Getayawkal and Biruktawit 4 Best Songs in 1 with Lyrics የጌታያውቃልና ብሩክታዊት 4 ተወዳጅ ዝማሬዎች በአንድ ላይ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025
- የዘማሪ ጌታያውቃልና የዘማሪት ብሩክታዊት አራት ተወዳጅ ዝማሬዎች!
ተባረኩበት!
አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለው
አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለው
...
ነፍሴ የምትወድህ አንተ ውዴ
እስኪ ልቀኝልህ እኔም ከልቤ
ኢየሱስ ኢየሱስ አስሬ ትላለች
ነፍሴ ባንተ ፍቅር ተይዛለች
...
እግዚአብሔርን እወደዋለው
እግዚአብሔርን እወደዋለው
የልመናዬን ቃል ሰምቶልኛልና
እሰዋለታለው ክብር ምስጋና
...
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር
የፍቅርን ትርጉም ያጣ ሰው
ወደ ኢየሱስ መጥቶ ይቅመሰው
እኛስ የፍቅር ልጆች ነን
በፍቅሩ እንጀራ እንጠግባለን
...
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር
የፍቅር ትርጉም ያልገባው
ወደ ኢየሱሲስ ገብቶ ይቅመሰው አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ ወንድሜና እህቴ ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏
Tebareku
Jesus is love Jesus is king of king 🎉❤@almazgebrehana2131
በርቱ ፈጣሪ ከዚህም በላይ አቅም ይስጣችሁና ከዚም በላይ ስሩ ፈጣሪ ዘመችሁ ይባርክ፡፡🙏🙏
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ዝማሬ እስከዛሬ ሳይበርድ እንደጋሌ በትውልዱ ልብ የሰነበተ የምር ሰማያዊ ዜማ!
❤❤❤❤ ዘመን የማይሽረውን ጌታ ዘመን በማይሽረው ዜማ!❤❤❤❤👏👏👏👏
l've been listeninig this song from my childhood (ቢያንስ ላለፉት 22 ዓመታት) ዘመናችሁ ይባረክ!
አንዳንድ ሰዎች ደስ የሚላቸው መዝሙር ሲዘመር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር እወደዋለሁ ይላሉ።አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ክርስቶስ የሁሉም ነው።ሞታችንን ሞቶ ያዳነን ሁላችንም ነው።እሱ የአለም መድሀኒት ነው።
"ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው።" ዮሐ 1:12
የምንሰማው መዝሙር ለእኛ ደስ ይለናል ሳይሆን መዝሙሩ እግዚአብሔርን ደስ አሰኝቶታል ወይ፣መዝሙሩ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አግኝቷል ወይ ቢሆን መልካም ነው።
ብሩክታይትና ጌታ ያውቃል ዘመናችሁ ይባረክ።
Ameen❤
መዝሙር የሰው ልጆችን ለማነፅ እንጂ ለእግዚአብሔር ብቻ አይደለም።
🙏🙏🙏
በጣምእምንወዳችሁየጌታ ባራዎች ዘመናችሁይባረክ በልጅነቴ በጣም የምሰማው የናተን መዝሙርነበር አዳምእናሂዋን የእጅስራዎ ሰውንስትሰራየመጀመሪያዎች የሚል
ጌታ በፍቅርህ አኖረን ፍቅር አብዛልን ጌታ ሀገራችን በዛ በድንቅህ ፍቅር ጎብኛት
እልልታም ውዳሴም ክብርም ምስጋናም አምልኮም ለሚገባው ለአምላካችን እና ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁን። ስሙ ይባረክ።
።
የእውነት መዝሙራቹ ልቤን ነካዉ ተባረኩ
G&B God bless both for every time love you
I love you everything God bless you❤
እነዚህ ሰዎች ግን እውነት የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው እኔ በጣም እወዳችሀለሁ ሌላው ጴንጤ ከእነዚህ እኩል ጴንጤ ሊባሉ መሆኑ ነው እግዚአብሔር ይክብራችሁ አደራ እንዳትለወጡ ደስ ትሉኝ አላችሁ ተባረኩ
በዚህ ዘመን እናንተን ሁለት ዕንቁ ባልና ሚስት ትጉህ፣ታማኝና ታታሪ የጌታ አገልጋዮች የሰጠን አምላካችን ስለእናንተ የተባረከ ይሁን!!!!!!!
አሜንንንንንንንንንን👏👏👏👏👏👏👏👏ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@@jaheershanhaydros2832 à
@@jaheershanhaydros2832 ppp
አሜን አሜን ደርቦ ይባርካቸው
@@jaheershanhaydros2832 p0😅∆😅@😅😅qq qqqqqqq
እስይ ደስየሚል ልብየምነካ የምጋና መዝሙር እናንተን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ነው የምባረከው በናንተ መዝሙር እግዚአብሔር ያረገልኝ ብዙ ብዙ ነው እልልልልልል ስሙይበር ይመስገን ሃሌሉያ::
ወወወወወወወወወወወፈፈፈፈ
00
amen
እውነተኛ ፍቅር የሚሰጥ እውነተኛ ወዳጅ እሱ ብቻ ነው ጌታ ተባረኩልኝ♥♥
አሜን የእግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርካችሁ አዲስ ስሜት እንደሰማ የሚያደርግ መዝሙር ነው አምላካችን ፍቅር ነው
እየሱስ ፍቅር ነው ❤
በምን አይነት ብርኮት ልባርካችሁ ኦ እግዚአብሔር ሁሉን ሰጥቶችሀል በብዙ ጰጋና ፋቅር ና ባርኮቱ ሙሉ ናችሁ ተወዳጅ ናችሁ በተለይም እኔን አጸንታችሁኛል በብዙ መልሳችሁኛል ወደ አምላክ በእጥፋ አስጠግታችሁኛል። አወ
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ሼር ያደረከንሞ ጌታ ይባርክህ
Egziyabeher yemsegen muzmuraci betam des yelal tebareku zemnach yebarek sel mayenger setota egziyabeher yemsgen
አሜን አሜን እግዚአብሔር ፍቅር ነው
እየሱስ ፍቅር ነው
ሕይወቱን የሚቀይር መዝሙር ነው
ህይወት ዘመናቸው በክርስቶስ የተበረካ ይሁን
ጸጋ ይብዛላችሁ ❤🎉
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ!
ጌታ ይባርካችሁ!!እወዳችኃለሁ!!❤❤❤❤
I am an Orthodox christian; I don't usually listen to other Christians' songs....but this one I do love it very much
Me too I love this song very very much ❤️
amrnamen
No no don't said that
other Christian also followers of jesus
Doctrine can never save anybody dear for the bibile says "believe in the Lord Jesus and you will be saved you and your house hold" Acts 16:31. The core of our faith is our Lord Jesus not the church doctrine. stay blessed warmly!
ሕይወት ና እረፋት ወደሆነዉ በክርሰቶስ ዳግም መወለድ ከአለሆነልህ ዝማሬዉን ማድመጡ ብቻ ፋርድ ይሆንበሐል ዉስጥህን ደስ ያሰኘዉን አስተማሪ ና መከሪ መንፈሱ ቅዱስ በዝማሬዉ መዉደድህ በረከክ ብለህ ምን አደርግ ዘነድ አንድትል ጰለይኩልህኝ ።ጌታ ምህረቱን አትግፈዉ ሁል ጊዜ በዝማሬዉ ዉስጥ ሆነህ ደሥሥሥሥ ይበልህ ተባረክልኝ።
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረኩ ደሰ ትላላቹ
እልልልልልልልል ክብር ለንጉሱ ለጌታችን አሜን
ተባረኩልኝ፡፡ እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ
ኣሜንንንንንንንንንን ክብር ለጌታ ጌቶች የሱስ 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልል ኣሜንንንን
ጌታ ይባርካችሁ!!!!!
መዝሙራችሁ ዘመን ተሻጋሪና የሚየንፁ በመሆናቸው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
በጣም በጣም ይባረኩልኝ።እ አኔና ቤተሰብ በሩቅ ቆርበት ወድድድድድድ አሜን።
ጌታ ይባርካችሁ ተበረኩ
ልቤን ሁሌም ወደ ፍቅሩ የሚመልሰው መዝሙር ነው::
በጣም ውድ የሆነ መዝሙር ነው ተባረኩ!
I like jessus
በጣም የምወደው ዝማሬ ነው ተባረኩ ፀጋውን ይጨምርላችሁ
Blessed Family!!!!! Geta Iyebareke Yibarkachiwu!!! Fish Antem Tebarekiln Begeetaaaa!!!!
ተባርካችሑ ለበረከት ሖናችሑ ጌታ ይመስገን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ ለዘላአለምም በእቅፉ ስር ያኑራችሁ ።
ተባረኩ❤❤❤
Amen 🙏 🙏🙏
❤ተባረኩ!!!!!!
Tebareku
ፍቅር ኢየሱስ ነው ።amazing song
Elisabet
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ !!!!!
ሰላም ለናንተ ይሁን ቅዱሳን (የዚህ የዩቲዩብ ቻናል ባለቤትም ጨምሮ) ፣ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ። እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎችስ? እነሱም በጣም ናፈቁኝ / ናፈቁን። እናንተ / ሌላ ሰው ጋር አሉ?
1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) 1998 ዓ.ም / 2006 ቪሲዲ - የኔ ጌታ ወድሃለሁ | DAGI 2006 VCD
2. ደረጀ ሙላቱ ላይቭ ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006
3. በረከት መርዕድ ቁ.1 ቪሲዲ (በርሆቦት አርት ሚኒስትሪ የተዘጋጀ) - የሀገሬ ሰው
4. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር 2000 ዓ.ም / 2008
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Amennnn እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው ጌታችን ሆይ ብቻህን ላአላዊ ነህ🙌🙌🙌🙌💕💕💕💕💕💕💕💕
ኧረ አይጠገቡም
ሌላም የነሱ ይለቀቅ
😇😇😇👏👏👏🙌🙌🙌
i am orthodox chirseyan ..... but this song i love god bless ......
ተባረኩ ❤ቆንጆና እግዚአብሔር የሚያመሰግኑ መዝሙሮች ናቸው።❤
አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለዉ አሜን አሜን ተባረኩ በብዙ ❤️❤️
Dry and I N
ይህን መዝሙር በወቅቱ ስሰማ ጆሮ
ለመስጠትና ፈቅጄ ለማዳመጥ አዘማመሩንም ለመታገስ የጀመርሁበት ሰሞን ነበር
Wow Wow God bless you and keep I love you
ኣድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለው የሚለውን መዝሙር ልጄ ሆኜ ያጎቴ ልጅ ሰርግ ላይ ሲዘመር አስታውውሰዋለሁ ገግጥሙ እስካሁን አልጠፋብኝም።
አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ይጭምርባቹ
❤❤❤❤❤.......egziabeher yibarikachu
ዎደቾዋለሁ እስካ ምፃት!!!!!!!!
አድርግልኛልና ለዘላለም አመሰግናለሁ❤❤
ነፍስ የምትወዳህ አንተን ውዴ እስክ ልቀኛልህ እኔም ከልቤ ❤❤
ኢየሱስ የኔ ናፍቆት እሄንን መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል ጭንቀት ከእኔ ይርቀል❤
You guys are a blessing to us . Great Christian messages with the best Godly messages . May God bless your and yours for life !!!
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር ኢየሱስ ነው አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::
Fikir eyesus new fikir ..... Great song ever. God bless u G@B ministry
ዘመናቺሁ ሁሉ ይባረክ ኣሁንም ለበረከት ሁኑ።
ሀለሉያ እልልልልል ሀሹሹሹ ሹሹሹሹሹሹሹ ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን ለሰጠሄይኝ ሁሉ አመሰግናለሁ ዬኔ ጌታ ከፊ በልልይኝ ዘመናቹ ይባረክ
Tabarakuu bizuu lazalalam geta yibarikachuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
እጅግ ተወዳጅ መዝሙር ጌታ ያውቃልና ብሩክታዊት ብሩካን ናችው ።
I am catholic but I Love you Getayawkal
ዘመናችሁ ይባረክ ይለምልምም የቀድሞ መጀመርያ ጌታን የተቀበልኩበትን ዘመን አስታወስኝ በተለይ ፉቅር የምትለዋ መዝሙር
AMENNNNNNN JESUS is LORD AMEN praise the LORD AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር
የፍቅር ትርጉም ያልገባው
ወደ ኢየሱሲስ ገብቶ ይቅመሰው አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ ወንድሜና እህቴ ፀጋውን ያብዛላችሁ
በጣም ወደድኳችሁ ተባረኩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡
የሚባርክ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
Amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn tabaraku siwodachu
ጌታ ይክብር ስለዝማሬው
ጌታ።እግዚአብሔር። ይባርካቹ
አሜን ፍቅር ኢየሱስ ነው። ጌታ ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን 😍😍😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይበረከቹ
wow,i love it this is good mezmur❤
አሜን ዘመናቹ ይባርክላቹ
ትሩ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልከብር ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን ሃሌሉያ
❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለናዝሬቱ ይሁን ሃሌሉያ ተባረኩ
እልልል እልልል እግዚሐብሔርን እወደዋለሁ የልመናዬን ቃል ሰምቶልኛልና
ባለፈዉ ዘመኔ የረዳኝ ጌታ ነዉ መጪዉ ዘመኔ እጣዬ እሱ ነዉ ከቶ አልችልምና ያለርሱ ለመኖር በጣም ተይዣለሁ እኔም በእርሱ ፍቅር ዘመናችሁ ይባረክ
ጌታ ይባርካቹ
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ የወለዳችሁ ልጆችን የምታመልኩት አምላክ ይባርክላችሁ
እንደ እናንተን ጥሩ አርአያ የያዜ እግዚአብሔር ን የሚፈራ ትውልድ እግዚአብሔር ይስጥልን estay blessed
Thank you for sharing this amazing songs
ተባረኩ የኛ አንቁዎች አንወዳችሃለን
God bless you! Fikir Yesus new Fikir....Amen. Jesus Christ is Lord!!!
ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።
Tebareku!!
እየሱስ ፍቅር ነው❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበረክ ተበረክ ተበረክ ተበረክ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙇🙇🙇🙇👍👍👍
አንዲህ የባረካቺሁ አምላክ yይባረክ
Thank you so much i get my answer for my life i wish to days christian generation should listen to this song every morning before he left home Jesus is love. God bless you exceedingly and abundantly your absolutely amazing singer God is good all the time
በእየሱስም ዘመናችሁ ይባረክ
Really, I have been LISTENING for 2 decades. and blessing u. it inspires me.
Wow❤❤❤❤❤
ልኡል ደኃኒዐአዓለም፣ዘመናቹሁን አሰተፌሰቹሁን፣ቀለሂይወታቹሁ ፣የባርካቹሁ።ለዘመናት፣ለእኛ ጊዚያቹሁ ሰታቹሁ ለምትዘሩልን ፣ዘር ለማመሰገን ቀላትም የለኝም፣ሂያው እግ/ር ዘራቹሁን ያበዛው፣ቤትካሃነታቹሁ በእናታ፣ትባርካለች እና፣አሁንም ከአለም አሰከበአለም የስስፌላቹሁ።
እሰይ ጌታ እግዚሔበረ እናንተን ይባርካቹሁ ብሬክ ነቹሁ
ዘመናችሁ ይባረክ የዓለም ትዉልድ ይዳን❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒🙏
God bless you both ❤🕊🤲
GB
May God bless you and your family for the wonderful songs you presented to us.
Hailu ws
Always its new song for me.God Bless you.
❤❤ በጣምእወድሀችኋለሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እልልልልልልእየሱስ ፍቅርነዉ
Geta zamanchuni yebarekow bageta yetwdadachu yene widochi batami nw miwdachu ❤❤❤❤❤
ጌታ ስለ እናንተ አመሰግናለሁ!ተባርካችዋል❤❤❤