ችንካር ያረፈበት# Zemarit zemenay Gosaye# ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 ปีที่แล้ว +13

    ደጄን እየመታህ በትግስት እየተጣራህ ቺንካር ያለፈበት መዳፍክህን በፍቅር እያሳየህ ልቤን ከፈትኩልህ ግባልኝ የነፍሴ ሙሽራ አንድያየ ኢየሱስ ዉረሰኝ ልኑር ካንተ ጋራ ቃለሕይወት ያሰማልን ዉዴ ❤🙌

  • @setegncherinet4463
    @setegncherinet4463 2 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ጸጋ ተባረክ።

  • @feventeshome9069
    @feventeshome9069 ปีที่แล้ว +2

    እዩሱስን ባንች መዝሙሮች እንዳውቀው አርጎኛል ልቤን አፅናናው

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እህት ሁሌም ኢየሱስን ነው የምታሳይኝ የባረከሽ ጌታ ይመስገን ተባረኪልኝ ❤❤❤

  • @Mdab0956
    @Mdab0956 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 6 หลายเดือนก่อน +1

    🥰♥️ Egzeabehare yemasgan!!🥰♥️💯💯👏👏🔥🔥👏🏽👏🏽👏🏽💜🧡💛🩵🩷🧡💛🩵💜🧡💛🧡💜🩵💛🧡🩷🩵

  • @EyobTamirat-r3z
    @EyobTamirat-r3z 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንዬዬዬዬ❤

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤😭😭😭 zed konjo tbarki

  • @mikiyasbarega
    @mikiyasbarega 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ይባርክ

  • @mierafalemu108
    @mierafalemu108 ปีที่แล้ว

    tebarekilign z ,geta zemenshin yibark

  • @badegemisganaw835
    @badegemisganaw835 ปีที่แล้ว +3

    አንተን ባየሁበት አለምን እንደምን አያለሁ
    የበላሁበትን በአመጽ እንዴት እሰብራለሁ
    #የከበረውን፣ ከእልፍ የተመረጠውን፣ በአባቱ የተወደደውን፣ የአባቱን "አንድያ" አይተን ሁሉ ቀለለብን ሁሉን ናቅን!
    #ብሩክ ሁኚ እህታችን!❤

  • @DagiZ-kr1tb
    @DagiZ-kr1tb ปีที่แล้ว +1

    አንተን ባየሁበት አለምን እንደምን አያለው
    Tebareki geta tsegawn yabzalsh kezibelay slehulu demo kbrun egziabher ywsed🙏

  • @AmenSelam-cq8je
    @AmenSelam-cq8je 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki ehety egeziybhare yebarkesh ❤❤

  • @AmenSelam-cq8je
    @AmenSelam-cq8je 11 หลายเดือนก่อน +1

    Zemenshe yebarek❤❤

  • @tamirathaile9653
    @tamirathaile9653 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ye anchi zimarewochin betam iwodachewalewu. kezih belay tsega yibizalish.

  • @-zemaritbetelhembayleyegn9523
    @-zemaritbetelhembayleyegn9523 ปีที่แล้ว +2

    እሰይይይይይይይይይ ተባረኪልኝ አሁንም መንፈስ ቅዱስ ያጀግንሽ የኔ እህት

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @job10.
    @job10. 8 หลายเดือนก่อน +1

    geta abzeto yibarkesh ehete hulem bihon yihen geta ateteyiw🥺

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges5712 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አንድያዬ ኢየሱስ ውረሰኝ ልኑር ካንተ ጋራ
    ተባረኪልን ከዚ በላይ ጌታ አቅም ይሁንሽ

  • @ADDIS-LIFE-27
    @ADDIS-LIFE-27 ปีที่แล้ว

    አንድዬዬ ኢየሱስ

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo5538 ปีที่แล้ว +2

    በዝ ክፉ ዘመን እናንቴን የቆመ ጌታ ይመስጌን በስደት ብዙ ተፂናንቴናል ተበረኩ

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 ปีที่แล้ว +1

    በህይወቴ እልፍኝ ዙፋንህን በክብር ዘርግተህ
    ምታስተዳድረኝ አባቴ ሁሉንም አሟልተህ
    ህልዉና ጌጤ ነዉና መገኘትህ ክብሬ
    ሰልፌን ላሸንፈዉ በእምነት ጠብቆልኝ ዝናሬ
    ደጄን እየመታህ በትዕግሥት እየተጣራህ
    ችንካር ያለፈበት መዳፍክን በክብር ያሳየህ
    ልቤን ከፈትኩልህ ግባልኝ የነፍሴ ሙሽራ
    አንድያዬ ኢየሱስ ዉረሰኝ ልኑር ካንተ ጋራ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እህቴ ተባረኪ ጸጋዉን ያብዛልሽ አሜን

  • @kasaneshtigabu
    @kasaneshtigabu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሥለአንች እግዚአብሄር ይመሥገን ተባርኪ

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 ปีที่แล้ว +3

    አንተን ባየሁበት ዓለምን እንደምን አያለሁ
    ችንካር ያረፈበት መዳፊህን በፍቅር ያሳየኸኝ
    ቤተሰቦቼ ሰምታችሁ ተባረኩበት አሜን ተባረኪ ዜድዬ 💙💙💙❤

  • @abdijitu4178
    @abdijitu4178 7 หลายเดือนก่อน

    Min aynet tsega naw yne ehit .geta yibarkish

  • @wongelabera9826
    @wongelabera9826 ปีที่แล้ว +3

    ዜድዬ my dear ለምልሚልን ዝመሬዎችሽን ስሰማው ይበልጥ እየሱስን ወደድኩት እግዚአብሔር አምላከክ እንደባለጠግነቱ መጠን ይባርክሽ ሁሌም ለቤቱ የምታጥኝውን መሰዋእት ከቤትሽ ከእጀሽ አይታጣ ሙሉ ሁኚልኝ ወድሻለው love you so so much

  • @megbarberhe555
    @megbarberhe555 ปีที่แล้ว

    Lmadne seldnh nwea naewnt tbarke💕

  • @YohanisGasto
    @YohanisGasto 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዘመንሸን ይባረክ❤

  • @Xge-u4g
    @Xge-u4g 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኺ❤❤

  • @alem-p6q
    @alem-p6q ปีที่แล้ว

    Zdye tebarekilgh begeta tanash ehitish yehulgizem misaleye❤❤❤

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen geta eyesus yebarkishe zamanishe yebarki tsgayebzalishe

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo5538 ปีที่แล้ว +1

    የእዬሱስን ፍቅር በመዝሙሮች በሰዉ ሁሉ ልብ አስቀመጥሺ መዝሙሮችሽን ስሳማ እምበ ነዉ ሚቀድሜኝተበረክ

  • @BetlehmBelay
    @BetlehmBelay ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤tebarki

  • @geditumisso6735
    @geditumisso6735 ปีที่แล้ว +1

    በየቀኑ የማዳምጠው መዝሙር ነው! ተባረኪ🙏

  • @tarikudoche3654
    @tarikudoche3654 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ ዘመናይ

  • @wendesendire6083
    @wendesendire6083 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤Blessed ❤ 🙌 😇 🙏

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእንባ ነው ሰምቼ እምጨርሰው ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሽ 🥰🙏

  • @Yeegziabherlij3325
    @Yeegziabherlij3325 ปีที่แล้ว

    ዋው ጌታ ይመስገን ፀጋ ይብዛልሽ

  • @yeshidange
    @yeshidange ปีที่แล้ว

    የኔ ተወዳጅ ዘመንሽ ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @HanaTefera-mf6ig
    @HanaTefera-mf6ig ปีที่แล้ว +1

    Yene tbarki

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye363 ปีที่แล้ว

    Zdyddd ynfiker geta kezhe belahe yebrtash ehet❤❤❤

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዘመንዬዬ

  • @bettybetty8218
    @bettybetty8218 ปีที่แล้ว

    ልቤን ከፍትኩልህ ግባልኝ የነብሴ ሙሽራ አንድያዬ እየሱስ ውረሰኝ ልኑር ካንተ ጋራ ውዷ እህቴ ተባረኪ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ

  • @abinetalemu8793
    @abinetalemu8793 ปีที่แล้ว +1

    tebarek

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf ปีที่แล้ว +1

    Tebarki❤❤❤❤

  • @tsegayeelias8397
    @tsegayeelias8397 ปีที่แล้ว

    ብዙ ፀጋ በዝት🙏❤
    የኛ በረከት

  • @mebazewdie833
    @mebazewdie833 ปีที่แล้ว

    The Almighty God Bless You Zemenawi ❤❤❤❤

  • @latikotube5919
    @latikotube5919 ปีที่แล้ว

    Amen Tebarekilin Yene wud😍

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @senaynet
    @senaynet ปีที่แล้ว

    አብዝቶ ጌታ ይባርክሽ

  • @Tigistsegaye
    @Tigistsegaye ปีที่แล้ว

    የባረከሽ ይባረክ ዜድዬ። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @marthakibatu4258
    @marthakibatu4258 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ውድ እህት❤

  • @addiskibret3073
    @addiskibret3073 ปีที่แล้ว

    Zemensh hulu yibark

  • @DeaconMeron
    @DeaconMeron ปีที่แล้ว

    እህቴ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ❤

  • @melesezeleke6743
    @melesezeleke6743 ปีที่แล้ว

    God bless you z!

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልሸ እህቴ ብርክ በይ 🙏

  • @mamegudu7186
    @mamegudu7186 ปีที่แล้ว

    አሜን ይውረሰኝ.....ተባረኪ❤😍😘

  • @yeneneshsimachew5503
    @yeneneshsimachew5503 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuufffee 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gizachewg1
    @gizachewg1 ปีที่แล้ว

    zedo berki beyilhin

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 ปีที่แล้ว

    አሜንንን 🎉ብዙ ሰላም በቤትሽ ይግባ ውዳችን ተባረኪ❤

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ ปีที่แล้ว +1

    ሊንኪን ሼር እያደረጋቹ እኔም ለጓደኞቼ ሼር አድርጌላቸዋለሁ 🙏

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ ปีที่แล้ว

    ውይ የምወደው መዝሙር 😢😢

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ ปีที่แล้ว +2

    ደጄን እየመታህ በትዕግስት እየተጣራህ🤲
    ችንካር ያረፈበት መዳፍክን በፍቅር ያሳይኸኝ👏
    ልቤን ከፈትኩልህ ግባልኝ የነፍሴ ሙሽራ👏
    አንድያዬ ኢየሱስ ዉረሰኝ ልኑር ከአንተ ጋራ🙇‍♀️😢
    አንተን ባይሁበት አለምን እንደምን አያለሁ
    የበላሁበትን በአመፅ እንዴት እሰብራለሁ
    ልዉጣ ቀራኒዮ ጎለጎታ በእግረ ህሊናዬ
    የከፈልክልኝን ላስተዉል ይርዳል ዋጋዬ😢🙌
    ደጄን እየመታህ በትዕግስት እየተጣራህ👏
    ችክር ያረፈበት መዳፍህን በፍቅር ያሳየኸኝ
    ልቤን ከፈትኩልህ ግባልኝ የነፍሴ ሙሽራ
    አንድያዬ ኢየሱስ ዉረሰኝ ልኑር ከአንተ ጋር👏
    ጌታ ሆይ ማንነቴን ላንተ እንደሚመችህ አድርገህ ስራዉ 🤲
    ፀጋና ሞገስ ይብዛልሽ የኔ እህት❤😊

  • @ethionutrition4189
    @ethionutrition4189 ปีที่แล้ว

    Amenn❤ tebareki

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤👍👍

  • @davegedefaofficial52
    @davegedefaofficial52 ปีที่แล้ว

    My Favorite Song🎉

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 ปีที่แล้ว

    I love your mezmure so much.

  • @reduredu3479
    @reduredu3479 ปีที่แล้ว

    amen! Linur kante gar

  • @DiboraTesema-q4f
    @DiboraTesema-q4f ปีที่แล้ว

    tebareki😂😂😂❤❤❤

  • @Beki2515
    @Beki2515 8 หลายเดือนก่อน +2

    Omg እኔ ቃለት የለኝም ጌታ አብዝቶ ይበረክሽ አይወሰድብሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @LeliseFiromsa
    @LeliseFiromsa ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merrydemissie2100
    @merrydemissie2100 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo5538 ปีที่แล้ว

    አንችኮ ለምድር በረከት ነሺ ተበረክ

  • @gughg
    @gughg ปีที่แล้ว

    ❤🥺💔

  • @muluasmare3574
    @muluasmare3574 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😢🙏🙏🙏🙏

  • @addisudamtew5067
    @addisudamtew5067 ปีที่แล้ว

    🖐✋

  • @AppInstall-d8b
    @AppInstall-d8b 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MatiwosSeyfe
    @MatiwosSeyfe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤