Abush Zeleke - Denber Yelewum- አቡሽ ዘለቀ (ድንበር የለውም)- Ethiopian Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • Denber Yelewum - ድንበር የለውም - New Ethiopian Music 2023 - From Brand new Abush Zeleke Album - Ende Abate Ewedishalehu- Official Music Video
    Subscribe today / @abushzelekeofficial7803
    Available now on all digital stores
    Spotify -
    iTunes - / ende-abate-ewedishalehu
    Amazon -
    Deezer -
    Enjoy Ende Abate Ewedishalehu Brand New Album by Abush Zeleke From digital music stores above.
    Executive producer - Rofa Records
    ℗ © Copyright: Rofa Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
    Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023
    New Eritrean Music 2023 | Eritrean Music 2023 | Amharic Music
    Facebook: / abbush.zallaqaa
    Instagram - / official_abush_zeleke
    TikTok : / abushzeleke1
    Twitter : / abushzeleke_
    #ethiopianmusic #Aushzeleke ##EndeAbateEwedishalehu #ethiopia #musicAlbum #musicvideo #officialaudio

ความคิดเห็น • 1K

  • @hailutesfaye6120
    @hailutesfaye6120 ปีที่แล้ว +241

    አቡሽ ዘለቀ:
    ከሁሉም የላቀ:
    ጠቢብ ነው የረቀቀ:
    በኢትዬጵያዊነቱ የደመቀ: ❤❤❤

    • @amenkbrom1728
      @amenkbrom1728 ปีที่แล้ว +1

      ገራሚ አገላለፅ👏

    • @MillionviewsYT1
      @MillionviewsYT1 ปีที่แล้ว

      🟢🟢🟡🟡🔴🔴
      🟢🟢🟡🟡🔴🔴
      🟢🟢🟡🟡🔴🔴
      🟩
      🟩
      🟨
      🟨
      🟥
      🟥

    • @zubaydazubayda6188
      @zubaydazubayda6188 ปีที่แล้ว +1

      አቡሽ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sevenethio
      @sevenethio ปีที่แล้ว

      አቡሽ ዘለቀ:
      ከሁሉም የላቀ:
      ጠቢብ ነው ረቂቅ:
      በኢትዬጵያዊነቱ ሁሌም የደመቀ: ❤❤❤

  • @abebeatale4815
    @abebeatale4815 ปีที่แล้ว +315

    ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ። የምትወዳት የሐገርህን ትንሣኤዋን ያሳይህ!!!

    • @eyea7297
      @eyea7297 ปีที่แล้ว +10

      በኦሮምኛ ቢሆን ጥሩ ነበር ይህ የሚያስፈልገው ለእነሱ ነው
      ሌላውማ ገብቶታል ኢትዮጵያዊነት አንድነት ፍቅር ለኛ ሺ አመት ተዘፍኖልን ገብቶናል አሁን ቁጭ ብለው በኦሮምኛ እየተዘፈንላቸው መማር ያለባቸው ኬኛዎች ናቸው አለበለዛ ስንኖር ኢትዮጵያውያን ስንሞት ኢትዮጵያዊ ምናምን ምናምን ተረት ይሆናል

    • @rozenamd2084
      @rozenamd2084 ปีที่แล้ว +1

      Sedewu endayesht kelkalut mesken gobez lej nw ayezok

    • @hedijaali3162
      @hedijaali3162 ปีที่แล้ว

      ምርጥ የ ኢትዮጵያዌ ማንነት መግለጫ ይህ ነው።
      በቃን!በቃን! ❤❤❤

    • @dagabgaz3129
      @dagabgaz3129 ปีที่แล้ว +6

      please let us support this great ethiopian... the tirbal government has banned the sale of his album in Addis

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 ปีที่แล้ว

      Ech

  • @gizachewwoldie
    @gizachewwoldie ปีที่แล้ว +46

    እናመሰግናለን ውዱ ኢትዮጵያዊ አቡሽ ዘለቀ ! ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ስላከበርክ ፈጣሪ ክብረቱን ይስጥህ !!!

  • @AbelGetachew-b7i
    @AbelGetachew-b7i ปีที่แล้ว +50

    ኢትዮጵያዊነት በውስጥክ ሲገባ ልክ እንደዚህ ነው ትልቅ ሰው ነክ እረጅም እድሜ ኑርልን👌👌

  • @getachewabere7918
    @getachewabere7918 ปีที่แล้ว +26

    ኢትዮጵያውያን ዛሬም በኢትዮጵያ እቅፍ ስር አሉ 😍እሰይ።
    በተረኞች ዘመን እንደ አቡሽ ያሉትን ማዬት ያስደምማል 🙏ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች አቡሽዬ በርታ 🎉

  • @SineshawKassa
    @SineshawKassa ปีที่แล้ว +126

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ጀግና እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @abatehaile2259
    @abatehaile2259 ปีที่แล้ว +36

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አስደናቂ የኦሮምኛና የአማርኛ ዘፈን የዘፈነ ዉድ ወንድማችን ክፉ አይንካህ.

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo ปีที่แล้ว +47

    ዋውው የምትናደዱ ኢትዮጵያ አይደላችሁም ማፈሪያ ናችሁ ክበርልን ወንድማችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተያይዘን ወደ ፊትት❤❤❤❤❤

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 ปีที่แล้ว +4

    አቡሽ በመጀመሪያ ጊዜነው ዘፈነህን ስሰማ የምታኮራን ወንድሜችን ተባረክ አምላክ ይጠብቅህ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 ปีที่แล้ว +31

    ጆሮ ያለው ይስማ
    Great song, Great message ! ! ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 ปีที่แล้ว +16

    አቡሼ እንደኛ እንደ አዲስ አበባ ልጆች ዘር ለገበሬ ነው ያልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ bro ኑርልን 💚💛❤️

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 ปีที่แล้ว +4

    አቡሽ ምርጡ የሀገር ልጅ.. እንዲህ አስተምርልን ሀገር እንጂ ዘር እንዳማይቀድም ተባረክክክክ

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 ปีที่แล้ว +19

    አቡሽዬ ምርጡ ኢትዬጲያዊ፣ አንተ የኔ ዘመን አስተዋይ ጀግና ነህ ፣ፈጣሪ ይጠብቅህ ክበርልኝኝኝኝኝኝ

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወንድሜ:: አደረቁን አኮ:: ተው የሚል ጠፍ:: ሁሉም የሁላችን መሆን ሲችል መንደር ገብታችሁ አትውጡ ማለት ነውር ነው::

  • @solomonliben
    @solomonliben ปีที่แล้ว +19

    አቡሽ ዘለቀ ምርጥ ኢትዮጵያ ከጉጥኛ ነፃ የሆንክ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @genenetefera6922
    @genenetefera6922 ปีที่แล้ว +1

    አንተ አለመድነቅ ከባድ ነው ኢትዮጵያ የአነተን አይነት ሰው ቢያበዛላት ይህ ሁሉ ችግ አይኑርም ፈጣሪ ዘመንህ ይባርክ እጅግ አደንቅሀለሁ አከብርሀለሁ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 ปีที่แล้ว +3

    አቡሽ ዘለቀ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የምወድህ ወንድሜ ኑርልኝ።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ዘረኝነት ይውደም

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ ጥሩ ሥራ ነው፣
    ፈጣሪ እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን🙏💙💚💛❤። ልዪነት ሚሰብኩትም ከአንተ ቢማሩ ሀገር ሰላም ትኾን ነበር።

  • @keep.-5kgso74bc46j
    @keep.-5kgso74bc46j ปีที่แล้ว +24

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ።

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว +22

    Peace & love for Ethiopia people forever 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 ปีที่แล้ว +68

    Abushe you are unique Be proud as Ethiopian , big respect my brother Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 one love 🇬🇧

    • @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
      @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ ปีที่แล้ว +1

      💚💛❤️👍👍👍🙏🙏🙏😍😍😍

    • @SpikiLaki
      @SpikiLaki ปีที่แล้ว +1

      ሃፍ-ካስት ወይስ ፉል-ካስት፤ መፀዳዳት፣ መብላት፣ ማረስ፣መፀለይ፣መልበስ ወዘተ ላስተማሩህ እንድህ መቀኘትህ ስያንስ ነው፤ ማሙሽዬ!!!

    • @tesfayedesta9856
      @tesfayedesta9856 8 หลายเดือนก่อน

      😊​@@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 ปีที่แล้ว +12

    ሁሌ አንድነትን የምትሰብክ ሙሉ የሆንክ ሰው ነህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን 💚💛❤️

    • @SpikiLaki
      @SpikiLaki ปีที่แล้ว

      ሃፍ-ካስት ወይስ ፉል-ካስት፤ መፀዳዳት፣ መብላት፣ ማረስ፣መፀለይ፣መልበስ ወዘተ ላስተማሩህ እንድህ መቀኘትህ ስያንስ ነው፤ ማሙሽዬ!!!

  • @yakinephrem
    @yakinephrem ปีที่แล้ว +53

    አቡሽ እንዳንተ ክፖለቲካ እና ከብሔር የጸዳ መሪ ይስጠን!!!!!!!

    • @halimabeza4700
      @halimabeza4700 ปีที่แล้ว

      Ameeeeen

    • @tikvahpharma
      @tikvahpharma ปีที่แล้ว +1

      መሪማ ፓለቲከኛ መሆን አለበት፣ ግን ሚዛናዊ!

    • @eyea7297
      @eyea7297 ปีที่แล้ว +1

      አቤት አበሻ አስተውለን አንራመድ
      አድናቆታችን መጠኑን እያለፈ የህፃን ጨዋታ ይሆንብናል

    • @yakinephrem
      @yakinephrem ปีที่แล้ว

      EWNET NW@@tikvahpharma

  • @Tedda2127
    @Tedda2127 ปีที่แล้ว +18

    አቡሽ የኔ ጀግና ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ለዘላለም ይጠብቅህ 💚💛❤።

    • @SpikiLaki
      @SpikiLaki ปีที่แล้ว

      ሃፍ-ካስት ወይስ ፉል-ካስት፤ መፀዳዳት፣ መብላት፣ ማረስ፣መፀለይ፣መልበስ ወዘተ ላስተማሩህ እንድህ መቀኘትህ ስያንስ ነው፤ ማሙሽዬ!!!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 ปีที่แล้ว +10

    አዎን በጭንቅ ቀን እኔነኝ💚💛❤የሚል ድንቅ ኢትዮጵያዊው አቡሽ💪💪💪አዎን ነጥብ ጥለሃል💚💛❤😍ኢትዮጵያዊ ነት አሸንፎ መውጣት ነው🥰

  • @tesfayekassye4599
    @tesfayekassye4599 ปีที่แล้ว +7

    ቀድመህ ሂደሀል በዚህ ዘመን መፈጠር የሌለባቸው እንዳሉ ሁሉ ዘመኑንም ቀድመው የሄድ አስተዋይ ሰዎች አሉ አብሽዬ አንድ አንተ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ ክበርልኝ

  • @surafelzemeta7975
    @surafelzemeta7975 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፩ Love ❤ ባላነሰን ባልጠበበን ሀገር
    በነገድ አንሸፍነው በነገድ አንጠረው ፍቅራችን የለው ድንበር!!!

  • @matiz2811
    @matiz2811 ปีที่แล้ว +6

    #አቡሽ አንተ እድለኛ ነህ ምክንያቱም ውስጥህ ፍቅር እና ሰላም ብቻ ነው ፣ ይሄ ደግሞ የህይወት መጀመሪያም መጨረሻም ነው፣ ይሄን ገብቶትም የሚኖረው አስተዋዩ እና እድለኛው ሰው ነው አቡሸ❤❤❤ አይቀይርህ ፈጣሪ አምላክ ወንድሜ❤❤❤

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ
    ግጥም 8 ከ 10
    ዜማ 7 Or 8
    ሙዚቃ ቅንብር 9.5 Or 10 አቡሽ ቅን፡ መልካምና ሀገር ወዳድ ነው።

  • @belaytube8613
    @belaytube8613 ปีที่แล้ว +7

    አቡሽ ዘለቀ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነህ ብታሽቃብጥ ሀብትም ትሆን ነበር ሁሌም ከእውነት ጋር መኖር እንዴት ደስ ይላል

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 ปีที่แล้ว +1

    አብሺዬ የእንኛ ኢትዮጵያ የእንኛ ኢትዮጵያዊ ❤😍🇪🇹😘👍 ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን እንወድካለን እናከብርካለን ሁላችንም ቤሄር ቤሄረሰቦች አንረሳክም በረታልን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ዋጋ የሚያሰከፈልበት ዘመን ደርሰናል አንተ ግን የዘመኑ ጀግና ነህ 👍😘🇪🇹 ሰው ሰው የሚሸት ሰው ያጣንበት ዘመን ላይ አንተን ሰላገኛን እናመሰግናለን ቤተሰ
    ቦችክን ይህ እድገትክ ነው የሚያሳየኝ አብሺዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @axumtsion21
    @axumtsion21 ปีที่แล้ว +17

    አቡሽ እንወድሃለን። የምትወዳትን ኢትዮጵያ ትንሣኤዋን ያሳይህ

  • @merontedrosman8377
    @merontedrosman8377 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቅኔ ተጠቅመሀል አቡሽዬ በጣም አንወድሀለን

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ ኢትዮጵያ እንካን ደስ አለሽ አቡሽን የመስለ ልጅ ተወልዶልሻል በዚህ በመከራ ስአት እኮሪብሀለሁ እንካን ተወለድክ !!!

  • @romanmesay3436
    @romanmesay3436 ปีที่แล้ว +1

    ሁል ግዜ ከእውነት ጋር መቆም እንዴት መታደል ነው!!!!

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AynalemTeshome-ck2lm
    @AynalemTeshome-ck2lm ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ጀግና. እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በአሁን ሰአት እንደአንተአይነት ሰውመኖሩ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 ปีที่แล้ว +6

    የዘመኔ ምርጥ ጀግና አቡሽ ዘለቀ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እድሜህን እንደማቱሳላ ያርዝመው ❤

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ
    ግጥም 6 ከ 10
    ዜማ 7 Or 8
    ድምፅ 7 Or 8
    ሙዚቃ ቅንብር 9.5 Or 1አቡሽ ቅን፡ መልካምና ሀገር ወዳድ ነው።

  • @eyerusadugna7866
    @eyerusadugna7866 ปีที่แล้ว +5

    ለታሩ ይቀመጥ ወድም አለም እድሜይሥጥህ የኢቶጲያን !!!መጨረሻ ያሳይህ 🇪🇹🙏😭😭😭😭

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 ปีที่แล้ว

    ሀገር የሚጠቅም ስራ የሰራ ሳይሆን ሀገር የሚያፈርስ ስራ የሰራ በሚሸለምበት ሀገር ተፈጥረህ ትለፋለህ አንድ ቀን ትሸለም ይሆናል/በአብዛኛዊ ኢትዬጵያዊ ልብ ግን ክብር እንዳለህ አትዘንጋ/

  • @ETBeMore
    @ETBeMore ปีที่แล้ว +4

    History will remember you forever for preaching love & unity while others are busy with ወሰን እና ድንበር in the 21st century.

  • @tigist7
    @tigist7 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ፈተና ቢበዛብህም በርታ
    እውነት የሚያማቸው ሰወች ስላሉ

  • @yeshitube3657
    @yeshitube3657 ปีที่แล้ว +17

    የምር አስለቅሶኛል እግዚኣብሄር ለኢትዮጵያ ሰላሙን ይላክላት❤❤❤❤❤

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቡሽ ሁሌም ትልቅ ክብር አለኝ ለአንተ

  • @ሃበሻጊዮናዊት
    @ሃበሻጊዮናዊት ปีที่แล้ว +19

    💚💛❤️ የኢትዮጲያዊነት ልኩ የገባህ እንቁ

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 ปีที่แล้ว

    ሲዲውን ቢግዱህም አብሺር ምንም እንዳይሠማሺ ወድም አለም ❤❤❤❤❤አሁላይ ህዝቡ ኤተርኔት ተጠቃሚነው ለሁሉም ይደርሳል አላህ ይጠብቅ በጣም የምወድህ የማደቅህ እህት ከወሎ ደሴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤ አቡሼ የቦረና ገፀ በረከት! ❤❤❤❤ ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን! ሁሌም በልባችኝ ትኖራለህ !

  • @RichardA1305
    @RichardA1305 ปีที่แล้ว

    አታሳፎሯት ተዋት በማታውቀው ታንኳ። ቆንጆ ሙዚቃ ነው አቡሼ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ከሰሜን ወሎ።
    ኢትዮጵያዊነት ነው ለኔም ለእሷም ልኳ!!!!!!!!!!

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 ปีที่แล้ว +3

    ጥበብ ብሄር የለውም ሀገር እንጅ። ተባረክ አባቴ😊

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 หลายเดือนก่อน

    እ/ር. አብዝቶ. ይባርክህ. ኢትዮጵያዊነት. ማለት. እንዲህ. ነዉ. እንጂ. ችካል. ቸክለዉ
    ላይችሉት. ላያለያዩት. መፍጨርጨር. ላጉል. ዉድቀት.

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 ปีที่แล้ว +50

    ሰብአዊነት ሲከብር ከኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል !!! 💚💛❤
    እናከርሃለን እንወድሃለን አቡሽ ዘለቀ 💚💛❤

  • @ethiopiaonelove4268
    @ethiopiaonelove4268 ปีที่แล้ว +1

    Kalet yelagem bake number one all your music...❤❤❤❤

  • @eyerusyizengaw9568
    @eyerusyizengaw9568 ปีที่แล้ว +5

    የዘመናችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!! እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 ปีที่แล้ว +2

    አቡሸ የአራዳ ልጅ ፣ዘር የማያቀው ምርጡ ኢትዬጲያዊው ወንድማችን ክበርልን፣ እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልንንንንንንንንንንንንንን big respect broooooo!!

  • @Destaaa2119
    @Destaaa2119 ปีที่แล้ว +9

    Abushiyeeeeee, thank you so much,
    All Ethiopian, my God keep our country and our people!

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁሉንም አርቲሥቶች ከጊዜጋ ሲገለባበጡ አይቻለሁ የሚገርመው ነገር ግን ይህ ነው አንተ ፀንተህ የምትቆም ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ።እውነት በጣም አደቅሐለሁ እኮራብሐለሁ
    በርታ እሽ
    መ/አ ተሰጋ አንለይ
    ከRGD Force

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa ปีที่แล้ว +3

    እንዳዊ አቡሽየ ስወድህ 😊❤ማርያምን ትለያለህ 🥺እንደተ አይነቱን ያብዛልን 😢❤❤❤

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 ปีที่แล้ว

    ኦሮሚያ ተወልጄ ኦሮሚያ ያደኩ ምጥ ያባገዳ ልጅ ነኝ በዛውም ምርጥ ኢትዬጵያዊት የመገርሳ ልጅ ነኝ በእናት ሃገሬ ማልደራደር ዘር ቀለሜ እናቴ ኢትዬጵያ በርታ ወንድም ከዘረኝነት ነፃ መሆ መታደል መሆኑን ቢያውቁ ታድለው ነበር ❤❤❤❤❤❤good joobe bro

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 ปีที่แล้ว +4

    you are a humble,person I hope other artists like you ,great job. We love you brother it’s the time to sing this kind off song God bless you ,my dear brother more respect for you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Scgbjkbfcv
    @Scgbjkbfcv ปีที่แล้ว +1

    Abush Zeleke we proud of you and we love respect you a million 120,000,000 people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

    • @Scgbjkbfcv
      @Scgbjkbfcv ปีที่แล้ว +1

      ❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @user-tm7jr7iq6t
    @user-tm7jr7iq6t ปีที่แล้ว +21

    ሰው በጠፋበት ሰው ሆኖየተገኝ ጀግና አቡሽ ዘለቀ❤❤❤❤

    • @ibracars
      @ibracars ปีที่แล้ว

      መሪ አጣን መሪ አጣን ስንል ነበር አሁን ግን ሰው አጣን ተብሎም ነበር

  • @barakabaraka4762
    @barakabaraka4762 ปีที่แล้ว

    ጀግና. ብያለሁ. ሁሉም በፍራባት ዘመን. በጅግነነት የውስጥህን. አወጣህ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u ปีที่แล้ว +3

    አቡሼ እንዳው በምን ቃል ልግለፅህ ወንድማለሜ ሰብአዊነት በጠፋበት በዚህ አረመኔአዊ ዘመን ሰው ሆነህ የተገኘህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ መቼም ውለታህን አንረሳም የድንግል ማርያም ልጅ ከአውሬዎች ይጠብቅልን እንወድሃለን💜😥

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 ปีที่แล้ว +2

    Abushye betam nw miwedik egziabher yitebkeh mirt sira nw ke assela negn ahun gn ke ager wuchi negn zer yemibalewu meriz yelelkbik mirt Ethiopiawi❤❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🙏

  • @aahnya
    @aahnya ปีที่แล้ว +33

    አንተ ኢትዮጵያዊ ጌታ ምስክሪ ፍሚሊ ጋ ቁጭ ብለን እያዳመጥንህ ነው :: መልክትህ ደርሶናል ❤🔥

  • @abushnegesse6
    @abushnegesse6 10 หลายเดือนก่อน +1

    Great 🎉🎉🎉❤❤ Abush Gulilat from Germany Hessen

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ጀግና ፈተና በሞላበት በዚህ ክፍ ዘመን የተገኘህ ውድ ኢትዮጵያዊ ውድድድድ ነው የምናደርግህ ፈተና ያለ ነው አይዞህ በርታ ወንድማችን❤

  • @selamhailemariam6788
    @selamhailemariam6788 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ማይጠገብ ታሪካዊ ሙዚቃ ነዉ ሰላም ላገራችን🎉

  • @freekeneni
    @freekeneni ปีที่แล้ว +6

    Amma karaa kee qabattee kanumatti fufi Durayyuu Oromoof Maal goote beekta miti kana gooteef oromoon homaa hin ta'u " Raachi otuma wacu leenci bishaan dhuge gala" ❤💚❤️ oromoo koofi kuni

  • @birhane1670
    @birhane1670 10 หลายเดือนก่อน +1

    Waaqayyo baraa namnii yaaduu dhabaameetti nama taatee sii argine haamtun sii hin aargiin gaariin sii hin daarbiin ❤❤❤

  • @adoniasabebe8631
    @adoniasabebe8631 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ዎንድሜ እንዳንተ ያሉ ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @user-lj3db2rd9p
    @user-lj3db2rd9p ปีที่แล้ว +2

    ላንተ ቃል የለኝም እግዛብሄር ይጠብቅህ ፈራሁልህ እራስህን ጠብቅ 😢😢እግዛብሄር ካንተ ይሁን አቡሽ

  • @Yewellowa
    @Yewellowa ปีที่แล้ว +20

    ጊዜውን ያማከለ ዘፈን። Excellent lyrics as usual. Thank you Abushe. God bless Ethiopia and its people💚💛❤️

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ለኔ የምንጊዜም የኢትዮጵያ ጀግናዬ ነህ በርታ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 ปีที่แล้ว +8

    አቡሽን ሳስብ ተስፍ አደርጋለሁ በኢትዬጽያ አንተን ላሳደጉ ቤተሰብ እና ማህበረሰብ ክብር አለኝ ኢሄ ከነሱ የመጣ ነው ኢትይኦጵያን ለሚወድ ሁሉ ክብር አለኝ ❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን🙏🙏🙏

  • @wubalembitew2595
    @wubalembitew2595 ปีที่แล้ว +1

    Kekal belay honehbignal abush enwedihalen be tena yanurlin thank you so much ❤

  • @Tizitademoz-ox2gi
    @Tizitademoz-ox2gi ปีที่แล้ว +3

    Nuf jiradhaaka malan jedha sila abush 😮 tokko ha tanuu ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku ปีที่แล้ว +1

    አተ ምርጥ የሀገር ልጂ በጣምነው እምወዲክ አደራ እዳትቀየር

  • @besufekadwendwsen4969
    @besufekadwendwsen4969 ปีที่แล้ว +8

    እንደው ይቺ እንዲህ የለፋህላት ሀገር የኢትዮጵያ አምላክ ምኞትህን ይሙላ

  • @hiwotgetahun1021
    @hiwotgetahun1021 ปีที่แล้ว

    ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነህ የተገኘክ ምርጥ💚💛❤️

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว +8

    God blessed Ethiopia people forever 💛💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @serk6884
    @serk6884 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏. 🙏. You are a true Ethiopian!!! We are one people!

  • @user-jr6xs8un8e
    @user-jr6xs8un8e ปีที่แล้ว +2

    Thank you a, z

  • @Steven.24
    @Steven.24 ปีที่แล้ว +7

    What a music 🏆 absolutely grate💥💥💥

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    Thank you 🙏 I love

  • @Godislove-zz8wn
    @Godislove-zz8wn ปีที่แล้ว +3

    I love it, thank you so much. I love my Ethiopia love my country it makes me so sad to see what my Ethiopian people are going through right now I pray to God to give us peace.

  • @Sadam-l9t
    @Sadam-l9t ปีที่แล้ว

    አንቴ የእትዮጵያ ቁርጥ ልጅ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ የምንግዘም ጀግናዬ

  • @soliyanaisaias6668
    @soliyanaisaias6668 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia 🇪🇹 ኢትዮጵያውያ እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላት ትኩራ❤❤❤❤❤❤

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว

    አይዞህ አቡሽ ምንም ጠላት ድንጋይ ቢፈነቀል አንተ ግን የአይምሮ ረፍት አለህ ጠላት ለምን በአንተ ንጹህ ማንንተ ተጨነቀ በርታ

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
    @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ ปีที่แล้ว +3

    የሰው ልክ ሠው በጠፋበት ሠው ሁነህ የተገኘህ❤

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 ปีที่แล้ว

    ዘፈን አድናቂ ባልሆንም ግን ንፁሁ ኢቶጺዊነት በጣምያስደስተኛል ምርጥ ልጅ በርታ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite ปีที่แล้ว +3

    ጀግና እውነተኛ ሀቀኛ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ዘረኝነትን የቀበሮ ድንቅ የአማሪኛና ኦሮምኛ ዘፋኝ እንወድሃለን!!!

  • @Ruth-w2g
    @Ruth-w2g ปีที่แล้ว +1

    Agerhn telahu belew yebasewin famous areguh...Ayzon.. great work🎉🎉🎉❤❤❤

  • @elsabethailemariam9731
    @elsabethailemariam9731 ปีที่แล้ว +6

    አቡሽ ዘለቀ ከጠባቦች ጋር የማትተባበር ለተቸገሩት ደራሽ የልጅ አዋቂ ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤

  • @AbiyT-v9k
    @AbiyT-v9k ปีที่แล้ว +1

    I rember when i was a 1ary student in addis, Dr. Ali birra album was banned selling officially. I swear to God up to 200br was sold 1 cassette, @black market, 12br was market selling price so PP doing z same promotion for z great artist Abush Z.

  • @eadieadi2456
    @eadieadi2456 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያን ስላከበርካት ክበርልን አቡሽ የሰው ማኛ ❤️

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham ปีที่แล้ว

    Tebarek!!!!!! Mirtu Ethiopiawi!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ye jegnalij

  • @Habesha251
    @Habesha251 ปีที่แล้ว +4

    አቡሽ ምርጥ ሰዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን እናከብርሃለን😍

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j ปีที่แล้ว

    አንተን መሰሎችን ያብዛለን ከዘረኝነት የፀዳህ ምርጥ ሰው ነህ አቡሽ