bermel Georgis አባቴ ከሞተ በኋላ የሚገባበትን ተሰውሮ አይቷል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 14 วันที่ผ่านมา +4

    አኔ 3ጊዜ ሄጃለሁ አግዚአብሔር ፍክዶልኝ ግን አሁንም በጣም ይናፍቀኛል 🥰🥰🥰🥰

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 12 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ እህቴ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ይድረሰልሸ ከወንድምሸ ያገናኝሸ ወይ አገራችን እንዴትጨቃኝ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ፍርዲኑ ሰጥለን የራሄል እንባ ያሰክ እነዚህን ጨቀካኝ አረመኔዎች ፍርዱን ሰጣቸው ሰታሳዝን እግዚአብሔር በፈቀደው በአላዬ በኩል እልክልሻለሁ ከሁለት ወር በኃላ ደሞ ሰማዕቱ ፈቃድ ከሆነ እመጣለሁ ብዬ አሰቤአለሁ በፀሎት አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ። ወንድሜዬ አላዬ ወለተ መድን ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋው ይጠብቃችሁ።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 15 วันที่ผ่านมา +14

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ አምላከ ጊዎርጊስ እባክህ አባታችን መንገዳችን ቀናና የተስተካከለ አድርግልልና ሁላችንም ድነን ተፈውሰን እየዘመርን እየመሠከርን እንመለስ አደራህን ፈጣሪ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

    • @YohannesDemoz-j5c
      @YohannesDemoz-j5c 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንእህታችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 12 วันที่ผ่านมา +1

    ይቺ እህት እዛው መንፈሳዊ ቦታ እያገለገለች እንዴት ደሞዝ አይከፈላትም ሰማዕቱ ይሄን አይቶ ለዝች እህት ከችግሯ መፍትሔ ለሰጣት ይገባል አላዬ ወንድሜ ለሚመለከተው የሰማዕቱ አገልጋዮች ቢያሰቡበት መልካም ነው ። እኔም እግዚአብሔር በፈቀደው እረዳታለሁ በጣም ታሳዝናለች። የአእግዚአብሔር በተሰቦች ወለተ መድንን እንታደጋት ከመቤቴ ቅድሰት ማሪያም ጋር ከሰማዕቱ ጋር እባካቸሁ አቅማችሁ የፈቀደውን እርዶት እግዚአብሄር አምላክ ወንድምሸን ለቤቱ ያብቃው ።

  • @MuketGedie
    @MuketGedie 14 วันที่ผ่านมา +7

    ሰማዕቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የውስጤን አንተ ታውቃለህ ደጅህን አስረግጠኝ ።

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 14 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ያስረግጠን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @የቅድስጊዮርጊስልጅ
    @የቅድስጊዮርጊስልጅ 14 วันที่ผ่านมา +6

    ሰማእቱ ኧረ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ አግዘኝ
    የምትሄድ ሰዎች እንደዉ ፀበልና እምነት አምጡልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 15 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ አባት ሰማእታቱ ጊዮርጊሰ ለደጅህ ያበቃህኝ የአለም ህዝብ ሁሉ ደጅህን እረግጦ ይዳን

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 14 วันที่ผ่านมา +4

    ወለተ መድን ወደ ጸበሉ ስመጣ ሰማዕቱ ለኔ ያዘጋጀሽ በእጅሽ ያበላሽን መልካም እህቴ ነሽ ። የሰማይ አምላክ የልቦናሽን መሻት ይፈጽምልሽ ወንድምሽንም በሰላም ይመልስልሽ ።

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 14 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 15 วันที่ผ่านมา +9

    ለደጂህአብቃኚ ሰማአቶ

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 14 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይፈውስሽ እህታችን 😢አይዞሽ የጠፋው ወድምሽም በሰላም ይመለስ ወላዲተ አምላከ የጭንቅ አማላጂቱ አትለየው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለጀጁ ያብቃን አሜን
    😢😢

  • @ceygys667
    @ceygys667 13 วันที่ผ่านมา +1

    በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀና ብላችሁ😭😭

  • @LuluYouTube-rk1qy
    @LuluYouTube-rk1qy 15 วันที่ผ่านมา +6

    አረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ባየሁ ቁጥር ልቤ ቀጥ ይላል ግን መቼ ነው የምሄደው 😢😢😢😢😢

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 13 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንን ቅዱሥጊወርጊሥለደጅሕአብቃኝአሜንንን❤❤❤❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራህን የነገርሁህን አደራህን❤❤❤❤

  • @chalasego6826
    @chalasego6826 14 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህ አላየ ፀበሉና እምነቱ አምጣልኝ::

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማሀቱ ቤተሰቦቸን ለደጅህ አብቃልኝ ወዳጅህን እናቴን ለደጅህ አብቃልኝ ጠላቶን ጣልላት አሜን አሜን አሜን

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜንአሜን
    ለደጅህአብቃኝ

  • @henimak2727
    @henimak2727 15 วันที่ผ่านมา +6

    አሁንስ መኮመት ደከመኝ መቼ ይሁን እንደናተ የምመሰክረው

    • @avg4628
      @avg4628 14 วันที่ผ่านมา

      ኣይዞሽ መድከም ማ የለም እኔም በተሰፉ እንጠብቃለን

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 14 วันที่ผ่านมา

      Aydekmeh wendeme yewesdhal semaeytu ena kidste kidusan Kidanamehert tseliy video teketal eytemleketk tebekew

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 15 วันที่ผ่านมา +8

    ለቀጣይ ጉዞ አሣውሸን አገር ልገባነው ሠመአቱ ተፈቀደልኝ ደጁን መርገጥ ምኞቴነው ያሣካልሽ በሉኝ

    • @LindaGashaw
      @LindaGashaw 15 วันที่ผ่านมา

      አረ ይስማሽ በሰማእቱ ወለተ ይህንስ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እኔን በስደት ነው ያለሁትና ለደጅህ አብቃት ብለሽ

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 15 วันที่ผ่านมา

      ሰማእቱ ይስማሽ እህቴ ዶሞ በታው ስትረግጢ ህሪተስላሴ ብለሽ ኣስብኝ❤

    • @NetsanetGizaw-k9c
      @NetsanetGizaw-k9c 14 วันที่ผ่านมา

      ሰማእቱ ያሰብሸውን ያሳካልሸ ለደጅ ያብቃሸ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ወደዚ ቅዱሰ ቦታ ሄዶ ይዳን

    • @ዘሚካኤልገኒ
      @ዘሚካኤልገኒ 14 วันที่ผ่านมา

      ያሳካልሽ ሰማአቱ እኛንም ባለንበት ይጓብኘን

    • @BerhanBerhan-r4e
      @BerhanBerhan-r4e 14 วันที่ผ่านมา

      ፍቃዱ ይሁን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @YohannesDemoz-j5c
    @YohannesDemoz-j5c 14 วันที่ผ่านมา

    ሰመአቱ

  • @yemariyamlij6804
    @yemariyamlij6804 8 วันที่ผ่านมา

    ይኸን ሚዲያ ሁሌም እከታተላለው ኮሜንት መፃፍ እየፈለኩ አልፅፍም ምክኒያቱም ለጥያቄዬ መልስ አላገኝም ብዬ ስለማስብ አሁን ግን ፃፍኩኝ😢 ምን አለበት በሰሜን ወሎ ጉዞ ብታዘጋጁልን ስንቶቻችን መሄድ እፈልግ ይሆን ቢኖር ኑሮ ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ መላክ እንችል ነበር እኛንም ለደጁ እስኪያበቃን ሰማዕቱ ለደሽህ አብቃን🤲🤲🤲

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 13 วันที่ผ่านมา

    የእዉነት ግን ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ አምላክ እያለ በጊዮርጊስ አጉል ፍቅር የለከፈን አጋንንት እግዚአብሔር ይገልብጠዉ የተጎሳቆለች በአእምሮ ትክክል ያልሆነች ሰይጣን የሚጫወትባትን እህት ምሰክር ማድረግ ያሳዝናል የእግዚአብሔር ቃል የማይሰበክበት ቦታ ድህነት የለም።

  • @BekiMenge
    @BekiMenge 14 วันที่ผ่านมา

    Sematu kidus giworgis Ledeju yabikan

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የሰመአቱ ቤተሰቦች አእውነት የጊወርጊስን ምስክር ባየሁ ቁጥር እዴት እደብቀና ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን ስለፀበሉ ዶርቃላይም በሚዲያ ሲዘዋወር አይቼዋለሁ ሁላችንም ለቤተክርስትያን ሰዎች መፀለይ ነው ያለብን እግዚያብኤር ስራው ረቂቅ ነው ማስታወቅያ አይሻም ምስክርነት ግን ፈውስን ያፀናል እኔን አጽያተኛዋን ለደጅህ ያብቃን እህቴ ኪዳነ ቃላ ወድምሽን ታጣልሽ

  • @TigabuGebray
    @TigabuGebray 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ አካውንት አስከፍትላት እና ሰውም በአካውቱ ይረዳታል ያው አንተ ያሰብከው ባላቅም ግን በአካውንት በአንዴ የጎደለው ብር ይሞላላታል አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ቀላል ነው እደሚባለው

  • @haregewoyenworku8770
    @haregewoyenworku8770 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማእቱ አይገልም!

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 13 วันที่ผ่านมา

    ወይኔመታደላቸው አገርቤትያለሰው

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 14 วันที่ผ่านมา

    Bienvenue

  • @ayuwello
    @ayuwello 15 วันที่ผ่านมา +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @lemlemberhane6767
    @lemlemberhane6767 14 วันที่ผ่านมา +1

    ለደጅህ አብቃን

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 15 วันที่ผ่านมา +2

    ላንች የደረሰ ሰማዕቱ ለኔም ይድረስ አይ ሊቢያ ታግተው አይደለም ጠግበው ነው የሚሄዱት

  • @tsion-e8s
    @tsion-e8s 14 วันที่ผ่านมา

    yenegeta sematu kedhuse gorgisi ebakehen ldghe abekagye ebakehe

  • @tariku6436
    @tariku6436 15 วันที่ผ่านมา +2

    Abakachu wandimoche betselot asibugni cenqognal besewu hager

    • @mekalawe-xs3tl
      @mekalawe-xs3tl 15 วันที่ผ่านมา

      ሊቀ ሰማዕታት ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

    • @WoinshetYnuo
      @WoinshetYnuo 14 วันที่ผ่านมา

      አይዞህ ወንድም አለም

  • @tsedallove
    @tsedallove 15 วันที่ผ่านมา +2

    አላየ ወንድማችን በአሁኑ ጉዞ መሄድ የፈለግን ግን በባህርዳር ዙሪያ ያለን እንዴት ነው መሄድ እምንችለው

    • @TsilatAkelew
      @TsilatAkelew 15 วันที่ผ่านมา

      Lemen atedewyem

    • @tsedallove
      @tsedallove 15 วันที่ผ่านมา

      @TsilatAkelew አያነሱሙ ማሬ

    • @TsilatAkelew
      @TsilatAkelew 15 วันที่ผ่านมา

      @@tsedallove yehun

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia 14 วันที่ผ่านมา

      ደዉሉልኝ

    • @zenebejigu4416
      @zenebejigu4416 14 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር አምነህ

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 14 วันที่ผ่านมา

    አረ ቁጥራችሁ አልሰራ አላቸው ቤተሰቦቼ

  • @YashiAdemasu
    @YashiAdemasu 13 วันที่ผ่านมา

    ለደጀህ አብቃኝ

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @3331-w2s
    @3331-w2s 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyadugna1846
    @bettyadugna1846 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NomoorNomoor-r2e
    @NomoorNomoor-r2e 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤