Fitsum, you are so sweet, Betam Azenekugn ke Wusty Alekeskugn Sesemah,,,, SEDET BALEGAY NEW... You are gorgeous. STAY STRONG BABY. May God bless you. Fiqir Neger Neh Berita🌹💕♥️. Lek be 10gnew Amet ... Be Ethiopia calendar Be 2010 Be 10 Were ( Sene ) Be 10 Ken ( ihudi ) Be 10 Sehat Mata Mehon Alebt ..Be 10 Deqiqa Be 10 Sekend ..Ezy Lay Gen Sehatun Tesasteh Endayhon ..10 o’clock Mata Mehon Alebt hulunim Be Ethiopia Akotatar Keho Yeh Asebehwale. Ante Qonjo Lij ..
Wye gud ante betam libam nek ke asir amet befit yenebere ketero yalemersatik betam ygermal gin endet keza hulu gwdegnchih and ekwan mastawes yakitachewal gin yhe tarik ende sene selasa filim new
ሰላም ተመልካቾቻችን ፣ ፍፁም ስልክ ስለሌለው፣ እሱም የሚደውልልን በተለያዩ ስልክ ቁጥሮች ሲሆን በብዛት የሚገኝበትን ስልክ ቁጥር እንደነገረን እናሳውቃቹዋለን::
Andafta Thank u
Andafta እሺ እናመስግናለን
Andafta please give us his number
ፍጼ ጓደኛች ይህን ቪዲዮ ሳይ በጣም ነው ያዝንኩት
ያ በባህር ያሳለፍነውን ስቃይ መቼም አልረሳውም
እንደውም ትዝ የሚልህ ከሆነ የትሳፈንበት መርከብ ከታች ተሰብሮ ውሃ ገብቶብን እየተቀባብልን ቀድተን ስንደፋ ከዛም ከተወሰነ ሰአታት በኋላ የካናዳ የባህር ሃይሎች አግኝተውን ውሃውን በ ጄኔሬተር እንዲወታ ጄኔረተር ገጥመውልን የሄዱትን ምናምን አይረሳኝም
ብቻ አላህ ካለ እንገናኝና እናወራለን
ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን ማለት ነው
በተቻለን አቅም ልናገኝህ እንሞክራለን አንረሳህም
ደሊል ነኝ ከጀርመን
ዋውውው ጥሩ አገላለፅ ያሳለፋቹት ኘገር ከባድ ነው እንኳን ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ጠበቃቹ ግን ተገናኙ አደራ
አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ወድሞቸ😢
😢😢😢 አሳዘናችሁኝ
ሰላም ሠላም ደሊል እንደምን አለክ
ወድሜ ቂርቆስ አባታችን ጥሎ አይጥለንም የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነሽ ቂርቆስ ባለሽበት ይጠብቅሽ በስደትም የሞቱትንም አምላክ በገነት ያኑርልን የገባነውም ቂርቆስ ጉልበት ይሁነን
ውይይ በጣም ይገርማል እንደዚህ ቃሉን የሚጠብቅ ሰው አለ በዚህ ዘመን ዋ
እናቴ እወድሻለሁ እማ ኑሪልኝ እናቴ እወድሻለሁ እማ ኑሪልኝsaad these guy is not normal don't say that
እዉነት በጣም አከበርኩክ ልክ እንደማቀዉ እንደ ስጋ ዘመዴ ሳይህ አይኔላይ እንባ ሞላ ያንን ጊዜ አልፈህ በቃልህ ተገኘህ ምን አይኔት ሰዉ ነህ ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ያቆይህ ይጠብቅህ
በመጀመሪያ ታሪክህን ስሰማ እንባዬ ነው የመጣው የእውነት ፍፁም በጣም ታማኝ ሰው ነህ ቃልህን አክብረህ ሳትረሳ ግዮን በር ላይ በመገኘትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ። ብዙ እማይታለፉ ነገሮችን አልፈህ እዚህ በመገኘትህ እግዚአብሄር ይመስገን በሀገርህ ምድር ላይ ካሰብከው በላይ ስኬታማ እንድትሆን ምኞቴ ነው ደግሞም ይሳካልሀል አይዞህ የኔ ወንድም።
ፍፁሜ አብሮአደጌ እኔ ልንከራተትልህ ቤተልሄም ከልጅነት ጀምሮ ከkg እሰከ 8 ክፍል አብረን የተማርን የልጅነት አብሮ አደጌ እናቱ ይፍቱስራ እጅግ መልካም አስተማሪዬ እና እንደእናት ተንከባካቢያችን ነበሩ ፈጣሪ በጤና ወደሀገርህ በመመለስክና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች የፍፁምንስልኩን ብትሰጡኝ ወይ የማገኝበትን መንገድ ብትነግሮኝ.ፈጣሪ ያክብርልኝ
lidya fikre ye Abatun sem kawekesh facebook lay felegiw tagegnew yehonal
Addis abebeba kehonche cherkos kolo tera bleshe betmechi tahegniwaleshe
ሀበሻዊ ነኝ yecherkos leje negn fele new yetemarkut gin kolo tera yetu gar new? Alemetalesh alegn 😁
Helen Michel ወደ 13 ቀበሌ ልደርሺ ስትይ እዛ ጋር ነው
ፋፀዬ አይዛን ዋናው እድሜናጤናነው ከአብሮ አደግህጋር አትሰደድ ማለት እሄነው ብቻ እንኳን አየሁክ ለማትጠግብህ ለምትሳስልክ እናትህ ኑርላት ምንም አይኑርክ እምነትህና ፋቅር ብቻ በቂነው
ዋው እንዳንተ ያለ ቃሉን የሚጠብቅ ፈጣሪ የሚወደው ብቻ ነው
ይሄን አሳዛኝ የስደት ታሪክ ሳዳምጥ ሁለተኛ አምላኬን ላላማርር ወሰንኩ...
በጣም ያሳዝናል ። ውስጥህ በጣም እንደተጎዳ ይታየኛል ። ድንግል ትርዳህ ።
almi feker Amen
he looks like ertrea as he said he is male prostitute that all ertrean professtion
እንኳን በሰላም ወዳገርህ ገባክ ውይ ሲያሳዝን ወንድሜ ፀበል መጠመቅ አለብህ አንጀቴን ነው የበላኝ አይዞህ እግዚአብሔር ጤናህን ያድልህ
ፍፄ የምትወደዉ ቂርቆስ ይጠብቅህ ወንድሜ ሁሉ አላፊ ነዉ ዋናዉ ጤና ነዉ ከዛ ሁሉ ይጨመርልሀል አባቴ አብሽሩ
አሁን ሁሉም አልፏል እራስህን ለአዲስ ህይወት አዘጋጅ ወደ ገዳማት ጸብል እይሔድክ ሰላምህን አግኝ አይዞኝ ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው እኛ ለዝቺ አለም እንግዶች ነን ስንጠራ መሔዳችን አይቀርም
በእዚህ መንገድ በወጣትነት እድሜ ከቤተሰብ ተለይቶ ይህንን አስቸጋሪ ጉዞ ማድረግ በጉዞው የሚገጥመውን ፈተና ሁሉም እኩል አይቋቋመውም ችግሩን ቢያልፈውም በስነልቦናው የሚደርስበት ችግር ብዙ ነው; የህሊና ስብራት ውስጣዊ ነው ሌሎችም ብዙ ውስጣዊ ጉዳቶች አሉ በግልፅ የማይታዩ.. ስደት ጣጣው ብዙ ነው.. ወንድሜ ተረጋጋ ውስጥህን አረጋጋው የስነልቦና ባለሙያ ምክርም ውስድ.. ምንም ማለት አይደለም ላሳለፈከው ነገር ሁሉ እድሳት ያስፈልግሃል... በርታ ሁላችንም በተለያየ መንገድ የምንፅፈው ታሪክ አለን በእረጅሙ, አሁን ሀገር ላይ ነህ በእዚህ ቃለመጠይቅ ውስጥህን አስተንፍሰሃል ይህም ህክምና ነው, መልካም እድል ይግጠምህ ሁሉም ይሳካል ባለህበት
የጨርቆስ ልጅ ቃሉን አክባሪ ሰው አክባሪ እምነቱን አክባሪ አትንኩኝ ባይ በፍቅር ለመጣ በፍቅር የሚመልስ በፅብ ለመጣም እንዲሁ እውነት እላችዋለው ከአጠገባቹ ያለን አንድ የጨርቆስ ልጅ ብታዩ ሁሉም ባሀሪያቸው አንድ አይነት ነው በጣም ከዚ ወንድሜ አንድ ነገር ተረድቻለው በስደቱ ምክንያት ቡዙ ችግሮች እንዳጋጠመው እንዲሁ በአንደበቱ መረዳት ይቻላል እግዛብሄር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን ነውም፣
በትክክል!
የጨርቆስ ልጅ ስለሆንኩኝ እኮራለሁ
ፍፅዬ የመርሳት የመርሳት ችግር ባያጋጥም ይገርማል ብዙ ፈተናዎችን ማለፍክ አስገራሚነው አሁንም እማምላክ ከነ ልጃ ትጠብቅክ ሰላምክ ይብዛንንንን ስደት አይኑ ይጥፋአ አይዞክ ካሉ ታገኛቸዋለክ ባባዬ
Samsung J3 😍😍😍💟💟💞💖💖💕💕💔💔💕💖💟💟💗💗💞💝💝💕💕✋✋✋✋✋✋✋✋💟💖💖💕💕💕💖
እንደኢትዮጵያ ወጣት የተንከራተተ የትም አለም ላይ አይገኝም ኢሄ ታሪክ ሁሉም ሰው ቤት አለ ስደት ያልገባበት ቤት የለም
እግዚአብሔርን ካንተጋር ይሁን።ስደት እኔም ቀምሼዋለው የመጣንው መንገድ ነው እንጂ ሚለያየው
ዉይ በጣም ነዉ የተጎዳዉ ፊቱላይ ብዙ ነገር ይነበባል እንኩዋን ለዚህ አበቃ አይዞክ ሁሉም ያልፋል
አንድ ፊልም ይወጣዋል ያሳለፍከዉ ህይወት አሳዘንከኝ የምር
በጣም ይገርማል ሳላደንቅክ አላልፍም 👌
በቃ ሰው ነህ ፍጹም ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ረጅም የፍቅር እድሜ ጥሩ ህይወት ይግጠምሽ ያራዳ ልጅ 🙏
እርሳው ይህን ታሪክ አዲስ ነገር አዲስ ታሪክ እሽ plis ይጉዳል ታሪክ ታሪኬ ስለሆነ ነው
ወይኔ ምን ያህል ዉስጡ እንደቆሰለ ከፊቱ ይነበባል ኪዳነ ምህረት ትርዳህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አሁን ያለበት ሁኔታ አሳዩን 5 አመት አለፈው ይሄ ቃለመጠይቅ ምስኪን ልጅ::
😭😭😭😭
Be strong young man❤️
You have plenty of time a head to live decent life.
Egzybehir Kanye garrr yeh hun
Write a book on this bro. You have a good story to tell and sell.
ፍፅዬ ቀሪውን ዘመንክ ቂርቆስ ይጠብቅ
ወንድማችን አይዞህ ወይ ስደት ያማል ስደት አይኑ ይጥፋ እንክዋን እ/ር በሰላም ወደ ሀገርክ አስገባክ
Fitsum, you are so sweet, Betam Azenekugn ke Wusty Alekeskugn Sesemah,,,, SEDET BALEGAY NEW... You are gorgeous. STAY STRONG BABY. May God bless you. Fiqir Neger Neh Berita🌹💕♥️. Lek be 10gnew Amet ... Be Ethiopia calendar Be 2010 Be 10 Were ( Sene ) Be 10 Ken ( ihudi ) Be 10 Sehat Mata Mehon Alebt ..Be 10 Deqiqa Be 10 Sekend ..Ezy Lay Gen Sehatun Tesasteh Endayhon ..10 o’clock Mata Mehon Alebt hulunim Be Ethiopia Akotatar Keho Yeh Asebehwale. Ante Qonjo Lij ..
አይ ፍጹሜ ትረሳለህ ብየ በፍጹም አልገምትም ነበር ግን ከሱዳን ወደ ሊቢያ ከሊቢያ ወደ አውሮፓ ፈጽመህ አልገለጽከውም በተለይ የነ ውቢን አሞሞት አው ልትገልጸው ወደድኩኝ የሳሀራ በረሃ ጉዙ አስከፊነቱን ልትነግራቸው ፈለኩኝ ከሱዳንም ከሊቢያም ባንድ ላይ ነበር ስደታችን ግን ቢሁንም ደግሚ ስላየሁ ደስ ብሉኛል ፍጽይ
Tigist Zeray ... Abirachu Neberchu?
Tigist Zeray menune yehlasawe yena webane ema enkwaneme alnesawe
Noma Love አው ከሱዳን እስከ ሊቢያ በአንድ መኪና ተጒአዝን 23 ቀን ፈጂተን 3 ሰው ቀብረን ክብር ለጌታ እኛም ለምስክር የቀረነው ከሊቢያ ደግሞ ወደ አውሮፓ ከፊት እና ከኃላ ሁነን ገባን እኔ ጀርመን ገባሁ እሱ UK
Temei Eya ለምን በዚ በዚ እናስታውሳቸው እንጂ ውቢ ትልቅ ሰው
Tigist Zeray ... Selam , Enkwan Beselam Gebash. Anchy Selam New Tenash ? Ye Fitsum Neger Betam Asazneng Dewelachu Atsinanatu ... Meberetat New ... Anchm Rashen Tebeki Eshi....Feqad Alesetegnme Belo Rasn Alemegodat New.. Dewelulet Atsinanut please. Selam Hugne sis🌹
በጣም ጎበዝ ነክ
ማለት ይቻላል ግን አሁን ስላለፈው ነገር ሁሉ እርሳቸው እና አዲስ ሰው መሆን አለብህ ፍጼ በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ
yesefere lij ere ahun yet new yalehew
ሚሲኪን በጣም አሳዘነኝ ሚሲኪን ቃልህ በማክበርህ በጣም ደስ ይላል
እውይይይይይይ ወንድሜ አወራሩ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ባርክልን እንደ ሌላው የፈጠርከው ሰው በሰላም እኛም እንድንኖር ባገራችን🙏😭😭😭😭😭😭😭
Yena konjo kumnegereja neh bertaln ename keftojal selaltegenajachu
ወይ ጉድ ይገርማል ከ10 ዓመት በፊት የተያዘ ቀጠሮ አለመረሳቱ።ሀቀኛ ሰው ነህ
ወጣት ፍፁም በያዝነው ዓመት ምን ላይ እንደሚገኝ ያለበትን ቦታ አፈላልጋችሁ ብታሳውቁን መልካም ነው
አይዞህ ወንድሜ ዋናው ጤና ነው ብሮ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው
I am proud on u
I am realy sorry 😭 you are courageously man ever
እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍክ ግን መች ነው የወጣኸው የጓደኛየ ልጅ ወጥቶ ቀርቷል ።
አይዞን
Bro be strong life is up an down any ways you are welcome
ፍፄ አይዞሽ ቂርቆስ ይጠብቅሽ
Btame ykereta gene kesudane levya endezehe ayedleme enga sengoze btame edelna nehe enga btame teskiayetnale
እንኳን በሰላም ለአገርህ አበቃህ ፍጼ
waw sew malet yihe newu tebarek yeqal tnish'yelewum'
አይዞክ ፈጣሪ ያግዝ
የእውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልጅ ከቃላት በላይ እኔም ከፍቶኛል ባለ መገኘታቸው ግን ምክንያት ይኖራቸዋል ባይ ነኝ በህይወት ያኑራቹ ዋናው እሱ ነው ።
Wye gud ante betam libam nek ke asir amet befit yenebere ketero yalemersatik betam ygermal gin endet keza hulu gwdegnchih and ekwan mastawes yakitachewal gin yhe tarik ende sene selasa filim new
እግዚአብሔር ላገርክ እንኳን አበቃክ
ስታም ቆንጆ
አየ ሰደት ከፉ አይዛሁ ወድማችን ሊብያ ከፊ ነዉ
Ufffaaa sedat ayenu yetfa yasazenal yetgoda lebe
የስንልቦና ጉዳት አለበት ተንከባከቡት የኔ ከርታታ ቀን ያልፍል
ፍፄ የቲቸር ይፍቱስራ ልጅ ቤተልሔም ት/ቤት። ወንድሜ!!!
አይዞክፈጠረያግዝ
አሁን ያለበት ሁኔታ ብታሳዩን ቪዲዮ ከተሰራ አምስት ዐመት ሆኖታል
ምሰጌን የአትኩሮት ችግር አለበት ጭንቀትም አለበት ያሰታውቃል ተጎድትዋል አይዞህ ወንድም ሁሉም ያልፋል
زينب الزين eshi dr lerasea
Erasesh cheger alebesh
Ayzohe egzabehare enqan aterfeh
የኔ አባት አያሳዝንም😢
Fitsum Ginn Sene Libona Hakim Yasfelgh Yemslegnal Sayeh Tensh Ke nigegreh Esti Amakir Ke Fetri Techemari
Yegna psychologist awake negn baye muche were banche bet asamereshal
አምላኬ ልቤን ነዉ የነካዉ ወንድ እንዲ ሲከፋዉ ማየት ያሳዝናል
Sedet Aynu Yetefa Esti Yanten Tarik Semtew Lelochu Bemaru,Ante Ginn Edelegna Nehe Egzihabher Tebko Ezih Adresohal Amesginew.
Weye egezo lbe yeseberal
Ayzohe wendme egzybher yerdahe enm tanshe wendmen atchew naber gn be selam temlsolgal egzybher yemsgen
bezeh views yemetagegnuten genzeb le esu betadergut betam tiru nw yesu hak nw!
ወይኔ ያኔ ነበር መሰደድ😢😢
Wey ye sew lej mekera
Enkwan be Hiewet terfek
ስደት አይኑ ይጥፋ ስያሳዝን
Fitha bro nice to see you bro be strong bro enkoan lesefer lehagerih beselam abekah bro
😢😢😢😢😢😢
Migermgn ngr sdetachn meche nw miyabekaln eh eski hasbachun tsaf tsaf
የኔ ሚስኪን
He is in still in trauma
Wey sedet kefu
what happen over there stay over there anyway god be with you
Weyyyy Hiwot alifo mayetim tiru new wendima sedet lemanim ayebje yene gata wehhhhhh uffffffffff
Mene asferah atngerwem, ene behone zerezer newe yemngerw
በጣም ያሳዝናል
Uffaaa sedat ayenu yetfa yasazenaal yetgoda lebe 😂😂❤
y.wedi lejin sekayi mayite alechilm።
ኑሮ አሁንም እርካሽ ነው ሊቢያ ስራ የለም እንጂ
ertrwe slhone sertrea trui yawera bushty ertrea
ኧረ ብሮ ምነው ፈታ ብለሽ አትናገሪም እንዴ እኔንም አጨናነቅሽኝ..ያው እኛም ያለፍንበትን መንገድ ነው ለመተረክ የሞከርከው ..አይዞኝ ለማንኛውም ብሮ!!
እስኪ ውሰዱኝ
😭😭😭😭😭😭sedate ainwu yetfa
ከፍፄ ጋር ቤተልሔም እና ድልበር አብረን ተምረናል።
Wye yane gaata sasazen ayzok
Gurenga lengliez time belhe new belahe yahadkaw?
Yehe lij yemyweraw weshet nw en be Libya nw Eroup yegebahut lijo yemlew yelele nw weshetam😮
የሄ ሁሉ ታሪክ ተዋሽቶ አይከብድም
@@user43712 TH-cam lemsrat nw
Lendazhe qtro sethad endat seat tersalhe?
Aweko eko nw yaleyazew
አስለቀስከኝ ወንድሜ
እኔ ጆሮዬ ለሰማው ጭንቀት ያዘኝ! አይ እናት ልጅሽ እዚህ ጣር ውስጥ ሆኖ ሆድሽ ምን አለ???? እንዴት ተኝተሽ ከረምሽ???
Men tekebaterale man endeweseden men quanka endemiyaweru alawekem tozo New yemiyaweraw
yonase the gonder medehaneyalem yatusek yetose nw yehen yemakew duz
ስማ ከዚህ የበለጠ ስንት የሚያስደነግጥ ታሪክ አለ ባክህ ስትሰማው ይሄ እዚህ ምድር ላይ ነው የተደረገው እስክትል ድረስ ማለት ነው
I dont think he is normal . He is really hurt .
Enkuwan lagerhe abkahe
What is the purpose of this interview?
Kaffi Bushe zemtaw melsesh nw
የእኔን ታርኪ አስታወስከኝ እኔም በዛ ሁኔታ ያለፍኩኝ ዘግናኝ ታርኪ ከሊቭያ የምያሻግሩት ቀያይ አረቦች ሊቭያዎች ናቸው ከሱዳን ሱዳኖች ናቸው ሁለቱም ጨካኞች ናቸው
እስኪ ውሰዱኝ መንገዱን ንገሪኝ