"የተፈራህ" -ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ //አዲስ ዝማሬ "Yeteferah " Zemenay Gosaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 331

  • @mikialem3727
    @mikialem3727 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለጌታችን ይሁን ! ተባረኪ በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልሽ ሀያሉ ጌታ

  • @Misikir-dq1gw
    @Misikir-dq1gw ปีที่แล้ว +7

    ሰሞኑን በመዝሙሮች እየተባረኩ ነው እህቴ ጌታ በማያልቀው ፀጋው ያትረፍርፍሽ ❤❤❤

  • @selambogale4827
    @selambogale4827 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሽብሸባ፥ጭብጨባ፥አምልኮ፥ስግደት ለሱ ብቻ ይገባል፤ ድኛለውና ዝም ማለት እንዴት ይቻለኛል...እየሱስ ያድናል!!!!!!!

  • @ከጸሐፍያንመንደር
    @ከጸሐፍያንመንደር 2 ปีที่แล้ว +13

    ብቻውን አልበም የሚያክል ዝማሬ
    ሰምቼ አልጠግብ ያልኩት ድንቅ ዝማሬ
    ዘመንሽን ይባርክ❤🙏

  • @zemaritfikrtefelekeawaj
    @zemaritfikrtefelekeawaj 2 ปีที่แล้ว +36

    የኔ ተወዳጅ እህት በቃ ለምልሚልኝ! ዝም ብለሽ ዘምሪ ዜድዬ! አሁንም የተፈራው ይባረክ!!

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ውዷ❤🙏

    • @tsiontilahun3669
      @tsiontilahun3669 2 ปีที่แล้ว +2

      @@zemaritzemenaygosayeofficial ሁለታችሁም ተባረኩ

    • @berekettes42
      @berekettes42 2 ปีที่แล้ว

      እርስ በርስ ተጽናኑ

    • @s.h3245
      @s.h3245 2 ปีที่แล้ว +1

      zimarie melaekt yesimiana.
      kbrti haftey can you please translate to tigrigna .thank you

    • @fasilegetnet2816
      @fasilegetnet2816 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሀሌ ሉያ ለተፈራዉ ጌታ

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia ปีที่แล้ว +2

    ዘመናይ ተባረኪ እህቴ ግጥሙና ዜማዉ ከድምፅሽ ጋር ሲስማማ

  • @webituberhanu6251
    @webituberhanu6251 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘመንዬ ዘመንሽ በቤቱ እንዲያልቅ የልቤ መሻትና ጸሎት ነው

  • @hanabekele6866
    @hanabekele6866 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ እህቴ ለምልም

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ ሆይ 🫶🏽🙌🏼❤️😌

  • @retatadese
    @retatadese ปีที่แล้ว +3

    Ameen ክብር ለጌታችን ይሁን ! ጌታ ዘመንችን ይባርክ እህታችን !!!

  • @ygms1300
    @ygms1300 ปีที่แล้ว

    The only way to heaven is Jesus Christ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘማሪት ዘመናይ ዘመነሽ ይባረክ መዝሙሮችሽ ተሰምተው የሚጠገቡ አይደሉም።

  • @retatadese
    @retatadese 2 ปีที่แล้ว +6

    እና መሰግንሃለን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን
    እና መስግንሃለ የተፈራህ ብርቱ እያልን
    አሜን አሜን አሜን !!
    ወድ እህታችን ዘመናይ ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ !!

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 2 ปีที่แล้ว +1

    Kibr hulu ligzabher yhun iysus geta new lzelalem amen amen amen amen Tebareki amen tebareki biysusim igzabher amlak ybarekish tsegawun yabzalish zemenaye biysusim l bereket hunligin tebareki 📖📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ ሆይ ተመስገን ታላቁ
    የእጅህ ስራ ሁሉ አንተን ያደናንቁ አሜን አሜን አሜን ብሰማ ብሰማ አልጠግብ አልኩኝ እለት እለት ትክክለኛዉን ጌታ የማመሰግንበት ማስተዋል ይስጠኝ ተባረኪ እህቴ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ አሜን

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኪ እህታችን!🙏❤️❤️

  • @yetmworkbirhane1513
    @yetmworkbirhane1513 2 ปีที่แล้ว +1

    Zedye yene konjo Geta Eyesus ybarkish Mogesun Yabizalesh .....................Bichahin Yemtmelkew Getachin Hoy Tebarek

  • @user-co1rx4qk4t
    @user-co1rx4qk4t 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ይገባዋል አሜን
    ለተፈራው ብርቱ ዙፋኑም ለፀናው
    ፃድቅ ቅዱስ ግሩም
    ብቻውን ገናና ለሆነው
    በዚህ ስራ ለመሳተፍ ልባችሁ ለቀና ሀሉ የሰማይ አምላክ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነው፤በላይ ባለችው በአምላካችን እጅ በርቱ፤አምላካችን እንደ ባለጠግነቱ መጠን በፀጋው ከእውቀት በላይ የሚበልጠውን እሱን በክብር መረዳት ይብዛላችሁ ።
    መልካም በክርስቶስ ኢየሱስ የሆነ በአገልግሎት የመከናወን ዘመን

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 2 ปีที่แล้ว +3

    Elelelelelelele Elelelelelelele elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Ameen Ameen ameen elelelelelelele elelelelelelele Elelelelelelele elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Ameen

  • @nathnaelawoke9980
    @nathnaelawoke9980 2 ปีที่แล้ว +2

    tebarekilgn weduwa....

  • @frehiwotleulseged639
    @frehiwotleulseged639 2 ปีที่แล้ว +1

    Keber legeta yehun Betam des yemil zemare degagme naw yemsemaw ehte zemenshe yebarek

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ እህቴ የፀጋዉ ባለቤት የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ሊመሰገን ይገባዋል እርሱ እውነትም ህይወትም መንገድም ሰለሆነ

  • @makdakifle235
    @makdakifle235 2 ปีที่แล้ว +1

    Endet dink amlak new amlakachin Egziabher! Yegeban tinshe new begeban lek semun enakebralen. Egziabher yemesgen! Tebareki yemnwedshe ehtachin. Tsega yebzalshe!

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለጌታ ይሁን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ምን እንላለን እናመሰግንሀለን የተፈራት ብርቱ ነህ እያልን አሜን የተፈራኸው
    የተከበርከው
    ገናናው አሜን አሜን አሜን

  • @mala4122
    @mala4122 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እናመሰግናለን ቅዱሰ ቅዱስ እያለን ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ፀጋው ይብዛላችሁ ኢየሱስ ፍቅር ነው ፣❤❤❤❤❤❤😢😢💕💕💕💕💞💞💞🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💞🤲🤲🤲💕💕⛪️⛪️⛪️

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebereki zediye

  • @webituberhanu6251
    @webituberhanu6251 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዜማን ያዘጋጀልሽ እና አንደበትሽን ለመዘመር ያዘጋጀው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @yordanosmebrahtom9670
    @yordanosmebrahtom9670 2 ปีที่แล้ว +1

    Zedye Tebarekilgn anchi y Geta brtu siet
    Getaye Abzto Abzto ybarkish
    Kale Awadi Agelgayoch btam new muedachu yeAmlakie brukan tsegawu ybzalachu…❤

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን🙏በጣም ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት ሁሉም ጌታን ከፍ ያድርግ

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 ปีที่แล้ว +1

    እስይ ሀሌሉያ ሊመስግን ይገበዋል ታርዶዋል እና እግዚአብሄር ቅዱስ ነው አሜን አሜን ክብር ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ውድሻለው።

  • @masarathdxb6105
    @masarathdxb6105 2 ปีที่แล้ว +1

    WAAQQAYYOO kenaa addaa siifi haa Baayyisuu Obbolleti koo ❤❤💚💚👏👏👏

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 2 ปีที่แล้ว +1

    Hulem zelealemem mesgana legeta yihun. Tebareki

  • @yeshidange9984
    @yeshidange9984 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ተወዳጅ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ሁሌ ዘመሪ የተፈራው እሱ ሞገስሽ የዝማሬውን ፀጋ ይጨምርልሽ ❤❤❤

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እናመሰግንሃለን..ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን
    እናመሰግንሃለን የተፈራህ ብርቱ እያልን 🙏🙏🙌🙌ተባረኪ በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልሽ ሀያሉ ጌታ 🙌🙌

  • @desalegneasmare8477
    @desalegneasmare8477 2 ปีที่แล้ว +6

    እህታችን በጉጉት ስጠብቀው የነበረ መዝሙር ነው
    በእውነት በብዙ ተባረኪ ተባርኬበታለሁ እባረክበታለሁ ብዙ ጸጋ ይብዛልሽ ! እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው በእውነት !

  • @taletesfaye3679
    @taletesfaye3679 2 ปีที่แล้ว +2

    የተፈራህ ብርቱ ብቻህን ገናና እናመሰግንሃለን ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 ปีที่แล้ว +3

    Amennnnnnnnn halleluja
    ዘመንሺን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ መዝሙሮችሺ ሁሉ እጀግ ድንቅ ናቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ፀጋው እጥፍ ይሁንልሺ ።❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌❤️❤️

  • @genettekia8057
    @genettekia8057 ปีที่แล้ว +1

    Esey yeni geta temesgen tebareki ehtachin Zemeay

  • @badegemisganaw835
    @badegemisganaw835 2 ปีที่แล้ว +1

    “ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤ ጌታ ሆይ፥ ❤️የማይፈራህና ስምህን የማያከብር ማን ነው?❤️ አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥ የጽድቅም ሥራህ ስለ ተገለጠ አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ እያሉ ***የእግዚአብሔርን ባሪያ የሙሴን ቅኔና የበጉን ቅኔ*** ይዘምራሉ።” - ራእይ 15፥3-4
    ውድ እህታችን ዘማሪት Z፦ የሰማዩን ቅኔ መቀኘት እንዴት መታደል ነው! ይህን ጸጋ የሞላብሽ እግዚአብሔር አባታችን ይባረክ፣ አንቺንም በብዙ ጸጋ ይባርክሽ። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን በዜማ እና በበጉ ቅኔ ያጥለቅልቀው! በረከታችን ነሽና እንወድሻለን!🙏

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏

  • @BinyamT-kf7rx
    @BinyamT-kf7rx 2 หลายเดือนก่อน +1

    I bless you in the mighty of Jesus Christ Grace.
    You are blessed.

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 2 ปีที่แล้ว +4

    ሃሌሉያ የናዝሬቱ እየሱስ አንተ ክብርልኝ 🙏 ተባረኪልኝ እህቴ

  • @andualemnegussie2196
    @andualemnegussie2196 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ብሩክ ሁኝልን፡፡ አንቺ የተባረክሽ እንዲሁም ብሩክ ነሽ፡፡ ዋጋሽ ትልቅ ነው፡፡ በመዝሙርሽ ሁሌም እባረካለው፡፡ በብዙ ስራ እጠብሻለው፡ ፡

  • @Peaceforall1875
    @Peaceforall1875 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን::
    የተፈራህ
    ቅዱስ
    ቅዱስ
    እግዚአብሔር እናመሰግንሀለን::
    ዜድ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልሽ::

  • @selammenberu739
    @selammenberu739 2 ปีที่แล้ว +2

    የአባቴ ልጂ ዜድዬ እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው ያሰማሽን የእግዚአብሔርን ማደሬያ በሙስጋና እንድንገባ የሚያደርግ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እህቴ ። እወድሻለሁ !!!!

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 2 ปีที่แล้ว +3

    ታርደዋል እና ይገባዋል :: ኢየሱስ ያድናል ሃሌሉያ !!

    • @shobashoba1413
      @shobashoba1413 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏💕

  • @binyamessa5135
    @binyamessa5135 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ ፤ የአገልግሎት ጊዜሽ ይባረክ፤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ !

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 2 ปีที่แล้ว +1

    Ehete kibere le EYESUS yehune. Geta zemenshene yebareke.
    Betame leyu zemare new. Zemenshe hulu zemerlete ehete 🌻🙏🏻🌻🙏🏻🌻🙏🏻💖💖💐💐💐

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +2

    የምናመልከውን መርጠና ተመርጠን
    ክብር ይሁንልህ በምህረት መጠን
    እናመሰግናለን ቅዱስ ቅዱስ እያልን
    የተፈራህ ብርቱ እያልን

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜንንን እናመሰግንሃለን ቅዱስ ቅዱስ ይያልን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ለምልሚ ፀጋውን ያብዛልሽ አንቺ በእግዚአብሄር ዘንድ የተወደድሽ መልካም ሴት

  • @selammarkos8142
    @selammarkos8142 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ኸያል የተፈራ ይሁንለት ክብር !! ዘሚ ሁሌም ድመቅልኝ የኔ ወርቅ

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋና ሰላም ከእግዚአብሔር አብ ከወልድም ይሁንልሽ!
    ጤና እና ደስታን ያብዛልሽ እህቴ፣ እወድሻለሁ። ተባረኪ በርቺ።
    ልዑሉ አምላካችን አባታችን ለዘላለም ይክበር!!! ሃሌ ሉያ!!!

  • @frehiwotkefiyalew1616
    @frehiwotkefiyalew1616 2 ปีที่แล้ว +3

    “የእጅህ ስራ ሁሉ አንተን ያደናንቁ” ተባረኪ የኔ ውድ

  • @timrashiferaw3497
    @timrashiferaw3497 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN ENAMESEGNAHALN YETEFERAHW YETEKEBERKEW FIKIR YEHONKEW TILIKU EGZIABHER BEGETA BE EYESUS YETEMESEGENE YIHUN

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ!!! ጌታ ስለ አንች ይበረክ። እህታችን እንወድሻለን በጌታ ፍቅር

  • @yedlneshkelali2589
    @yedlneshkelali2589 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግንሀለን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 2 ปีที่แล้ว +2

    ታድለሽ በፀጋሽ ተጠቀምሽበት ተባረኪ ለምልሚ ብዢ ለበረከት ሁኚ ተባርከሽ ቅሪ የተወደደድሽ❤❤❤❤❤

  • @SenaitLemi
    @SenaitLemi หลายเดือนก่อน +1

    አኔ ተባርኬባቸዋለሁ ተባረኪልን እህታችን

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዘመንሽ ይለምልም ለምልሚ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnn Amenn enameseginhalen yeteferah kidus eyalen haleluyaaa kibr legeta yihun tebareki betifu

  • @yosefasmare7931
    @yosefasmare7931 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ግሩምና አዲስ ምስጋና ለአምላካችን። አሁንም እንድትዘምሪለት ጸጋውን በእጥፍ ይጨምርልሽ። ተባረኪ ዜድዬ 🙏🥰🙏

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว +1

    Egiziabiher yibarikish amen

  • @amanuelmathewos2758
    @amanuelmathewos2758 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፀጋሁን ያብዛልሽ የተወደድሽ ❤🙏

  • @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ
    @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜንን እናመሰግናለን ቅዱስ ቅዱስ እያለን ክብርና ምሰገና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ዘመንዬዬ የኔ ውድ ውድድድድ አረግሻለሁ ❤❤😘😘👏👏

  • @GetachewTesfaye-p8x
    @GetachewTesfaye-p8x 25 วันที่ผ่านมา +1

    Aanchi Yee tabarakshii nesh. Barchi!!

  • @meaz_demse
    @meaz_demse ปีที่แล้ว +1

    ብርቱው እግዚአብሔር ሆይ እንወድሃለን እናመሰግንሃለን❤

  • @robelhabetamu2446
    @robelhabetamu2446 2 ปีที่แล้ว +1

    የምወድሽ 💚💛♥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ashenafiyirga3004
    @ashenafiyirga3004 2 ปีที่แล้ว +2

    የጌታ ስም የተባረከ ይሁን
    ከማመስገን በቀር ምን አለን
    ታባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ክብር እና ምስጋና ይሁንለት በእዉነት የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen tebareki ehete

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 2 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጇ ከእኔ በላይ ጌታ አብዝቶ ይውደድሽ ተባረኪልኝ ዜድዬ❤🙌

  • @yosephzewudie3126
    @yosephzewudie3126 2 ปีที่แล้ว +2

    ዜድ ተባረኪ ጸጋው ይብዛልሽ አንቺ የአባቴ ብሩክ ከዚህ በላይ በፊቱ የምታገለግይበት ዘመንና ጤና የጨምርልሽ አሜን

  • @melatshimelis-t7r
    @melatshimelis-t7r ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ🙌

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzeabehare yemasgan ❤️
    Kidus kidus kidus Egzeabehare!❤️❤️❤️

  • @iloveyoujesus6986
    @iloveyoujesus6986 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃሌሉያ ለሃያሉ እግዚአብሔር ምድርና ሰማይ ገዢ ጌታ🙏🙏❤

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሸ ይባረክ

  • @webalemteshome9950
    @webalemteshome9950 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen zemenesh yibarek tsegawen yabizalish

  • @solomonbekele7881
    @solomonbekele7881 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ዘመንዬ ዘመንሽ እስከ መጨረሻው ይለምልም በቃ ባንቺ ጌታ በብዙ እየባረከን ነው

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 2 ปีที่แล้ว +1

    Elllllllllllllll tebareku!

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባዋል አቤቱ ልዑል ሆይ ምስጋና ይብዛልህ የኔ ብርቱ የተሰጠሽ የዝማሬ ፀጋ ይብዛልሽ ድንቅ ነው

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 9 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you. I can’t stop listening.❤❤❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመናግንሃል ቂዱስ ቂዱስ ቂዱስ እያልን የተፈራህ ብርቱ እያልን ❤

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 ปีที่แล้ว +1

    tebareki zye tsega ybzalsh

  • @asheakiya904
    @asheakiya904 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ ድንቅ የአምልኮ ምስጋና ስላቀረብሽልን ተባረኪ

  • @tigestteferi7785
    @tigestteferi7785 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Dez geta be bizu yebarkish

  • @latikotube5919
    @latikotube5919 ปีที่แล้ว +1

    AMEN Tebareki

  • @sentialmaz8324
    @sentialmaz8324 2 ปีที่แล้ว +1

    zemen tebareki arif mezmur new

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 2 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus geta new 🙏 ❤ 🙏

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 ปีที่แล้ว

    amen amen amen tabarki tasgabzalishi tabarkuu❤

  • @ንጉሴኢየሱስነው
    @ንጉሴኢየሱስነው 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግንሃለን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልን🙇

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @minyahiltekeba4864
    @minyahiltekeba4864 ปีที่แล้ว +1

    Zed Tsega yibzalish!❤❤❤

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ዘመናይ የሚባርክ ዝማሬ ነው

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @boezdata2834
    @boezdata2834 2 ปีที่แล้ว +2

    zedye God bless you with joy .....bruk hunu 🥰

  • @abebegetabalew8264
    @abebegetabalew8264 2 ปีที่แล้ว +1

    ለዘላለም ብሩክ ሁኝ

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ዜድዬ ተባረኪልኝ💕💕💕💕💕🙏🙏🙏አሜን ክብር እግዚአብሔር ይሁን🍇📖☝🙏

  • @etuneshyigzaw1602
    @etuneshyigzaw1602 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you thank you ❤

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋው ይብዛልሽ!

  • @bezawittabebe8026
    @bezawittabebe8026 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋ ይብዛልሽ ዘሙዬ