ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህስ ድንቅ ነው ህይወትም ነው::ቢቻል በአለም ላይ ባሉ ቁንቁዎች በሙሉ ተተርጉሞ ሰው የሆነ ሁሉ ቢሰማው::
የኔ አባት እድሜ ከጠና ጋር ይስጦት በጣም ነው የምወዶት❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Awe❤
Ewnth new ende ene ne❤❤❤❤❤❤👍👍👍
አባታችንን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
ወይኔ አባ ገብረ ኪዳን የኔ ውድ አባት በድጋሜ አቅርባቸው የምትሉ ላይክ❤❤❤ እሹቱዬ እናመሰግናለን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤
እረዘም ቢልልን ጥሩ ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታቺን
እውነት ነው ሳለጀምርው አለቅ😢😢😢
Same here
እሼ ግን ታድለህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን
ሳባ ማውራት እንችላለን ?
"ምክንያት ፈልጎ መኖር ነው እንጂ ምክንያት ፈልጎ መፋታት ልክ አይደለም" ትክክል የኔ አባት❤🙏
የእሼ ትህትና ግን ልክ የለውም የምትሉ እንደኔ የሚወደው ❤❤❤
❤❤❤❤
🙏♥️🙏♥️🙏♥️
❤❤❤❤❤😊
❤❤❤🙏
That's for orthodox desplen
መጋቤ ሀዲስ በአንድ ወቅት ስለአባታችን ሲናገሩ የአባን ትምህርቶች እንደ ግሊኮስ አዘውልናል እና በቀን አንድ ጊዜ ሳልሰማ አልውልም እድሜ ይስጥልን አባታችን
እንደ አባ አይነት የቤተክርስትያን ምሁራን እጅጉን ያስፈልጉናል፣ ክብር ምስጋና ይቸራቸዋል።
እሼ አከበርኩህ ከአባቶች በታች ቁጭ የሚል ሰው በጣም ክብር አለኝ
በጣም 🎉🎉🎉
ውድ አባታችን ማነው አባታችን የምወድ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ተሰምተው የማይጠገቡ የተዋህዶ ንብረት አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እሸም ጀግና ልጅ ነህ ፈጣሪ በሞገስ ይጠብቅህ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሰኪ በአባ ትምህርት ተለወጨዋለሁ የምትሉ እኔ ለምሳሌ ንሰሐ መገባት ይሆናል የራሳችሁን መሰከረ ፃፍ ያተረፍችሁን ፃፍ ❤
ENY.HTYTGA.NAGU.GUN.SAYCWE..YMNFSEKDUSE.ESTE.FYTCWELAY.YBRALU.LMYT..YSFRGALU....EGZABHIR.YRDAGE..
ትምህርታቸው ወርቅ ነው
❤❤❤❤❤
Beken ande tazolgn wer alfejehum sidn ena aba bizu amet edme tsega yistlgn sibketun hulu degagme new yayehut wedeneberkubet melsewgnal
እግዚአብሔር ይመስገን አባን ለሰጡን❤❤❤
አባ ገብረኪዳንን ሰምቼ ይኅው ወደ ቤተክርስትያን ተመለስኩ ስንት መዓት የነበረ ህይወቴን እንዳለፈ ነገር ማውራት ጀመርኩ እውነት አላውቅም ምን እንደምል ለሳቸው😢😢😢
አባታችን ለእኛ ሲል 1M አመት እግዚአብሔር ያኑርዎት፡፡የምር እንደ እርስዎ ህይወቴን የቀየረ ነገር በዚች ምድር የለም ነበር፡፡እግዚአብሔር ይባርክዎት፡፡ሞተን እንዎድዎታለን
አሜን አሜን አሜን🕯🤲
ምእመን ለካህን እግዚአብሔር ይባርክህ ማለት አይችልም
ያላገባችሁ እህት ወንድሞቼ በእግዚአብሔር ሥጋና ደም የታተመ ጋብቻ ለመመስረት ያብቃችሁ አሜን ላላችሁ ይሁን ይደረግላችሁ (ይሁን ይደረግልን)አሜን!!⛪🙏😇🤗😇❤😍❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን
እኛ ኦርቶዶክስ እኮ ታድለን ❤❤ ቃሉን አጣፍጦ በአባቶቻችን ላይ አድሮ ያፈስልናል! ማስተዋልን ያድለን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን !!
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን🤲
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እመቤቴን እኔ በእሳቸው ስብከት አለባበሴን አመጋገቤን አኖኖሬን ቀይሬያለሁ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን በጣም ነው ምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው ምላችሁ የሳቸውን ስብከት ቤታችን ውስጥ ሁነን ስናዳምጣቸው ወንድሜ እያለቀሰ አባክሽ እሳቸው ካሉበት ውሰጅኝ ይለኛል አኔ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ሁለቴ ሂጃለሁ አባታችን የሁላችንም ሂወት ይቀይሮልን🙏🙏🙏
እንደ እኔ አባን የሚወዳቸው ❤
ትዳር ማለት ቀላል መሳይ ከባድ ነዉ 😅ግን ቢሆንም የእግዚአብሔር ፀጋ ሥላለው ደሥ ይላል😊አባ ቃለ ህይወትን ይሠማልን❤❤
😭😭😭 አቶ እሸቱ መለሠ እመቤቴ በአለሕበት ትጠብቅሕ አስራመት የተጨነኩበትን መልሥ አሠጠሕኘ ዛሬ ክብር ምሥጋጰና ለጌታ አመሠግናለሑ ወንድሜ ❤❤
አባ ገብረ ኪዳን ከልቤ የምወዳቸው አባት ናቸው።እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ደርቦ ደራርቦ ይስጥልን።
_በረከትኹም ይሕደረና ኣቦዋኒ እንደት እንድ ምወዳቸው የተዋህዶ ዕንቄ✝️🎉_
የኛ እንቁ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዚህ ዘመን የእርስዎ ስብከት ስንቶቻችንን ያፅናናን ያከመን
ኦርቶዶክስ ከቶ ስንት ሊቃውንት አለሺ እግዚአብሔር ይመስገን አባ እርሜዎት ይርዘም
I am protestant but I listen to Abba he speaks biblical truth...May God bless you more!
የሴት ልጅ መልኳ እሺ ነዉ !!ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ !!
አቤት መመረጥ የተዋህዶ ሀይማኖች አባቶች አደበት አቤት ጣዕሙ. አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን. የኛ እቁ እሼ እናመሰግናለን❤
አባ የኛ እቁ መምህር 1000 አመተ ኑርልን አሼ መለካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አባታችን በዚህ አስከፊ ዘመንእንደርስዎ ያለዉን አባት ማግኘት መታደል ነው ሺህ ዐመት ያኑርኝ
ያች ድንቅ ልጅ በአስራ ዘጠኝ ሰአት አንድ ሚሌን ሳትገባ ስለቀረች አዘንኩ የኛ ህዝብኮ ጥሩ ነገር አይወድም ሌላ ነገር ቢሆን ኑሮ?አባታችንን ያስነባች ልጅ እኔም ደግሜ ደጋግሜ እያየሁ አነባሁ😢
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሠው ጥሩ ነገር አለመውደድ ሣይሆን አሁን አማራ ክልል ያለው ጦርነት ነው ኔት ወርክ የለም ቤተሠብን ለማግኘት እየተቸገርን ነው wifi የለም ሠውስ እንዴት ማየት ይችላል
አሁን እኮ በኛ ኒቶርክ የለም ዉደ አብዛሀኛዉ እራያ ቆቦ ኒቶርክ የለም አብዛሀኛዉ ተመልካች ደግሞ በዛ ነዉ
እኔ ብዙ የአረብ ሀገር ሴቶች ኢጃዛ ላይ ናቸዉ ግን የእኛ ሰዉ ቁም ነገር አይወድም እሚወደዉ የፈለገዉን እያወራ እሚታየዉን ነዉ እሷ ፈጣሪ አምላክ ሙሉ ፀጋን ሰጥቷታል ገንዘብ መጣ ሄደ ችግር የለዉም ፈጣሪ ያሳድጋት❤❤❤
በትክክል ወሬ ዘፋን ብሆን አንደኛ ነን ያልተደልን ትውልድ ነን ማርያምን
በህይወቴ አባን ሥላየሁ እውነትን በትንሹ ስለቀመሥኩ በጣም ደሥተኛነኝ ያለጥርጥር ሣይጣንን ብጥር ወደፊት ክብርና ምሥጋና ለድግል ልጅ
እንኳን አደረሰህ እሸቱ ! የሐረገወይንን ዝግጅት የለቀቅህበት ሰዓት በኢትዮጵያ ማታ ስለነበር ኢትዮጵያ ያሉ በሰዓቱ አላያትም ለዚያ ነው በ19 ሰዓት 1ሚሊየን ያላያት ማስተካከያ ይደረግበት ለዚህ ዝግጅትህ ግን እናመሰግናለን የሁሉም ጂግር ስለሆነ
In addition to that there is internet ban in Amhara region as well
Data yelem amhra eski yelekek eyalachihu coment arguln
እነዚህ አባታችን በጣም ሚስኪን ናቸው ንግግራቸው በተለይ ተቀባብተው ለሚወጡ እመኪና ላይ 1 ገጠመኝ አላቸው በጣም ያስቃል ያስተምራል ገጠመኙ😂 ሠለተቀባች ሴት አላህ ይጠቃቹሁ አባታችን ገና ሣያቸው ሩጨ መጣሁ ሴቶች ለባሎቻቹሁ ታዘዙ ይላሉ በተደጋጋሚ ዛሬ ብቻ አይደለም እናንተ ደሞ ተግብሩ ያልተገበራቹሁ
የምር እድለኛ ነኝ አባ ገብረኪዳን ፈጣሪ ስለሰጠን
አባታችን ይህነን ፀጋ ይዘው ከአሉበት ይቀመጡ !!! ወደ ጵጵስና እነዳይመጡ አደራ አባቴ።
በፈጣሪ ሥራ ባንገባ መልካም ነው ባለቤቱ ከመረጣቸው እኛ ምን ቤት ነን እናስተውል እንጂ…
የአባታችን ስብከት እንደኔ የሚፈውሰው ማነው❤❤❤❤እንደ ምግብ ነው ኡፍ ተመስገን
እደዉ ለሁሉም ምግብ ናቸዉ🎉🎉
በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን ትልቅ አባት❤❤❤❤❤
እናትና ልጅዋ አባን ይጠብቅልን እዉነት በጣም የምወዶት አባት ኖት እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት አሜንንን አሜንንን አሜንንን
"ሰው በህይወቱ የሚወደው ነገር ቢኖር የሚረዳውን ሰው ነው " ድንቅ ና ትክክለኛ ቃል አባታችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን። እሼ ተባረክ 😊
ማነዉ እንዴኔ ከስዴት መልስ አባን ማግኘት እሚመኝ ወይኔ ስብከታቸዉን ልብ ይነካል አባ እረጂም እድሜና ጤና ኑሩልን 🙏ባሉበት ሰላመወ ይብዛልን 🙏🙏🙏
እኔ በእውነት
እኔ
እንዴት ነሽ
እኔም ባገሸው ደስ ይለኛል
እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ
እኝህን አባት አኮ ነው ሰዉ ሲተቻቸዉ የነበረው😢አባታችን ግን የስንቱን ህይወት ቀየሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን❤🙏
ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን እሼ😢❤❤ ውይ እሼ መታደልህ እኔም ከስደት ተመልሼ ከአባቶቻንእግር ተቀምጨ ማማር እፈልጋለሁ 😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ❤😢
ይርዳሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ አሁንም ፈውስ መንፈሳዊ ላይ ተማሪ
@@HgGg-ds9sy እሽ
አባ የድንግል ልጅ አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏♥️🙏♥️🙏♥️
የኔ ኣባት እንደኔ የሚወዳቸዉ እስኪ እጁን ያዉጣ
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ለነብሴ መንገደን ስለሚያሳዩን እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ብዙ አባቶች ትምህቶችን ሰምቻለሁ እንደ አባ ቀልቤን ያሽነፈኝ የለም ሺ አመት ኑሩልን
ወዴ ዐእምሮየ እንድመለስ ራሴንእንዳሽንፍ አድርጎኛል ንግግርዎ
አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን እስዎን የመሰለ አባት በዚህ ዘመን ስለሰጠን እንደኔ ብዙ የተደረገላችሁ ዘኦርቶዶክያን....
አሼንና አባን የሚወድ ላይይክክክ❤❤❤❤ በረከቶ ይደርብኝ አባ❤❤❤❤❤
ውቢቷ ሸጋዋ ባህርዳር እንዴት እንደምታምር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሂይወት ያስማልን💕🙏💕🙏💕🙏
አንደበታቸው ግሩም እረዥም እድሜ ይስጥዎት አባታችን ...
አቤት የእሺ ትትእና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ
በስመ አብ አባታችን ከቃል በላይ ነዎት ብዙ ተምሬበታለው ማስተዋሉን ይስጠን 😢
አባታችን በጣም እንወዳችኋለን
ድንግል ማርያም ምንም ነገር ለምኛት ከልክላኝ አታቅም ነበር ብዙ ነገር በሳ አልፋለሁ አሁን ግን መኖር ከበደኝ በጣም አሞኛል ሰዎች ካንሰርን በጣም ከባድ በሽታ ነው አደል የሚሉት እኔ ግን ከዛ የባሰ ነው እያመመኝ ከዚ በላይ አምላክ ባያሰቃየኝ እስኪ ፀልዪልኝ
ለግዲህ ወዳዉ እንድንማርበት ማስተዋሉን ይስጠነ ያለፈዉን ይቅር ይበለነ😢 ሳናዉቅ ቡዙ አጥፍተናን እያወቅነም አጥፋተናን😥
ዉይ ልቤ ጥልጥል እዳለ አለቀ እጠብቃለን ቶሎ ልቀቅልን እድሜና ጤናይስጣችሁ አባ
ውድ አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን ❤❤❤
አሜን❤❤
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
እግዚአብሔር እንደወደደኝ የማውቀው ኦርቶዶክስ ስላደርገኝ ነው ❤አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት በርከቶህ ይደርብን ❤እሼ ወንድማችን እግዚአብሔር መጨርሻክን ያሳምርልን❤
እግዚአብሔር በሚያቀው በጣም ድካም ላይ ሆኜ ነው ይሄን ቪድዩ ያየሁት የአባታችን ትምህርታቸው በሙሉ ብርታት የሚሆን ነው ለአባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ እግዚያብሄር ያክብርልን የምንናፍቃቸውን አባታችንን ስላገናኘከን❤❤❤❤
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።እሼ የምንወዳቸውን አባት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። የፈጣሪን ድምጽ የምንሰማባቸው አባት ናቸው
ሚገርም አገላለፅ ሚገርም እውቀት ምንኩስና ዉስጥ እየኖሩ ትዳር ውስጥ ያለ ሰው ያልተረዳውን በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
እሼ ግን በእውነት የምታደርገው ነገር በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ይባርክህ እኔ አባታችንን በቃላት መግለጽ አልችልም የዘመናችን ዮሀንስ አፈወርቅ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰቶ ያቆይልን ❤❤❤❤
ኡፍ እሼ ታድለህ በእመቤቴ🥺💞💞💞🥰አባዬ ኑሩልን እግዚአብሔር በዚህ ክፉ ዘመን የሰጠን ስጦታችን😊
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን የኛ ዉድ አባት እድሜ እና ጤና ያድልልን
ማርያምን አባ ገብረኪዳንን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በሰማቸዉ ቢያዷምጧቸዉ የማይሠለቹ ናቸዉ❤❤❤❤እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ እቁ❤❤❤
ማነው ግን እንደእኔ አባን የምወዳቸ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠልን 🙏🙏💒🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
መቐለ ማርያም ጉግሳ ሓዳጊት ኣበሳ ❤💛❤💛❤
የዘመናችን እንቁ መምህር የተኖረ የተፈተሸ ትምህርት የሚያስተምሩን አባታችን
የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አባት❤❤❤❤❤❤ እድሜ ጤና ይስጠወት ሽሽሽሽ አመት ያኑርልን መድሐኒአለም💞🙏
በቃል መግለጽ የሚከብደኝን ምስጋና አመሰግንዎታለሁ አባቴ!እግዚአብሔር በዘመናችን የሰጠን ድንቅ በረከት ነዎት፡፡በረከትዎ ይደርብንወንድም እሸቱ እጅግ በጣም እናመሰግነህለን
አባ❤❤እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤ማነው እደኔ አባን የሚወዷቸው❤
ተሰምቶ የማይጠገብ እጅግ ድንቅ ትምህርት አባቴ በረከቶ ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን በእዴሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤እኔ አግብቼ ነበር ወዴ ስዴት የመጣሁት ብር በእሱ እየላኩኝ ክረምት ላይ ለቤተሰቦ ልላክ ስለዉ እቢ አለኝ እና በእዚህ የተነሳ እኔን ክብር የሚነካ ስዲብ ሰዴበኝ እቤተሰቦቼም ላይ ፎከረብኝ እና የተዋህዶ ልጆች ምክር ስጡኝ ጨንቆኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢
እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ🙏🙏🙏
እሼ የምንወዳቸው አባት ናቸው አግዚአብሔር በጤ ያኑር ልን አሜን ❤️❤️❤️
ታድለህ ይሄ መባረክ ነው
አግዚአብሔር ይመሥገን በዚህ ክፉ ጊዜ እኚን አባት የሰጠን አምላክ እድሜአቸውን ያርዝምልንእሼ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንክ🙏❤❤❤
ባህርዳሬ፡፡ጣናየ፡፡ሲያምርኮ፡፡ሰላምናችሁ
እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤
አምላኬ ሆይ ፈተናዬን በቃ በለኝ እሼ እመውደክ ፈጣሪ ይባርክህ ሰው መሆን አቃተኝ ለውጥ አጣው ደጋፊ የለኝም ዩቱበር ለመሆን አስባለው ውስጤ አቅም እንዳለው ይሰማኛል ግን ሱሰኛ ነኝ አቅም የለኝም ለመለወጥ ፈልጋለው የእናናንተን ድጋፋ እሻለው🙏❤😘
እግዚአብሔር አማልክ ይርዳህ /ሽ 😢
አይዞን እኔም እንደርሰወ ነበርኩ ሱሰኛነትን ማመን ሱሱን የመተው አንዱ መንገድ ነው እመኑኝ ለመተው ወስነው ይውጡ ደግሞ ስራ አትምረጡ እንደውም ይሄን ሱስ ለመተው አስቸጋሪ ስራ መስራት ይጠቅማል ገንዘብ ባይገኝም ሰአት የሚወስድ ስራ ይፈልጉና ይስሩ አምላክ ከርሰወ ይሁን አሜን
አይዞሽ ሡሱን ቀስ በቀስ ቀንሽ እማ ስብከቶችን ስሚ ጸሎት አድርጊ እግዚአብሔር በጣም ለምኝው በጥብቅ እግዚአብሔር ጋር ተነጋጋሪ እመነኝ መልስ ታገኝ አለሽ ብዙ ነገር በአምሮሽ ሊመላለስ ይችላል ግን ዝም ብለሽ እግዚአብሔር ጋር ተነገሪ
እግዚአብሔር ይርዳህ/ሽ
አይዞህ /ሽ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ፀልይ/ዮ
ኣሰይይይይ። ኣባተይይይይይይይይይይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖⛪⛪🥆🥆☑☑✅🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🔜🔜⭐⭐📖📖✅ኣሜን። .📶📶📶📖🇪🇹🇪🇹ኣነ። ኤርትራዊ። የ። 🇪🇷🇪🇷☑☑☑🙏🙏እመሕሪኛ ቢዙሕ። እይፍልገን። ነገሪግን። እግዛበሄር። ይእመሮይ። ክፊቱ ይስማዕን። ኣሎ በጣም ድስታኖው
ኣባታችን ይፍቱን በርከታቸው ይደርብን ❤🙏
አንዳንድ ዱክማኖች ዝናና ሃብት ሲያገኙ ማህተባቸውን በጥሰው የሰጣቸውን አምላክ ይክዳሉ እሸቱ አንተ ግን ትለያለህ ጥበበኛ የልጅ አዋቂ ነህ ምንም አልልም ልጅህን በረከትን ባርኮልህ አለምህን ደስታህን የምታይበት ያድርግልህ
እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላ እድሜን ያድልልን::
Amen dment ❤🙏❤️
አሜን ፫💙
የኔ ልዩ አባቴ ባንተኮ ነፍሴን ከሲወል ወጥታለች እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባዬ❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔም ከሳምት በፊት ባሌ ጋር ተጣልተኝ ፍታኝ ትዳር ለኔ የዱኒያ ገሀነብ ነዉ ብየ ነበር ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ግን ካልተስማሙ በሰላም መለያየት አይከፋም😢😢😢
መልካሙን ትዳር ይስጠሽ የኔ እህት
_ፈጣሪ ያንች አላለውም_ 😊 _የሚከስሽን ይሰጥሻል ብቻ ራስሽን ጠብቂ እጆችሽን ወደ ፈጣሪ ዘርጊ_ 🤲
ትክክል
የኔ እናት አይዞሽ 😢ከቻልሽ ታረቂ ትዳር ትልቅ በረከት ነው❤
ከቻልሽ ታረቁ ውዴ ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ወድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏
አባታችንን በጣም ነው የምወዳቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሑላቸው።
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንዲህ አይነት አባት የሰጠን ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ያድልልን
አባታችን እረጃም እድሜና ጤና ይስጥልን እሸዬ አንተ ትሁት እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤እሼ መሌ ተባረክ 🙏👏
አባታችን እንወዶታለን🙏🥰❤❤❤❤❤
ውይይይይይይ ፈጣሪ ሆይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አድርገህ ስለፈጠርኸኝ እጅግ አመሰግናለሁ ሁሌም እኮራለሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 ሁሌም ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
አባን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ፡፡ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት መፋታትን በተመለከተ በዚህ ልክ ተረድቸዉ አላዉቅም ነበር፡፡ I am very proud of being Orthodox.
መልካም ንግግር አእምሮን ይገዛል ሁሉም አባቶች እንደርሰዎ ሁነው ይሄን ትውልድ ቢመክሩ እላለሁ በዘር ያበደ ትውልድ ከፈጥረታት ሁሉ ሰው ይበልጣል እኮ የአባቶቻችን ምክር የምንስማ ያድርገን በዐእምሮችን እንድሰርፅ አድርገን
ይህስ ድንቅ ነው ህይወትም ነው::
ቢቻል በአለም ላይ ባሉ ቁንቁዎች በሙሉ ተተርጉሞ ሰው የሆነ ሁሉ ቢሰማው::
የኔ አባት እድሜ ከጠና ጋር ይስጦት በጣም ነው የምወዶት❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Awe❤
Ewnth new ende ene ne❤❤❤❤❤❤👍👍👍
አባታችንን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
ወይኔ አባ ገብረ ኪዳን የኔ ውድ አባት በድጋሜ አቅርባቸው የምትሉ ላይክ❤❤❤ እሹቱዬ እናመሰግናለን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤
እረዘም ቢልልን ጥሩ ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታቺን
እውነት ነው ሳለጀምርው አለቅ😢😢😢
Same here
እሼ ግን ታድለህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን
ሳባ ማውራት እንችላለን ?
"ምክንያት ፈልጎ መኖር ነው እንጂ ምክንያት ፈልጎ መፋታት ልክ አይደለም" ትክክል የኔ አባት❤🙏
የእሼ ትህትና ግን ልክ የለውም የምትሉ እንደኔ የሚወደው ❤❤❤
❤❤❤❤
🙏♥️🙏♥️🙏♥️
❤❤❤❤❤😊
❤❤❤🙏
That's for orthodox desplen
መጋቤ ሀዲስ በአንድ ወቅት ስለአባታችን ሲናገሩ የአባን ትምህርቶች እንደ ግሊኮስ አዘውልናል እና በቀን አንድ ጊዜ ሳልሰማ አልውልም እድሜ ይስጥልን አባታችን
እንደ አባ አይነት የቤተክርስትያን ምሁራን እጅጉን ያስፈልጉናል፣ ክብር ምስጋና ይቸራቸዋል።
እሼ አከበርኩህ ከአባቶች በታች ቁጭ የሚል ሰው በጣም ክብር አለኝ
በጣም 🎉🎉🎉
ውድ አባታችን ማነው አባታችን የምወድ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ተሰምተው የማይጠገቡ የተዋህዶ ንብረት
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን
እሸም ጀግና ልጅ ነህ ፈጣሪ በሞገስ ይጠብቅህ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሰኪ በአባ ትምህርት ተለወጨዋለሁ የምትሉ እኔ ለምሳሌ ንሰሐ መገባት ይሆናል የራሳችሁን መሰከረ ፃፍ ያተረፍችሁን ፃፍ ❤
ENY.HTYTGA.NAGU.GUN.SAYCWE..YMNFSEKDUSE.ESTE.FYTCWELAY.YBRALU.LMYT..YSFRGALU....EGZABHIR.YRDAGE..
ትምህርታቸው ወርቅ ነው
❤❤❤❤❤
Beken ande tazolgn wer alfejehum sidn ena aba bizu amet edme tsega yistlgn sibketun hulu degagme new yayehut wedeneberkubet melsewgnal
እግዚአብሔር ይመስገን አባን ለሰጡን❤❤❤
አባ ገብረኪዳንን ሰምቼ ይኅው ወደ ቤተክርስትያን ተመለስኩ ስንት መዓት የነበረ ህይወቴን እንዳለፈ ነገር ማውራት ጀመርኩ እውነት አላውቅም ምን እንደምል ለሳቸው😢😢😢
አባታችን ለእኛ ሲል 1M አመት እግዚአብሔር ያኑርዎት፡፡የምር እንደ እርስዎ ህይወቴን የቀየረ ነገር በዚች ምድር የለም ነበር፡፡እግዚአብሔር ይባርክዎት፡፡ሞተን እንዎድዎታለን
አሜን አሜን አሜን🕯🤲
ምእመን ለካህን እግዚአብሔር ይባርክህ ማለት አይችልም
ያላገባችሁ እህት ወንድሞቼ በእግዚአብሔር ሥጋና ደም የታተመ ጋብቻ ለመመስረት ያብቃችሁ አሜን ላላችሁ ይሁን ይደረግላችሁ (ይሁን ይደረግልን)አሜን!!⛪🙏😇🤗😇❤😍❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እኛ ኦርቶዶክስ እኮ ታድለን ❤❤ ቃሉን አጣፍጦ በአባቶቻችን ላይ አድሮ ያፈስልናል! ማስተዋልን ያድለን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን !!
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🤲
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እመቤቴን እኔ በእሳቸው ስብከት አለባበሴን አመጋገቤን አኖኖሬን ቀይሬያለሁ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን በጣም ነው ምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው ምላችሁ የሳቸውን ስብከት ቤታችን ውስጥ ሁነን ስናዳምጣቸው ወንድሜ እያለቀሰ አባክሽ እሳቸው ካሉበት ውሰጅኝ ይለኛል አኔ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ሁለቴ ሂጃለሁ አባታችን የሁላችንም ሂወት ይቀይሮልን🙏🙏🙏
እንደ እኔ አባን የሚወዳቸው ❤
ትዳር ማለት ቀላል መሳይ ከባድ ነዉ 😅ግን ቢሆንም የእግዚአብሔር ፀጋ ሥላለው ደሥ ይላል😊
አባ ቃለ ህይወትን ይሠማልን❤❤
😭😭😭 አቶ እሸቱ መለሠ እመቤቴ በአለሕበት ትጠብቅሕ አስራመት የተጨነኩበትን መልሥ አሠጠሕኘ ዛሬ ክብር ምሥጋጰና ለጌታ አመሠግናለሑ ወንድሜ ❤❤
አባ ገብረ ኪዳን ከልቤ የምወዳቸው አባት ናቸው።እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ደርቦ ደራርቦ ይስጥልን።
_በረከትኹም ይሕደረና ኣቦዋኒ እንደት እንድ ምወዳቸው የተዋህዶ ዕንቄ✝️🎉_
የኛ እንቁ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዚህ ዘመን የእርስዎ ስብከት ስንቶቻችንን ያፅናናን ያከመን
ኦርቶዶክስ ከቶ ስንት ሊቃውንት አለሺ እግዚአብሔር ይመስገን አባ እርሜዎት ይርዘም
I am protestant but I listen to Abba he speaks biblical truth...May God bless you more!
የሴት ልጅ መልኳ እሺ ነዉ !!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ !!
አቤት መመረጥ የተዋህዶ ሀይማኖች አባቶች አደበት አቤት ጣዕሙ. አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን. የኛ እቁ እሼ እናመሰግናለን❤
አባ የኛ እቁ መምህር 1000 አመተ ኑርልን አሼ መለካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አባታችን በዚህ አስከፊ ዘመንእንደርስዎ ያለዉን አባት ማግኘት መታደል ነው ሺህ ዐመት ያኑርኝ
ያች ድንቅ ልጅ በአስራ ዘጠኝ ሰአት አንድ ሚሌን ሳትገባ ስለቀረች አዘንኩ የኛ ህዝብኮ ጥሩ ነገር አይወድም ሌላ ነገር ቢሆን ኑሮ?
አባታችንን ያስነባች ልጅ እኔም ደግሜ ደጋግሜ እያየሁ አነባሁ😢
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሠው ጥሩ ነገር አለመውደድ ሣይሆን አሁን አማራ ክልል ያለው ጦርነት ነው ኔት ወርክ የለም ቤተሠብን ለማግኘት እየተቸገርን ነው wifi የለም ሠውስ እንዴት ማየት ይችላል
አሁን እኮ በኛ ኒቶርክ የለም ዉደ አብዛሀኛዉ እራያ ቆቦ ኒቶርክ የለም አብዛሀኛዉ ተመልካች ደግሞ በዛ ነዉ
እኔ ብዙ የአረብ ሀገር ሴቶች ኢጃዛ ላይ ናቸዉ ግን የእኛ ሰዉ ቁም ነገር አይወድም እሚወደዉ የፈለገዉን እያወራ እሚታየዉን ነዉ እሷ ፈጣሪ አምላክ ሙሉ ፀጋን ሰጥቷታል ገንዘብ መጣ ሄደ ችግር የለዉም ፈጣሪ ያሳድጋት❤❤❤
በትክክል ወሬ ዘፋን ብሆን አንደኛ ነን ያልተደልን ትውልድ ነን ማርያምን
በህይወቴ አባን ሥላየሁ እውነትን በትንሹ ስለቀመሥኩ በጣም ደሥተኛነኝ ያለጥርጥር ሣይጣንን ብጥር ወደፊት ክብርና ምሥጋና ለድግል ልጅ
እንኳን አደረሰህ እሸቱ ! የሐረገወይንን ዝግጅት የለቀቅህበት ሰዓት በኢትዮጵያ ማታ ስለነበር ኢትዮጵያ ያሉ በሰዓቱ አላያትም ለዚያ ነው በ19 ሰዓት 1ሚሊየን ያላያት ማስተካከያ ይደረግበት
ለዚህ ዝግጅትህ ግን እናመሰግናለን የሁሉም ጂግር ስለሆነ
In addition to that there is internet ban in Amhara region as well
Data yelem amhra eski yelekek eyalachihu coment arguln
እነዚህ አባታችን በጣም ሚስኪን ናቸው ንግግራቸው በተለይ ተቀባብተው ለሚወጡ እመኪና ላይ 1 ገጠመኝ አላቸው በጣም ያስቃል ያስተምራል ገጠመኙ😂 ሠለተቀባች ሴት አላህ ይጠቃቹሁ አባታችን ገና ሣያቸው ሩጨ መጣሁ ሴቶች ለባሎቻቹሁ ታዘዙ ይላሉ በተደጋጋሚ ዛሬ ብቻ አይደለም እናንተ ደሞ ተግብሩ ያልተገበራቹሁ
የምር እድለኛ ነኝ አባ ገብረኪዳን ፈጣሪ ስለሰጠን
አባታችን ይህነን ፀጋ ይዘው ከአሉበት ይቀመጡ !!! ወደ ጵጵስና እነዳይመጡ አደራ አባቴ።
በፈጣሪ ሥራ ባንገባ መልካም ነው ባለቤቱ ከመረጣቸው እኛ ምን ቤት ነን እናስተውል እንጂ…
የአባታችን ስብከት እንደኔ የሚፈውሰው ማነው❤❤❤❤እንደ ምግብ ነው ኡፍ ተመስገን
እደዉ ለሁሉም ምግብ ናቸዉ🎉🎉
በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን ትልቅ አባት❤❤❤❤❤
እናትና ልጅዋ አባን ይጠብቅልን እዉነት በጣም የምወዶት አባት ኖት እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት አሜንንን አሜንንን አሜንንን
"ሰው በህይወቱ የሚወደው ነገር ቢኖር የሚረዳውን ሰው ነው " ድንቅ ና ትክክለኛ ቃል
አባታችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን። እሼ ተባረክ 😊
ማነዉ እንዴኔ ከስዴት መልስ አባን ማግኘት እሚመኝ ወይኔ ስብከታቸዉን ልብ ይነካል አባ እረጂም እድሜና ጤና ኑሩልን 🙏ባሉበት ሰላመወ ይብዛልን 🙏🙏🙏
እኔ በእውነት
እኔ
እንዴት ነሽ
እኔም ባገሸው ደስ ይለኛል
እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ
እኝህን አባት አኮ ነው ሰዉ ሲተቻቸዉ የነበረው😢አባታችን ግን የስንቱን ህይወት ቀየሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን❤🙏
ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን እሼ😢❤❤
ውይ እሼ መታደልህ እኔም ከስደት ተመልሼ ከአባቶቻንእግር ተቀምጨ ማማር እፈልጋለሁ 😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ❤😢
ይርዳሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ አሁንም ፈውስ መንፈሳዊ ላይ ተማሪ
@@HgGg-ds9sy እሽ
አባ የድንግል ልጅ አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏♥️🙏♥️🙏♥️
የኔ ኣባት እንደኔ የሚወዳቸዉ እስኪ እጁን ያዉጣ
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ለነብሴ መንገደን ስለሚያሳዩን እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ብዙ አባቶች ትምህቶችን ሰምቻለሁ እንደ አባ ቀልቤን ያሽነፈኝ የለም ሺ አመት ኑሩልን
ወዴ ዐእምሮየ እንድመለስ ራሴንእንዳሽንፍ አድርጎኛል ንግግርዎ
አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን እስዎን የመሰለ አባት በዚህ ዘመን ስለሰጠን እንደኔ ብዙ የተደረገላችሁ ዘኦርቶዶክያን....
አሼንና አባን የሚወድ ላይይክክክ❤❤❤❤ በረከቶ ይደርብኝ አባ❤❤❤❤❤
ውቢቷ ሸጋዋ ባህርዳር እንዴት እንደምታምር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሂይወት ያስማልን💕🙏💕🙏💕🙏
አንደበታቸው ግሩም እረዥም እድሜ ይስጥዎት አባታችን ...
አቤት የእሺ ትትእና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ
በስመ አብ አባታችን ከቃል በላይ ነዎት ብዙ ተምሬበታለው ማስተዋሉን ይስጠን 😢
አባታችን በጣም እንወዳችኋለን
ድንግል ማርያም ምንም ነገር ለምኛት ከልክላኝ አታቅም ነበር ብዙ ነገር በሳ አልፋለሁ አሁን ግን መኖር ከበደኝ በጣም አሞኛል ሰዎች ካንሰርን በጣም ከባድ በሽታ ነው አደል የሚሉት እኔ ግን ከዛ የባሰ ነው እያመመኝ ከዚ በላይ አምላክ ባያሰቃየኝ እስኪ ፀልዪልኝ
ለግዲህ ወዳዉ እንድንማርበት ማስተዋሉን ይስጠነ ያለፈዉን ይቅር ይበለነ😢 ሳናዉቅ ቡዙ አጥፍተናን እያወቅነም አጥፋተናን😥
ዉይ ልቤ ጥልጥል እዳለ አለቀ እጠብቃለን ቶሎ ልቀቅልን እድሜና ጤናይስጣችሁ አባ
ውድ አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን ❤❤❤
አሜን❤❤
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
እግዚአብሔር እንደወደደኝ የማውቀው ኦርቶዶክስ ስላደርገኝ ነው ❤አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት በርከቶህ ይደርብን ❤እሼ ወንድማችን እግዚአብሔር መጨርሻክን ያሳምርልን❤
እግዚአብሔር በሚያቀው በጣም ድካም ላይ ሆኜ ነው ይሄን ቪድዩ ያየሁት የአባታችን ትምህርታቸው በሙሉ ብርታት የሚሆን ነው ለአባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ እግዚያብሄር ያክብርልን የምንናፍቃቸውን አባታችንን ስላገናኘከን❤❤❤❤
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።እሼ የምንወዳቸውን አባት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። የፈጣሪን ድምጽ የምንሰማባቸው አባት ናቸው
ሚገርም አገላለፅ ሚገርም እውቀት ምንኩስና ዉስጥ እየኖሩ ትዳር ውስጥ ያለ ሰው ያልተረዳውን በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
እሼ ግን በእውነት የምታደርገው ነገር በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ይባርክህ
እኔ አባታችንን በቃላት መግለጽ አልችልም የዘመናችን ዮሀንስ አፈወርቅ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰቶ ያቆይልን ❤❤❤❤
ኡፍ እሼ ታድለህ በእመቤቴ🥺💞💞💞🥰
አባዬ ኑሩልን እግዚአብሔር በዚህ ክፉ ዘመን የሰጠን ስጦታችን😊
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን የኛ ዉድ አባት እድሜ እና ጤና ያድልልን
ማርያምን አባ ገብረኪዳንን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በሰማቸዉ ቢያዷምጧቸዉ የማይሠለቹ ናቸዉ❤❤❤❤እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ እቁ❤❤❤
ማነው ግን እንደእኔ አባን የምወዳቸ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠልን 🙏🙏💒🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
መቐለ ማርያም ጉግሳ ሓዳጊት ኣበሳ ❤💛❤💛❤
የዘመናችን እንቁ መምህር የተኖረ የተፈተሸ ትምህርት የሚያስተምሩን አባታችን
የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አባት❤❤❤❤❤❤ እድሜ ጤና ይስጠወት ሽሽሽሽ አመት ያኑርልን መድሐኒአለም💞🙏
በቃል መግለጽ የሚከብደኝን ምስጋና አመሰግንዎታለሁ አባቴ!
እግዚአብሔር በዘመናችን የሰጠን ድንቅ በረከት ነዎት፡፡
በረከትዎ ይደርብን
ወንድም እሸቱ እጅግ በጣም እናመሰግነህለን
አባ❤❤እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤ማነው እደኔ አባን የሚወዷቸው❤
ተሰምቶ የማይጠገብ እጅግ ድንቅ ትምህርት አባቴ በረከቶ ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን በእዴሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤እኔ አግብቼ ነበር ወዴ ስዴት የመጣሁት ብር በእሱ እየላኩኝ ክረምት ላይ ለቤተሰቦ ልላክ ስለዉ እቢ አለኝ እና በእዚህ የተነሳ እኔን ክብር የሚነካ ስዲብ ሰዴበኝ እቤተሰቦቼም ላይ ፎከረብኝ እና የተዋህዶ ልጆች ምክር ስጡኝ ጨንቆኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢
እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ🙏🙏🙏
እሼ የምንወዳቸው አባት ናቸው አግዚአብሔር በጤ ያኑር ልን አሜን ❤️❤️❤️
ታድለህ ይሄ መባረክ ነው
አግዚአብሔር ይመሥገን
በዚህ ክፉ ጊዜ እኚን አባት የሰጠን አምላክ እድሜአቸውን ያርዝምልን
እሼ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንክ🙏❤❤❤
ባህርዳሬ፡፡ጣናየ፡፡ሲያምርኮ፡፡ሰላምናችሁ
እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤
አምላኬ ሆይ ፈተናዬን በቃ በለኝ እሼ እመውደክ ፈጣሪ ይባርክህ ሰው መሆን አቃተኝ ለውጥ አጣው ደጋፊ የለኝም ዩቱበር ለመሆን አስባለው ውስጤ አቅም እንዳለው ይሰማኛል ግን ሱሰኛ ነኝ አቅም የለኝም ለመለወጥ ፈልጋለው የእናናንተን ድጋፋ እሻለው🙏❤😘
እግዚአብሔር አማልክ ይርዳህ /ሽ 😢
አይዞን እኔም እንደርሰወ ነበርኩ ሱሰኛነትን ማመን ሱሱን የመተው አንዱ መንገድ ነው እመኑኝ ለመተው ወስነው ይውጡ ደግሞ ስራ አትምረጡ እንደውም ይሄን ሱስ ለመተው አስቸጋሪ ስራ መስራት ይጠቅማል ገንዘብ ባይገኝም ሰአት የሚወስድ ስራ ይፈልጉና ይስሩ አምላክ ከርሰወ ይሁን አሜን
አይዞሽ ሡሱን ቀስ በቀስ ቀንሽ እማ ስብከቶችን ስሚ
ጸሎት አድርጊ እግዚአብሔር በጣም ለምኝው በጥብቅ እግዚአብሔር ጋር ተነጋጋሪ እመነኝ መልስ ታገኝ አለሽ ብዙ ነገር በአምሮሽ ሊመላለስ ይችላል ግን ዝም ብለሽ እግዚአብሔር ጋር ተነገሪ
እግዚአብሔር ይርዳህ/ሽ
አይዞህ /ሽ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ፀልይ/ዮ
ኣሰይይይይ። ኣባተይይይይይይይይይይ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖⛪⛪🥆🥆☑☑✅🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🔜🔜⭐⭐📖📖✅
ኣሜን። .📶📶📶📖🇪🇹🇪🇹ኣነ። ኤርትራዊ። የ። 🇪🇷🇪🇷☑☑☑🙏🙏እመሕሪኛ ቢዙሕ። እይፍልገን። ነገሪ
ግን። እግዛበሄር። ይእመሮይ። ክፊቱ ይስማዕን። ኣሎ በጣም ድስታኖው
ኣባታችን ይፍቱን በርከታቸው ይደርብን ❤🙏
አንዳንድ ዱክማኖች ዝናና ሃብት ሲያገኙ ማህተባቸውን በጥሰው የሰጣቸውን አምላክ ይክዳሉ እሸቱ አንተ ግን ትለያለህ ጥበበኛ የልጅ አዋቂ ነህ ምንም አልልም ልጅህን በረከትን ባርኮልህ አለምህን ደስታህን የምታይበት ያድርግልህ
እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላ እድሜን ያድልልን::
Amen dment ❤🙏❤️
አሜን ፫💙
የኔ ልዩ አባቴ ባንተኮ ነፍሴን ከሲወል ወጥታለች እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባዬ❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔም ከሳምት በፊት ባሌ ጋር ተጣልተኝ ፍታኝ ትዳር ለኔ የዱኒያ ገሀነብ ነዉ ብየ ነበር ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ግን ካልተስማሙ በሰላም መለያየት አይከፋም😢😢😢
መልካሙን ትዳር ይስጠሽ የኔ እህት
_ፈጣሪ ያንች አላለውም_ 😊
_የሚከስሽን ይሰጥሻል ብቻ ራስሽን ጠብቂ እጆችሽን ወደ ፈጣሪ ዘርጊ_ 🤲