የስምተኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ ኳስ ተጨዎች ለመሆን ወደ እንግሊዝ የተደረገ የስደት ጉዞ iam Henok with Fegegita React

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaR...
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact

ความคิดเห็น • 237

  • @AtoMedia
    @AtoMedia 5 หลายเดือนก่อน +359

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤

    • @user-md2rx7hz8p
      @user-md2rx7hz8p 5 หลายเดือนก่อน +7

      Wedew aysekume alu kikikikikikiki

    • @rophnan331
      @rophnan331 5 หลายเดือนก่อน +1

      Margez bilgina new

    • @user-pk2dn9yk2j
      @user-pk2dn9yk2j 5 หลายเดือนก่อน +4

      Be voice beseke des yelgnal 😂😂😂😂

    • @user-tf9kz1ec8x
      @user-tf9kz1ec8x 5 หลายเดือนก่อน

      Media lay taregzuna taschegeralachu...lijsh adgo eze lay endalut couple adgo aschegare endayhon tefe nw melesh

    • @AGFy-kz3lg
      @AGFy-kz3lg 5 หลายเดือนก่อน +1

      ብስላም ይግላግልሺ አድርጊያልሁ ሆ 😅😅😅😅

  • @samritube9007
    @samritube9007 5 หลายเดือนก่อน +89

    ሄናየ አብዛኛው የሽገር ልጃች በሊብያ ነው የገቡት እና ሲያወሩኝ ያሳዝኑኛል በጣም ጠንካራ ናቸው የልተነገርላችው ጀግኖች የአዲስ አበባ ልጆች እውዳችዋለው❤

    • @user-ip3ml4gl1f
      @user-ip3ml4gl1f 4 หลายเดือนก่อน +2

      Egnam enwedeshalenn

    • @123e53
      @123e53 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @iam_henok
    @iam_henok 5 หลายเดือนก่อน +87

    THANK YOU FOR HAVING ME 🙏

    • @hannashake6792
      @hannashake6792 5 หลายเดือนก่อน

      Selam bro I'm name Hana UK lememitati France dershalewu gin ahun lay eyeteweraw balewu neger tewezagibyalew kachalki Mera bitnagrengi tebberengi bro

    • @chialidagafa9414
      @chialidagafa9414 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @eden_hile4008
      @eden_hile4008 5 หลายเดือนก่อน

      I appreciate you, when you explain about your relationship

    • @tigist422
      @tigist422 5 หลายเดือนก่อน

      ሄና በናትህ ታረቁ

    • @demozgola
      @demozgola 5 หลายเดือนก่อน

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 หลายเดือนก่อน +13

    የሚገርም ጋዜጠኛ ነው በዚህ እድሜው ግፋበት አቦ ጎበዝ ነክ🥰👌

  • @mayamelse280
    @mayamelse280 5 หลายเดือนก่อน +10

    ስላለው ስቃይ ግን በደንብ ብታብራራ ጥሩ ነበር ሌሎቹ እንዲ አቅላችው ስለምትናገሩ ነው ሌሎችቹ እኛስ ለምን አንሞክርም ብለው የምድር ሲኦልን የሚያዩት

  • @keretubkidi3420
    @keretubkidi3420 5 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ ሊቢያ ስሙ ሚስፈራኝ😢😢

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 5 หลายเดือนก่อน +5

    ባክህ ወንድ ምሰል እሱ ጆሮህ ላይ ያንጠለጥልከው መስቀል ክብር አለው አውልቀህ አንገት ላይ እሰር

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 5 หลายเดือนก่อน +6

    ማህተባችሁ❤❤❤❤❤❤ እኔ ነኝ እንጂ በግድ የለቀኳት የማትለቅ ሀገር ሳላስበው ወደ ሌላ ሀገር መሄድን 5አመት ቁጭ ብዬ ልጆቼን ብቻ አትርፌ ወደ ሀገሬ የተመለስኩት😂😂😂

  • @AddisEntertainment1
    @AddisEntertainment1 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሄኖክ ከባድ ሰው!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 5 หลายเดือนก่อน

    ሄና ስወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤️😘

  • @tigist422
    @tigist422 5 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ግን አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለኛል

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ዘመን መስቀል በጆሮ ማንጠልጠል ጀመርን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ፖሮግራም በጣም ነበረ ምከታተለው አሁን ግን እየጠፍህ ነው💓💓👍

  • @AbelTekia-db4yq
    @AbelTekia-db4yq 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኣረ ሄና bro ሊብያ ነኝ ያለሁት London ለመግባት ነው ምኞቴ ምትረዳኝ ነገር ካለ ❤❤❤

    • @JoPo-hu3vt
      @JoPo-hu3vt 4 หลายเดือนก่อน

      ተመለሽ

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 5 หลายเดือนก่อน +5

    እሁ ጋዚጠኝውሲያምር ❤❤😢😢

  • @remi1007r
    @remi1007r 5 หลายเดือนก่อน +13

    ሄና ብራዘር ቪድዮውን በደንብ ኤዲት አስደርገው አንዳንድ ሚድያ ላይ መወራት የሌለባቸውን ነገሮች አውርተሀል። its not safe brother

    • @genetebrahim5900
      @genetebrahim5900 5 หลายเดือนก่อน +3

      Was thinking the same! It's not safe to talk too much personal details especially if you're case not settled.

    • @Eyosiswain
      @Eyosiswain 5 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @seadiabdu
      @seadiabdu 5 หลายเดือนก่อน

      መብቱ ነው ብሮ

    • @seadiabdu
      @seadiabdu 5 หลายเดือนก่อน

      ጠያቂው ነው እጅ እሱ አልፎት ነበር

  • @samritube9007
    @samritube9007 5 หลายเดือนก่อน +9

    ሄኒ ዛሬ አሳቀኝ እሱም አልቆየም አለ😂😂😂

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሱዳን እያለን በጣም ልጂ ነበረክ አሁን በጣም ትልቅ ሰው ሁነሀል

  • @henokberhanu306
    @henokberhanu306 5 หลายเดือนก่อน +4

    I'm really happy that fegeta react starts again

  • @user-yn2ob3xm2x
    @user-yn2ob3xm2x 5 หลายเดือนก่อน +10

    ውይይይይ ሄኖክ ሥወደው 😍😍😍

  • @user-mj8or5fh2w
    @user-mj8or5fh2w 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ክፉ ሊቢያ በቀደም አንድ ወንድሜን ወሰድሽ ኧረ ግን ተፋቻቸው እናቶቼን ልጆቻቸውን እየያሽ ብር አጡ እያልሽ እናቶችን የሰው ፊት እያሳየሽ ኧረ ተይ ግን ፈጣሪን ፍሪ😭😭😭

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሌክስ እንኳን ሰላም መጣችሁ በዚህ ፕሮፍራም ላይ የቀርቡት ጥንዶች ተለያይተዋል የተለያዩት ድጋሜ ይቅርቡና ይናገሩ

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂. ግማሽ ፐርሰንቱ ተለያይተዉ ከሌላ ወልደዋል

    • @omhyat8581
      @omhyat8581 5 หลายเดือนก่อน

      ቱ የወሬ ጥመት😂😂

    • @Eyerus879
      @Eyerus879 5 หลายเดือนก่อน

      @@omhyat8581 ቱ ያንቺስ ከፋ

    • @user-si9xs5pl7d
      @user-si9xs5pl7d 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@merontefera8566😂

  • @AbyeNgate
    @AbyeNgate 5 หลายเดือนก่อน

    You’re really Journalist I’m happy for you thanks

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 5 หลายเดือนก่อน

    We think you might be realistic individuals!And funny bright young fellow!!

  • @AbyeNgate
    @AbyeNgate 5 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate you Fegegta react !!!

  • @user-ke7pu4od9n
    @user-ke7pu4od9n 5 หลายเดือนก่อน +4

    Nice conversation❤

  • @BaitBait-uw5ig
    @BaitBait-uw5ig 4 หลายเดือนก่อน

    ስወደው❤❤❤❤❤ሄኖክ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 5 หลายเดือนก่อน +26

    ሄኖክ ጆሮህ የተጠለጠለው ሲደብር😢

    • @tarekegnmekonnen4359
      @tarekegnmekonnen4359 5 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 5 หลายเดือนก่อน

      Joro getachin wondochum jamari inde hoooo gud ikonow 😂😂😂

    • @user-si9xs5pl7d
      @user-si9xs5pl7d 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej 4 หลายเดือนก่อน

      መስቀል ነው ያደረገው 🙄ጆሮ ላይ ማድረጉ ነው የደበረሽ?

  • @user-jb5yp3hd9p
    @user-jb5yp3hd9p 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚ አብሔር ታሪክ ይቀይራል እኔ አውቀዋለው ሡዳን ከአድ ግቢ ነበርን ተጫዋች ቀልደኛ ነው ባርያው

  • @promobile1638
    @promobile1638 4 หลายเดือนก่อน

    ኤኒ በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሄናየ የኔ ባሪያ❤

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሄኒ ተመቸኝ ... የአራዳ ልጅ ... የሸገር የአዱ ገነት ልጅ ... ይመችህ

  • @jared5958
    @jared5958 5 หลายเดือนก่อน +8

    This person is revealing his refugee case which one day will come to haunt him. He has lived in UK but doesn't know the rules of the country.

    • @alexfikadumuler4644
      @alexfikadumuler4644 5 หลายเดือนก่อน +1

      Absolutely this is the problem of our society when they get the citizen they think they are safe. In fact the government can revoke their citizenship anytime.

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 5 หลายเดือนก่อน +1

      Pareil

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 5 หลายเดือนก่อน

    ሄኒ ምርጥ ልጅ❤❤

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 5 หลายเดือนก่อน +26

    ጆሮ ጌጡ ቢቀርስ ኧረ ባህላችን ውሀ በላው 😢😢😢😢😢

    • @Realbarca1
      @Realbarca1 5 หลายเดือนก่อน +2

      Abatochahinim joro yibesu neber eko

    • @semere_g
      @semere_g 5 หลายเดือนก่อน +2

      Bahlh gedel yigba bakh

    • @user-wc3ws9gj9p
      @user-wc3ws9gj9p 5 หลายเดือนก่อน

      @@semere_glemn ante atgebam ye nech ashkabach 👊🏽🤔🦧👈🏽

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 5 หลายเดือนก่อน

      The bad thing your mouth

    • @eritrea576
      @eritrea576 5 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkk

  • @takur_official
    @takur_official 5 หลายเดือนก่อน +2

    ere yimechish broye enate timuti

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 5 หลายเดือนก่อน +7

    የዚህ ልጅ ፍቅረኛህ የት ገባች ግን

  • @miriamassefa2344
    @miriamassefa2344 5 หลายเดือนก่อน

    Wow he is so cute and hamble

  • @azebabrham4417
    @azebabrham4417 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gatane betam nw yaskeyy uffff gena ekerbalhu yimeeeee

  • @AmeleworkMamuye
    @AmeleworkMamuye 4 หลายเดือนก่อน

    Hanye smarte

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሄኒ እንዴት ደስ እንደምትለኝ ወንዳወን ነገር ነክ ግን ጆሮ ጌጥህ ነው እንዳላፈቅርህ የገደበኝ

    • @funandfacts6850
      @funandfacts6850 5 หลายเดือนก่อน +1

      Wend lij adeleh ende mndnew metenebechabechew

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 5 หลายเดือนก่อน

      @@funandfacts6850koshasha yihonal leza new minbechabechew👊

    • @funandfacts6850
      @funandfacts6850 5 หลายเดือนก่อน

      Telam Komeche , Eshetu belo set ale,

    • @tarekegnmekonnen4359
      @tarekegnmekonnen4359 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-my8vo4dt2t
      @user-my8vo4dt2t 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@funandfacts6850

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቀለል አደረካት ስለ ለንደን ነው የምናወራው !!

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ እግዚአብሔር ም እረቶሀል እንኳን ወጣህ ❤

  • @Floky922
    @Floky922 4 หลายเดือนก่อน

    Nick down over there 😮

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 5 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ፔጅ አለ እንዴ ፈገግታ ሪያክት

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 5 หลายเดือนก่อน

    Hi. Brother. salaam. from Manchester

  • @badrea36
    @badrea36 5 หลายเดือนก่อน +15

    አረ ወንድ ልጅ ጆሮሁን አይባሰም

    • @bersufkadendeg5997
      @bersufkadendeg5997 5 หลายเดือนก่อน

      Men agebash

    • @EyasuMathewose-np1fc
      @EyasuMathewose-np1fc 5 หลายเดือนก่อน

      ቅጡን ነው ምበሰው ታድያ አሽቄ😏

    • @badrea36
      @badrea36 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@EyasuMathewose-np1fcክርስታን ስለ ሆንከ አልፈርድብህም ጆሮ መበሰት ለሴት እንጂ ለወንድ አይደለም

    • @badrea36
      @badrea36 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@EyasuMathewose-np1fcአብዘኛሁ ክርስታን ስራት ዬለቻሁም አንደንድ ግን ጨዋ አሉ

  • @AbelTekia-db4yq
    @AbelTekia-db4yq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣረ ሄኖክ bro ሊብያ ነኝ ያለሁት London ለመግባት ነው ኣላማዬ ምትረዳኝ ነገር ካለ

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 5 หลายเดือนก่อน

      ወድሜ ፈጣሪን በፀሎት ጠይቅ ምንግዱን እሱ ያምቻችልካል አሁን ገን ደና ቦታ ነህ

  • @samsung1106
    @samsung1106 5 หลายเดือนก่อน

    Sewdew yehane lij❤😊

  • @Che-17-lee
    @Che-17-lee 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wey bizu negerachn yimesaselal bro

  • @AbelTekia-db4yq
    @AbelTekia-db4yq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣረ ሄና bro ሊብያ ነኝ ያለሁት London ለመግባት ነው ምኞቴ ምትረዳኝ ነገር ካለ

  • @jamelamohamed224
    @jamelamohamed224 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጣፍጭ. የሆነ. ልጅ😂😂

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጆሮህን መቼም አንዴ ተበስተኅዋል ግን በቃ ጌጥ አታርግበት አውልቀው !!!!

  • @boosman6734
    @boosman6734 5 หลายเดือนก่อน +26

    አይ ሄና በጣም የዋህ ነሽ ስለ ኤድሜሽ የሰጠህበት ኬዝ private ሂወትሽ መናገር አይጠበቅብሽም እኮ ራስሽ ላይ ስንች ታረግያለሽ እንዴ ወይስ ወደ uk 🇬🇧 አትመለሺም anyway ድጋሜ video edit ተደርጎ እድሜሽ እና የሰጠሽበት ሃገር ቆርጠህ አስወጣው በዚ ግዜ ሰው አይታመንም

    • @tigesttakele6452
      @tigesttakele6452 5 หลายเดือนก่อน

      ወንድነው እኮ😎🙄

    • @user-si9xs5pl7d
      @user-si9xs5pl7d 5 หลายเดือนก่อน

      ​​@@tigesttakele6452የጆሮው ጌጥ አይቶ ሴት መስሎት ይሆናል😅😂

  • @habibah9637
    @habibah9637 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ayi sdet enem belibiy berhe new yetesededhut yeset jegna 😂😂😂😂

  • @godolias8228
    @godolias8228 5 หลายเดือนก่อน

    FReind kesudan Itali yalewn kelel aregew minalibat esilkentot yhonal enji endessi bekelal yemitalef adelem.

  • @Lemiyat-vs2wb
    @Lemiyat-vs2wb 4 หลายเดือนก่อน

    ባሪዉ ስወደዉ አገሩን የወዳል ምርጥይቶፓዉይነዉ

  • @SamrawitTesfaye-ec5yw
    @SamrawitTesfaye-ec5yw 5 หลายเดือนก่อน +1

    biruk or Anastasya bitakerbln 🙏🙏🙏

    • @genettadesse4581
      @genettadesse4581 5 หลายเดือนก่อน

      እሷማ በቃ ሶስተኛ ዙር አትቀርብም ምን አልባት ከልጇ ጋ ብትቀርብ

  • @user-rd9fc6if9u
    @user-rd9fc6if9u 5 หลายเดือนก่อน

    teyakw betam kldga new alga blga al eko ante eza kwhblh endmtasbwe aydlm yalgbhwe yhnew

  • @Simon-li7co
    @Simon-li7co 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow free honek nw metaweraw 👏 des yelal

  • @Yoni-il3cb
    @Yoni-il3cb 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ጆሮክ ላይ ያለውን መስቀል ደግመክ ባታጠልቀው በናትህ

  • @KingWollorayayoutube
    @KingWollorayayoutube 5 หลายเดือนก่อน

    ከኔ ጋር አበረን ነበርን ሰላማዊት ብሩክም ነበረች

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 5 หลายเดือนก่อน

    Black daymandi xiqur saw siwde ❤❤❤❤❤😅

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 5 หลายเดือนก่อน +2

    የት ጠፍተህ ነው ፈገግታ ሪአክት

  • @yeabsratewodros6061
    @yeabsratewodros6061 5 หลายเดือนก่อน +2

    Hostyew fara nesh ende minden new mitaschenikew

  • @mekdeswondosen5387
    @mekdeswondosen5387 5 หลายเดือนก่อน +3

    Owww

  • @540963
    @540963 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደፋር ጀግና ነሽ
    ግን ምናምን አበዛሽ

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q 5 หลายเดือนก่อน +2

    Yee habashan konjoo koo ne hen

  • @user-zq9od4ps9p
    @user-zq9od4ps9p 5 หลายเดือนก่อน

    Haneya mennew seman satetera eresahege enda south africa grup lay

  • @elishotube8151
    @elishotube8151 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎተራ ኮንዶምንየም ነው የሚውለዉ ኢትዮጲያ ሲመጣ ሴቶችን ከኃላ እና ከፊት እያስከተለ በአፍና በአፍንጫው የሲጋራ ጭስ ያለ ማቋረጥ እያወጣ::ምኑ ነው አሁን ላለው ትውልድ ምሳሌ መሆን የሚችለው

    • @eipabdaxtech
      @eipabdaxtech 5 หลายเดือนก่อน

      Aynh yibeda bdatam

  • @KingWollorayayoutube
    @KingWollorayayoutube 5 หลายเดือนก่อน

    የሄኖክ ትንሽ ነበርክ። በረሃ ላይ አብረን ወላሂ

  • @ezraseife8795
    @ezraseife8795 5 หลายเดือนก่อน

    አልቆየንም 😅😅😅😅 ግን ደክለሀታል 😅😅😅😅😅😊

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 5 หลายเดือนก่อน +1

    0:47! Henok

  • @merrydegena693
    @merrydegena693 4 หลายเดือนก่อน

    ሄኖክ በቲክታክ ሚዲያ ነው የማውቀው አገሩን ቅጥል ብሎ ነው ሚወደው ለዛ በጣም እወደዋለሁ ከ ካናዳ @MMD .

  • @user-zq9od4ps9p
    @user-zq9od4ps9p 5 หลายเดือนก่อน

    Gen mashallah became desss belogal

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 5 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ጀበና እና ስኒዋ የተለያዩበትን ምክንያት ያወራ ከሆነ ብዬ ነው እዚህ ያለሁት

  • @ruthjemal7810
    @ruthjemal7810 4 หลายเดือนก่อน

    Sijemr ye hewte guday lemn teykew siktele zem belo yalwn nger yawrle teru aydelem plss ahunm tenkaka yederge

  • @user-iq9em7vi3d
    @user-iq9em7vi3d 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጉበዝየሰብከውመሰክቱበረሱ

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @abdulazizala8572
    @abdulazizala8572 5 หลายเดือนก่อน

    Ewnet des aylim indezih ayweram betsebikin awardekal mawrat kalchalk zim nw yemibalew tesedoo teseqayto kemiyawq ye libiyan siqay yayee mnm betsebun ya warede kante leela alayehum

  • @user-uf9dq7dr4o
    @user-uf9dq7dr4o 5 หลายเดือนก่อน +7

    ማንም ትክክለኛዉን የስደት መከራና ስቃይን መረዳት አይፈልግም
    ሴቶች ይደፈራሉ
    ወንዶች ይደበደባሉ በዚህ አስር አመት ዉስጥ ሰዉ እንደ በግ ይሸጣል
    ህይወት ሞት ሁለት እድል ነዉ ያለዉ የከፋዉ ነገር አካለ ስንኩል መሆን ነዉ

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 5 หลายเดือนก่อน +1

    like amaresh kikikikikiki

  • @beimnetshawlachew9961
    @beimnetshawlachew9961 5 หลายเดือนก่อน +1

    haileyesus girma NEW ENJI haileyesus FEYESA ADELEM LE SEWYEW YEZEFENEW

  • @denaytselemun3118
    @denaytselemun3118 5 หลายเดือนก่อน +1

    Libya necg yalewut egzabiher beselam yawtash belucg 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 5 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ በሰላም ያዉጣሽ

    • @MagicCell-e5m
      @MagicCell-e5m หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @Alice0519M
    @Alice0519M 4 วันที่ผ่านมา

    Perez Michael Lopez Karen Thomas John

  • @meseratwolde
    @meseratwolde 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈገግታ በጣም ጠፋችሁ

  • @fisehagetachew4577
    @fisehagetachew4577 5 หลายเดือนก่อน

    እረ ፍሬን ኤዲት አርጉት አንድ ቀን ከአንዱ ጋር ስትጣላ ይልክልሀል ጠንቀቅ ማለት ይሻላል

  • @elsa3589
    @elsa3589 4 หลายเดือนก่อน

    መሰልጠንህ ነው በጆሮህ መስቀል ?

  • @mitiafro963
    @mitiafro963 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @SEP2922
    @SEP2922 5 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂዉ ግን ፓሊስ ሆንክሳ,,,,,,እንዴ ስለ ልጁ የግል የፍቅር ህይወት ይሄን ያህል ጥያቄ!?

  • @hayatadela
    @hayatadela 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንዳሳቀኝ😅😅😅😅😅😅

  • @tadiyeureal2122
    @tadiyeureal2122 5 หลายเดือนก่อน +1

    henia gin feta yale sew yamchew becha😂😂😂

    • @MichaelRaguel
      @MichaelRaguel 5 หลายเดือนก่อน

      YIBLAGN LEASFAW YIBLAGN LEMOTEW 😢😢😢😢

  • @wewee9596
    @wewee9596 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከሞተ ጋር የሞተ የለም

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n 5 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ብኒ የሚባል ልጅ የት ገባ እስን አቅርቡልን ወይም አክባሩን እገሩን ሰሙን ተሳስቸ እንደሆን አላቅም ብቻ እራስት ነው ከሜሪካ የሚኖር ነበር

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zq9od4ps9p
    @user-zq9od4ps9p 5 หลายเดือนก่อน

    Haneya

  • @user-ut1oo4su7t
    @user-ut1oo4su7t 5 หลายเดือนก่อน +1

    Lelochn lemesded ayensasum?

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hena yetikur konjo

  • @danayitmekbeb5738
    @danayitmekbeb5738 5 หลายเดือนก่อน +2

    sle uk paper/case gn menager alneberebkm man, yaw habesha aytamenem bye new

    • @hannat600
      @hannat600 5 หลายเดือนก่อน

      He was still under age 17 to 15 doesn’t matter really

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 5 หลายเดือนก่อน

    Bro misitirihin menager yelebihim