Heran Gediyon - Bye Bye | ባይ ባይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5K

  • @ሚታ
    @ሚታ ปีที่แล้ว +20

    ሄራኔ ይሄ ሙዚቃ በለቀቅሸው በ19 ሰአታው ውስጥ ነበር የሰማሁት ከዛን ቀን እስከዛሬ ድርስ ከአንድ ሺ ጊዜ በላይ ነው የሰማሁት ይሄውልሽ የዘፈንሽው ሙሉ ግጥሙ የኔን የግልን ታርክ ነው የዘፈንሽ ልበል የዘመርሽው እውነት ነው የምልሽ ዝንፍ ዛይል ታሪኬን በዜማ ሆኖ ይሄው እንደታመምኩኝ ነው ትልቅ ትዝታ ጥለሽብኛል ትዝታዬ ነሽ አመሰግንሻለሁ ባገኝሽ ብሸልም ደስ ይለኛል❤

  • @tarikeeric8360
    @tarikeeric8360 5 ปีที่แล้ว +122

    የሚፈልገውን ያላገኘ ልብ ሁልጊዜ መንገደኛ ነው "
    ይህን ዘፈን ስሰማ የሃይስኩል ትዝታ፣
    እንደምንጋባ እያቀድን ቤተሰቦቿን ስርታ ለመርዳት ወደ አረብ ሃገር ሄደች ፣ ብዙ ግዜ ጠብቄያት እኔም ከሃገር ወጣው "
    በዛው ተለያየን. ዛሬም አስታውሳታለሁ "

    • @gkcell6912
      @gkcell6912 2 ปีที่แล้ว

      😢😭😭😭

    • @habiibjames9529
      @habiibjames9529 2 ปีที่แล้ว

      😥😥😥

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 2 ปีที่แล้ว

      🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @fasikabera6123
      @fasikabera6123 2 ปีที่แล้ว +10

      ለምን አትፈልጋትም ፍቅር ካለ ቦታ አይገድበዉም😥

    • @HayatHayat-iw1yo
      @HayatHayat-iw1yo ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭🙏🙏

  • @zufiabera8844
    @zufiabera8844 5 ปีที่แล้ว +870

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሂውማን ሄር ሳትቀጥል በዚ ዘመን ምርጥ ክሊፕ የሰራች ልጅ 😂😂ስታምሪ ዘፈንሽ ድምፅሽ ሁሉ ነገርሽ አስማት ነው ይመችሽ😍😘

  • @ሰላም-ሐ1ነ
    @ሰላም-ሐ1ነ 3 ปีที่แล้ว +171

    ማነው እንደኔ እሄ ዘፈን እስከ 2021 ደጋግሞ የሚያዳምጠው😢💘💔💔💔💔

    • @mekiyakasaku989
      @mekiyakasaku989 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔ

    • @mylove3982
      @mylove3982 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አለሁ ይሄው

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 3 ปีที่แล้ว +1

      Wweeeeeeeeeeeeeeeeee😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱

    • @naodyoseftewelde8715
      @naodyoseftewelde8715 3 ปีที่แล้ว

      @@mominabegum6798 😂😂😂

    • @munkenism
      @munkenism 3 ปีที่แล้ว +1

      ስንት ጊዜ ተፈቅሬ አፍቅሬ ትዝታዬን ብቻ ታቅፌ የቀረሁ እኔም አለሁ

  • @hdhdhndhhe7982
    @hdhdhndhhe7982 3 ปีที่แล้ว +50

    አንተን ብቻ ይቅናህ ለኔም የኔን ኑሮ የኛን እህል ወሃ ካልፈቀደው አብሮ የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም ከላይ ካልተፃፈ አብሮነት አይሰምርም ...../💔እህ ይቅናህ የኔ ../💘

  • @TruthEz
    @TruthEz ปีที่แล้ว +29

    🎶🎶🎶
    ካንቺ ጋራ ሆኜ የአሳለፍኩት ጊዜዬዬ፥
    ትዝታሽ አይረሳም እለ ውሰጤዬዬ ፤
    ተራራቅን ብዬ መች እረሳሃለሁ ፥
    በሰበብ አሰባቡ ስምሽን አነሳለሁ ፤ (2)
    🎶🎶🎶
    አንችም ይቅናሸ ለእኔም የኔን ኑሮ ፥
    የእኛን እህል ውሃ ካልፈቀደው አብሮ ፤
    የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም ፥
    ካልተፃፈ ከላይ አብሮነት አይሰምርም ፤
    ትዝታ ብቻ ነው ከራቂው ፍቅር ሲያልቅ ፥
    ያንን መልካም ዘመን እያነሳን እንሳቅ ፤
    ያቃቃረንን እና ያቀያየመንን ፥
    አንድም ነገር የለም ጅል እንሁን የዛሬንን ፤
    🎶🎶🎶
    ከተለያየን ጀምሮ ፥
    አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ ፤
    ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይይ ፥
    አሁንም ልቤ ቢርድልሽ ፥
    ዛሬ የኔ አይደለሽም የሌላ ነሽ ፤
    ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይይ ፥ (2)
    🎶🎶🎶
    ካንቺ ጋራ ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜዬዬ፥
    ትዝታሽ አይረሳም አለ ውስጤ ፤
    ተራራቅን ብዬ መች እረሳሻለሁ ፥
    በሰበብ አሰባቡ ስምሽን አነሳለሁ ፤
    🎶🎶🎶
    እንደማላገኝሽ ባስብም መልሼ ፥
    ሳይሽም አልቀረም ደርሶ መረበሼ ፤
    የኔነትህ ቀርቶ የሌላ ሆንሽና ፥
    ክፉ አልመኝ ወድሻለሁና ፤
    ትዝታ ብቻ ነውው ተራፊው ፍቅር ሲያልቅ ፥
    ያንን መልካም ዘመን እያነሳን እንሳቅ ፤
    ያቃቃረንን እና ያቀያየመንን ፥
    አንድም ነገር የለም እንዲህ እንድንሆን የዛሬንን ፤
    🎶🎶🎶
    ከተለያየን ጊዜ ጀምሮ ፥
    አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ ፤
    ባየዉ ባይ ባይ ባይ ባይ ባየው ባይ ፥
    አሁንም ልቤ ቢርድልሽ ዛሬ የኔ አየደለህሽ የሌላ ነሽ ፤
    ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይይ ፦

  • @ናኦድመሀመድ-ፀ1ዠ
    @ናኦድመሀመድ-ፀ1ዠ 5 ปีที่แล้ว +17

    ፍቅር መታደል ያስፈልገዋል ሰንት ሰው ከወደደው ተለያይቶል ጌታ ከፈቀደለት ጋር ነው የሜኖረው ህይወት ፈተና ናት

    • @alyassjabir8583
      @alyassjabir8583 5 ปีที่แล้ว

      Bitam yny hsabiy konjo belsaoe

    • @asnakeayalew9671
      @asnakeayalew9671 5 ปีที่แล้ว +1

      betekekele wedea fetena becha kezam belay new esu kalfekede mene yideregal

  • @tigstniguse66
    @tigstniguse66 4 ปีที่แล้ว +320

    ማ ነው በአሁን ሰዓት ይሄን ዘፈን የሚሰማ👍

  • @mulemuller9929
    @mulemuller9929 5 ปีที่แล้ว +402

    ከምሬ ነው እጅግ በጣም ገራሚ ሙዚቃ ደግሞ 100% የኔ ህይወት ነች ምንም የተቀየረ ነገር የለውም በጣም ነው ምታምሪው ማርያምን 2011

    • @sualihahmed2663
      @sualihahmed2663 5 ปีที่แล้ว +7

      Mule Muller ሙሌ እረ የኔን ነው የዘፈነችው ቀድማኝ ነው እያሰብኩ ነበር ለመዝፈን

    • @እሙየፍቅርለማኝN
      @እሙየፍቅርለማኝN 5 ปีที่แล้ว +3

      ልክ እደኔም

    • @wubalem7623
      @wubalem7623 5 ปีที่แล้ว

      Mule Muller ayzoh ADIS fikr ymtalhal 🐝

    • @ritayakob4001
      @ritayakob4001 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የኔ ነው እያልኩ ኣለቅሳልሁ

    • @ወድሜልዩነው
      @ወድሜልዩነው 5 ปีที่แล้ว

      እዴት ነው የሚወረደው ከይቱብላይ

  • @loveispartoflife7042
    @loveispartoflife7042 6 ปีที่แล้ว +4019

    ኤርትራዊ ነኝ ግን ኣማርኛ ዘፈን በጣም ነው ምወደው ውስጤ ነው ደሞ ኣሁን ኣንድ ህዝብ ሆነናል ፍቅር ኣሽንፈዋል አስኪ ስለ ፍቅር ብላቹ ላይክ ጉጭኝ !!

    • @bettytaklou5800
      @bettytaklou5800 6 ปีที่แล้ว +24

      ትክክል

    • @Tube-of6vv
      @Tube-of6vv 6 ปีที่แล้ว +64

      ፍቅል ያሸንፍል እኔም ኤርትራዊ ሙዚክ ውስጤ ነው ትርጉሙን ባላቅም ሁሌም ሰማለው

    • @fantafanta5677
      @fantafanta5677 6 ปีที่แล้ว +13

    • @yordanoshailu6592
      @yordanoshailu6592 6 ปีที่แล้ว +11

      Yemchi fkr ashenfuwal bedenib tegabezilni

    • @zeyenbzeyenb9611
      @zeyenbzeyenb9611 6 ปีที่แล้ว +7

      ilove you to or my Esswet

  • @nabumac7253
    @nabumac7253 6 ปีที่แล้ว +899

    የኔ ቆንጆ ደምፅሽ አለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ አንደኛ ነው ሂውማንሄር ከማየት ስለገላገልሽኝ ደሞ አመሰግናለው በርቺ

  • @jayomar_
    @jayomar_ 2 ปีที่แล้ว +67

    Y’all can’t imagine how much I love this song tho am not able to understand the language much love from Uganda 🇺🇬 and I love all my brothers and sisters from Ethiopia

    • @thaguy7732
      @thaguy7732 ปีที่แล้ว +3

      Some on broke her heart, she likes this guy but he likes some one else haha

  • @ፈቲያአባቷልጅ
    @ፈቲያአባቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +328

    ማነው እንደኔ የተመቸው ደጋግሞ የሚያዳምጣት እስኪ👍👍
    የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም
    ከላይ ካልተፃፈ አብሮነት አይሰምርም

    • @abdunasirseid
      @abdunasirseid 4 ปีที่แล้ว +2

      ene ene ene yihew 2 kene esun bicha new yemismaw ❤❤❤❤❤ betam new yewededikut

    • @rabyaahmed4799
      @rabyaahmed4799 4 ปีที่แล้ว +1

      @@abdunasirseid 3èww3

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @kesahunfekadu1903
      @kesahunfekadu1903 3 ปีที่แล้ว

      We qonijo

    • @abelgere7366
      @abelgere7366 3 ปีที่แล้ว

      Ke ene atebelchim

  • @ايمنعلي-و7ح
    @ايمنعلي-و7ح 5 ปีที่แล้ว +94

    كل الحب والاحترام والتقدير الي اخواني واهلي في اثيوبيا
    سلام وتحيه خالصه من قلبي
    سودانب محب لاثيوبيا
    🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lulujh5049
      @lulujh5049 5 ปีที่แล้ว +6

      ايمن علي وتحية خالصه للشعب الكريم الطيب 🇪🇹♥️

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @teorin_shiekh
      @teorin_shiekh 4 หลายเดือนก่อน

      تسلم ❤🇸🇩🇪🇹🫶🏽😍

  • @Jamal-pd1tl
    @Jamal-pd1tl 4 ปีที่แล้ว +328

    Wonderful song... love from Sudan 🌹❤🇸🇴🇩🇯🇪🇷🇪🇹🇸🇩❤

    • @amirabukar2913
      @amirabukar2913 4 ปีที่แล้ว +5

      Love from 🇸🇴❤️🙏

    • @dfdf706
      @dfdf706 3 ปีที่แล้ว +1

      Love from 🇪🇹 oromaya

    • @amiinomar659
      @amiinomar659 3 ปีที่แล้ว +5

      @@amirabukar2913 Ala Somali cadi maha
      Melkasto way jogan🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴♥️♥️♥️♥️🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

    • @efremyemane6016
      @efremyemane6016 3 ปีที่แล้ว +1

      ❤🇪🇷🇸🇩🇪🇹🇩🇯🇸🇴

    • @razitube6010
      @razitube6010 3 ปีที่แล้ว +1

      Sudan songs are also something else really amazing from ethiopia

  • @josesolemander9666
    @josesolemander9666 2 ปีที่แล้ว +64

    Much love for Ethiopian music from Kenya🇰🇪🇰🇪

  • @esubalewgashaw5963
    @esubalewgashaw5963 5 ปีที่แล้ว +29

    የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም
    ካልተፃፈ ከላይ አብሮነት አይሰምርም
    ባይ ባይ.......በጣም እዉነት ነዉ......ተመችቶኛል ዘፈኑ!!!

  • @anonymas8906
    @anonymas8906 2 ปีที่แล้ว +19

    The time I spent with you
    ካንተ ጋር ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ
    Your memory will not be forgotten
    ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ
    I will forget you because we are far away
    ተራራቅን ብዬ መች እረሳሀለው
    I picked him up with the excuse of 'Basbab'
    በሰበብ 'ባስባብ ስምክን አነሳለው
    The time I spent with you
    ካንተ ጋር ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ
    Your memory will not be forgotten
    ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ
    I will forget you because we are far away
    ተራራቅን ብዬ መች እረሳሀለው
    I picked him up with the excuse of 'Basbab'
    በሰበብ 'ባስባብ ስምክን አነሳለው
    You are jealous of your home and my life for me
    አንተም ቤትህ ይቅናህ ለኔም የኔ ኑሮ
    If he does not allow our grain to water
    የኛን እህል ውሀ ካልፈቀደው አብሮ
    Not everyone who is in love is mosher
    የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም
    If it is not written, it will not be underlined
    ካልተፃፈ ከላይ አብሮነት አይሰምርም
    (say) It's just your memory
    (በል) ትዝታህ ብቻ ነው
    (say) when the passing love passes
    (በል) ተራፊው ፍቅር ሲያልፍ
    (say) that good time
    (በል) ያንን መልካም ዘመን
    (say) Let's laugh while lifting
    (በል) እያነሳን እንሳቅ
    (Say) we are angry
    (በል) አቃቃረንና
    (Say) Let us change
    (በል) ያቀያየመን
    (say) There is no one
    (በል) አንድም ነገረ የለም
    Let's be today
    እንዲ ልንሆን የዛሬን
    (say say say)
    (በል በል በል)
    (Let's just be like that today)
    (በቃ እንዲህ ልንሆን የዛሬን)
    Since we broke up
    ከተለያየን ጊዜ ጀምሮ
    I don't want you from another life
    አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ
    Bye, bye, bye, bye, bye
    ባየው ባይ ባይ ባይ ባይ ባየው ባይይይይ
    My heart still beats for you
    አሁንም ልቤ ቢርድልህ
    Today you are not mine, you belong to someone else
    ዛሬ የኔ አይደለህ የሌላ ነህ
    Bye bye bye bye bye bye
    ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይይይይ
    Bye bye bye bye bye bye
    ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይይይይ
    The time I spent with you
    ካንተ ጋራ ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ
    Your memory will not be forgotten
    ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ
    I will forget you because we are far away
    ተራራቅን ብዬ መች እረሳሀለው
    I mentioned your name on the pretext of 'bassab
    በሰበብ 'ባስባብ ስምህን አነሳለው
    Even if I think I won't find you back (back)
    እንደማላገኝህ ባስብም መልሼ (ተመልሼ)
    But when I saw it, I almost got upset (wow).
    ሳይህ ግን አልቀረም ደርሶ መረበሼ (ዋይ ዋይ)
    Even if you're mine, you're someone else's (Aa)
    የኔነትህ ቀርቶ የሌላ ሆንክና (አ አ)
    I dream bad for you because I love you (and)
    ክፋ ላንተ አልመኝ እወድሀለውና (እና)
    (say) It's just your memory
    (በል) ትዝታህ ብቻ ነው
    (say) when the passing love passes
    (በል) ተራፊው ፍቅር ሲያልፍ
    (say) that good time
    (በል) ያንን መልካም ዘመን
    (say) Let's laugh while lifting
    (በል) እያነሳን እንሳቅ
    (Say) we are angry
    (በል) አቃቃረንና
    (Say) Let us change
    (በል) ያቀያየመን
    (say) There is no one
    (በል) አንድም ነገረ የለም
    Let's be today
    እንዲ ልንሆን የዛሬን
    (say say say)
    (በል በል በል)
    (Let's just be like that today)
    (በቃ እንዲህ ልንሆን የዛሬን)
    Since we broke up
    ከተለያየን ጊዜ ጀምሮ
    I don't want you from another life
    አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ
    Bye, bye, bye, bye, bye
    ባየው ባይ ባይ ባይ ባይ ባየው ባይይይይ
    My heart still beats for you
    አሁንም ልቤ ቢርድልህ
    Today you are not mine, you belong to someone else
    ዛሬ የኔ አይደለህ የሌላ ነህ
    Bye bye bye bye bye bye
    ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይይይይ
    Bye bye bye bye bye bye
    ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይይይይ
    Bye bye bye bye bye bye
    ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይይይይ
    Bye bye bye bye bye bye
    ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይይይይ

  • @awrassaym6346
    @awrassaym6346 3 ปีที่แล้ว +334

    I love this song and all Ethiopian music. from Morocco. I tell you that you're the beautiful people🇲🇦🇲🇦❤❤

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 3 ปีที่แล้ว +57

    ብሰማው ብሰማው ሁሌም አዲስ ዘፈን ነው ለኔ ሰወዳት❤️❤️🇪🇷💋🙏

  • @gebrilibrahim8109
    @gebrilibrahim8109 3 ปีที่แล้ว +63

    I'm from Sudan, without opening the video. Like, my love for you has no limits🇸🇩🇪🇷🇪🇹

  • @cabdimaalikmaalik2910
    @cabdimaalikmaalik2910 4 ปีที่แล้ว +317

    Understand 0%
    Love 100%
    Love from somalia bro and sis 🇸🇴❤❤

    • @Suldaan-Maakhiri
      @Suldaan-Maakhiri 4 ปีที่แล้ว +2

      waryaa anaa fahmay let me translate it zxp kkk wayska beentahye wlhi inaan waxbaka fahmin markalaga reebo fiqir oo macnedeedu tahay jacayl|/love

    • @ilyaasjawaase9720
      @ilyaasjawaase9720 4 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @Engabdinaasir1
      @Engabdinaasir1 4 ปีที่แล้ว

      @@Suldaan-Maakhiri abaayo nagta heestan qaasay magaceed

    • @sheeylong9946
      @sheeylong9946 4 ปีที่แล้ว +1

      Heestan oo somali waxa qaday
      Kin jamac ku bartaye ka iil baxay... fasiradeda xaga ka aqristaaa

    • @garaniijo252
      @garaniijo252 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Engabdinaasir1 heran Gediyon wll ayaladhaha

  • @EltayebEllakhami
    @EltayebEllakhami ปีที่แล้ว +39

    إثيوبيا ي اخت بلادي
    كل الحب 🧡 والاحترام لذلك الشعب الجميل النقي، إني مغرم حتى التيه في الموسيقى والفن الإثيوبي وكذلك الشعب
    💜 🧡 💜 ☺️
    كل الحب 🧡 من شقيقكم السودان

    • @gggmmmm3059
      @gggmmmm3059 ปีที่แล้ว +2

      😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @dagmawiayalew9334
      @dagmawiayalew9334 ปีที่แล้ว

      Stay safe my brother we love you also.....mad respect 🫡🙏🏾

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 3 ปีที่แล้ว +9

    ይገርማል ይሄ ዘፈን እስከአሁን ድረስ አልሰለቸኝም ወደፊትም የሚሰለቸኝ አይመስለኝም። ዘመን ተሻጋሪ የሚባል አይነት ምርጥ ስራ ነው

    • @TitiTiti-x1k
      @TitiTiti-x1k 4 หลายเดือนก่อน

      Mini malet new😮😮😮

  • @ethiop_frum
    @ethiop_frum 5 ปีที่แล้ว +264

    From Russia with love!

    • @davidsurafel6836
      @davidsurafel6836 4 ปีที่แล้ว +12

      Tanks bro say hello Mr. Putin for us..we love him

    • @ethiop_frum
      @ethiop_frum 4 ปีที่แล้ว +13

      @@davidsurafel6836
      OK! Please send my respect for madam Sahle-Work Zewde.
      By the way all my respect for grave of the first Ethiopian aviator Mishka Babichev (half Russian).

    • @mekdiiii
      @mekdiiii 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ethiop_frum I heard Pushkin also had Ethiopian roots

    • @ethiop_frum
      @ethiop_frum 4 ปีที่แล้ว +5

      @@mekdiiii
      Exactly! His grandfather was born in Africa and young boy was gifted for tsar Peter I. And Russian tsar was give him a new name Hannibal.

    • @ethiop_frum
      @ethiop_frum 4 ปีที่แล้ว

      @ex ori no one remember where was from Ganibal. Just legend.

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 6 ปีที่แล้ว +1174

    የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም ::✌🏻😰

  • @coore4821
    @coore4821 5 ปีที่แล้ว +1112

    ማነው.የኔስሜት.የሚሰማዉ.የሚወደዉን.ያጣ.ላይክ.ግጩኝ.😭

  • @osamag4397
    @osamag4397 ปีที่แล้ว +37

    I love this song and all Ethiopian music. Greatings and respect from Somalia. ❤

  • @ahmedmohamedaden2197
    @ahmedmohamedaden2197 5 ปีที่แล้ว +171

    I heard the song in a bar i was passing by and ever since then iam in love with ethiopian songs....
    I am from kenya

  • @mulugetamihretu399
    @mulugetamihretu399 3 ปีที่แล้ว +12

    ማነው እንደኔ የተመቸው ደጋግሞ የሚያዳምጣት እስኪ👍👍

  • @Beloupa
    @Beloupa 5 ปีที่แล้ว +195

    When a song is good it doesn't matter what language it is on. I have no clue what she is saying, and I still love the song. Sending my love from Florida.

    • @whoami696
      @whoami696 5 ปีที่แล้ว +5

      SAME

    • @ibra521
      @ibra521 5 ปีที่แล้ว +3

      @@whoami696 Haha I have it on repeat n not aclue

    • @antexudesta8400
      @antexudesta8400 5 ปีที่แล้ว +9

      The theme of the song in short: Not all love relationships end with marriages so suggesting to enjoy the old memories even though the relationship didn't work.

    • @Beloupa
      @Beloupa 5 ปีที่แล้ว +4

      @@antexudesta8400 I really appreciate it, thanks

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 ปีที่แล้ว +2

      ደሙ ካቺ የበለጠ ምን ሌገኝ የኔ ቅብጥብጥ እደኔ የሜወዳት ላይክ ግጩኝ ማር ነችኮ

  • @Morph1424
    @Morph1424 7 หลายเดือนก่อน +299

    Who is listening in 2024❤

    • @Maameak
      @Maameak 6 หลายเดือนก่อน +6

      Me😂

    • @Akshr-d2l
      @Akshr-d2l 6 หลายเดือนก่อน +9

      Bro no way I thought I was the only one

    • @ahmedsalah-of6ok
      @ahmedsalah-of6ok 6 หลายเดือนก่อน +2

      Me

    • @iigg9749
      @iigg9749 6 หลายเดือนก่อน +3

      me😂

    • @ZamiYaMowlid
      @ZamiYaMowlid 6 หลายเดือนก่อน +5

      Me😂🎉❤ this song 😢

  • @yabseranuguse1325
    @yabseranuguse1325 4 ปีที่แล้ว +30

    የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም ከልተፃፈ ከላይ አብሮነት አይኖርም (yehin💔) 😢😢😢

  • @Hope4Tomorrow-l8o
    @Hope4Tomorrow-l8o 4 ปีที่แล้ว +287

    I am Eritrean and I love my Ethiopian people and the music. One love.

  • @omargulkashmiri7700
    @omargulkashmiri7700 5 ปีที่แล้ว +399

    Amazing song Ethiopian people is so sweet and cute I have lot of friends here in UK I can't understand your language but its sweet language big love from paradise valley shopian KASHMIR

    • @mearaaalmmrr1141
      @mearaaalmmrr1141 4 ปีที่แล้ว +2

      Thanks Dirr

    • @jrose1077
      @jrose1077 4 ปีที่แล้ว +5

      We Love you

    • @omargulkashmiri7700
      @omargulkashmiri7700 4 ปีที่แล้ว +1

      @@jrose1077 love you too ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @lydiazyws9163
      @lydiazyws9163 4 ปีที่แล้ว

      THANKS MATE AS THIS IS THE WAY U SAY TO A FRIEND RIGHT?!!!

    • @samriabebe3780
      @samriabebe3780 4 ปีที่แล้ว

      We love you too dear brother 😍😍😍😍😍😍😍

  • @ahmedabasher4756
    @ahmedabasher4756 3 ปีที่แล้ว +14

    روووووعة في الأداء من أجمل الأغاني الإثيوبية أعجبني كثيرا صوت الفنانة المبدعة
    So much beautiful
    From Sudan 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kouroshfortnite2173
    @kouroshfortnite2173 6 ปีที่แล้ว +121

    Ohhh man,
    Such a beautiful voice and song. l'm an lranian and don't speak Ethiopian but l love this song. l have many African friends, they are so kind,
    Love Africa
    Love African
    😊❤

  • @ethiopia_landofthefree3330
    @ethiopia_landofthefree3330 5 ปีที่แล้ว +7

    ይመችሽ አቦ!!! ለመጀመሪያ ጊዜ 100% ገንቢ/positive ኮሜንቶች ከሀበሾች ያገኘሽ ድንቅ ልጅ እኔም ወድጀሻለሁ

    • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
      @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 5 ปีที่แล้ว

      የኛ ሰው አስተዋይ ነው ይች ምትደነቅ ነች ከአዲሶቹ የተወሰኑ አሉ ሁሉን ማለት አልችልም የኔ ቢጫ ወባ በተሰማበት እችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @selam12ful
    @selam12ful 5 ปีที่แล้ว +9

    ውይ እንዴት እንደምታምሪ ። ዘፈንሽ ተይው ጨርሶ የኔን ታሪክ ነው። ድምጽሽ ልዩ ነው። በርቺ ቆንጆ።

  • @tamjossber6843
    @tamjossber6843 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጅግጅጋ ዩንቨርሲቲ መጀመርያ አመት ተማሪ እያለሁ ሙዚቃዋ ስትለቀቅ በማላቀው ምክንያት ተጋብዠ 😢😢😢በቃ ያነን ጊዜ ነው አሁንም ማስታውሰው❤ ዛሬ 2016ነው

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ-ቐ6ወ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ-ቐ6ወ 5 ปีที่แล้ว +8

    ብዙ ጊዜ ሰማሁት ስደት ብዙ ነገር አሳጡኝ የልጅነት ፍቅሬን ህልሜን ሁሉ ነገሬን አሣጣኝ ሙዚቃውን ስሰማው አለቀስኩ

    • @gkcell6912
      @gkcell6912 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

  • @zedzado5665
    @zedzado5665 6 ปีที่แล้ว +183

    የኔ ታሪክ ስለዘፈንሽልኝ አመሰግናለሁ። ወረተኛ ወንዶች በጭንቅላታችሁ ተደፉ

  • @princehabiib8756
    @princehabiib8756 5 ปีที่แล้ว +239

    Iam somali Canadian I love Ethiopia 🇪🇹 songs

    • @FarhanFarhan-rw4gn
      @FarhanFarhan-rw4gn 5 ปีที่แล้ว

      Ay ay dhalay pa Thay

    • @rocksh7750
      @rocksh7750 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayay daa usheeg

    • @maxamedmcalikaley2754
      @maxamedmcalikaley2754 5 ปีที่แล้ว +4

      Farhan Farhan Adigaba inad dhagaysatad usogashaye maxad ucaayi sxbow ood waliba walidkii ucaayi

    • @abwaan100
      @abwaan100 5 ปีที่แล้ว

      Farhan Farhan: Waamaxay Caydu? Cawaan nimada waxa kuu dheer JAAHIL baad tahay. Mal afSomaliga sida loo qoro soo baro.

  • @bisharaelmi4451
    @bisharaelmi4451 ปีที่แล้ว +40

    From somalia 🇸🇴 ♥ We understand Somalia and Ethiopian are Same people Horn of Africa 🌍 love is life this song remembering me my first love

  • @kipkew78
    @kipkew78 2 ปีที่แล้ว +54

    Though I don't understand the language, I have kept coming back to listen to this hit,its my favourite .I am Kenyan but I love Ethiopian music and her beautiful people, I have some Ethiopian friends in Australia and they are cool to hang around with and having their tradition brewed black coffee . Big up @Heran Gediyon. Much love from 🇰🇪🇰🇪🇰🇪 🇰🇪🇰🇪🇰🇪and 🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺

  • @hadishmengisteab7590
    @hadishmengisteab7590 6 ปีที่แล้ว +38

    I can’t stop listening to this music she’s beautiful also ❤️❤️ from Eritrea 🇪🇷

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +10

    ከተለያየን ግዜ ጀምሮ አልጥምሽ አለኝ።ከሌላ ኑሮ 👌
    የተፍቀረ ሰው ሁሉ አይሞሽርም 👌

  • @talhareza
    @talhareza 4 ปีที่แล้ว +27

    I'm listening some Ethiopian music for last few days on the youtube. I was disappointed for it's too much auto tune uses. But today I found this song and now I'm really enjoying it.
    Love and respect from Bangladesh.

    • @anndaniells8036
      @anndaniells8036 2 ปีที่แล้ว

      Try Ethiopiaye. I think it is awesome.

    • @blablablabla6213
      @blablablabla6213 2 ปีที่แล้ว

      Type elias melka songs you will hear the best songs you're ever going to hear

    • @its.churchil5807
      @its.churchil5807 2 ปีที่แล้ว

      @Diogaber who are star musicians?

    • @agedewon
      @agedewon ปีที่แล้ว

  • @arsenalforeverman
    @arsenalforeverman 6 ปีที่แล้ว +122

    Big love from 🇸🇴 somalia👌🏾 Etiopian women beautiful as our Somali God bless East Africa

    • @cabdishakurcabdi.7373
      @cabdishakurcabdi.7373 5 ปีที่แล้ว +2

      arsenalforeverman xabashi amaan male

    • @abdirahmanmuktar3946
      @abdirahmanmuktar3946 2 ปีที่แล้ว

      @@cabdishakurcabdi.7373 ceeb calayk

    • @kamalyussuf6128
      @kamalyussuf6128 2 ปีที่แล้ว

      @@cabdishakurcabdi.7373 anigaa kuwaso xaaraamigi kudhalay wasee xabashii waa kii dalkaga kaa soo ceyriyee oo qoxooti kaa dhigee maxaa adiga lagugu amaano laxyahay🖕🖕🖕🖕

    • @ibsishashow3393
      @ibsishashow3393 2 ปีที่แล้ว

      A

    • @aboukarmahamoud7195
      @aboukarmahamoud7195 ปีที่แล้ว

      Farax iyo xaliimo Wan idin salamay

  • @selamselemon9656
    @selamselemon9656 5 ปีที่แล้ว +55

    You already song my feeling 😭😭😭😭 you are absolutely right. ( yetefakere sew almeshurim!!! ) I am from 🇪🇷. Thank you so much darling.

  • @ДмитрийТерентьев-щ6о
    @ДмитрийТерентьев-щ6о 5 ปีที่แล้ว +196

    The best song ever !!!!! My top #1 I just love her song ! Love from Russia ❤️

    • @abebamuche1163
      @abebamuche1163 4 ปีที่แล้ว

      EU's heir EU uiiàiàiàkßßi8

    • @Jeru-e8t
      @Jeru-e8t 4 ปีที่แล้ว

      спасибо

    • @nabiliphone5304
      @nabiliphone5304 4 ปีที่แล้ว +2

      Thank you 🇷🇺🇷🇺🇷🇺

    • @kkn5595
      @kkn5595 3 ปีที่แล้ว +1

      😒

    • @zenashe6072
      @zenashe6072 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Jeru-e8t wow😘😘😘❤💔

  • @ethiopianmusicrate7300
    @ethiopianmusicrate7300 3 ปีที่แล้ว +25

    Melody 210% lyrics 150% Vocal 200% Music Arrangements 150% this is music everything more than perfect

  • @abelmelese8384
    @abelmelese8384 6 ปีที่แล้ว +88

    She has a beautiful Voice! Can we all take a time to appreciate Dagmawi Ali for arranging and producing this song. His works are always amazing! Props to you Dagmawi Ali👏🏽

    • @sol3417
      @sol3417 6 ปีที่แล้ว +4

      you are also appreciated for what you commented because most of us in Ethiopia don't recognize the background musicians which produce and compose wonderful musics like Dagmawi Ali, Elias Melka and the like. Honestly, without their touch, I am not that much interested to listen most of Ethiopian musics.

    • @abelmelese8384
      @abelmelese8384 6 ปีที่แล้ว +1

      Sol exactly! People just notice the singers first but I always see the music arrangers. We have talented music producers like Elias melka, Dagmawi Ali, Elias woldemariam, Abegaz, meselle Getahun

    • @ወሎየነኝወለየዋ
      @ወሎየነኝወለየዋ 6 ปีที่แล้ว

      ዉድነሺ

    • @sumikonjo9839
      @sumikonjo9839 5 ปีที่แล้ว

      Abel Melese ዘ

    • @እናቴውዴ-ጰ3ጸ
      @እናቴውዴ-ጰ3ጸ 5 ปีที่แล้ว +1

      Exactly bro.Dagi #1👏👏👏👏

  • @madiikodei9477
    @madiikodei9477 5 ปีที่แล้ว +45

    I am a Kenyan and I love the song although I don't speak Ethiopian,am in love with the song,I wish I could know how it says....congrats Heran you are blessed.

    • @beksbegashew1373
      @beksbegashew1373 5 ปีที่แล้ว +8

      SHE IS SIMPLY SINGING ABOUT A LOST LOVE THAT SHE MAY NOT FIND ANY MORE. SHE TELLS ABOUT THE WONDERFUL TIMES WITH HER UNFORGETTABLE EX - BOYFRIEND, WHO MAY PROBABLY NEVER INTENDS TO COME TO HER AGAIN.

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +144

    ይመስለኛል በዚህ ሙዚቃ የብዙሀንን ስሜት ይገልፃል

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว +3

      @@natnaelasaye2115 ማያምትስጥህ ዘግናኝ ለማኝ

    • @tigray5077
      @tigray5077 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ኡፍፍፍ

    • @messiyeras3364
      @messiyeras3364 3 ปีที่แล้ว +1

      ሀዉለት ሀበሻዊት Betekekel Ewenet new

    • @wubahailu9213
      @wubahailu9213 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ከባድ ህመም ነው የሚወዱትን ማጣት የአብዛኞውን ልብ ነው የነካው

  • @abdiwalifilmsofficiall9180
    @abdiwalifilmsofficiall9180 หลายเดือนก่อน +3

    Am listening in Somalia 🇸🇴 this song touched me😢

  • @ሐበሻኢትዮጵያዊ
    @ሐበሻኢትዮጵያዊ 6 ปีที่แล้ว +11

    ይመቻል የተለዬ ስሜት ይፈጥራል ድምፅሺ በተለይ ረጋ ያለው ቅብጠትሺ ዋው። ብዙ እንጠብቃለን ምኒልክም እድል።

  • @dheg8453
    @dheg8453 6 ปีที่แล้ว +114

    ሁሌም ለምወድህ ዛሬ የሌላ ብቶንም ስታወራኝም ፎቶ ስልክልኝ ልቤ ቢረበሽ የራስህ ሂወት አለህ አማንዬ የመጀመሪያዬ የልጅነት ትዝታዬ ተጋበዝልኝ ይሄ ዘፈን የኔ ሁሉ ነገር ይገልፃል 😢😢😢

    • @elsifkr4747
      @elsifkr4747 6 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ ሴውድሽ 961 78903727

    • @reenatube6617
      @reenatube6617 5 ปีที่แล้ว +10

      ከቻልሽ ከሱን ከሚያስታውስሽ ነገር እራቂ ለምን እያየሽው ትረብያለሽ

    • @ሪችየድሮዋW
      @ሪችየድሮዋW 5 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት ፈፅሞ አታውሪው ፊቅር ያገርሻል ሙሽክላ

    • @dheg8453
      @dheg8453 5 ปีที่แล้ว

      @@elsifkr4747 ላውራሽ

    • @dheg8453
      @dheg8453 5 ปีที่แล้ว +2

      @@reenatube6617 እሺ እማ እርቄው ምረሳው መስሎኝ ስደትን መረጥኩ ግን መቼም አይረሳም ሚያወሩኝ ወንዶች እራሱ ያስጠሉኛል ያኔ ያረገልኝን ቀለበት እያየው እንዴት

  • @ሚጣነኝየትግራይልጅ
    @ሚጣነኝየትግራይልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማን ነው እንዴ እስከ ኣሁን የሄ ዘፈን የሚሰመዋ 2014 ትዝታ ብቻ ፍቅሬ😭💔🖤

  • @Abrhet-r7s
    @Abrhet-r7s หลายเดือนก่อน +2

    I love this music also for those who feel like this you know your not the only person who feels like this but im Eritrean and my daughter loves this music so much i love it to ❤❤ 🇪🇷🇪🇷

  • @seliyeabatwalij2264
    @seliyeabatwalij2264 6 ปีที่แล้ว +18

    Uffffff.የዉስጤን ነዉ የገለፅሺልኝ ሲቀጥል ድምፅሺ የሌለ ነዉ እሚደላዉ😍

  • @mutesialice1037
    @mutesialice1037 5 ปีที่แล้ว +38

    I like your voice I from rwandan 🤞🏾🇷🇼🇷🇼

  • @Inasaid56336
    @Inasaid56336 2 ปีที่แล้ว +12

    Thanks Ethiopia for this pleasure from Djibouti 🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🙏🙏🙏🙏

  • @mr.jasmohammadi2820
    @mr.jasmohammadi2820 ปีที่แล้ว +17

    Very lovely song , ❤ big love from iran 🇮🇷🇪🇹

  • @जोक्करफाल्टु
    @जोक्करफाल्टु 5 ปีที่แล้ว +185

    I am nepali but I like this song 100 times listen

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 4 ปีที่แล้ว +7

    ኢዮጵያ በዘፈን እንደምናየው ቢሆን መሰደድ ሳይሆን መሰደጃ ይሆን ነበር ያምራል

  • @acacian7247
    @acacian7247 5 ปีที่แล้ว +161

    Baye Baye... She is saying:
    I still didnt forget you even though I know I can't be with you anymore.
    now you are with another person but I still consumed by the memories of us.
    After we are separated I search and search for better one but it's never the same with any one else but you. You are still in me, I wont forget you. with any matters I mention your name. Wish the best for you because I love you. I am stuck with the memories.

    • @relationshipjeeksfantastic6146
      @relationshipjeeksfantastic6146 4 ปีที่แล้ว +3

      Would you mind to do an English lyrics along the song.

    • @samirasamira2918
      @samirasamira2918 4 ปีที่แล้ว +4

      Acacian this brought up my tears 😭 it’s too sad

    • @proffesionalspps879
      @proffesionalspps879 4 ปีที่แล้ว +4

      is this true for sure? if it is be sorry you have lost some one special

    • @acacian7247
      @acacian7247 4 ปีที่แล้ว

      @@relationshipjeeksfantastic6146 thinking about it

    • @AhmedMohammed-vv7kd
      @AhmedMohammed-vv7kd 4 ปีที่แล้ว

      Your email address 2 days bye bye

  • @osmanalieid
    @osmanalieid 2 ปีที่แล้ว +27

    Amizing song
    I love ethiopian people i'm from somali🇸🇴🇸🇴

  • @ashekteleziekot3505
    @ashekteleziekot3505 4 ปีที่แล้ว +58

    I'm from German I'm in love with this song , keep it up :**

    • @rastamuje947
      @rastamuje947 4 ปีที่แล้ว

      Bist du ein 🚹 oder eine Frau 💆‍♀️ 🚺

    • @bilileb.5446
      @bilileb.5446 4 ปีที่แล้ว

      😂😂No you are not
      You just wrote that to get like

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 ปีที่แล้ว

      @@bilileb.5446 kkkkkkkk why you say that

    • @bilileb.5446
      @bilileb.5446 4 ปีที่แล้ว

      @@kiyalove1565
      The videos he posted in his channel are all amharic 😄

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 ปีที่แล้ว

      @@bilileb.5446 kkkkkkkk yene gobez yazikewu

  • @issaganzo5575
    @issaganzo5575 5 ปีที่แล้ว +143

    I still loving this song without knowing the meaning but i feel to love it more. Love from Tanzania

    • @lijsinteabyssinia6964
      @lijsinteabyssinia6964 5 ปีที่แล้ว +3

      We are one

    • @eseyeloav6134
      @eseyeloav6134 5 ปีที่แล้ว +2

      💖💖💖💖💖💖💖💖❤💓💕

    • @johnblacky7590
      @johnblacky7590 5 ปีที่แล้ว +1

      I'll try to write the lyric in english than give to my gf u will see after feaw time...

    • @gjo5554
      @gjo5554 4 ปีที่แล้ว +2

      ከተለያየን ግዜ ጀምሮፈ ኣልጥምሽ ኣለኝ ከሌላ ኑኖ

    • @ahmedbonfire6914
      @ahmedbonfire6914 4 ปีที่แล้ว +1

      Shikamoo

  • @museaaman8182
    @museaaman8182 4 ปีที่แล้ว +47

    I am seriously in love this music from Jamaica that’s men’s jimma aba jifare👀

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      🙄🤣😂😂👍🏾💚💚

    • @zedwelega
      @zedwelega 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😛

  • @abdirahmanmuktar3946
    @abdirahmanmuktar3946 2 ปีที่แล้ว +28

    Am.from somaliland and I love all the people from the horn of Africa. Let's get together and make this region the ultimate model of prosperity and peace. Amen

  • @ihaveadream1145
    @ihaveadream1145 5 ปีที่แล้ว +194

    አንቺ ልጅ ኢሄን የመሰለ ድምፃ ይዘሽ አትጥፊ ጨመር ጨመር አርጊበት አይዞሽ

    • @abenezershiferaw5971
      @abenezershiferaw5971 4 ปีที่แล้ว

      Lek nesh manye yemecheresha nw metemechegn

    • @getuhailu4746
      @getuhailu4746 4 ปีที่แล้ว

      I always listen this music when I am alone.great work.

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว

      @@natnaelasaye2115 ኮተታም ለማኝ

    • @bamubersh7081
      @bamubersh7081 3 ปีที่แล้ว

      Wedy

  • @rama4690
    @rama4690 5 ปีที่แล้ว +12

    ሺ ግዜ አዳመጥኩት አልሰለችህ አለኝ ሔራንዬ በርቺ አንደኛ ነሽ !!!

  • @nicksusu1246
    @nicksusu1246 6 ปีที่แล้ว +41

    I don’t understand the language but 💯 I can tell you her voice is amazing and she’s beautiful

  • @MekaDawb
    @MekaDawb 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማነዉ እደኔ የተመቸዉ ደጋጊሞ የሚያዳምጣት እስኪ ስወዳት ወላሂ 😥😥😥😥😥😥

  • @sonirap
    @sonirap 5 ปีที่แล้ว +39

    I'm a Malian i love this song 💚💛❤😍

  • @ሀኒየቂርቆሷ
    @ሀኒየቂርቆሷ 5 ปีที่แล้ว +66

    እንኳንም ቀረሕብኝ ቅድስት ማርያምን እናቲን ክደሕ እኔን ብትክደኝ አይገርመኝም እመቤቲ ልብ ትስጥሕ
    የተፋቀረ ሁሉ አይምሸርም😥ተመስገን አሁን ጥሩ አፍቃሬ አለኝ ላገባ ነው😍የኔ ቆንጆ ዘፈንሽ ድምፅሽ እስታይልሽ ሑሉ ደስ ይላል😘😘😘

    • @selam12ful
      @selam12ful 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን እግዚአብሄር ልብሽን አደሰልሽ።

    • @ፍቅርጠላቴነው
      @ፍቅርጠላቴነው 5 ปีที่แล้ว +4

      ምን አለ እኔንም እንዳንቺ እመቤቴ ብትረዳኝ

    • @ሀኒየቂርቆሷ
      @ሀኒየቂርቆሷ 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እሕቲ ሁሉም አምላክ የፈቀደው ነው የሜሖነው ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ👍💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @dib_anbesa
      @dib_anbesa 5 ปีที่แล้ว

      Esum endanch "enkuan kerechbgn" bilosh yhonal eko!!

    • @abwaan100
      @abwaan100 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ሀኒየቂርቆሷ፤ ሀንዬ ያንቺ ለሷ ማዘን ከሷ ሀዘን የበለጠ ይመስላል። አይዞሽ ዘፈን ነዉ። ብዙዉን ግዜ የሚሉት በነሱ ደርሶ ሳይሆን በኛ ቁስል አሲድ እየረጩ ነዉ።

  • @yotor5516
    @yotor5516 6 ปีที่แล้ว +69

    ምርጥ ድምፅ ምርጥ ቃላቶች ዋው ውብ ነው!!
    ግጥሙም ዜማውም👌
    በርችልን አቦ
    ውይ ረስቼው ...አንቺም ቆንጅዬ ነሽ💋
    Hope entertainment አደራችሁን አስተላልፉልኝ መልእክቴን እንዳትውጡብኝ!

    • @huhu5355
      @huhu5355 6 ปีที่แล้ว +1

      😘💔💔💔💔💔💔💔

    • @عبدالكريمالعبدالكريم-ه1س
      @عبدالكريمالعبدالكريم-ه1س 6 ปีที่แล้ว

      waw

    • @fanafana5017
      @fanafana5017 6 ปีที่แล้ว +1

      ይመችሽ የዘፈንሽው ለኔ ነው ደግሞ ውብና ማራኪ ነሽ ድምፅሽ ይስባል

    • @fanafana5017
      @fanafana5017 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የምታምሪው ውድድድድድድድድድ

    • @fanafana5017
      @fanafana5017 6 ปีที่แล้ว

      አቤት ድምፅ አቤት መልክ አቤት ቁመና በጣም ነው የምታምሪው

  • @lassanakeita8627
    @lassanakeita8627 4 ปีที่แล้ว +3

    ኦርጅናሌ ማሊዬን እንኳን ደስ አለዎት ሙዚቃዎን ሁል ጊዜ አዳምጣለሁ ❤️💓

  • @khamarjilaztking7862
    @khamarjilaztking7862 4 ปีที่แล้ว +44

    😉❤ love woman ethopian I am from🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 Somalia

    • @mojeb4453
      @mojeb4453 3 ปีที่แล้ว

      How you don't love them thay are Chocolate

  • @Abito-l7p
    @Abito-l7p 17 วันที่ผ่านมา +5

    Is any one 2024

  • @mugabogeoffrey2915
    @mugabogeoffrey2915 2 ปีที่แล้ว +34

    Still am in love with this song,love you Heran🇷🇼

  • @fisalf7617
    @fisalf7617 2 ปีที่แล้ว +3

    تحياتي من السعوديه؛ لقد أنشأنا صداقات جيدة في بلدي الشقيق، لا يوجد سوا إثيوبيا وحبشين من أفضل الأصدقاء، اعرف قيمتك

  • @ፅጌሬዳጋልሃገረትግራይ
    @ፅጌሬዳጋልሃገረትግራይ 3 ปีที่แล้ว +8

    ማነው እስከ ኣሁን የሚሰማው እንደኔ ደጋግሞ😭

  • @munamuse5879
    @munamuse5879 4 ปีที่แล้ว +44

    It’s been a year and it’s still my fav song I really love this song am from somalia 🇸🇴 much love Ethiopia 🇪🇹

    • @daahiraxmed5276
      @daahiraxmed5276 4 ปีที่แล้ว

      Hawartaa Ayaa somali uthy sharmuuti froom somali kulahaa hhhhh yb

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 4 ปีที่แล้ว

      I loveee Somali song too 🇸🇴💞🇪🇹

    • @sadaqilmi4415
      @sadaqilmi4415 3 ปีที่แล้ว

      Waceloow nacaladi kudhashay wasee soomali matihid😡😡

    • @oromiyyaaok8011
      @oromiyyaaok8011 2 ปีที่แล้ว

      tiikini LoNoo🤮🤮🤮🤮👍👍👍👍

  • @assefbourma4804
    @assefbourma4804 3 ปีที่แล้ว +6

    ‏ي سلام أناقة ورشاقة وجمال
    ومن تشاد نقول سلام وحب واحترام 🇷🇴🇷🇴🇷🇴🇷🇴🙌🏾🙌🏾

  • @LiyaMered
    @LiyaMered หลายเดือนก่อน +1

    ከተለያየን ግዜ ጀምሮ አልጥምሽ አለኝ የሌላ ኑሮ🥺💔

  • @cronexmanex4771
    @cronexmanex4771 5 ปีที่แล้ว +49

    I don't know the language but enjoy the music....greetings from Papua New Guinea Pacific

    • @berhanwar
      @berhanwar 5 ปีที่แล้ว +1

      It's Amharic

    • @lilizdg672
      @lilizdg672 4 ปีที่แล้ว

      Its from Ethiopia

    • @freesociety684
      @freesociety684 3 ปีที่แล้ว

      Our black nation overseas

  • @ዩስራሙስጠፋዋንኮ
    @ዩስራሙስጠፋዋንኮ 5 ปีที่แล้ว +95

    ምርጥ ስራ አለባበስ ሜካፕ
    አንደኛ ተፈጥሮ እና በራስ መተማመን ዋው

    • @vippiv675
      @vippiv675 5 ปีที่แล้ว +2

      ቆንጆ ነሽ

  • @ናኒ-ፀ4ዠ
    @ናኒ-ፀ4ዠ 6 ปีที่แล้ว +25

    የሴት ልጅ የዉበት ጥግ አንቺ ሁለመና ቆንጆ አትጠገቢም 😘😘😘 good job

  • @Mstv_Kinemaster_Show
    @Mstv_Kinemaster_Show 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዊ የሆነ ላይክ ማድረግ አይርሱ።
    ይህ ሙዚቃ በጣም እወዳለሁ።
    ይህ ሙዚቃ በጣም ስለምወደው ይህንን ሙዚቃ ብሰማው በፍፁም አልረሳውም።
    ኢትዮጵያ እናት ሃገራችን ነች
    ለዘላለም ኑርልኝ።

  • @sarahabeshawa6868
    @sarahabeshawa6868 6 ปีที่แล้ว +27

    ውድድ ነው ያደረኩልሽ የኔ ማር
    100 ግዜ ነው ደጋግሜ የስማሁት
    የዘመኑን ዘፋኝ ነኝ ባዮችን ቦንስሻቸዋል

  • @ymchd3334
    @ymchd3334 6 ปีที่แล้ว +126

    እስካሁን የት ነበርሽ ለሌሎች ምሳሌ ሚሆን ስራነው ሚገርም ስራ ነው በርቺ

    • @salme6847
      @salme6847 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል👌

  • @malakmahmed6392
    @malakmahmed6392 5 ปีที่แล้ว +17

    ሳልሰማሽ መዋል አልችልም የእኔ ቆንጆ 😩😍

  • @henokenyew1388
    @henokenyew1388 หลายเดือนก่อน +1

    Message for the future generation => NEVER LET THIS MUSIC DIE

  • @mdali-qm8px
    @mdali-qm8px 5 ปีที่แล้ว +58

    Hi my name is Ali from Bangladesh I like the Ethiopian song love and lovely song

  • @FardousMahamoud-y6t
    @FardousMahamoud-y6t 5 ปีที่แล้ว +137

    Understand 0%
    Love 100%

  • @anasmuhammed6297
    @anasmuhammed6297 6 ปีที่แล้ว +29

    I am from Somalia but I love ethiopia music

    • @helinhelin677
      @helinhelin677 6 ปีที่แล้ว

      ቆንጃ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

    • @haymanotmawo5488
      @haymanotmawo5488 5 ปีที่แล้ว

      Wadejawalew

  • @melaku_loyal
    @melaku_loyal 5 วันที่ผ่านมา

    በዚች ዘፈን ብቻ ከኢትዮጵያ አንደኛ ዘፋኝ ነሽ ሄራኔ ❤