ለ ሮዚ ስጦታ ሰጠዋት🧸

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @seadamuhe1499
    @seadamuhe1499 2 ปีที่แล้ว +483

    ረሙ ሂጃብና ቀሚስ ገዝተህ ሰርፕራይዝ አድርጋት ቀኙን መገድ አስተምራት ሁለታችሁም ወደ አላህ ተመለሱ እና ይመቻትሁ

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 2 ปีที่แล้ว +3

      ሳህ

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 ปีที่แล้ว +2

      ይመቺሽ ሳህ ✅️✅️

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 ปีที่แล้ว +1

      አስጃንጉሊት ሃራምነዉ አምጠቅም ነገር ስጣት

    • @እሙኢሳኢንሸአላህ
      @እሙኢሳኢንሸአላህ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@hayati1840 አሻጉሊት ያለበ ት ቤት መሊካ አይገባም

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 ปีที่แล้ว

      @@እሙኢሳኢንሸአላህ አዎ ዉዴ አላህ የህድና ዉ የህዲሁም ያራብ

  • @seadasead2516
    @seadasead2516 2 ปีที่แล้ว +45

    ረሙ ማሻ አሏህ ሮዚ ታይ ሒጃብ ልበሽ ዉዷ እህታችን እዱኒያ ጠፊ ነች

    • @kadrak3494
      @kadrak3494 2 ปีที่แล้ว

      ሰላምነው መርሀባ 🏃🏃🏃

  • @umzemutiy2537
    @umzemutiy2537 2 ปีที่แล้ว +179

    ማንም ሰው ከሚያደንቃቹሁ ከሚወዳቹሁ በላይ ነው የኔ ይለያል የምር አይለያቹሁ😍😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 2 ปีที่แล้ว

      በሉ ተጋቡ አለዛ አትሳሳሙ ሀራምነዉ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ekrammohammed3009 መሳሳሙ ብቻነውዴ ሀራሙ ሌላው ግንኙነታተው ሀላልነው ከመሳሳም አልፈው ዝሙት እየሰሩ ታሽቃብጣላችሁ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

      የዝሙተኛ ወዳጂ አብርሻቸው ጀሀነብ እዳገቢ

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ በአይንሽ አይተሻል ዝሙት ሲሰሩ አራት ምስክር ያስፈልጋል ወይም ዝሙት የሰራዉ ሰዉ እራሱን ካላጋለጠ አለበለዛ አችም 80 ግዜ መገረፍ አለብሽ አይንሽ ባለየዉ ስለወነጀልሽ ሲቀጥል አታሽቃብጭ ላልሽዉ እኔ እንደ አጋጣሚ በቶልኝ ነዉ ያየሁት ሰብክራይብ አላደረኳቸዉም ምክንያቱም ሸሪአን ስለሚቃረን ስራቸዉ ሰዉን ማስተካከል የሚቻለው በስድብ ሳሆን በምክር ነዉ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +47

    እሮዚ ለምድነዉ ሁሌ እረሙ ቪዲዮ ሲሰራ በቃበቃ የምትይወ አቺ 30ደቂቃ እያወራሺ እንድ ነገር አይነገርም እረሙየ የኔ ቸኮሌት

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ የአዲስአበባ ስድብ ነው

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 2 ปีที่แล้ว +11

    ረሙየ ህልምህ ደስ ይላል አላህ ያሳካላችሁ ግን ሂጃብ ገዝተህ ብታለብሳት ይበልጥ ደስስስስስስስስስስስ ይል ነበረ🥰🥰

  • @ሰአዳመሀልአባ
    @ሰአዳመሀልአባ 2 ปีที่แล้ว +166

    የሚገርመው ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ♥🇪🇹

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💞💞💞

    • @Sariy177
      @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamtube1319 ነይ እኔጋ ኮሚንት አስቀምጭልኝ እመልሳለሁ

    • @tsigegebrehawaria30
      @tsigegebrehawaria30 2 ปีที่แล้ว +1

      ረምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@Sariy177 ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@tsigegebrehawaria30 ደምሪኝውዴዋው

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 ปีที่แล้ว +69

    እናት አገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቻን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ/አሜን/አሜን/አሜን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 ปีที่แล้ว +14

    አዎ ወላሂ 😁😁ከዛ ፕራንክ ሰርፕራይዝ ይሻላል😍😍😍እኛም ደስ አለን😍😍

  • @zitubehabshawite3933
    @zitubehabshawite3933 2 ปีที่แล้ว +15

    ክክክክ ወይ ረሙ በጣም ነው ያሳከኝ የጋብቻ ቀለበት ሳታቀርብ የሶስት መታ ልጅ ልብስ ይዘህ ከች ይመችህ

  • @zenbzz45338
    @zenbzz45338 2 ปีที่แล้ว +34

    ወይኔ ስወዳቹ♥️🌍🥰ረሙ አሰቀኝ😁😁😁😁😁

  • @miki_royal6550
    @miki_royal6550 2 ปีที่แล้ว +69

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል 🥰

    • @babi6969
      @babi6969 2 ปีที่แล้ว +2

      🥰

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      ለፍቅር ህግ የለውም! አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @selmaebrahim1535
    @selmaebrahim1535 2 ปีที่แล้ว +14

    ሁለት እብዶች ስወዳቹ ነፃነታቹ ደስ ይላል ❤❤

  • @helinazeleke7219
    @helinazeleke7219 2 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ማሮች ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      Demerign

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው😍🥀

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว +27

    ልጂ ማቀፍ ታቂበታለሽ ሮዚ አሻጉሊቷን አስተቃቀፍሽ
    የምር እዳተ አይነት ባል ይስጠኝ ርሙ በጣም ንፁህ አፍቃሪ ነህ
    ሮዚ ግን አድ ነገር አክብሪው አታመናጭቂው ርሙን
    ወድ ልጂ ፊቱን ካዞር ከባድ ነው መመለሻው ስለዚህ አታስቀይሚው

  • @ጠዩነኝተማሪዋ
    @ጠዩነኝተማሪዋ 2 ปีที่แล้ว +52

    🤣🤣🤣🤣🤣ረ በሰቅ ወላሂ ረሙ😂😂 አላህ ወደሀላል ቀይራችሁ መልካም ሷሊሂ ልጂ ይስጣችሁ

  • @JannatMohammed-d3r
    @JannatMohammed-d3r 3 หลายเดือนก่อน +1

    .masha.llahaa.yene.wudoch❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 ปีที่แล้ว +15

    ቢያስ እሮዚ እረጂም ቀሚስ ሻርብ ልበሺ በአላህ ሮዚ አባትሽ መከሩሽ አደለ አተ ደሞ ረሙ እምትወዳት ከሆነ ሻርብ አልብሳት ሱሪ ተይ በላት ረተው ሞት አለ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +1

      አንቺም ከሀጢያት ተቆጠቢ መምከር ብቻውን አያፀድቅም

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 2 ปีที่แล้ว

      @@eshetubeyene9557 የት ታውቂኛለሽ እኔ ምን ላይ እንደሆንኩ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 ปีที่แล้ว +17

    አንደኛ ነኝ ዛሬ የኔ ወዶች ስወደችሁኮ ረሙና እሮዝ የኔ እብዶች አለህ አንድ አድርጋችሁ 🥰🥰🥰🥰 ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገራችን 💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹😌✊

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌺🌾

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 ปีที่แล้ว +5

    ይመችህ ረሙ ስህተት ብስህተት ሳይሆን ስህተትን በፍቅር መመለስ ከይር ነው
    ግን ሮዚ አንድ ቀን ብድሩን እንደሚመልስ እንዳትረሹ
    ሰላም ለእናት ሀገራችን ጦርነት ይብቃ ያረቢ

  • @rorosunmax8801
    @rorosunmax8801 2 ปีที่แล้ว +10

    ረሙ ተጋቡ ውለዱ ክበዱ ረሙ ፍቅር 💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜💜💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👑👑👑👑👑👑👑

  • @lulutube1322
    @lulutube1322 2 ปีที่แล้ว +24

    ራሚ እና ሮዜ ስታምሩ ማጨራሸቹን ያሰምርለቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      ለፍቅር ህግ የለውም! አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 2 ปีที่แล้ว +10

    ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ 😘

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 ปีที่แล้ว +21

    እውነት በጣም ደስ ተላለቹ እግዚአብሔር መጨራሻቹን ያሳምሪላቹ ፍቅራቹ በእጥፍ ይብዛላቹ❤🌹🌹

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      ለፍቅር ህግ የለውም! አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 2 ปีที่แล้ว +11

    ታምራላችሁ የኔ ዉዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💕💕💕💕💕

    • @munatanawe824
      @munatanawe824 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው እምታምሩት

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 ปีที่แล้ว

      @@munatanawe824 ቤተሰብ እንሁን

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว +16

    ሮዚ እረሙ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛው 😍

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 2 ปีที่แล้ว +2

    ረ ሙ ሮዚ ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ግን በሀላል መገድ ተጋቡና ውለዱ ሂጃብም ልበሽ ያባትሽ ምክሪ ስሚ

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว +27

    እስኪ ሙስሊሞች በዱአ እድሆም ሌላ እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ በቃ በቃ ላብድ ነዉ ፈራሁ ፈራሁ ጨለማ ወረሠኝ እህህህህ በቃ ሂወት ጨለማ ሆነችብኝ 😭😭😭😭 በቃ በጣም ይከብዳል ምን ብየ ጀምሬ ምን ብየ ልጨርሰዉ 😭😭😭😭 በቃ ዱአ አርጉልኝ

    • @saeeda8920
      @saeeda8920 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህት

    • @zuzu6583
      @zuzu6583 2 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ ውድ አች ብቻ አይደለሽም ለሁሉም ሰው ነው ዋናው ሳብር ነው

    • @messitafese3458
      @messitafese3458 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @tsionwendu5355
      @tsionwendu5355 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayzoshe ehta egzapure yekrbshe

    • @fatumamuhammad1334
      @fatumamuhammad1334 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪእህቴ

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว +5

    Rosiye ena Remu wedefit megabat alebachew...💞💞💞💞

  • @asiyloveasiyloveasiylove6244
    @asiyloveasiyloveasiylove6244 2 ปีที่แล้ว +15

    ሲቀጥል ፍቅር ነህ አንተ ያለህበት ሁሎ ፍቅር ፍቅር ነወ ሀሀሀሀሀሀሀ ስታምሮ
    ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን በተርፍ ቶሎ ቶሎ ኑ በጣም ነወ የምትናፍቁን ሱስ ሆናቹሀል

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      ለፍቅር ህግ የለውም! አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @sunduhabeshawit5314
    @sunduhabeshawit5314 2 ปีที่แล้ว +4

    ረሙ የኔ ፍቅር
    ረሙ የኔ መድረን
    ረሙ ብሩትካን😜😜💚💚💚

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว +80

    የልጅ ልብስ ሳይ ልጅ አመረኝ እስኪ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ ባሌ ሀገር ነዉ መታመታዉን አላህ ይስጥሽ በሉኝ

  • @gelila1218
    @gelila1218 2 ปีที่แล้ว +2

    Endezi Sthonu new yemiyamrbachhu❤❤❤❤❤❤💝💝

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት በጣም ደስስስ ይላል
    ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሮዝዬ የተለየቺ ፈንዲሻ ናት!!!

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว +1

      ለፍቅር ህግ የለውም! አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @seblead820
    @seblead820 2 ปีที่แล้ว +10

    እረሙ የኔ መደሪን የኔ ቼኮሌት ይው አልኩህ ደሥ ይበልህ
    ታምራላቹ ፍቅራቹን ያብላቹ

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ሮዚየ ሂጃብ ለብሰሽ የማይበት ቀን አላህ ያምጣልሽ እህት በተረፈ ደስ ትላላችሁ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል የኔ ውድ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻም ያላችሁ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    ሮዚዬ ሩሙ ካን አንድ ላይ ሳያቹ እንዴት ደስ እደሚለኝ አይለያችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💞💞💞

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 ปีที่แล้ว +11

    ረሙ የኔ ብርቱካን
    ረሙ የኔ መደሪን
    ረሙ የኔ ሞዛዛ ❤️😆

    • @kojimerki1817
      @kojimerki1817 2 ปีที่แล้ว

      ergitegna negn irguznati😀😀

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ ረሙየ የኔ የዋህ በሂጃብ ሰርፕራይዝ አድርጋት ወደ ቅኑ መንገድ አመላክታት በቀስ በቀስ

  • @lifeofreem651
    @lifeofreem651 2 ปีที่แล้ว +5

    ከprank ወደ surprise ተቀየራቹ🥰🥰🥰

  • @mahiseleshi2227
    @mahiseleshi2227 2 ปีที่แล้ว

    Weyyyyy setamru fetari fekrachehun yabzaw🥰🥰🥰

  • @susutube360
    @susutube360 2 ปีที่แล้ว +3

    ረሙ እኮ እንዴት እደሚወድሽ ያስታውቅበታል😅🥰አች ግን እብድ ነሺ ገና ደግሞ እውነቱን ነው ውለዱ😊

  • @hanna2060
    @hanna2060 2 ปีที่แล้ว +2

    ረሙ ወንድሜ ደስ ስትል አላህ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 ปีที่แล้ว +12

    ዋዉ ደስ ይላል በተለይ በናንተ ለይ ስሆን የበለጠ ያምራል

  • @አኢሻብንትእንድሪስ
    @አኢሻብንትእንድሪስ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አላህ በሠላም ለሁለት አረገሺ ነው የሚባለው ማሪያም ማረችሺ አይባልም ምክንያቱም እሷ ሠው ናት እሷ እራሡ ኢሣን ወይም( እየሡሥን ) ስትወልድ ምጥ እደያዛት አላህን ነበር የለመነችው በሠልም እድትወልድ

  • @sameeramohammad4338
    @sameeramohammad4338 2 ปีที่แล้ว +10

    ለእማማ ለአዲሱ አመት ስጦታ ስጣቸዉ

  • @sofi4325
    @sofi4325 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው የምታዝናኑን 😂😂😂

  • @Gesh-n8b
    @Gesh-n8b ปีที่แล้ว +1

    ደስስትሉ አይለያቹህ

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 ปีที่แล้ว +7

    ትለያላችሁ ረሙ መልካም ሰው👌

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

      ሙስሊም አሰዳቢ ምናቸውነው የሚወደደው የዝሙተኛ ገዳፊ

    • @anisaanisa3926
      @anisaanisa3926 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ እስልምና በሰው አይለካም እስልምና ሰወች በሚሰሩት ስተት አይሰደብም አይለካም አልሀምዱሊላ ሙስሊሞች ናቸው አላህ ቀጥ ያለውን መንገድ ይምራቸው ይምራን ሁላችንንም ማንም ፍፁም የለ ከቻልሺ ዱአ አድርጊላቸው።

  • @tamiratmoltot4939
    @tamiratmoltot4939 2 ปีที่แล้ว +2

    Remu yene bertukan yene wed!!!

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 ปีที่แล้ว +9

    ጥሩ ስራህ ከእድሜህ ገዝፎ ሲገኝ
    አስተሳሰብህ ከአለባበስህ ሲበልጥ
    እዝነትህ ከጭካኔህ በልጦ ሲገኝ
    ዝምታህ ከንግግርህ ከፍ ሲል
    በእርግጥ አንተ ለጥላቶችህ
    ትምህርት ለወዳጆችህ ኩራት ነህ።ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል🌷

  • @Suzan17
    @Suzan17 2 ปีที่แล้ว +1

    Reme ye Rosie feker👌👍🏽🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seadamohammed2142
    @seadamohammed2142 2 ปีที่แล้ว +20

    ሂጃብ ገዝተህ ስጣት የላትሆኖ እደሆነ እማለብሰው

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃቹ ረሙ እና ሮዚ ፕራክ መስራት አይጠበቅባቹም ቀልዳቹ ፕራክ ከሚሰሩት እጥፍ ይበልጣል ስታወሩ እራሱ ታፈዛላቹ ፕራክ የሚሰሩት አይዲያ የሌላቸው ናቸው እናተ ግን ወሬያቹ ብቻ ይጥማል so ፕራክ ይቅርባቹ

    • @መኖር-ጀ2ነ
      @መኖር-ጀ2ነ 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏ትክክል💯

  • @zarirose4470
    @zarirose4470 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጠብቅላቹ ሁለታችሁም በጣም ነው የምታምሩት

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      ለፍቅር ህግ የለውም! አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @hatyaassen190
    @hatyaassen190 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአላህይጨመረላችሁሰታምራ

  • @ፋፊነኝየማየልጅ
    @ፋፊነኝየማየልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ቡርትካን እርሙ

  • @Suzan17
    @Suzan17 2 ปีที่แล้ว +1

    Remye Rosiyen selemtwedlegn beteseb hognalehu genbaruan Sam adrgelegn👍🏽tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nejwaibrahim3919
    @nejwaibrahim3919 2 ปีที่แล้ว +3

    MashaAllah Remu you did a good job
    You are a wonderful person
    Love you guys ❤😘😘

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      ለፍቅር ህግ የለውም! አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @mal2230
    @mal2230 2 ปีที่แล้ว

    እንኮን ማርያም ማረቺሺ ነዉ የሚባለዉ

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 ปีที่แล้ว +15

    ይመቻቹ ሰታምሩ ❤️😍😍😍

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ያድርግላችሁ ብትጋቡ በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 2 ปีที่แล้ว +9

    ይመቻችሁ ግን ብትጋቡ ወላሂ አሪፍ ነው 👌

  • @weinwein5652
    @weinwein5652 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ረሙ ምርጥ ሠው
    ነህ ወላሂ ፉቅራችሁ እሥገዘላለም ይሁንላችሁ እኔ እራሡ በጣም ነው የምወዴው አሻጉሊት

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว +9

    ይሄ ነው ወንድ ማለት አቦ ይመቻቹ👍👏

  • @rawudaali9304
    @rawudaali9304 2 ปีที่แล้ว +2

    ረሙ ሮዚኮ ትወዲካለች❤ እብደቷን ትቀንስ ሂጃብ አልብስና ኒካህ እሰሩ 💕💐🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
    @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እሮዚ ልጅ በልጅነት ነው ውለዱ ትክክለኛ ፍቅር ካለ በልባችሁ ተወልዶም ለውጥ አለ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ❤🙏

  • @GgGg-uo2wj
    @GgGg-uo2wj 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    እረሙየ የኔ ጠበለል እሮዚየ ስትል ደስስትል አፌ ቅርጥ ይበልልህ😍😍😍😍😍

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 ปีที่แล้ว

    ያርግልህ ሶስት መንታ

  • @mesimesi4190
    @mesimesi4190 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ስታምሩ❤❤😍❤❤😍❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💟💟💟

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 ነይ መጣለው

  • @hnoojoon554
    @hnoojoon554 2 ปีที่แล้ว

    Amen yalege enat abate yaregahiu

  • @yenguljinegn8054
    @yenguljinegn8054 2 ปีที่แล้ว +8

    ስጦታ ተሰጣጠጡ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ዘድ አሉ እረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እና ሂጃብሽ ልበሺ.

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 2 ปีที่แล้ว +1

    Alha yasebachutn hulu yamuwala lalchu🌺🌺

  • @tiyanatube7626
    @tiyanatube7626 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ረሜ እዴት እዳሣከኝ

  • @michealmengstu3997
    @michealmengstu3997 2 ปีที่แล้ว

    yezare amete yezare amete ye .............................enate and abate good

  • @ስአዳከወሎ
    @ስአዳከወሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    እርሙ ሂጃብ ገዝተህ ስጣት እኛደሞ100kነው

  • @JaltoKsa
    @JaltoKsa 2 หลายเดือนก่อน

    Wawo ya dirgilchuu ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ አደረገሀል ወጨ ለመቀጠብ ከሆኑ አንዳድ እያለክ አጠረቅም ወተትም ገዛ

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkk

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mesi5970 አይሻለም ያወ ነሩ እየተወደደ ነወ የሜሄደወ ሀሀሀሀ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 ปีที่แล้ว +1

    እረሙዬ ምርጥ ልጅ ነህ

  • @toyibaaeziza8834
    @toyibaaeziza8834 2 ปีที่แล้ว +3

    ተጋቡ ደስ ትላላችሁ

  • @maquyaqa5998
    @maquyaqa5998 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Alha sitamru R$R😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @shew985
    @shew985 2 ปีที่แล้ว +19

    ረሙ የእዉነት የምትወዳት የምታዝንላት የአኬራ እወቷን እንድታስተካክል ምከራት ኢጃብ በማልበስ ሰብራይዝ ግለፅላት ይሄ ኮመንት የተመቻቹ በሰብስክራይብ ግለፁልኝ ስደት የሰለቸኝ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      Demerign melesalewu

  • @kidestdemise_7512
    @kidestdemise_7512 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት በጣም ነው ምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @ኡሙዚያድ
    @ኡሙዚያድ 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይይ ግን ብትጋቡ ወላሂ ታምራላችሁ ደሞ አሻጉልቱ አምሩኛል እሩዚ

  • @alimatahmed1585
    @alimatahmed1585 2 ปีที่แล้ว +1

    እረሙ በጣም ደሥ ሥትሉ ወላሂ ቀጥሉበት

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +12

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍🌷🌷🌷

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      ለፍቅር ህግ የለውም! አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @wawawawaye8667
    @wawawawaye8667 2 ปีที่แล้ว +1

    wow gobez remu endih new emiyamrbachihu kechiqa wutu

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 ปีที่แล้ว +15

    የኔ እብዶች ስወዳችሁ አይለያችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💝💝💝

  • @kezinaabadura2501
    @kezinaabadura2501 2 ปีที่แล้ว +1

    Rozi Allah yastakekilish

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 ปีที่แล้ว +4

    እረሙ የኔ ጥቁር አዝሙድ ሮዚ የኔ መደሪን

  • @mumanimumani9406
    @mumanimumani9406 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah masha ☝ 🙏 💖 ❤ ♥ 💓

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 ปีที่แล้ว +5

    እረሙ ግን ሚስኪን ነው ማርያምን ቢቻል 100,ሺ ጊዜ ሰብ ባደርግህ ላይክ ባደርግ ደስስ ይለኝ ነበር እረሙዬ እግዚአብሄር ኪስህን ይሙላልህ😘😘😘😘

  • @kadrak3494
    @kadrak3494 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ዋዉዉ🏃🏃🏃👍👍💓

  • @mohammadmm1039
    @mohammadmm1039 2 ปีที่แล้ว +6

    ባለፈው ማረራን ልታዝናኑ ወስዳችሁ በጮርናቄ አብልታችሁ ስለመለችሁዋት አናዳችሁኛል

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 2 ปีที่แล้ว

    ረሙ የኔ የዋህ ደግ ጨዋ እኮ ነክ ይመችክ እግዜር ይሁንክ ይቺ እብድ ላንተ አትመጥንህም አንተንም አንገላታችክ ግን ልብ ይስጣት

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 ปีที่แล้ว +8

    ስታምሩ 😍😂

  • @somirayoutobi3052
    @somirayoutobi3052 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaalah stamru

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሐ6ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሐ6ተ 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ትላላቹ ግን የሂጃቡ ነገር አስቢበት ከውስጥ ቢቻ ሳይሆን ከውጭም የምታምሪበት ሂጃብሽ ናት በተረፈው ብርቱ ፒስ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      አንድ ላይ ስንሆን እናምራለንና ዛሬዉኑ ቤተሰብ እንሁን! እኛም እርሶም ወደ ላቀ ደረጃ ጉዞ እንጀምር
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @امينهحفيظه
    @امينهحفيظه 2 ปีที่แล้ว

    Mashalla 😊😊

  • @መዲነኝየረሱልተከታይ
    @መዲነኝየረሱልተከታይ 2 ปีที่แล้ว +7

    አደኛ የኝ ረሙ ሮዚ እወዳችኋለሁ ሰደት ነኝ ስመጣ እናተን ማገኘት እፈልጋለሁ