ዘማሪያን ጌታያውቃል & ብሩክታይት መዝሙር 91 LIVE WORSHIP IN HOUSTON

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 279

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 ปีที่แล้ว +53

    የእርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይህ መዝሙር ግን ስሰማው የተለየ ስሜት ነው የሚሰማኝ። በጣም ብዙ ግዜ አዳምጠዋለው🙏🙏

    • @hdhdhushshshje4105
      @hdhdhushshshje4105 2 ปีที่แล้ว +1

      ታባረክ ቃል ሰላሆናኖ 🌹

    • @abegyamule7956
      @abegyamule7956 ปีที่แล้ว +1

      Woda geta niye...esu yewodishale

    • @Badema1991
      @Badema1991 ปีที่แล้ว

      @@abegyamule7956 ምነው ወንድም በሰይጣን አይደለም የማምነው በእግዛብሄር ነው ለዝያውም በፆም እና በፀሎት

    • @muludaa3961
      @muludaa3961 ปีที่แล้ว

      ተባረክ

    • @godisoabrehamtuchoro1301
      @godisoabrehamtuchoro1301 ปีที่แล้ว

      True song

  • @blessing7936
    @blessing7936 4 ปีที่แล้ว +24

    በልዑል መጠጊያ የሚኖር
    ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
    እግዚአብሔርን፡- አንተ መታመኛዬ ነህ፡ እለዋለሁ፤
    አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥
    በእርሱም እታመናለሁ።
    እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና
    በላባዎቹ ይጋርድሃል፥
    በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
    ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
    በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥
    ከአደጋና ከቀትር ጋኔን (አትፈራም)x4
    በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤
    ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
    በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
    አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤
    ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
    ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
    በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
    በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ::
    ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ :እሆናለሁ፤
    አ.ድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
    ረረረረረረረረጅምንም ...........ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ
    GOD BLESS YOUR Wonderful Ministry!!!!

    • @semharmushut2200
      @semharmushut2200 2 ปีที่แล้ว

      yes I am from Eritrean i am understand Amhatic but weww blessed

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።kk

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 11 หลายเดือนก่อน +2

    የፅናታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tedroskassanegussie4771
    @tedroskassanegussie4771 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ዘመን በእናተ ግዜ ክርስትና ምን ያህል አቅም እንዳለው ያሳያል ጌቶሽና ቡሪኬ ተባረኩልኝ እናተ በግርማና በሞገስ ደሴ መካነ እየሱስ ካራጉቱ በዚያ ዘመን ጌታን እንደ ግል አዳኘ የተቀልኩበት ዘመን ስለሆነ በህይወቴ ትልቅ ቦታ አላችሁ አሁን ደግሞ በቤቴ በዩቱባችሁ ዘወትር እከታተላለሁ።

  • @alazaraklilu4398
    @alazaraklilu4398 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለምድራችን በረከት አድርጎ እናንተን ስላስነሳ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ ። እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነቶችን ያብዛልን ። ተባረኩ ምሳሌዎቻችን ናችሁ ።

  • @TsionGetachew-j4r
    @TsionGetachew-j4r หลายเดือนก่อน

    Amen egzihaber yibarkachew tebakeku❤❤❤

  • @RedetuSamuel
    @RedetuSamuel 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜን በእውነት እግዘብሔር ዘመናችሁን ይባሪክ

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 3 หลายเดือนก่อน

    amennnn ameeen amennnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarku

  • @rasalula1127
    @rasalula1127 4 ปีที่แล้ว +1

    1 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
    2 እግዚአብሔርን፡- አንተ መታመኛዬ ነህ፡ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
    3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
    4 በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
    5 ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
    6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
    7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
    8 በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
    9 አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
    11 በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
    12 እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
    13 በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
    14 በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
    15 ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
    16 ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 11 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ደስ የሚለኝ መዝሙር እርቶዶክስ ነኝ ቃሉ አንድ ነው ተባረኩ

  • @edirose198
    @edirose198 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ።ክብሩን እሱ ይውሰድ

  • @TenagneAlemu-od1bg
    @TenagneAlemu-od1bg 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ ሁልጊዜ በየቀኑ ይህን መዝሙር ስምቼ ነው የምተኛው ከዚህ የተነሳ የእረፍት ምሽት ሁኖኟል ደግሜ እላለሁ ከዚህ የበለጠ ተባረኩ❤

  • @derebedon7849
    @derebedon7849 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌተ ፃጋውን ያብዛችሁ ሰምቼ ተባርከለው ዛማነችሁ በጌተ ስም ይባራክ።

  • @GedihoneLaiso
    @GedihoneLaiso 3 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen Ameen geta yibarikkachu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tema-ri9xh
    @tema-ri9xh ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር.አገልግሎት.ዘመነችሁን.ይበርክለችሁ::

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +5

    መዝሙረ 91ን በቃሌ ላውቀው ነው በቀን በቀን እቤት ስሆን መጽሀፌን ገልጬ ስራ ስሆን ስሄድና ስመለስ መኪናዬ ውስጥ በማዳመጥ ተባረኩ አሳምራችሁ ዘምራችሁታል ለማንበብ ንኳ እያወላገድን

  • @tenagnetafesse
    @tenagnetafesse 6 หลายเดือนก่อน

    እናንተ የአባቴ ብሩካን ቃሉን የምትዘምሩ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ። ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ።

  • @asterkusakusaaster8891
    @asterkusakusaaster8891 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 📖📖📖

  • @TibebuMolla-sc9dr
    @TibebuMolla-sc9dr 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 6 ปีที่แล้ว +13

    ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ አሜን አሜን በልዑል መጠግያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥለ ውስጥ ያድራል ሃሌሉያ !!!

    • @tema-ri9xh
      @tema-ri9xh ปีที่แล้ว

      በልዑል.መጠግያ.የምኖር.ሁሉን.በሚችል.አምለክ.ጥለ.ዉስጥ.ያድራል::

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 3 ปีที่แล้ว +3

    ንግግራችሁ ሉሉ የተባረከ ነው እናተኮ በዚህ ዘመን የጌታ ቅሬታዎች ናችሁ ጌታ በየዘመናቱ ሰው አለው ጌታ ይመስገን!!

    • @abenalove742
      @abenalove742 2 ปีที่แล้ว

      በጌታ ኢየሱስ ስም ተባረኩኝ🙏🙏🙏

  • @EndealeEndeale-ky8ej
    @EndealeEndeale-ky8ej 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarek............aman amen

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ጌታ የውቃል ወድም ሁልግዜ ስሰማው ቻሌጆ ያደሮገኛል መቼም እኛ ክርስቲያን ነን እውነትን መናገር አለብን አሁን 50 ይሆንሃል ግን አትቀጠቀጥም ሁሌም ይገርመኛል አስተካክል

  • @abderahmanandegbay9637
    @abderahmanandegbay9637 2 ปีที่แล้ว

    ጌታን ባገኘሁበት ዘመን አናንተ ቡታጀራ ሙሉ ወንጌል መታችሁ በአገልግሎታችሁ ተባርኬያለሁ።የ ደስ የሚለው ዘመን ግን አሁን የለም።

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowww እሴይ እሴይ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሴይ አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🍇❤

  • @tashalagirma
    @tashalagirma 9 วันที่ผ่านมา

    amen amen egizabher yibarkachwu

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 2 ปีที่แล้ว

    እስሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰይይይይይይይይይ ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያ

  • @abaynehkeda7912
    @abaynehkeda7912 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! ጌታ ረጅምን ዕድሜ ይስጣችሁ! ረጅምን ዕድሜ ይስጠን! ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!

    • @alemayehulemma6799
      @alemayehulemma6799 2 ปีที่แล้ว

      በጌታ በእየሱስ ስም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @eyerusalemsahile6937
    @eyerusalemsahile6937 5 หลายเดือนก่อน

    sle enante agelglot Geta kbrn ywused

  • @tsegaytea
    @tsegaytea 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤት በረከት እግዛእብሄር የሚታይበት ኣግልግሎት እያገለገላቹ ነውና G&B ስለ እናንተ እግዛእብሄርን እጅግ ኣድርጌ ኣመሰግነዋለው።

  • @lazarusdan530
    @lazarusdan530 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ይባርካችሁ

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebarku

  • @tamiratmakuria
    @tamiratmakuria 11 หลายเดือนก่อน

    Zamanachiu Yetabaka Yiun

  • @EdohunterNara
    @EdohunterNara หลายเดือนก่อน

    I like but I didn't know third mezmure
    I don't know how I missed them
    From 1980 Etc they are present
    Where were am I ? I am fun of all mezmure but not
    Followers of any cult. I just like mezmure.

  • @markosmanaye8966
    @markosmanaye8966 8 หลายเดือนก่อน

    bizu tega yibizalachu tebaruku

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ ይባርካቹሁ❤❤

  • @mazengiyaadmasu8230
    @mazengiyaadmasu8230 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ....ዛሬም አዲስ ናችሁ!

  • @AbduYacobNuke
    @AbduYacobNuke 4 หลายเดือนก่อน

    sevetegna qen teketaynegn bexam desiyel mezemur new tebareku gin sile senbet min tilalachu

  • @zionmets724
    @zionmets724 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እናንተንና የናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ አሜን

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙር 91 ከመጽሀፍ ቅዱስ እያየሁ ተከታተልኳችሁ አስተካክሎ ማንበብ እንኳን ያስቸግራል አሳመራችሁት ተባረኩ

  • @belstialemayehu6595
    @belstialemayehu6595 6 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ሰምቼ አዳመጥኩት ...አልጠገብኩትም በጣም ደስ የሚል ዝማሬ !!! እግዚአብሔር ስለ ቃሉ ዝማሬው እና ዘማሪዎች አመሰግንሃለው...ተባረክ !!!

    • @belstialemayehu6595
      @belstialemayehu6595 10 หลายเดือนก่อน

      Still 2024 am listening this blessed Mezmur.

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 ปีที่แล้ว

    አሜን እልልልልልልል ተባረኩ ምርጥ ዬወንጌል ድምጾች

  • @HiwotGezu-b8p
    @HiwotGezu-b8p 3 หลายเดือนก่อน

    Became betame new yeme wedachu tebareku haleluja ameeeeeene

  • @yohanahirbo7875
    @yohanahirbo7875 3 ปีที่แล้ว

    Bertu getahibarkachu ageliglotu nidenu getakenategarnu haizachu bertu in wendmachnu ke Nairobi Kenya bertu

  • @biratuLamesa-vu3xz
    @biratuLamesa-vu3xz ปีที่แล้ว

    Tabaraku

  • @demietolina9466
    @demietolina9466 9 หลายเดือนก่อน +1

    le 23 gize degeme dagageme eyesamaw new .......MADANUN YASAYEEGNAAAAAAAAAAAAL......uuuuuuuu Be semaye senegenagn aberen enezemerewalen...

  • @DemekeMune
    @DemekeMune 11 หลายเดือนก่อน

    ተባራኩ

  • @wondimumehandis9767
    @wondimumehandis9767 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen hallelujah!!!!!

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 2 ปีที่แล้ว

    Amen !! Tebareku yeabate birukan!!

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher yeberkachu betam ewdachwalhu tebateku

  • @NguseAyanow
    @NguseAyanow ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!!!

  • @goshuasfaw1310
    @goshuasfaw1310 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ!! በርቱ ክፉ አይንካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም!!!

  • @tigiabeb9424
    @tigiabeb9424 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen🙏🙏👐

  • @tesemaleta1568
    @tesemaleta1568 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአቤሐር ዘመናቹው ይባርክ፤

  • @abdetatesgera9514
    @abdetatesgera9514 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @መስከረምጌታቸውጎዳና
    @መስከረምጌታቸውጎዳና 6 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን ጌታ ይክበር ደስስስስስስስስስ ስትሉ አሜን አሜን

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว

    ተባረከ ነገር ግን የሙዚቃው ድምጽ በመጮህ የመዝሙሩ መልህክትና ድምጻችው መዋጥ የለበትም የሙዚቃው መሳርያ በለሆሳስ መሆን አለበት

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 2 ปีที่แล้ว

    Geta zemenachihun hulu yibarik. Ejig beta ewedachiwalew.

  • @teshaleshewaye9308
    @teshaleshewaye9308 2 ปีที่แล้ว

    Yes Sirraiw Girum Ina Dink New Praise The LORD All Mighty!!!

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 ปีที่แล้ว

    Teberku

  • @takoushcell4235
    @takoushcell4235 2 ปีที่แล้ว

    ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ላዘለለም ዉዶቼ ልዑል እግዚአብሔር ዛማናችሁን ይባረክ ላምልሙ 🍇🍒🍇🍇ስዎዳችሁ ❤

  • @naasiifkelbessabeyene5950
    @naasiifkelbessabeyene5950 9 หลายเดือนก่อน

    አበት እንደት አንጀት ያረሰርሳል። ተባረኩ

  • @fantahunkegnu7307
    @fantahunkegnu7307 2 ปีที่แล้ว

    TEBAREKU

  • @wudeworkuwudeworku637
    @wudeworkuwudeworku637 3 ปีที่แล้ว +1

    የተቀባ ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ ቅሬታዎቻችን ናችሁ ተባረኩ

  • @muludaa3961
    @muludaa3961 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረኩ

  • @zinashabrme
    @zinashabrme ปีที่แล้ว

    Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 2 ปีที่แล้ว

    በጌታ ሰም ተባርኩ

  • @tilahunabirham1686
    @tilahunabirham1686 6 หลายเดือนก่อน

    ዳዎን ሎድ ለምን አያረግም

  • @saramarkos3692
    @saramarkos3692 2 ปีที่แล้ว

    Our God bless you

  • @berhaneyakobwedisebeko...3032
    @berhaneyakobwedisebeko...3032 2 ปีที่แล้ว

    elllllllllllllllllllll kbr le egziabher yhun haleluwjah amennnnnnn...... tebareku kdusan . woooooo aoooooooooo amen .

  • @FurtnaMhari
    @FurtnaMhari 7 หลายเดือนก่อน

    Amen betam new yetebareku bezi mezmur brukan nachu❤❤❤

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ፣የባረካችሁ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 2 ปีที่แล้ว +7

    I am incredibly blessed to hear the song.

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 4 หลายเดือนก่อน

    Raeyachihun Geta yifetsemlacheu Tebareku!!!

  • @ምርኩዜኪዳን
    @ምርኩዜኪዳን 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም እላለሁ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @babawgtech837
    @babawgtech837 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የቴባረኩበት መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹን ይባሪክ በአገልግሎታቹ ተባረኩ

  • @sisayhailu4049
    @sisayhailu4049 2 ปีที่แล้ว

    Ufee ጌታ ዘመናችንን ይበረካች

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 2 ปีที่แล้ว

    Wededede yemaregachew yabata berukanoche zemenache yebarek liname geta enedenate tiga yabezalegn

  • @alemitugebre2852
    @alemitugebre2852 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እ/ር ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ

  • @tisbiskan8826
    @tisbiskan8826 ปีที่แล้ว

    ❤❤I❤ameni iliil

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን አሜንአልልል✝️💐

  • @hawasobalcha8537
    @hawasobalcha8537 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን እሰይ እልልልልልል ተባረኩ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ያብዛላችሁ,ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ!!!!!!

  • @መንፈሳዊቱዩብ
    @መንፈሳዊቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እገዝአበሕር ይባረካችሁ

  • @ALEMAYEHUDEMISSIE-uw2cm
    @ALEMAYEHUDEMISSIE-uw2cm 10 หลายเดือนก่อน

    Blessed

  • @SolomonErsulo-rt9mh
    @SolomonErsulo-rt9mh 7 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnnnnn❤

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn Amen Amen 🙏
    Geta abzto ybarkachu

  • @gannigannni3060
    @gannigannni3060 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen tebareeku betaam translate to amharic

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሊድያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሊድያ 6 ปีที่แล้ว +13

    አሜንንንንንንን እሰይ እልልልልልል ተባረኩ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ያብዛላችሁ💖

  • @abenezerdesalegn5043
    @abenezerdesalegn5043 6 ปีที่แล้ว +1

    eyesus geta new ye geta sim ybarek sele enate geta ybarek betam des belognale demo metsihaf kidus mezemerachu betam des belognale tebareku wendem ena ehite amen

  • @tigestkassia6544
    @tigestkassia6544 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen egzbehare yebrkchwe denk mazmure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mezgebtube1
    @mezgebtube1 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing God worship we love u to be blessed haleluya

  • @DemekeMune
    @DemekeMune 11 หลายเดือนก่อน

    ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ

  • @LaaGitiko
    @LaaGitiko 9 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @eyasumarefia
    @eyasumarefia 2 ปีที่แล้ว

    እግ/ር ይባረካችሁ

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm 2 ปีที่แล้ว

    Amen,Amen😢

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU more and more 🙏 ❤️

  • @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926
    @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926 5 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen Ameen halely halely gataeyass zamanchn yebarko 😍😍😚😚❤❤❤❤👍👍👍👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖