ለመመረቅ 6 ወር የቀራት ልጄ ት/ቤት ብላ ወጥታ ቀረች(@GizeMedia974)Ethiopia 1 July 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +10

    አይዞት አባቴ እመብርሀን ሽሸግ አርጋ ጠብቃ ለቤቷ ታብቃሎት ክፉ አይንካቦት።

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞህ ፈጣሪ የት ይሄዳል አጥብቀው ይፀልዩ ትገኛለች ተስፋ ማመን ብቻ ነው ፣ እመቤቴ አለች ።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር በልጅ አይቅጣ። አባታችን እግዚአብሔር ይድረስልዎ። ልጅዎን በሰላም ቶሎ ያገናኝዎ።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአይምሮ ችግር ይሆናል ብዙ ግዜ ወላጆች መድሀኒት አበሉዋት ነው የሚሉት ጌታ ሆይ እችን ብላቴና እርዳት

  • @MuluGermay
    @MuluGermay 2 หลายเดือนก่อน +4

    😢ፈጣሪ ይጠብቀጥ አባቴ ቸር ይስማኝ

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ሆይ ጠብቃት በሰላም ወደቤተሰብ ይቀላቅላት

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 2 หลายเดือนก่อน +3

    ብሰሚላህ ምንድነው የገባብን መጥፋት በዛ አሁዙቢላ አላህ በሰላም ወደ ቤትሽ ይመልሰሽ የአባትሽ እና እናትሽ ቀልብ ከመሰበር ይጠብቅሽና በሰላም ይመልሰሽ

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 หลายเดือนก่อน +5

    Egziyabher beselam wede beta betena yemeleselewot ayezwote

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሆር ይርዳህ የኒ አባት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ወላድ ፍዳሕ አያልቅ 😭😭😭የወለደ ያቀዋል

  • @mihretbegedlu8343
    @mihretbegedlu8343 2 หลายเดือนก่อน +4

    በሠላም እግዚአብሔር ይመልሣት የኔ አባት የኔ ምስኪን አይዞት

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 2 หลายเดือนก่อน +4

    Egziyabher ale ayzot

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ አባቴ እግዜአብሔር ልጅህን እጅህ ያስገባልሀል እመብርህን ጥላ ከለላ ትሁናት እሜን 🙏🙏🙏

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ሄዳ መሆን ይችላል። እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኝዎት አባታችን

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ በሰላም ይመልሳት

  • @user-xj7wj7gi9k
    @user-xj7wj7gi9k 2 หลายเดือนก่อน +3

    የፃድቃኔዋማሪያምትርዳዎትየኔአባት

  • @FinotMedia81221
    @FinotMedia81221 2 หลายเดือนก่อน +4

    May God be with her!

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እና ይህችን ልጅ እና እንደ እርሷ የጠፉትን ወደ ቤታቸወ‍እ መልስልን። ወይ ሀገሬ በነጋ በነጋ አዲስ ክፉ ነገርን መስማት ብቻ ሆነብን፣ ምናልባት ፃድቃኔ ተመልሳ ሄዳ ይሆን? እግዚአብሔር አምላክ ያስገኝላችሁ ይርዳችሁ።

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ኪዳነምህረት በሰላም ታገናኛችሁ

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 2 หลายเดือนก่อน +3

    Egzoyabher beselam yèmlesate

  • @user-lt7nf3cn5p
    @user-lt7nf3cn5p 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ጠብቆ በሰላም ያገናኝዎት፡፡ አይዞን ፀሎት ላይ ብቻ ይበርቱ፡፡

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 2 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ያገናኝዎት በሰላም ወደ ቤቷ ይመልሳት።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በሰላም ይመልስሽ😢😢😢እህቴ

  • @user-hg2yk9im3h
    @user-hg2yk9im3h 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayoushadgeh6762
    @bayoushadgeh6762 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabhar yirdaowt abatye beslam lebatua yabkat

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ በሰላም ያምጣት እግዚኦ አቤት

  • @emuemu9893
    @emuemu9893 2 หลายเดือนก่อน

    እፍ ግፍ አባቴ የወላድ አምላክ ይርዳዎት

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g 2 หลายเดือนก่อน +1

    Medhaniyalem beselam yimelsat

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 2 หลายเดือนก่อน +1

    allah yasgegnlachehu ye wolede yakewal chnketun

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 หลายเดือนก่อน

    እውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @sabagebre-fx6cd
    @sabagebre-fx6cd หลายเดือนก่อน

    yene abat ayzogn Egzabher beselam yamtat🤲🙏

  • @OumIbrahim-ur5sf
    @OumIbrahim-ur5sf 2 หลายเดือนก่อน

    الله የስገኝልህ

  • @YesuSira
    @YesuSira หลายเดือนก่อน

    Berta elias❤

  • @ElfuAsrat
    @ElfuAsrat 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢

  • @Joellemaamari1962
    @Joellemaamari1962 หลายเดือนก่อน

    Exabher le betuwa yimelsat🙏

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 หลายเดือนก่อน +1

    🤞🤞🤞🤞🤞👏👏👏👏👏

  • @zaidteklay67
    @zaidteklay67 หลายเดือนก่อน

    Goyta eyesus bedemu tshefen