Ethiopia: የወጣት ፍፁም ወርቅነህ አስገራሚ የስደት ታሪክ- ከጨርቆስ እስከ ማንቺስተር- ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 322

  • @Andafta
    @Andafta  6 ปีที่แล้ว +22

    ሰላም ተመልካቾቻችን ፣ ፍፁም ስልክ ስለሌለው፣ እሱም የሚደውልልን በተለያዩ ስልክ ቁጥሮች ሲሆን በብዛት የሚገኝበትን ስልክ ቁጥር እንደነገረን እናሳውቃቹዋለን::

    • @samm8405
      @samm8405 6 ปีที่แล้ว +3

      Andafta እባካችሁ የስልክ እንኩዋን ብችለው የተገኙትን ቶሎ ብታሳውቁን

    • @elsaberhe5884
      @elsaberhe5884 6 ปีที่แล้ว +1

      Andafta እሺ ሳልመለስ የሆነ ነገር ላግዘው ነበር facebook ካለው ጥሩ ነበር በ መሰንጀር እንካን ባገኘሁትኝ እሺ ሲሳካለት ሰልኩን

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 6 ปีที่แล้ว +2

      Andafta bless you all thank u ፩

    • @elsaberhe5884
      @elsaberhe5884 6 ปีที่แล้ว

      Ty my broo

    • @selihom6023
      @selihom6023 6 ปีที่แล้ว

      Andafta i need his contract number please

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 6 ปีที่แล้ว +40

    ይህ ልጅ ትሪት ይፈልጋል ስነ ልቦናው በጣም ተጎድቷል ። አንዳንድ ነገሮዎችን ይረሳል ።

    • @yetsigelije2308
      @yetsigelije2308 6 ปีที่แล้ว +1

      Tina Abebe. Awo mar betam yetagod lije nw betam yemisazin lije nw

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 6 ปีที่แล้ว

      Ye Selamna ye Meregagat Amlak kante gar yhun....wendm

    • @jerrygash4012
      @jerrygash4012 6 หลายเดือนก่อน

      Thank you that is what l am feeling 😢

  • @zeusolmpia2215
    @zeusolmpia2215 6 ปีที่แล้ว +38

    በዝህ ልጅ ላይ የምታላግጡ ሰዎች ታሣዝናላችሁ የምደብር ኮሜኒት አለ ስደትን የምያውቅ ያውቃል ይህ ልጅ የስነ ልቦና ችግር አለበት በጣም ተጎድቱዋል እውነት ልንገራችሁ በስደት የገጠመኝ 3 የአብነት አ/አ ልጆች ጉዋደኞች ነበሩኝ 3ቱንም በቢላ በረሃ ላይ አርደው ነው የገደሉዋቸው ይህ ነገር እስከ አሁን እየመጣ ይረብሸኛል አዝናለሁ ወንድሜ ማስታወስ ራሱ አይችልም እኔ የአድሱ ገበያ ሠፈር ልጅ ነኝ ትምህርት ቤቶችን አስታውሳቸዋለሁ ወደ ተራራው እግዝአብሔር አብ ቤቴክርስቲያን መሄጃ ያለው ሐምሌ 19 እና አባ ዲና ፖሊስ ኮሌጅ መሄጃ አድሱ መዲሓንያለም እና ዋናው መዲሓንያለም ትምህርት ቤት ነው ቤቴልሄም እናቱ የምያስተምሩት ከኒው ኤራ ቀጥሎ ያለው መሰለኝ pls የዝህን ልጅ አድራሻ የምታውቁት ተባበሩኝ ልረዳው እፈልጋለሁ አሣዘነኝ

    • @bitaniymichael5967
      @bitaniymichael5967 6 ปีที่แล้ว

      Zeus Olmpia selam

    • @meronnigatu1885
      @meronnigatu1885 6 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @dantube_v
      @dantube_v 8 หลายเดือนก่อน +2

      selam wendeme kerejem giziyat behuala nw yihen coment yayewet videonem agatami hono nw mayet yechalekut lijub bekerebet awekewalew aderashawen magegnet kalechalek leredah echelalew

    • @TewodrosDesalegn-lg5qy
      @TewodrosDesalegn-lg5qy 6 หลายเดือนก่อน

      6hm...m. . . .. .. film m

    • @Brook4355
      @Brook4355 6 หลายเดือนก่อน

      @@dantube_vእኔም ሰሞኑን ነው ያየሁት ቲክ ቶክ ላይ ከዛ ሙሉ ታሪኩን ለመስማት ወደዚ መጣው::አሁን እንዴት ነው ፍፁም በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው?የት ሰፈር ነው ያለው?

  • @cofffee3441
    @cofffee3441 6 ปีที่แล้ว +12

    ጀለሴ ቂርቆስ አባታችን ባለበት ይጠብቅሽ የሰፈሬ ማኛ ስደትም ወተን ምንም ከምንም ማይሞላ ስደት

  • @hiwotnigusa1619
    @hiwotnigusa1619 6 ปีที่แล้ว +22

    ልጁ ጪንቀት ውስጥ ነው ያስታውቃል። እመብራሃን ታረጋግህ የኔ ጌታ

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 6 หลายเดือนก่อน +8

    ገና ወጣት ልጅ ነህ ብዙ ይጠብቃሀላ እንኳን በሰላም ተመለሰክ ሞቶ መቅረትም ስላለ

  • @yoyoroot1868
    @yoyoroot1868 6 ปีที่แล้ว +3

    ፍፅዬ አብሮ አደጌ ... ሰላየውህ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ይህ አይገባህም ... ግን እግዚአብሔር ያለው ይሆናል .... ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልኝ .... እግዚአብሔር ነገሮችን ይቀይራል በፀሎቴ ሁሌም አስብሀለው .... ስወድህ እኮ የኔ ተጫዋች

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናል የእውነት የዚህ ልጅ አይነት መከራ ለደረሰባቸው መልሶ ማቋቋያ ቢኖር እጅግ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ጤንነትህን ይመልስልህ 🙏 አይዞን ሁሉም ያልፋል ትንሽም ስራ ቢሆን ለመስራት ሞክር ቀስ በቀስ ወደ ዚህ ሀገር ሲስተም ትመለሳለህ 🥰🥰🥰

  • @elsa3589
    @elsa3589 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ስነልቦናው ተጎዴቷል ፈጣሪ ያረጋጋህ ፣ ከዛ ሁሉ ነገር በኋላ ይሄን ያህል አስበህ ማውራትህ በራሱ ገራሚ ነው

  • @elsaberhe5884
    @elsaberhe5884 6 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ኣሳዘነኝ ኣይዞህ በርታ ተረጋጋ መመለስህ ወደ ኣገርህ እቤትህ ነህ የገባሀው እንዳየሀው ነው ችግሩ ትምርትህን ተከታተል ሁሉም ኣይተሀዋል ከልብያ በሰላም መውጣትህ በሰላም ዋናው እሱ ነው ፀጋ, ,ነፍስህን ኣትፀፅት ባክህን የሆነ ሆኖዋል ካሁን ወደ ፊት ብቻ እሰብ እናትህ ኤልሳ ኤርትራዊት ስደተኛ ነኝ ኣይዞህ ልጄ🌷 ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኝ ወደ ስደት ሰፈሬ ከመመለሴ በፊት ነበር,,, ከዚሁ ካ ኣዲስ ኣ ነኝ ያለሁትኝ, ,,, 😢😢

  • @selamselam5018
    @selamselam5018 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወንድም አይዞህ ቀሪ ዘመንክን እ/ር ያሳምርልክ ብትችል ጸበል ተጸበል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንተ ገና ወጣት ነክ ሰርተክ ትለወጣለህ ዋናው ጤና ነው .....

  • @MhrtZwdy
    @MhrtZwdy 6 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄማለት የ5አመት ታሬክ ነው አሁን ምን ላይ እዳለ የሚያቅ አለ ይሆን በጣም ተጨንቆ ነው ሚያወራው

  • @bilenadem6668
    @bilenadem6668 6 ปีที่แล้ว +4

    ፍፁም ምን እንደምል አላውቅም ጉዳትህ እንጅጉን ያማል ግን አንተ ጠንካራ ሰው ነህ ከማንም በላይ አሁን ሀገርህ ላይ ነህ እሱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው። ወደፊት ጥሩ ቦታ ላይ እንድትደርስ አምላክ ይርዳህ አይዞህ እቺ ቀን ታልፋለች የተሻለ ቀን ይመጣል አይዞን ሁሉ ለበጎ ነው የኔ ወንድም።

  • @woine123
    @woine123 7 หลายเดือนก่อน +8

    ፍፁም አሁንም አልመሸም በግዜ ወደ ቤትህ ገብተሀል:: ከዚህ ሁሉ ሞት አንድም አካልህ ሳይጎድል የጠበቀህን ፈጣሪህን እያመሰገንህ! የወደፊት ህይወትህንም እንዲያሳካልህ ጠዋት ማታ ሳትሰለች ፀልይ::
    እግዚአብሔር ፍጥረቱን ይሰማል እና አይዞህ በርታ::
    ይቅናህ::

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ 6 หลายเดือนก่อน

      ጤናው አልተሟላም በጣም ብዙ እርዳታ ይፈልጋል

  • @alemtehaymaru500
    @alemtehaymaru500 6 ปีที่แล้ว +7

    ልጁ በጣም ያሳዝናል.ብዙ ችግሮች እንዳሳለፈ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል.አንዳንድ ኮመንት የምትሰጡ ልጆች ለምን ሁሉንም ነገር አትናገርም የምትሉት በጣም ታሳዝናላቹ.የስደትን ነገር የሚያውቀው የደረሰበት ብቻ ነው.

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 6 ปีที่แล้ว +5

    ፍፁሜ በርታ አይዞህ ግዜህን ወደ ትምህርት አድር በዛበኩልነው ብሶትህን መወጣት ይሻልሀል:እሄንን ያሳለፍከውን ሂወት ወደ ኪነጥበብ ሂደህ እንደ ፊልም ብትሠራው ውጤት ይኖረዋል ላንተም ሥራ ፈጠራ ይሆንሀል

  • @Titi-jk3hj
    @Titi-jk3hj 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን በጣም ይገርማል እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ እና መተማ ቅርብ ነው ግን ወደ እንግሊዝ መሂድ እንደሚቻል አላቅም ነበር ብዙ ተማርኩእና እኔም ወደ አዲስ አበባ ነው የተሰደድኩት ወንድሜ አይዞን ሰላሙን ያብዛልክ ፈጣሪ ሂወት ሙሉ አይደለችም

  • @meronwordofahabeshawettama457
    @meronwordofahabeshawettama457 6 ปีที่แล้ว +6

    አንጀቴን እንደበላኝ ሁፍፍ እግዚአብሔር ከጎንክ ይሁን አይዞክ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አለም ላንድ ጨለማ ለሌላው ብርሀን ነች አይዞን በህይወት መኖርክ እራሱ ትልቅ ነገር ነው አሁንም ተስፋ አለክ

  • @Birehane-v5c
    @Birehane-v5c 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ሁሉ የሀገራችን የማይፈታ እንቆቅልሽ እኮ ነው ጌታ እየሱስ አንተ ለምድሪቱ ለትውልዳችን የመፍትሄ እጅህ ይዘርጋልን

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ 6 หลายเดือนก่อน

      የምን እንቆቅልሽ? እስቲ ግልጽ ይደረገ

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 6 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍ የኔ ጌታ አንጀት ይበላል አዉንም ትርኢት ይፈልጋል ስነልቦናው የተነካ ይመስላል አይዞክ የኔ ጌታ

  • @selemawitberhe615
    @selemawitberhe615 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም የኔ ቆንጆ አይዞህ አይኑ ላይ ብዙ ስቃይ ብዙ ሓዘን ይነበባል በጣም በጣም ነዉ ያሳዘነኝ አይዞህ

  • @ኢትዮጵያ-ፈ1ከ
    @ኢትዮጵያ-ፈ1ከ 6 ปีที่แล้ว +2

    This is so heartbreaking. Fitsum, I am so sorry that you had to go through all that. And thank you for sharing your story.
    Now that you are back home, make sure to get the psychological help you need. Be it from family, doctors or spiritual places.
    The rest will follow. My best wishes to you. I hope you bounce back sooner! Sending you Hugs!

  • @mamilata5901
    @mamilata5901 6 ปีที่แล้ว +6

    ፍጼ ሁሌም ከ ከጎንህ አለን ፈጣሪ ያለው ሆኗል ብሮ stay strong

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ ለንደን ልሄድ ነው ኬዝ በትክክል አለመናገሩ ነው ለዚ ያደረሰው ወይስ

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@MelkamTadese-n8uበዚህ በሊቢያ ነው የምትሄደው? አትሞክረው

  • @workethiopia6486
    @workethiopia6486 6 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ዋናው ጤና ነው የማይለውጥ ነገር የለም

  • @selamawitselina1936
    @selamawitselina1936 6 ปีที่แล้ว +4

    ሲያሳዝን በፈጣሪ እረ የመርዳት አቅም ያላቹ እርዱት እምስኪን አቅም የለኝም እንጂ ቢኖረኝ ብረዳው ደስ ባለኝ ግን እኔም እምስኪን ስደተኛ ያውም አረብ አገር እግዚያብሄር ይርዳክ ይርዳን የሂወታችንን ካርታ እና ፕላን ያስተካክልልን ሂወት ከባድ ናት!

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ስምንት አመት ጀረመን አገር ኖሪያለው እሱ ሚለውን ሁሉ አሳልፊያለው አሁን ከአንድ ወር በዃላ ጠቅልዬ ወደሀገር ልገባ ነው አውሮፓ ምትባለው ሀገር ስም ብቻ ናት ወገን ለዚ አስቸጋሪ ህይወት ብላቹ በባህር አትለቁ እዚም ተለፍቶ ነው ሚገኘው ገንዘቡ ሀገርላይ ሰርቶ መኖር መለወጥ እደሚቻል ነው የገባኝ የአውሮፓ ኑሮ እደሚወራው አይደለም በጣም አስቸጋሪ ነው በተለይ መኖርያ ወረቀት ከሌለ መሰራት አይቻልም ጭንቀት ብቻ ነው ወደዚህ ከ መምጣት በፊት በቂ ኢንፎርሜሽን አየድርጉ ለዚ መንገድ ሚከፈለው ገንዘብ መሰዋትነት አገርለይ ሆኖ መሰራት መቀየር ይቻላል ብቻ ምንም እደሚወራ አይደለምችም አውሮፓ🙂

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u 11 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ ሀገራችን ላይ እንጀራችንን ይስጠን እኔ ልሄድ ነው😢

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ ውሳኔ ነው

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ከባድ ነው ብሮ ያሳለፍከው ህይወት ፈጣሪ ከአንተ ገር ይሁን በርታ አይዞህ

  • @wooowkonjo3556
    @wooowkonjo3556 6 ปีที่แล้ว +2

    ፍፄ የሊቢያ ጋደኛችን አይዞህ እንኳን ለሀገር በሰላም አበቃህ አባት እንግላንድ እያለክ እራሱ እያለህ አፈላልገን ነበር ግን በስልክክ እንኳን ልናገኝህ አልቻልንም ፍፄ እንወድሀለን ከጎንህ ነን ብቻ የምትገኝበትን ስልክ ላክልል እንወድሀለን አደራ ስልክህን ፍፄ እባክር ቢያንስ ሊቢያና ባህር ላይ ያሳለፍነውን ነገር በደንብ አብራራው ለሌላው ትምህርት ይሆናል ስቃያችንንን ምንም አልገለፅከውም

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u 11 หลายเดือนก่อน

      በክፍል ሁለት ያብራራልካል

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይርዳክ

  • @saronhailu7568
    @saronhailu7568 6 ปีที่แล้ว +10

    ልጁ ዉስጡ ልክ አይደለም በጣም ተረብሹዋል
    እመቤቴ አትለይህ የኔ ጌታ በጣም ልብ ይነካል

  • @savedbyhisgrace9380
    @savedbyhisgrace9380 6 ปีที่แล้ว +2

    Ant Gena Wetat Nehi,Egezabhier yerdaal Tesfaa Satekoret wedefiten Temelket,Neg Melkam yehunal.

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 6 ปีที่แล้ว +1

    Ufffffffff Betam Yasazenal
    Yehain Hulu Tarik Asalefehe
    Ayzohe Ketayun Hiwotehen
    Egziabehare Yebarekew
    Ejige Betam Yasazenal Ayezohe Egziabehare Yeredahe ✌

  • @nomalove6067
    @nomalove6067 6 ปีที่แล้ว +2

    Hey Fitsum! Hope you are doing well💓💖. Since I saw you on the interview , you are on my prayers. I hope you continue your education and at the same time you get help for your studies, 📖 📚 because you are BRIGHT enough. Waiting to hear positive news. Wishing you lots of luck! 👍 Never give up sweetheart 💖

  • @bukietiotube3036
    @bukietiotube3036 6 ปีที่แล้ว +6

    ፍፄ አይዞይ ብሮ እያም አልፈነው እሱን ሂወት እየኖርን ነው በርታ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ጀርመን ነኝ ግን ሂወት ሁሉም ጋር አንድ ነው

    • @Σεφαούντιν
      @Σεφαούντιν 6 ปีที่แล้ว

      Buki etio Tube ewnet new buki yitalefal anchim berchilgn bro ...amesegnalehu linkun slelaklgn

    • @bruck2723
      @bruck2723 6 ปีที่แล้ว

      የት ጀርመን

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u 11 หลายเดือนก่อน

      አይዞክ እግዚአብሄር አለ

  • @اموجلالالدينالحمدالله
    @اموجلالالدينالحمدالله 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ይከብዳል ስደት ከምናስበው በላይ አላህ ደስታህን ይመልስልህ

  • @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ
    @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ 6 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን .እኔም አንተ በመጣህበት መንገድ መጥቼ አስር አመት ይህው እየተፈተንኩ ነው .
    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።

    • @helenhelu5099
      @helenhelu5099 6 ปีที่แล้ว

      እንደመር ለፍቅር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ
      @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ 6 ปีที่แล้ว

      Helen Helu በጣም አመስግናለሁ እሺ እህቴ

    • @ESTEPHENBBFkr
      @ESTEPHENBBFkr ปีที่แล้ว

      አይዞህ አንድ ቀን ይሳካል ሁሉም

  • @user-ph3xn5np6l
    @user-ph3xn5np6l 6 ปีที่แล้ว +2

    ፍጼ እንኳን ላገርህ አበቃህ የስደት ጥሩ የለውም ግን አንዳንድ ግዜ ማየት እና ማለፍ መልካም ነው

  • @ሐናማርያም-ጨ6በ
    @ሐናማርያም-ጨ6በ 6 ปีที่แล้ว

    ፋፀዬ ስላዬሁክ ደስብሎኛል አይዛክ እግዚአብሔር አለ አንተአሁን እደገና ህይወት ከ0መጀመር አለብክ እራስክን አትጉዳ

  • @tnsaa1tnsaa118
    @tnsaa1tnsaa118 6 ปีที่แล้ว +1

    ayizoh bebehar yekerutn asb'ante behiywet aleh yalesew'buzu'yayal'egziabher melkam new ante endalkew lebego new

  • @mamusheman8492
    @mamusheman8492 6 ปีที่แล้ว +2

    የሳራ በረሃንና ያን እምያስፈራ ጥቁር ባህር አልፈህ ኣውሮፓ ገብተክ ባዶእጅ መመለስ ማለት በጣም ከባድ ነገር ነው ወድማችን እንክብካቤ ያስፈልገዋል ፈጣሪይርዳክ ውንድሜ። ተሰደው ከገንዘብም ከጤናም ሳይሆኑ መመለስን የደረሰበት ነው ምያቀው

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u 11 หลายเดือนก่อน

      አዎ እንኳን አውሮፓ አረብ ሀገር እራሱ ያማል ሰው እጅ እጅ ነው የሚያዩት

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 หลายเดือนก่อน

      በጤናው መመለሱ በራሱ ትልቅ ገንዘብ ነው ፣ ስንቱ ባህር ገብቶ የአሳ እራት ሆነዋል

  • @Brook4355
    @Brook4355 6 หลายเดือนก่อน +1

    -አንድ አፍታዎች እንደ ስማቹ አንድ አፍታ ውሰዱና ከማይረባ የፖለቲካ ዜና ይሄ ልጅ ለህዝብ ያስተዋወቃችሁት እናንተ ናቹ ለሱ ምስጋና ይገባቹዋል እናም አሁን ላይ ብዙ የኢትዮጵያዊ ህዝብ ሊረዳው ስለሚፈልግ ጨርቆስ አካባቢ ነው ብለዋል እና አፈላልጋቹ አቅርቡትና ልባችን ይረፍ ልጁ በጣም አንጀት ይበላል ምስኪን ተመስገን በሰላም መምጣጥክ::

  • @helenhelu5099
    @helenhelu5099 6 ปีที่แล้ว +2

    ፍጼ እንኩዋን በሂወት ላገርክ አበቃህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @mimiyiddiabekele3915
    @mimiyiddiabekele3915 6 ปีที่แล้ว +3

    O my brother I feel that u have big paine but say thank to God u r save if u keep ur strong and don't keep other people in ur mind u will get ur target I hope so

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz 6 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ ማኛ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው...ምንም አላመለጠህም...አንተ ብቻ ሰላም ሁን ማኛዬ

  • @ሰላምለኢትዮጵያሀገሬ
    @ሰላምለኢትዮጵያሀገሬ 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይርዳህ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኰ1ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኰ1ጨ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ
    አይዞህ ውስጥህ በጣም የተጎዳ ነው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ 6 ปีที่แล้ว

    ሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ካንተጋሀ ይሁን ስታሳዝን አይዞህ ሊነጋ ሲል ይጨልማል

  • @shemelesgetachew2387
    @shemelesgetachew2387 6 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አንጀት የሚበላ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር መላ ይስጥህ ::

  • @nigatgetaneh3652
    @nigatgetaneh3652 6 ปีที่แล้ว

    ምስኪን አይዞህ እ/ር ይማርህ ነገም ሌላ ቀን ነው በርታ ተስፋ አትቁረጥ በጣም በጣም ነው ያሳዘንከኝ

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ! በአጋጠመሕ ነገር በሙሉ እጅግ በጣም አዝናለሁ የተሰበረውን ልብህን አምላክ ያበርታልህ! ወይ ስደትትትትትትትት እጅግ ያማል

  • @senychief1955
    @senychief1955 6 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ያሳዝናል አለሁልክ ባይ ይፈልጋል

  • @maritamengesitu3060
    @maritamengesitu3060 6 ปีที่แล้ว

    የኔ አስተዋይ ምን ላርግህአይዞህ ህይወት ፈተና ነች

  • @wasihungetaw1814
    @wasihungetaw1814 6 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድም ተረጋጋ ግን የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል

    • @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
      @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ይሄልጂ ህክምና ያስፈልገዋል
      ስና ልቦናው ተጎርቷል
      አእምሮው ላይ ተፅኖ ፈጥሮበታል
      ያስታውቃል
      ወንዲሜ አጀት ትበላለህ
      ወገን የሆናችሁ እህን ጌዜ አሳክሙት
      ልጁ ያአእምሮ ጭቀት ላይ ነው ያለው

  • @زينب-س5ب5ق
    @زينب-س5ب5ق 6 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ ተረጋጋ እንኳን በሰላም ተመለስክ

  • @nomalove6067
    @nomalove6067 6 ปีที่แล้ว +1

    Fitsum ... . 🤗 😘 Super cute... . you looked absolutely GORGEOUS . Is He married ? dose anyone knows how old is he? I’m thinking about him badly. Endet ..Eko Endemiyamer ... Bititaye Bititaye ...Yematetege... You are sweetheart 💓💓💓.

    • @hevnggt3467
      @hevnggt3467 6 ปีที่แล้ว

      Noma Love he is not merried and he is i think 27 years old

    • @nomalove6067
      @nomalove6067 6 ปีที่แล้ว

      hevn ggt .. Thanks for letting me know ..🌹

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 6 หลายเดือนก่อน

    አንኳን በሰላም ወደሀገርህ ገባክ ወሳኔክ ጥሩ ነው ሞትም ከሆነ በሀገር

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 หลายเดือนก่อน

    Chru Egziabeher Yerdah Tarken Ykeyr.

  • @DEMAKETUBE6846
    @DEMAKETUBE6846 7 หลายเดือนก่อน +2

    Pls selkun setugn yet lagegnew ebalachu selk bihonm legzalew pls

  • @abiymekonnen4392
    @abiymekonnen4392 6 ปีที่แล้ว +1

    Ayzohe wondme yasalefekew heyewot yaszenal

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 ปีที่แล้ว

    ያሳዝኛል በጣም ኣይዞ ወንድሜ

  • @alimoussa5548
    @alimoussa5548 6 ปีที่แล้ว

    የባለፈው ክፍል ላይ ከ ሊቢያ ወደ ኢጣሊያ በምን እና እንዴት እንደወጣ ሲናገር በወቅቱ የ ጋዳፊ ወቀት ግርግር እንደነበር እና ሊቢያኖች እንዳሳፈሯቸው በትልቅ መርከብ እንደሄደ ነው ያወራው የዛሬው ላይ ደግሞ ያው መጀመሪያ ላይ እንደሰማችሁት ነው ።
    ይህን መንገድ ከመተማ እስከ ኢጣሊያ ፣ ስዊዝ ፣ ፍራንስ ድረስ ተጉዘናታል ግን የባለፈው ክፍል ላይ በጣም ወለል አድርጓታል ቀምሟታልም ብቻ እንኳንም በሰላም ለዚህ በቃህ

  • @የእናቷልጅነኝ
    @የእናቷልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም አንጀቴን በለው አልሀምዱሊላህ ለዚህ አብቅቶታል ለሚመጣው አላህ የውቀል ጉስቁል ብሎዋል እኮ አብሽር ወንድሜ አይ ስደት እህህ ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @tewodrosayele1221
      @tewodrosayele1221 6 ปีที่แล้ว

      Lemeredat ayfelgm

    • @helenerdibora6981
      @helenerdibora6981 6 ปีที่แล้ว

      ufff meskin

    • @semoyakedejaleg2696
      @semoyakedejaleg2696 6 ปีที่แล้ว

      tewodros ayele lemndn naw yemyflgw?

    • @annemariedavidson4381
      @annemariedavidson4381 6 ปีที่แล้ว +1

      Fiste jelase enkwean kabetseboheke gar ena lhagerke meder be selam geta abakake? Am very happy to see u again after all this time !!! Ma men...any way selkhen magyate enfelgalen !!lelaw selekatero tenagagren naber betam yekerta gelase betam!!! Ka gelasoheke , abrimo & moke ka manhee!!

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አገር ላይ ትልቅ ነገር ይፍጠርልክ

  • @yeshewasemeru3041
    @yeshewasemeru3041 6 หลายเดือนก่อน +1

    The guy needs psychological support and please support him.

  • @feruzaarebu5384
    @feruzaarebu5384 6 ปีที่แล้ว +1

    Psychology tegedtwal beallah Allah kasebkibet yadrsih wendime hod basegn wellahi ayzoh😭enba ankotal,yinketeketal uuuufffff gize hulun yikeyiral hagerachinin Selam yaderege geta antenim Selam yawtakal wendime

  • @meronkelemu8906
    @meronkelemu8906 6 ปีที่แล้ว +1

    አጀትነዉ የሚበለዉ ወድሜ

  • @eliashalie3528
    @eliashalie3528 6 ปีที่แล้ว

    Egzyabher Amlak ke ante gar yhun ayzoh ke gonh yeneberu ahun gin yelelutin gadegnochihn eyasebk mebertat alebh enkan weteh yalkerh enkan le hagerh abekah. .

  • @MelkamTadese-n8u
    @MelkamTadese-n8u 11 หลายเดือนก่อน

    ባታ ማርያም ሁሉንም የልብክን መሻት ይሙላልክ አይዞክ

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 6 ปีที่แล้ว +7

    እባካቹ ስልካቹ ላኩልኝና ከሱዳን እስከ ኢታሊ ያለውን መንገድ በደምብ ልንገራቹ እርግጠኛ ነኝ በዚህ መንገድ ለሚያስቡ ሁሉ ትምርት ይሆናችዋል የዚህ ስደት ኣስከፊነቱ በዚህ ብቻ ኣያበቃም ኣውሮፓ ከገቡ ቦሀላም ከዚህ የበለጠ ስቃይ ነው የሚጠብቅህ ዝም ብሎ ይነጋል ይመሻል ኣንዳንዴ ቀኑ ሁላ ይጠፋብኛል😢😢😢😢እኔም የዚህ መከራ ተካፋይ ነኝ ይሄው ከመጣው 4ኣመት ሆነኝ ወረቀት የለኝ መስራት ሆነ መንቀሳቀስ ኣልችል ይሄው በገዛ ፍቃዴ ፍርድ በሌለው እስር ቤት ከነልጆቼ መከራየን በላሁ ታድያ ኣሁን የምተኛው በክኒን ጭንቅላቴን በጣም ያመኛል ከወጣሁም ከጭንቀቴ የተነሳ እጠፋለው ታድያ እነሱ ይሄንን እያዩ እንካን ምንም ኣይነት ርህራሄ የላቸውም ይባስ ብሎ ኣንቺ ጤነኛ ስላልሆንሽ ልጆችሽን ለመንግስት ኣስረኪቢ ነው ያሉኝ ይሄም ሌላኛው ጭንቀት ለዚህ ሁሉ ግን ኣንድ ቀን ፈጣሪ መልሳለው በማለት ሁል ጊዜ ራሴን እያፅናናሁኝ ይሄው ለዚች ቀን ደርሻለው ከዚህ ቦሀላም የፈጠረኝ ጌታ ያውቅልኛል!!!

    • @habesha5592
      @habesha5592 6 ปีที่แล้ว

      Siemthomas Thomas
      Ewey betam yasazenal andande seweche yemayesakalechew alu yet ager neshe menalebat bekie mereja kelileshe enerdashe yet ager neshe?

    • @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ
      @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ 6 ปีที่แล้ว

      # habesha ብስራት

    • @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ
      @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ 6 ปีที่แล้ว +1

      Siemthomas Thomas አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ፈጣሪ ያለው ይሆናል እኛም እንዳቺው ነን

    • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
      @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 6 ปีที่แล้ว +1

      +# habesha :Norway(sollia ነው ያለሁት ኣሁን የፍድ ቤት መልስ ነው የምጠብቀው ከዛ ቦሀላ ግን ፈጣሪ ከፈቀ ወዳገሬ የመመለስ ሀሳብ ነው ያለኝ ምክንያቱም ጤናየም ጥሩ ሁኔታ ላይ ኣይደለም ያለሁት ስለዚህ ልቆይ እንኳን ብል ሁኔ ምንም ኣይነት ጉልበት የለኝም

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 6 ปีที่แล้ว

      Siemthomas Thomas ......Egziabher kenate gar new .....ayzogn.
      Lebego new.

  • @ልጅሃይሉ
    @ልጅሃይሉ 6 ปีที่แล้ว

    awwww bless you :( i don't know what sort of crime you have committed but you did a right thing in the simple fact that you ask them to be return back-home coz otherwise they would have kept you in prison hospital for a long time. even when u finally get released from prison, your name will be listed in a criminal record which is bad, there is nothing you can do about it. But now you have got your freedom, learn from your past and change ur life for the better! you 're a smart young man, look how far you 've come? you are capable of amazing things mate, just believe in yourself and surround yourself with positive ppl.

  • @sabaabrha3106
    @sabaabrha3106 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጀት ነው የሚበለው ወድሜ

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 6 ปีที่แล้ว +7

    አይ ፍጽይ እጅግ ግራ ገባኝ ወድሜ ምን ሁነህ ነው ስለ እነ ውቢ አሞሞት አትገልጽላቸውም 15 አን ባህር ላይ ተፈትነው እደ ዶሮ አንድ አንድ እያሉ እዳለቁ ንገራቸው ስደት ማለት ክፎ ጠላት በተለይ በህጋዊ መንገዳ ሳይሁን ኡኡኡይ

    • @amyfitwi6148
      @amyfitwi6148 6 ปีที่แล้ว +2

      Tigist Zeray Ehta legu rasu be selnbona tegodtale mastawes yechgrewan enate atfergebete

    • @emebetmengistu3680
      @emebetmengistu3680 6 ปีที่แล้ว +1

      Tigist Zeray. liju btame erdata yflgaile mskin enkwan behywete mtahe

    • @yewubliloboutros8951
      @yewubliloboutros8951 6 ปีที่แล้ว +1

      Tigist Zeray ነብሴ አታይውም እንዴ ማስታወስ እንዳልቻለ?

    • @ሐናማርያም-ጨ6በ
      @ሐናማርያም-ጨ6በ 6 ปีที่แล้ว +1

      Tigist Zeray አንተ ስለነውቢት ትላለክ እኛሰፈርውስጥ አብረን ያደግነውን እንኳን ማናገር አየረፈልግም የድሮፋፄ አደለም በጣም ተጉድቷል በጣም ይበሳጫል እስኪ የጨርቆስ ልጆች በተለይ የቀበሌ11 12.13.14 ልጆች ተመካክረን የሆነነገር እናድርግለት ቢያስ የሰነልቦናዶክተር እዲያየው ፀበል እዲጠመቅ አለንልህ እንበለው!!!

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 6 ปีที่แล้ว

      Tigist Zeray ትግሰት ፍፁምን ለማግኘት በጣም ፈልጊያለሁ እንዴት እችላለሁ ከቻልሽ እህቴ????

  • @furtunawithjesuslovejesus5429
    @furtunawithjesuslovejesus5429 6 ปีที่แล้ว

    Ayzon brother life ande ande endi nechi again you have to be stronge for change your life don't worry

  • @rahel5503
    @rahel5503 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ ይሁን እባካችሁ የዚህ ልጅ ቁጥርም ሆነ አድሬስ አስቀምጡሉኝ ማለት እሱን ማግኘት እፈልጋለው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 6 ปีที่แล้ว +13

    ኡፍ አንጀቴን ነው የበላኝ ይሄ ልጅ ።

    • @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ
      @እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠ 6 ปีที่แล้ว

      almi feker እኔ አለሁ አስር አመት በመከራ ውስጥ ህምምም

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠየት ነህ አንተ ? ወረቀት የለህም

  • @tsegewoube3354
    @tsegewoube3354 6 ปีที่แล้ว

    ጠንካራ ሰው ከእንደዚህ ዓይነት እሳት ወጥተህ ለሌላውም አስተዋጽኦ መካሪ መሆንኽ ከሰው አገር ሀምበርገር የእናት ልጅ ቆሎ ። አንተ በኪነጥበብ ውስጥ በጣም ታስፈልጋለህ የኛን ህዝብ በተለያየ መንገድ ለማስተማር ። እንዳንተ ዐይነቱ በሀገሩ ቆሎውን መረጠ።ለትምህርት ብሎ በአውሮፕላን ተሳፍሮ ወጥቶ የቀረው በዘረኞች መከፋፈል ሁለተኛ ሰው ሆኖ የሚገኘው ከሁሉ የከፋ ነው በአሁኑ ወቅት ዘረኝነት በተለይ የከፋ ነው። በተለይ አዉሮፓ።

  • @SeblewengelEshetu
    @SeblewengelEshetu 6 หลายเดือนก่อน

    Ayzoke wendema torheee yastawekale

  • @yeyeneyemareyamlijyeyeneye6599
    @yeyeneyemareyamlijyeyeneye6599 6 ปีที่แล้ว

    Ayezohi wendemachen enkuwane egzabher aterfehi

  • @merimeri2076
    @merimeri2076 6 ปีที่แล้ว +1

    Ayzoh wendmey hulum lebego new

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 ปีที่แล้ว +2

    andafta enamesegnnaln

  • @meronkelemu8906
    @meronkelemu8906 6 ปีที่แล้ว +9

    የሚሳደቡ ኮመታ ተሮች ልብይስጣችዉ

  • @shyonehagos5725
    @shyonehagos5725 6 ปีที่แล้ว

    Egna sent mekera sent cheger yayenbetn menged endehu bekelalu ho betan yasaznal!! Ematastaws kehone men yasworakal sejemer tekekelgna merja aydelm mangnawem dember lay fetsha ale ante endawrakew kelal kehone sew bekelalu weto yekeral becha TV lay lemtayet belek hehone ngern betame tasaznalh ewnt

    • @hevnggt3467
      @hevnggt3467 6 ปีที่แล้ว

      Shyone Hagos nebsea beka setawera be tv yemetayet gugutek tawesek adel beka lantem endetyekuk ...duz zem blek were asamerku belek atleflef leflafi

    • @hevnggt3467
      @hevnggt3467 6 ปีที่แล้ว

      Shyone Hagos mekera fet

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 หลายเดือนก่อน

      ለመሆኑ ጤነኛ ነህ እረስቷል እኮ ብዙ ነገር ፣ በመከራ ውስጥ በእስር ቤት ያለፈን ሰዉ ያንን ሁሉ አስታውስ ትላለክ እንዴ አንተ ራሱ ደንዝዘሃል ፣ በረሃው አደነዘዘህ ። ደሞ በቲቪ ለመታየት ትላለህ

  • @saad564
    @saad564 6 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ነው የሚሳዝነው

  • @mahletjambo8962
    @mahletjambo8962 6 ปีที่แล้ว

    Please I want contact with this Guy help me 🙏!

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እንክዋን ወደ አገርህ በስላም እግዚአብሔር መለሰህ አሁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም እረፍት የዘላለም ህይወት ነው እርሱን በህይወትህ ላይ ሾመህ ስራህን 😅እየሰራህ ትምህርትህን እየተማርክ ኑር ጌታን ካስቀደምክ ሁሉ በጊዜው ይሆናል ::እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን ወድዋልና የዮሐንስ ወንጌል 3:16 አንብበው ጌታ እግዚአብሔር ጊዜ ሰጥቶሃል ::

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 6 ปีที่แล้ว +1

    ye tesafew Lela ye menanebew Lela .....hono eko new .yasazenale nger gin Hulum ngr le bego new.ayezoijn .

  • @bizuwolo9144
    @bizuwolo9144 6 ปีที่แล้ว +7

    አንጄት ሲበላ ልጁ

  • @mihertebirhanumihertebirha7496
    @mihertebirhanumihertebirha7496 6 ปีที่แล้ว

    ግን አቅራቢችን አንድ ሀፍታ እእንዲ አይነት ነገር ስታቀርብ አድራሻ በቅርብ መልካም ነው

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን የት ነው ምን ላይ ነው በጌታ????😭

    • @milli12354
      @milli12354 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ኣሁን ነው ያየሁት ቃለመጠይቁ😢ሳየው ግን የዛሬ 5 ኣመት የተደረገ ነው😢ኣሁን እንዴት ሆኖ ይሆን እዚህ ላይ ስነልቦናው የተጎዳ ይመስላል😢😢 የኔ ከርታታ ኣምላክ ይርዳው

    • @eleniengedasew2076
      @eleniengedasew2076 6 หลายเดือนก่อน

      @@milli12354 አዎ ልክ ነው የተጎዳ እንደሆነ ስነልቦናው ያስታውቃል 😭

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እዴት ነዉ ሚያሳዝነወ በፈጣሪ አይዞክ ወንድም

  • @yoditkifle9472
    @yoditkifle9472 6 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ፍፄ ብዙ ነገሩ ጠፍቶብሐል ሰሃራ ላይ ሊቢያ ላይ ባህር ላይ በጣም ብዙ መከራ ነው እኮ ያሳለፍነው ካሌ ላይ እራሱ ብዙ ዘግናኝ ነገር አሳልፈን ነበር አንተ ግን ቀለል አርገህ ነው የምትነግረው አባቱ ብቻ አንተ ደና ሁን

    • @የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ
      @የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛ 6 ปีที่แล้ว +2

      ጭንቀት ይዞታል የአትኩሮት ችግርም አለበት

    • @hevnggt3467
      @hevnggt3467 6 ปีที่แล้ว

      زينب الزين dr mane lebelesh k

    • @helenhelu5099
      @helenhelu5099 6 ปีที่แล้ว +3

      እንዴት ትፈርጂበታለሽ አታይም እንዴ የመንፈሥ መታወክ እንዳለበት ይልቁኑሥ እርጂዉ

    • @wisdomgrace9992
      @wisdomgrace9992 6 ปีที่แล้ว

      Yodit Kifle were you with him in Sudan and Libya?

    • @yewubliloboutros8951
      @yewubliloboutros8951 6 ปีที่แล้ว

      Yodit Kifle lol How do you think this Guy He doesn't remember all things He need physiological ቢያስታውስ ኖሮ በተናገረ anyways ወደ እናት ሀገሩ መመለሱ አንድ ነገር ነው

  • @አባቴሂወቴነው
    @አባቴሂወቴነው 6 ปีที่แล้ว +1

    አይይ ስደት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 6 ปีที่แล้ว +4

    ውስጡ በጣም ተጎድቶል ዋናው ህይወትክ መትረፉ ነው

  • @mangeethiopia2333
    @mangeethiopia2333 6 ปีที่แล้ว

    Ayezong wendem lbogo nw tankerh sira yasbekbt lay tidersalk

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስጡት በማርያም እና ደሞ በፀል ውሰዱት ውስጥ ጥላም አይደለም ተይዞዋል😢

  • @LidyaLidya-fk8nq
    @LidyaLidya-fk8nq 6 หลายเดือนก่อน

    እያሰበ ነው የሚያወራው ፖሊስ ጣብያ ባቡርጣብያ ። ድራማ ነው ካገሩ አልወጣም ሰውካገሩ ሲወጣ ከጣልያን ፈረንሳይ ኢንግላንድ ገባው ይላል?

    • @Faith_Ty
      @Faith_Ty 6 หลายเดือนก่อน

      Kalaweksh zim bey ina betbakul yemikahed meslesh

  • @shyonehagos5725
    @shyonehagos5725 6 ปีที่แล้ว

    Demo part 3 endatlu ayasfelgm befsum ewnet yelalw new yesew tarek nwe enda mengren endza new memeslew

  • @KirubelAbate-v3y
    @KirubelAbate-v3y 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ በወጣህበት ጊዜ ሊቢያ ውስጥ ሰላም ነበር አሁን ግን ሊቢያ በባርነት የምትሸጥበት የምትሰቃይበት ሀገር ሆናለች ወደሀገሬ መልሱኝ ባትላቸው ጥሩ ነበር የተወሰነ ጊዜ ብጠብቃቸው የመኖሪያ ፍቃድም ይሰጡክ ነበር እኔ አንተን ብሆን እዛው እሞታለው እንጂ ወደዚህ አልመለስም ነበር

  • @rutgebrekidan
    @rutgebrekidan 7 หลายเดือนก่อน

    Ene be Libya nw wede Eroup yegebahut lijo weshetam nw ylele nw yemyweraw😮

    • @milli12354
      @milli12354 6 หลายเดือนก่อน

      ምኑ ነው የዋሸው 😢የስነልቦና ችግር እንዳለው እያየሽው ኣደል😢 ይቅር ይበልሽ

    • @rutgebrekidan
      @rutgebrekidan 6 หลายเดือนก่อน

      @@milli12354 ye Ljbya hulom weshet nwke france wede England be train nw yegebahut ylal weshetam

    • @milli12354
      @milli12354 6 หลายเดือนก่อน

      @@rutgebrekidan አረ ደግመሽ ስሚው እንደዛ ኣላለም፣፣ከጣልያን ወደ ፍራንስ ነው በትረይን የገባሁት ያለው ፣፣ከፈረንሳይ ወደ እንግሊዝ ግን በ የጭነት ትራክ መኪና ከኋላ ተጭነን ነው የገባነው ነው ያለው🙏 ለመፍረድ ኣንቸኩል

  • @excelldexcell3870
    @excelldexcell3870 6 ปีที่แล้ว +1

    Aselekesekegne wendemy e/r kante ga yehen

  • @sarakokobe2977
    @sarakokobe2977 6 ปีที่แล้ว +1

    አይዞክ ወንድሜ ኡፍፍፍፍፍ