አብርሽ እና ፍቅር ታረቁ.ፍቅር መልካም ምኞቷን ገለፀችላቸው 😱💕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8K

  • @SamriMebratu
    @SamriMebratu 6 หลายเดือนก่อน +320

    Fkr jgna

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@DHEHEJRJአረ ገዴል ግቢ ውሻ ቆርቆር ክፍታፍ ዘንዶ

    • @DHEHEJRJ
      @DHEHEJRJ 6 หลายเดือนก่อน +3

      ረይችግም ፍቅርን አትኩም አች ጥብሁሉ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@DHEHEJRJገዴል አባሽ ግቢ የት አባሽ ታቂኛለሽ እስከ አባቴ እምትሳዴቢው አንች አሳማ ባለጌ ውሻ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 6 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@sebrinatubeትበላት አሁን አይመለከተንም ሩታ ደነዝ ናት💔💔

    • @GGu-st5vc
      @GGu-st5vc 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሤትአደለይ እደሁ

  • @uaeZ-j1f
    @uaeZ-j1f 6 หลายเดือนก่อน +933

    እረ ፉፉ ግን ቀላል አይደለም እውነት አንደኛ ፉፉን ምታደንቁ እስኪ እጃችሁን ወደላይ 👆

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 6 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ምርጥ ሰው ፋፋ❤❤❤

    • @ZhraMu
      @ZhraMu 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣምነዉየማደንቀዉፉፉየየኔዉድ✋

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 6 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 6 หลายเดือนก่อน +4

      በጠም ምርጥልጅ ነው አለህ ይጠብቅህ

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @asffamile7990
    @asffamile7990 6 หลายเดือนก่อน +575

    ፍቅር የምትባለዋ ልጅ ብዙ በደል እንዳለባት ታስታውቃለች ግን ዋጥ አድርጋ ፈገግታን የምታስቀድም ጀግና ራሷን ያስከበረች ሺ ጊዜ ይወለድ እንዳንቺ

  • @NasirHayat-cq6yp
    @NasirHayat-cq6yp 6 หลายเดือนก่อน +280

    የፍቅር አድናቂዎች እራስዋን ያስከበረች ጀግና ብያታለሁ❤❤❤❤

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @zahra5726
    @zahra5726 6 หลายเดือนก่อน +60

    ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት የፍቅርን ስሜት ስለማውቀው😭😭😭😭😭ሩታየ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ የልብሽን አይቶ የቤተሰብሽን ሰላም ይስጥሽ ቃል የለኝም ደስብሎኛል

    • @FkGh-j2m
      @FkGh-j2m 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi 6 หลายเดือนก่อน +123

    ፍቅርየ የኔጀግና ሴት ❤❤ የኔየዋህ ❤❤ የኔውብ ❤❤ የኔጠንካራ ❤❤❤ በምን ቋንቋ ልግለፅሽ እማ ❤❤ አንች ልዩ ሴት ነሽ ❤❤❤. የውስጥሽን ዋጥ አድርገሽ በፈ ገግታ አለፍሽው የኔ ማር ❤❤❤. ከውስጥሽ ብዙ ነገር እንዳለ ያስታውቃል ❤❤ አንች ግን ያንን ትተሽ ፈገግታሽን አሳየሽ የኔኩሩ ❤❤❤. አሁንም ወደፊት የኔ ቆንጆ ❤❤. ከእነሱ ምንም አይነት እርዳታ እንዳት ፈልጊ በራስሽ እንደቆምሽ አሁንም ጠንካራሁኚ. ❤❤❤. ፉፉ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ❤❤. ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ የኔ ልእልት ❤❤❤. እወድሻለውውው. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 6 หลายเดือนก่อน +1

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷

    • @romanethio
      @romanethio 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 6 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ሚሾነኝየቡታጀራዋቀበጥ
    @ሚሾነኝየቡታጀራዋቀበጥ 6 หลายเดือนก่อน +471

    ፍቅር ጀግና ነት ቆራጥ ሴት ናት ምትሉ

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 6 หลายเดือนก่อน +10

      የመር በጣም ቆራጥ ጀግና ናት 5አመት ፍቅር እንደቀላል ፍቅርን አለማድነቅ ንፉግነትነዉ

    • @Melattubeሜላትቲዬብ
      @Melattubeሜላትቲዬብ 6 หลายเดือนก่อน +8

      ጀግና ብቻ አይገልጻትም. እራሶን እምትገዛ ጀግና ከሶ ብዙ ነገር ተማርኩ❤❤❤❤❤❤

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 6 หลายเดือนก่อน +555

    ሩታ እና ፉፉ ጥሩ ሰርተዋል የሚል እስኪ❤❤❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 6 หลายเดือนก่อน +3

      አረ ይሄ ጉዳይ አሳሳቢ ነው ሃይሙ አይይይ 🤣🤣🤣

    • @MediomerMediomer-uk4tk
      @MediomerMediomer-uk4tk 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@semiramohaned ሀይሚ አይደለችም በሶ ስም እየነገዱ ነው

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@MediomerMediomer-uk4tkእራሳ ናት 😅

  • @MasteWal-fo8wo
    @MasteWal-fo8wo 6 หลายเดือนก่อน +167

    ፍቅር እና አብርሽ መታረቃቸው ያስደሰታችሁ የፍቅር አድናቂወች በላይክ ግጩኝ ❤❤🎉❤❤

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 6 หลายเดือนก่อน

      ምንም አያሥደሥትም

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ለምን ከፀብ ምን ይገኛል

    • @hpromo1118
      @hpromo1118 6 หลายเดือนก่อน +1

      eruteye anci teleyelshe yene konjo ewdshlwe yefekre swe. nshe ewdshlwe❤❤❤❤❤ 15:18

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 6 หลายเดือนก่อน +163

    አያቺሁ የቤተሰብን ክብር ማስከበር የራስንም ክብር ማስከበር ነው 😢😢ፍቅርየ የኔ ጀግና አበሳ

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt 6 หลายเดือนก่อน +74

    በሂወቴ የተደስትኩበት ቀን ይሄ ሁለተኛዬ ነው የኔ ውድ ፍቅርዬ የኔ ንፅህ ፈጣሪ ያክብርሽ ሩታየም ክበሪልኝ ፉፉዬ የኔ ምርጥ ጎደኛ ተባረክ አብርሽዬም ፈጣሪ ያክብርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 6 หลายเดือนก่อน +76

    ለሩታ ሁሉም ቀላል ነው ግን የተገደለው የተጎዳችው ፍቅር ናት በጣም አሥተዋይ ናት ፍቅር ይቅር መባባል መልካም ነው ፍቅርዬ አድነቅሁሽ የኔ ጀግና ነሽ❤❤

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 6 หลายเดือนก่อน +2

      ፍቅር እኮናት የጣለችዉ አብርሽን አብርሽ አልከዳትም

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 6 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም ነው እሳ አይደለቺ ትታው የሄደቺ የተጎዳው እሱ እንጂ

  • @kenzemahmud1338
    @kenzemahmud1338 6 หลายเดือนก่อน +67

    ልጅነት ውበትም ድምፅም ሁሉ ነገርሽ ያስቀናል ፍቅርየ❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 6 หลายเดือนก่อน +44

    ፍቅር የኔ ስስት የኔ የዋህ ብዙ ነገር በውስጥሽ እንዳለ ይታያል ግን ይቅርታ ከሁሉም በላይ ነው እንኳን ታረቃችሁ የኔ ጀግና የተሻለውን ይስጥሽ እግዚአብሔር🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 6 หลายเดือนก่อน +116

    እኔ እኮ ፍቅርዬ ጀግናናት የምለው በምክንያት ነው በቃ ጀግና ታውቃአላችሁ አይደል እሷ ማለት ጀግናናት የሴት ተምሳሌት ነሽ እፍፍ የምልሽ ጠፋብኝ ❤❤❤❤❤

  • @Woineshet-s4l
    @Woineshet-s4l 6 หลายเดือนก่อน +101

    ፍቅርዬ ዉድ እህቴ ምንም አይነት እርዳታ ከነሱ እንዳትቀበይ አንቺ በራስሽ ዉብ ነሽ የነሱ እርዳታ አያስፈልግሽም። አንቺ ሰላም ስለሚያስፈልግሽ ይቅርታ አድርገሽ ጉዞሽን ቀጥይ የኔ ጀግና ።

    • @azeezaazeeza5825
      @azeezaazeeza5825 6 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @አቢቲስደቷንወዳጂ
      @አቢቲስደቷንወዳጂ 6 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል❤

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 6 หลายเดือนก่อน +7

      በትክክል ይች እባብ ትኅዳታለች ከነሱ መራቅ አለባት ፍቅርዬ ጀግናናት የማንም እርዳታ አያስፈልጋትም

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 6 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክክክ❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 6 หลายเดือนก่อน +6

      በትክክል በራሷ ቆማ እዚ ደርሳለች ወደፊትም በራሷ ጥረት ከፍ ትላለች❤❤😘😘😘

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 6 หลายเดือนก่อน +17

    ፍቅር ማለት ለሴቶች ተምሳሊና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከተከ በረ ቢተሰብነዉ ያደገችዉ ቀብጥ ፍቅርን ያለማድነቅ አይቻልም እሩታግ አይኖን ቀጨዉ አጥባ ምን አይነት ድፍረት ቢኖራትነዉ ,5 አመት ፍቅረኘዋን ቀምታ አዉን ለማሰታረቅ መድፈሯ አብርሽ ግን እሰካዉ ድረስ ይወዳታል በዉሰጡ ኤያሰበነዉ

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 6 หลายเดือนก่อน +156

    ፍቅር ግን የሆነ የተበዴለችው እዳለ ያስታውቃል

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @golgota2123
      @golgota2123 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሴት ናት እኮ እንዴት እትበደል

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 6 หลายเดือนก่อน +2

      አው በጣም

    • @zebutube9644
      @zebutube9644 6 หลายเดือนก่อน +2

      ፊቷ ላይ ይነበባል ግን የመጨረሻ ጨዋ ናት 😢

    • @user-wi6iw3we1m
      @user-wi6iw3we1m 6 หลายเดือนก่อน +1

      ድግሏን ወስዶባት እንደሆነስ😂

  • @MewudedieGubena
    @MewudedieGubena 6 หลายเดือนก่อน +89

    ሰይጣን አፈረ እግዚአብሔር ከበረ የኔ ውዶች አስተዋይ ናችሁ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ ከዚህ በኋላ ክፍተት እንዳትሰጡ እወዳችኋለሁ ሩታየ: አብርሽ: ፍቅርና ፋአድ!!!

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3ze 6 หลายเดือนก่อน +72

    ፍቅርዬ ንግስቱዋ ጀግና አይገልፅሽም ጥንካሬሽ ስነ ስርአትሽ ይለያል ልባም ሴት ወድቆ መነሳትን ካች መማር እንችላለን።

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ
    @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ 6 หลายเดือนก่อน +24

    ትምህርት ቤታችን ነሽ ፍቅር የምር የሴት ጀግና ነሽ አው ያለፈን አስታውሶ ዛሬን መጣል ከባድ ኪሳራ ነው የኔ ጀግና ፍቅርዬ እዳችው ውድ የሆነ ባል እመኝልሻለሁ❤🌷

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 6 หลายเดือนก่อน +1835

    የፍቅር አድናቂወች እስኪ ልያችሁ👍👍👍

  • @Teyvdfv
    @Teyvdfv 6 หลายเดือนก่อน +108

    ወላሂ ፍቅርን የወለደች እናት ሺ ጊዜ ትዉለድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 6 หลายเดือนก่อน +2

      💪💪💪💪💪💪❤❤❤

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 6 หลายเดือนก่อน +1

      🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 6 หลายเดือนก่อน +4

      እውነትሽን ነው በፈጣሪ ሙትት ብዬ ነው የምወዳት

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 6 หลายเดือนก่อน

      አቤት ጥንካሬ ፍቅርዬዬ ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 6 หลายเดือนก่อน +806

    ማነው ያአብርሽና የፍቅር ሰላም መፍጠር ያስደሰተው 👍👍👍

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 6 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክልነው እብርሽ ፍቅር ነው ተበዳይነው እብርሽ

    • @ZuzuK-l8b
      @ZuzuK-l8b 6 หลายเดือนก่อน +2

      ፍቅርዬ እኮ ጀግና ናት

    • @Etse1616
      @Etse1616 6 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤❤ ቤተሰብ

    • @zeinazeina1442
      @zeinazeina1442 6 หลายเดือนก่อน +3

      አብርሽዬ ❤❤❤❤

    • @እናቴናፍቆቴኡሚ
      @እናቴናፍቆቴኡሚ 6 หลายเดือนก่อน +3

      👍👍👍👍

  • @merihaftigerefedayhne8307
    @merihaftigerefedayhne8307 6 หลายเดือนก่อน +9

    የልብ ስብራትና የምትወደው ሰው ማጣት የሚያ ዉቀው ያቀዋል ፍቅር እንደ ስምሽ የምር የምንም ጊዜ ፍቅርነሽ ራስሽን ያከብርሽጅግና ሴት ♥️ሁሉም ዋጥ ኣድገሽ በፈገግታ ኣለፍሽው ኣሁምን በጣም እንደምዋደዱ ያስታዉቃሉ ግን ዱኔ እንዲህ ናት 🤦‍♀️ሰላም በማድረጋችሁ ግን ደስስ ብሎኛል ፍቅራች ይብዛ 🤲ላንችም እግዛብሄር ያማረና የተባረከ ሂወት ይግጠምሽ ማማየ ♥️🤲

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 6 หลายเดือนก่อน +65

    እኔም እንደ ፍቅር አመመኝ በጣም አዝኛለሁ ፍቅር እውነትም ፍቅር ነሽ የጀግናዋ ልጅ የዜድዬ ልጅ እናትሽም አባትሽም እጅግ መልካም ዜድዬ ጀግና ጎበዝ የሴት ተምሳሌት ነበረች እንደ ሁኝ ❤❤❤

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 6 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 6 หลายเดือนก่อน

      Yemer awo

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @OsmanSeid-hm3ld
    @OsmanSeid-hm3ld 6 หลายเดือนก่อน +390

    ፍቅር ጀግና ልጅ ናት እምተሉ 🎉❤❤

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ሲቀጥል ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ የአለም ጀግና ይችን ኮሜንቴን የምታነቢ ከሆነ ከእሩታ ተብየዋ እባብ እራቂቂቂቂ እባክሽ በቃ እርቅ ከወረደ በቂ ነው ከዚህ በሗላ እነሱ ጋር መገናኜት አያስፈልግም መልዕኮቴን እንዳትረሺ ካልሆነ ድጋሜ እንዳትነሺ አደርገው ሰባብረው ነው የሚጥሉሽ ወላሂሂሂሂ ሰሜቱን ስለማውቀው ነው ማር ፍቅርዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @yididyateferi4654
    @yididyateferi4654 6 หลายเดือนก่อน +70

    ሩታ ግን ጀግና ነሽ እውነት እግዚአብሔር አምላክ በጥበቃው ያኑርሽ🥰

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 6 หลายเดือนก่อน

      Ye sawu bala makamate 😂jegina eseke zare yete hede siti latati

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 หลายเดือนก่อน

      የምር ትክክል❤

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 6 หลายเดือนก่อน +12

    ዋዋውየዛሬው ይለያል ሩታ ማንም ሲያጨበጭብል የምር ምንም መስሎ አይታየኝም ነበር ዛሬ ቁሜ ነው ያጨበጨብኩልሽ አብርሽም የሴት ልጅ አክባሪና ተረጅ ነህ በጣም ጎበዝ ፉአድ ቁም ነገረኛና የሴት አበረች ነህ ፍቅርየ ፍልቅልቋ ሁሌም ነው የምወድሽ ስጠበተሰበርሽበት ጊዜ አዝኘ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል ውዶች ይመቻችሁ ትልልቆች ናችሁ❤❤❤❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 6 หลายเดือนก่อน +198

    ወይ የፍቅር አስተሳሰብ እንዴት እንደተገረምኩ የህፃን አዋቂ አከበርኩሽ ፍቅርዬ❤❤❤🎉😊

    • @MezegebTslot
      @MezegebTslot 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤በትክክልሩታ ግን ሌባናት

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 6 หลายเดือนก่อน +39

    ፍቅር በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርስሽ

  • @Taybah-b4z
    @Taybah-b4z 6 หลายเดือนก่อน +59

    ሂወት ይቀጥላል ፍቅር ምርጥ ፍቅርኛ ይስጥሺ ❤❤❤ የኔ ጠካራ😢

  • @elsielsi7679
    @elsielsi7679 6 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅርየ የኔ ልእልት እኳን ታረቅሽ ዮቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነዉ እግዚያብሄር የተሻለ ህይወት እዲሠጥሽ እመኛለዉ ምክነያቱም በፈቅር መሠበር በጣም ከባድ ነዉ ግን ሁሉንም ነገር ትተሽ ይቅር ማለትሽ ጀግና ሤት ነሽ እንወድሻለን ❤❤❤

  • @Abebech608
    @Abebech608 6 หลายเดือนก่อน +32

    ፍቅር የኔ ቆንጆ ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሩታንም ሣላመሠግን አላልፍም ማንም እማያደርገውን ነው ያደረገችው ፍቅርዬ አሁንም ቢሆን ለወሬኛ ቦታ እዳሠጡ ምክንያቱም የናተን እርቅ ማውረድ ብዙ እማይፈልግ አለና ሊጠቅሙ ሣይሆን ለወሬ እንዲመቻቸው ቲክቶክ ፊታቸውን ለማሣያ እሚጠቀሙባችሁ ስላሉ ቦታ እዳሠጡ አንዳንድ ሠወች በሬው ላም ወለደ እሚሉ አሉና በተረፈ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 6 หลายเดือนก่อน +138

    ፍቅርዬ ጀግና ሴት እኮ ነሽ የኔ ጣፋጭ ህመሙ ከባድ ነው ከዚህ በኃላም ደግማቹ የምትገናኙ ከሆነ ፍቅሩ ያገረሽብሽና ዳግመኛ ትታመሚያለሽ ፍቅርዬ እራስሽን ጠብቂ የኔ ኩሩ ቅመሜ ዳግም ተጎድተሽ ማየት አልፈልግም ምክንያቱም ሁለታቹም ጋር ፍቅር እንዳለባቹ ያስታውቃል በተገናኛቹ ቁጥር ፍቅሩ ያገረሽና ዳግም መጎዳት ይመጣል😢😢😢😢

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 6 หลายเดือนก่อน +8

      ያገረሻል ደርሶብኛል ምስክር አለሁ😂😂😂

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክልነሽ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 6 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@Helenabebe-fu5slእኔም ስቃዬን ነው የበላሁት ሌላ ባፈቅር ራሱ እንደ መጀመሪያ አይሆንም የማስበው ስለዛኛው ነው😔😥😥😥

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሸ ከባድ ነው😢😢😢

  • @shorifashorifa1791
    @shorifashorifa1791 6 หลายเดือนก่อน +182

    የሚያሰታርቁ ብፁዓን ነቸዉ የእግዚአብሔር ልጀች ይባላሉ ማቴ 5÷9

    • @abeba3977
      @abeba3977 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen❤

    • @YirgalemJuses-bo9pg
      @YirgalemJuses-bo9pg 6 หลายเดือนก่อน

      Ameeen hallelujah yes bless you

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 หลายเดือนก่อน

      Amen❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 6 หลายเดือนก่อน

      😢🎉🎉🎉❤❤👍👍🙏🙏

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 6 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ መታደል ነዉ❤❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 6 หลายเดือนก่อน +24

    ፍቅር በጣም ጉበዝናት የሴት ጀግና ናት ሁሉንም ፍለፊት የምትጋፈጥ❤❤❤❤🎉🎉🎉ጌታየተሻለውን ህይወጥ ይስጥሽ እህቴ ሁሉንም የደረሰበት ይውቀዋል

    • @MBaba-xq5oi
      @MBaba-xq5oi 6 หลายเดือนก่อน

      ባጣም ጀግና አይገልፃትም የኔ ቅመም

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 6 หลายเดือนก่อน +57

    ፍቅር በጣም ጀግና ሴት ነሽ ቃል የለኝም ላንች አሁንም ወደፊት እህት በርች

  • @sarimra
    @sarimra 6 หลายเดือนก่อน +293

    ማነው እደኔ አብርሽና ፍቅር የሚተቃቀፉትን እየደጋገመ እየመለስ ያየው የደስታዬ ብዛት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እፍፍፍ

    • @Azebgbretsadk
      @Azebgbretsadk 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ 🎉

    • @satgraway292
      @satgraway292 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ 😂😂❤❤❤❤❤

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ🎉🎉

    • @Halima-lt3pm
      @Halima-lt3pm 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @Suryahassen
      @Suryahassen 6 หลายเดือนก่อน

      Ar enem alehu

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 6 หลายเดือนก่อน +22

    ፍቅር ጀግና ነሽ የኔ ሴት❤አስተዋይ ነሽ ጠካራ ነሽ መልካም ሰዉ ነሽ የልጅ ትልቅ እወድሽ አለሁ❤

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy 6 หลายเดือนก่อน +35

    የእውነትበጣምደሠ ይላል😢በጣምአቀሥሁየደሥታእንባ ፍቅርዬለመጀመሪያቀንቤትሽ ትኮምትበጣምነውየምታሣዝኒኝ እመብርሀንእናቴ መልካምአፍቃሪይሥጥሽ እማ😢😢😢

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 6 หลายเดือนก่อน +102

    ሩታም ፍቅርም ትልቅ ትምህርት ለሰው ልጅ አስተማራችሁ የሰው ልጅ እንዲህ ነው መሆን ያለበት
    ወድሞቻችን ልጆቻችንን ከማሰቃየት እንፈወስ ቤተ ሰቦች

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 6 หลายเดือนก่อน +88

    የሩታዬ ልዮ ሴት ፍፍ ግን እደዝህ ቁም ነገረኛ አይመስለም ነበር ፍፍዬ ምርጥ ጎደኛ

  • @maramawitwudneh5744
    @maramawitwudneh5744 6 หลายเดือนก่อน +1387

    ፍቅር ጀግና ናት የምትሉ የኔ ብርቱ👍❤

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 6 หลายเดือนก่อน +4

      ደምሪኝ🎉

    • @TmesegnAmelaki
      @TmesegnAmelaki 6 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነት ነዉ

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @KukiKuki-bq6vk
      @KukiKuki-bq6vk 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @jamela2252
      @jamela2252 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ጀጊናናት ፊቂሪ❤❤❤❤

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 6 หลายเดือนก่อน +11

    ፋፋዬ በዚህ አጋጣሚ ፍቅርዬ እነሱን አይታ ሊሰማት ይችላል እና በተቻለክ ነገር ተከባከብልን

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 6 หลายเดือนก่อน +65

    ሩታ ቅንልጂ ነሺ አችን አለማድነቅ አይቻልም ግን የዋህነት ይጎዳል መልሰሺ እንዳትጎጂ እማ ❤❤❤❤❤

  • @amaamm-m6x
    @amaamm-m6x 6 หลายเดือนก่อน +207

    ፍቅርኮ ውድና ብርቅ የሆነች ሴት ናት

    • @FenetTamiruFenet
      @FenetTamiruFenet 6 หลายเดือนก่อน +1

      Minalebet pozative coment bitsifu

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yes🥹🥹🥹🥹🥹

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 6 หลายเดือนก่อน +2

      የኛ ብርቅዬ ፍቅርዬ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@FenetTamiruFenetእኮ ካላበላለጡ አይሆንላቸውም😢

    • @BahafitaGebire
      @BahafitaGebire 6 หลายเดือนก่อน

      yes

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 6 หลายเดือนก่อน +67

    ፍቅርየ የኔ ልእልት የኔ ፍልቅልቅ በጣም ተረድቸሻለሁ ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ የሚሆነዉ ላች ያለዉን ይስጥሽ

    • @GGu-st5vc
      @GGu-st5vc 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሣህ

    • @NaymaNayma-u7x
      @NaymaNayma-u7x 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሣህ የልጂነት ፍቅር ከባድ ነው ፈጣሪ የተሻለውን ይስጣት

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 6 หลายเดือนก่อน +14

    ፍቅርዬ ማርያም ትለያለሽ ካንቺ ብዙ ተምሪ
    አለሁ የኔ ጀግና ነሸ በርቺ😢😢😢😢❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 หลายเดือนก่อน +345

    የሩታን መልካምነት እና ቅንነት የሚያደንቅ ብቻ እስኪ አሳዩኝ ደምሩኝ

    • @lebabalebaba4889
      @lebabalebaba4889 6 หลายเดือนก่อน +2

      እርግጠኛ ለመሆነዉ ባክሽ

    • @Sada-tesfaye
      @Sada-tesfaye 6 หลายเดือนก่อน +9

      መልካምነት አይደለም ይሄ ጥቅመኚነት እጂ ድሮ ነበርጂ ማሥታረቅ

    • @N-mg4fk
      @N-mg4fk 6 หลายเดือนก่อน

      እህታሏችሁእማትሉትየላችሁም

    • @selamkonjo2721
      @selamkonjo2721 6 หลายเดือนก่อน

      Melkam bithon bemehalachew atigebam neber 😢😢😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk 6 หลายเดือนก่อน +252

    ፍቅር የምር ቆራጥ ጀግና ሴት ናት የመጀመሪያ ቀን ኮሜንት ስኮምት

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 6 หลายเดือนก่อน +3

      መማዬ ደምሪኝ🎉

    • @jebdb
      @jebdb 6 หลายเดือนก่อน +1

      አይደል

    • @zm5638
      @zm5638 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውዶችየ

  • @Haymi113
    @Haymi113 6 หลายเดือนก่อน +114

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም የተማረ.........ማነው ደስታቸው ዕርቁ ያስደሰታችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 6 หลายเดือนก่อน +140

    ፍቅር ልክ እንደ ስምዋ ናት ይምትሉ 👍

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 6 หลายเดือนก่อน +63

    የእውነት ሩት ምትለዪ ሴት ነሽ ንፁ ልብ ሩት የኔ መልካም ጀግና አዪገልፅ ሽም ሩታዬ አስተዋዪ ፍቅርዬ አመብርሀን የልብሽን መሰበር አዪታ የተባረከውን ትስጥሽ እውነት ፍቅርዬ ፈጣሪ ለምክንያት ነው ያልፈቀደው

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 หลายเดือนก่อน +209

    ሩታ መልካም ሰዉ ነች የሚል ብቻ እስኪ❤❤❤

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 6 หลายเดือนก่อน

      ሩቲየእወነቴነውየምወድሽማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RukyaHussain
      @RukyaHussain 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ማረግ አይቻልም የድራማው ሁኔታ ነው😂😂

    • @Sawda-l9s
      @Sawda-l9s 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Liintube123
      @Liintube123 6 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂😂😂😂አር ማፈርአ ነች

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😂

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 6 หลายเดือนก่อน +32

    እቅርታ መቀበልም መጠየቅም ትልቅነት ነው ደሞ ሁላቹም ታምራላቹ ሩታ በጣም አስተዋል ልጅ ነሽ ፍቅርም እንደዛ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሩታየ በጣም ትልቅ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ ማንም አያረግም አንቺ ጎበዝ ነሽ ልብሽ ንጹ ነዉ ታድለሽ

  • @roham8166
    @roham8166 6 หลายเดือนก่อน +54

    ፍቅርዬ የኔ አዋቂ በጣም ነው የምዋድሽ ገን የዉስቷ ህማም ፋጣሪን እሱዋ ናት የምታዉቃው 😢😢ገን ደስ ብሎኛል በምትረካችሁ 🙏

  • @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
    @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ 6 หลายเดือนก่อน +58

    ፍቅርዬ 52ደርሳልናለች የፍቅር ወዳጆች 100k እናስገባት የኔ ጀግና አይዞሽ በርችልኝ ደሥ ብሎኛል ይቅር ስለተባባላችሁ ጎዞ ወደፊት ፍልቅልቋ

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 6 หลายเดือนก่อน +59

    ፍቅር እኮ ስምሽ ብቻ አይደለም ፍቅር ሁለመናሽ ፍቅር የሆንሺ ልጂ ነሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
    እሩታም ጎበዝ እና ብልህ ሰው ነሽ ይሄ መልካምምነሽ ይቀጥል

    • @MezegebTslot
      @MezegebTslot 6 หลายเดือนก่อน

      ሌባ በጎሰው መች ይገባችሁ ሩታ የቢዝነሽ ሰው ናት

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅር ግን በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ናት አንዳዉ ብትሆን 5 አመት ፍቅረኛ ብትቀማ ለሩታ እዛዉ ነበር ምትደፋት ፍቅር ግን የልጅ አዋቂ የኛ ሠቀቀን ወደፊት ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ እንወድሻለን❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 หลายเดือนก่อน

      እኔምአለቃትምግንእሷጎበዝናት

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 6 หลายเดือนก่อน +106

    ከእርቅ ቡሀላ ያለ ፈገግታ እፉፉፉፉ የአብርሽ አስተቃቀፍ እንደት ደስ እንዳለኝ አይ አብርሽ አገላለፁ ብቻ ድስ ይላል

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 หลายเดือนก่อน +16

      ሙቶ ነዉ እኮ ሚወዳት አሰተቃቀፈዉ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 6 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤🎉🎉

    • @Sojoo-nw6be
      @Sojoo-nw6be 6 หลายเดือนก่อน

      አንድቀንኳሩታንእንደፍቅርአድርጎአቅፏትኳአያውቅም ይችአሥመሣይበመሐልገብታደካማጎኑንከተጠቀመችበሗላ አሑንታሥመሥላለች😢😢😢😢😢

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@Sojoo-nw6be ሳህ ናፍቆቱንወጣ ፍቅርአያረጅም

  • @bekimanberi
    @bekimanberi 6 หลายเดือนก่อน +128

    የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው ፥የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉ።ማቴ 5÷9.

    • @Meron824
      @Meron824 6 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ማነው ከሁለት አመት ፍቅሬ ምያስታርቀኝ እየተዋደድን ተለያየን በአለ መግባባት😭😭

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 6 หลายเดือนก่อน +2

      ታረቁ ለሠይጣን ቦታ አትሥጡ

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ፍቅር ካለ ለይቅርታ ልብሽን ክፈቺው ህህቴ ይቅርታ ብለሽ ፍቅርሽን መልሺ ያለ አስታራቂ​@@Meron824

    • @bekimanberi
      @bekimanberi 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ቀን አለው፤ብቻ ጸልዪ አንድ ቀን አይቀርም፤ ጸሎት ለሁሉም መልስ ነው አለመግባባት ምፈጥረው ሰይጣን ነው።እርቅ ማይወድ ሰይጣን ነው በጸሎት በርቺ

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 6 หลายเดือนก่อน +16

    ፍቅርየ የኔ ኩሩ ሴት ስወድሺ እውነተኛ ፍቅር ከማን እዳለ ተረዳችሁ እሩታ ምን አስበሺነው ፍቅር ከሱጋ ከመቸመርሺ ባስታረቅሻቸው አሁንም አይከፋ ግን ፍቅር ጨዋ ያሳደጋት ስወዳት የምር አብርሺ የ ምርጥ ሰው😢😢😢😢

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 6 หลายเดือนก่อน +21

    ፣ፍቅረ እኮ የእውነትም. ፍቅረነሽ. አቤት አሥተሳሰብ አነጋገረ. በምን. ቃል ልግለፀሽ የኔ ጠካራ❤❤❤❤❤❤ይቅረታ ትልቅልነትነው. ጥንካሬሽን ነው ያሳየሽኝ የኔ ጀግና❤❤

  • @stst8077
    @stst8077 6 หลายเดือนก่อน +260

    ልጆቹ ግን ጥልቅ ፍቅር አላቸዉ ያስታዉቃሉ

  • @MerdiaHasan
    @MerdiaHasan 6 หลายเดือนก่อน +349

    ፍቅር ሁሌም ጀግናችን ናት 👍👍

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 24 วันที่ผ่านมา

    ሜሉዬ ከነባለቤትሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ሀቂቃ እስካሁን ካየኃቸው ዩቶበሮች ሁሉ
    ትልቅ አይምሮና መልካም አነጋገር ብሎም ትምህርት ነክ ነገር የተቀሳችሁት እናተ ናችሁ:: የምር በእንባ ጨረስኩት እውነት የሚናገረር ሰው በጣም ደስ ይለኛል በዴንብ ፎከስ አድርጌ ነው የሰማኃችሁ
    ባለቤትሽ መልካም ሰውና ትልቅ አይምሮ ያለው ሰው ነው የተማረ ይግዴለኝ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @seade127
    @seade127 6 หลายเดือนก่อน +27

    ፍቅርኮ ጀግና ነት አስተዋይ የሴት ተምሳሌት የኔ የዋህ የኔፍልቅልቅ አችብቻ እዳይከፋሽ

  • @zone8505
    @zone8505 6 หลายเดือนก่อน +85

    ፍቅርዬ የኔ ጀግነ ኮረሁብሽ የኔ ቆፍጠነ ❤❤❤❤❤አድነቂሽ በመሆኔ በጠም ኩረት ይሰመኘል😊

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ 8:08

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም😊😊😊😊

    • @Rahmat-fw5bp
      @Rahmat-fw5bp 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ ወላሂ

    • @merdihussen
      @merdihussen 6 หลายเดือนก่อน +1

      ማንነቷን የምታቅ ቆፍጣና እኮናት

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 6 หลายเดือนก่อน +65

    ሩታ መልካም ሰው ነሽ በእውነት ቃል የለኝም እኔም ፍቅር ሰቭስክራይቭ አድርጌሻለሁ
    እምነት ፣ፍቅር ፣ ተስፋ እነዚህ ሶስቱ ፀተው ይኖራሉ ከሁሉ ግን ፍቅር ይበልጣል

    • @jebdb
      @jebdb 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም አደርጋለሁ

    • @jebdb
      @jebdb 6 หลายเดือนก่อน

      ለመጀመሪያ ግዜ

    • @GGu-st5vc
      @GGu-st5vc 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @dktube21
    @dktube21 5 วันที่ผ่านมา

    በስመ አብ፣ በጣም ደስ ነው የሚለው እሺ አስታራቂዎችም ታራቂዎችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሩታ ደግሞ ድንቅ ነው ያደረገቺው የሚወዱትን ባል ከበፊቱ ፍቅረኛው ጋር ማስታረቅ ማለት ትልቅነት ነው። ሁላችሁም ተባረኩ ሰላሙን ያብዛላችሁ ለብዙ ሰው መማሪያ ሆናችኋል።💗💗💗

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 6 หลายเดือนก่อน +14

    ፍቅር ከሁሉም ነገር ይበልጣል እርቅ ደስ ይላል
    ፍቅርዬ እኔ የምለሽ ጉዞሽን ወደፊት አንች ጠንካራና ጎበዝ ነሽ የማንንም ርዳታ እንዳትፈልጊ ብዙም አትቅረቢአቸው ከሰላምታ በቀር

  • @MunaMuna-uz7pn
    @MunaMuna-uz7pn 6 หลายเดือนก่อน +24

    ፍቅር የኔ ቀዳማይ በጣም ጠካራ ነሽ አድቅሻለው ደስ የሚል ነገር ተደርጓል አብሽር ከጎንሽ ነን የኔ ሼመኛ የጉራጌ ልጅ አድ ቀን አይሻለው ብዬ ተስፋለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ጊዜ ፍቅር

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 6 หลายเดือนก่อน +76

    ሩታዬ አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ የዋህ❤❤❤

  • @muluneshasefa6606
    @muluneshasefa6606 6 หลายเดือนก่อน +34

    ፍቅር ጀግና ነሽ ሩታ ግን መጀመሪያ ለምን አላስታረቅሽም አሁን አብርሽ በእጅሽ ካስገባሽ በኋላ ነው ምታስታሪቂው

    • @Sojoo-nw6be
      @Sojoo-nw6be 6 หลายเดือนก่อน +1

      አውቃነው በደካማጎኑከገባችቡሐላ አሑንየሧንሕይወት ለመረበሽ ላሥታርቅብላሔደች ጀዝባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ክፍተት ጠብቃመግባቷንረሣች እሧበመሐልባትገባኑሮ ምናልባትይታረቁነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍቅርጀግናነች እንኳንምከቤተሠቦቿአልተጣላች😢😢😢😢

    • @manalalalwai
      @manalalalwai 5 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ ጥሩ ሰው ለመባልእና ለመምሰል ነው እኔብሆን አፍጫዋን ብየነበር እምደፋት😂😂😂

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አይናኗን ነው የማጠፋት ፍቅር ብየ ከጀመሩኩት ሰው ጋረ ቆማ ማገኛት ምን አባቷ አገባት አብርሽን እደሁ በእጃ አስገብታለች ቢታረቁ ባይታረቁ ምን ቤት ናት እሩታ በጣም እርካሽ ሴት ናት አሁን ቢታረቁ እኮ ለማላዘን ነው

  • @zeyadajameel1589
    @zeyadajameel1589 6 หลายเดือนก่อน +191

    ፍቅር እኮ ጀግና ነት የሴቶች በላይ በተለይ ለቤተሰቡዋ የለት ክብር ።

    • @selameyihenew5434
      @selameyihenew5434 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ❤❤❤

    • @selameyihenew5434
      @selameyihenew5434 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክልነሽ ምርጥልጅነች

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጌታን የኔ ፍቅር❤❤

    • @Alh973
      @Alh973 6 หลายเดือนก่อน

      ተሰማምተው ሲሰሩ የኖሩት አደል እሷ የራሷ ህይወት አላት

  • @SelamLove-qv1hj
    @SelamLove-qv1hj 6 หลายเดือนก่อน +49

    ውይ ደስ ሲል ያለፈውን ላለፈው ትቶ ማለፋ በጣም ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም መደነቅ ያለባት ፋቅር ናት ምክንያቱም ጎዳቷን በይቅርታ አሳልፋዋለች የኔ ጀግና ሴት

    • @zd2543
      @zd2543 6 หลายเดือนก่อน

      ሣህ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው❤❤❤

    • @VipVip-x8l
      @VipVip-x8l 6 หลายเดือนก่อน

      ግንኮ መጀመሪያ ጥላው የሔደችው ፍቅር ናት አብርሽ ጥፋት የለውም

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 6 หลายเดือนก่อน +3

      ​@user-km9iy8no1o ውሸት ጥላው አልሄደችም እሱ ነው ዋሽቶ ቪዲዮ የሰራባትና እንድትጠላ ያደረጋት😏

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 6 หลายเดือนก่อน +26

    የኔማር ጉበዝ ነሽ የሰት አመት የገነባሽዉን ስታጫ ብቻ ሁሉም በዘራበት ያጭዳል መታርቅሸ ጥሩ ነዉ ፍቅርየ

  • @MohmadMohmad-ql9yr
    @MohmadMohmad-ql9yr 6 หลายเดือนก่อน +4

    የአምስት አመት ፍቅረኛ ነበራቹ በጣም ይገርማል እናተ እኮ ህፃን ነው የምመስሉት በስንት አመታቹ ጀምራቹ ነው ፣በጣም ደስ ብሎኛል በህርቃቹ

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 6 หลายเดือนก่อน +72

    ሩታዬ የኔ የዋህ እፉፉፉፉ ቃላት የለኝም ላቺ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hamanida
    @Hamanida 6 หลายเดือนก่อน +45

    #ሩታ ቅንና መልካም ሴት በልዩነት ፤ በአጀንዳነት መነጋገሪያዋና #የይቅርታ.መንስኤ የሆነች ጀግናዋ #ሩታ እናመሰግናለን። #አብርሽ በሩታ ታድለሀል!!!
    #Fikr & #Fufu ትልቅ ከብር አለኝ። ከናንተ በላይ በመሀል 3ተኛው ወገን ላይ ሊፈጠር ከሚችለው ውጥረት፤ መቃቃርና መጓተት ስላስቀራችሁ ሁላቹም እናመሰግናለን።

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 6 หลายเดือนก่อน +2

      ውድ ስብስክራይብ እርጌኝ ውደ❤❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 6 หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ ውዴ

  • @ObseeQueen
    @ObseeQueen 6 หลายเดือนก่อน +518

    ሩታዬ ትክክል ነው የሰረሸው ፈጣሪ የጠብቅሺ የሚትሉ👍❤❤❤

    • @mishamo-jk1iy
      @mishamo-jk1iy 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤

    • @ExcitedFlower-jk6oj
      @ExcitedFlower-jk6oj 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Etse1616
      @Etse1616 6 หลายเดือนก่อน +6

      አሜን እህቴ❤❤❤❤
      ተተተ

    • @AnshaSaed
      @AnshaSaed 6 หลายเดือนก่อน +11

      አስመሳይ ናትጀ እችኛይቱ ልባ ይሰበራል 😢🎉

    • @zeinashelias182
      @zeinashelias182 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤🙏

  • @NaymaNayma-u7x
    @NaymaNayma-u7x 6 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅርየ የኔ ጀግና ሴት ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ ቅመሜ❤❤❤

  • @tgaubagunners8406
    @tgaubagunners8406 6 หลายเดือนก่อน +61

    የልብ ስብራ የሚያውቀው ያቀዋል ፍቅር የምንም ጊዜ ጀግና ነሽ ❤❤❤

    • @Sas-ly5gk
      @Sas-ly5gk 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 6 หลายเดือนก่อน +61

    ፍቅርዬ የኔ የዋህ ሴት መለያየት እኮ በናተ አልተጀመረም ዋናዉ የናተ መስማማት ነዉ እኔም ከአዉን ብዋላ አብረሺን አልናገርም ይቅርታ አብርሺ ሳላቅ የሰደብኩክ🙏🙏🙏❤ እደኔ ፍቅርዬን የሚወዳት🙏🙏🙏

    • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
      @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 6 หลายเดือนก่อน +1

      አብርሽ ማለት ወደ ነዱት እሚሄድ ብየዋለሁ የ 5 አመት ፍቅሩን በአንድ ሳምነት የሚቀይር በፍቅር የማያምን በይሉኝታ የሚኖር

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 6 หลายเดือนก่อน +77

    በጣም ደስ ይላል እናቷን ይቅርታ ይጠይቅ ፍቅር የእኔ ማር አንበሳ እዳትሸነፊ በደካማ ጎንሽ ማንም እዳይገባ አብርሽ ራስ ወዳድ ነው ጠንካራ ፍቅር ፍቅር ፍቅር

  • @birtukana354
    @birtukana354 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅርየ የኔሴት ጀግና ነሽ 💪💞👈 የሴት ልክ ሁሉን በፈገግታ የምታልፊ የኔ ፍልቅልቅ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ወደፊት ክብርሽን የጠበቅሽ ጀግና ሴት

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 6 หลายเดือนก่อน +150

    ፍቅር እኮ ቤተሰብን የምታከብር ጀግና ናት የኔ እናት❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 6 หลายเดือนก่อน +1

      እና ምን ይጠቤስ እናቱ

    • @jebdb
      @jebdb 6 หลายเดือนก่อน

      ከዳተኛ ናት ፍቅር ማለት ጥለው አይደል የሄደችው

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@jebdbበውስጣቸው የሆነ ምስጥር አለ ለሰው ያልነገሩት ፍቅር ተናግራለች ቢዲዮ መሰራት አለበት ተብዬ ነው የሰራሁት አለችው እኮ

    • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
      @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 6 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@jebdbመቀጠል አንችልም ያለችው ተመካክረው ነው መሰል

  • @selamjesus2740
    @selamjesus2740 6 หลายเดือนก่อน +37

    ፍቅር ጀግና ሴት ነሸ እኔ ይቅርታ ማደርግ የማልቸል ሰው ሰለሆንኩ ባንቺ ቀናው እንዳንቺ ይቅር ባይ ልብ በኖርኘ ብዬ ተመኘው

    • @Meriseid
      @Meriseid 6 หลายเดือนก่อน +2

      ልመጅ ላንቺው ነው ሰላሙ ዉዴ ዳዉይት አሰፋን አዳምጪ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ እሱ ነው አስተሳሰቤን የቀየረው ያመንኮቸው የዎደድኮቸው ሰዎች ቡዙ በደል አደርሰዉብኝ አሁን ግን አልሃምዱሊላህ እነሱ ይቅርታ አልጠየቁኝም እኔ ግን ይቅርታ አደረኩላችው ሰላሜን አገኘሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @EDUSOWO
      @EDUSOWO 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@Meriseid

  • @fatumaUmer-de1lf
    @fatumaUmer-de1lf 6 หลายเดือนก่อน +140

    አብርሽ እና ፍቅር በመታረቃቸዉ ደስ ያለው 👍አድርጉ ❤❤❤❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዉይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅርዬ የኔ ጠካራ ሴት❤❤❤❤ በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ሩታና ፋፋ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት❤❤❤❤❤

  • @MulatauaBelay
    @MulatauaBelay 6 หลายเดือนก่อน +94

    ማነው እደኔ አብርሽና ፍቅር በመታረቃቸው ደስ ያለው

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውዴ

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውዴ

  • @zone8505
    @zone8505 6 หลายเดือนก่อน +33

    ፍቅርዬ የኔ ንግስት ለንቺ ደስ ከለሽ ይሁን ሲከፈሽ አልወድም የኔ ጀግኒት❤❤❤

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם 6 หลายเดือนก่อน +23

    እሩታየ ትልቅ ሰው እውነተኛ ሰው ምን ልበልሺ እድሜሺን ያብዛው

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 6 หลายเดือนก่อน +1

    በሰው ደሥታ የማያሥደሥተው ሰይጣን ብቻነው እናማ ወላሂ በመታረቃችሁ በጣምምምም ደሥሥሥሥሥ ብሎኝል እንኮን ደሥ አላችሁ ፍቅርየ የኔ ጥቅሺ❤❤❤❤አብርሺ መልካም ሠው ነህ የምር🌹🌹። ፋፋ እና ሩታየ በጣም መልካም ሰው ናችሁ እንደናተያለውን ሰው ያብዛልን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 หลายเดือนก่อน +49

    ፍቅርዬ የኔውድ ለሩታ የሰጠቻት አስተያየት የልጂ አዋቂ ምንም ነገርእዳታስቢ አለቻት ምን ልበልሽ የኔውድ አላህ ያሳድግሽ

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 6 หลายเดือนก่อน

      አስተዋይ ጀግና ናት

  • @Zehara933
    @Zehara933 6 หลายเดือนก่อน +40

    ፍቅርኮ የጀግና ጀግና ወላሂ ጎበዝ. ነሽ አላህ ያበርታሽ ❤❤❤

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 6 หลายเดือนก่อน +63

    ፍቅርዬ የኔ ጠንካራ ፉዬ አመሰግናለሁ ሁልጊዜም ከጎኗ ስለሆንህ

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc หลายเดือนก่อน

    የአባቷ ልጅ ፍቅርዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እህህህህ የአባትሽን ታሪክ ስሰማ ጀግና ልጅ ወልዶና መሰሉን ተክቶ እንዴሄዴ ነው የተሰማኝኝኝ