አናጢዎች የናቁት || ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን || ANATSIWOCH YENAKUT

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 142

  • @michaelassefa1029
    @michaelassefa1029 4 ปีที่แล้ว +27

    በዘመናት መካካል እግዚአብሔር ሰዉን አይጣምና ክበር ለእርሱ ይሁን አሜን

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 4 ปีที่แล้ว +12

    ተባረኩ ይሄ አምልኮ ስነስርዓታችሁ አይቀየርባችሁ። የእግዚአብሔር ቤት ክብር አለው ! ጌታ ይባርካችሁ !

    • @기-n9m7p
      @기-n9m7p ปีที่แล้ว

      የኢየሱስ ስም ሲጠራ የማይወዱ ደግሞ ችግር እንዳይፈጥሩባት።

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +14

    እየሱስ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ
    አንተ የህማም ሰዉ መሰላል ዘርግታ
    ሰማይ ምተደርሰዉ
    የልቤን መኖሪያ መዝገቤን ዉራሳዉ
    ለሁን አገልገይ አድርገኝ የአንተ ሰዉ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 4 ปีที่แล้ว +16

    በጭለማው መሀል በቅዱሱ አምላካችን ብርሀን የምታበሩ እህት ወንድሞቼ,ፀጋውን ያብዛላችሁ፡፡

  • @selammarkos8142
    @selammarkos8142 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘም ስለ አንች ስፀልይ ወደ ዉስጥ ይፈሰሰዉ እዉነት በአንች ምክንያት ወደ እግዚአብሔር መንግስት የምፈሱ ነፍሳት ብዛታቸዉን አሰብኩ እጅግ ደስ አለኝ ገና ገና ብዙ ብዙ ትዘምርያለሽ በብዙ እጥፍ ትሮጭያለሽ ብቻ ሁኝ ፍቱ ፣ስሩ እግዚአብሔር ያበዛሻል አሜን !!! እግዚአብሔር ይባረክ ! አሜን

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 4 ปีที่แล้ว +8

    ዜማውና ግጥሙ በጣም የተዋሃደ የሚጣፍጥ መንፈስን የሚነጥቅ ...በተለይ ግጥሙ የእየሱስን ህልውና የተሸከሙ ድንቅ ናቸው !!ገጣሚውን ሳላደንቅ አላልፍም !!ተባረክ 🤚ተባረኪ 🤚

    • @yafetmiku1972
      @yafetmiku1972 ปีที่แล้ว

      ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh4309 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤት አቤት ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን እንዴት ነፍስና ህይወትን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ተባረኪ በብዙ ።

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +8

    እየሱስ ሰማይን የጻና እንበል ምሳሶ
    ፍቅር የኖራኛል በደሌን ደምስሶ
    ችርነት ቡዙ በልብህም ዬህወህ
    አፌ ማር የዛንባል ስዘምርልህ

  • @medemertube2829
    @medemertube2829 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሰማይ አድርሶ የሚመልስ የማይጠገብ ዝማሬ 🙏🙏🙏👏👏

  • @ዳማከሴ-ኈ6ወ
    @ዳማከሴ-ኈ6ወ ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲል !ነፍሴ ረሰረሰች!

  • @samuelgonfa2615
    @samuelgonfa2615 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤ !! ግሩም መዝሙር !!! የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው!!

  • @mala4122
    @mala4122 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን የኢየሱስ የኢየሱስን ❤️❤️❤️💞💞💞💞☺️☺️☺️🥰🥰🥰💔💔💔💔💕💕💕💕😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤗🤗🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ… አምላኬ ሆይ ክብር ይሁንልህ! አሜን!!!

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +23

    አናፂዎች የጠሉት የመእዘን ድንገይ
    ለኛ ግን ሆኖልናል መግቢ ወደ ሰማይ
    በመስቀሉ ስራ ሰማዩ ተከፍቶ
    ምርኮ አድርጎ ወሰደን እራኛችን ሞቶ

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡፋ እንዴት ግሩም አምልኮ ነው እህቴ ዘመንሽ ይለምልም እውነት ሀገሬ ስመጣ ከናንተ ጋር ማምላክ እፈልጋለው

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 4 ปีที่แล้ว +3

    እል እል እል እል እል እልል እል!
    እሰይ፣ አምላኬ ክብር ምስጋናው ሁሉ ለባለቤቱ ሆነ!!!
    እልእልእልእልእልልልልልልልል!
    ፀጋ ይብዛላችሁ፣ የእግዚአብሔር ልጆች የክብሩ ወራሾች!

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +5

    እየሱስ ሰማይን የጻና እንበል ምሳሶ

  • @ashualemu1671
    @ashualemu1671 4 ปีที่แล้ว +10

    እንዴት ነፍስ የሚያለመልም መዝሙር ነው።ሀለሉያ እየሱስ ጌታ ነው

  • @esayasdosa6629
    @esayasdosa6629 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢየሱስ በአንተ ተከፈተ ትልቁ ሠማይ... አሜን..

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow ድንቅ ዝማሬ መንፈስን ወደ ሰማይ የሚወጣ ...❤️❤️❤️ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት ተባረኪ zemnay #1

  • @eleni311
    @eleni311 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል ኢየሱሰ ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ ዘምዬ ተባረኪ እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏❤

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋው ይብዛላችሁ አሜን

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ለእኛ ሰማይ መግቢያ ስለሆንክልን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmayhadera8697
    @girmayhadera8697 6 หลายเดือนก่อน

    የጌታ ስሙ ዘወትር ከፍ ይበል

  • @workenish.batamarifnawhabi505
    @workenish.batamarifnawhabi505 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡፉፉፉፉ የኔ ዉዶቺዬ በጌታ ፍቅር ስወዳቺው ጌታ እግዚአብሔር በእጥፊ ይበሪካቺው

  • @aynalemmandefro4052
    @aynalemmandefro4052 ปีที่แล้ว

    Thank you, I am blessed by this hymn, Praise to God

  • @yoelestifanos8284
    @yoelestifanos8284 2 ปีที่แล้ว +3

    I am tremendously blessed by this song, beyond words 🙏

  • @michaelassefa1029
    @michaelassefa1029 4 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልል ይገባዋል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @hanabekele6866
    @hanabekele6866 2 ปีที่แล้ว

    የክርስቶስ ስራ ምሸፊኑ ሰዎች የበዙበት ዘመን ነውና በዚህ መንገድ ስላዬኀቹ አምላኬን አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እልልልልልልልል ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ለእኛ ሕይወት ሆኖልናል

  • @ትምህርት
    @ትምህርት 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳቹ አግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛላቹ ክርስቶስ
    በናንተ ደምቆ ይታያል።

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 4 ปีที่แล้ว +2

    እሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው

  • @abelgetu6810
    @abelgetu6810 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚብር ዘመናቹን ያርዝመው

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew2845 4 ปีที่แล้ว +7

    Ziii u may her the Angels song while u sing for our Savior. Really we r blessed with ur service.

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልል ጌታ ይክባር

  • @belachewshote5128
    @belachewshote5128 ปีที่แล้ว

    ጌታ ብርክ ያድርግሽ!

  • @DannyShawel
    @DannyShawel 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @maranawitshemelis4977
    @maranawitshemelis4977 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል እሠይ ተባረኩ

  • @girmagetahun7114
    @girmagetahun7114 4 ปีที่แล้ว +3

    I like kale awad song! God bless u and ur mission.

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል
    የኔ ጌታ የኔ ውድ እየሱስ
    ስግደትና ክብር ይገባዋል።

  • @suzan18281
    @suzan18281 4 ปีที่แล้ว +2

    esey esey amen amen nay aboy brukat tebareku

  • @solomonteshome7217
    @solomonteshome7217 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያ ተባረኩ

  • @FanaLaakemariam
    @FanaLaakemariam 5 หลายเดือนก่อน

    Tebareku!!! Kalat yelegnm Egziabher yimesigen!!!!

  • @melkabiratu577
    @melkabiratu577 2 ปีที่แล้ว +1

    I am so blessed by this Holy song, Christ centered , Heavenly song, Grace to you my sisters and brothers in christ

  • @jojosol5632
    @jojosol5632 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ያባቴ ልጆች

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw672 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ አስደናቂ ነው!!!!

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 4 ปีที่แล้ว +1

    ልልልል እሰይ ጌታ ይባረክ

  • @redietayele3590
    @redietayele3590 4 ปีที่แล้ว +6

    beautiful!!!

  • @mesfinergat4873
    @mesfinergat4873 2 ปีที่แล้ว +1

    Sprit awakening spiritual Melodious song!.. Lovely child of God be blessed in All!..

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 2 ปีที่แล้ว

    Geta yibarksh ehte

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ❤

  • @ethio11tube
    @ethio11tube 2 ปีที่แล้ว

    egziher yibarksh ehite!

  • @miraaldarmaki6673
    @miraaldarmaki6673 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 7 หลายเดือนก่อน

    Uuuuuu barii keessaan haa ebbifamuu 💓🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotgetachew3601
    @hiwotgetachew3601 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 tebarki

  • @misgetarekegn3541
    @misgetarekegn3541 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless u all, may our lord provide u with all of your needs!!

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf ปีที่แล้ว

    Tebarki konjooooo❤❤❤❤

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 2 ปีที่แล้ว

    Blessed

  • @AaaBbb-ts8dt
    @AaaBbb-ts8dt 4 ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Amen. Ellllllllelllllllllllelllllllle. geta. yibarkachu. Amen. Egzihabher. ymesgen. Amen

  • @mekonnenseyifu3947
    @mekonnenseyifu3947 3 ปีที่แล้ว +1

    My blessing...more Grace

  • @kassahuntadesse1942
    @kassahuntadesse1942 4 ปีที่แล้ว +1

    God Bless You.

  • @yottesfu6338
    @yottesfu6338 4 ปีที่แล้ว +1

    Omg i can't word amazing mezmur
    Mulu kidus menfes yalebet
    Tebareku love u

  • @kalkidanlemma503
    @kalkidanlemma503 4 ปีที่แล้ว

    Zemensh yebarek lemlemi

  • @belachewshote5128
    @belachewshote5128 7 หลายเดือนก่อน

    Stay blessed!

  • @samiwolda5676
    @samiwolda5676 3 ปีที่แล้ว

    Woow this amzing woriship God bless u we love u

  • @asnakewondimu3271
    @asnakewondimu3271 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you guys you really revealed christ

  • @amehazewudie2620
    @amehazewudie2620 3 ปีที่แล้ว

    Egiabiher Yibarkish

  • @mesfintadesse8145
    @mesfintadesse8145 4 ปีที่แล้ว

    Eyesuus Ante yegeziyabher lij !!!

  • @korafiker4549
    @korafiker4549 4 ปีที่แล้ว

    Tebarki

  • @gracetube3018
    @gracetube3018 3 ปีที่แล้ว

    God bless you!!

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 3 ปีที่แล้ว

    God bless your whole life

  • @selamgeremew7781
    @selamgeremew7781 3 ปีที่แล้ว

    ክብርሁሉለታርደውበግይሁን

  • @helentezerafrita6546
    @helentezerafrita6546 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku 🙏

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku!!

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @mesayitesome8015
    @mesayitesome8015 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesfintadesse8145
    @mesfintadesse8145 4 ปีที่แล้ว

    Anatsiwoch yetalut getàa !!!!! Jesuuuuus always !!!!

  • @BETEnetenim
    @BETEnetenim 4 ปีที่แล้ว

    tebarekiy ziyd bebzu

  • @getafikirnwameneyesusyadin5755
    @getafikirnwameneyesusyadin5755 4 ปีที่แล้ว

    Amen kiberu la egzabher yhun tabrku wude kidusn

  • @yonaseabera8142
    @yonaseabera8142 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @thethreebrothers2292
    @thethreebrothers2292 4 ปีที่แล้ว

    Geta eysus ybarek

  • @novacell9751
    @novacell9751 ปีที่แล้ว

    እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriaklilu950
    @samriaklilu950 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen tebareku

  • @firehiwotsintayeu4959
    @firehiwotsintayeu4959 2 ปีที่แล้ว

    አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @htsanatmskirstos2601
    @htsanatmskirstos2601 4 ปีที่แล้ว

    Tebarkeshal ehitee ..

    • @mekkaguintamo5538
      @mekkaguintamo5538 4 ปีที่แล้ว

      ጌታ ዘመነችሁን ይበርክ በአገልግሎታችሁ ተበርኬለሁ አሜን አሜን

  • @የደሙፍሬነኝዜዶ
    @የደሙፍሬነኝዜዶ 3 ปีที่แล้ว

    Tbarki wed

  • @Amanuelsounds
    @Amanuelsounds 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnn eyesus yadnal

  • @bikebayu3743
    @bikebayu3743 4 ปีที่แล้ว

    Hulem Addis yehone mezmur.bewnet dessss yelal wow...

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +4

    ይቺልጅ ፀጋዎን በጣም እወደዋለው
    ግን ምንድነው ልዩነታቸው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅነት እባካቹ መልሱልኝ
    እጅግመልስ ያጣሁለት የነዚሁሉመበታተን ሚስጥሩ ምንድነው ?? እባካቹ መልሱልኝ ከስድብ ነፃ ወጥታቹ ንገሩኝ

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +3

      Selam እነሱ የሚሰብኩት ከመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ስብከታቸውንና መዝሙራቸውን በመከታተል ልዩነቱ ፍንትው ብሎ ይታያል በቀላሉ ሰለእየሱስ ክርክቶስ አብዝተው የዘምራሉ/የሰብካሉ

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 4 ปีที่แล้ว +5

      መፀሐፍ እንደሚል "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብካለን" ይላል እና ስብከታቸው መዝሙራቸው ይሄነው ሊላው ጋር ........ዝም ነው

    • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
      @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +6

      ተዋህዶ ውስጥ ለእየሱስ ብቻ ማዘመር
      እየሱስን ብቻ መስበክ አይቻልም።ነዉር ነዉ።ህግን መጣስ ነዉ።
      የግድ ለስእል ለመስቀል ለነማሪያም ለነገብሬኤል ማዘማር አለባቸዉ
      ዉደሴ ማሪያም ተምራ ማሪያም ድርሳናት የሚሉትን
      የግድ መቀበል አለባቸዉ። ይህ ከልሆነ ይወገዛሉ
      በጣም የሳዝናል።
      ተነግሮ የማያልቅ ብዙ ነገር አለ

    • @maranata893
      @maranata893 4 ปีที่แล้ว +4

      ደሞም የክርስቶስ ምልጃ ያምናሉ፡ ወደ ኣብ መግብያ እሱ እንደሆነ ብቻ ያምናሉ።

    • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
      @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +4

      እነዚ አገልገዮች" እየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር እንደማላደ እንደስታራቀ የምነሉ።
      ተዋህዶ ዉስጥ ደሞ እየሱስ አየማልድም ይላሉ።
      ታዲያ ማነዉ ከእግዚአብሔር ጋራ ሰዉን የስተራቀዉ? ማነዉ የማላደዉ?
      እየሱስን ለሚያምን ሁሉ፦ አንድ ጊዜ እየሱስ የማላደዉ ምልጃዉ በቂዉ ነዉ።
      ሁሌ አይሳቀልም ሁሌ አይሞትም ሁሌ አይለምንም

  • @makdasmakds4601
    @makdasmakds4601 4 ปีที่แล้ว

    Amen.eyasusi.getanawAmen.
    taberku.ta berku

  • @ELNAR93
    @ELNAR93 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን አልልልልልልልልልልል

  • @jorgorefu2763
    @jorgorefu2763 2 ปีที่แล้ว

    Kibir le medhanialem yihun.

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢየሱስሰላመሆነልኝ
    @ኢየሱስሰላመሆነልኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልል

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @yenebrqiyesus596
    @yenebrqiyesus596 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnn🙏🙏

  • @bisiabr9370
    @bisiabr9370 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 10 หลายเดือนก่อน

    amen amen ellll