@@MillionSime this much hate will get you straight to hell you didn’t even spelled the country right . If you don’t like to be there why don’t you go where you belong Madagascar Ethiopia would be free believe me no body will miss you I swear 👹
Abush, we will always love you, Ethiopian, you are a very brave brotherThere are songs that you have sung in many languages, although I don't know the meaning, but I love them very much. , you are the first.
በአመቱ መጨረሻ የወጣ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ሀሳብ ያንፀባረቀ ምርጥ ሙዚቃ
🇪🇹ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹
አሜን ❤
አስደናቂ ግጥም🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ትችላለህ። ግጥም ዜማ 1ኛ።
❤❤❤❤❤ ቀል የለኝም❤
አቡሽ የኢትዬጲያ ብሌን
አቡሽ በሙያው ለሕዝቡ የሚያገለግሉ ስዎች በፈተና የለፍሉ ቴዴ አፍሮ. ማስተዋል በቂ ነዉ በርታ ሁሉም. አልፎ ለሰዎች ለመኖሪያ ምቹ ሀገር (ኢትዮጵያ) ለትውልድ አነፍጠርለነ።
አሪፍ ቅኔ ነው!! ጥበብ ያለፍርሃትና መጠለፍ ስትናገር እንዲህ ሃቅ ታወጣለች። ገለቱማ አቡሽ።
አብሺ የ ቁራጥ ቀን ልጅ ድስይላል አሪፍ ሥራ ነው ❤❤❤❤እኔ በብኩሌ ትልቅ ክብር አልኝ
የአባት የናቱ ልጅ! አእምሮህን ያላቆሸሹ ወላጆችህ ይባረኩ። ስሜቴን ገልፀኸዋል። አመሰግናለሁ!!!
ልጁ እንደ ትግራያዉታ ጋዘጠኛ እነም ከዝህ ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ከቆረጥኩኝ ብሎ ነው
አሚን
Abush Zeleke he is the king of Ethiopia 🎉🎉🎉🎉🎉 menem sele behere or politics he song for right and Ethiopia 🎉🎉🎉❤❤❤❤ much love and respect
አቡሽ ዘለቀ:
ከሁሉም የላቀ:
ጠቢብ ነው የረቀቀ:
በኢትዬጵያዊነቱ የደመቀ: ❤❤❤
@@MillionSimeእኔም አማራ አይደለሁም የማወራው አማርኛ ነው።አንተ ግን ትንሽ ቀዳዳ የምትፈልግ ቀዳዳ ነክ። መልዕክቱን ስማ
@@MillionSimeይኸውላችሁ እዚም ልክፍታም😢
@@MillionSime this much hate will get you straight to hell you didn’t even spelled the country right . If you don’t like to be there why don’t you go where you belong Madagascar Ethiopia would be free believe me no body will miss you I swear 👹
@@MillionSimeከንቱ ዝም ማለት ጥሩ ነው.... አንዳንዴም እናስብ🤨
@@user-gt7cw8lt7k ፈሳም፣ አማራ እንዳልሆንክ ግልፅ ነው፣ ልክስክስ።።። ሰው የወደደው፣ ኢትዮጵያን ስለሚወድ ነው።
Endante aynetu ybzaln yezemenu hegna byekalew👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አባቴ የአራዳ ልጅ አንድ ቀን በሚገባው ደረጃ እናከብርሀለን ምርጥዬ ኢትዮጵያዊ 💪
excellent work, Abshua Keep going.
ትክክል ገልፀከዋል ❤ ጀግና ነህ ግጥሞቹ በደምብ ህመምን ይገልፃሉ much respect ❤🙏🙏
በሰፊው ልቤ ላይ እኔ ስተክልሽ፣
በመንደሬ ልብቀል ለምን ትያለሽ።
በ27 አውታር ተቃኝታ ክራሬ፣
ላንቺ ስል የሆንኩት ይታያል ሰንበሬ።
አቡሼ በእኔ ዘመን የኢትዮጽያዊነት ልክ አንተ ነህ❤❤❤
ሃፍ-ካስት ወይስ ፉል-ካስት፤ መፀዳዳት፣ መብላት፣ ማረስ፣መፀለይ፣መልበስ ወዘተ ላስተማሩህ እንድህ መቀኘትህ ስያንስ ነው፤ ማሙሽዬ!!!
@@SpikiLaki
የዝንብ ጋጋታ መሶብ አይከፍትም!!!
ሁሌም የማትለወጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ !! ዘመንህ ይለምልም ፡ ዘርህ ይባረክ !
አቡሽ የኔ ጀግና ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ለዘላለም ይጠብቅህ 💚💛❤።
ሃፍ-ካስት ወይስ ፉል-ካስት፤ መፀዳዳት፣ መብላት፣ ማረስ፣መፀለይ፣መልበስ ወዘተ ላስተማሩህ እንድህ መቀኘትህ ስያንስ ነው፤ ማሙሽዬ!!!
ወይ አቡሼ ደንቅ ነው በጣም ምርጥ ይሄን ዘፈን ለመረዳት በራሱ ቀናት ይፈጃል በጣም ድንቅ ቅኔ ነው ለገባው ይገባዋል big respect 🙏🏼 ❤
ምርጥ ሙዚቃ ትችላለህ ኣቡሽ💕
አቡሸ የአራዳ ልጅ ፣ዘር የማያቀው ምርጡ ኢትዬጲያዊው ወንድማችን ክበርልን፣ እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልንንንንንንንንንንንንንን big respect broooooo!!
አቡሽዬ የሰው ልክ ነህ
abusha👏👏👏
ቃል የለኝም
የኢትዮጵያዊነት ልክ❤
ሙዚቃ ትናገራለች !
መዚቃ ትከሳለች!
ይህች
ጥበብ ሰላምን ፍቅርን ትሰብካለች!
ዋውውውውውው
አቡሽ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏽 በ3 ደቂቃ ዘፈን የሁሉንም ልብ የነካ ምርጥ ስራ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾ትልቅ አድናቆት አለኝ / እውነተኛ ኢትዪጵያዊ / አንተን የወለዱ የተባረኩ ናቸው 🙏🏽
አቡሽዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው
ሆዳምና ፈሪ በበዛበት ለሐገሩ በእውነት የቆመና የታገለ አቡሽ በዚሕ ዘመን የተገኘ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘርህ ይባረክ
ግጥም ዜማ ሚክስ መልዕክት ብቻ ያበደ ነው ያማል ቅኔው ይመችህ
ምን ብዬ እንደማደንህ ቃላት አነሱብኝ እኛም ታመን ታመን አንተ ስለገለፀክልን በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ😊😊😊❤❤❤
100 ያንሰዎል🎉🎉🎉
አቡሽ እንዳንተ ክፖለቲካ እና ከብሔር የጸዳ መሪ ይስጠን!!!!!!!
Amena
Amen
አሚንን
😂😂😂
ያለ ፓለቲካ መሪ😂😂😂😂 200 አመት ወደ ሗላ
Abuse for president 🎉
120 ሚሊየን አቡሽ ብንሆን ኖሮ ሁሌም ሰላም ነበር
በጊዜ ያልተቀየርክ፣ ለኢትዬጵያ አንድነት የቆምክ. You are a Hero, that stands for truth, love and unity
😢😢😢😢😢ይገርማል አቡሽ የህዝቡ መከራና ስቃይ ተስፋ ማድረግና ተስፋ ማጣት በሚገባ የገለፅክ የህዝብ ልጅ ምርጥ ኢትዮፅያዊ ፍፁም ቅን ልጅ እዳተ አይነቱ ያብዛልን ለምን በሰዉ እባ ሊጡ አቦካሽዉ ቢበሉትም አይጥም 😢😢😢😢😢😢😢ሙዚቃልወድም ይሄ ሙዚቃ ግን ሙዚቃብቻ ሳይሆን እኔን እማስበዉና ሀሳቤ የዉስጤ ነዉ የተነፈሰኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቡሽ የኔምርጥ ኢትዮጵያዊ አድቀን በሚገባ እናመሰግንህ ይሆናል❤❤❤❤❤
ላንተ ክብር ስል ፌልጌ ማየት ጀመርኩ። አቡሽ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤
መርጦ አልቃሽ !!!
ውሃ ሞልቶ ባገር ቀድተሽ ማትጨርሽው
ለምን በሰው እንባ ሊጡን አቦካሽው።
😍😍😍
Abshye tleyalek
What a master piece❤👏👏 u wrote ur name in our heart with this album u deserve every award 👍👍🇪🇹
Yamal kenew ❤😂 love you abusha my borena people
አቡሸ ከዘረኝነት ነፃ የሁነ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤
Abush yameral realy
አቡሽየ የኛ ዘመን ጀግና በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ🥰 እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይጨምርልህ አገራችን ሰላም ያድርግልን። ማርያምን ባገኘሁህና የራያ ሙሉ ልብስ ስጦታ መስጠት እፈልጋለሁ ለአንተ❤️ የኔ ሙሉ ሰው💝
❤❤❤❤❤❤king 🤴 is fano
ጊዜውን ያመካለ ዘፈን ❤
God blessed
Abush I have big rspect for your bravery and humanity to be a voice for the voiceless. 💚💛❤️
berta abushe jeginaw
አቤት አስተዳደግ፣ Classy with dignity 👌
ገዢ አና ሻጭ የተገኖኘበት ድንቕ ሙዜቓ ነው።
አቡሽዬ የኢትዮጵያዊያን ስሜት ሁሉ ገልጽሀል ተባረክ 🙏👌🥰👍🇪🇹❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
ሰሚ ካለ መካሪ አለ!!
ይኼ ነገስታት በህዝባቸው ላይ በደል ሲያደርሱ አጋፋሪዎች፣አዝማሪዎች እና ሊቃውንት የሚመክሩበት መንገድ ነው!!
ስምክን ለልጅ ልጆቻችን በኩራት የምንጠራለቸው የዘመናችን እንቁ ልጅ ሰው ለህሊናው ሲኖር እንዳንተ ነው
በርታየኔአበሥ
Ethiopiawint is here! 👋🏾🙏🏿👋🏾🙏🏿👋🏾
አቡሽ ዘለቀ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
የታላቹ የአቡሽ አድናቅዮች ምነው 1ሚልዬንም አትሞሉም እንዴ እሄን የመሰለ ሙዝቃ ዘፊኖ ማታበርታቱ ኤሬ ገባ ገባ በሉ ደሞም ሰብስክራይብ እያረጋቹ ጀግናችን አቡሽ
ያማል ቅኔው በርታ አቡሼ የህዝብ ልጅ ምርጥ ስራ ነው!👍
Ye Ethiopian ewnetegna lij
የሚገርም ነው በእውነት ግጥሙ አንደኛ ነው ይታያል ሰንበሬ እውነት ነው 😢
አብሽዬ እንወድሀለን አተ ምርጥ ዘመዴ
tik tok ላይ የተወሰነ ዘፈን ማስታወቂያ ስራ አቡሽዬ ሁሉም እንዲያውቅ መለቀቁን
በኢትዮጵያ ተስፈ የማልቆርጠው በአንተ እና አንተን በሚመስሉ ሰወች ነው።
የሰው ልክ የሰው ልኬት 😘👍👌 አብሺ ኢትዮጵያ 😍😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ante tileyahe bro fetari kante gare yehun we love you bro 😎
Wowwwww 👏🇪🇹
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abush, we will always love you, Ethiopian, you are a very brave brotherThere are songs that you have sung in many languages, although I don't know the meaning, but I love them very much. , you are the first.
master piece
አቦ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆ ሙሉ ጤንነት ከረጅም ዕድሜ ጋር
ምንአባቴ ላርግህ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤
Keeping it real 💯 👌
Powerful lyrics ! Abush ድንቅ ኢትዮጵያዊ
ሀስትል ለ ስትል ተከትዬ፣ ሠ ስል የለችም ከጉያዬ፣
ሲታሰር ወደኔ፣ ሲፈታ ወዳንቺ... boom💥
በቃ ሰውነትህ ታየኝ 😥🙏
ሃፍ-ካስት ወይስ ፉል-ካስት፤ መፀዳዳት፣ መብላት፣ ማረስ፣መፀለይ፣መልበስ ወዘተ ላስተማሩህ እንድህ መቀኘትህ ስያንስ ነው፤ ማሙሽዬ!!!
❤❤❤
አቡሽዬ ፈጣሪ ከዚህ አውሬ ክፉ አገዛዝ አይንና ጥርስ ፈጣሪ በክንፉ ይሰውርህ❤
እወድሀለው😂
❤
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ አይዞህ ከጎንህ ነን በርታልን
Wooo what a master piece 👏 👌 🙌
አቡሼ ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ ነፍ አመት ኑርልን
Ohhhhhh Abush ! What a music bro!! Very deep and situational poem. I love it!
አለቃ❤
ለሀቅ ለእውነት ስለቆሞክ ክብር ይገባሃል
nice abush 1 gna ethiopiayawi berta
አቡሽየ የኛ አንደኛ የሰዉ ልክ የቁርጥቀን ልጅ እንወድሀለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቡሽ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏽ከተኩሎች ይጠብቅህ 🙏🏽
ዋው ዋው ዋው አቡሼ አቦ ይመችክ ምርጥ ስራነው በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንተ የእውነት ለኔ ታለቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ !!!
ከዘረኝነት የፀዳ በቃቃቃቃ ሰው ነኸኸኸኸኸ😍😍😍😍😍😍😍😍
አቡሽ
ክብር ለእናትና አባትህ
Our Legend.
Respected አቡሻ🤞
እናመሰግናለን አቡሽየ ፈጣረይባርክህ
The way you convey emotion is incredible.”
ክብር ይገባሃል 🙏🙏🙏🙏🙏
አቡሽ እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅህ💚💛❤የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ጠላቶችንን እንደጉም ያትናቸው አሜን 😍😍💞
ጀግና አቡሻ😘👌👍💪
ጀግና የጀግና ልጅ ውብ ኢትዮጵያዊ እወድሃለሁ💚💛❤
wow Abush yewnete kale yelegnem teleyale❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤The Wonderful Hero Artist Abushe💚💛❤
❤❤❤❤❤ዋው ሁሉም ተመስጠህ እምትሰማው ትለያለህ ❤❤❤❤
The most talented singer my favorite singer abush zeleke big respect!!!!