ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ምድርን ያንቀጠቀጠ የስኖ አይዶል ሾዉ ( Midrin Yanketekete Yes No Aydo Show l) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 เม.ย. 2024

ความคิดเห็น • 265

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 3 หลายเดือนก่อน +57

    ፋና ላምሮት እና ባላገሩ አይዶል ኢትዮጵያ አይዶል ለካስ ዝምብለው ነውበጣም ትለያላችሁ በእውነት እናንተ ትለያላችሁ የስ ኖ የቴሌቪዥን ቻናል እኔ ልከፍትላችሁ ዝግጁ ነኝ እውነቴን ነው ❤❤❤ አትቀልዱ ባጣም ጎበዞች ናችሁ

    • @teddikebedet9230
      @teddikebedet9230 3 หลายเดือนก่อน +2

      በእውነት ወንድሚ ተባበራቸው ባሕላች ተሰፋ ናቸው

    • @kodiyishukoor3584
      @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ በጣም❤❤❤

    • @mareymarey1351
      @mareymarey1351 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሸበላዬ ታምራለች❤❤🎉🎉

    • @Khayrya
      @Khayrya 3 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jo6co4ni4p
    @user-jo6co4ni4p 3 หลายเดือนก่อน +28

    ያበጀሽን መነፀረ መቀያየር ማነው እደኔ ያስተዋለው የምር ትመቸኛለሽ ኑረልኝ የጎጃሟነኝ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 3 หลายเดือนก่อน +20

    እሱ ባለው የሁሉም ድምቀት❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 3 หลายเดือนก่อน +35

    እሰኪ ላይክ አድርጉ አያሰከፈልም😍👌እሱቢ ነው አንደኛ😊

  • @etv5766
    @etv5766 3 หลายเดือนก่อน +15

    እጂግ በጣም ነው የወደድኩት፣ አሪፍ ዝግጅት፣ ራስን ሆኖ መቅርብን የመሰለ ነገር የለም፡፡

    • @KhanKhan-bp6qm
      @KhanKhan-bp6qm 3 หลายเดือนก่อน

      ወየነ ገረመዉ በማሳ ነዉ ዬመጣሀዉ ለፋህ እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @KhanKhan-bp6qm
      @KhanKhan-bp6qm 3 หลายเดือนก่อน

      በሙስና ዬታጀበ ዉድድር::

  • @altayaworkwoldetsadik2145
    @altayaworkwoldetsadik2145 3 หลายเดือนก่อน +12

    እሱቤ ሲያምርብህ አጥንት ያለህ አትመስልም ለእኔ አንደኛ ጎበዝ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t 3 หลายเดือนก่อน +16

    እሱባለው በሁሉም መልኩ ጎበዝ ተዋንያን ነው በርታ🎉🎉

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1k 3 หลายเดือนก่อน +16

    የአበባ ደሳለኝን የዘፈነችው ልጅና በማሲቆ የዘፈነችዋ ልጅ ድምፅ ዋው ደግሞ

  • @rahama5440
    @rahama5440 3 หลายเดือนก่อน +12

    ወይ እሱቤን እንደኔ እሚወደው ነብስ እኮ ነው 😘😘

    • @user-qc5vt1ke8l
      @user-qc5vt1ke8l 3 หลายเดือนก่อน

      ውይ እኔ ስወደው❤❤

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሁላቹህም በጣም ነው የምታምሩት በውዝዋዜ እሱባለው አንደኛ ነው ድምፅ ገርመው ያየሽ ና እና በመሰቆ የዘፈኑት እትየ አልማዝ ቆንጆ ድምጽ አላቸው በተርፈ በርቱ ሰላማቹ ይበዛ እኔ ከስደት የለሁ እህታቹ ነኝ ❤❤

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 3 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ወርቆች ❤❤❤❤ፋኖ ንጉስ ነው

  • @Bezemenat-guzo
    @Bezemenat-guzo 3 หลายเดือนก่อน +8

    ለሚያሥተውል ድንቅ መልእክት!!! በርቱ

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 3 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ ድንቅ አቀራረብ ነው በጣም ጎበዞች በርቱ ።

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 3 หลายเดือนก่อน +30

    የሡባለው አድናቂወች የት ናችሁ😂👌

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 3 หลายเดือนก่อน +11

    😂😂😂😂😂ወይኔ ክስ እና ብስ 😂😂በሳቅ 😂😂😂😂😂ገደላችውኝ 😂😂😂😂😂ድሮም የእንስሳት ስም ይዛችው ስትመጡ አለማራችውኝም አላለም ታደሰ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዴት እደምታምሩ እኮ ሁላችውም የምርጦች ምርጥ ናችው በርቱልን ቀጥሉበት በቀጣይም እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by8ng4sb1j
    @user-by8ng4sb1j 3 หลายเดือนก่อน +21

    የሱባለው እብደት ይለይብኛል😅❤❤❤❤

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1k 3 หลายเดือนก่อน +25

    1ኛ ዝማሜ
    2ኛ ያየሺ
    3 ኛእመቤት
    ግን የእምዋ መነፀር በየ አይነት 😅😅😅😅

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 3 หลายเดือนก่อน +2

      እንዴ ስንት ህዝብ መሠለሽ የሚከታተለው ዳኝነቷን ትቀያይርጅ 😂😂😂😂😂😂 የባለፈው አምሮባት ነበር ሙሽራ መስላ

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 3 หลายเดือนก่อน +24

    ወኔ ልጅ ሳይ እኔም ተመኘሁ ወልጅ ለማቀፍ ውዶች እደኔ የተሰማው ሰው አለ

    • @yonass6203
      @yonass6203 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞን

    • @ZegeyeFetene-ky2vh
      @ZegeyeFetene-ky2vh 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ልጂ በጠም ነዉ ምዉደሁ ግን ምን ወገ አለሁ አይ ሲደት አሁንሲ ደከመኚ😂😂😂😂😂

    • @user-kq1yv8nc3m
      @user-kq1yv8nc3m 3 หลายเดือนก่อน

      አመለሷሊሀዋንይወፍቅሽ

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይወፍቀኝ ይወፍቅሽ አይዞን

    • @user-lb4dm1qd9j
      @user-lb4dm1qd9j 3 หลายเดือนก่อน

      ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው አይዞሽ

  • @semernha
    @semernha 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይ እሱባለው በጣም ነው ዘና የምታደርገኝ 😂😂😂በርቱ ሁላችሁም ጎበዞች❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 3 หลายเดือนก่อน +4

    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ በጣም ደስ የሚል ገና ብዙ እጠብቃለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsehairedda1085
    @tsehairedda1085 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያበጀሽ መነፅር 😂 በእውነት በጣም ነው የምታዝናኑኝ 😅 ትወና 👌ተወዳዳሪ የላችሁም ። የ 50 ዐመት የትወና ልምድ ያላቸውን የአገራችንን አርቲስቶች እምስት እጥፍ ትበልጣላችሁ 👍

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน +3

    ባለ ማሲንቆውም እና ዝማም ተመቹኝ በየ መሸታ ቤቱ ብሰሩ ውብ ናችሁ❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሳቅ በሳቅ 😂😂😂 አበጀሽ. "አይ ይች አገር ሰው አጣች" ታዴ "ድሮም የእንስሳ ስም ይዛቹው ስትመጡ አላማረኝም ነበር"😂😂😂

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 3 หลายเดือนก่อน +6

    መጡ መጡ ባለቅኔዎቹ ክስ ብስ ክስ ብስ😅😅😅እረወይኔ በሳቅ😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 3 หลายเดือนก่อน +5

    በስመአብ ማንም አይደርስባችሁም እኮ ትውና እኔ ልሙት😁ክስና ብስ ደግሞ the defiination of this generation ከስማቸው ጀምሮ😢😢This is what the Idol Show looks like these days😢ስናሳዝን ችሎ መገኝነትና ሥርዓት ያለው ትውልድ ሆኖ መገኝት በደል የሆነበት ዘመን😥እመዋዬ ንግግሯ ራሱ አንዱ ጠብ አይልም የእኔ ጥበበኛ እናት❤❤by the way የሲሳይ ትወና ይገርመኛል he is very natural❤

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 3 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄን ኮሜንት ታዴ እንዳያየው እንግሊዘኛ አይወድም 😅

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 3 หลายเดือนก่อน +6

    ያበጀሽን መነፅር ሳይ አይዶሉ አመለጠኝ😅😅😅❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 3 หลายเดือนก่อน +4

    ባልማስ ቆጋ የዘፈነችው እና ጠቆር ባለ እዝርቶ እና አበጀሽ ወገብሽ ምን ሁኖል ያለቻን ❤❤ዋው ዋው

  • @user-bf4mm8ix5c
    @user-bf4mm8ix5c 3 หลายเดือนก่อน +5

    የጠፉ ባህላችን እናንተ ጋር አገኘነው እናመሰግናለን

  • @mastwalb
    @mastwalb 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሀገሪ ኢትዮጵያን በእናንተ ላይ እያየዋት ነው ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አዱኛ❤❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኳንደናመጣችው የኔውዶች በርቱ💚💛❤ 🎉

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለኔ ሁሉም 1ኛ ናቸው❤❤❤❤❤አይገሪ የጨረቃ ቤት አደለሁም😮😮ሲሳይ😅😂😂

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 3 หลายเดือนก่อน +12

    አይ.እሡቤ.የድብርቴ.ማሥለቀቂያ

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያያ ታዴ ዳኝነት ሁሉንም አላለፉም 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያየሸ፡ደምፁ፡በጣም፡አሪፍነው፡፡❤

  • @lijalemworkie7592
    @lijalemworkie7592 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሽ❤❤❤❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሸ በእውነት ትለያለች በትውናው በድምፅ አርት ለማንም ኮተት ትልቅ አሰተማሪ ናት

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 3 หลายเดือนก่อน +3

    የምር ልዩ ናችሁ❤❤❤በተለይ እናትነት😢 የምር በትልቅ ሚድያወች ልታበረታቷቸው ይገባ ነበር

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 3 หลายเดือนก่อน +9

    አድሱ ዳኛ አቃጥሎ ሊደፋችሁነው አያታዴ😮😮😂 እሱቤ ነካኸው😂😂😂

  • @user-bf4mm8ix5c
    @user-bf4mm8ix5c 3 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም አድናቂ ነን ከመላው ኢትዮጲያ

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሜ አንደኛ መውጣት ይገባታል

  • @sol1073
    @sol1073 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፋና ላምሮትና ባላገሩ አይዶል ወሃ በላቸው ጎበዝ🤣🤣🤣

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁሁላችንም በጣም እምወዳችሁ ይበልጥ ደሞእሱ ባለ የሚዘፍነው ዘፈን ሁሌ ደስ ይላልበተረፈ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 3 หลายเดือนก่อน +10

    አዱኛዬ ፍቅርህ አንገበገበኝ ዛሬም ነገም ተስፋ አልቆርጥም፡፡ዝማምዬን ደጋግማችሁ አምጡልን

    • @yeneMB
      @yeneMB 3 หลายเดือนก่อน

      Sirati

  • @yztube8001
    @yztube8001 3 หลายเดือนก่อน +2

    Here you go again comes where the Amhara's culture that knows when to engage its own traditional way of lifestyle within the love of their country is called Ethiopia. I can't thank you enough for your effort in the making of this Episode !!!! We in Vancouver keep wathching you !!! Love always from Vancouver BC🤗🌍🇪🇹🇨🇦

  • @mesfinbahru5124
    @mesfinbahru5124 3 หลายเดือนก่อน +2

    I really happy to watch you guys specially Tade and Abegesh make me laugh

  • @tigist649
    @tigist649 3 หลายเดือนก่อน +4

    አልማዝ የኔ ደርባባ ስወዳት

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዛሬ በአድሥ ሥቲድወ መጣችሁልን አይ እሡባለው በሮችንም አታሥገባቸውም ነበር 😂

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 3 หลายเดือนก่อน

      ለቀጣዩ እየነዳ ይዟቸው ይመጣል😅😅😅

  • @user-ch1fr8sf1o
    @user-ch1fr8sf1o 3 หลายเดือนก่อน +4

    መጣችሁ ድምቀታችን 🎉😂

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባለ ሻይሂ ቤቷ በእውነት ትቺላለይ ሙዚቃ❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 หลายเดือนก่อน

    ክስ እና ብስ ዱሮም የስሳ ስም ይዛቹህ ስመጡ አላለም 😂😂😂😂😂 ሁላቹህንንም ውድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k 3 หลายเดือนก่อน +2

    መጣችሁልን የኔ እቁውች ስወዳችሁኮ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹💞💞🥰🥰🥰😢😢😢😢እሱቢኮ ይለያል 💃💃😁😁😁💙💙💙

  • @user-is9di8si2m
    @user-is9di8si2m 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነ ታዴ የተፉቱበትን ፓርት ስሩልን …በጉጉት እየጠበቅናችው ነው …በርቱልን 😅😂😂

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በሩቱልን ❤❤❤❤❤

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ያጣውላቸው ድንቅ ተዋናዮች ተባረኩ ኧረ የአበጀሽ መነፀር መቀያየር የታየው😅😅😅😅

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 หลายเดือนก่อน

    እደው ያለሜካብ ሁላቸውም ውበታቸው በስማም ትክክለኛ ውበት ❤❤❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሸ ተመቸሸኝ

  • @user-wo3fn3sn3z
    @user-wo3fn3sn3z 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን አንደዚህ አይነት ድራማ የሚያስደስተኝ የነሱ መጣመር እጅግ ድንቅ ስራ ነው በርቱ❤❤

  • @hailuasrat990
    @hailuasrat990 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱልን ባገኛችሁ ደስ ይለኛል

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 3 หลายเดือนก่อน +3

    እውነተኛ ፀጉር እኮ ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ።

  • @user-yj8sn4qt3r
    @user-yj8sn4qt3r 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱ የባህል አምባሳደሮች 🥰🥰🥰🥰 የድርጅቱን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ መልካም ነው 👈

  • @user-ss7xu9eg2g
    @user-ss7xu9eg2g 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሱባለው በሁሉም ብቃት አለው❤

  • @user-em2zc4jx8m
    @user-em2zc4jx8m 3 หลายเดือนก่อน +3

    Bagaa nagaan dhuftaan bayyee namatti tolaa hojiin kessan akkanumatti itti fufaa ilove You so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @worebado6556
    @worebado6556 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሁን ገና በደምብ መጣችሁ ምጡልንማ በዚም በዛም።ግን ታዴ እረፍ ተው ረፍ 😂😂😂😂

    • @kadoos4696
      @kadoos4696 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 3 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤እናንተን እያየሁ ስራ መስራት አልቻልኩም😅😅😅😅

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 3 หลายเดือนก่อน

      ቶሎትሎልቀቅ።ሰወዳችሁ።ሰጨቀኝዘናያረጉኝአል

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน

    ክስ እና ብስ 😂😂😂ወይኔ አንደኛ😂😂😂❤❤❤❤

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 3 หลายเดือนก่อน

    ከሁሉም የእርስዎ ምስልን ደስ የሚያሰኝ ነው 🎉🎉❤

  • @ckh8256
    @ckh8256 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትላላችሁ ትክክለኛ ነገረ ሠለምታሣዩን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምረጦች ምረጦች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 3 หลายเดือนก่อน +2

    አበጀሽ እሱባለው ታዴ ጎበዞች❤

  • @AsterBayleyegn
    @AsterBayleyegn 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመዶቸ ምናቸው መሰላችሁ ደስስስስስስስስ የሚለኝ ማህተባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hc4um5oq6s
    @user-hc4um5oq6s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ገረመውን ስወደው ❤❤❤❤❤

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 3 หลายเดือนก่อน

    የአበጀሽ መነፀር መቀያየር በጣም ነው ያሳቀኝ❤❤❤

  • @user-rl8hn2jr4u
    @user-rl8hn2jr4u 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የሜያዝናናው ያካውን ቁጥራችው ስታስቀምጡ ስልክ ቁጥርም አብራችው አስቀምጡ የሜልክላችው ስው መድረሱን ደውሉ ማረጋገጥ አለብት

  • @amefke2069
    @amefke2069 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሱቤ በጣም ቆንጆነው አልፉዋል

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 3 หลายเดือนก่อน +7

    አበጀሽና አያ ታዴ ብቻ ዳኛ ቢሆን ይሻላል

  • @user-xr6on6sp4p
    @user-xr6on6sp4p 2 หลายเดือนก่อน

    እሱባለው በሁሉም መልኩ ጎበዝ ተዋንያን ነው በርታ and ያበጀሽን መነፀረ መቀያየር ማነው እደኔ ያስተዋለው የምር ትመቸኛለሽ ኑረልኝ የጎጃሟነኝ and እጂግ በጣም ነው የወደድኩት፣ አሪፍ ዝግጅት፣ ራስን ሆኖ መቅርብን የመሰለ ነገር የለም፡፡

  • @zuriashy1546
    @zuriashy1546 3 หลายเดือนก่อน +1

    Esubalew 👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤

  • @HayyatHasha
    @HayyatHasha 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች እንካን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 የምረ ቃላት አጠረኝ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน

    ያበባን የዘፈነችው ዋው በርች❤❤

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለሁላችሁም😍😍😍❤️❤️❤️❤️👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 3 หลายเดือนก่อน

    በናፍቆት ነው እኮ የምጠብችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል 😂😂😂😂

  • @yeneMB
    @yeneMB 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Ejita yeyazechewuni siwedati...I love ❣️ you all

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሱ ቤት አንደኛኦርቢታል ቲዮብ የተለየ ድምቀት አላችሁ በርቱልን

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 3 หลายเดือนก่อน

    እሱ ባለዉ ለካ አውቆ ነው ባለፈው አንደኛ ነህ በሁሉም እሱቤ ይመችህ❤❤❤

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ የኔ አማራወች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤ዝማምዬ ድምጿ ዋዉዉዉዉዉዉ👌👌👌እሱቤ 😂😂😂😂
    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤

  • @user-bs4tc9bm5w
    @user-bs4tc9bm5w 3 หลายเดือนก่อน

    ደሮም የጀገና ዘር ጀግና ነው ብረቱልን❤❤ እንወዳችሗለን

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t 3 หลายเดือนก่อน +5

    አያ ታዴ እና አበጀሽ ምነው ለአዱኛ እንዲህ እራስምታት ሆናችሁበት የዘመኑን ላለመቀበል ነው ወይንስ የድሮውን ላለመቀየር ነው ክክክክክ😅

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ክስና ብስ🤣🤣🤣❤️❤️❤️

  • @dudedude3913
    @dudedude3913 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናፍቄቺሁ ነበር መጣቺሁ!!!!!!

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ በግሌ ያየሽን መሸለም እፈልጋለሁ ስለ ድንቅ ችሎታው ።ግን በየት በኩል

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t 3 หลายเดือนก่อน +2

      አካዉንት ለቀዉ ነበር ከዚህ በፊት የለቀቁትን ቪዲዮ እይና እዛ ታገኛለሽ

    • @user-dm6gh4my5c
      @user-dm6gh4my5c 3 หลายเดือนก่อน

      አካዉንት አስቀምጠናል

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 3 หลายเดือนก่อน

      የቱጋ ነው አካውንቱ የተቀመጠው ??

    • @yayeshtaye3217
      @yayeshtaye3217 3 หลายเดือนก่อน

      ሁሌም ሰለምታበረታችኝ አመሰግናለሁ አካውንት እጽፈልሻለሁ

  • @lijalemworkie7592
    @lijalemworkie7592 3 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ በጣም ጎበዝ❤❤❤

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 3 หลายเดือนก่อน +4

    የአበጀሽ መነፀር እየተቀያየረ አስቸገረ😂😂😂😂 አይ ታዴ😂😂😂😂

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤት ##እሌኒ ነኝ ብለሻል ዝም በያቸው ከሁሉም አንደኛ አንቺ ነሽ❤️

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 3 หลายเดือนก่อน

    እሡባለዉ አንደኛ❤👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @user-bf4mm8ix5c
    @user-bf4mm8ix5c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጠንካራ መልካም

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 3 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ላይክ ያንሳቸዋል እንደምን ማሳደግ አለብን

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 3 หลายเดือนก่อน +1

    አታጒጅ የኔ ባለሙያ ይመችሽ ሁላችሁም ውብና አንደኛ ናችሁ በእውት ነው ምላችሁ❤❤

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi1306 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ድምቀቶች❤❤