Abush Zeleke - HAGER ENA SEW (ሀገር እና ሰው) | Official Lyric Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.5K

  • @ALifeJourneys
    @ALifeJourneys หลายเดือนก่อน +19

    ብዙሃኑ በሆዱ ማሰብ በጀመረበት ወቅት እውነት እንዳንተ አይነቱን ህሊና ያለው ሰው ስናይ ነገን ተስፋ እናደርጋለን፤ ክብር ይገባሃል።
    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን

  • @YusufKemal-bm7ec
    @YusufKemal-bm7ec หลายเดือนก่อน +14

    ❤❤❤❤❤አቡሽ ዘለቀ ዕድሜ እና ጤና ረዥም ዕድሜ ኑርልን አላህ ይጠብቅ በርታ ከጎንነን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamtemesgen
    @abrahamtemesgen หลายเดือนก่อน +8

    ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው ይህን ስራ የሰሩ እጆች ይባረኩ።
    ለሚገባቸው ምርጥ መልዕክት ነው አሁንም ከተማሩበት ከመጠምጠም መማር ይቅደም ጠሚው

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh หลายเดือนก่อน +19

    በእውነት አንተ ትለያለህ የምገልፅበት ቃላት ባይኖረኝም እውነተኛ ሰዋዊ ባህሪ ስላለህ እግዘብሔርን አመሠግናለው እሱ ይጠብቅህ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 หลายเดือนก่อน +9

    ትንንሽ የጊዜው ሆዳሞች ይህን ሲሰሙ ይባስ ያንሳሉ አቡሽ ዘለቀ ምርጥ የኢትዬጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ🎉🎉🎉🎉

  • @adamsolomon5320
    @adamsolomon5320 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 🙏❤🙏አካሉ ባይጎልም ሀሳቡ የጎደለ ብዙ ሰው ባለበት ሰዓት ላይ ሙሉ ሰው መሆንህን ያስመሰከርክ ድንቅ ሰው😍🙏🙏🙏🙏

  • @melakeg.117
    @melakeg.117 หลายเดือนก่อน +13

    አቡሽ ሁሌም እውነትን ይዘህ ፊትለፊት የተጋፈጥክ ጀግና ዘፋኝ ነህ!!!!
    ትሁት,ቡቡ ,እንዲሁም ሃቀኛ(እውነተኛ)ሰው ነህ!!!
    ከአውሬዎቹ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 หลายเดือนก่อน +10

    ለህሊናው ያደረ ድንቅ ሙዚቀኛ ይልሀል አቡሽ ያራዳ ልጅ፣ ክበርልንንንንንን

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc หลายเดือนก่อน +10

    😮😮😮ለዚህ ኮሜት ያለመፃፍ ንፉግነት ነዉ 😮😮😮😮አቡሽ ኦሮሞነቱ ከኢትዮጵያዊኒቱ ያልተመታታበት ምርጥ ሀበሻ ዋዉ 😮😮😮😮😮😮የህዝቡ እባ በቅጪ 😢😢😢😢የተናገረ የህዝብ ልጅ እድሜናጤ ይስጥህ አቦ የዳተአይነቱ ያብዛልን ❤❤❤❤❤

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla หลายเดือนก่อน

      Abush zeleke prove that there is still million of amhara ppl on oromo region.
      Ethiopia first❤ proud being king menelik's 🤴 fano

  • @user-jn7qo8mr7h
    @user-jn7qo8mr7h หลายเดือนก่อน +9

    አቡሺየ አንተን የወለደች ማህፀን ምንኛ የተመረቀች ናት ከቃል በላይ❤❤🙏🙏💪💪👍👍👍

  • @asebenmelese7826
    @asebenmelese7826 หลายเดือนก่อน +8

    የሰውነት ክብሩ ሰው ህሊናው ሲመራው ነው። ወንድማችን አቡሽ ብዙዎች አያዩ እንዳላዩ የሆኑትን እውነት በማቀንቀንህ ታሪክ አይረሳህም❤

  • @hon237
    @hon237 หลายเดือนก่อน +6

    መቸም ይህች ሀገር በክፉ ግዜ የሚወጣላት ልጅ አላት።
    ተባርክ አቡሽ።

  • @bernimedia9081
    @bernimedia9081 หลายเดือนก่อน +8

    ሰው ጠፋ ስንል ከሰውም ሰው የሆነ አቡሽን የሚመስል ሰው ሳይ ተስፋ አረጋለው ሁሌም የህዝብ ልጅ የሆነ የህዝብን ድምፅ ሆኖ ይመጣል አቡሽዬ እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ሁሌም ሳክብርህ ስወድህ አንድኖር አርገህኛል

  • @user-uh2yl3mk9u
    @user-uh2yl3mk9u หลายเดือนก่อน +8

    የውነት ሰው ነህ ሁልጊዜም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን!! በታሪክ መዝገብ ተመዝግቦልሃል!!

  • @ShambelZebuliga
    @ShambelZebuliga 16 วันที่ผ่านมา +3

    ከሰዉነት ወርደህ በጎሳና በጎጥ ያልታጠርክ የኔ ጀግና አቡሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 หลายเดือนก่อน +9

    ከዘረኝነት የጸዳ ሰው እንዴት ደስ ይላል ክበርልን አቡሽየ ወንድምህ ከ 🇪🇷🇪🇷

  • @user-fj3wm7jt1x
    @user-fj3wm7jt1x หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤አቡሽዬ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ ስለሆንክልን አላህ ዕድሜ እና ጤና ይጨምርል ዕረዥም ዕድሜ ኑርልን ክፉ ነገር አይንካ ድዋ አርጌልአለው❤❤❤❤❤

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ቃላት የለኝም ትክክለኛ አገላለፅ አቡሻችን የቦረነው ጀግነ ዕንቁ ኢትዮጵያ ዊእዳንተ አይነት ዕንቆወችወድሞች ይብዙልን❤❤❤

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 หลายเดือนก่อน +15

    የአብሽ አድናቂዎች የታላቹ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh หลายเดือนก่อน

      @@DANIELGO429 ማስታወቂያ ማሰራት ያስፈልጋል።

  • @FKk-mv5hb
    @FKk-mv5hb หลายเดือนก่อน +9

    እናመሰግናለን አቡሽ የሰውነት ልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @enanubelay9537
    @enanubelay9537 หลายเดือนก่อน +5

    ጥበብ መስታወት ሆና የእውነትን መልክ ስታሳይ - አቡሽን ትመስላለች! -
    እናመሰግናለን። የእውነተኛ ሰው ልክ ስለሆንክ።

  • @keralem
    @keralem หลายเดือนก่อน +10

    በሁሉም ተስፋ ቆረጥን እንዳንል አንተ እና አንተን መሰሎች ተስፋችን እንዲለመልም ስለምታደርገን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so หลายเดือนก่อน +7

    አቡሽዬ ኡንት የተባረክ ሰው ነህ ከምንም በላይ ሰውነትን ታስቀድማልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወድሃለን ኑርልን

  • @ltka.a3616
    @ltka.a3616 หลายเดือนก่อน +4

    ይገርማል በዚህ መልኩ ልብ ያለው ሰው ማግኘት ። እድሜህ ይባረክ።

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 หลายเดือนก่อน +8

    አቡሽዬ ግሩም መልዕክት ያለው ድንቅ ሙዚቃ ነው የኛ ዕንቁ እናመሰግንሀለን እናደንቅሀለን እንወድሀለን

  • @kasahundesalegn9404
    @kasahundesalegn9404 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ የሰው ውሃ ልክ ነህ❤❤❤ ሚዛናሚ ላንተ ቃል ያንሰኛል አንተ የምትናፍቃትን ኢትዮጵያ ፈጣሪያችን ያሳየን።

  • @Ethiopia-xr8zb
    @Ethiopia-xr8zb หลายเดือนก่อน +5

    አቡሽ፣ የጥበብ ሰው ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 หลายเดือนก่อน +8

    ደፋሩ ሀቀኛው ለህሊናው አዳሪ አቡሽ ክብር ይገባሀል

  • @AbaKoster-nm6lp
    @AbaKoster-nm6lp หลายเดือนก่อน +6

    አዎ የሰው ልጅ ክቡር ነው ከሁሉም ይበልጣል አቡሽ አንተ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-bx5zu9en3g
    @user-bx5zu9en3g หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድንቅ አገላለጽ ነዉ ባለህበት ቦታ እመቤቴ ትጠብቅህ!❤❤❤

  • @mihretmekonnen1383
    @mihretmekonnen1383 หลายเดือนก่อน +9

    አቡሽ የሰው ልክ! ኑርልን!!

  • @yohannesasrat4012
    @yohannesasrat4012 หลายเดือนก่อน +6

    አቡሼ በእንባ ነው የጨረስኩት ዘፈንህን ..ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ የእውነት አምላክ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ያሳየን

  • @amanu8222
    @amanu8222 หลายเดือนก่อน +16

    Proud of Abush ,you always stands for the truth

  • @makisenay4630
    @makisenay4630 หลายเดือนก่อน +8

    ኢትዮጵያዊነታችንን በአንተ ውስጥ እናያለን ❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን የኔ ውድ ውለትህን አንርሳም ግን አጠር ጥፍጥ ያለስራ ነው ጀግናችን እዳተአይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZelalemDesta-k8g
    @ZelalemDesta-k8g หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናውን እናመሰግናለን. እግዚአብሄር ይባርክህ. እሱ ይጠብቅልን

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 หลายเดือนก่อน +9

    አቡሻ የሰው ዘር ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሆድ አደሮች ይድረስልን

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg หลายเดือนก่อน +5

    ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆነህ ተገኝተሀል ❤ አቡሽ ዘመን ያልፋል አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፣ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 🎉

  • @user-js8mq5rf8k
    @user-js8mq5rf8k หลายเดือนก่อน +5

    ዋዉዉዉዉዉ አቡሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አቦ ይመችህ ጀናግ እውነታ ው ይህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marsilastewodros3599
    @marsilastewodros3599 หลายเดือนก่อน +4

    ድምፅ የሚሆን በጠፋበት ዘመን ድምፅ የሆነ ሰው በጠፋበት ቀን ሰው ሆነህ ተገኝተሃል እውቅናን ጥበበኛ ለእውነት እና ለሕዝብ ሲያውል ክብሩ ይጨምራል
    አብሽዬ እናመሰግናለን

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda หลายเดือนก่อน +5

    አቡሽ ዘለቀ በእውነት የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ባሁኑ ሰአት ሰው ሇነህ የተገኘው ውድ ኢትዮጵያዎ እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ

  • @yewbdarchekole4775
    @yewbdarchekole4775 หลายเดือนก่อน +7

    አቡሽዬዬዬ ጀግናችን thank you baby 🥰🥰🥰💚💛❤️💪💪💪💪💪☝️☝️☝️🎉

  • @usaamerica-oi5gk
    @usaamerica-oi5gk หลายเดือนก่อน +9

    ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን አቡሻችን

  • @GARAtube
    @GARAtube หลายเดือนก่อน +4

    ዘረኝነትን ፈጣሪ ከሀገራችን ያጥፋል .🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asratfenta3495
    @asratfenta3495 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያውያንእንደአንተ አይነት ሰው ያብዛልን!!

  • @getachewdemissie4710
    @getachewdemissie4710 หลายเดือนก่อน +5

    አቡሽ ታላቁን የህዝብ ጩኸት አስተጋብተሀል። እግዚአብሔር ይስጥልን። አንተንና ዘመዶችህን ከነዚህ አውሬዎ አምላክ ይጠብቅህ። ድንቅ ስራ።

  • @user-nh7wu2wh6m
    @user-nh7wu2wh6m หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉም በእኩልነት ካልኖረ ባገሩ
    ከምን ሊያድነን ነው ዘንባባና ሳሩ❤

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi หลายเดือนก่อน +11

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አቡሽ ዘለቀ በጣም እናመሰግን አለን ወንድማችን ምርጥ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ አንተ እና ቴዲ አፍሮ ምንም የማይደልላቹህ እንቁ ወንድሞቻችን🦁🦁🦁😍😍😍🙏🙏🙏

  • @ayele.tesema6229
    @ayele.tesema6229 หลายเดือนก่อน +5

    የእውነት ሰው ስትሆን እውነትን ታንፀባርቃለህ ኑርልን አቡሽ አንበሳው

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 หลายเดือนก่อน +4

    አብሽዬ የኔ እንቁ የሀቅ ስው🙏
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla หลายเดือนก่อน

      Abush zeleke prove that there is still million of amhara ppl in oromo region
      Ethiopia first ❤proud being king menelik's 🤴 fano

  • @thewarrior-K
    @thewarrior-K หลายเดือนก่อน +4

    OMG አቡሽዬ አንተ የጭቁኖች ድምፅ!
    በእውነት በታደል ነው : መልካም ሰው ነህ
    ማስመሰል የማትወድ: የህዝብ እውነተኛ ድምፅ መሆንህን በተደጋጋሚ አሳዬኸን።
    እድሜህ ይርዘም ወንድሜ።
    ሰው ይበልጣል ከሳሩ :ከዛፉ 🙏

  • @thomasgurmu7393
    @thomasgurmu7393 หลายเดือนก่อน +4

    አቡሽ፡ ወንድማችን፡ ተባረክ፡ የኢትዮጵያ፡ አምላክ፡ ይጠብቅህ፡ ለሌሎች፡ አርቲስቶች፡ ጥሩ፡ ምሳሌ፡ የምትሆን፡ ያድርግህ፡ አሜን !!!

    • @thomasgurmu7393
      @thomasgurmu7393 หลายเดือนก่อน

      ደጋግሜ፡ ነው፡ የሰማሁት፡ I don't Have Any Word Amazing !!! Thanks Abush

  • @EliyasMelka
    @EliyasMelka หลายเดือนก่อน +3

    ብሔሩ እና ኢትዮጵያዊነቱ ያልተጋጩበት ለ እውነት የቆመ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አቡሽ ዘለቀ

  • @mogts7440
    @mogts7440 หลายเดือนก่อน +8

    አቡሽ ኑርልን እግዚአብሔር ጥበቡን እና እውቀቱንአብዝቶ
    ይስጥህ!! በጣም አከብርሀለሁ: የዘመናችን ተስፋነህ

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d หลายเดือนก่อน +5

    እውነት እኛ ኢትዮጲያናኖች እንወድሀለን ከክፋ ነገር ሁሉ ፈጣሬ ይጠብቅህ!!

  • @henockfeleke4416
    @henockfeleke4416 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን አቡሽ ድምፅ ስለሆንከን ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ ከዚ አውሬ❤❤❤

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp หลายเดือนก่อน +7

    ሁሌም ምርጥ ድንቅ ታሪካዊ ሥራ የምታቀርብልን ድንቅ ሰው ነህ ኢትዬጲያውያን አንተን ይመስሉ ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ፀሎቴ ነው

  • @mohammedadem404
    @mohammedadem404 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤አቡሽየ ፈጣሪ ይጠብቅህ የእውነት ሰው ነህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @pegasus2420
    @pegasus2420 หลายเดือนก่อน +4

    ኪነት የተሰጣቸው ጥቂት ናቸው
    ከጥቂቶቹ አቡሽ አንዱ ነው ።
    ክበርልን❤

  • @zegenz5884
    @zegenz5884 หลายเดือนก่อน +5

    ሰው ማለት የሰው ልጆች ችግርም ሆነ ደስታ የሚሰማው ነው እንጂ እራሱን ብቻ የሚመለከት .....

  • @us2256
    @us2256 หลายเดือนก่อน +6

    ሰው ማለት እንዲህ ነው የሰውን ቁስል የሚሰማው !!! አቡሽ እንወድሀለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ጀግና ነህ በዚህ ዘመን አለመቀየርህ እራሱ ዋው ዋው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla หลายเดือนก่อน

      Abush zeleke prove that there is still million of amhara ppl in oromo region ,
      Ethiopia first❤ proud being king menelik's 🤴 fano

  • @user-fp8dq7ot2x
    @user-fp8dq7ot2x หลายเดือนก่อน +8

    አቡሼ የሰው ህመም የሚገባህ የእውነት አርቲስት ነህ

  • @eyobabraham2467
    @eyobabraham2467 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመን የማይሽርህ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ጀግናችን ነህ በሞያህ ለምታገለግለው የኢትዮጵያ ህዝብ ውለታህን አይረሳውም❤❤❤

  • @wondesenkebede2550
    @wondesenkebede2550 หลายเดือนก่อน +3

    አቡሽ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ! እንደ አንት አይነቱን ለገንዘብ ሣይሆን ለዓይምሮው ያደረ ከዘር የጸዳ ፈጣሪ ያብዛልን ። ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አቡሽ ጀግናዬ ።

  • @Ewnetinnurew
    @Ewnetinnurew หลายเดือนก่อน +6

    እንዲህ ነው ከመንጋው ተነጥሎ ለዕውነት መቆም👏👏👏👏

  • @workuengida8561
    @workuengida8561 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ወገን እንደሰጠኝ ሳስብ በአገሬ የነበኝ ተስፋ መቁረጥ አንድተዉ ያፅናናኛል ።
    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ONE_Entertainment_Ethio
    @ONE_Entertainment_Ethio หลายเดือนก่อน +4

    ዘረኝነትን የጠላህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    አቡሽዬ እንወድሀለን በርታልን እናመሰግናለን 🙏👌✨kedir

  • @Malkamuyotube
    @Malkamuyotube หลายเดือนก่อน +8

    ይመችህ ብሮ

  • @askagebre5487
    @askagebre5487 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ ይስጥህ አቡሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    እውነት ✅

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 หลายเดือนก่อน +2

    ከዘፈኑ መልዕክት ከተማርን የሞራል ልዕልናችንን መልሰን መያዛችን እውን ነው፡፡ አቡሽ እግዚዓብሔር ይስጥልን አንተንም ቤተሰቦችህንና ተባባሪዎችን ሁላ ይጠብቅ፡፡

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki หลายเดือนก่อน +5

    ወላሂ ጀግና ቆረጥ ነህ አላህ ይጠብቅህ ሀቁነው የተናገርከው😢😢😢😢😢

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz หลายเดือนก่อน +4

    አቡሻችን ሰው በጣፈበት ትልቅ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁነህ ተገኝተሀል ክብር ለአንተ ከሚሊዬን በላይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ በኢትዬጵያ ምድር ለምን ያለ ሰው የለም የሳት ትንሽ የለው ሀገር ታቃጥላለች እንደሰው እናስብ አለም በእኛ ሳቀ ከእንሰሳ አንሰናል

  • @girmaabebe3521
    @girmaabebe3521 หลายเดือนก่อน +5

    በግሌ ከልብ አመሰግናለሁ የጥበብ ሰው ጥበብን ሲጠቀምባት ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጥበብም ውለታህን ትክፈልህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @zerihunabera6340
    @zerihunabera6340 หลายเดือนก่อน +6

    ባለህበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @thestar2137
    @thestar2137 หลายเดือนก่อน +7

    ሰው ሆነህ ስትፈጠር ልክ እንደ አቡሽ ትሆናለህ

  • @AsterAster-u3o
    @AsterAster-u3o 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተን መግለፅ ይከብደኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ማለት ብቻ ነዉ የምችለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 หลายเดือนก่อน +5

    Abush zeleke is a man of noble purpose with great determination who always stand tall before every challenges! Abush never hesitate to sacrify himself holding up the flag of love, peace, and unity right before author of conflicts and chaos. Abush is the one and the only hero singer who is representing the voice of multi millions of oromo and Ethiopia as whole. Most Oromo singers are spenting their time scavenging on leftovers of PP cadres. Abush sijaalana dhiiroo!

  • @user-uw2oe8vc7j
    @user-uw2oe8vc7j หลายเดือนก่อน +5

    ዳንኤል ክብረት ስማ እስኬ ለህሊናህ

  • @eliyassrewmtku7524
    @eliyassrewmtku7524 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ምርጡ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤መልካም እድል እዲሆን ተመኘውሕሕ ከልቤ
    ደብረ ብረሀን ሄደሕ ነበር አይደል አይደል እውነት በሐበራቸው ተፈናቃይ ማቆያ ተብለው እየተራቡ ተፈናቃይ በሀገራቸው በጣም ነው ያዘንኩት

  • @usaamerica-oi5gk
    @usaamerica-oi5gk หลายเดือนก่อน +8

    የሰዉ ማኛ አቡሽ እንወድሀለን

  • @sirakmelaku3848
    @sirakmelaku3848 หลายเดือนก่อน +5

    Wooooooooooooooooooooooooooo! ሰው ነው ለሰው ጥላ! እረ ሰው ነው! አቡሽ ትለያለህ ፡ የአብዛኛው ኢትዮጲያዊ ድምጽ የሆነ የሙዚቃ ስራ ነው ፡ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @wepentowepento6312
    @wepentowepento6312 หลายเดือนก่อน +2

    "በጨለማ መሃል ኮከብ አይጠፋም!" ማለት ይህ ነው!! አቡሽ ታሪክ ይዘክርሃል። ከሃቅ የቆመ ከእግዚኣብሔር ነው 😥💚💛❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አብሽ ዘለቀ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏😍💚💛❤

  • @wondwossengashu8054
    @wondwossengashu8054 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ጀግና አርቲስት... ክብር ይገባዋል..!!!
    Please guys Like and Share it...!!!

  • @gezish_21
    @gezish_21 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @3Nuoi4I
    @3Nuoi4I หลายเดือนก่อน +5

    አንደኛ አቡሻ የኔ ምርጥ ሰዉ

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንልህ 🇪🇹🇪🇹ይችናት ኢትዬጵያ💚💛❤እናመሰግናል

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fw1ss2nm6f
    @user-fw1ss2nm6f หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ዘመን የሰው ስቃይ የሚሰማው ስው ሲገኝ ግሩም ነው.........አንገት የተፈጠረው አዙሮ ለማየት ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ETBeMore
    @ETBeMore หลายเดือนก่อน +40

    Abush, history will remember you as a legend who stands for the truth 🙌 God bless you for your Humanity❤

  • @rahelasres3414
    @rahelasres3414 หลายเดือนก่อน +6

    አቡሽ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለስራህ ቃል የለኝም 💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼እባካችሁ ሼር እያራጋችሁ

  • @MikiKingof-qz4xb
    @MikiKingof-qz4xb หลายเดือนก่อน +8

    ቴዲ ብቻህን አደለህም ጀግና አቡሼ ጭሆታችንን በዜማ ሰማነው🔥🔥🔥🔥

  • @Selmmillion
    @Selmmillion หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤አቡሽዬ ዕንቁ ልጃችን ነህ ባለክበት እግዚአብሔር ይጠብቅ እንወድካለን በርታ ከጎን ነን❤❤❤❤❤❤

  • @nesriomer5625
    @nesriomer5625 หลายเดือนก่อน +5

    Boom!!! abusha ከኖርክ እንደ አቡሽ ኖረህ ሙት ❤❤❤

  • @hyat2155
    @hyat2155 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ነገር የሚሰረቱን እናበረታታቸዉ

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 หลายเดือนก่อน +4

    ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ እለት❤❤❤❤❤ተባረክ ታሪክ ይዘክርሐል አንተ የሰው ዉሐ ልክ

  • @user-tl1so8su3t
    @user-tl1so8su3t หลายเดือนก่อน +5

    ፋኖ አቡሽ ዘለቀ!!!!!! We proud of you!!!!!

  • @issaiasabebeejjigu9130
    @issaiasabebeejjigu9130 หลายเดือนก่อน +2

    በምን ቃላት ላወድሰው!!!!!!? የእናት ማህፀን ይባረክ። የጀግኖች ጀግና ነህ። እንደ ምድር አሸዋ ብዛ።

  • @ameleworkmengesha6877
    @ameleworkmengesha6877 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ነው ሰው ነው ለሰው ጥላ❤❤❤!!!!