🎈ፍርዶስ ሽማግሌ ልኬ እንቢ አለች የኔ ጥፋት ምንድነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 235

  • @Hayattube-k1w
    @Hayattube-k1w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    የተወጋው መንፈስ ይወጋ 😅😅
    ፍርዶስ ተይ ተመለሽ በሗላ ይቆጭሻል
    ናስር ጥሩ ባል ነው የምትሉ ላይክ አርጉ ቅመሞች

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    ናስር አተ ተሸነፍላት እኛ ሴቶች ጥፋተኛ ነን ይቅርታ ሲሉን እንወዳለን ጥፋተኛ ባትሆንም አተ ይቅርታ ብለህ ታረቁ ሚድያው ደግሞ ተመካክራችሁ ሀላል በሆነ መገድ ስሩበት ለሰራበት ይጠቀምበታል ፍርዶስም ለትዳርሽ አስቢ ውደ ትዳር ማለት ቀልድ አደለም አች ደግሞ የልጆች እናት ነሽ መሸነፍን ልመዱ አውቆ ማለፍን ልመዱ አውቆ ማለፍ ከሌለ ትዳር ካባድ ነው በዛላይ ለሆነውም ላልሆነውም ቤት ለቆ መውጣት ጥሩ አደለም ቆም ብለሽ አስቢ ፍርዶስየ በአላህ ኮመቴን ካየሽ ው አደራሽን ተመለሽ ወደቤትሽ እህቴ ለልጆችሽ ስትይ በአላህ

  • @tamrimuhammed7029
    @tamrimuhammed7029 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ባልሽ የሚልሽን መሥማት አለብሽ አላህ የባላችን ሀቅ እምንወጣ አላህ ያድርገን ፍርዶስ የኒ ልዩ ሤት ልጅ ሥሻል ሜዳ እድንወጣ አልተፈቀደልንም እደዝህ አይነት ባል ተተገኘ የሚሰትር ጡሩ ነዉ

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ኡሙ ቢላል መቸም ኮሜት ታነቢያለሽ ብየ አስባለሁ ተመለሽ ወደ ቤትሽ ማማየ ለልጆችሽ ስትይ

    • @yarab4997
      @yarab4997 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ሴት ልጅ የሰራችውን ቤት አታቃጥልም ማለቴ በጭሬሽ ትዳሯን አታፈርስም አሱ መጥፎ እስካልሆነ ድረስ ነስር አይወዳታት በደንብ ካያችሁ እሷ ነች የምትወደው

    • @lc09o95
      @lc09o95 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@yarab4997ካልወደዳት እኮ አብሯት አይኖርም

    • @Lነኝ-i4p
      @Lነኝ-i4p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የት አየሽ​@@yarab4997

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የት አየሺ ሰው ዝም ስላለ አይወዳትም ማለት አይደለም ቢወዳት ነው ሁለት ልጆች የወለደላት​@@yarab4997

  • @SknaKuch
    @SknaKuch 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ያረቢ ታርቃቹህ ያሳየኝ እኔ ሌላ ማለት አልችልም

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እነሱን ለመታረቅ የሚያስድሰታችሁ ሰው ኸይረ ነገረ ለሰው የሚተመኙ አላህ ለእናንተም ኸይረ ነገረ ይፈቃችሁ ያረብ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ፍርዶስ እህታችን ወደ ትዳርሺ ተመለሺ እባክሺ እሙ ቢላል መጋጨት አለ ማማየ ተመለሺ ባልሺ የሚልሺን ስሚ እርግት ያለ ባል አለሺ የኔም እርግት ያለ ባል አለኝ እንጋጫለን ግን እንታረቃለን ከቤትሺ ለምን ወጣሺ ተመካክራችሁ ችግራችሁን ፍቱ ልጆችሺንም አቺም ትጎጃለሺ በተለይ ለልጆችሺ አለ አባት ማሳደግ ከባድ ነው

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ባለቤትሺ እሚልሺን ሥሚ ወላሂ የኔ ውድ ውዴታ እሥከጀነት ያርግልላችሁ ሚዲያ አይጠቅምሺም የሤት ልጅ አደቧ በ ቤቷ ነው

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    አብሸሪ አላሆ ያሰታርቃችሁ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ናስር እኔ በሀቅ ነው የምፈርደው ፌርዶስ ብዙ ጥፋት አለባት በለው ህይወት ትገኛለች ስርአት ያስፈልጋታል

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወአለይክ ሰላም ወራህማ አህለን ናስሩ እንደት ነህ አላህ እርቀ ሰላሙን ያውርድላችሁ አደራ እዳትፈጥን በትግስት እድትመለስ ሞክር እሽ የኔ ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉
    #ፍርዶሳ# ያገልቢ እርጀኢ አለ በቲክ

  • @Maira-c7x
    @Maira-c7x 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንተ ሂድና ሃያቲ የኔ ውድ ሚስት የኔ ልእልልት በላት የኔ ሃያቲ ቀልቢ ፍቅሬ ብለህ ሳም አድርገህ ወደልብህ እቅፍ አድርጋት ሴት ደሞ ትቅድረደራለች አብሽር የኔ ወንድም አልበቃትም ትወድሃለች እኔ ከባሌጋር ተጣልቼ እናቴቤት ሂጄ በርበር አይ ነበር ነገር ግን ሰዉ መጥቶ አልፈልግም እል ነበር

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ በመሀል የገባውን ሸይጧን ያስወጣላችሁ ።ለእሷም አላህ ልብ ይስጣት ።እሷ ስለድኗ ገና ስላልተማረች ሁሉ ነገር ቶሎ ልትረዳህ አትችልምና በትዕግስት አስተምራት አቡ ቢላል።እሷ የምትላትን አሰማም እኛም እያየን ነው ።እባክሽ ፊርዶስ ወደ ራስሺ ተመለሺ እንደ ናስር ያለ ትሁት ባል እግርሽ እስከሚነቃም ብትሄጅ አታገኝም።ስታሟርች ስታሟርች ይህን አመጣሺ ይገርማል ።ወደራስሽ ተመለሽ ኃላ ይቆጭሻል ።ግድ ተናጋሪ አደረግሽው ባልሽን ሱበሀን አላህ

  • @أمعبدالرحمان-م6ث7ز
    @أمعبدالرحمان-م6ث7ز 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እሙ ቢላል ወደ በቤትሸ ተመልሸ ዉድ

  • @ZaburaMohamde
    @ZaburaMohamde 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኡሙቢላል🎉🎉ወደቤትሺተመለሺ🎉🎉አላህያስታርቃችሁ

  • @hdd4363
    @hdd4363 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተመለሺ ፍሲካየ አሁን ላይ ጥሩ ወድ በጠፍበት ዘመን ታይ እወቂበት

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አላህ ያስታርቃቹ🎉🎉🎉

  • @هديهجده
    @هديهجده 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወዲም ናሥር አላሕ ኸይሩን ነገር ፈጥሮ ያሥታርቃችሑ ልጆቻችሑን አሣዲጉ ልጂ የናት አባትፍቅር ሢያገኙነው ጥሩነው 🌹🌹🥀🥀🥀🥀

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡሙ ቢላል ወደ ቤትሽ ተመለሽ ውደ ስወድሽ የኔ ውድ ልጆቻችሁን አብራችሁ አሳድጉ ተዛዘኑ ተሳሰቡ

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ ያስታርቃቹህ ወድም እህታችንንንን ወደ ትዳርሽ ተመለሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fatamግሬስ
    @fatamግሬስ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    😢😢አይዞህ አትለዩምአላህ ያስታሪካቸው ❤❤❤

  • @cequa4067
    @cequa4067 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋሲጋዬ መጪው ረመዳን ነው ወደ ቤትሽ ተመለሺ ግን ሰራተኛ ቀጠሮና youtube እንዳታቁሜ ለምን ይገባኛል ይጠቅምሻል ገንዘቡ እንኳን አንቺ ስንት ዓመት የለፋሽበት ቀርቶ አሁን እንኳን ስንቶቹ ናቸው ሚከፍቱት ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ሙስሊም ክርስትያን የለም ሁሉ youtub አለው

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የመዳም ቅመ ሞች ሺምግና እንሂድ ውዶች ፌዶሥ ተመለሺ እባክሺ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ. ያስማማችሁ ❤❤❤❤.

  • @Emukalid-l8v
    @Emukalid-l8v 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈርዶሴ ተመለሺ ለልጆቺሺህ ስትይ አሁን አይመስልሺ እንምታቂው በኋላ ነው ሾይጧንን አሸንፊ

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሲጀመር ሴት ልጅ በሚዲያ መዉጣቱ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነዉና ፊርዶስ እባክሽ ትዳርሽን እወቂበት ተይ ይህ ሚዲያ ለዱኒያሽም ለአኼራሽም አይጠቅምሽም ???? በቤትሽ ተሰተሪ ፣ ድንሽን ተማሪ ማማዬ በኃላ ይቆጭሻል ወላሂ ድናችንኮ አይፈቅድም ፊርዶስ በሚዲያ ሴት ልጅ ሀታ በኒቃብ እንድትወጣ ድናችን አይፈቅድም በቤትሽ ተሰተሩ የባልሽን አዋምር ስም እህታዊ ምክሬ ነዉ የሚዲያ ፈሳድ ይበቃል እህቴ

  • @Khadeeja-k9c
    @Khadeeja-k9c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወአላይኩም ሰላም ወራህማቱላሂ ወባራከቱ ናሲር አብሽር አላህ ያስታርቃቹ ወላሂ ኮምንት ፅፌ አላቅም ፍርዶስ ያበል ሀቅ ከባድ ነዉ ዉዴ በጠም ነዉ ምወዳቹ እናም ተማለሺ ለሴት ልጅ ምዲያ አይፈቃድም ዉዱ ነቢያችን ምን ይለሉ ስግደት ከአላህ ሱብሀነወ ተላ ዉጭ ብፈቃድ ምስት ለበሉዋ እድሰግድ ያዝ ነበር ብሎወል ያበልሽን ምክር ስሚ እኔም ኡሙ መሂር ነኝ ወላሂ ነዉ ምልሽ ያስር ደቂቃ መገድ ሰለስፈቅድ አልሄድም ቤተሰቦቼጋ አቴጂም ከለኝ እሺ ቅርብ ብሁን ማጥቼ እመክርሽ ነበር ግን ያኔዉ ትንሽ ይርቀል አድሰበ ነኝ በተረፈ እሺ በይ ያኔ ቆንጆ

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡምቢላልእህትከባልተቤትሽጋርሁናችሁልጆቻችሁን
    አሳድጉውድእህታችንልጆችሽእንዳያዝኑብሽአብራችሁሁኑ
    በተረፊአላህያስማማችሁ

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳህ በጣም ትክክል ባለትዳር ሆኖ የማይጋጭ የለም አላህ ያስማማቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ ያስታርቃችሁ ፊርደውስ ተይ ተመለሺ

  • @ወሎየ-ፈ7ሠ
    @ወሎየ-ፈ7ሠ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በአላህታረቁ ፍርዶሥየ

  • @tube7573
    @tube7573 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትዳር መሃል ግጭት ተፈጥሮ በጣም የከበደ በይቅርታ በንግግር በውይይት ሊፈታ የማይችል ነገር እስካልሆነ ድረስ ሴት ቤቷ ትታ መሔዷ ልክ አይደለም ባይ ነኝ ሲጀምር ቤተሰብም ቢሆነ በትዳር መሃል ሰው ማስገባት ጠባቡን ግጭት ማስፋፋት ነው የሚሆነው። ያው አላስችል ያሉ ችግሮች ካልተፈጠሩ በቀር

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጣላታቹ ሳይሆን የሰው ልጅ ይጣላን ግን ተይ ስትላት ተዉ ስትልህ መስማት ግድ ነዉ ትዳር መደማመጥ ይፈልጋን

  • @Fetah90
    @Fetah90 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን አላህ ያስታርቃችሁ የርዶስየ ወደ ቤትሽ ተመለሽ እህቴ

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ ትክክል ነክ ሚዲያና ትዳር አብሮ አይሄድም በልኩ ይሁን ትንሽ ትቀንሰው

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢንሸአላህ ጥላትም ድስ ይለዋል ታረቁ ኢንሸአላህ አንች ፍስካ አትጃጃይ ያንችን ትዳረ ድፈረስ የሚፈልኩ አሉ እና አላህ ፈቅረን ይስጥታችሁ ኢንሸአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @aseayseuf9242a
    @aseayseuf9242a 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህይረዳችሁ 🎉🎉🎉

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ ገና እውነት ተናገርክ የውልክ ወንድሜ አውን ቤታችን የምንረብሸው ከትዳር በፊት ያየነው የማንፈልገው ነገር ስንገባ ልጆች ከወለድን በዋላ ትለወጣለች ይለወጣል ብለን ትዳር እነመሰርታለን አውን አንድ ነገር ተቀበል ጠንካራ ቤቷን የምትይዝ ሚስት አለክ TH-cam ፍቀድላትና ልጆቻችውን በሰላም አሳድግ ወንድሜ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ TH-cam ሰራች ብለክ አትረብሽ ይቅርታ ብለክ አንድ ላየ ኑሩ አውን እራሰህን ነው በጣም የምትወደው ተሸነፍ ብዙሆቻች ለ ልጆቻችን ብለን ነው የምንኖረው አለቀ🙏🙏🙏

  • @Iman-h1o
    @Iman-h1o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ ያስታርቃቺሁ እደዚህ በዲኑ የጠነከረን ባል እህቶች ጠበቅ አዲረጉ ወንዶቺም ኢማናቺሁ የዉስጥም የላዪም በሀቅ መገዲላዪ ፅኑ አላህየ የሁላቺንንም ሀጃ ያሳካልንበቅርብ ያላቺሁ አስታርቆቸዉ

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህት ወደ ትዳርሽ ተመለሽ እህቴ ይቆጭሻል እባክሽ ናስር ጥሩ ልጅ ነው

  • @SeadaMohemede
    @SeadaMohemede 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞህ በርታ ታረቂ ፊርድስ አለዛ ሌላ እዳልድርብሽ ዋ😂 ላይክ አርጉት

  • @fiiiddiiej5745
    @fiiiddiiej5745 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህት ፊርደስ የባልሽን ምክር ስሚ ሀቂቃ ሽክፍ ብለሽ ልጆችሽን አሰድጊ እሱ ሰርቶ ካስተዳደረሽ ከሚድያ ብትርቂስ በአሁን ስአት እንደዚህ የሚል ባል ተገንቶ ነው እና የባልሽን ስሚና ወደ ትዳርሽ ተመለሽ ኡክታየ

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሙቢላልእባክሽ።ሽምግልናችንን።ተቀበይንየኔውድ

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመለስበአላህ❤❤🎉🎉

  • @fatamግሬስ
    @fatamግሬስ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ኢናቴትዳር ታማኝቼ ነበር ትዳር እንደዚህ ያስታላል እንደ 😮😮ማሻ አላ ብዬ ነበር ትዳራቸው ያስቀናል ነበር አሁንም ኢንሻላህ ትታረቃለቹ🎉❤

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ኮሜን መስጠት የመጀመሪየ ነው ኡሙ ቢላል ትዳርሺን አታፍርሺ እቤትሺ ተመለሺ ልጆችሺ የናት ና ያባት ፍቅር ያስፈልጋቸዋል ስለዚህ ባልሺ እሚልሺን ሶሻል ሚዲያ አትጠቀሚ ካለሺ
    አስተዳድራለሁ ካለ እሺ በይው ልጆችሺን ከባልሺ ጋ ሆነሺ ብታሳዲጊ ነው እሚሻልሺ አንችም ልጆችሺም ሀይማኖታዊይ ትምህርት ተማሩ እናት መድረሳ ናት ቡሀላ እንዳይቆጪሺ ዱኒያ ጠፋነች ሶሻል ሚዲያው ብቀርብሺ ምንም አይቀርብሺም

  • @Jemilayoutube
    @Jemilayoutube ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፊርዶስ እህታችን ትዳርሽን ቀጥብለሽ ያዥ ምንም ቢሆን እስካሁን የባል ሀቅ ምንያክል ከባድ እደው ታውቂያለሽ ቢያንስ እሱ የወደደልሽን እንጅ ባልሽ እሚጠላውን አትስሪ እና ለልጆችሽ ስትይ ተመለሽ

  • @neima
    @neima 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ያስታርቃችሁ ፍርዶስ ካንተ በፊትም ሚዲያ ተጠቃሚ እንደ ሆነች አምነህ ወደክ ነው የተቀበልክ አሁን ለምን ታቆማለች ገቢ እንጂ ጉዳት የለውም ጫና አትፍጠርባት በተረፈ እራስክ እና ቤተሰብክ ይዘክ ሂደክ ታረቁ አከተመ

  • @HawaHassn-h4m
    @HawaHassn-h4m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ በመሀላቹህ ያለውን ክፍተት አላህ ያስተካክልላቹህ ያርብ

  • @b.6015
    @b.6015 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አህለን ናስር ወድማችን አቡ ቢላል ልጃችንን እዳታስከፋ ሠለምቴ ስለሆነች አከባክብልን መጋጨት አለ ግን ነገሮችን ማብረድ ግድ ነው አላህ ያስማማችሁ ያረብ

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያስማማችሁ ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ

  • @Amenah-e9h
    @Amenah-e9h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ያስታርቃቹ ያረብ ያከሪም

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽር😢😢😢😢

  • @FoziFrozen
    @FoziFrozen 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Media titawu malet indet mulu bamulu kahone ehe eneja inda andi sira malet inko nw ehe hulu subscribe yasazinal ina tamakrachiw nuru magachet yale nw ante eskahunim yalesuwa yale lijoch indet aschiloki nw ina betachiw moki moki adrgachiw siru bakaty badinb aslamenat setoch kalibachaw mahonun lamawoki sinl ba and esh anilimina firdosaye ebetshin gib yene marrr❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumagadano4718
    @fatumagadano4718 5 นาทีที่ผ่านมา

    አችይ አትሞኝ ትዳር ማለት ቀልድ አይደለም ልጆችሽ አባት ያስፈልጋቸዋል ትዳር ያስከብራል ለሴት ልጅ በተለይ ንፍስ አታስገቢ ሁሉም ነገር በበረካ ነው ሞኝ አትሁኝ ጊዜው ከባድ ነው ፈጥነሽ ወደ ሰላም ተመለሺ የኔ እህት እያ የሸርሸራ መደር ገረድኩ አሺ ኢሌሽ የባክሽ ሲመ ይያ እተም ናስር ይያ ጏቤ ሰብር ሰክቶ ዌትማሁ እንም ቃር በሰብሩ

  • @ashakal4696
    @ashakal4696 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽር.ታረቁ

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አቡ ቢላል እንዃን ደህና መጣክ
    እሙ ቢላል ተይ በይ በህግ አምላክ ልጆችሽን ይዘሽ ወደ አባታቸው ተመለሽ በቃሽ ትዳር በስሌት እንጀ በስሜት አይሄድም በራችሁን ዘግታችሁ ተነጋገሩ
    ግን ስራችሁን ስሩ 😄 😄 እሽ የኔ ቆንጆ

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናስር ታገስ እንደውልላታለን እንመክራታለን ትመለሳለች ኢንሻ አሏህ አንተ ብቻ ታገስ ሚስትህን መጠየቅ ማባበል እንዳትዘናጋ ሴቶች የዋህ ናቸው

  • @akeranenastaws
    @akeranenastaws 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላም ወአለይኩም ሙስሊም የሆናችሁ በሙሉ ቁር አንና ሃድስ ብቻ ነዉ የምለቀዉ ለ አላህ ስትሉ ሰብ እያረጋችሁ አበረታቱ አትለፉኝ ?

  • @وينانينا
    @وينانينا 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ወደነበር ይመልሳችሁ 😔
    ቀልድ ነበር የመሰለኝ ..

  • @Hayat-ex6ni
    @Hayat-ex6ni 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አላህ ይጨምረልህወንደሚ

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለሀ የሰተርቀቹ ለልጆቸቹ ሰትሉ ፈርዶሰ ተመለሺ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔውድነሥር አብሺር እራሥህ አባትችህ ዪዘህ ሂድ ለሼጣን ቦታአትሥጥ ሚዲያ ቡዙምአትመነው ሽማጊሌአለ ኢሻአላህዱአአርግ አባትእናትቻችን እያሉ በራሣችን ቢጤ መሽመገል ጡሩአደለምሼጣን 😮😢😢😢እጅከሠጡትአደልም😢ትዳርሀገር😢ያፈርሣልኢሻአላህ❤❤ነሥርአብሺር

  • @ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ
    @ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ያስታረቃቺ ሁ ያረብ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሙ ቢላል እባክሽ ተመለሽ ትዳርሽ አታፈርሽ ናስር እርጋታዉማሻአላህነው ሜዳልይእዳሉት መሆንአይቻልምእደነሱ ታልሆነ ብለሽ እደሁ እህቴ

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውዷ እህቴ ተመለሽ ይሻልሻል ውዴ ውዳው በአላህ በትዳር በሀል መጋጨት ያለ ነው ና ታረቁ 🎉🎉🎉 ውዴ

  • @faezaabirari5139
    @faezaabirari5139 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰው እዳቤቱ እጂ እዳጎሮቤቱ አይኖርም ይል በማናቹም ለማርፍራድ አልችልም አለሕ ያስታከክልለቹ ግን ሰለምቴናት ለምትሉት ወዳና ፈቅዳናው እምናቱን ወዳ ያጋበችም አለሐም ማርቶታል ግንሰ ዲናን ትማር ትወቅ ዱኒያ ብቻ ምንም ወጋ ዬለውም እስልምናን ታቃብለለች ግን በውስጡ ምንድናው ምከለክለው ምድናው ምፋቅዳው ያምለውን ቁርአን ሐድስ ትማር ከዛ ማኑም አሰይለምናት ዲኑ እዳምያዛው ከሖናች ሑሉም ቃለልናው ሰለምቴዎች እቺ ፁፍ ለናታም ጭምርናት ማስለማቹን አለሕ ወፋቃቹ ማሻአለሕ ዲኑን ጠለቅ ብለቹ እዋቁት ፍርዶስ ሸሪያው ምን እዳሚል ስለልታራዳችናው እሔን ሑለ ምትሖናው አበት እናቶቻችን ጨርቅ አጥቦ ያሰው ቤት ሰርቶ ልጆቻቻውን አሰድጎወሉ ድሮ ዩቱብ ሰይኑር ።ዩትብ ቤታሰብ አይሖንም ልጅ አይሖንም በል አይሖንም ይቅራቹና ጎሬቤትም አሖናቹም ለይቱብ ብለቹ ጋማናቹን
    አታውጡ ሰው ይትብን ከልሰራ አይኖርም ያለው ማናው ታው ሲጃማር ሲትልጅ ታጋለልጠ ወታ ፎቶወን ለጥፋ ድምፃን አቅለስልሰ በሶሻል ሚዲያ ምትቃበለው ጋዛብ ከሴታኛ አዳሪ አይታናናስም ስል ሰምቻለው ኡስታዝ ሴትልጅ በቤትወ ትቃማጥ ልጆቻን ታሰድግናው ምለው በል ታሸክሞም ብሖን ያብቻው ያጠጠቻው ይለል ያታዛዝናው ሌላናው ምንሰራው ሌለናው አለሕ ይድራስልን ከንግግሬ አብበቹት ቅርያለቹናጋር ከለሕ አውፍ በሉኝ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እረ ትመለሳለች. መመለስም አለባት አተም ተረጋጋ. ቀስ ብላችሁ. ፍቱት. ትዳር. ትግስት. ይጠይቃል. ትመለሳለች. ተረጋጋ

  • @وينانينا
    @وينانينا 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ የቤታችሁን የትዳራችን ጣጣ ሚዲያ አታውጡ 🫣

  • @አለውያ
    @አለውያ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍርድውስ ተረቁ፡ ለልጁችሽ ስትዬ፡ በአላህ

  • @cequa4067
    @cequa4067 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚስትህን ለሚዲያ አውጥተህ አትስጣት በስልምና ደግሞ ከሄድክ አይፈቀድልህም የቤትህን ገበናማውጣት😢😢😢

  • @MaryamDd-i3i
    @MaryamDd-i3i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናስር ያገባኚ ነገር ይቱብ መስራትሽን ነው ወይስ የገባችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @ZamzamAhmeb
    @ZamzamAhmeb 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ባልሽ ጀነት መግቢያሽነው ከምትበድዩ በድሎሽ ጀነት ብትገቢ ይሻአልሻአል የዱንያአ ሳይሆን የነጌ አሄራው ይበልጣአል ዱንያአ ጠፊናት እረሱል ጀሀነብ በሴቶች እደሞላችተነግሮናል ባአልሽ ታዘዢው አላአህመጨረሻአችን ያሳአምርልን የምትወደውን ስጦታአ ገዝተህ ሄደህ አምጣአት በጸባይ አናግራአት ለልጆች አጋአዠ አምጣአላት ሴጣን አላአህያሳአላቹ

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሸአላህ አለይክ የኔ ውዴ❤❤❤

  • @አለሀምዱሊለ
    @አለሀምዱሊለ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናስር በጣም መልካም ስው ነክ አለህ ሳሊህ የሆነች ሴት ይወፍቅህ እኔ ፈሲካ ስለምቴ ስለሆነች ብዙ ጊዜ አበረታተለው እንጂ ምንም ስነ ምግባር የለትም ጋጠ ወጥ ነች በራሳ ጊዜ ከሄደች ሺ ስለምቴ ትሁን ምን ይደረግ ሌላ ትዳር አለህ ይስጥህ

    • @HcjfhcjxjcjbixChvuvhxjbdjnc
      @HcjfhcjxjcjbixChvuvhxjbdjnc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አስታግፊሩለህ አረ ይዳብራል እሄ ምክር ነው ዎይስ መከራ ማልከም ንግግር እኮ ስዳቃ ነው እሱ እዳቺ ክፍ አልታነገራ😢😢

    • @NeimaNeima-br7dv
      @NeimaNeima-br7dv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥባታም ታዳምንአሰደበሸ ሙሰሊም እህትሸናት ለራሰሸ ጋጠወጥ ከብትነሸ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ ቤትሽ ተመለሺ በትዳር መጣላት መታረቅ አለ በተለይ ልጆችም አሉ ታረቁ❤❤

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 46 นาทีที่ผ่านมา

    እሙ ቢላል ትዳር ከሶሻል ሚድያ አይበልጥም ባልሽን የሚልሽን ስሚ በኻላ እዳይቆጭሽ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሥረአት ያለህ ልጅ ነህ ናሥረ ማሻ አላህ እሧንም አላህ ያሥተካክላት ትንሺ ምላሣም ናት አይኛ ሴቶች አላህ ኢህድና

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያአላህ እድህ ነዉ ብሎ ሰዉን ከመፈረጅ ባተ እጠበቃለሁ ያአላህ ምን ምችግር አለዉ ጥሩ ኮሜት ብፅፉ ሱበሀን አላህ ደሞ ሴት ነሽ እህትሽን ያረብ

    • @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ
      @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሊወቅሹውም እጂ. ያችባሠ. አላህ ሂድዪይስጠን ለሁላችንም

  • @ቢንትሰኢዲየኒቃቧንግስት
    @ቢንትሰኢዲየኒቃቧንግስት 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህቴ ኡሙ ቢላል ለባልሽ ምድር ሁኒለት ሰማይ ይሆንልሻል ተይ ሁላ ይቆጭሻል

  • @ሀሁብየዩቱብ
    @ሀሁብየዩቱብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጆችሺን ያለ አባት አታሣድጊ ችግራችሁን ፍቱና ታረቁ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍርዶስእባክሸተመለሸወደቤትሽ

  • @cequa4067
    @cequa4067 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምነው በናትህ የድሮ የጥንት ያያቶቻችን ዘመን በጣም ያሳዝናል ደሙ youtube ላይ እየመጡ የቤትም የትዳርን ነገር ማውራት እረ በጣም ሼም ነው

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍርዶስ ባልሽ የሚልሽ ስሚ አላህ ፍሪ

  • @AbdoAbdo-ct8co
    @AbdoAbdo-ct8co 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    bacerash kalejochek Atelay ba shemagele fetu

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመለሽ 29ሺ ሽማግሌ ፈርዶብሻል 50ሺ ሳልሞላ ተመለሽ❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada3760
    @sayedahmada3760 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እደ አተ አይነት ባል ያለ አይመስለኝም በሚድያ አትውጭ የሚል ባል ተገኝቶ ነው አተጃጃይ ተመለሽ ውዴ ቡሀላ እዳይቆጭሽ

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፊያየ ናስር ውዱ ባለቤትሽ ኮመተሮችን ሽምግልና ልኮናል እህቲ ወደቤትሽ ተመለሽ ሁቢ የሚጠቅምሽን ነው የሚመክርሽ ባልሽ እናም አዳምጭው ግትር አትሁኝ 😢

  • @HcjfhcjxjcjbixChvuvhxjbdjnc
    @HcjfhcjxjcjbixChvuvhxjbdjnc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍርደውስዬ ዎዳቤትሽ ታመለሽ መመዬ ፍቺ ለዩቱብ ብለሽ አትጠሉ ነገ ዩቱብ ቢቆምስ ምን መራጃ አለው ሁቢ ልጆች ሲያድጉ ዳስ ያምለው በነት እነ በበት መሀል ነው አብራቹ እዳ ምትመጡ በል ሙሉ ታስፈ ነኝ

  • @hallkmah
    @hallkmah 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡሙ ቢላል አሃን ፊሪ የበሊሽን ሃቅ ግዴታሽ ናዉ

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁልግዜ አትጠቀም እንጅ ስራዋ ሰለሆነ በሳምንት የተወሰነ ቀን ሚድያ ላይ ብትሰራ ምን ችግር አለው??
    ሙሉ ለሙሉ ዩቲውብ አትስሪ ባትላት ጥሩ ነው:: ፃነቷን ስጣት ከዛ አብሯችሁ ኑሩ ::🙏🙏

  • @AffectionateApron-qc1iy
    @AffectionateApron-qc1iy 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍርዶስ ልጆቹ አባታቸው አትነጥያቸው

  • @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ
    @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍሪዴስ ለአላህ ብለሽ ተመላሽ ዪልጄቺሽ አበትነዉ

  • @MariamMariam-d8i
    @MariamMariam-d8i 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሺር

  • @muna3604
    @muna3604 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አው እኔም ባሌ ከልክሎኝ ለቅቂአለዉ ወላሒ

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናስር በትግስትህ ላይ ተግስት ጨምረክ እደምንም ብለህ ፍረዶስን ክራስህ አረጋት ፍረዶስ ቆም በለሽ አሰቢ ተይ ረጋ በይ ሂሌ ልጀነት የለም ሰክን በይ

  • @ErahmetMuhammed
    @ErahmetMuhammed 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኧረ አሁላይ ሁነኛ የትዳር አጋር የለም እህት ይሄው የመጀመሪያ ባልሽ ነው የሚያዋጣሽ 5:50

  • @تالغععالزواللىلال
    @تالغععالزواللىلال 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተይ ፍርዶስ በኋላ ይቆጭሻል አትግፊ ስትጣሉ እንኳን አንች ከቤት መውጣት ይቅርና በፍፁፍ የየጣላችሁበትን ነገር እንኳን ለሶስተኛ አካል ማውጣት የለብሽም ሲጀመር ከሚዲያ እራቂ ባልሽ ጥሮ ግሮ ያስተዳድርሻል

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሏህ ልብ ይስጣት ወለሒ በአሁን ስአት ለዲን የሚመክር ባል መኖሩ ማሻሏህ አሏህ ይጨምርልህ እሶንም ልብ ይስጣት

  • @MadinaMadina-jo9ss
    @MadinaMadina-jo9ss 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ያሥታርቃቹ

  • @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
    @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረታረቁና አብራችሀ ፁሙ አላህ ሠላሙን ያውርድላችሁ😢😢

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚድያ አይጠቅምሺም ሥንቱን አበላሼ አህይራ ያሣጣል