ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ልጅ እኔን ብቻ ነዉ ዝም ብሎ የሚያሳዝነኝ😢😢😢😢
Inem yene miskin
Ara ename batame
እኔም
እኔም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
ወላህ ለኔም ያሳዝነኝል😢
ዊናዬ አንተ የሄሉዬ ብቻ አይደለህም የሁሉም ምርጥ ወንድም ነህ😢😢የምር ሁለታችሁንም ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ ደስተኛ ታድርጋችሁ❤❤❤🙏
ደምረኛ🎉
አሁን ይሄን ስታይምትል ይሆን ሄለን ዛላይ ሆስቲታል ተኝታ የኔናት
@@Hayreiyamoges-bb6bh እመብርሐን ከእሷ ጋር ትሁን የምር በጣም ከባድ ነው😥🙏🙇
መስኪን ውናየ እውነትመቸም ተደብቆአይቀርም ግንአዝኛለሁ
i😮
የሄሉ የምትናገሩዋት የምትሰድቡዋት እስኪ አሁን እንኳን እወቁላት አበረታቱዋት በፈጠራቹ አሁን ገና አዘንኩ😭😭😭😭😭😭
በጠም ከበድ ነወ ወንድማ አይዳለሁም ሲል ኡፍፍፍ ልጁተን የጎዳት የለዉይሄነዉ
ወንድማ አይደሉም እንዴ😢
የአባት ልጅ እኮ ናቸው በናት አይደል እዴ የማይገናኙ ወድሟ ነው ብዙም አይከብድም @@حليمة-د2د
በጣምም አሳዘነችኝ እኔም
@@ውባለምጎጃሜዋእረተይ
ሄሉ ለካ ብዙ ህመም ተሸክማለች 😢😢😢😢የኔ እናት ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድረሰሽ❤❤❤❤❤
Demregn ema
አላዛር በፈጠረህ አምላክ ሄሉና ማርክን አስታርቃቸው በምትወዳት እናትህ😭😭😭😭😭
እሽ ለይሉ ይችለሉ ምክንየቱም የረሰቸዉ ምክንየት ልኖረቸዉ ይችለል
Anem minyotee nawuu iditaraquu
አርፋችሁ ተቀመጡ የተለያዩበት የራሳቸው ምክንያት አላቸው እስኪ የራሳችሁን ህይወት ዝም ብላችሁ ኑሩ
ማረክ ለላ ህይወት ጀምሮሀል
እስኪ እናተ በፈጠራቹ የረሱትን ነገር አታንሱ ፀብ የለባቸውምኮ ግን አንድላይ እንዳይሆኑ የማያረጋቸው ነገር አለ ፕሊስ በቃ እረፉ
አህ ዊና ሄሉ ምን ግዜም ወንድም እህት ናችሁ 😢😢ሄሉ ታማለች አጠገቧ ሁን አይ የልጅነት ፈተና ድሮም ታሳዝኑኝ ነበር አስለቀሱኝ😢😢
ደምረኛ
ደምሩኝ ውዶችዠ
የሄንን ጭንቀት ይሄ ነው ወንድሟንም ፍቅረኛዋም ሁሉንም ባንደ ማጣት የኔ እናት ዛሬ አንጀቴን በላችፍ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@AMENA-g2f ያሥቃል
አልቅሽ ልሞት ቤተሰብ አንድ እንደሎኖ ሰቅ
@@ሀሊመት-ተ6አ በጣምያስቃል😂😂😂😂😂😂
አላጣችም ባባት ይገናኛሉ ደሞ መወለድ ቃቃ ተው
ዊናዬ እንዳትለያዩ ሁሌም እህት እና ወንድምነታችሁ ይቀጥል ለሄሉ ብርታቷ ነህ ዊናዬ ታስፈልጋታለህ❤❤❤
እዴዛሬ አጀቴን ነው የበላኝ ሄሉየ ያኔ ሁሉም በማያውቀው ሰው ሁሉ ሲፈርድብሽ ይቅር በይን ዊናየ እናትህን ስላገኝህ ዴስ ብሎኛል 😢😢
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭💔💔💔💔😭
የኔ እናት ለካ ሄሉ ብዙ ነገር ተደራርቦባት ነው የጨጓራ በሽተኛ የሆነች የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንልሽ ዊናዬ የኔ ምስኪን አንተ በጣም ጎበዝ ወንድሟ ነህ ከእህትህ ሄሉ አጠገብ አትራቅ እውነት አሁን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው ታሳዝናለች ትርኢት አድርጉዋት አሌ ምርጥ ሰው ተባረክ 🙏❤️😍
መነው እዳኔ ዊናዬን ከልቡ የሚዋድ😢😢 ብቻ ለይክ 😢😢🎉🎉🎉😊😊😊
ደምሪኝ እህቴ❤
ላኸዉለወላሕ ቁወተኢላቢላሕ
እኔ
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸደምረኛ
@@fatumawase ደምሬሻለሑ
ወይይይይይ እዉነት እናቱን አገኘ ይሄልጅ ሡበሀን አላህ የሆነቀን በሂወቴ እሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር እናቴን አግቻት በልጅነቴ የከፈለችልኝን ዋጋ በነገርኳት ሲልነበር
መቸ ጠፍታ
😂😂😂😂 መቸ ጠፋች
እኔራሱ በጣምደስአለኝ ወላሂ እናትኮ ልዩናት
እ ይሄማ ጉድ ሁኘልሻለሁ እይ ለስት ዘመድ የሚሆነኝን እምባ አፍስሸ አፍስሸ የምር በጣም ነበር እኮ የሚሳዝኑኝ ቱ@@sofi8983
@@sofi8983ጠፍታለች እያለ ነበር እኮ
በቃ የሄሉ በሽታ ስብራት ነው ተረዳት የተለያየ ምክር ያስፈልጋታል ጭንቀቷ ይሄ ነው አላዛር መጨረሻ ድረስ ከጎኗ ሁን በዚህ ሁሉ መሀል በጣም ጠንካራ ናት አይዞሽ ሁሉም ይስተካከላል ዊና ምርጥ ጠንካራ ወንድሟ አንተም ሁሌም ከጎኗ ሁን አይዞሽ ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤
ከቡታጅራ ልጆች 1ኛ እምወደዉ (ዊናየ)❤
ቨዶ ጨርሸ መሰማት አልወድም ነበር ይህንን ልጂ ግን ሙሉ ቨዶውን ሰማሁት መልካምሰወ🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ ውዷ💟
ዊናዬ ሳቂዉ ቀለል ያለ ባለ ልቦናዉ ምርጥ ወጣት ኦርቶዶክሳዊ❤😊
የልቤ❤
አዳሜ ሔለን ፍቅር አይገባትም ማርቆስ አትፈልገውም ምናምን ያላቹ ሁላ እፈሩ የሰው ልጅ በውስጡ በጣም ብዙ ሀዘን ችግር አለበት እናተ ተመልካቾች ግን ምትፈልጉትን ነው ምትፈርዱት ሔሉዬ የኔ ማር አይዞሽ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም 😢😢
በትክክል
@@salhetmohammed እውነት ነው የምር ሥብር ብላ የቀረችው ተደጋግሞባት ነው
@ዳነደምረኛ
የኔ እናት ሄሉ እውነት ትሥቃለችጅ ደሥተኛ አደለችም ለካ ለሠው ማይነገር ብዙ ጭቀት ይዛ ነው 😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ከምር
በጣም 😢😢😢
ወዶች ደምሩኝ
ታዲያ የናንተ ወድምና እህት አለመሆን የማርክና የሔሉን ሕይወት ምን አመሰቃቀለው ምንስ አገናኘው ለመለያየታቸውስ መፍትሄ ኖሮት መገናኘት ቢችሉ ❤እረ ሔሉ ሰው ያስፈልጋታል በተለይ ማርክ
አላዛርዬ በምትወዳት እናትህ ይዤሃለዉ ከማርክ ጋር አስታርቃቸዉ ሄሉዬ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያማቿል ግን😢😢😢
ሄሉ የሚከፋት ነገሮች ተደራርቦባት ነው ለካ 😢 ዊናዬ ምርጥ ሰው ሄሉዬን አደራ🙏❤
ደምኛ
ዊነዬ በሪተ አብሸር
@@Haymi-royal አደራ ሁሌም ከጐኗ ሁን😥🙏🙇
😢😢😢😢😢😢😢
እውነትን ይዞ መጎዝን የመሠለ ምርጥ ነገር የለም😘😍ዊናዬ
እዉነት መነገሩ ጥሩ ነው ግን ገና ቡዙ ጉድ እነሰማን🤔🤔
ማርክዮም ከወቀሳ ነፃ ይወጣል በቅርቡ
@@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 🙈🙈
አረ አለም ምን ጉድ ነዉ😳😳😳 ሄሉ እና ዊና ማኒ እና ማን😳😳
@@ሰራ-ኈ8ገ በፉትም አይደሉም አሁን ጫፍ ጫፍ ሰለተሰማባቸዉ ነው የተናገሩት እኔ ባካልም አይቸዋለሁ ኤሉ አላቃትምግን አብዛኛዋቹ አቃቸዋለሁ
እስኪ አላዛር ወንድማችን ለተመልካች ክብር ስትል ከማርክ ጋር አስታርቃቸዉ
መች ተጣልተዉ ያምሻል
@@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ እኔ እኔ አዳዳድ ሰዎች በጣም ነው ምትገርሙኝ ለምድነው ሰዎችን በራሳቹ ምላጎት ለማራመድ ምትፈልጉት እዴ የሰውን ውስጡን ፍላጎቱን ሳትረዱ በግድ ታረቁ ታረቁ አትበሉ አንድ ሰው ሚስደስተውን ነገር ከሱ በላይ ማንም አያቅም። እና ዝም ብላቹ በሰው ህይወት ፈላጭ ቆራጭ አትሁኑ 🤨
ታርቀዋል
እ
ስጀመሪ ለኣመትነው ውለታዋ ጨረሰች ካላስ የምን ፍቅሪ ምድረጅል ሄሉንም ዊናንም እየተከፈላቸውነው ሲተውኑ የነበረ ያም ሽማግሌ ልጆቸ እያለ የተወነው እየተከፈለውነው ስለዚህ ኣሁላይ ሁሉነገሪ ኣበቃ ኣትጃጃሉ ከብቶችናችሁ😅😅😅😅😅@@salhetmohammed
ዊና ምርጥ ልጅ ለዛውም የቤተክርስቲያን ልጅ... የልብህን አይቶ ነው ነው መዳኒዓለም ጥሩ ሴት መርጦ የሰጠ ዊናዬ የልብህ መሻት ይፈፅምልህ
ዋኒን አባኪህ ሂውት የምሰጠነ ሰለ ሰማያው መንፈሳዊይ ትምህርት ይዘ ኣቅርብለን አባክህ በጣም የምገርም ልጅ ነው ተግባራዊ ልጅ ነህ ከዊና የሠማሁት ኣንዴ ቃል ኣለ ሰለ አዳም ህዋን ሳናሳ ማን ኣለ እኔ ደነየ ደሰሰሰ ያለው ጠንካራ የከርሰቶሰ ልጅ ነህ ዋኒን በመዝሙር እንጠብቃሃለን
መወለድ ቋንቋ ነው ከእህትና ወንድም የሚለያችሁ የለም❤❤❤❤
እይ ወላ🎉🎉
ዉዶች ደምሩኝ
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላህ አክበር
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላህአክበር
الله اكبر الحمدلله سبحان الله لاإله إلا الله
ሱባሐንአላህአልሀምዱሊላአላህ ወክበር❤❤❤❤
ኡፉፉፉፉፉ ማነው እንደ እኔ በእንባ የጨረሰው🙏🙏🙏ሄሉንም ጠንካራ ሁና እንደ ዊይና ቤተሰቦቿ ጋር ትገናኝ የምትሉ🙏❤ዊይናታ የኔ መልካም የሄሉ መከታ🙏🙏❤❤መወለድ ቋንቋ ነው ምረጥ እህት እና ወንድም ናችሁ በርቱልን🙏❤❤❤ማነም ምንም ይበል እናተ ግን እንዳትሰበሩ አደራ ጉዞ ወደ ፊት❤❤❤❤❤
ሱበሀናላህ እናት ና ልጅ እዳይገናኙ የከለከላችሁ ሰወች የሰራችሁን ይስጣችሁ ምን አይነት አረመኔነት ነዉ የአላህ
ደምርኝ ውዴ
ማራኪ ግን እድህ ስብርብር ባለችበት ሁኔታ እደት ትተሀት ትሄዳለህ ሂሉዪ የኔ አሳዛኝ ፍቅርሽንም ወንድምሽርም በአንድ አመት አጣሻቸዉ አይዞሽ አባታቹሁ መልካም ሰዉ ነዉ እናተን ላለማጣት ነዉ ዝም ብሏቹህ የነበረዉ ዊናዪ ሂሉዪን ተከባከባት መወለድ ቋንቋ ነዉ 💔😢😢😢😢😢😢😢😢
ለዚህ ነው ሰውነቷ አልቆ የታመመቹ የኔ ምስኪን ስታሳዝን ሄሉ
በጣም ከባድ ኣሳዛኝ ታሪክ ነው ዊናዬ የኔ ኣስተዋይ መወለድ ቃንቃ ከጎና ሁን እህትህ ናት ዊናዬ
ዊዊ ወንድሜ + ጓደኛዬ ሆድ አታስብሰኝ 🥺🥺🥺
አይዞ ወንድሜ
Er wedemk mekrew yedanew bemariyam new yelal eda tadiya gata eysus lemn mot esu lemadan adel eda yemotew. Yebatekrestiyan lj neq eyal. Kalun ayawekem eda beysusem gata yerdak. Abeb kalu andu selwhulum mot er abebu antenen edzaw abeb tewhu gatan wedwal atderkut❤❤❤❤❤❤❤
ኢዬ ሄሉ ታማለች እኮ ኮሜት ላይ እራሱ የለህም እሳ😢😢
አንተ ግን የሆንክ ነገር ነበር የምትመስለኝ ወይጉድ ከሂሉጋ ግን ሳይህ ቁምነገረኛ ትመስላለህ ወይጉድ ወደ ኋላ ያለውን ኮመንት እለፈው
እዩየ❤
እንደ ዊና ግን ፍቅሩን እንደዚህ ትንትን አድርጎ አሳምሮ የተናገረ አለ የኔ አባት አገላለፅህን በጣም ነው የወደድኩህ ፈጣሪ አይደለያቹ ❤❤❤❤
*በፈጣሪ ስም አዝናለሁ ሄሉዬ መቼ በደናሽ እንደዚህ ተሰበርሽ ነገሮች ተደራረቡብሽ የማያልፍ የለም የኔውድ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን ዊና አንተ ምርጥ ወንድም ነህ ለዘላለም በፍቅር በሰላም በጤና ያኑራችሁ*
ዊና የኔ አስተዋይ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ወንድሜ❤❤እህትና ወንድም ከመሆናቹ ማንም አይለያቹሁም እንዳትለያዩ❤❤ሁለታቹሁም በጣም ነዉ ምወዳቹ የለመለመ ሰፌ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣቹሁ❤😢
ሄሉየ እግዚአብሄር ማያልቅ ደስታ ይስጥሽ 😢😢😢😢 ጨንቆኛል ባልሰማ የሀ ቪድዮ እስክል ደረስኩኝ ሄሉየ የኔ ጠንካራ እመብርሃን ትጠብቅሽሽ😢😢😢😢😢
ዉይ ይቻ አለም ወይ ይች ምድር 😢😢😢😢😢😢የኔ የባት እንኳን ደስስስ አለህ እንኳን ቤተሰቦቻችሁ ተገኙ በጣም ደስስስ ብሎናል 😢😢😢ሄሉየን ከቤተሰባ ጋር አገናኛት ስታገናኛት ለኛም አሳየን😢😢😢😢😢
የነ ወንድም አይዞህ እናተ ክዳነ ምህረት ስትል ሆድ ይብሰኛል የኛ እናት ምስጋና ይድረሳት
ዊና መልካም ሰው የሄሉ ወድም ባሁኑ ሰአት ሄሉ ሰው ያስፈልጋታል በቅርቡ ያላችሁ ከጎኗ ሁኑ😢😢
ማነው እንደ እኔ የወይና እናቱን ማግኘት ያስደሰተው ወላሂ የደስታዬ ብዛት እንዳየን መቆጣጠርያ እንኳን ደስ አለህ
የኔ እናት እውነት ሁለታቹም በጣም ታዛዝናላቹ ሄሉዬ ጭንቀቷ እና ሚያሳምማት ይሄ ነው ለካ በጣም አንጀቴን በላችኝ አረ ውዶችዬ እናበረታታት
ማለት አልገባኝም ያሀይለኛውአባቷ አደለም ማለትነው😢
@@ياالله-د6بእኔጃ ስለሱ አልነገረንም
@@HiwotSimon ከባድነው
ዉይ ሄሉየ የምትታመምመት ምክንያቷ ብዙ ነዉ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ዉዴ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ዊና ከጎኗ አትራቃት እባክህ ባንዲ አዲጋችሁ ብዙ አሣልፉችሗል ቤተሰቦቿችሁ አንዲ ባይሆኑም አንዲ ናችሁ አበርታት እንዳትጎዳ😢
ደምሪኝ ውዷወሎየዋ💟
እሽ🥰🥰@@ሙናA
@fatuእሽmawase
የዊና እና የሄሉ እናት አባታቸው የተለያዩ ናቸው ሢባሉ ነው ለካ ያሁሉ ሀዘን የተከሠተው በወቅቱ ምንም ባትነግሩነም አይፈረድባችሁም ብቻ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነበር በጣም አሥለቅሣችሁኛልዊናዬ መወለድ ቋንቋነው ሄሉዬንም እናቷ ጋ አገናኛት ሁልጊዜም ከጎኗ እዳትጠፋሄሉዬ አሁንም ያመማት በዚህ ጭንቀት ውሥጥ ሥለሆነችነው እደውም ጠካራናት የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤
እውነት ተደብቃ አቀርም እውነቱ ተነግርው ቢያድጉ ኖሮ እንደዚህ ባልተሰቃዩ አንተ ያለ እህትህ እህትህ ያለ አንተ ባዶ ናችሁ መቼም ፍቅራችሁ እዳይቀንስ አይዞችሁ❤❤❤
በናትም ባባትም አይገናኘኙም እንደ😢
@@ياالله-د6ب በደንብ ኣዳምጪው ኣይጋናኙም😢በጣም ነው ያሳዘኑኝ
አወ😢😢😢@@ياالله-د6ب
መነው እዳኔ ዊናዬ ከልቡ የሚዋድ ዊናዬ የኔ የዋህ ❤❤😢
እኔም አባቴን እዳገኝ። ፈጣሪ ይርዳኝ አባቴ እኔና ወድሜን ወልዶ ነው የጠፋብን😢😢😢
ፈጣሪ ይርዳሽ እኔም 2አጎቶቸ ከጠፉ አመታት አለፉ😢
@@EkramTube-l8oደምረኛ
ፈጣሪይ ያገናኛችሁ
ኢቢየስ ላይ ቅረቢ ይገኝልሻል ውደ@@EkramTube-l8o
መወለድ ቋንቋ ነው ወንድሜ በርቱ
ትክክልመወለድ ቋንቋነው
ዊና መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ መወለድ ቋንቋ ነው ሄሉ አሁንም እህትህ ናት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤
በጣም ከባድሄሎን አላህያረጋጋትአሁንም አልተረጋጋችምበውስጧ ብዙታስባለች
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው ዊናዬ የኔየዋህ😢😢😢😢😢
ዊናየ ብናትክ ሄለንም እናትና አባት የወልዱዋት አገኝናት አደራ ሞትም እኮ አለ በሂወት እያሉ መልካቸዉ ትይይ ቶሎበል ለዘላአለም አንኖርም አደራክ መልኩዋን መልካቸዉ ትይይ
ዊና ዝም ብሎ አጀቴን ይበላዋል ማራምን የኔ ሚሥኪን
በጣም ከባድነው አይዟችሁ ዊና ሂሎየ መወለድ ቋቋነው እናተምጊዜም እህትና ወንድምናቹ አላህ ያጠክራቹ አይለያችሁ😢😢😢😢😢😢😢
አላዛር ሀሳባቸዉን ስትጠይቅ ስትረዳቸዉ እርጋታህ በጣም ደስይላል በዚሁ ቀጥልበት ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትህትናህኮ ይለያል ዊናታ የኔ ወድ ወንድሜ መወለድ ቆቓ ነዉ እናንተ ወድሜና እህቴ ናቹ የኔ ኣለሞች በጣም ነዉ ያሳዘናቹኝ😔
የኔ ሚስኪኖች እየወት እድህ ናት መወለድ ቋቋነዉ ማን እደ አብሯደግ አብሽሩ ዉይኔየ ሄሉንም አገናኝትና ከቤተሰቦቿጋር ዉስጧ ሰላምይሆን በጣም ተጎድታለች
@@fatumawaseደመርኩሽ
ዊናየ በጣም አሥለቀሠኝ ምን አይነት ሥሜት ነው ያሣለፋችሁት ሄሉየ ጠካራ ሁኝልን ጤናሽንም ይመልሥልሽ ግን ከቻላችሁ ማርኬ ጋ አሥታርቁዋቸው ፍቅሩ ይቅር ካልሆነ በቃ ከጎኑዋ ይሁን ማርክ
Awon Alzar abkih astrkachew ena ke gonna yihun bafit Iko Batam destagn nesh kesugar balat hiwot ahunem ate terdahachew yitarkalu abkih Alzar😢😢😢😢
ዉይናየ ከሄሉጋር በናት ብቻ ነዉ የምትለያዪት አባታችሁ እንድነዉ አሳዉቀን
ሄሉየን አጠክራት ዊይነየ አላዛር ከቻላችሁ ከማርኪ ጋር አሥታርቃቸው በፍቅር ባይሆንም እህትና ወድም ይሁኑ ብዙነገር አሣለፈዋል 😢😢😢😢😢😢😢😢ሄሉየ የኔጠካራ ሤት በርችልን ጤናሽን አላህይመልሥልሽ እህቴዌ
ስታዛዝኑ ሚስኪን ወይኔ ሄሉ ሚስኪን😢😢😢😢
😢😢😢😢ሄሉ እና ዊና አሳዘኑኝ ለካ እሄን ሁሉ መከራ ተሸክመው ነው እግዚአብሄር ይሁናቹህ ሄሉ አይዞሽ ጠክሪ በአንዴ ወድምሽን ፍቅረኛሽን ማጣት ይከብዳል
ይገርማል ላካ ሰው ሁሉ የራሱ ችግር አለበት ከጉድም ጉድ አለው አሉ
@@FhDyuደምረኛ
አባታቸውም ተለያይቶ ነው ወይስ እናታቸው ብቻ ነው የተለያዩ አልገባኝም
ዊናዬ እንዳትለያዩ ሁሌም ቢሆን እህት እና ወንድምነታችሁ ይቀጥል😢😢ለሄሉ ብርታቷ ነህ ዊናዬ ታስፈልጋታለህ 😢😢
ግን,አመመኝ,,አኔንየሚገርም,ታሪክ,,ደምሪኝ🎉
ባባት ይገናዩ የለ?
ሄሉየ ይቅር በይን ማርክን ተወችዉ ብየ ጠልችሽ ነበር ለዛ ሠዉ ሁሉ የዉስጥ እሳት አለዉ አዝኔለሁ😢😢😢
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ
አሜን አሜን አሜን
Amen
amen
አሚንንንንንንን
በጣም የሚገርም ልጅ ነው ዋኒን ግን ሂሉና ማርካ ብታሰርቃቸው ዶሞ ይበለጠ ፈጣር ይዋዳሃል
ደምሪኝ
ሀይሜንም ያስጨነቃት ይህ ነው አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል ሄሉየ አይዞሽ የኔ እናት
ara adeleme
Bihonimi epireme tenagira nebere
Awo😢😢😢
አወ እዉነት ተደብቃ አቀርም
እረ ከምትስደብ ባውጣችው ይሂ ሚስጥር
ለካ ሄሉዬ የኔ እናት ይህ ነው ምየስጨንቀት ኡንካንም አውነተው ወጣ ዳስ ብሎኛል ሄሉዬ የኔ ሴት በንድ ሁሉንም መጠት ከበድ ነው የኔ እናት አትጨነቅብን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥የኔ ጀግና ሄሉዬ አትፍር ወዳፍት ብቻ💪💪💪💪💪💪💪 ዊናዬ አይዞህ ወንድሜ😔❤
😢😢😢😢😢የኔ እናት ምንድን ነው የምሰማው ወይኔ ሄሎዬ ❤❤❤❤❤😢😢😢
አሙትዬ 😪😪😪
😢😢😢😢😢😢😢😢😢@@HananየEምርኮኛ
😢😢😢😢
እናተ አላችሁ ምንም አትሆንም አሙቲ ሁሌም ተጎኗ ሁኑ ሄሉየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 😢😢😢
ይህ ልጅ አንጆቴን ነው የሚበላይኝ ውዶችዬ ፈጣሪ የማታ እንጆራ ይስጦቹህ ቤተሰብ ሁኑኝ ውዶችዬ❤❤❤❤❤❤
የሄ ልጅ የተረጋጋ ልጅ ነዉ ከመጀመሪያዉም ጀምሮ አሁን ድረስ ሳደቀዉ ዊናዬ ቀጥልበት መዲኔ ያተም አድናቂ ነኝ
ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ቀን ስለቤተሰቦቻቸው ደግጬ ነበር ግን እወነቱን ስለነገርከን ደስ ብለኛል ፈጣሪ ያለው ነው መልካም ሁሉም ለበጎነው መልካም የሂወት ይሁን ወድሜ 🙏🙏🙏
ዉናየ መልካም ሰዉ ኣስተዋይ ነህ ሁሉም ኪዳነ ምህረት እናታችን ትጠብቅህ ኣልኣዛር መልካም ሰዉ ትልክ ደረጃ ያድርሳቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ እግዛብሄር ❤❤❤❤❤❤
ዊናዬ ሁሌም ቢሆን እህት እና ወንድምነታችሁ ይቀጥል ለሄሉ ብርታት ነህ የኔ ወንድም ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤
ኡፍፍፍፍፍፍ ማርያምን አሰቀሰከኝ ለካ ይህን ሁሉ ነገር ተሸክመክ ነዉ የኖርከዉ በዛላይ ከእድሜክ በላይ አሳቢ ለሰዉ እምትጨነቅ የሰዉ ደሰታ እሚያሰደሰትክ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ነዉ ደሰ ያለን ዊናየ ጭቀታችን ተፈታ እኳን ደሰ አለክ በሰመአብ አሰተሳሰብክ እራሱ ይለያል ከእድሜክ በላይ ነዉ
ማርያምን ልቤ ቀጥ ነው ያለው ዊናዬ የኔ የዋህ አይዞህ😢😢😢❤😢
ሁለታችሁም በጣም ነበር ምታዛዝኑኝ ግን እ/ር መልካም ነው ዋናው እውነቱን ማውቃችሁ ነው ሕይውት ይቀጥላል ሁሌን አንዳችሁ ልንዳችሁ ተጋገዙ ሁሌም እብርሀት እንደነበርህው አብራችሁ ሁኑ ተሰስቡ ❤❤❤❤የኔ ውዶች
ሄሎንም እንደምንም ብለህ አገናኛት ሄሎ ማለት ጀግናና ብርቱ ሴት ነች
የዊናን ድምፅ ስወደው ❤
ህልም ነው የመሰለኝ ፈጣሪየሆይ ነው በለኝ ሄሉና ዊና እህትና ወድም አይደሉም እኔ አላምንም ምን አይነት ድቡዳ ነው አይዞሽ ሄሉየ የኔ እናት እፍፍፍፍ😢😢😢😢
ዊናዬ እናትህን ስለገኜህ ወለህ በጠም ደስ ብሎኛል ዊነዬ ኡከን ደስ አለክ እኔ ደስተዬን መቆጠጠር አቀተኝ ግን ሄሉነ አተ እህትነ ዉንድም አይደለቹም ሲበል በጠም ደግጨለዉ አብሸሩ ሁሉም ነገር ለቦጎ ነዉ ሄሉኑም ከቤተሰቦቹወ ገር አገነኛት ግን መቼም ብሆን እህትነ ወንድም ነቹ አብራቹ ነዉ የደገቹት ሄሉዬ ሁሉም ነገር ለቦጎ ነዉ አብሽሩ ጠከራ ሁኑ❤❤❤❤❤❤
😢😢 እህህህ የኔዚህ የሁለት ልጆች ታሪክ ያሰለቅሰኛል ሄሎየ አይዞሽ ጠካራሁኚ የኔህት
እዴዉ ምኑነዉ እምሰማዉ ያረቢ አልቻልኩም ወላሒ ሄሉየ ምን ልሁንልሽ
@@Hereya-zz7ji 😥😥
@@Hereya-zz7jiደምረኛ
@@ጃማዩቱብደምረኛ
@@Hereya-zz7jiእኔም
ዊናዬ ማርያምን ትልጥ ትልቅ ትልቅ ልዬ ልዬ መልካም መልካም ደግ ደግ ጀግና ጀግና ጠካካራ ጠካሬ ሰው ነህ አሁንም እማምላክ አብራህ ትሁት ሄሉዬንም እማምላክ ትጠብቅት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ አምላኬክ ሆይ ምንድነዉ የምታሰማኝ😢😢😢 ሄሉየ ለካ ከማርክ ጋር ብቻ መለየቶ አይደለም😢😢😢 ይከን ሁሉ ይዛነዉ ግን እንድ እየሆነች ለምን ትርቆታለችሁ የእኔ እናት😢😢😢
ስብሀን አላህ የህል ዉሀ ነገር ይገርማል አንተና ሄለን ምንም ማይለያቹ እህትና ወንድም ናቹ አይለያቹ እናም ሄለን ጠብቃት 🎉🎉🎉🎉🎉ተበላሁ አላለም 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ዊና በቃ ሳየው ዝምብሎ ያሳዝነኛል ለምን እደሁ አላቅም የኔ የዋህ እንኳን እውነቱን ተናገርህ እውነት ይዞ መጓዝ ይሻላል ደግሞ መወለድ ብቻ አደለም እህትና ወድም የሚረገው አሁንም እህትና ወድም ናችሀ ዋነው ፍቅራችሁ ነው❤❤❤ደግሞ ከዮርዲ ጋርም ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን ፍቅር ደስ የሚል ነገር ነው
ማነው እደኔ ያለቀሰው ስለሔለን እና ዊና ታሪክ ሲሰማ😭😭💔💔
እኔ ማር ያምን ከፋኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@@ሠርካለምዪቱብደምረኛ
ine 😭😭😭😭
ወላሂ እኔ ደግሜ ቪድዮውን እያየሁት የው😭😭😢
ወላሂ ከማልቀስ አልፌ ቁጭት የሚለኝ ነገር አለ ግን ፈጣሪ የፃፈው ነው😢😢😢😢😢😢😢
አስለቀስከኝ እዳውም ሳይህ ታሳዝነኛለህ በአላህ ተጣልተው ከሆነ አስታርቃቸው ሂሉ ወደ ለካ ወደሽ አይደለም❤❤❤
ወይኔ ዛሬ ለካ ሄሉዬ ወንድምም የላት አር በስንቱ ትጎዳ እንደው ምን ልሁንልሽ የኔ ስስት 💔💔💔ዊናዬ የኔአባት አላዛርዬ የኔ ምስጊን ከጎኗ አትለዩ አይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢
ከዊይና ጋር እኮበእናት ብቻ ነው የማይገነኙት እንጂ በአባት የአንድ አባት ልጆች ናቸው ስለዚህ ምርጥ ወንድሟ ነው ❤ደሞ ከተዋለደ የተዛመደ ይበልጣል መወለድ ቋንቋ ነው ❤
@@fikiritamengia1536 እሱስ ትክክል ነሽ ውዴ ግን ቢሆንም ለሷ ከባድ ነው ተደራርበባት የኔ ድክመት ሄሉዬ
@@እራፐሯ ሁሉም ለመልካም ነው እግዚአብሔር የፈቀደውን በፀጋ መቀበል መልካም ነው 🙏❤
ዉላሂ ዊይና እና ሄለን ሁልግዜ ታሳዝኑኛላችሁ ሄልየ ይሄ ሁሉ ተጭማምሮብሺ ነው ለካ እፍፍፍ
ዊናዬ የሆንክ አሳዛኝ ገና ሳየው አጀቴ ይበላኛል የኔ ወድም እህትና ወድም እደሆናቹ ነበር ማቀው 😢አሁንም አለያቹ የኔ ውዶች❤❤❤❤አተም ፍቅረኛህም አብራቹ ሆናቹ ያሳየን ደስ ይላል መዳኔ🙏🙏❤❤
የኔ እናት ሄሉየ ለከ ይከነው ያስጨነቀሽ እማ አይዞሺ ሁሉም ለበጎነው ዊና አይዞክ ❤❤❤❤❤
ከአንድ እናት አባት መወለድ ብቻ አደለም እህትና ወንድም ከልጅነታቹ ጀምራቹ አብራቹ አድጋቹሀል በዙ ነገር አሰልፋቹሀል እህት እና ወንድ ናቹ
ቆይ ባባትም አይገናኙምእደተያ
@@kadeiyh9651አወ
@@kadeiyh9651 አወ
አው😢@@kadeiyh9651
የኔምጥያቃነዉ ወላሂ😢😢😢😢😢😢 ግራገባኝ😢😢😢😢የአላህ@@kadeiyh9651
ዊና የሰፈሬ ልጅ ይመችክ አየዞ 😢
ግንማርክምንቸውነው😢ዘመድሁነውነውወይስ
የዊና&ሔሉዬ የሚገርም የሒወት ታሪክ💔💔ለማመን የሚከብድ!!!ያልተጠበቀ😭😭
በጣም
እኳን አገኘህ ዊናየ እናትህን ምንአይነት ሠዉ ነዉ ግን ሠዉ ግን እዴት ልጅን እና እናቱን ያራርቃል እና ከሄለን ጋር በናትም በአባትም ነዉ አሁን የመመትገናኙት አጀብ እደዉ በየሰዉ ቤት ብዙ እሮሮአለለካ
ለካ ሄለን የሚያጨንቃት እዚነዉ በስላሴ ስም ወይኔ😢😢😢😢
ጉድ😢😢😢😢😢 ይገርማል ነገሩ ረሩሉ😢
@@hilamoo928ደምረኛ
እና በአባት ወንድሟ አይደል
@@zdatlaw9358 ወንድማማቾች አይደሉም አይደለሁም አለው ዊና
@@zdatlaw9358 ወነሽነዉ ባባት ወድሟነዉ
ኡፍፍፍ ዎና ምረጥ ወድም በአላህ ከሂለን ጎን ሁን ግን ማመን አቃተኝ ያላህ
ግንሙስሊሞችአሏህንፍሩፕሮፍይልየምታድርጉትከእንድሙስሊምአይጠብቅም!!??
አላዘር። እባክህ። አረተዉግን። ሄለንን።እና ማርክን አስታርቅልን። እባክህ እባክህ። 🎉🎉 አረተዉ ተዉግን ተስፋልቆወርጥ። አልኩዉኝ። ምንይሻለኛል። የምር። ይታረቁዉ። እምትሉዉ። እስኪይ። በላይክአሳዩዉኝ። መቸምአይሰለቸን
@@رمانهاقماسو እወነት ብለሻል /ብለሃል ምክንያቱ አሁን ከጎንዋ ሆኖ አይዞሽ ልላት ይገባል እግዚአብሄር አምላክ የግዛት ወይኔ ሄሉየ
@@EyerusAregawi 🍫🍫🍫🍫
@@رمانهاقماسو እህቼ ሄለን ኡኮ ትወደወለች እሱ ነዉ የተወት አልተጠሉም
@@رمانهاقماسو ደምርኝ
@@Zedo_Ke-6አዎ የሳን ችግር መካፈል ስለማይፈልግ ይመስለኛል አላዛር ቢያፈቅራት ምኞቴ ነው
የሠውልጅ ብዙ ችግር አለበት ሄሉየንም አንዳንተተደስታ ማየትእንፈልጋለን ❤❤❤❤❤በጣምጎበዝወንድማችን ፈጣሪያክብር በርቱ
ማነዉ እንደኔ እያለቀሰ በዊናና በሄሉ በፍቅራቸዉ ደሞ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ፍቅር እስከመቃብር ያድርግልህ ዊናየ
ይሄ ልጅ እኔን ብቻ ነዉ ዝም ብሎ የሚያሳዝነኝ😢😢😢😢
Inem yene miskin
Ara ename batame
እኔም
እኔም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
ወላህ ለኔም ያሳዝነኝል😢
ዊናዬ አንተ የሄሉዬ ብቻ አይደለህም የሁሉም ምርጥ ወንድም ነህ😢😢የምር ሁለታችሁንም ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ ደስተኛ ታድርጋችሁ❤❤❤🙏
ደምረኛ🎉
አሁን ይሄን ስታይምትል ይሆን ሄለን ዛላይ ሆስቲታል ተኝታ የኔናት
@@Hayreiyamoges-bb6bh እመብርሐን ከእሷ ጋር ትሁን የምር በጣም ከባድ ነው😥🙏🙇
መስኪን ውናየ እውነትመቸም ተደብቆአይቀርም ግንአዝኛለሁ
i😮
የሄሉ የምትናገሩዋት የምትሰድቡዋት እስኪ አሁን እንኳን እወቁላት አበረታቱዋት በፈጠራቹ አሁን ገና አዘንኩ😭😭😭😭😭😭
በጠም ከበድ ነወ ወንድማ አይዳለሁም ሲል ኡፍፍፍ ልጁተን የጎዳት የለዉ
ይሄነዉ
ወንድማ አይደሉም እንዴ😢
የአባት ልጅ እኮ ናቸው በናት አይደል እዴ የማይገናኙ ወድሟ ነው ብዙም አይከብድም @@حليمة-د2د
በጣምም አሳዘነችኝ እኔም
@@ውባለምጎጃሜዋእረተይ
ሄሉ ለካ ብዙ ህመም ተሸክማለች 😢😢😢😢የኔ እናት ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድረሰሽ❤❤❤❤❤
Demregn ema
አላዛር በፈጠረህ አምላክ ሄሉና ማርክን አስታርቃቸው በምትወዳት እናትህ😭😭😭😭😭
እሽ ለይሉ ይችለሉ ምክንየቱም የረሰቸዉ ምክንየት ልኖረቸዉ ይችለል
Anem minyotee nawuu iditaraquu
አርፋችሁ ተቀመጡ የተለያዩበት የራሳቸው ምክንያት አላቸው እስኪ የራሳችሁን ህይወት ዝም ብላችሁ ኑሩ
ማረክ ለላ ህይወት ጀምሮሀል
እስኪ እናተ በፈጠራቹ የረሱትን ነገር አታንሱ ፀብ የለባቸውምኮ ግን አንድላይ እንዳይሆኑ የማያረጋቸው ነገር አለ ፕሊስ በቃ እረፉ
አህ ዊና ሄሉ ምን ግዜም ወንድም እህት ናችሁ 😢😢ሄሉ ታማለች አጠገቧ ሁን አይ የልጅነት ፈተና ድሮም ታሳዝኑኝ ነበር አስለቀሱኝ😢😢
ደምረኛ
ደምሩኝ ውዶችዠ
የሄንን ጭንቀት ይሄ ነው ወንድሟንም ፍቅረኛዋም ሁሉንም ባንደ ማጣት የኔ እናት ዛሬ አንጀቴን በላችፍ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@AMENA-g2f ያሥቃል
አልቅሽ ልሞት ቤተሰብ አንድ እንደሎኖ ሰቅ
@@ሀሊመት-ተ6አ በጣምያስቃል😂😂😂😂😂😂
አላጣችም ባባት ይገናኛሉ ደሞ መወለድ ቃቃ ተው
ዊናዬ እንዳትለያዩ ሁሌም እህት እና ወንድምነታችሁ ይቀጥል ለሄሉ ብርታቷ ነህ ዊናዬ ታስፈልጋታለህ❤❤❤
ደምረኛ
እዴዛሬ አጀቴን ነው የበላኝ ሄሉየ ያኔ ሁሉም በማያውቀው ሰው ሁሉ ሲፈርድብሽ ይቅር በይን ዊናየ እናትህን ስላገኝህ ዴስ ብሎኛል 😢😢
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭💔💔💔💔😭
የኔ እናት ለካ ሄሉ ብዙ ነገር ተደራርቦባት ነው የጨጓራ በሽተኛ የሆነች የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንልሽ ዊናዬ የኔ ምስኪን አንተ በጣም ጎበዝ ወንድሟ ነህ ከእህትህ ሄሉ አጠገብ አትራቅ እውነት አሁን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው ታሳዝናለች ትርኢት አድርጉዋት አሌ ምርጥ ሰው ተባረክ 🙏❤️😍
መነው እዳኔ ዊናዬን ከልቡ የሚዋድ😢😢 ብቻ ለይክ 😢😢🎉🎉🎉😊😊😊
ደምሪኝ እህቴ❤
ላኸዉለወላሕ ቁወተኢላቢላሕ
እኔ
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸደምረኛ
@@fatumawase ደምሬሻለሑ
ወይይይይይ እዉነት እናቱን አገኘ ይሄልጅ ሡበሀን አላህ የሆነቀን በሂወቴ እሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር እናቴን አግቻት በልጅነቴ የከፈለችልኝን ዋጋ በነገርኳት ሲልነበር
መቸ ጠፍታ
😂😂😂😂 መቸ ጠፋች
እኔራሱ በጣምደስአለኝ ወላሂ እናትኮ ልዩናት
እ ይሄማ ጉድ ሁኘልሻለሁ እይ ለስት ዘመድ የሚሆነኝን እምባ አፍስሸ አፍስሸ የምር በጣም ነበር እኮ የሚሳዝኑኝ ቱ@@sofi8983
@@sofi8983ጠፍታለች እያለ ነበር እኮ
በቃ የሄሉ በሽታ ስብራት ነው ተረዳት የተለያየ ምክር ያስፈልጋታል ጭንቀቷ ይሄ ነው አላዛር መጨረሻ ድረስ ከጎኗ ሁን በዚህ ሁሉ መሀል በጣም ጠንካራ ናት አይዞሽ ሁሉም ይስተካከላል ዊና ምርጥ ጠንካራ ወንድሟ አንተም ሁሌም ከጎኗ ሁን አይዞሽ ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤
ከቡታጅራ ልጆች 1ኛ እምወደዉ (ዊናየ)❤
ቨዶ ጨርሸ መሰማት አልወድም ነበር ይህንን ልጂ ግን ሙሉ ቨዶውን ሰማሁት መልካምሰወ🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ ውዷ💟
ዊናዬ ሳቂዉ ቀለል ያለ ባለ ልቦናዉ ምርጥ ወጣት ኦርቶዶክሳዊ❤😊
የልቤ❤
አዳሜ ሔለን ፍቅር አይገባትም ማርቆስ አትፈልገውም ምናምን ያላቹ ሁላ እፈሩ የሰው ልጅ በውስጡ በጣም ብዙ ሀዘን ችግር አለበት እናተ ተመልካቾች ግን ምትፈልጉትን ነው ምትፈርዱት ሔሉዬ የኔ ማር አይዞሽ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም 😢😢
በትክክል
@@salhetmohammed እውነት ነው የምር ሥብር ብላ የቀረችው ተደጋግሞባት ነው
ደምረኛ
@ዳነደምረኛ
የኔ እናት ሄሉ እውነት ትሥቃለችጅ ደሥተኛ አደለችም ለካ ለሠው ማይነገር ብዙ ጭቀት ይዛ ነው 😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ከምር
በጣም 😢😢😢
ወዶች ደምሩኝ
ታዲያ የናንተ ወድምና እህት አለመሆን የማርክና የሔሉን ሕይወት ምን አመሰቃቀለው ምንስ አገናኘው ለመለያየታቸውስ መፍትሄ ኖሮት መገናኘት ቢችሉ ❤እረ ሔሉ ሰው ያስፈልጋታል በተለይ ማርክ
አላዛርዬ በምትወዳት እናትህ ይዤሃለዉ ከማርክ ጋር አስታርቃቸዉ ሄሉዬ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያማቿል ግን😢😢😢
ሄሉ የሚከፋት ነገሮች ተደራርቦባት ነው ለካ 😢 ዊናዬ ምርጥ ሰው ሄሉዬን አደራ🙏❤
ደምኛ
ዊነዬ በሪተ አብሸር
@@Haymi-royal አደራ ሁሌም ከጐኗ ሁን😥🙏🙇
😢😢😢😢😢😢😢
እውነትን ይዞ መጎዝን የመሠለ ምርጥ ነገር የለም😘😍ዊናዬ
እዉነት መነገሩ ጥሩ ነው ግን ገና ቡዙ ጉድ እነሰማን🤔🤔
ማርክዮም ከወቀሳ ነፃ ይወጣል በቅርቡ
@@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 🙈🙈
አረ አለም ምን ጉድ ነዉ😳😳😳 ሄሉ እና ዊና ማኒ እና ማን😳😳
@@ሰራ-ኈ8ገ በፉትም አይደሉም
አሁን ጫፍ ጫፍ ሰለተሰማባቸዉ ነው የተናገሩት
እኔ ባካልም አይቸዋለሁ ኤሉ አላቃትም
ግን አብዛኛዋቹ አቃቸዋለሁ
እስኪ አላዛር ወንድማችን ለተመልካች ክብር ስትል ከማርክ ጋር አስታርቃቸዉ
መች ተጣልተዉ ያምሻል
@@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ እኔ እኔ አዳዳድ ሰዎች በጣም ነው ምትገርሙኝ ለምድነው ሰዎችን በራሳቹ ምላጎት ለማራመድ ምትፈልጉት እዴ የሰውን ውስጡን ፍላጎቱን ሳትረዱ በግድ ታረቁ ታረቁ አትበሉ አንድ ሰው ሚስደስተውን ነገር ከሱ በላይ ማንም አያቅም። እና ዝም ብላቹ በሰው ህይወት ፈላጭ ቆራጭ አትሁኑ 🤨
ታርቀዋል
እ
ስጀመሪ ለኣመትነው ውለታዋ ጨረሰች ካላስ የምን ፍቅሪ ምድረጅል ሄሉንም ዊናንም እየተከፈላቸውነው ሲተውኑ የነበረ ያም ሽማግሌ ልጆቸ እያለ የተወነው እየተከፈለውነው ስለዚህ ኣሁላይ ሁሉነገሪ ኣበቃ ኣትጃጃሉ ከብቶችናችሁ😅😅😅😅😅@@salhetmohammed
ዊና ምርጥ ልጅ ለዛውም የቤተክርስቲያን ልጅ... የልብህን አይቶ ነው ነው መዳኒዓለም ጥሩ ሴት መርጦ የሰጠ ዊናዬ የልብህ መሻት ይፈፅምልህ
ዋኒን አባኪህ ሂውት የምሰጠነ ሰለ ሰማያው መንፈሳዊይ ትምህርት ይዘ ኣቅርብለን አባክህ በጣም የምገርም ልጅ ነው ተግባራዊ ልጅ ነህ ከዊና የሠማሁት ኣንዴ ቃል ኣለ ሰለ አዳም ህዋን ሳናሳ ማን ኣለ እኔ ደነየ ደሰሰሰ ያለው ጠንካራ የከርሰቶሰ ልጅ ነህ ዋኒን በመዝሙር እንጠብቃሃለን
መወለድ ቋንቋ ነው ከእህትና ወንድም የሚለያችሁ የለም❤❤❤❤
እይ ወላ🎉🎉
ዉዶች ደምሩኝ
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህአክበር
الله اكبر الحمدلله سبحان الله لاإله إلا الله
ሱባሐንአላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ ወክበር❤❤❤❤
ኡፉፉፉፉፉ ማነው እንደ እኔ በእንባ የጨረሰው🙏🙏🙏ሄሉንም ጠንካራ ሁና እንደ ዊይና ቤተሰቦቿ ጋር ትገናኝ የምትሉ🙏❤ዊይናታ የኔ መልካም የሄሉ መከታ🙏🙏❤❤መወለድ ቋንቋ ነው ምረጥ እህት እና ወንድም ናችሁ በርቱልን🙏❤❤❤ማነም ምንም ይበል እናተ ግን እንዳትሰበሩ አደራ ጉዞ ወደ ፊት❤❤❤❤❤
ሱበሀናላህ እናት ና ልጅ እዳይገናኙ የከለከላችሁ ሰወች የሰራችሁን ይስጣችሁ ምን አይነት አረመኔነት ነዉ የአላህ
ደምርኝ ውዴ
ማራኪ ግን እድህ ስብርብር ባለችበት ሁኔታ እደት ትተሀት ትሄዳለህ ሂሉዪ የኔ አሳዛኝ ፍቅርሽንም ወንድምሽርም በአንድ አመት አጣሻቸዉ አይዞሽ አባታቹሁ መልካም ሰዉ ነዉ እናተን ላለማጣት ነዉ ዝም ብሏቹህ የነበረዉ ዊናዪ ሂሉዪን ተከባከባት መወለድ ቋንቋ ነዉ 💔😢😢😢😢😢😢😢😢
ለዚህ ነው ሰውነቷ አልቆ የታመመቹ የኔ ምስኪን ስታሳዝን ሄሉ
በጣም ከባድ ኣሳዛኝ ታሪክ ነው ዊናዬ የኔ ኣስተዋይ መወለድ ቃንቃ ከጎና ሁን እህትህ ናት ዊናዬ
ዊዊ ወንድሜ + ጓደኛዬ ሆድ አታስብሰኝ 🥺🥺🥺
አይዞ ወንድሜ
Er wedemk mekrew yedanew bemariyam new yelal eda tadiya gata eysus lemn mot esu lemadan adel eda yemotew. Yebatekrestiyan lj neq eyal. Kalun ayawekem eda beysusem gata yerdak. Abeb kalu andu selwhulum mot er abebu antenen edzaw abeb tewhu gatan wedwal atderkut❤❤❤❤❤❤❤
ኢዬ ሄሉ ታማለች እኮ ኮሜት ላይ እራሱ የለህም እሳ😢😢
አንተ ግን የሆንክ ነገር ነበር የምትመስለኝ ወይጉድ ከሂሉጋ ግን ሳይህ ቁምነገረኛ ትመስላለህ ወይጉድ ወደ ኋላ ያለውን ኮመንት እለፈው
እዩየ❤
እንደ ዊና ግን ፍቅሩን እንደዚህ ትንትን አድርጎ አሳምሮ የተናገረ አለ የኔ አባት አገላለፅህን በጣም ነው የወደድኩህ ፈጣሪ አይደለያቹ ❤❤❤❤
*በፈጣሪ ስም አዝናለሁ ሄሉዬ መቼ በደናሽ እንደዚህ ተሰበርሽ ነገሮች ተደራረቡብሽ የማያልፍ የለም የኔውድ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን ዊና አንተ ምርጥ ወንድም ነህ ለዘላለም በፍቅር በሰላም በጤና ያኑራችሁ*
ዊና የኔ አስተዋይ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ወንድሜ❤❤እህትና ወንድም ከመሆናቹ ማንም አይለያቹሁም እንዳትለያዩ❤❤ሁለታቹሁም በጣም ነዉ ምወዳቹ የለመለመ ሰፌ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣቹሁ❤😢
ሄሉየ እግዚአብሄር ማያልቅ ደስታ ይስጥሽ 😢😢😢😢 ጨንቆኛል ባልሰማ የሀ ቪድዮ እስክል ደረስኩኝ ሄሉየ የኔ ጠንካራ እመብርሃን ትጠብቅሽሽ😢😢😢😢😢
ዉይ ይቻ አለም ወይ ይች ምድር 😢😢😢😢😢😢የኔ የባት እንኳን ደስስስ አለህ እንኳን ቤተሰቦቻችሁ ተገኙ በጣም ደስስስ ብሎናል 😢😢😢ሄሉየን ከቤተሰባ ጋር አገናኛት ስታገናኛት ለኛም አሳየን😢😢😢😢😢
የነ ወንድም አይዞህ እናተ ክዳነ ምህረት ስትል ሆድ ይብሰኛል የኛ እናት ምስጋና ይድረሳት
ዊና መልካም ሰው የሄሉ ወድም ባሁኑ ሰአት ሄሉ ሰው ያስፈልጋታል በቅርቡ ያላችሁ ከጎኗ ሁኑ😢😢
ማነው እንደ እኔ የወይና እናቱን ማግኘት ያስደሰተው ወላሂ የደስታዬ ብዛት እንዳየን መቆጣጠርያ እንኳን ደስ አለህ
የኔ እናት እውነት ሁለታቹም በጣም ታዛዝናላቹ ሄሉዬ ጭንቀቷ እና ሚያሳምማት ይሄ ነው ለካ በጣም አንጀቴን በላችኝ አረ ውዶችዬ እናበረታታት
ደምረኛ
ማለት አልገባኝም ያሀይለኛውአባቷ አደለም ማለትነው😢
@@ياالله-د6بእኔጃ ስለሱ አልነገረንም
@@HiwotSimon ከባድነው
ዉይ ሄሉየ የምትታመምመት ምክንያቷ ብዙ ነዉ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ዉዴ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ዊና ከጎኗ አትራቃት እባክህ ባንዲ አዲጋችሁ ብዙ አሣልፉችሗል ቤተሰቦቿችሁ አንዲ ባይሆኑም አንዲ ናችሁ አበርታት እንዳትጎዳ😢
ደምረኛ
ደምሪኝ ውዷወሎየዋ💟
እሽ🥰🥰@@ሙናA
@fatuእሽmawase
የዊና እና የሄሉ እናት አባታቸው የተለያዩ ናቸው ሢባሉ ነው ለካ ያሁሉ ሀዘን የተከሠተው በወቅቱ ምንም ባትነግሩነም አይፈረድባችሁም ብቻ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነበር በጣም አሥለቅሣችሁኛል
ዊናዬ መወለድ ቋንቋነው ሄሉዬንም እናቷ ጋ አገናኛት ሁልጊዜም ከጎኗ እዳትጠፋ
ሄሉዬ አሁንም ያመማት በዚህ ጭንቀት ውሥጥ ሥለሆነችነው እደውም ጠካራናት የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤
እውነት ተደብቃ አቀርም እውነቱ ተነግርው ቢያድጉ ኖሮ እንደዚህ ባልተሰቃዩ አንተ ያለ እህትህ እህትህ ያለ አንተ ባዶ ናችሁ መቼም ፍቅራችሁ እዳይቀንስ አይዞችሁ❤❤❤
በናትም ባባትም አይገናኘኙም እንደ😢
@@ياالله-د6ب በደንብ ኣዳምጪው ኣይጋናኙም😢በጣም ነው ያሳዘኑኝ
አወ😢😢😢@@ياالله-د6ب
መነው እዳኔ ዊናዬ ከልቡ የሚዋድ ዊናዬ የኔ የዋህ ❤❤😢
እኔም አባቴን እዳገኝ። ፈጣሪ ይርዳኝ አባቴ እኔና ወድሜን ወልዶ ነው የጠፋብን😢😢😢
ፈጣሪ ይርዳሽ እኔም 2አጎቶቸ ከጠፉ አመታት አለፉ😢
@@EkramTube-l8oደምረኛ
ፈጣሪይ ያገናኛችሁ
ኢቢየስ ላይ ቅረቢ ይገኝልሻል ውደ@@EkramTube-l8o
መወለድ ቋንቋ ነው ወንድሜ በርቱ
ትክክልመወለድ ቋንቋነው
ዊና መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ መወለድ ቋንቋ ነው ሄሉ አሁንም እህትህ ናት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤
በጣም ከባድ
ሄሎን አላህያረጋጋት
አሁንም አልተረጋጋችም
በውስጧ ብዙታስባለች
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው ዊናዬ የኔየዋህ😢😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዷ💟
ዊናየ ብናትክ ሄለንም እናትና አባት የወልዱዋት አገኝናት አደራ ሞትም እኮ አለ በሂወት እያሉ መልካቸዉ ትይይ ቶሎበል ለዘላአለም አንኖርም አደራክ መልኩዋን መልካቸዉ ትይይ
ዊና ዝም ብሎ አጀቴን ይበላዋል ማራምን የኔ ሚሥኪን
በጣም ከባድነው አይዟችሁ ዊና ሂሎየ መወለድ ቋቋነው እናተምጊዜም እህትና ወንድምናቹ አላህ ያጠክራቹ አይለያችሁ😢😢😢😢😢😢😢
አላዛር ሀሳባቸዉን ስትጠይቅ ስትረዳቸዉ እርጋታህ በጣም ደስይላል በዚሁ ቀጥልበት ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትህትናህኮ ይለያል ዊናታ የኔ ወድ ወንድሜ መወለድ ቆቓ
ነዉ እናንተ ወድሜና እህቴ ናቹ የኔ ኣለሞች በጣም ነዉ ያሳዘናቹኝ😔
የኔ ሚስኪኖች እየወት እድህ ናት መወለድ ቋቋነዉ ማን እደ አብሯደግ አብሽሩ ዉይኔየ ሄሉንም አገናኝትና ከቤተሰቦቿጋር ዉስጧ ሰላምይሆን በጣም ተጎድታለች
ደምረኛ
@@fatumawaseደመርኩሽ
ዊናየ በጣም አሥለቀሠኝ ምን አይነት ሥሜት ነው ያሣለፋችሁት ሄሉየ ጠካራ ሁኝልን ጤናሽንም ይመልሥልሽ ግን ከቻላችሁ ማርኬ ጋ አሥታርቁዋቸው ፍቅሩ ይቅር ካልሆነ በቃ ከጎኑዋ ይሁን ማርክ
Awon Alzar abkih astrkachew ena ke gonna yihun bafit Iko Batam destagn nesh kesugar balat hiwot ahunem ate terdahachew yitarkalu abkih Alzar😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዷ💟
ዉይናየ ከሄሉጋር በናት ብቻ ነዉ የምትለያዪት አባታችሁ እንድነዉ አሳዉቀን
ሄሉየን አጠክራት ዊይነየ አላዛር ከቻላችሁ ከማርኪ ጋር አሥታርቃቸው በፍቅር ባይሆንም እህትና ወድም ይሁኑ ብዙነገር አሣለፈዋል 😢😢😢😢😢😢😢😢ሄሉየ የኔጠካራ ሤት በርችልን ጤናሽን አላህይመልሥልሽ እህቴዌ
ስታዛዝኑ ሚስኪን ወይኔ ሄሉ ሚስኪን😢😢😢😢
😢😢😢😢ሄሉ እና ዊና አሳዘኑኝ ለካ እሄን ሁሉ መከራ ተሸክመው ነው እግዚአብሄር ይሁናቹህ ሄሉ አይዞሽ ጠክሪ በአንዴ ወድምሽን ፍቅረኛሽን ማጣት ይከብዳል
ይገርማል ላካ ሰው ሁሉ የራሱ ችግር አለበት ከጉድም ጉድ አለው አሉ
@@FhDyuደምረኛ
አባታቸውም ተለያይቶ ነው ወይስ እናታቸው ብቻ ነው የተለያዩ አልገባኝም
ዊናዬ እንዳትለያዩ ሁሌም ቢሆን እህት እና ወንድምነታችሁ ይቀጥል😢😢ለሄሉ ብርታቷ ነህ ዊናዬ ታስፈልጋታለህ 😢😢
ግን,አመመኝ,,አኔን
የሚገርም,ታሪክ,,
ደምሪኝ🎉
ባባት ይገናዩ የለ?
ሄሉየ ይቅር በይን ማርክን ተወችዉ ብየ ጠልችሽ ነበር ለዛ ሠዉ ሁሉ የዉስጥ እሳት አለዉ አዝኔለሁ😢😢😢
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ
አሜን አሜን አሜን
Amen
amen
አሚንንንንንንን
በጣም የሚገርም ልጅ ነው ዋኒን ግን ሂሉና ማርካ ብታሰርቃቸው ዶሞ ይበለጠ ፈጣር ይዋዳሃል
ደምሪኝ
ደምረኛ
ሀይሜንም ያስጨነቃት ይህ ነው አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል ሄሉየ አይዞሽ የኔ እናት
ara adeleme
Bihonimi epireme tenagira nebere
Awo😢😢😢
አወ እዉነት ተደብቃ አቀርም
እረ ከምትስደብ ባውጣችው ይሂ ሚስጥር
ለካ ሄሉዬ የኔ እናት ይህ ነው ምየስጨንቀት ኡንካንም አውነተው ወጣ ዳስ ብሎኛል ሄሉዬ የኔ ሴት በንድ ሁሉንም መጠት ከበድ ነው የኔ እናት አትጨነቅብን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥የኔ ጀግና ሄሉዬ አትፍር ወዳፍት ብቻ💪💪💪💪💪💪💪
ዊናዬ አይዞህ ወንድሜ😔❤