ปีที่แล้ว

      ግፈኞች በበዙባት ዓለም የማቱ ሳላን ዕድሜ መመኘት እርግማን ነው በጊዜ ወደ ፈጣሪ መሰብሰብ ይሻላል!!!!!!

  • @hatlihbizuseahon4338
    @hatlihbizuseahon4338 3 ปีที่แล้ว +20

    ምርጥ ተዋናይ አዎ እኔም ኢትዮጵያ ነኝ አግዚአብሔር አምላካችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እህቴ!!!

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 3 ปีที่แล้ว +21

    እውነት የእምዬ ኢትዮጵያ እናቴ ድምፅ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ስራሽ ይባረክ

  • @jumaisrael7521
    @jumaisrael7521 3 ปีที่แล้ว +14

    ከነ ሙሉ ተመስጦሽ ከነ መልክሽ ኢትዮጵያ ነው የመሰልሽኝ ። አልቅሼ ነው የጨረስኩት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርጋት ።

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 3 ปีที่แล้ว +19

    አባት ሆይ በቸረነትህ አስበን. የኔይ እህት. በእውነት አስለቀሽኝ. እስኬይ አይዞን ይነጋል

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 ปีที่แล้ว +73

    ይህ ሁሉ ጥበብ ለእናት ሀገር ነው:: ፈጣሪ አምላክ በቃችሁ በለን 🙏🏻💚💛❤️

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 ปีที่แล้ว +19

    ጌታ ሆይ በቃቹ በለን በእውነት ስለ ቅድስት ስለ ድንግል ማርያም ምልጃ ብለህ ስለቅዱሳን ፃድቃን ሰማህታት ብለ ማረን ይቅር ብለን እንደ እኛ አጥያት ሳይሆን እንደምረህት ብለ ማረን 😭😭😭😭😭😭ልዩ ብቃት 💪💪💪💪

    • @nunesharsema6921
      @nunesharsema6921 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigisttesfaye5424
    @tigisttesfaye5424 ปีที่แล้ว +1

    እህት አለም ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልሽ: ጠላት የሚያፍርበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም። 💚💛❤️

  • @samsungj2core643
    @samsungj2core643 3 ปีที่แล้ว +38

    አላህ ሆይ በቃ በል ወገኔን ሠላሟን መልስልን የእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 3 ปีที่แล้ว +11

    .....እድሜዬ ሀምሳ ስድስት ሲሆን በዘሙኔ ብዙ ትወናዎች ፉከራዎችና የመድረክ ስራዎችን አይቻለሁ እንደዚህ በእንባ የታጠብኩበትና እውነትም "መቼ ትመጣለህ " ብዬያልኩበት ትወና አይቼ አላውቅም! ...ቃላቶች ያጥሩኛል....🙏

    • @endrisbeshir9611
      @endrisbeshir9611 2 ปีที่แล้ว

      ለቅሶህ / እምባህ የህመምህን መጠን ማሳያ ይሆን? እምባህን ለማበስ ህመምህን አስቁመው።

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 2 ปีที่แล้ว

      @@endrisbeshir9611 ደንቆሮ!

  • @terefetadelle5969
    @terefetadelle5969 3 ปีที่แล้ว +9

    ብዕርሽ አይንጠፍ የናቴ ልጅ!!! ተባረኪ!!!

  • @tsiondagnchew178
    @tsiondagnchew178 3 ปีที่แล้ว +3

    ታሪክዬ ዉዴ አስለቀሽ የኔ ጀግና ውብ ነበርሽ ጀግናዬ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጀግና ሴት አስተዋይ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 3 ปีที่แล้ว +4

    Egzabehar Ethiopian ena Hezbochewan yetabeqat 😍❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ትንታግ!!! እኔም እንዳንቺ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኧረ አንቺ ትለያለሽ !!! ቃል አጣሁልሽ የዘመኔ ጀግና በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔወርቅ!!!!!

  • @አማራYoutube
    @አማራYoutube 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር. ኢትዮጵያን. ይባረክልን

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow amazing girl 👧 you smashed it. አድናቂሽ ነኝ። ድንቅ መልክት ። እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት። የአገር ባንዳዎች ከጣታችን ላይ ቆርጠን እንጥላችዃለን። ኢትዮጵያዊያ የምትስቅበት ቀን ቅርብ ነው። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +15

    የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለን🙏🙏🙏😭😭😭ኢትዮጵያን 💚💛❤ለዘላለም ትኑር

  • @yal1907
    @yal1907 3 ปีที่แล้ว +6

    እጅግ ልብ ሰባሪ መድረክ ውስጤን ፈንቅሎ በጉንጨላይ የረገፈው እንባየን ሲርሰው ላካስ ሃገር ቅኔኔ ነበረች ዛሬ ገና አወኳት በርቱ ከፍ በሉ ኢትዮጵያ እንደገና ታብባለች::

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን እንደምልሽ ቃል አጠረኝ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ያድልልን ዘርሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን በርች ፍጻሜሽን ያሳምርልን
    ለእኛም ማስተዋሉን ሰጥቶን ከዘረኝነት ወጥተን በሀገራችን በኢትዮጵያ ኮርተን በእምነታችን ጸንተን ለመኖር ያብቃን ወገኖቼ

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 3 ปีที่แล้ว +7

    ጆሮያለዉ ልብያለዉ ብዙ መልእክቶችን ይዞል😢😢😢 እግዚአቤሄር ይጠብቅሽ ልቤ ጥልጥልብላነዉ ያዳመጥኩት እግዚአቤሄር ፌቱን ይመልሥልን🙏🙏🙏

  • @gashawalemu223
    @gashawalemu223 2 ปีที่แล้ว

    ታሪክ አስተርአየ ብርሃን ሁሉም ስራዎችሽ በእኔነትና በብሄር የደነቆረ አእምሮአችን
    በደንብ አርገሽ ነው ያጠብሽልን ኑሪልን

  • @sileshimoges4638
    @sileshimoges4638 3 ปีที่แล้ว +3

    እሙ: እግዚአብሔር: ይባርክሽ: : ጥበብሽን :ያብዛልሽ: : ድፍረትሽ : ብቻ : በቂ : ነው: : እዎ : ኢትዮጵያ: በል : የሁላችን: እናት: ናትና: : ተባረኪ:: በትረካሽ: በጣም: እረክቻለሁ : : አመስግናለሁ:

  • @tenaadametube8353
    @tenaadametube8353 3 ปีที่แล้ว +7

    ሀገሬ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ 🇪🇹🇪🇹

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 3 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍፍ እባየ ዝም ብሉ ፍስስ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤😥😥😥😥💔

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 3 ปีที่แล้ว +6

    በሚገርም ሰሜት ልብ ይነካል ኢትዮጵያዊ ነት ይለምልም ጠላቿ እንደጉም ይብነኑ
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @haletahandmade
    @haletahandmade 3 ปีที่แล้ว

    ከግር እስከራሴ እየወረረኝ ነው ደግሜ ደግሜ ደጋግሜ ያየሁት ድንቅ ትወና ነው !! ይገርማል እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቻን ያስታርቅልን::

  • @gizachewmelaku5457
    @gizachewmelaku5457 3 ปีที่แล้ว +2

    የበቃሽ ውብ የጥበብ ሰው አደነኩ ችሎታሽን በእውነት ኢትዬጵያ ሰው አላት

  • @bute5158
    @bute5158 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር የታመነች አትዮጵያ አታፍርም ትረክሻት እውንት ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ አለላት ለማንም ግልጽ ነው ልብ ይነካል አትዮጵያና እግዚአብሔር ለመቸም አይለያዮም ታሪኳ በፈጣሪ ነው

  • @abelaman529
    @abelaman529 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሪካችን ታሪክ ትሰሪያለሽ ..... የሀገሬ ልጅ .... በርቺ ..... ኢትዮጵያን ከፍ አርጊልን

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 ปีที่แล้ว

    አረ ምን አይነት ውብ ድንቅ ልጅ ነሽ የሆነ በቃ የሚያስለቅስ ሆድ የሚያባባ ነገር አለሽ በጣም ደስ ትያለሽ ታድለሽ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️❤️

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 3 ปีที่แล้ว +3

    እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው የሰማሁሽ።የኔ ቆንጆ እህቴ በጣም ልብ የሚነካ መልእክት ነው። እግዚአብሔር የሚሰማ ልቦና ይስጠን።

  • @seadahussenali68
    @seadahussenali68 ปีที่แล้ว

    የኔውድእህት,እድሜና,ጤናአብዝቶይሥጥሽ,ፈጣሪይባርክሽ,አችንስሠማ,እባየፈሠሠ,ልፋትሽ,ፍሬያፍራ,የኔውፈጣሪያች,አንድያድረገን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +5

    መቼ ትመጣለህ አልሽ? አቤት ያኔማ ጉዳችን አይ ስላም ማጣት ይህ ሁሉ የሆነው እኮ ስላም ስላጣን ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሀገራችንን ስላም አርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የሰማዩ ዳኛ እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 💚💚💚💛💛💛💓💓💓

  • @mesfinfikadu4714
    @mesfinfikadu4714 3 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ፈጣሪ ይባርክሽ ዋው ዋው ዋው ኢትጵያዊት ክፉአይካሽ

  • @mikigirma8736
    @mikigirma8736 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ልጅ እየሰማሁሽ እንባዬ ወረደ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት

  • @romandemissie2416
    @romandemissie2416 3 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ ድንቅ ግጥም የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር!

  • @eleniehilu8641
    @eleniehilu8641 3 ปีที่แล้ว +15

    አዋ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እንበል እንላለን ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 ปีที่แล้ว

    በእውነት ስታለቅሽ አስለቅሰሽ ስትጀግኝም አጀግነሽ ብትሰሚ ብትታይ የማትጠገቢ ምርጥና ድንቅ ኢትዮጵያዊት የኔ ጀግና ብቻ ቃል ያጣሁልሽ ውብ ወጣት ክበሪልኝ። እንዳንች አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን።። ትልቅ የሚዲያ ሽፋን ሊሰጣት የሚገባት ልጅ ስለሆነች በተለያዩ ተመልካች ባላቸው ሚዲያዎች ትቅረብልን።

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትምህርት ያለው ተወኔት ነው እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @ragasabalcha9249
    @ragasabalcha9249 2 ปีที่แล้ว

    አንች ምድር ኢትዮጵያ ኣይዞሽ!!! ቃል ያጋባልሽ አምላክ ያታማና ነው።ከና ልጆችሽ እንዳ ቃሉ ለዘላለም ትኖራሌሽ!!!... ቃሉ ይፋፅማል።

  • @Mary-ic3xj
    @Mary-ic3xj 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነት ቃላት የለኘም ።እግዚአብሔር ይባርክሸ እህታችን 🙏🙏🙏

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሬ ኤትዮጰያዊ ሴት ልብ ይነካል እዴት ደስ ይላል ethiopan ነት እመቤት ማርያም ትጠብቅሽ መቻም እኛ አገር ጥሩ የሚናገሩ አይኖርበትም የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ

  • @lalim2294
    @lalim2294 2 ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ ኢትዮጵያዊነታችንን በፍቅር ማየት እንዳለብንና ለእግዚአብሔር የቀረበ ልብን የሚያርድ መልእክት ነው። ለእህታችንም ስለሰጣት ክህሎት እግዚአብሔር ይመስገን። በዚህ መልእክት ነቀፋን ልናገር ሳይሆን የደረሰብን የምንለውን ነገር ልንመርጥ ጊዜ በይሰጠኔም ቢጣበብንም እግዚአብሔር የሚፀየፈውን የስድብ ቃል ባይጨመርበት መልእክት ታእምረኛ ነው።ይህንን ስል መልእኬቱን ለመቃወም አይደለም አሁንም አንዲህ ያሉ ሰዎች በቢበዙልን ደስ ይላል ግን እግዚአብሔር ደስ የሚሰኘው እና ዘንበል የሚለው ቃሉን ስናከብርም ጭምር ስለሆነ ብዬ ነው።

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 ปีที่แล้ว

    ዋህ ዋህ ኢትዮጵያዊ ነቴ እንዲህ ነው ጮህታችን ሀገርን ማተርፍ ሁሉም ወንጌል ውሰጥ አለ የኢትዮጵያ ተሰፋ የተሰቀለው እርኛው መልህቁ ለሰው ግድ የሚለው የማሪያም ልጅ የእየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው ዘር ቀለም ሀብታም ደሀ የማር ያልተማር የማይለየ ያለየ ሲጠሉት የወደደን አሱ መላ መፍትሄ አለው እንጮሀለን ልጄ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ጌታ ከአዳኞችሽ ይከልልሽ

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว

    ወዬው በእንባ ጨረስኩት ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው እናት ሀገር ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ

  • @hemiytube4602
    @hemiytube4602 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ እማ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️👏👏👏

  • @HilinaT
    @HilinaT 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው አቤቱ በቃችሁ በለን ወገናችን እረገፈ !!!! ማራናታ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍፍፍ😥😢😥😢እረ አሁንስ ምን ማዲረግ ይሻላል ኢትዮጲያየ💚💛💝 💋💋💋💋

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሆይ በቃ በለን ድንቅ ትወና ታሪክየ እንደ ሥምሽ ታሪክ ለትውልዱ እያስቀመጥሽ ነው ሁሌም በእምባ ነው እማዳምጥሽ!!!

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው እዴት ጅግና ናት እውነት ፀጋውን ያብዛልሺ💗👏

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ክበሪልን እመማችንን ስቃይ መከራችንን ነው በዚ ድቅ መድረክ ላይ የምታስተላልፊው ጆሮ ያለው ይስማ ያልሰማ ያሰማ አገር እና እናት ያድ ሳቲብ ሁለት ገፅታ ናቸው

  • @ብርቄወለተገብርእልእኔሟች
    @ብርቄወለተገብርእልእኔሟች 2 ปีที่แล้ว

    በጌታ ቃላት የለኝም እውነት ነው ቃለህወትን ያሰማልን ጎበዚ ነሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ዚማሬ መላእክትን ያሰማልን😓😓

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 ปีที่แล้ว +2

    ማማዬ. ፈጣሪ. ንግግር ሽፋን. ወደጸሎት. ፣ ጥሪሽን. ወደ አምላክ. ነዉና. ይስማሽ. !
    ይቀበልሽ. መልስ ይስጠን. እንባችንን. ያብስልን. !
    ፈጣሪ. አብዝቶ ይናርክምችሁ. !

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว

    የእዉነት የሚገርም ችሎታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቃል የለኝም

  • @radeatabera521
    @radeatabera521 3 ปีที่แล้ว +1

    ልብ ላለው ሰው ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን በቃቹ ይበለን የእውነት በጣም ልብ የሚነካ ነው የእውነት ሀገሬን በንቺ ውስጥ በጣም አይቻታለው ተባረኪ እንባችንን ያብስልን🙏😪💚💛❤️👏👏👏

  • @mekuanintbayew4784
    @mekuanintbayew4784 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ኣዎ ኢትዮጵያ በል !

  • @gataegziabharantetakaleh5041
    @gataegziabharantetakaleh5041 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ጨለማውጨይንጋልሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ እኅቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @sseqota6300
    @sseqota6300 3 ปีที่แล้ว +7

    What a talent this amazing young lady has! Priceless.

  • @yalewboriso596
    @yalewboriso596 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ስራ ነው !! ኢትዮጵያዊነትን ለማጽናት በብዙ ይጠቅማል !!

  • @asteradmasu3882
    @asteradmasu3882 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ አንቺን የወለዱ ያሳደጉ ይባረኩ ዘርሽ ይባረክ አረምና እንክርዳድ ትውልድ በበዛበት አንቺንና እንደ አንቺ ያለ ትውልድ ማየት በጣም ደስ ይላል ድንቅ ብቃትና ተሰጥዖ ፣ሀገሬ ተስፋ አላት እግዚያብሔር ይመስገን

  • @SaraSara-nj8us
    @SaraSara-nj8us 3 ปีที่แล้ว +2

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯

  • @ragasabalcha9249
    @ragasabalcha9249 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ዛሬምጥ ጥሩ ያእናት ልጆች እያፋራች ነው።ላእትዮጵያን እና ላእትዮጵያ ምሳሌ ያሆናች ምርጥ የእናቴ ልጅ!!!...ቃልሽ ባምጋርም ኢትዮጵያውያን አንድ ባማድሪግ ምህራትን ያምጣራ ቃል ነው።

  • @fikermata9872
    @fikermata9872 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ተስጦ ምንያረጋል የሚሸማሽ ታገኝ ይሆን አይዞሽ አንድ ቀን የሚሰማሽ ታገኛለሽ በርቺ እንዳትተይ ተስፋ እንዳትቆርጪ ከልብ ሲሆን እንዲህ ነው!!!

  • @selammoges3465
    @selammoges3465 2 ปีที่แล้ว

    ቃላት አጣሁልሽ ሀገሬን በቅኔ በብርቱ ቃላት ስለገለፅሽልን ክበሪልን

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ጎበዝ ቃለ ሂወት ያሰማልን♥አስለቀስሽኝ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ በቃ በለን ለሀገራችን ሰላምን ስጥልን

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow that's so strong and power full 🙏💚💛❤️🕊️

  • @fikrfikr1451
    @fikrfikr1451 3 ปีที่แล้ว +17

    ምናለ ቆማችሁ ኢትዮጵያ በታከብሩ ኢትዮጵያ በል እያለች ቁጭ ብሎ ማጨብጨብ አንድ ወንድሜ አይችአለሁ ክብር ይስጥህ ገብቶ ስለቆምክ እህቴ ግን ምንም አልልሽም እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክው እያለቀስኩ ነው የስማውሽ ድንቅ ነሽ

    • @alexabera8546
      @alexabera8546 2 ปีที่แล้ว

      እጋራሻለሁ መቆም ሲያንስ ነው

    • @AdventureEthio1
      @AdventureEthio1 2 ปีที่แล้ว

      Not only on this podium in many occasions the audience don't show the standinivation. The Ethiopian back home should learn how to respond to the stages messages!

  • @abigiyaabreham7579
    @abigiyaabreham7579 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ተባረኪ ጥበቡን ይጨምርልሽ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ችሎታሽ ወኔሽ ኢትዮጵያዊነትሽ ለኛ ለኢትዮጵያውያን አቤት ደስስስስ ማለቱ ይብላኝ ለዘረኞች እንዴት እንደሚሆኑ ይህንን ሲሰሙ እንደኮሶ ይመራቸዋል ዛራቸ ይነሳል ለኛ ግን ማር ነሽ እደጊ ክፉ አይንካሽ

  • @mela1567
    @mela1567 3 ปีที่แล้ว +1

    እያነባሁ አደመጥኩት! አይዞን እናታችንን እርሱ አይረሳትም! ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይደል ቃሉ! እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ! አርትስ ቲቪንም ስለዚህ ድንቅ ፕሮግራማችሁ እናመሰግናለን! የዘለሰኛ አንጎራጓሪውም ምስጋናየ ይድረስህ! ሁላችሁንም እናመሰግናለን!

  • @esayas3823
    @esayas3823 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ

  • @mesi3693
    @mesi3693 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭አቤቱ ማረን ይቅር በለን በስውር አስከሬን ላይ ተለማምደን ስንቱን ቁጣ አመጣን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሠላምለኢትዮጵያ-ቈ7ለ
    @ሠላምለኢትዮጵያ-ቈ7ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል የለኝም💟🙏
    የኢትዮጵያን ሠላም ይመልስልን

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሁላችንም ሀገሬ ለማለትና ለመቆርቆር ልቦንችን ይብራልን

  • @zewduayele624
    @zewduayele624 3 ปีที่แล้ว +7

    I feel that I am reborn because in such agonizing time discovering Vibrant and talented girl on " Tobiya program" is the revelation of healing process to Ethiopia.
    Ethiopia prevails.
    Thanks all organizers of this program, you have been erecting your legacy in shaping the " humanly generations" a head. You are like saviors to the future and generations to come.
    Stay blessed and be safe

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 ปีที่แล้ว

    በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🇪🇹🙏
    ትልቅ መልእክት ይዟል ያዳምጡት።
    ፈጣሪ በልቦናችን ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥሽ
    ተባረኪ 🙏🇪🇹🙏

  • @martatube5156
    @martatube5156 3 ปีที่แล้ว +23

    መዳኒያለም ፍቅር ይስጠን ለዚህ ከቱ አለም መስማማት አቃተን እናት ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ይመልስልኝ ያማል 😢😢😢

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን ይብቃን በፍቅር አንድ እንሁን

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 3 ปีที่แล้ว

      አፈር አፈርን እየበደለው እህህህህህ አመመኝ

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 3 ปีที่แล้ว

      የናቴ ድምፅ ከሰማሁ 6ወር አለሸኝ

  • @yosephyacob940
    @yosephyacob940 3 ปีที่แล้ว +13

    As if I borne again! Uncontrollable tears 😭 something deep, the feeling is overwhelming like a volcano 🌋 trying to burst 💥 from each of my cells. What a sudden hidden discovery, every single of my cell is Ethiopia 🇪🇹 love ❤️ you all

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል እህቴ እማ አገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለሺ አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ማርያም ብለህ አሜን አሜን አሜን

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว +6

    What A Talent , Love & Heartwarming ?
    Act ? Tareke You touched my ❤️ & you make me cry 😢 for real ! It’s all special . Each ward is reality on the ground ! Great to haven you ! I have a 👍💪🏾✊ for you 🙏🏾

  • @ashash2252
    @ashash2252 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በእውነት ከልብ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ስሜት የሚኮረኩር ድንቅ ተውኔት እና አቀራረብ ታሪክ የእውነት ታላቅ አርቲስ መሆንሽን ያሳየሽበት ነው እግዚአብሔር አገሬንና አንቺን ይባርክ

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሸ ድምፅዋ መልክቷ ሁሉም እንዴት አንደምታምሪ 👏👏👏👏💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤👍

  • @ailynetopia685
    @ailynetopia685 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ እንበል ! እናንተ የበኩላችሁን እየተወጣችሁ ነው እናመሰግናለን ጦቢያ !!!

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 22 วันที่ผ่านมา

    Beloved and honorable, artist Tarkiye, you are the heartfelt and true golden treasure for lovely country Ethiopia and her precious people as well for heavenly everlasting kingdom. You cried out loud voice and shed tears once on the show but God each citizens shed tears because of their suffering and agony in their lives. May the God of heaven keep you from all dangerous. I wish you all the best in your future endeavor. From USA (from heavenly sweet home)M.kassa. 🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @tsion5088
    @tsion5088 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰምሽ ልዩ ትርጉም ያለው ነው 💕ታሪክ አስተርአየ ብርሃን💕 እሺ የኔ ቆነጆ ኢትዮጵያ ሀገሬ እናቴ እንላለን ድንቅ ተዋናኝ ነሽ ። 💚💛❤🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ናው ፍጣሪ ሀገራችን ይጠብቅ ተባርኪ እህቴ

  • @ፅናትየኢትዮጵያልጅ
    @ፅናትየኢትዮጵያልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ በል ሃገሬ በል ግሩም!!😭😍

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 3 ปีที่แล้ว

    አዪ አገሬ ዪሄም ክፉ ቀን ያልፋል መከራሽ ያበቃል !!!
    ጎበዝ ኢትዮጲያን አየናት በርቺ!!!

  • @ruthyisakor7990
    @ruthyisakor7990 3 ปีที่แล้ว +1

    Blessing ታሪክ አስተርአየ

  • @zemenmedia3824
    @zemenmedia3824 3 ปีที่แล้ว +3

    ታሪክ የአስተራይ ልጅ! ያኔ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ያሰናዳናቸው የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ነው የት እንደምትደርሺ እርግጠኛ የሆንኩት! ይባርክሽ! ትችያለሽ አቦ!!!!

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 3 ปีที่แล้ว +1

    አርትስ እናንተስ ልዬ ናችሁ እግዚአብሔር ያኑራችሁ ያክብራችሁ ምነው ስለ ኢትዬጵያ እያነባሁ ሰማሁት ያቃጥላል የእውነት ትችላለች እንደምንስ እንዲህ መክፋት መጨካከን አስፈለገ እናቴ ኢትዬጵያ ለዘላለም ሁሌም ኑሪልኝ

  • @konjitaklilu508
    @konjitaklilu508 3 ปีที่แล้ว

    Meserakya betam enwedeshalen tebareko.🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adanechpowlos2448
    @adanechpowlos2448 3 ปีที่แล้ว

    You are write i am Ethiopian!!! thank you very much may God bless you ❤