በግዜ አዲስ የገጠር ድራማ( Begiza New Ethiopian Dirama) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 112

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 2 หลายเดือนก่อน +29

    ማንን እንደምጠይቅ ባላቅም ግን እውነተኛ ማን ማን እንደሆኑ ቃለመጠየቅ ብታረግልን በጣም ነው እምንወዳቹ ለምሳሌ አበጀሽ ከማን ነው ያረገዘችው ወለደች ወይ ና የመሳሰሉትን ብትነግሩን 👌 አይናበባ እማ እውነትም አበባ 🥰🥰🥰🥰❤️💞❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️we love you guys 🥰👍👍👍❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏

    • @yesharegmamo8436
      @yesharegmamo8436 2 หลายเดือนก่อน +2

      አበጀሽ ከታዴ ነዋ ከማን ታረግዛለች እ

    • @Iacen
      @Iacen 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቀለብለመክፈልነው

    • @yesharegchernet8589
      @yesharegchernet8589 2 หลายเดือนก่อน +2

      አኔስገምት፣አያታዴና፣አበጀሽ፣የእውነትጥንዶች፣ይመስሉኛል❤❤❤❤

    • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
      @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 หลายเดือนก่อน +6

      እንደዚህ አይነት ሀሳብ ልክ ነዉ ብየ አላስብም ምክንያቱም የእኛ ሰዉ ማንነትሽን ለማወቅ ይጓጓል እንጅ ሲያዉቅሽ ንቀቱ መከራ ነዉ ስለዚህ እንደዚህ የዉስጥ ጓዳቸዉን ሳያሳዉቁ ዘና ሲያደርጉን ነዉ እምናከብራቸዉ አካሄዳቸዉ 100% ትክክክል ናቸዉ::

    • @yesharegmamo8436
      @yesharegmamo8436 2 หลายเดือนก่อน

      @@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ አይ እደሱ አይደለም እንኳን እናበጀሽ ማንም ማንነቱ ቢታወቅ አይናቅም ግን እኛ እደዚሁ እደነበሩ ሰላም ይሁኑልን እና አብረን ዘና ፈታ እንበል

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ምን ጉድ ናቸው በማሪያም አንዲት እደሜሰሩት አቤት ጥብብ አቤት ችሎታ የለለ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አያታደ የድራማው ድመቀት❤❤❤

  • @SalamSalam-uj3gj
    @SalamSalam-uj3gj 2 หลายเดือนก่อน

    እደዝህ ሲሁን ደስ ይላል ቀጣይ ያለዉ አጠልጣይ ድራማ መሁን አለበት ለማነኛዉም በጣም አሪፍ ነዉ እደዝህ ጀምራችሁ መጨረስን ቀጥሉበት ያገሬ ሰወች

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 หลายเดือนก่อน +7

    ታዴ ትክክል ሞት ከማንም አይቀረም ሲመጣም አያማክርም👌

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 2 หลายเดือนก่อน

      አያ ታዴ በጣሙን ነቅተሃል

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ አያታደሰ ይመቺህ አያልቅብህ በለቅኔው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 በርቱ በጣም አሪፍነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 หลายเดือนก่อน +5

    ታዴ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤😂😂🎉🎉

  • @mulatukassiebirhanu5964
    @mulatukassiebirhanu5964 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዉብዳር ጠፍተሽ ነበር፤ እንኳን ደና መጣሸ፡፡ ደሞ አምሮብሽ የተወለወለ ሚኒሽር መስለሻል፡፡❤❤❤

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 2 หลายเดือนก่อน +6

    ርታዴ በቃ ልቤ ቆሰለ ምናይት ተሰጦ ነው ያለህ❤❤❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ብቃት ጥበብ ቤቷን ሰርታለች በአማራ ልጆች❤❤❤❤

    • @yitunegnhasu4039
      @yitunegnhasu4039 6 วันที่ผ่านมา

      በጣም አማራዬ❤❤❤❤❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 หลายเดือนก่อน +3

    ታዴ ቃላት አጣውልህ የምገልፅ በት❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም በመልካም አይኔ ልያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 2 หลายเดือนก่อน +6

    አዬታዴበጣምነውየምታሰኝእኔምሞትንበጣምነውየምፍርው፣ምክንያቱምከምውዳቸውቤተሰቦቸመለየቱ፣😢😢

  • @AsresAlemieneh
    @AsresAlemieneh 7 วันที่ผ่านมา

    ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ፣ የአይኔአበባ ስወድሽ እኮ የኔ ማር

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 หลายเดือนก่อน +3

    ታዴ የኔፍልቅልቅ ❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 หลายเดือนก่อน +5

    ታዴ ካበጀሽጋር ነው የምታምሩት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂

    • @yesharegmamo8436
      @yesharegmamo8436 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም ሀሳብ ነዉ ታዴ ከአበጀሽ አበጀሽ ከታዴ ብቻ

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያይናበባ የኔ ውድአትበሳጭሁሉም ያልፋል❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 หลายเดือนก่อน +2

    እራሴ ከፍ አድርጌ ዘና ብየ ምተኝስበት እንዳይደብረኝ አይ አያ ታዴ እንዴት እንደምወህ በህትነቴ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @MeseretDemeke-hw9wr
    @MeseretDemeke-hw9wr 2 หลายเดือนก่อน +5

    መጀመሪያ ነኝ ❤❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ነው❤❤❤😂😂❤❤❤

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ay Tade😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዉበት ፡ ግን ፡ እዉነተኛ ፡ የገጠር ፡ ሰዉነች ፡ አይደል። ካልሆነች ፡ ግን ፡ ይገርመኛል። ይህን ፡ ያህል ፡ አስመስሎ ፡ መተወን ፡ ከባድ ፡ ነዉ። አጠቃላይ ፡ ሁኔታዋ።

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሁሁሁሁ ያአይኔ አባ በጣም ነው እምትጨቃጨቂው እፎፎፎፎፎፎ አደሺን

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬ 7 ነኝ አበጀሽ ወልዳ ነውዴ የጠፍችው ግን 😍😍😍😍

  • @GggLemLem
    @GggLemLem 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉዶች ስወዲችሁ❤❤❤❤❤

  • @GetuBaklu
    @GetuBaklu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አድናቂህ ነኝ

  • @HelloHi-d7f
    @HelloHi-d7f 2 หลายเดือนก่อน

    በየቀኑ የመታመጡት አይድያ ኧረ በምን ቃላት ልግለጣቸሁ በቃ እንቁናቸሁ❤❤❤

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ หลายเดือนก่อน

    ታደ የድራማው ድምቀት ነህኮ❤❤❤❤😂😂😂

  • @DanielAmare-l2w
    @DanielAmare-l2w 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ ጀግና

  • @ADtube12
    @ADtube12 2 หลายเดือนก่อน +1

    Editor ካሜራማኑ ይታያል አስተካክሉ። በተረፈ ቅጥሉበት

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሴቶችየ እኔ በየወሩ መሰቃየት ስልችት አለኝ እስኪ መፍቴ ንገሩኝ😢😢😢

    • @አፁየናቴልጂ
      @አፁየናቴልጂ 2 หลายเดือนก่อน

      ምነው ውዴ😢

    • @አፁየናቴልጂ
      @አፁየናቴልጂ 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢ምን ተፈጣረ😢

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน

      ገብቶኛል እኔም ሚገለኝ ይሄ እስከሚመስለኝ😢😢😢 አላህ ይሽፊኪ ብቻ እህህ

    • @AdeyDagnewu
      @AdeyDagnewu 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ገብቶኛል አይዞሽ እኔም እዳንች ነኝ 🥹🥺

    • @endalechasemare1670
      @endalechasemare1670 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ሁነሽ ነዉ እትኑ ከሆነ ሻይ ትኩስ ነከር ሲጀምርሽ ጠጭበት በጣም ከባድነዉ😢 አይዞሽ

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መደመር መቀነስ ወይ አያ ታዴ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔድምቀቶች እኳንደና መጣችው በርቱ💚💛❤

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 6 วันที่ผ่านมา

    አያ ታዴ ❤❤❤

  • @theeaglefeather
    @theeaglefeather 2 หลายเดือนก่อน

    የዛኔ ጠጠር ጠጠር ስታነሳ ነበር😂😂😂

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 2 หลายเดือนก่อน

    ታደን ማነው እደኔ የሚወደው

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 6 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታዴ አታሞዋርት የሰይጣን ጆሮ አይስማ ባጃጅ በ ብርሌ

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ታዴ 😂መቃብርህ ውስጥ ነው እራስህን የምታዳምጥ 😂😂😂

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 2 หลายเดือนก่อน

    እረ አይናበባ አትናደጂ ያለቀኑ እዳትወልጂው😂😂

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 2 หลายเดือนก่อน +2

    አያ ታዴ ልሙትልሽ የምትላት ነገርስ

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 2 หลายเดือนก่อน

    ታዴዋ እረቤጠና ይስጥህ ቁራጥነህ😅😅❤❤❤❤

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣችሁ🎉🎉😂😂🎉😂🎉😂

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሞት አታውራብኝ፣መቃብር ቤት አልፈልግም! ( ውበት)
    እናሳ? ታዲያ "ልናርግ" ነው እንዴ? (ታዴ)
    እንጀራ አከፋፋዩ አማቼ 3ተኛ ክፍል ነው፣መደመርና መቀነስ "መክሊቴ "ነው ብሏል! ወይ ታዴ! ፍጥር አድርጎ ማውጣት ሲችልበት! ኸረ እድሜና ጤና ይስጥህ ታዴ የብዙ ሰው ግምት ።

  • @SamriWendmu
    @SamriWendmu หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ታደሰ ከአንድ ሴት ጋር እስከሞት

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 หลายเดือนก่อน

    ውበት ገፀባህሪዋ ከታዴ ጋርአይሄድም❤❤❤🎉🎉

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያህያ የድመት ዶክተር😂😂😂😂

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @YezgetM
    @YezgetM 2 หลายเดือนก่อน

    በገዛ እጁ ኢነረጅነር ነኝ ብሎ እሳትበውስጥ ገባ

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 2 หลายเดือนก่อน

    ኢንጅነር (ብርጋዴል) አዱኛ ባጃጅ በ ብርሌ

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔታዴ😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 หลายเดือนก่อน

    የአድኛን ቦታ ሲሳይ ገረመው ወይም እሱባለው ቢሰሩት እንዴት ባማረ።

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 2 หลายเดือนก่อน

    አው እደዚህ በዚህው ቀጥሉበት በጥልጥል አታስቀሩት

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 2 หลายเดือนก่อน

    Wew❤❤❤ketay begugut new mentebekw yemechachu😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይይይ ውበት ከመጣሁ ከዛው እንነጋገር አለን

  • @GetuBaklu
    @GetuBaklu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abale6746
    @abale6746 2 หลายเดือนก่อน

    gash Tade, you have comedy face

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w 2 หลายเดือนก่อน +3

    አያታዴ ያንችን ቦታ ልድፈነው?
    ውበት ድፈነው።

    • @yesharegchernet8589
      @yesharegchernet8589 2 หลายเดือนก่อน

      ታዴእኮ፣አያልቅበትም፣መድፈንይወዳል😂😂😂

  • @GJhdBf
    @GJhdBf 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ወይ ታዴ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 หลายเดือนก่อน

    Tade ❤❤❤😂😂😂

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @BhbhbBhbhbh
    @BhbhbBhbhbh 2 หลายเดือนก่อน

    አይአይናበባ😂😂😂

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od หลายเดือนก่อน

    ታደ ዛሬ ደሞ ሞት ማለት አበዛህሣ ታየህደ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 2 หลายเดือนก่อน

    አያ ታዴ 😂😂

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ያ

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውዶቸ ደምሩኝ😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน

      መልሡ እደምራለዉ❤❤❤❤❤

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZainabMohammad-ie3mh
    @ZainabMohammad-ie3mh 2 หลายเดือนก่อน

    😀😀😀😀😀😘😘😘😘😘🌹🌹🌹❤💛💚👍

  • @memeyididiya1968
    @memeyididiya1968 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ere abejesh yet hedchi

  • @שרהיצחק-ס8ו
    @שרהיצחק-ס8ו 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdesduressa3929
    @mekdesduressa3929 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @مابيتالمبيت
    @مابيتالمبيت 2 หลายเดือนก่อน

    አበጀሽ ወልዳ ነው እንኳን ማሪያም ማረችሽ በልሉኝ

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 2 หลายเดือนก่อน

    ደም ይመጣል😂😂😂😂

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 2 หลายเดือนก่อน

    Abgeshe weldchi ende

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ እንጀሮች

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 2 หลายเดือนก่อน

    Tadese...😂

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 6 วันที่ผ่านมา

    የመቃብሩ ነገር

  • @asenakufesha7133
    @asenakufesha7133 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @abebaadugnaw6800
    @abebaadugnaw6800 2 หลายเดือนก่อน

  • @AbebaGorfa
    @AbebaGorfa 2 หลายเดือนก่อน

  • @gietuyirga7260
    @gietuyirga7260 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤