Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @wondwosenalemayehu3360
    @wondwosenalemayehu3360 5 หลายเดือนก่อน +49

    2024 yaye kale like

  • @sisay7
    @sisay7 8 ปีที่แล้ว +32

    ወይ ነፃነት በሳቅ እኮ ፍርፍር አዝዤ በላሁ....አንተ ያለህበት ፊልም ምርጥ እኮ ነው።

    • @binyamwolde8443
      @binyamwolde8443 3 ปีที่แล้ว +1

      Ok

    • @jamesjames3693
      @jamesjames3693 3 ปีที่แล้ว +1

      Natante.des.telali.batam.temrti.mesxenawu.yesarhawu.film.bareta.dagagemy.ayalwu

    • @Edil-xi8gw
      @Edil-xi8gw 2 หลายเดือนก่อน +1

      wow❤❤❤

  • @KalkidanTsegaye-n4x
    @KalkidanTsegaye-n4x 28 วันที่ผ่านมา +22

    😅😅😅 who's here after 8 year

    • @Gangstermadnes
      @Gangstermadnes 24 วันที่ผ่านมา +5

      🎉😂😂😂ya 8 years

    • @mikiyasabebaw8806
      @mikiyasabebaw8806 22 วันที่ผ่านมา +2

      its been a wonderful years and i wish u all the best

    • @Miki-ms6to
      @Miki-ms6to 19 วันที่ผ่านมา +1

      me😂

    • @iloveyoujesus6986
      @iloveyoujesus6986 18 วันที่ผ่านมา +1

      Me 😂😂😂

  • @hilinagirma8740
    @hilinagirma8740 8 หลายเดือนก่อน +47

    እንደኔ ከቲክቶክ ላይ የመጣ እስኪ ላይክክክክ

    • @Gangstermadnes
      @Gangstermadnes 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@hilinagirma8740 me 😂😂😂😅

  • @martigonderewa4133
    @martigonderewa4133 6 ปีที่แล้ว +146

    ነፂ ያለበት ፊልም መቸም ሳቅ አይጠፋውም እንደ ስምህ ነፃ የሆንክ ሰው ስወድክ

    • @tarikutadewos
      @tarikutadewos 11 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ምርጥ

  • @edengetachew6911
    @edengetachew6911 7 ปีที่แล้ว +174

    ነፂዬ እንደስሙ ነፃ የሆነሰው ነው በጣም ነው የምወደው ሲቀጥል አስተማሪ ፊልም ነው ልመናን እንፀየፍ ሰርተን በላባችን እንኑር እወዳችኋለሁ።

    • @ሚሚየናቴቀበጥ
      @ሚሚየናቴቀበጥ 7 ปีที่แล้ว +4

      Eden Getachew
      baxamei

    • @saramezher6093
      @saramezher6093 7 ปีที่แล้ว

      Eden Getachew ፍቭሕ ዐሕሽሕብዐጅብጅብዐሕብዐጅብሽግቭቅኡብጅኝድኽ

    • @tonysaad3744
      @tonysaad3744 7 ปีที่แล้ว

      Eden Getache

    • @ziniyaziniyan7043
      @ziniyaziniyan7043 7 ปีที่แล้ว

      Sara Mezher አረ በሳቅ ምንኣይነት ቋንቋነው

    • @murjanmohamed9776
      @murjanmohamed9776 7 ปีที่แล้ว

      Eden Getachew

  • @AGoggleUser
    @AGoggleUser 11 หลายเดือนก่อน +120

    Who is here after 7 years 🙌😅🧐💁‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @asiethiohagos
    @asiethiohagos 8 ปีที่แล้ว +167

    ዋው ነፃነት ያለበት ፊልም በጣም ይመቻል

    • @samitv6159
      @samitv6159 8 ปีที่แล้ว +1

      የህወሃት ዘመን ለቀረሮ ባሪያ ነጻነት ነው የሆነ።

    • @seblezewdu3001
      @seblezewdu3001 7 ปีที่แล้ว

      FUCK.U

    • @makhgetah8202
      @makhgetah8202 6 ปีที่แล้ว

      Asmare Hagoss and

    • @makhgetah8202
      @makhgetah8202 6 ปีที่แล้ว

      Asmare Hag 😎😃oss

    • @makhgetah8202
      @makhgetah8202 6 ปีที่แล้ว

      Etprlihap9 UK

  • @makiyamustapha8369
    @makiyamustapha8369 8 ปีที่แล้ว +6

    ሀሪፍ ነዉ ምንም አይወጣለት ግን እኔን እቅልፌ ትቸ አየሁት በጣም ደስ እሚልነዉ ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @majedaliii4560
    @majedaliii4560 8 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም አሪፍ ነውበጣም ብዙ ትምህርት ወሰኩበት ቾምቤና ሽሜ በጣም ደስ ትላላችሁ ችምቤ ሀሠት ተደብቃ አትቀርም አንድ ቀን የእውነተኛው መንገድ ላይ ትወጣለች እናመሰግናለን ድሬ.

  • @amanuelghebremariam4051
    @amanuelghebremariam4051 8 ปีที่แล้ว +12

    One of the best movie this year, what a character comedy, i saw more than 10 times, when i see this movie I'm happy.

    • @ኤፍራታስዩም
      @ኤፍራታስዩም 3 ปีที่แล้ว +1

      Amanuel Ghebremarian ፊልሙ አማረኛ አንተ ያየኸው ከ አስሬ በላይ በእንግሊዘኛ ጉድ ቱ

    • @amanuelghebremariam4051
      @amanuelghebremariam4051 3 ปีที่แล้ว

      @@ኤፍራታስዩም ልኽ እንደዚህ አይነት ድራማ ምረጥልኝ

    • @MrChuchu4life
      @MrChuchu4life ปีที่แล้ว

      @@ኤፍራታስዩም Mindinew tu

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 9 หลายเดือนก่อน +24

    ለ3" ግዜ በ2016.እያየሁት ነው😎እ የድሮወቹ ትሻሉኛላቹ😂😂ደብሮኝ ዘና ለማለት መጣሁ
    ነጺ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😋😂👍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว +29

    ዋው ነፂዬ ውስጤነህ ታጣፍጣለህ ቅመ ም ስወድክ እኮ ምርጤ😂😂😂😂

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 5 หลายเดือนก่อน +6

    እንደኔ ከ 7 አመት በኋላ የሚያይ ማነው😅🙄

  • @Yisehak-vt1mv
    @Yisehak-vt1mv 7 หลายเดือนก่อน +2

    የጠፈብሂ በሬ ከሰረቃ ሰዉ ገሪ ብትፈልግ መቼም አታገኝም

  • @abdiioro5669
    @abdiioro5669 3 หลายเดือนก่อน +5

    I'm here after 8 years 2024

  • @ልኑርለእናቴስል-ጸ1ኈ
    @ልኑርለእናቴስል-ጸ1ኈ 8 ปีที่แล้ว +5

    አድስ ፊልም ፈልጌፈልጌ አንድ አገኘው እረ በእናታችሁ አድስ ፊልም ልቀቁልን ሰሞኑን መዳም የለችም ልቀቁልኝ ቦ ዘና ልበል

  • @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
    @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ 7 ปีที่แล้ว +22

    kkkkkkkkkk hahahahahaha እረ በሣቅ ወደኩ 😂😂😂 ነፂ ማር አቦ ምችት ይበልክ ስወድክ እኮ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 6 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ አስተማሪና አዝናኝ ነው፡ ሁሉም ድንቅ አርስቲቶች ናቸው በተለይ ቾቤ ይመቻል

  • @jfccvcf998
    @jfccvcf998 8 ปีที่แล้ว +5

    wow በጣም ቆንጆ ነው ውይ ሽመልስ ለማንኛውም ዋናው ነገር ከጥፋት መታረም ነው

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 ปีที่แล้ว +5

    kkkkk እያዝናና የሚያስተምር ፊልም ነው አይ ነፃነት በርታ

  • @okami_9080
    @okami_9080 7 ปีที่แล้ว +13

    ነፂዬ በጣም ነው የምወድህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @BilenSolomon-dq2un
    @BilenSolomon-dq2un 22 วันที่ผ่านมา +1

    this is the beast Ethiopian movie

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 7 ปีที่แล้ว +10

    አቅመ ደካሞችን ይርድ፡፡
    አቅመ ጠማሞችን ይታደጉ እናመሰግናለን ድሬ

  • @MingotTsegaye-zk3eh
    @MingotTsegaye-zk3eh 8 หลายเดือนก่อน +1

    9ዓመቱ ነው ዛሬ🎉
    እኔ ግን ዛሬም እንዴ አዲስ አየዋለሁ😅

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ስንቴ እንደማዬው😂❤❤❤❤ ነፂቾ😂

  • @aresamyegbrhleljeselam
    @aresamyegbrhleljeselam 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ነፃነት ምርጥ የደስታ ምንጭ ዋው ደብሮኝ ነበር በሚገባ በተወናቹት ትወና ዘና አልኩኝ

  • @ሱሱየማሚልጂነኝስአዲነኝ
    @ሱሱየማሚልጂነኝስአዲነኝ 7 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት መጣለህ ውይ ነፃነት ሰወድህ ተመቼህኝ በርቱ በጣም አሰተማሪ ሙቪነው

  • @PWOJWOKOCHALLA-u9g
    @PWOJWOKOCHALLA-u9g หลายเดือนก่อน

    i am wathching these video in DATE=
    21/12/2016

  • @AbenyLikissa
    @AbenyLikissa หลายเดือนก่อน

    Didn't know that Tinsae played here...
    Loved this movie..
    Such a legend one 🎉

  • @mimiyemaryamliji2560
    @mimiyemaryamliji2560 7 ปีที่แล้ว +15

    ወይኔ 20 ቦታቁርጥርጥ ያድርግህ ክክክክክክክክ ደብሮኝ ነበር በሳቅ

  • @ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
    @ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰዎች ስንባል ለገንዘብ እንጂ ለመገንዘብ ኣቅማችን ደካማ ነው .እና ኣስተማሪ ድራማ ነው..ደግሞ ነፅየ ኣንተ ያለህበት ድራማ ጣፋጭ ነው ኣልጋው በየ ተራ ነበር ለሽ ምትሉበት ኣደል ..

  • @ክርስቲና
    @ክርስቲና 8 ปีที่แล้ว +9

    ነፂዋ አድናቂህ ነኝ ስወድክ

  • @zynamohamed473
    @zynamohamed473 6 ปีที่แล้ว +59

    ደስ ይላል። ላይክ ግጩኝ እስቲ ነፂንን የሚውድ ካለ

  • @oumuabdellah.sofiaahmed1691
    @oumuabdellah.sofiaahmed1691 10 หลายเดือนก่อน +2

    😂 the most talented person 😂chombe

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว +13

    ይሄን ፊልም ሲደብረኝ ደግሜ አየዋለሁ እኛም ካርታ አለን kkkkk

  • @SamiraSamira-te9tw
    @SamiraSamira-te9tw 8 หลายเดือนก่อน +2

    ነፂ ቀልደኛዉ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisteferi276
    @adisteferi276 6 ปีที่แล้ว +9

    ነፂ ካለበት ምንም ቢሆን ጨርሸ አያለሁ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 8 ปีที่แล้ว +2

    wawwww betam yamral ነፃነት swedik yeni konjo thank you all

  • @vajdh8262
    @vajdh8262 7 ปีที่แล้ว +4

    ነፂ የኔ ጌታ ታምራለሕ በጣም እንወድሕ አለን

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopia Selma new Love Thanks you Oklahoma B.C.

  • @naniasefa3110
    @naniasefa3110 8 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ለማየት የፈጀብኝ ሶስት ቀን ነው ቂቂቂቂ

  • @Gangstermadnes
    @Gangstermadnes 24 วันที่ผ่านมา +2

    Me 12 years 😂😂😂❤like

  • @Ali-fj7sc
    @Ali-fj7sc 2 ปีที่แล้ว +7

    don't understand Amharic but Ethiopian drama is beautiful

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 ปีที่แล้ว

      🕶🕶🕶🕶🕶🕶🕶👓👓👓👓👓👓👓👓👓❤❤❤❤❤❤❤❤🕳❤

    • @tsegazeaba.6400
      @tsegazeaba.6400 8 หลายเดือนก่อน +1

      Yes it’s so good

  • @ኢክራምየገጠሯይቱብ
    @ኢክራምየገጠሯይቱብ 7 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ነፃነት የሄነ እማ ሆይን ሳወራ እውነት የእውነቱን ነበር የሳቀው የሆነ ቦታ ላይ ካሜራ ላይ ስቋል ቅቅቅቅ ዉይ ነፃነት

  • @AMIRALI-xk8dn
    @AMIRALI-xk8dn 8 ปีที่แล้ว +11

    I don't know what to say. y'all making good movie that was really funny I had a good time watching it.

  • @መርሃዊትገብረበርሀ
    @መርሃዊትገብረበርሀ ปีที่แล้ว +1

    መታመን ማመን ከምን በላይ ነው

  • @Sunwhite-entertainment
    @Sunwhite-entertainment 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነጺ ኮ ትለያለ 😂❤

  • @berikabeshere7269
    @berikabeshere7269 8 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያስቃል ያስተምራል በርቱ

  • @robanimulgeta9574
    @robanimulgeta9574 6 หลายเดือนก่อน +1

    Any one from 2016❤❤

  • @beabsirabzuayehu
    @beabsirabzuayehu 3 หลายเดือนก่อน +3

    Oh chombe

  • @ሂዊየወንጂዋየፍቅርሠዉ
    @ሂዊየወንጂዋየፍቅርሠዉ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ድህነቴን በጣም እወደዋለዉ ፡ሠላምን ስለሚሠጠኝ ፡ጌታዬን እንዳልረሣ ስለሚያደርገኝ ከሠዉ ጋር ፍቅርን ስለሚሠጠኝ ለሌለዉ እንዳስብለት ስለሚያደርገኝ ደህነትን እወደዋለዉ ሀብታሞችን እንደምጠላቸዉ ብታዉቁልኝ

  • @ruhamaberhanemeskel3042
    @ruhamaberhanemeskel3042 2 ปีที่แล้ว +5

    2015 still watching wow What an amazing movie is it👏👏👏

    • @7_Fooball
      @7_Fooball 2 ปีที่แล้ว

      Gena 2014 adel

  • @abriabrize4193
    @abriabrize4193 4 ปีที่แล้ว

    Put the other film of young man whose mother died of hunger who later take care of his two young sisters plz.

  • @boombaby2734
    @boombaby2734 8 ปีที่แล้ว +8

    betammmm yameral beka bawenu sate yalewen neger yemeyasaye film new sew eweneten erestowal bakewarache mekeberen bewelum yesera yestesemara sew babezagaw kelay esketache fitaren yemeleketegal yemele sew seker lalaw beh macheberebere wesete tezefekowal yameral Nethanete techelaleke

  • @yohannes4282
    @yohannes4282 26 วันที่ผ่านมา +1

    After 8 years 🙌🏽😂

  • @zeharawucalewaiio1033
    @zeharawucalewaiio1033 8 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ጉደ አለች ማፊ ስልኩ እጃችሁ ላይ ነው እሚውለው እሚድርው ምናለበት አደኛ ብታደርጉኝ ክክክክ ገና ተለቀቀ መች አያችሁት ልየው እስኪ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ነፃነት ኦፍይ ተጀምሮ እሥከሚያልቅ ያሣቀኝ ግን ትምህርት አለው እዮት ያላያችሁት

  • @sarawawareyfnawbertu5353
    @sarawawareyfnawbertu5353 8 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ በጣም ነው ደስ የምትልው

  • @hhg8246
    @hhg8246 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደብሮኚ ነበር በጣም አሳቃችሁኚ😂😂😂

  • @makdamakdas4705
    @makdamakdas4705 7 ปีที่แล้ว +10

    20 ቦታ እረ በሳቅ ክክክክክክ

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 ปีที่แล้ว +2

    ማነው እንዴ እኔ ዘንድሮም እያየ ያለው😅😅😅😅😅😅😅

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 3 ปีที่แล้ว +4

    2014 ድጋሜ እያየሁ ነው😔😔🤣🤣

    • @Miki-ms6to
      @Miki-ms6to 19 วันที่ผ่านมา

      Ene damo 2017 dgami eyayew nw😢

  • @SadaAmam-y4u
    @SadaAmam-y4u 10 หลายเดือนก่อน +2

    ነፃነት,ፊልሙንሁላአተሥራዉ😂😂😂😂

  • @yega657
    @yega657 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ 10 ግዜ በላይ ስመለከተው 😂😂😢😢😢

  • @نصرهسنتايو
    @نصرهسنتايو 8 ปีที่แล้ว +6

    belew asemeselahehutal betam aref new

  • @አኬልዳማ-ፈ3ዸ
    @አኬልዳማ-ፈ3ዸ 5 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ለመናገር አላሰቃኝም አሳቀቀኝ እንጅ

  • @sisay7
    @sisay7 8 ปีที่แล้ว +2

    WOW Berry you can ACT not only singing bravo!!!!

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 8 หลายเดือนก่อน +2

    Who else is here In 2029?

  • @ahmedshimales7644
    @ahmedshimales7644 5 ปีที่แล้ว +7

    አረ ስራዬን ልስራ ማዳም ከመጣች ፊልም ነው የምትሰራብኝ

  • @vsjbsh7642
    @vsjbsh7642 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፃነት ወርቅነህ ኧረ ተችላለህ ምጥሰው ፊሊሙን ሁሉ ባየው የማልጠግበው ይመችህ አቦ

  • @kandesdesta4743
    @kandesdesta4743 3 หลายเดือนก่อน +2

    8years ago😢

  • @HaleluyaBerhanu-r2d
    @HaleluyaBerhanu-r2d 6 หลายเดือนก่อน +2

    Who is here at 2016 😂

  • @Mo._adem
    @Mo._adem 7 ปีที่แล้ว +11

    I like the film

  • @EtagewuAyalwu
    @EtagewuAyalwu 10 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂❤

  • @alyali2760
    @alyali2760 8 ปีที่แล้ว +18

    ዛሬ የሳምንት ቀለብ ነው የተሰጠን 3 ፊልም በአንዴ

  • @emamaethiopia3743
    @emamaethiopia3743 2 ปีที่แล้ว +1

    ማነውእዴኔ ዴጋግሞ የሚየው

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቸ4ጰ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቸ4ጰ 7 ปีที่แล้ว +17

    በዚህ አይነት እማ እኮ እውነተኛ አይነስውር ብናይም ልናልፍ ነው ማለት ነው በጣም ቅጡ የጠፋው ግዜ

  • @ምስራቅየአማኑኤልልጅ
    @ምስራቅየአማኑኤልልጅ 8 ปีที่แล้ว

    መቼም አይቼ ኮመንት ሳልፅፍ ማለፍ አልወድም በተለይ ለድሬ ቱይብ ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @ሠብለየጎንደሯሠብለየጎንደ
    @ሠብለየጎንደሯሠብለየጎንደ 7 ปีที่แล้ว +7

    አዬ ነፂ ክክክክክክክክክ እንደው ስትችልበት

    • @نعيمة-خ5ج
      @نعيمة-خ5ج 6 ปีที่แล้ว

      ሠብለ የጎንደሯ ሠብለ የጎንደሯ b

    • @حياهيونس-ز6ه
      @حياهيونس-ز6ه 6 ปีที่แล้ว

      የጎንደር ልጅ ነሽ እኔም የጎደርልጅ ነኝ ሠላም ነሽ ያገሬ ልጅ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie หลายเดือนก่อน

    ከ8 ዓመት በሁዋላ በድጋሚ 15/12/2016

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 หลายเดือนก่อน

    ደግሜ ደግሜ ደጋግሜ የማልጠግበው ፊልም

  • @አለነገርዘድሮአለነገርወል
    @አለነገርዘድሮአለነገርወል 4 ปีที่แล้ว

    ነፃ ምርጥ ሰው ለሁለተኛ ጊዜ ነው ሳየው

  • @simerashrefi466
    @simerashrefi466 8 ปีที่แล้ว +4

    ለመና የወረደ ፀያፍ ተግባር ነው መማርም ጥቅም የለው ምክንያቱም እድሜ በትምህርት ከጨረስን ቡሃላ ሥራ አልባ ሆነን ተሠደድን ምንድነው ጥቅሙ መማር ?? ቾንቤ ግን ጥሩን ነገር ለመመገብ የራሥህ የሆነ ነገራ ያሥፈልግህ ነበር ብቻ አሪፍ ነው ምንም አይልም

  • @ferozamohamed5219
    @ferozamohamed5219 8 ปีที่แล้ว +2

    የኔ 1ኛ ነፃነት konjoo

  • @AMIRALI-xk8dn
    @AMIRALI-xk8dn 8 ปีที่แล้ว +7

    I don't know what to say. y'all making good movie that was really funny I had a good time watching it. 💯👍

  • @beteyegey7702
    @beteyegey7702 8 ปีที่แล้ว

    ነፃነትን ሳይ ደስ ብሎይ ጀመርኩት ፊልሙ ደስ ይላል ፈኒ ኪኪኪኪ

  • @temesgenyohannes2155
    @temesgenyohannes2155 8 ปีที่แล้ว +4

    l ike your media keep on updating us

  • @KhalidOsman-dv6vq
    @KhalidOsman-dv6vq ปีที่แล้ว +2

    35:30😂😂😂😂😂

  • @EKONIYATUBE
    @EKONIYATUBE 8 หลายเดือนก่อน +3

    le 11gna gize eyayehut new

  • @TadeKiya-ed5pg
    @TadeKiya-ed5pg 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ጊዜ አየሁ አይሰለቸኝም

  • @efiabe4756
    @efiabe4756 8 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ተሳቅቄ ለሞት.. .ዋው አርፍ ነው በርቱ

  • @libanj3786
    @libanj3786 6 ปีที่แล้ว +2

    ነፃዬ ውድድድ አንተ ባትኖር ስደትን አልችልም ነበር

  • @auntie9077
    @auntie9077 6 ปีที่แล้ว +12

    Wishing this film had English Subtitles,watching from Brooklyn,NY

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 7 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww betam arif moveis new eyazenana yamyasetamerr than you.

  • @qintot
    @qintot 3 ปีที่แล้ว +2

    2021 and still watching 😂😂😂

  • @mesfinhailu1621
    @mesfinhailu1621 7 ปีที่แล้ว +6

    nice ,

    • @zad.habeshawit2164
      @zad.habeshawit2164 7 ปีที่แล้ว

      እናትዬን በጣምነዉ የሚያስቀዉ

  • @ppplll1158
    @ppplll1158 6 ปีที่แล้ว

    ነፅየ.ሥውድህህህ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @ድንግልሆይስደተኛነኝናጠብ
    @ድንግልሆይስደተኛነኝናጠብ 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋውአሪፍነው

  • @mesulemma4025
    @mesulemma4025 8 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ነፂ ይመችክ ልጅቷን ግን ወደድኳት ይቺልጅ ትዘፍናለች እንዴ?