ብዙ መልካም ስራዎችን በመስራት ላይ ነው(@GizeMedai1974)31 August 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • ግን ልጁ የጦር መሳርያ ዘራፊ ስለነበር እና በተደጋጋሚ ሀይል የተቀላቀለበት ዝርፊያ ይፈፅም ስለነበር በተጣመረ መዝገብ ፍርድ ተፈርዶበታል። ያ የመጀመርያው የሞት ፍርድ ነበር የተፈረደበት፣ ከዛ የእድሜ ልክ ተደረገለት፣ በመጨረሻ ደግሞ 17 አመት ከታሰረ በኋላ በአመክሮ ወጣ።
    በህጉ መሰረት መንግስት በዚህ ጉዳይ ተመሶ ሊከሰው አይችልም። በባለፈው [የአውሮፕላን ውስጥ] ቪድዮ ላይም የእርሱን የእረብሻ ድርሻ መመልከት አልቻልኩም።
    ዳዊት ድሪባ ድሮ ወንጀለኛ ነበር፣ አዎ! ግን መንግስት ከለቀቀው በኋላ የሰራው ወንጀል ከሌለ መኮነን የለበትም ብዬ አስባለሁ።"
    (‪@gizemedia1974‬

ความคิดเห็น • 42

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 9 วันที่ผ่านมา

    Tank you for very interested information

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 15 วันที่ผ่านมา +9

    መቀየሩ መልካም ነው ግን ጀግንነት ስትሉ ይህ ሁሉ ወንጀል ሰርቶ በተለይ የሰው ሂወት አጥፍቶ ጀግና ወንድ ብሎ ማሞካሸት ተገቢ ነው

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 15 วันที่ผ่านมา +6

    ወገኔ ሰዉ አንደጠፍ ሲቀር ነው ዛሬ በምሕረት ወደ አምላኩ ተመልሷል እግዚብሔር መልካም ነው አሁንም ፈጣሪ ጣልቃ እየገባ አንደሰዉ አይደለም

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 15 วันที่ผ่านมา +2

    ኤላ እናመሰግናለን።

  • @user-ox1zs3kf4m
    @user-ox1zs3kf4m 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና❤❤❤❤

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 15 วันที่ผ่านมา +2

    ትነት ትነት ዛሬ ዛሬ

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 15 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዳዊት አውቀዋለው የአቡነት ልጅ የነሚፍታህ ወዳጅ

  • @KibromAbraham-uk7tc
    @KibromAbraham-uk7tc 14 วันที่ผ่านมา +2

    Wenjel deferet sayehon tesefa setekort menem kemadereg atekotebem

  • @anbutaadamu9761
    @anbutaadamu9761 15 วันที่ผ่านมา +2

    Elaysey aned kene agehalew 🎉🎉🎉betame new ymdke berta

  • @abdirahim1408
    @abdirahim1408 8 วันที่ผ่านมา

    Oromo lege new anbsa Oromo 🎉

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 15 วันที่ผ่านมา +2

    የወድወድ

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 15 วันที่ผ่านมา +3

    እደውም ስለዳዊት አልተነገርም ለብዙ እነትም እርፋት የሰጠ ያለውን የሚሰጥ ነው

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 15 วันที่ผ่านมา +2

    እዴ በድሮ ወጀሉ ለምን ይጠየቅ እደዉም ይቅርታ ሊሉት ይገባል ሰዉ ሲስተካከል አይ አል ተስተካከልክም አይባልም ፍትህ ለወንድማችን

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 15 วันที่ผ่านมา

      Abbo tewt allahn firu and sew tobbete nisseha gebba bekka mihret tederegellet 17 amet tassere tefetta.min yihun bekka kezxih behuala manngawm sew bewengelu yikettl eyyalachihu new na wengel.sira eyyalachihu new malet new

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 14 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል አሁን ተቀይራል ባለፈ ማንነቱ ሊወቀስ አይገባም

  • @welansaasifa
    @welansaasifa 14 วันที่ผ่านมา +1

    እና ሌብነት ጀግንነት ነው እንደ ጀብዱ እንደፈፀመ ሰው ሲነገርለት ይገርማል

  • @user-yo4hp3ty6t
    @user-yo4hp3ty6t 15 วันที่ผ่านมา

    በትክክል.

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 14 วันที่ผ่านมา +3

    አትቀባጥር, ወንጀለኛ ነው በቃ

    • @hanazwedu5503
      @hanazwedu5503 14 วันที่ผ่านมา

      Wend new wengelnga aydelem wengelena malet hesan defro lezawem gedelo menore nw

  • @Ethion63
    @Ethion63 15 วันที่ผ่านมา +4

    ለሰው ልጅ መብት ስትጮሁ መርጣችሁ አታልቅሱ:: ሶስት የገደለ የስንት ቤተስብን ሂዎት ያበላሸ እና ምስቅልቅል ያወጣን ግለሰብ ጀግና ሌላውን ይሰቀል ይሰቅል እያሉ ማላዘን ትርጉም አሰጥም:: ከተዋችሁ ሁሉንም ተው ከወቀሳችሁ ሁሉንም ውቀሱ:: ያንዱን ፍርድ ትክክል የሌላኛው ገዳዳ እያደረጋችሁ አታላዝኑ:: የመርካቶ ሌባ ጀግና ሆኖ ሲጠራ ሰምተን አናውቅም:: ዱርየ እንጅ::

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 14 วันที่ผ่านมา

      ዝም ብለክ አትበርጠቅ የዳዊትየለፈ ወነጀል ነው ተቀጥቶ ቅጣቱን ጨርሶ ባህርዉንአስተካክሎ እየኖረ ያለ ሠውነው ምኑን ከምን ነው የምታገናኘው ደነዝ የሄ የሰባት አመት ልጅ ደፍሮ የገደለው ገና ቅጣቱነ ያልተበለ ነው ነው ደፍሪ ነክ የማይገናኝ ክስ አታገናኝ ቅጣቱን የጨረሠና ገና ገለየለተቀጣን የምታወዳደር ነፈዝ ነክ ሊያውም በሰቃቂ ሁኔታ ደፍሮ የገደለን

  • @KibromAbraham-uk7tc
    @KibromAbraham-uk7tc 14 วันที่ผ่านมา +2

    Air plane litelfu neber altesakam meder fara yeferedebachewal perd

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 14 วันที่ผ่านมา +1

    Anbesa nw yehan holu wenjel sesera "" hesanat aldferam algedelem "" yehe nw wenjel malet

  • @emebet2513
    @emebet2513 13 วันที่ผ่านมา

    ሰው ባለፈው ስህተቱ መጠየቅ የለበትም ።
    ሁላችንም ትናንት ስህተት ሰርተናል ።ዛሬ ሌላ ቀን ነው ፍፁም ማን ነው ?

  • @belayche4050
    @belayche4050 14 วันที่ผ่านมา +1

    That is was past

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 13 วันที่ผ่านมา

    በፍትህ እና በህግ አካላት በአመክሮ ሳይቀር ታይቶለት የተለቀቀን ስው። እራሱን ካቀየረ ካሻሻለ በኃላ ዳግም ያለአግባብ ስሙን ማጠልሽት እራሱ ምን ያደርጋል ምንስ ይረባል።

  • @abdirahim1408
    @abdirahim1408 8 วันที่ผ่านมา

    Aweo oromo salweon new yetsrweo

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 13 วันที่ผ่านมา

    እኝ ሰፍር ዜሮ ስምንት ሰፍር እስጢፎ ሚባል ነበር የት ደርሰ 🧐

  • @tabaman9629
    @tabaman9629 14 วันที่ผ่านมา

    😊

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 15 วันที่ผ่านมา +2

    በደሙ ውስጥ ወንጀል ስላለው የቀድሞ ወንጀለኛ ከተጠያቂነት ለማዳን ይህ ሁሉ መጋጋጥ በሰላም ነው⁉️🤔

    • @medid.454
      @medid.454 13 วันที่ผ่านมา

      Mn aderege mn siyaderg ayehew.

  • @rezeneamnuel9264
    @rezeneamnuel9264 15 วันที่ผ่านมา +2

    የራስህን ሠው ቢገልብስ ምን ትል ነበር

  • @messya7125
    @messya7125 14 วันที่ผ่านมา +1

    እና ግራ የሚያጋባ ሕዝብ ሕግ ሲፈርድ አትፍረድ ሕግ ሳይፈርድ ማላዘን ምድረ ወሬኞች ታዲያ ሌላዉን ይሰቀል ይገደል እያላች ምንአስለፈለፋችሁ አንዳንዴ መንግሦት ስንቱን ጉድ ችሏል

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 15 วันที่ผ่านมา +2

    የታለ ታዲያ እኔ ይሄ ነኝ ይሄ ደግሞ ይሄ ነው ለምን አይልም ሚድያ ላይ ወይስ አሁን የምትከራከርለት ሰው በህይወት የለም ወይስ አንተ ለሱ ማገዝህ ነው ወሬኛ እንዳንተ አይነቱ ነው ሀገርን ያበላሸው ከነጆን ጋር እስር ቤት ነው ያለው ለዛውም ለ20 አመት ስሰርቅ የኖረው 😮😮😮😮

  • @binyamghebrehiwot7962
    @binyamghebrehiwot7962 15 วันที่ผ่านมา +2

    Betam maferia neh. Leban madinekih. Unsubscribe

  • @KUA18118
    @KUA18118 15 วันที่ผ่านมา +4

    ምነው አዘጋጅ ደህና ሰው እልነበርክ እስቲ ስራውን ለህግ ስጡት ህግ ይዳኘዋል

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 15 วันที่ผ่านมา +2

      እየዳኘ እኮ አይደለም በፊት የሚያውቁት ፖሊሶች ስለሱ የተናገሩትን ነው ያቀረበው።

    • @hadiyasiedsied2466
      @hadiyasiedsied2466 15 วันที่ผ่านมา

      ተዳኝቶኮ እስሩን ጨርሶ ወቱዋል

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 14 วันที่ผ่านมา

      @@KUA18118 እስኪ መጀመራያ አጭር ደቂቃ ሰለሆነ በድጋሚ በደብ አዳምጥ ካዛ መልስ እሰጥሀለሁ (እሰጥሻለሁ)።