ዛሬ በራሴ ቻናል አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለው Nasr tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 ปีที่แล้ว +79

    ማሻ አላህ ምርጥ ጥንዶች እስቲ እንደኔ ከልቡ የሚወዳቸው👍🙏

    • @ካሊድወግድ
      @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว

      ባአላህ ደምረኝ

    • @ekramyoutube4927
      @ekramyoutube4927 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እወዳቸዋለሁ ግን ፍሲካ ምን ከተናገርች ብዬ ጭንቅ ሚለኝ።ነገር ኢገርመኛል

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 3 ปีที่แล้ว +66

    የኔ ውድ ፍርሀት ለቆታል የናስር አድናቂዎች የት ናቹ ብሉ ቅስ አርጉት እቀናለሁ 😆😉

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 3 ปีที่แล้ว +7

      ተቀናሽ ደብቂው በቃ መሰረቁ ነው ባልሽ😂😂😂

    • @zeynbea7131
      @zeynbea7131 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክትክክል

    • @jemilatub6426
      @jemilatub6426 3 ปีที่แล้ว +4

      እንደ ባልሽኮነው ብቀኒሥ ሥለምወጅው ነው ውደ

    • @hawaseidhawaseid9610
      @hawaseidhawaseid9610 3 ปีที่แล้ว +1

      صح👍👍👍🎁

    • @zahrakhan1216
      @zahrakhan1216 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በርቱ ሁለት ምርጦች ናስር ወንድሜ ፊርዶሴን ስለድኗ አስተምራት እንኳን እስልምናን የወፈቃት ኻቲማችንን ያሳምርልን ኢሏሂ ሙስሊም አድርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ከጌታዬ ጋ አገናኘኝ በኸይር ስራ

  • @rahmatujibril9538
    @rahmatujibril9538 2 ปีที่แล้ว

    Mashallha wdoche rabii waliti isini hajalatuu mucakefii muca obletiko hiryaa walifi tuuu eshin tobbe toko rdee desaa mashallha wedee fordosi ❤😀😍😍😍🙈🙈

  • @mediyoutube2696
    @mediyoutube2696 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ምርጥ ጥዶች አላህ በዱኒያም በአሄራም አይለያችሁ ፋሲካየ ናሥር

  • @zuzubinthamzah1205
    @zuzubinthamzah1205 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ሁለቱ ደስ ምትሉ ሁለት ጥንዶች በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራይብ አድርጌያችኃለሁ ማሻ አሏህ ፍቅራችሁን ከዱኒያ እስከ አኼራ ያድርግላችሁ ናስር ማሻ አሏህ ሚዲያን እየተለማመድክ ነው ፍርዶስን በዲኗም እንድትጠነክር አበረታታት ቁርዓን አስቀራት በዲናችሁ በርቱ ይቺ ዱኒያ ጠፊ ናት በተረፈ በርቱ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላ ፋሲካ ወፈርሽ እርግዝናዪው

  • @እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ
    @እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ 3 ปีที่แล้ว +3

    ናስርየ ብርድ አለመሰለኝ መከየፉ በርዳት ነዉ መሰለኝ እኔ እደተረዳሀት እቀፍ አድርጋት 😂 አልተሳሳትኩማ ፍሲጋየ ለማንኛዉም ሰላማቹሁ ይብዛ ጥዶችየ

  • @lobabl5143
    @lobabl5143 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህቴ ወላሂ አላህ መጨረሻሺ አላህያሣምርልሺ ለኛምዱኣአሪጊልኚ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🥰🥰🥰🥰🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️🥰🌹🌹🌹🥰🥰🥰🌹🌹🥰❤️❤️❤️🥰🌹🥰

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መብሩክ ናስር የራስህም ቻናል አለህ እንዴ ደስ ይላል

  • @jemeila-2709
    @jemeila-2709 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዛሬ አየሁትቻናልህንአብሽሩበርቱውብናችሁ

  • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
    @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +6

    እስቲ ናስር ስለ ድናችን እዉቀት ካለዉ ያካፍለን የምትሉ ለሰብ አብሽር

    • @aishaahmed5404
      @aishaahmed5404 2 ปีที่แล้ว

      ኡስታዞቻችን ጉሮሮቸው ሲደርቅ እየዋለ ነስር ስለዲናችን ትያለሽ ሱበሃን አላህ ዲኑ ለራሱ እጅ ላች አደለም

    • @samerahsemir48
      @samerahsemir48 2 ปีที่แล้ว

      ወይኔ አኢሻዬ ልናገር ገብጄ ደሜን አፈሺልኝ ይመችሺ እህቴ አሁን የሱን ለመፈተን ብላ ነውጅ ስንት ኡስታዞች እየለፉ ለኛ በየቦታው ከራሴ የሚከታተላቸው የለም እስኪ በየቦታው ለኡማው የሚለፉ ኡስታዞቻችንን ተከታተያቸው አሁን ናስር ስለድን ቢያስተምር አትገታተይውም በቃ እደዚህ ነን እሚያስተምረን መችይ አጣን ነበር ልብ ነው ያጣነው እኔንም እናተንም አሏሁ ሡበሀነሁተአላ ሂድያ ይስጠን አሚን

  • @shamsahmed9334
    @shamsahmed9334 3 ปีที่แล้ว

    ዩቱብ መሥራት ከጀመረክ አይን አውጣ መሆን ነው ያለብህ ወድም ናሥረ በረታ አይዞህ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ ናስር በሳቅቄቄቄቄቄቄቄቄ #አቦ እኔንም #ሰው አርገኝ😭😀 ሸር አርግና

  • @hasemahseama5721
    @hasemahseama5721 2 ปีที่แล้ว

    ወአሌኩምሰለም ወረማቱለህ ወባረካቱሁ አህሊ ማሻ አለህ እኔ እኔደ ባሌ ነው የምወድክ ነስር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🛍🛍🛍

  • @kidu715
    @kidu715 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ የእህታችን ባል

  • @asliethiotube
    @asliethiotube 3 ปีที่แล้ว +4

    WL wr wb ማሻአላህ የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ በጣም አርፍ ነው በርቱልን ጎበዝ መልካም የስራ ግዜ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +14

    አፊያ የኔ ማሬ አንቺ ብቻ ልጆችሽን ተንከባካቢ አትጠረጠረ እኔ እከታተለዋለሁ እንደታሰበ እሽ 💪😂😂🙈

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 3 ปีที่แล้ว +6

    በልሽ ውደጅው አክብሪው ስትባይ ጭራሽ አረ ዝም😷 ልናገር ነበር ይቅር አደብ ግዢ አዳድ ቀዥቃዣ የሴት አሰዳቢ የሆኑ ሴቶች ባልሽ ዳርኝ ሲሉሽ ጭራሽ እላዩ ላይ ወጣሽበት እኮ መብትሽ ነው ግን ከካሜራ ጀርባ አርጊው ለመሆኑ ያላገቡ ሴቶችን ለማስቀናት ነው አላማሽ🙈😄

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 ปีที่แล้ว +16

    ናስር ዬ የፍርዶስ ባል እሰይ እንኳን መጣችሁልን😘❤️❤️❤️❤️

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ሰብስክራይብ አደርኩህ ።አይከፈልበት ወንድሜ።ደስ ትላላቹህ።

  • @መዲዉሎየዋ
    @መዲዉሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላበርቱ ያገሬ ልጆእኔንም አበራታቱኚ

  • @مكهقيتو
    @مكهقيتو 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ የለ ሰብእስክራይብ አደረኩ

  • @rabutube1678
    @rabutube1678 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አሏ አንደንድ ነጋሮችን እንጠብቃለን ቀስ እየክ ዲነዊ ነጋሮችን ትጀሚርለህ

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed9328 3 ปีที่แล้ว +7

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንደትናችሁ ብዙግዜ ናስር ሲያወራ ድምፁ አይሰማም ከፍ አድርገህ ለማውራት ሞክር ሲቀጥል ጥሩጥሩ ትምህርቶችና ሀድሶች ቁረአኖች አቅርብልን እኛ ለማበረታታት አለን አብሽር በርታ

    • @rihanatube826
      @rihanatube826 3 ปีที่แล้ว

      እሄ ለብር ነው የተከፈተው

  • @munnamunaa3075
    @munnamunaa3075 3 ปีที่แล้ว

    መሻላህ ታምራላቸሁ ፈቅረ እስከጀነት
    ተመኘሁላቸሁ

  • @salihat7830
    @salihat7830 3 ปีที่แล้ว +19

    ባልሽ ዳሪኝ ከተባልሽበት ቀን አንስቶ ናስር ውስጥ መግባት ነው የቀረሽ 😁

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔም እያልኩ ነበር በፊት እንደዚህ አልነበረችም 😂😂😂😂

    • @ፋፊወሎየዋአማራዬኩራቴ
      @ፋፊወሎየዋአማራዬኩራቴ 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክእወነትነዉ

    • @tube-vp1gk
      @tube-vp1gk 3 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክ አጥብቃ ትያዝ እንጅ ይህችን 2ቁጥር ሴቶች አንወድም ክክክክ

    • @tube9373
      @tube9373 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ የናስር ቤተሰቦች ለአላህ ብላቹ ቤተሰቤ ሁኑ

  • @ሠሙቲ-በ9ጨ
    @ሠሙቲ-በ9ጨ 3 ปีที่แล้ว

    እሽ ጥሩ ነው ግን አች ልክእደሡ እረጋበይ. ሸልቀድቀድ አትበይ በቃ ረጋ ለማለት ሞክሪ አይዞሽ ታምሪያለሽ የምር ግን አይሽ ምናምን አረጋጊው. አረጋ ስትይ በጣም ትሥቢያለሽ ለተመልካች. ማር

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ሥታምሩ ውዴ ባልሺን አክብሪ አተም ናሥሮ ተከባበሩ ፍር ይጨምር

  • @shamsihserag5967
    @shamsihserag5967 3 ปีที่แล้ว

    በሁለት ይቶብ ልበላ ማሻኣላህ እረ ተረጋጌ ፋሰካ ሰትተኚ ይደርሳል

  • @rahmakamal1782
    @rahmakamal1782 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ ማሻአላ ገናዛሬ ሠብሥክራይብ አደርጉት ናሥርን

  • @ሚሞየገኒልጅ
    @ሚሞየገኒልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    አንቺ ዝም በይ እሱ ያውራበት ውይ ሁሌም እኔ ብቻ ላውራ አትበይ

  • @الحمداللهالكلحل-س2ه
    @الحمداللهالكلحل-س2ه 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ አህለን። ዋው ጥሩ አሁን አይናፋርነትክ ይሄዳል በርታ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍርዲ የኔ ፈታበይልኝ ከልብ አድናቂሽ ነኝ
    😊😊😊😊😊😊😊😊😍😘😘😘😘

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈርዶስየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማማየ ስወድሽ

  • @selamawityedngllj1079
    @selamawityedngllj1079 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ ውንድማች ናስር እንኳን በስላም ተግላገልች

  • @umuzakirrzz6411
    @umuzakirrzz6411 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታ አብሽር አላህ ካንተጋ ይሁን

  • @ahlamomer7479
    @ahlamomer7479 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንናስር ልክነህ ይሄ የዪቱብ ዶላር ስንቱን ፀባየተኝ እና ዝመተኚ ደፍር አዲርጎታል አብሽር ትለምደዋለህ

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ወላሂ እዴት እስካሁን ሰብስክይብ
    ሳላረጋቹ ነው ብዬ ገረመኝ ለካ የውዱ ባልሽ ነው
    ቅመሙ ናቹ ተረፎ ያዶታሁ ንቃር ትሽሩ አርጌሀለሁኝ ናስር ወድሜ በርቱ አላሀሰ ትዳራቹ ያማረየሰመረ ያርግላቹ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ናሲር እኳቱ ያዠሁን ማሻአላ በርታ ጠክር ፋሲካም በሰላም አላህ የግላግላ

  • @zadtab5819
    @zadtab5819 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ አለህ ይጨምርለችሁ ሁለታቹንም ለአለህ ብዬ እወደችወለሁ ውዶቼ

  • @IslamicdaawaQuran
    @IslamicdaawaQuran 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አለህ መጠሁ ሁሉን አሟልቼ ከአፊያ ቤት ያአለህ ጥበቃ አይለየችሁ በሰለም ዉልዳችሁ ዳስታችሁን በቅርቡ ዳስታችሁን አለህ ያሰያን

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ሚሻአላህ ናስሩ እነህደ በሉ ብቅብቅ በሉ ዉዶችየ

  • @እሙአብዱረዛቅበረበናፈቃዲ
    @እሙአብዱረዛቅበረበናፈቃዲ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ዉደታ እስከጀነት🌹🌹🌹🌹

  • @saadabedru7440
    @saadabedru7440 3 ปีที่แล้ว

    አላህን ፍሪው ሚዲያ ላይ ምን ልታረገው ነው ባልሽ ማሻአላህ አቺ ምን አየሆንሽ ነው አደብ ይኑርሽ ሐቂቃ ሙስሊም አላህ ያርግሽ

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 3 ปีที่แล้ว

    ፊርደውድየ ማሻ አላህ አምሮብሻል

  • @hasanhussein1878
    @hasanhussein1878 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አፍያ ባልሽን ለእሂቴ መደሬ አይቀርም ጠብቅኝ እንጂ

  • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
    @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ ፋሲካ ሆ ለላጤወች እዘኚ ክክክክ

  • @Sነኝየሃርቡዋ
    @Sነኝየሃርቡዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሰብ አዴረኩህ ገና ዛሬ አዩህ

  • @wudeithoyoutube925
    @wudeithoyoutube925 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ የአፊያ ልዩ

  • @amw3005
    @amw3005 3 ปีที่แล้ว +7

    ፋሲካየ ጀግና እኮ ነሽ ወላሂ ምናለ ሴት ሁሉ እንዳቺ ቢሆኑ ለባላቸው ብዙወቹ እሾሆች ናቸው።

    • @ራህማወሎየ
      @ራህማወሎየ 3 ปีที่แล้ว

      ምን አሳወቀሽ (አሳወቀህ) ሚዲያ ላይ ሁሉም መውጣት አለበት አጂብ ሁሉንም ብሎ መናገር ትንሽ ይከብዳል

    • @aishaalemadi5383
      @aishaalemadi5383 3 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክ ከሜራ ፊትማ እኔም ምስክን ነኝ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 3 ปีที่แล้ว

      @@aishaalemadi5383 በትክክሎ

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว

      አይ አለማወቅ ሚድያላይ ሁሉም ይከባበራል ደግሞ ገና ሙሽራናት ረጅም አመታት አልቆየች ምን ነጭናጫያደርጋታል ስንት አመታትን ኑረው የተመሰከረላቸው ለትዳራቸው እንቁ ጀግኖች አሉ በፍቅር የሚኖሩ

  • @አልኢህሳን
    @አልኢህሳን 3 ปีที่แล้ว +3

    እናተን ሳይ የራሴ ሂወት ትዝ ይለኝና ሳስበው ይደክመኛን አይ መቼ ይሆን ከአረብ ልጅጋ ከመዳም ጩከትጋ እምላቀቀው እሄው ዘጠኝ አመቴ ምንም ልውጥ የለኝ ኡፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว +2

    ናስረ ምርጥ ልጀ ነህ እረጋ ያልከ ስው ነህ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአሏ ናስርና ፊርዶስ ሁሌም አድናቂያችሁነኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ፍቅር ከዱኒያ እስከአሄራ ይወፍቃችሁ ሁሌም አከብራችኋለሁ ፍቅርሰላም ለምየ ኢትዮጵያ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ስደት ምርርር ብሎኛል የስደት ወገኖች ለሀገር ያብቃን

  • @መርየምጉራጌዎዩቱብ
    @መርየምጉራጌዎዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    አፊያ በሰላም አላህ ይገላግልሽ ሁቢ

  • @alfibr3166
    @alfibr3166 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah zare nw yekabhut afi balishin malkam edil

  • @Ae-sw2ke
    @Ae-sw2ke 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹ማሻአላህ💝💝💝💝💝💝💝

  • @ፋጡማይቱብ-ኸ4ተ
    @ፋጡማይቱብ-ኸ4ተ 3 ปีที่แล้ว +10

    ማሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ በርቱ ጠንክሩ አላህ ለ ሌሎቺ ም የምጠቅሙ ያርጋቺሁ

    • @kukiandztube6583
      @kukiandztube6583 3 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @zahrakhan1216
    @zahrakhan1216 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ታምራላችሁ ዉዴታ እስከ ጀነት በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃቹ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ የናስር ቤተሰቦች ለአላህ ብላቹ ቤተሰቤ ሁኑ

  • @ወሎደሴ-ቨ2ዸ
    @ወሎደሴ-ቨ2ዸ 3 ปีที่แล้ว

    ሰብ አደረኩህ ናስር ለአለህ ስብእና እርጋታህ አድናቂህ ነኝ

  • @ዜድቢት-ደ6ዠ
    @ዜድቢት-ደ6ዠ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ ደስ ስትሉ አይለያቹ
    አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ማር ስወድሽ🌹🌹🌹

  • @jasahhasan9037
    @jasahhasan9037 3 ปีที่แล้ว

    ናስርየ በርታ አብሽር

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ኢሻአላህ ጠክረህ ሥራበትጂ አብሽር ከጎናችሁ ነን

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 ปีที่แล้ว

    ባልዋን ለምን አቀፈችው እያላቹ የምትንጫጩ ሴቶች በሙሉ ቅናት አንገብግቧቹ ነው አይደል በሉ ከባሏ ላይ አይናችሁን ንቀሉ ናስር የፋሲካ ብቻ እና ብቻ ነው

  • @ብርቴነኝእናቴንናፋቂ
    @ብርቴነኝእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ. አላህ. ይጠብቃችሁ. ፍቅራችሁን. አላህ. ይጨምረላችሁ. ግን. ፍረዳስ. ኢማን. ምነው. ጠፋች. በሰላምነው. ወላሂ. አይቻትም. አላቅም.

    • @zahraa2718
      @zahraa2718 3 ปีที่แล้ว +1

      ኢማን ደህና ናት ቪዲዮ አልሰራችም እንጂ ጤንነቷ ደህና ናት በቅርቡ ትመጣለች እንሻአላህ ጠብቋት

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ የናስር ቤተሰቦች ለአላህ ብላቹ ቤተሰቤ ሁኑ

    • @ብርቴነኝእናቴንናፋቂ
      @ብርቴነኝእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@zahraa2718 እሺ

  • @ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ
    @ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +28

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣቹ ናስር ና ፍረዶስ ማሻአላህ አምሮባቹኾል በቃ እናተ ሳይ ልቤ ሮጦ ነው ባሌ ጋ ሚሄድ ተበርቼ ሰላም

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመርርር

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ የናስር ቤተሰቦች ለአላህ ብላቹ ቤተሰቤ ሁኑ

    • @ሀያትዩቱብለጋቦ
      @ሀያትዩቱብለጋቦ 3 ปีที่แล้ว +1

      ነይእመልሳለሁውድ

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 ปีที่แล้ว

      @@zenabchyutb8925 ነይ እንድማመር

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዴስ ትላላችሁ ምርጦችዬ

  • @alisalem285
    @alisalem285 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክ ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ወደታ እስከጀነት

  • @sadasulyman8871
    @sadasulyman8871 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ መቸ ከፍታችሁነው ገና ዛሪ ሳይልችሁ

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አይለያቹ ትምራላችሁ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ። እኳን ደህና መጣችሁ

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 3 ปีที่แล้ว

    ታስቀናላችሁ በሰላም አላህ ሳሊህ ልጅ ይቀፍቅሽ ሶስት ስትሆኑ ደሞ ይብለጥ ያምርባችሇልና

  • @ሳአዳብንትኢስላምአልሀምዱ
    @ሳአዳብንትኢስላምአልሀምዱ 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩማ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምናቹ ፈአማነላህ ወዶች

  • @ኡሙሡመያ-ጠ5ከ
    @ኡሙሡመያ-ጠ5ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሕለን የናሢር አዲስነኝ

  • @eman.nurhussenonlyone8948
    @eman.nurhussenonlyone8948 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @Mነኝየከላላዋ
    @Mነኝየከላላዋ 3 ปีที่แล้ว

    ፍርዶስየ አላህ በሰላም ያስወልድሽ ያርብ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +23

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!

  • @aishatube205
    @aishatube205 3 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም። አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት። አህለን ውዶቼ። ማሻ አላህ

  • @emukhalidyutb
    @emukhalidyutb 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ናሰረ ጠክረ

  • @bebamala5256
    @bebamala5256 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah my brother and sister i love you so much ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇷🇨🇦

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኴን ደና መጣችሁ እሺ በርቱ አለን ኑ በቅንነት እመልሳለሁ

  • @seadatube4647
    @seadatube4647 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔውዶች 😍😍😍😍

  • @rajeenaleetu6420
    @rajeenaleetu6420 3 ปีที่แล้ว +1

    AmiiiiiiiiiiiiiíiiiiiiiiiniiiiiiiiiiiiiiiiAmiiiiiiiiiiiiiiniiiiíiiíiiiii💋💋💋💋💋💋💔💔💔💔🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖🍀🍀🍀🍀🍀❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💕💕

  • @የጭሮዋፓናዱል-በ4ኸ
    @የጭሮዋፓናዱል-በ4ኸ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወየሁ

  • @Zነኝ-b2n
    @Zነኝ-b2n 3 ปีที่แล้ว

    አምሮብሻል

  • @hayat2583
    @hayat2583 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በረቲ

  • @zuzuhabeshawit2073
    @zuzuhabeshawit2073 3 ปีที่แล้ว +1

    እንቺ ነሽ ግን ኬያ የምትይው እሱ ፋስካ ነው የምልሽ🤣🤣

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እርቀት ያለ ይሠዉ አሥር አላህ ይጨምርላችሁ

  • @halimahalima8069
    @halimahalima8069 3 ปีที่แล้ว

    ያዝህገዝብአላህ አይባርካላቹሁየሀረምገዝብ

  • @Fufu_ummu_Layan_tube
    @Fufu_ummu_Layan_tube 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አህለን

  • @ሀገሬለዘላለምኑሪ
    @ሀገሬለዘላለምኑሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አፈርኩ ልጥፍብለሽ ስታደባብሽው እረ ኡኡ እባክሽ ፋሲካየ ከይቅርታጋር እድህ አትበይ ሚድያላይ እሱንም አታሳፍሪው

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 2 ปีที่แล้ว

    ሥታምሩ አይለያችሁ

  • @hayat2582
    @hayat2582 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ ውዶችየ

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኮን በደህና መጣችሁ

  • @Tube-ec5md
    @Tube-ec5md 3 ปีที่แล้ว +7

    አህለን የኔ ውቦች ሰወዳችሁ የአሏህ እረህመት እና እዝነት አይለያችሁ ውዶች ❤❤❤💓💓😍😍😍😍

  • @meremanasir4147
    @meremanasir4147 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደዉ እንደምታስጠሉ ሰዉስራ አጣእንዴ ስንት የሚታዬ ነገር አለ ወይ አታምር ወይ አታፍር

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 3 ปีที่แล้ว

      ምን አገባሽ ካልተመቹሽ አለማየት🙄🙄

    • @meremanasir4147
      @meremanasir4147 3 ปีที่แล้ว

      ልክብለሻል እንዳንቺ ስራፈትዎች እዩ

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow egzabere zamnachune yebrkwu

  • @shifooshifoo3054
    @shifooshifoo3054 3 ปีที่แล้ว +1

    ነስር ፍርዶስ ለምን ስልክ አተነሰም በአለ

  • @mariammariam9030
    @mariammariam9030 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashi allha