- 349
- 4 283 321
Gize Media
United States
เข้าร่วมเมื่อ 21 พ.ค. 2022
ከስሜታዊነት ይልቅ ስሌታዊነት ባየለበት መንፈስ ለትውለዱ ጠቃሚ የሆኑ፣ማህበራዊ ፋይዳቸው ከፍ ያለ መረጃዎችን በጊዜው መግዛት ተቀዳሚ ተግባራችን ነው፡፡
/It is our priority to bring the information that is useful for the generation and has high social value in a spirit that is calculated rather than emotional./
/It is our priority to bring the information that is useful for the generation and has high social value in a spirit that is calculated rather than emotional./
የEBSሷ ደጓ ሴት ስራ መጀመሪያ ብር ከጊዜ ሚዲያ ቤተሰብ ተለገሳት|የአረብ ሀገሩ ሳያንሰኝ ሀገሬም ላይ ለአረብ ተቀጥሬ መስራት ጀመርኩ 23 Jan2025
የEBSሷ ደጓ ሴት ስራ መጀመሪያ ብር ከጊዜ ሚዲያ ቤተሰብ ተለገሳት|የአረብ ሀገሩ ሳያንሰኝ ሀገሬም ላይ ለአረብ ተቀጥሬ መስራት ጀመርኩ 23 Jan2025
มุมมอง: 4 338
วีดีโอ
ሕፃናት ተማሪዎችን ከ/ቤት ሲወጡ ጠብቀው አፍዝ አደንግዝ አስነክተው እየተጫወቱባቸው ነው!(@gizemedia1974)#Ethiopia |#elias 22Jan2025
มุมมอง 11K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በመኃል አዲስ አበባ ልደታ ኮንዶሚንየም ጀርባ እየተፈፀመ ያለው ዘግናኝ ወንጀል! ሕፃናጽ ተማሪዎችን ከትምህርት ቤት ሲወጡ ጨብጡን ብለው በአፍዝ አደንግዝ እያደነዘዙ በመኪና ከወሰዷቸው በኃላ ቀኑን ሙሉ ሲጫወቱባቸው ይውላሉ፡፡ የዛሬዋ ባለታሪካችንም የ13 ዓመት ላጃቸው ላይ የሆነውም ይሄው ነው፡፡ (@gizemedia1974)
ሕዝቡን ያስቆጡት የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተያዙ( @gizemedia28 #ethiopia | #eliasdegenet | 21 January 2025
มุมมอง 8K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ታቦት ላይ ያላገጡ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በቁትጥር ስር ዋሉ ሁሉ ሰው ይሆነኛል ይበጀኛል በምድሩም እታነፅበታለሁ በሰማዩም አተርፍበታለሁ ብሎ ያለውን እምነት በገባው እና በተረዳው መጠን የመከተል እና አምላኩን የማምለክ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡ ሁሉ ሰዉ የግድ እኔ የማመልከውን አምላክ አምልክ ወደ እኔ በተ እምነትም ናና ተጠለል ተብሎ ሊገደድ አይችል፡፡ ሰው አምላኩን ወዶ እና ፈቅዶ ነው ሊያመልከው ሊከተለው የሚገባው …ከዛ ውጭ በግድ እና በሰው ምን ይለኛል ተብሎ ኃይማ አይቀየርም አልያ አይጀመርም፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ እነ እከሌ የእኔን እምነት አልተከተሉም እና የእነርሱ ልክ ያልሆነ ኃይኖት ነው ብሎ የሌላውን ኃ...
ሸንት ቤት የተጣለችውን ልጅ ያተረፍኳት እኔ ነኝ!እኔ ባልኖር አስክሬኗን ነበር የሚያወጡት|እንዳላያት ከለከሉኝ|(@gizemedia1974 )19 Jan2025
มุมมอง 15K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሽንት ቤት የተጣለችውን ልጅ ያተረፍኳት እኔ ነኝ! ከዚህ ቀደም በለሚከ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት መብራት ኃይል ተብሎ የሚጠራው አካባቢ አንዲት እናት ባለቤቴ ሴት ልጅ እገድልሻለሁ እንፋታለን አለኝ በሚል የወለደቻት ቀን ሸንት ቤት ውስጥ ከነ ሕይወቷ መጣሏ ይታወቃል፡፡ከዚህ ጋር ተያይዞ የድንገተኛ እሳት እና አደጋ መከላከል ሰራተኞ ልጅቱን እኛ ነን ያተረፍናት ሲሉ በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ደግሞ የዛሬው እንግዳችን ቅሬታ እንዳለው እና ለጨቅላዋ መትረፍ እርሱ ዋነኛ ተመስጋኝ መሆን ሲገባው እንዳልተመሰገ እና ማንም ሰው ላደረገው አስተዋፆ ምንም አይነት እውቅና እንዳልሰጠው ለጊዜ ሚዲያ...
🔴በጣም ያሳዝናል ተወዳጁ አርቲስት በመጨረሻም ሕይወቱ አለፈ።ነፍስ ይማር! (@gizemedia1974)#Ethiopia| #eliasdegenet 19 Jan 2025
มุมมอง 18K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተወዳጁ አርቲስት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ለመጀመሪያ ጊዜ የስኳር ህመምተኛ መሆናቸውን ያወቁት በድንገት ነው። "መንገደኞች" የተሰኘውን የተስፋዬ ገሰሰ ቴአትር ቅዳሜ ቀን ሰርተው ከትርዒት በኋላ ዘና ብለው ወደቤት ይገባሉ። ጋደም እንዳሉም የተለየ ስሜት ይሰማቸው ገባ። ለሊቱን ግራ ተጋብተው አደሩ። ሲነጋ ይባስ አይናቸው ለማየት ይቸግረዋል። ግድግዳው፣ቁምሳጥኑ ይዞርባቸዋል። የቲቪው ምስልንም መመልከት ያቅታቸዋል። በእዚህ አጣብቂኝ ውስጥ ሆነው የሚያስቡት ግን እሳቸው የሚሰሩበት የእሁዱ ቴአትር የመዘጋቱ ነገር ነው። የህመማቸው ነገር ባስ ማለቱን ሲረዱ ወደራስ ቴአትር ልጃቸውን ላኩ። "....ልጄ ቢኒን ወደራስ ቴአትር ላኩት። ...
አስደንጋጭ ነው አለልኝን ሚስቱ እንደገደለችው ማረጋገጡን ፍርድ ቤቱ አስታወቀ፡፡(@gizemedia1974) #Ethiopia| #elias |18 Jan 2025
มุมมอง 167K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አለልኝ አዘነ እራሱን አላጠፋም ፣ ፍርድ ቤት ክስ ላይ የሰው ልጅ ኖኩ ትላንትን ተሻግሬ ነገን አየሁ ብሎ ባለ ቁጥር አንድ እርምጃ ወደ ሞቱ እየቀረበ እንደሆ እሙን ነው፡፡ ይህንን እውነት ግን ማንም ሰው ማመን አይሻም…ሁሉ ሰው ሁሉ ፍጡር እንደ ጓያ አረም የፊት የፊቱን ብቻ እያስተዋለ ወዲያ ማዶ አሻግሮ ሞት ይሉት ነገር እንዳለ አንድ ቀን …ከምንወዳቸውም ከሚወዱንም ሰዎች እንደሚለየን ማሰብ አንሻም! ከሞት አማሟት ይከፋል…. ከሞትም በላይ አሟሟት በቁም ያለን ሰው ይበላላ …ለወላጅ ልጄን ብሎ ማልቀስ በራሱ ከሞቱ ይከፋል! ደግሞ ወዲህ ይስመር ይመርልኝ …ብለው የፍቅርን እንጎቻ እያበሰሉ …የመውደድንም ወጥ እየወጠወጡ …አብሮ...
6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የማጭበርበር ሙከራ አድርገዋል!(@gizemedia1974 )#Ethiopia | #Eliasdegenet 15 January 2025
มุมมอง 2K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የኦሮሚያ ቤተ ክህነትን ለመመሥረት በነበራቸው እንቅስቃሴ የሚታወቁት ቀሲስ በላይ ፤ በአዲስ አበባ ከተማ የአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ “በሐሰተኛ ሰነድ ተገልግለው ገንዘብ ከባንክ ለማውጣት ሙከራ አድርገዋል” በሚል መከሰሳቸው ይታዋል! ስድስት ሚሊዮን 50 ሺህ ዶላር ለማውጣት በመሞከር የተጠረጠሩት ቀሲስ በላይ፤ በወቅቱ በአፍሪካ ኅብረት የጥበቃ ሠራተኞች ተይዘው ለፌደራል ፖሊስ ምርመራ ቢሮ ተላልፈው ተሰጥተው ነበረ፡፡ እንዲህ ያለው ገንዘብ በብር ቢተመን ተገፍቶ አያልቅም እንደምን ሲሉ ይህን ያህል ዶላር ለማዘዋወር ሞከሩ የሚሉ ጥያቄ...
ሞታለች የተባለችው እናት መጣች!|ልጄ እንኳን ሊገድለኝ ስመታውም ዝም ነው የሚለው!(@gizemedia1974)#Ethiopia |#Elias 14 Jan 2025
มุมมอง 14Kวันที่ผ่านมา
ልጄ እንኳን ሊገድለኝ በዚህ ዕድሜው ስመታውም ዝም ነው የሚለው! ከዚህ ቀደም በሰናይት እና በቤተሰቦቿ ጉዳይ በተነሳ ርዕስ ስማቸው የተነሳው የኢዩኤል እናት አልሞትኩም አለሁ፡፡ እኛም እውነት አለን መናገር እንፈልጋለን ሲሉ ወደ ጊዜ ሚዲያ ስቱዲዮ ብቅ ብለዋል ሙሉውን ታሪክ ይከታተሉት!(@gizemedia1974 ) #Ethiopia |#Elias 14 Jan 2025
እናቴ በሕይወት አለች አልገደልኳትም! | ልጁም የእኔ አይደለም! (@gizemedia1974 ) #Ethiopia | #eliasdegenet | January 2025
มุมมอง 19Kวันที่ผ่านมา
እናቴን የምግደል አይነት ሰው አይደለሁም! ሰናይት ልጁ የእሱ ነው ትላች! አርሱ ደግሞ ገና 4 ወሩ የሆነ ልጅ በታሪክ የእኔ አይደለም ከእናትየው ጋር ከተለያየን 2 ዓመት ሆኖናል እያለ ነው፡፡ ወዲህ ደግሞ የሰናይት እናት እናቱን አቃጥሎ ደፍቷል ያለችው ውሸት ነው እናቴ በሕይወት አለች ሲል ከእናቱ ጋር እኔም እውነት አለኝ ሲል ብቅ ብሏል፡፡(@gizemedia1974 )
መቃብር ጀርባ ተጥሎ የተገኘው የ8 ቀን ጨቅላ | ሳደግ የሚፈልግ ካለ ወስዶ ማሳደግ ይችላል |# Ethiopia |#EliasDegenet | 11 Jan 2025
มุมมอง 9Kวันที่ผ่านมา
ማሳደግ የሚፈልግ ካለ ወስዶ ያሳድግ ከምሽቱ 2 ሰዓት መቃብር ጀርባ ተጥሎ የተገኘው ጨቅላ ጅማ ከተማ ውስጥ ለቁጥር በሚያታክት መልኩ ብዙ ጨቅላ ህፃናት ተጥለው ይገኛሉ፡፡ ገሚሶቹ አውሬ በልቷቸው ግማሽ አካላቸው ብቻ ሲገኝ እድለኛ የሆኑቱ ደግሞ ከነ ሕይወታቸው ተገኝተው ለሰው ለሰው የአረጋዊያን እና ሕፃናት መርጃ ማዕከል ይሰጣሉ፡፡ የዛሬው ጨቅላም ትረፍ ሲለው ከመቃብር ጀርባ በሕይወት ተገኝቶ ለዚሁ ማዕከል ተሰጥቷል፡፡ ማዕከሉ ደግሞ ወስዶ ማሳደግ የሚፈለግ ካለ እያሉ ነው፡፡ ሙሉውን ከፕሮግራማችን ይከታተሉት(@Gizemedia1974)
በ9 ህፃናት ልጆች ላይ አስገድዶ መድፈር የፈፀመዉ ወንጀለኛ ተቀጣ።(#gizemedia197)#Ethiopia |10 January 2025
มุมมอง 2.7K14 วันที่ผ่านมา
በ9 ህፃናት ልጆች ላይ አስገድዶ መድፈር የፈፀመዉ ወንጀለኛ በ25አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ። በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ የቆቦ ከተማ ኗሪ ወጣት ፈንታው አድሴ የተባለ ግለሰብ እድሜያቸው ከ5አመት እስከ 9 አመት ዘጠኝ ህፃናትን አስገድዶ በመድፈር ወንጀል ተጠርጥሮ የተያዘ ሲሆነ የቆቦ ከተማ አስ/ር ፓሊስ የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ክፍል ምርመራውን በሰዉና በህክምና ማስረጃ በማጠናከር አጣርቶ ባቀረበው የወንጀል ምርመራ መዝገብ መሰረት የራያ ቆቦ ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት የወንጀል ዓቃቤ-ህግ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 627(ለ) እና 640(1)(ለ) ድንጋጌዎች መሰረት እድሜያቸው * ከ5አመት እስከ * 9 አመት የሆኑ ...
መልካም ዜና አሲድ የተደፋበት ወጣት ከ በኃላ ህክምና በጥሩ ሁኔታ መልኩ ተመለሰለት(@gizemedia1974) #Ethiopai | 8 January 2025
มุมมอง 10K14 วันที่ผ่านมา
በጣም ደስ ይላል አሲድ የተደፋበት ወጣ አስደናቂ ቀዶ ጥገና ልክ የዛሬ ዓመት ገደማ ከደቡብ አፍሪካ የተሰማው ዜና እጀግ ዘግናኝ ነበር፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው እዚህ ምስሉ ላይ የምትመለከተቱ ብሩክ ገረመው የተባለው ውጣት እንደማንኛውም ሰው እልፍ ብዬ ብሰራ ያልፍልኛል ብሎ ባህር ባህር ሰንጥቆ አገር አቋርጦ ታላላቅ ወንድሞቹ ወዳሉበት ሀገር ወደ ደቡብ አፍሪካ ይገባና ስራ ይጀምራል፡፡ ወዳጆቹ እንደሚሉት ብሩክ አካላዊ ቁመናውን ፣ጠናውን እየጠበቀ ስራ ከመስራት በቀር አንዲችም ብሎ ከሰው ጋር የሚያጣላ ፀባይም ሆነ ጉዳይ እንደሌለው ይናገሩለታል፡፡ ታድያ ብዙዎች እንዲህ በቅንንለት የሚሚሰክሩልትን ይህንን ታዳጊ ወታት እጅግ በሚያሳ...
የልጆቼ አባት ስንት አመት የለፋሁበት ንብረት ላይ ሌላ ሚስት አግብቶ እኛን በችግር ቆላን(@GizeMedia1974) #Ethiopia | 4 January 2025
มุมมอง 15K14 วันที่ผ่านมา
ይች ግለሰብ አዜብ ግርማይ ትባላለች! በአንድ ወቅት በራሷ ስራ ደፋ ቀና ብና የምትተዳደር ጎበዝ እና ታታሪ እናት ነበረች፡፡ ታድያ ምን ያደርጋል የ3 ልጆቿ አባት አብረው እየሰሩ ከሚኖሩበት አካባቢ ለደህንነትሽ ጥሩ ስላልሆነ ወደ ሀገር ቤት ሂጂ ብሎ ከላካት በኃላ ሌላ ሚስት አግብቶባት አረፈው፡፡(@GizeMedia1974)
ፈረንጁ ቄስ በካናዳ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን(@gizemedia1974 ) #Ethiopia | #Eliasdegenet | 23 January 2025
มุมมอง 59321 วันที่ผ่านมา
ፈረንጁ ቄስ በካናዳ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን #GizeMedia1974 | ዳንቴ አሎንዞ ተወልደው ያደጉት በሩቅ ምሥራቋ አገር ፊሊፒንስ ነው፣ በሀገረ ካናዳ ፣በቶሮንቶ ከተማ ውስጥ ኑሯቸውን ካደረጉ 40 ዓመት አልፏቸዋል። ዳንቴ፣ አንድ ቀን፣ “የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማወቅ” መጽሐፍ ቅዱስ ገልጠው ማንበብ ጀመሩ። መፅሐፍ ቅዱስን ከኦሪት ዘፍጥረት ጀምረው ማንበብና ማጥናት ጀመሩ፣ ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል ተደጋግሞ መፅሐፍ ቅዱሱ ውስጥ ያገኙታል ፣ ስለ ኢትዮጵያም ለማወቅ እጅጉን ይጎጎሉ። ቅድስት ማርያም የምትባል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአቅራቢያቸው እንዳለች ይሰማሉ፣ አንድ እሁድ ጠዋትም ወደ ቤተክርስቲያኒቷ ለመ...
የ7 ዓመቱን የባሏን ወንድም መለመኛ ያደረገችው ሚስት 1 January 2025
มุมมอง 4.2K21 วันที่ผ่านมา
የ7 ዓመቱን ጤነኛ ታዳጊ ዊልቸር ላይ አስቀምጣ መለመኛ አደረገችው ጤነኛ የሆነን ታዳጊ ህመምተኛ አስመስላ በማጭበርበር ስትለምን የነበረች ግለሰብ በእስራት መቀጣቷን የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ልመና መቼ እና እንዴት ባለ ሁኔታ ውስጥ እንደተጀመረ በውል ባይታወቀውም ቅሉ …ጊዜ ሄዶ ጊዜ በመጣ ቁጥር ትላንት ከትናንት ወዲያ የሚታወቁ የልመና አይነቶች እንደየ ጊዜው እና እንደየ ዘመኑ ዓይነታቸው እናልመና ይዘታቸው እየተቀየረም እየተለወጠም ይገኛል፡፡ እንዲህ ሞልቶ በተረፈ ችግር መካከል የእውነት ቸግሯቸው …በቤት በጓዳቸው የሚላስ የሚቀመስ አጥተው በክብር ተጀቡ በኩራት ተከናንቦ በርሃብ አ...
ነዋሪዎች ከአካባቢው መራቅ አለባቸው (@GizeMedia1974) #Ethiopia |#EliasDegene| #EarthquakeInEthiopia | 31 Dec 2024
มุมมอง 1.2K21 วันที่ผ่านมา
ነዋሪዎች ከአካባቢው መራቅ አለባቸው (@GizeMedia1974) #Ethiopia |#EliasDegene| #EarthquakeInEthiopia | 31 Dec 2024
ልጄን 3 መቶ ሺ ብር አትርፈው ሸጡት|መኪና ተገልበጦ 66 ወጣቶች ሞቱ(@gizemedia1974 )#Ethiopia |#EliasDegenet | 31 Dec 2024
มุมมอง 13K21 วันที่ผ่านมา
ልጄን 3 መቶ ሺ ብር አትርፈው ሸጡት|መኪና ተገልበጦ 66 ወጣቶች ሞቱ(@gizemedia1974 )#Ethiopia |#EliasDegenet | 31 Dec 2024
ለእናቶች አዲስ ነበር ይዤ መጥቻለሁ!(@gizemedia1974 ) 30 December 2024
มุมมอง 1.2K21 วันที่ผ่านมา
ለእናቶች አዲስ ነበር ይዤ መጥቻለሁ!(@gizemedia1974 ) 30 December 2024
ያሳዝናል ገዳዮች በዋስትና ሊለቁ ነው!(@gizemedia1974)#Ethiopia |#EliasDegenet| 28 December 2024
มุมมอง 8K21 วันที่ผ่านมา
ያሳዝናል ገዳዮች በዋስትና ሊለቁ ነው!(@gizemedia1974)#Ethiopia |#EliasDegenet| 28 December 2024
ልጅ ይቅርታ ጠየቀች!እናት ለመጀመሪያ ጊዜ የልጅ ልጇን አየች!(@gizemedia1974)#Ethiopia | #EliasDegenet|27 December 2024
มุมมอง 12K28 วันที่ผ่านมา
ልጅ ይቅርታ ጠየቀች!እናት ለመጀመሪያ ጊዜ የልጅ ልጇን አየች!(@gizemedia1974)#Ethiopia | #EliasDegenet|27 December 2024
እየመከርኳት እንዲህ ስትሆንብኝ ልቤ በጣም ተሠበረ(@gizemedia1974 )#Ethiopia|#Eliasdegenet|25 December 2024
มุมมอง 13K28 วันที่ผ่านมา
እየመከርኳት እንዲህ ስትሆንብኝ ልቤ በጣም ተሠበረ(@gizemedia1974 )#Ethiopia|#Eliasdegenet|25 December 2024
እርሷን በመፈለግ ለዓመታት ተንገላታሁ(@gizemedia1974)#Ethiopia|#Eliasdegenet|23 December 2024
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
እርሷን በመፈለግ ለዓመታት ተንገላታሁ(@gizemedia1974)#Ethiopia|#Eliasdegenet|23 December 2024
ዶክተሮቹ እንርዳሽ ብለው የመጀመሪያ ልጄን አስወሰዱኝ(@gizemedia1974)#Ethiopia|#Eliasdegenet|19 December 2024
มุมมอง 22Kหลายเดือนก่อน
ዶክተሮቹ እንርዳሽ ብለው የመጀመሪያ ልጄን አስወሰዱኝ(@gizemedia1974)#Ethiopia|#Eliasdegenet|19 December 2024
በ14 ዓመቷ የወለደችው ታዳጊ የ1 ሳምንት ልጇን አንቃ ገደለችው(@gizemedia1974 )#Ethiopia|#Eliasdegenet|18 December 2024
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
በ14 ዓመቷ የወለደችው ታዳጊ የ1 ሳምንት ልጇን አንቃ ገደለችው(@gizemedia1974 )#Ethiopia|#Eliasdegenet|18 December 2024
በሠርጉ ቀን ሙሽራን ትቶ በጭንቅ የተያዘችውን ነፍሰ ጡር ሄዶ አዋለዳት (@gizemedia1974)#ethiopia |#eliasdegenet 17 Dece 2024
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
በሠርጉ ቀን ሙሽራን ትቶ በጭንቅ የተያዘችውን ነፍሰ ጡር ሄዶ አዋለዳት (@gizemedia1974)#ethiopia |#eliasdegenet 17 Dece 2024
ያልተሰማው የሩሃማ እውነት ምንድን ነው?(@gizemedia1974 )#Ethiopia?|#EliasDegenet|#Ruhama| 17 December 2024
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
ያልተሰማው የሩሃማ እውነት ምንድን ነው?(@gizemedia1974 )#Ethiopia?|#EliasDegenet|#Ruhama| 17 December 2024
አረብ ሀገር ለፍቼ ሕይወታቸው ከቀየርኩላቸው በኃላ አውጥተው ጣሉኝ(@GizeMedia!974)#Ethiopia|#EliasDegenet14 December 2024
มุมมอง 29Kหลายเดือนก่อน
አረብ ሀገር ለፍቼ ሕይወታቸው ከቀየርኩላቸው በኃላ አውጥተው ጣሉኝ(@GizeMedia!974)#Ethiopia|#EliasDegenet14 December 2024
የሚስቱን ግራ እጅ በጭካኔ የቆረጠው ግለሰብ(@gizemedia1974)#Ethiopia #EliasDegenet11 December 2024
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
የሚስቱን ግራ እጅ በጭካኔ የቆረጠው ግለሰብ(@gizemedia1974)#Ethiopia #EliasDegenet11 December 2024
ኩላሊት ከሠጠኃት በኃላ ተጣልታኛለች|ሰይፉ ላይ የቀረበችው ሩሃማ (@gizemedia1974)#Ethiopia|EliasDegenet|10 December 2024
มุมมอง 24Kหลายเดือนก่อน
ኩላሊት ከሠጠኃት በኃላ ተጣልታኛለች|ሰይፉ ላይ የቀረበችው ሩሃማ (@gizemedia1974)#Ethiopia|EliasDegenet|10 December 2024
ምርጫውም ጥያቄ አስነስቷል፤ ጉዳዩ ወደ ክስ አምርቷል(@gizemedia1974)#Ethiopia|#EliasDegenet|Football|9 December 2024
มุมมอง 1.3Kหลายเดือนก่อน
ምርጫውም ጥያቄ አስነስቷል፤ ጉዳዩ ወደ ክስ አምርቷል(@gizemedia1974)#Ethiopia|#EliasDegenet|Football|9 December 2024
ምን አይነት አረመኔ ናት በጌታ
ምን አይነት ጭካኔነው እቺን የሞት ፍርድ ነው መፍረድ
እግዚኦ አረ ምን አይነት ጭካኔነት ነዉ በስላሴስም😢😢😢😢😢ወድሜ ነፍስህን ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን😢😢😢
በስመአብ ምን አይነት ዘመን ነው ሰይጣን የበዛቤት ዘምን እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ይሰውረን ከዚህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰይጣን
በሬ ከአራጁ ይውላል ማለት ይሄ ነው አብረን እናረጃለን ብሎ ቢያገባት ገደለችው
Baga dhugansa bahe waqayoo dhugasa ha basuu amale yene misken😢😢😢😢😢😢
Adenzez binor habtamochu enesu neber yemihonu
😢😢😢
እ/ር አምላክ የስራዋን ይስጣት በጣም ያማል
ኡፍ ከቃላት በላይ ነው
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቀጠቀጠኝ ሠማይ መሬት ይክዳሽ አቦ ለሡቀርቶ ላገር እሚበጀውን ባጭር እዳሥቀረሽው አይናት አላሕ ያሦብርሽ
በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው ሰዋች የኔ አባት ህልምህን እንዳጨለመችብህ የድንግል ማርያም ልጅ ከስሯ ይንቀላት አንተን ደሞ የኔ የዋህ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን
Endew mndinew tikimua 😮😮😮😮😮binor ayshalatm neber🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭
4:54
😢😢😢😢😢
የኢትዮጵያ ህዝብ በቀን ክርስቲያን ካለው ሰባት የጸሎት ክፍለ ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ዓምስቱን በየቀኑ ቢፀልይ። ክርስቲያን ሌሊቱን ሙሉ ተጋድሞ ማደር የለበትም። አራት ሰዓት በቀን ከተ'ኛ'ን በቂ ነው። የአምልኮ ሥግደት በየቀኑ ጸሎት ጾም ሥጋ ወደሙ በዓመት ሰባት ጊዜ በየዓርባ ቀኑ ቢቀበል የማንም መተተ'ኛ' ዓይ'ጫ'ወትበትም። ትዳር ሲመሰረት ቤተክርስቲያን በስጋ ወደሙ ቢሆን እግዚአብሔር እውቅና የሚሰጠው ትዳር ይሆናል። ዘፈን ዕና 'ጭ'ፈራው ቢቀር መልካም ነው።
አምት ሽ ብር ደግሞ ደግሞ ህዎትሽ ቀይሪ እየቀለድክ ነዉ አምት ሽብር ነዉ ህዎት የሚቀይርዉ ይቅር ይበልህ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
🙏እግዚአብሔር ይባርክህ
የእኚህን እናት ሙሉ ቪዲዮ ምን ላይ እናገኘዋለን?
እግዞ አምላኬ ሆ ይቅር በለን 😢😢😢 የጭካኔ ጥግ ፣ነብስህ በሰላም ትረፍ ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ያድልልን
በሠይፉ የቀረቡት ልጅቱን እኛነን ያወጣናት ብለው በግሩፕ ሢዋሹ አይሠቀጥጣቸውም እደ ? የነሡሥ ውሸት ከፋ ይገርማል ጭራሺ አዱ ሂወቴን ሠጥቸነው ያወጣሗት ሥለዚህ እኔነኝ ማሣደግ ያለብኝ አላለም እውነት አላህ ይባርክህ ወድሜ❤❤🎉🎉
ኸረ አንተ አይደለክም😢😢😢😢 እኔጃ
በጣም አዝናለሁ በልጅሽ ላይ ለደረሰው ግፍ!!ግን እንደ እናት ባላምን እንኳን ለምን እንዲህ አይነት ነገር ነገረችኝ ብዬ እጠረጥራለሁ ለምን?????ሚዲያው ሁሉ ስንት አመት ሙሉ ንቃት ከመስጠት አላቋረጠም ያውም በማስረጃ!!!!ልፈርድብሽ አይደለም አሁን በጣም ደህና ናት አትበይ ትልቅ ክትትል እንደእናትነትሽ መጠን ሞክሪላት ከቻልሽ እባክሽ እባክሽ
😂😭😭😭😭😭
አንበሳ ነህ ሰይፋ ግን ፋትሀዊ ከሆነክ ይህንን ልጅ አቅርብ
Abesaw lijacihine nefsehne beatsde genet ynuriline antene ygedle kitatu edme like esirat mehone albet:
እኔም ገርሞኛል ተገልብጬ ተዘቅዝቄ ሲል እሳት እየነደደ እማይደርሱ አንተ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ
የኔ አባት ነበስህን ይማረው ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ይቺ አውሬ😢😢😢😢😢
enim beyalehu anten new yasetaweseku leke nehi wendem
biteseb atemenuuuuuuu::
በሁለት ሺ ብር ስራ ይሰራል ወይሰ ቁጥሩን ተሳስተው ነው 🥺
ኣይ ድከሚ ሲልሽ ነው የጠፋ ገንዘብ መቼም ተመልሶ አይመጣም ከ1ጀምሪና ኑሮሽን አሰተካክይ እንጂ ንብረቴን ይመልሱልኝና እታረቃለው አይሆንም ታረቂና እረስተሽ ኑሪ
የኔ ወንድም ያንተን ዋጋህን የሚከፍል ልዑል እግዚአብሔር አለ እሱ ከሙዲያም ከየትኛውም ነገር በላይ የሆነው ያንተን ዋጋ ይከፍልሀል ለሱ ተውለት
እኔ ግን እሷ ገድላዋለች ብዬ አላምንም በፍፁም
ምናለ በዕውቀት አድጋችሁ ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ ራሳችሁን ብታስታውቁ ጥሩ ነበር የሰራችሁት ማንን ለማስደሰት ይሆን ያውም ሚካኤልን እኔ ፈራሁላችሁ አፍም የለኝ
እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነው የማከብርህ please መቶሺ እናስገባው
ያሳዝናል
ደጋግ ልቦች ሁሉ ፈጣሪ ሁሌም ሙሉ ያድርጋችሁ።
ግን በደብቅ ቤሆን ሰወቹ ይገኙ ነበር ?
Endat zem alesh police gar lemen wadaw alehadeshem?
Ehe Gazetegna Ethio info lay sesera new makewo. Wondeme new memeselegn❤
እግዚአብሔር የሚከፍልህ ይበቃል በፍጹም ከሰው እንዳትጠብቅ።
እሳንም መግደለ
እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
ጀግና የኔ ወንድም
ፍቃዳቸው እንካን ሆነው ብትታሪቂ ንብረትሽን ቢመልሱልሽ ጥሩ ነው ግን አብረሽ እንዳትኖሪ !!!
ከሀገር ስንወጣ ሁሉ ነገር አልገጋ በአልጋ ነው የሚመስላቸው እንኳን አረብ አገር አውሮፓም ሁሉ ነገር የተመቻቸ አይደለም የኛ ሰው እግዚአብሄርን መፍራት ትቷል ይህ ሁሉ ክፋታችን ነው እግዚአብሄር ፊቱን ያልመለሰው ልቦና ይስጠን
Bilakilachew rasu ayamesegnum 😭
ጊዜ ሚዲያ እናመሰግናለን አንተ ምክንያት ሆነህ ሂወታቸውን እንዲለውጡ ማድረግ🙏