ሮዚ ያልጠበቀችውን አደረኩ🤗

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 476

  • @merry2143
    @merry2143 2 ปีที่แล้ว +55

    ረሙ የኔ ቸኮሌት የኔ ጣፋጭ

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
    @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 2 ปีที่แล้ว +13

    ውዷ የላይላሀይለላህ እህቴ ሆይ ህይወት አጭር ናት እና ሂጃብ ልበሽ እዚች እዱኒያ ላይ የመጣንበት አላማ አሏህ ያዘዘን ልንታዘዝ ነው እና ሂጃብ መሰተሪያሽ ነው ወንድም ረሙ ደሞ እደታለቅ መንድም ምከራት ፀጉሯን. ትሸፍን

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +45

    እረሙ ከወደድካት ሂጂብ አልብሳት ወንድሜ ሁለታችሁም ከፈጣሪ መገድ አትዉጡ እረሙ የኔ ቸኮሌት

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 ปีที่แล้ว +32

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹

  • @fetyatube4593
    @fetyatube4593 2 ปีที่แล้ว +2

    ረሙዬ ቆጆ እየወደድኩህ ነዉ መሰለኝ ሮዝዬ ምን ትያለሽ 😍😍😍

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 ปีที่แล้ว +33

    ኑሮለማሸነፍ ካገርየወጣቹ እህት ወድሞቼ ሀሳባቹ ተሳክቶ ላገርያብቃቹ ያብቃኝ ያረብ ጉሉ አሚን አካውት ቀይሬነው አበርቱኝ የመዳም ዳይመዶች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ማዳምyoutube
      @ማዳምyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውቤተስብ

    • @aselefechabebe2531
      @aselefechabebe2531 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙌🙏🥰🥰

    • @umfuadchannel6789
      @umfuadchannel6789 2 ปีที่แล้ว

      አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
      በቅንነት ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ግቡ ሰብስክራብ አድርጉኝ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 ปีที่แล้ว +36

    አትጥፉ 😔😔😔በጉጉት ነዉ ያምጠብቃችሁ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋው

  • @መኖር-ጀ2ነ
    @መኖር-ጀ2ነ 2 ปีที่แล้ว +25

    ረሙ በፈጣሪ ስም ይሁንብህ የሙስሊም ሴቶች ሒጃብ ያምርባቸዋል ሮዚ እድትለብስ ምከራት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋውበቅንነትዋው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว

      atlebsm! hijab malet ansola korto melbes new. atlebsm.

  • @rewdamohammed443
    @rewdamohammed443 2 ปีที่แล้ว +26

    ኧረ ሮዚ ወላሂ ሂጃብ ስታረጊ ያምርብሻል 😘😘😘

    • @semira6773
      @semira6773 2 ปีที่แล้ว

      ይችከቱናትተያትወላሂቦቲመሣይ

    • @farahalawadi9131
      @farahalawadi9131 2 ปีที่แล้ว

      እር ጠፍታችዋል ውዶች

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉዉዉ ሮዚ ስታምሪ ቆንጅዬዋ ሮዚ እንወድሻለን

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ደና መጣችሁ ምርጣች ሰላም ለሀገራችን

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 2 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ ማር ሰወድሺ የኔ ልዩ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️🌹🌹

  • @Hermai-t1v
    @Hermai-t1v ปีที่แล้ว

    እረሙ እና እሮዚ ስታምሩ ከመር አንለያይም የሚለዉን ሙዚቃ ጋበዝኮሹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🤞🤞🤞🤞

  • @hayath9033
    @hayath9033 4 หลายเดือนก่อน

    እሮዚ አቀማመጥ ይልሀል አ ይመችሽ ❤ አላህ ይህዲኪ ሲስ❤

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 ปีที่แล้ว +23

    እረ ያለ ሜካፕ ነዉ የምታምር

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ እረሙየ እሮዚየ ጠፋታችሆል አትጥፉ ቶቶሎ እየሰራችሁ ልቀቁልን በተረፈ በርቱ መጥፋት አታብዙ 😍😍😍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige konjo❤❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 ปีที่แล้ว +5

    ሮዚየ የኔ ቀልቃላ ስወድሽ ግን ሂጃብ ልበሽ ማማየ
    እናም ማሜ የት ሄደ?

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 ปีที่แล้ว

    የምር እናተን ባአየው ቁጥር ሰፈሬን ትውስታዬንነው የምታመጡት ካአገር ብርቅም በእናተ ብዙነገር አያለው ደግሞ በጣም ታአምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶቼ

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 2 ปีที่แล้ว

    ረሙ አንተ ኮ ንፁ ውሐ ነሕ ይመችሕ
    ሮዚ አርብለት ፒያሳ አይቻቹ ስታምሪ ሜካፕ ነው መልክሽ አንፒር ልደርሽ ወርቅቤቶቹ አካባቢ ስታምሪ እድሜ ለረሙ በረሙ ነው የወደኩሽ

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว +7

    ኩቹኩቹ ሁ ታ ሄ ከርተም ሜሪ ዘንድጊ ሮዚ ካሀን ረሙ ካሀን😍አትጥፉ እጀራው😋

  • @raheelaraheela2766
    @raheelaraheela2766 2 ปีที่แล้ว +1

    ረሙዬ ምርጥ ልጅ

  • @YjhyrYjgff
    @YjhyrYjgff 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ኑሮ የሮዚ እናት እስኪ ተመልከቱ ወይኔ የኔናት በልጂነት አርጂታ ወይኔቷንስ

  • @samritemesgen1308
    @samritemesgen1308 2 ปีที่แล้ว +1

    በናፍቆታቹ ከምሞት ግን ቶሎ ቶሎ ለምን አትመጡም?
    ደስ ብሎኛል ስላየዋቹ!

  • @dafodilamanuel292
    @dafodilamanuel292 2 ปีที่แล้ว +1

    Ohh stamru fkrachu ybarek ❤❤❤❤ demo ye rosiye wendem tefa amtut

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 ปีที่แล้ว

    እሮዚ ብዙ ግዜ ሳይሽ ከበላሽም ሆነ ከተጠቀምሽ ቦሀላ መንገድ ላይ መጣል ካንቺ ምን እንማር ባንቺ አይን አራድነት ይመስልሻል ግን ሃላ ቀርነት ነው መንገድ ላይ አለመጣል አንቺነትሽን ይገልፃል እባካችሁ ህፃናቶችም ሲያዩ ምን ይማር

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው የኔ እብዶች ዌልካም ኢንሻ አለህ አለህ ቀጥተኛው መንገድ ይምረት ሂጃበን አላህ ይወፍቀት ያረብ በጣም ነው ምወደችሁ 🥰በቀጣይ ሂጀብ ነብሰሽ ነይ ሮዚዬ🥰💚💛❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @ኦክትአሳያነኝ
    @ኦክትአሳያነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    የአላህህህህአረመቸነው ሂጀብ የምልብሽው ያረብያቀንናፈቀኝ

  • @ዘሀራ-የ2ቐ
    @ዘሀራ-የ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +20

    አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ላተም ለሷም ቀጥተኛውን መገድ ይምራኝ ይምራችሁ

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      ዙዙዬ ደምሪኝ

    • @ራህማወሎ
      @ራህማወሎ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን🤲🤲🤲🤲

  • @hawanorya7143
    @hawanorya7143 2 ปีที่แล้ว +1

    ረሙ የኔ ቸኮሌት የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤ስወድህኮ

  • @Aነኝከዱባይ
    @Aነኝከዱባይ 2 ปีที่แล้ว +5

    ኑሮን ኑራችሆት ፍቅራችሁን ለዘላለምያድርግላችሁ

  • @nnjjj3605
    @nnjjj3605 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆሸሸ መጠያ ዬላም እንዴ ራሙ አሰያት እዛ ትጠል😌 በተራፈ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 💐💐

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerige yeni wud

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
    @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታየ አላህ ሆይ ሙስሊም አርገህ እደፈጠርከኝ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว

      seol tgebyalesh kezam balsh 12 setoch be jenet yshekeshikal.😁😁

    • @life7810
      @life7810 2 ปีที่แล้ว

      Amiin yareb

    • @life7810
      @life7810 2 ปีที่แล้ว

      @@addisababanazareth1525 anchi fetarishin aferim tru enkuan batnagerim zm atym

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ቡላ ባይቤ ማሻ አላህ ቆይ ስመጣ እሞክረዋለው እቤቴ ሠርቼ እስከዛሬ አልሞከርሁትም

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ,&ረሙ,❤❤❤❤

  • @semiramhammed9763
    @semiramhammed9763 2 ปีที่แล้ว

    ረሙዬ አበያ ሂጃብ አስለብሳት እና ጁምአ ሰላት ውሰዳት በአላህ

  • @imaniman7467
    @imaniman7467 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ እረሙና እሮዚ ፍቅራችሁ አዙሮ ሊደፋሽ ነዉ እሮዚ ባባቷ የወሎ ቆንጆ ሥወድሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውቤተስብ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni mari

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck 2 ปีที่แล้ว +3

    ረሙ ቡና እና ወተት ድብልቅ ሲደመር = ንሰካፌ 👌👌💜

  • @hdskdk1593
    @hdskdk1593 2 ปีที่แล้ว

    ስተምሩ። ማሻ አላህ። ግን። ይቅርታ። ነጁ። ውደድንሽ ታመላሺ። የላነበት። ዘመን። የማጨረሸው ዘመን ለይነን። አላህ ይዘንልን። የረብ። ♥♥♥♥♥♥

  • @hananry7106
    @hananry7106 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔእራሱ. ምንሁነውነውእያልኩነበር. የኔእብዶች አትጥፉ እሽ. ስወዳችሁ ረሙ& Rose

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige sewedeahi

  • @-ic5zr
    @-ic5zr ปีที่แล้ว

    የኔዉዶች ቶሎቶሎ ልቀቁልን ሰወዳችሁ

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf ปีที่แล้ว

    ረሚ በአላሕ ርዚ ከወደድካት በአላሕ እስላማዊ የሆነ ልብሶች አልብሣት ምከራት አሺ

  • @meremam877
    @meremam877 2 ปีที่แล้ว

    ብቻህን መቆም!
    በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ።
    እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ!
    መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ።

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሜካፕ ምን ትመስሊያለሽ እውነት ያለ ሜካፕ ቆንጆ ነሽ

  • @zufan-amharawit
    @zufan-amharawit 2 ปีที่แล้ว +3

    እረሙየ የኛ ቸኮሌት ❤

  • @leratub6791
    @leratub6791 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በለቹ ሰይሆን ጠጣቹት ነው አንድ ጠባ ሙሉ ለሁለት ጥርግ አደረገቹን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud❤

  • @hfccvgv380
    @hfccvgv380 2 ปีที่แล้ว +1

    በአሏህ ሮዚየ ሂጃብ ልበሽ አላህን ፍሪ

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      ሁቢ ቤተሰብ አድርጊኝ ፕሮፍይሌን በመጫን

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    አድስ ነኝ ለቢታቹሁ ቤታቹሁ ስለመጣው ደስስስ ብሎኛል በርቱ ፍቅርራሁን ያብዛው ስታምሩ 🥰🥰👍

  • @solyana1793
    @solyana1793 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ሮዝዬ ያለሜካፕ ነው የምታምሪው በእውነት

  • @ሚሞፍቅር
    @ሚሞፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    ሮዝዬ አንዳንዴ ድርቅርቅ ስለምትይ ነው እጀ እኮ ደስ ትሉ ነበር ግን የልፎአልፎ የሆነ ለዛ የሌለው ነገር ይታይብሻል
    በተረፈ ፒስ ይመቻችሁ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዶቼ እላፊ ነው ምወዳቸ ረሙዬ እና ሮዚና ኑሩልኝ አይለያቹ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari

  • @መክፊራ-ወ3በ
    @መክፊራ-ወ3በ 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ደሞ ሂጃብ የምታሰለባሳት መስሎኝ ነበረ

    • @madinamd3860
      @madinamd3860 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      ሀፊዛ እህቴ ደምሪኝ ፕሮፍይሌን በመጫን

  • @halemahalema2696
    @halemahalema2696 2 ปีที่แล้ว

    ቁም ነገር ያለ ሜካፕ ነው እምታምሪው ሲቀጥል ትንሽ ረጋ ብትይ ሂጃብ ለሴት ልጅ ውበቷ ነው እሮዜየ የሂጃብን ፍቅር አሏህ ይስጥሽ እና ይሄ እግርሽን እምታነሽው ነገር በጣም ነው እሚያስጠላው ታነቢው አለሽ ብየ ተስፍ አለኝ !!!

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en ปีที่แล้ว

    ,ስታምሩ

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 2 ปีที่แล้ว +8

    ሮዚ የለሜካአፐ ነው የምታምረው ❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @rabiyakemal6073
    @rabiyakemal6073 2 ปีที่แล้ว +9

    ሮዚ ያለሜካብ ነው የምታምሪው

    • @muluastaxqe1133
      @muluastaxqe1133 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ ደምሪኝ🙏🙏🙏🙏ኮመትላይ m ብለሽ ፃፊ እመልሳለሁ😘😘😘

    • @rabiyakemal6073
      @rabiyakemal6073 2 ปีที่แล้ว

      @@muluastaxqe1133 እሺ

  • @marym-dw9hc
    @marym-dw9hc 2 ปีที่แล้ว

    ረሙ የምር እሰካሁንኮ ሰክስፕራይብ ያላደረገ አለኮ ስትል ሳይ የምር አላረኩም ነበር ለካ አሁን ተጭኘዋለው በሉ ተባረኩ እግዚያብሔር ደስታችሁን ፍፁም ያርግላችሁ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሆዳችውን ታሳድዳላችው ጎበዞች ከሆድ በላይ ምን አለ ኢንጆይ አድርጉ ይመቻችው

  • @aduhadush5803
    @aduhadush5803 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሆዳም ናቹህ

  • @adanufeyisa7433
    @adanufeyisa7433 2 ปีที่แล้ว

    ሮዚ ስትመለሽ የጣልሽውን የችብስ ወረቀት አንሽ መንገድ ላይ ቆሻሻ አይጣልም እሽ የኔ ማር

  • @hfccvgv380
    @hfccvgv380 2 ปีที่แล้ว +25

    በአላህ ሂጃብ ልበሽ አላህን ፍሪ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว

    ነጁ ሁሉም ያምርብሻል😘😍

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      ሰሙቲ ደምሪኝ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ🤗🤗

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 ปีที่แล้ว

    የኔ ቀበጥ ረሙ አህላህ ይጠብቅ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔጣፋጮች.አትጥፉ.አይለያያችሁ😍😍😍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni mari

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 2 ปีที่แล้ว +10

    ምድነው ግን የበላችሁት እኔኮ ስንት ማላውቀው ምግብ አለ ኢትዮጵያ 😢😢😢

    • @saron20
      @saron20 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰን ችፕስ, ቡላ በ ኣይብ , ድንች ወጥ

    • @foziyamohammed3347
      @foziyamohammed3347 2 ปีที่แล้ว +1

      ገንፎነው እንዲ

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @kalkidan8068
      @kalkidan8068 2 ปีที่แล้ว

      Bula

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 2 ปีที่แล้ว

      ቡላ ከኮባ እሚሰራና አይቤነው ገፎ ነው

  • @lilymamo4581
    @lilymamo4581 2 ปีที่แล้ว

    Lerozi negerelgn koshasha mengede laye ayetalem eshi

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 ปีที่แล้ว

    እብደትሽ ባይኖርበት ታምሪያለሽ እብደትሽም ያምራል ማዘርዬ ስለሌሉ ደብሮኛል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋውበቅንነትዋው

  • @zebibaawolzebibaawol5429
    @zebibaawolzebibaawol5429 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እኔ ደግሞ በጉጉት መጠበቄ የምር ሂጃብ ገዝተህ ልታለብሣት መስሎኝ በተስፋ ነበር የጠበኩት ያለ ሜካፕ ቆንጆ ነሽ እኮ ግን

  • @zaharazahara1743
    @zaharazahara1743 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙስሊም ናቼው እንደ አላወኩም አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ይስጠን

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      ዛህር ደምሪኝ ሁቢ

  • @per2752
    @per2752 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳችሁ. ሁለት እብድ አይለያችሁ ሁለየም. በፍቅር በደስታ ኑሩልን

  • @mdonar6737
    @mdonar6737 2 ปีที่แล้ว

    በነገራችንላይ ሆዳም ናቹሁ ስትበሉኳ ከልተቀረጠ አይሆነም ማሻአላህ ብያለሁ ከአይን ይሰውራቹሁ💘💘💘💘💘💘💘💘💘❤

  • @brktifkade641
    @brktifkade641 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @مريم.حسين-م8ل
    @مريم.حسين-م8ل 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህልባናይሰጣችሁ ዱቄትከማስቀባትሂጃብ ብታስለብሳትያነበር. ውበት

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 ปีที่แล้ว

      መሪዮማ መኩሽየ ደምሪኝ

  • @mallsachiabbaya1083
    @mallsachiabbaya1083 2 ปีที่แล้ว

    Wowowowow👌🥰🥰

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝባላ በየሜዳው አትጣሉ የሰፈራቹን ንፅህና ጠብቁ ወላሂ ሜካፑ ሲያስጠላ 🤣🤣🤣🤣

  • @genet7274
    @genet7274 2 ปีที่แล้ว

    እሮዝይ ቆንጆ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እብዶች እንኳን መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋውበቅንነትዋው

    • @mekiyamohammed2785
      @mekiyamohammed2785 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ዩቲዩብ አልጠቀምም

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ታምሪያለሽ ቆንጆ

  • @dffgggy7933
    @dffgggy7933 2 ปีที่แล้ว

    ወላሒ ከቅልፌ ስነቃ ለቀው ይሆን እያልኩ አስባለሁ በጣምም አትጥፋብ።

  • @metidere4384
    @metidere4384 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ቡላውን የት ነው የበላቹት ቦታው ቦታው?

  • @genet7274
    @genet7274 2 ปีที่แล้ว

    እሮዝይ ስወድሽ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ሜካብ😂😂😂 አይጥ መሰልሺ ወላ

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 2 ปีที่แล้ว

    Yichi koba ras..ye chips pack asphalt lay tila yemtedew..wow chinklat

  • @mamaenyew379
    @mamaenyew379 2 ปีที่แล้ว +1

    እሮዚደሞ ያለሜካብነው እምታምሪው ማራምን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni konjo

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦቼ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    እሮዚ እባክሺ ሁሌ ቪዲዮ ሲቀርጽ እረሙ በቃበቃ አትበይወ አቺ ስትቀርጪ ብዙ ደቂቃ እንኳን ምንም አይል የምነየወ እኛ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ዋው በርቱ

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

    አትጃጃይ ዱኒያ ቀሪነች እደሴት ልበሺ ሮዚይ ሀረካትሺ ሁሉ

  • @asdrdyiko1363
    @asdrdyiko1363 2 ปีที่แล้ว

    ቤምካብ አታምረም ወሏሂ እኔ የምታምረኝ ሂጃብ ሰልብስ ነው እረሙ በህትንትም ሆን በጓድኝንት ክልብህ የምትውዳት ከሆን ሂጃብ አልብሳት ከአሏህም አጅረ ታግኛልህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +2

    ረሙዬ ቸኮሌት ስወድህ እውነት በጣም መልካም ልጅ ነህ ደግሞ ሰፕራይዝ አበዛቹ ፕራንክ ስሩልን ይመቻችሁ ወዳችዋለው ሮዝዬ የኔ ቀበጥ 🥰

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 2 ปีที่แล้ว

    የወንድሞ ነገር የኔም ጥያቄ ነው የት ገባ ኖርማሉ መልክሽ የሜካቡን ሶስት እጂ ይበልጠዋል ሜካብ አያምርብሽም

  • @__-517
    @__-517 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን የሸመተ ያረሰም አይችልሽ::

  • @FevenWarqe-hv1xi
    @FevenWarqe-hv1xi ปีที่แล้ว

    🍫 😊

  • @selamawitsolomon7608
    @selamawitsolomon7608 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏

  • @ssd2867
    @ssd2867 2 ปีที่แล้ว

    Bula my favorite yami yami

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አብሺሩ ጥሩ ቆይታ ነበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አዲነት መተሳሰብ መተዛዘን ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያረብ በርቱልኝ አላህ ያጠንክራችሁ 🥀 እህቶቼ ኑ አብረን እንማማር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውቤተስብ

  • @maremali610
    @maremali610 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @hvgb6263
    @hvgb6263 2 ปีที่แล้ว

    Roze Yadage Eht Nash Ende Batam Tmasasalalachu