Just watched the latest episode of "ትዝታችን በኢቢኤስ" with ዮናስ, and I'm blown away! It was so exciting to see my hometown, አማኑኤል አጂፕ, featured. ዮናስ is such an awesome host, and the producers did an incredible job showcasing our community. Keep up the amazing work! #ትዝታችንበኢቢኤስ #አማኑኤልአጂፕ #ProudToBeFromHere. እናመሰግናለን❤
We really appreciate to have such an amazing,........host (Yoni)❤ thank you for remind me my chilhood memories i am glad to see that . in fact this place has a lot such kind peoples, kind neighbours it holds stunning community from d/f nations sharing their love................. i hope you will do deep episodes about that area . 🙏
This is my area I grow up there I teil Best football er are Agip kebele 14 welday Balcha , Nigusse Totau kebeke 10 , Teka Geletu Getu Melka, kebele 09 seife legessse, Mulugeta biru , Endiye kebele 13, mechal Kassa , mentu Kassa Asfawe ,Kassa Girma mofo Girms kessay , even my cacoh Tekelu Kassa because this guy respict
ዯኒ አማኑኤል ቤተክሪስቲያንን ስላሳየኸን አመስግናለው አማኑኤል ግቢው ይማርከኝ ነበር ሙስሊም ብሆንም ሲደብረኝ ቸርች ውስጥ በሩ ጋር ስደርስ ድብርቴ ይጠፋ ነበር ያደኩበት ሰፈር አውርቼ ማልጠግበው ልጅነቴ
Right! I used to feel the same.
💚💛❤️ 😍😍😍
ዮንዬ አማኑኤልን ስላሳየከን እናመሰግናለን በሚቀጥለዉ ደጃዝማች ሀይሉ ተስፋዬንም በዛዉ ጎብኘዉ 👍👍👍
በደምብ የሚያስረዳ ሰው አላገኘህም እንጂ በጣም ብዙ የሚወራበት በክፍል የሚቀርብ ሰፈር ነበር
ዮኒዬ አማኑኤል ሰፈሬ የተወለድኩበት ያደኩበት ስላሳየእኝ ደስ ብሎኛል❤ ❤ ❤❤❤
ሻወልደማ ነው የተማርኩት አማኑኤል ሰፈራ ሁሉም አንድ ላይ የሚኖርበት አቤት ልጅነቴን ነው ያስታወስከኝ አማራ ጉራጌ ይበዛበታል ወይ ፍቅር አማኑኤል አባቴ ኧረ የድሮውን ፍቅር ስጠን 😢😢😢
ከ5 ቀበሌ 15 እና ውፋሌ ቀጥቅጠው ያሳደጉን ሰፈሬ መንደሬ የማይረሳ ሕይወት
የመጀመሪያ ኮሜንት 💪 ዮኒ ምርጥ ሰው አንተ ያለህባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ይለያሉ። እድለኛው Ebs ነው
በሰው ሞራል አትረማመድ ሌላው ቁጭ ብሎ ነው የሚበላው
Mkegna graviyy ydfah
የአለም ጤና ልጅ ነኝ።አማኑኤል ሰፈሬ ፣የልጅነት ትዝታዬ ስወድሽ!🙏🙏🙏
ዮኒ ሰፈራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን የሆነ ጊዜ ሰፈራችንን የትዛችን በኢቢኤስ አካል እንድታደርግልን ጠቆም አድርጌህ ነበረር እናመሰግናለን
ያሳደከኝ ታቦት ቅዱስ አማኑኤል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ስፈሬ ዋይ ሰፈሬ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ ሻውል ደማ ት/ቤቴ የተማርኩብሽ: አማኑኤል በየሳምንቱ የቆረብኩብሽ : ብዙ ዘመዶቼና ጋደኞቼ የተቀበሩብሽ ትዝታው ሁልጊዜ : አይረሳኝ ( GOD bless EBS
ወይኔ ሰፈሬ አማኑኤል ሰባተኛ መሳለምያ ዮንዬ አንተ ዘመንህ ይባረክ በጉጉት ነው ያየሁት
አማኑኤል አባቴ ዘወትር የምትጠብቀኝ ማሙሽ(አንተነህ)ከረጅም ጊዜ በኃላ አየሁህ ይገርማል
ጊዜ ወስደህና ሁነኛ ሰዎችን አግኝተህ ብትሰራው ብዙ የሚያስብል ታሪካዊ ሰፈር ነበር።
ወላሂ በጣም የምወደው ሰፈሬ አማኑኤል ነው የተወለደኩበት የተማርኩበት እስካሁን ያለሁበት ፍቅር ሰላም የሆነች ሰፈሬ አማኑኤል ቶታል አጂብ ፉፉፉፉፉፉፉ
ዮኒ አንተ ምርጥ ሰው አማኑኤል ቤተክርስትያን ያሳደገኝ አባቴ ደጅ ናፍቆኝ ነበር አሳየህኝ አመሰግናለው ደግሞ ከጀርመን የጣው የነገረህ እውነቱን ነው ከሀገር ስትወጣ ሳቅ ይናፍቅኃል
Great show 👍የጀርመኑ እንግዳ ደስ ይላሉ፣ እንዲሁም አራዳው። ወደፊት በሰፊው፣ ይሂዱበት።
አቶ አስራት በቀለ ወያም፣ የኔ ወንድም፣ ይጨመሩበት። ያደግንበት አምባ፣ ትዝታ ነውና።
ሌላም፣ ስያሜ፣ አማኑኤል፣ አቃቂ፣ አጎራባች፡ ነበር። ድንቅ ሥራ፡ አቶ፡ ዮ❤ናስ።
ያሳደገኝ አማኑኤል አባቴ❤
እኔ የአማኑኤል ልጅ ነኝ ዛሬ በጌታ ነኝ ዛሬም የመጨርሻ ማህላዬ አማኑኤል ነው
አዎ አማኑኤል ነው ዋናው። አማኑኤል መድሀኔአለም ነው።ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።አማኑኤል (እግዘብሔር ከኛ ጋር ነው) ማለት ነው።
Same here
Just watched the latest episode of "ትዝታችን በኢቢኤስ" with ዮናስ, and I'm blown away! It was so exciting to see my hometown, አማኑኤል አጂፕ, featured. ዮናስ is such an awesome host, and the producers did an incredible job showcasing our community. Keep up the amazing work! #ትዝታችንበኢቢኤስ #አማኑኤልአጂፕ #ProudToBeFromHere.
እናመሰግናለን❤
Thank u for ur sweet words Dear
It mean a lot to me.
ክበርልኝ ወንድም አለም
ዮናስ
.... ወደ አየር ጤና መንገድም በ ማደያ ሰም የሚጠሩ 2 ሰፈሮች አሉ ቶታል 3.ቁጥር ማዞሪያ እና ሞቢል ሰፈር . ኸረ ብራዘር ዮኒ ወደ አየርጤና ሰፈራችን መቼ ነው የምትከሰቺው 💚💛❤ ሸገርያንስ✊
አጂፕ ሰፈ ሬ ትዝታው ገደለኝ ፣ ስደት አፈር ይብላ።
አማኑኤል ቤክርስትያን ሰፈሬ ውፋ የበላሁበት ትዝ አለኝ ከvegas
ዬኒ በርታ አሪፍ ተመስጨ ነው የማየክ ወይ አማኑኤል ቶታል ገነነ ነብስህን ይማርልን ፈጣሪ
ዮኒ ምርጥ ከ ebs የማደንቅክ እና የማከብርክ ነክ ሰፈሬን አማኑኤልን ስላሳየከኝ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው
ዮኒ ሰፈራችን ሰለጎበኘክ እናመሰግናለን
ሰፈሬ አማኑኤል ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን😢❤❤❤
እናመሰግናለን ዮኒ ይህን ሰፍር እና አማኑኤልን ለታሪክ ቀርፀህ ስላስቀረህልን!!
ወይኔ ሰፈሬ ናፍቆኝ ነበር ዮኒ በጣም እናመሰግናለን
የአማኑኤል አጂፕ ልጅ ፍቅር 🥰🥰🥰
የትም ተወለድ አማኑኤል ሰፈር እደግ ያራዳ ልጅ
ebs ካማያቸው የመጀመሪያ የማደርገው ትዝታችን አንደኛ ዮኒም ከኢቢኤስ አንደኛ ሰው !!!
አማኑኤል አባቴ የልጅነቴ ያደግኩበት ያስቀደስኩበት ልጆቼን ክርስትና ያስነሳዉበት በጣም ናፍቆኛል ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 😘🙏
We really appreciate to have such an amazing,........host (Yoni)❤ thank you for remind me my chilhood memories i am glad to see that . in fact this place has a lot such kind peoples, kind neighbours it holds stunning community from d/f nations sharing their love................. i hope you will do deep episodes about that area . 🙏
ስፈሬ አማኑኤል ቶታል !❤❤❤❤ አቤት እዚህ ቤተ ክርስትያን ስገባ ያለኝ እረፍት የሚሰማኝ ደስታ መቼም አረሳውም የኔ አባት ቅዱስ አማኑኤል እየው ከዛ ሰፈር ከወጣው ድፍን 10 አመት ሆነኝ ፍቅርህ ግን አሁንም በልቤ ውስጥ ይመላለሳል !!! እባቴ ቤትክ ናፍቆኛል እንደልጅነቴ በቤትህ መጠለል ናፍቆኛል ❤❤❤❤ ዮኒዬ እናመሰግናለን ሌላ ጊዜ በሰፊው እንደምትሰራልን ተስፋ እናደርጋለን ብዙ ያልተነገረለት ሰፈር ነው
ሰፈሬ የዛ ሰፈር ልጅ በመሆኔ እንደምደሰት ዮኒ አናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ
ሰፈሬ ሰባተኛ አማኑኤልን ስላየውት ደስ ብሎኛል
ብዙ ተዋቂ የጥብ ሰዎች ያሉበት ነው ለምሳሌ እንደ ሰዬም ባሩዳ የክብር ዘብኛ የሙዚቃ ክፍል አሰተዋዋቂ የነበሩ ብዙ ጥናት አድርጋችሁ ብትሰሩበት ለሀገር ጥሩ ሰራ የሰሩ ሰዎች ያሉበት ሰፋር ነው
ሰፈራችንን ስላሳየከን በጣም በጣም እናመሰግናለን አማኑኤል አባቴ 🙏😍😍😍😍😍
ዮኒዬ ሰፈሬ የተወለድኩበት ያደኩበት ስላሳየከኝ በጣም አመሰግናለሁ አማኑኤል ያሳደገኝ አባቴ ♥♥♥
አማኑኤል ሰፈሬ ያሳደገኝ መንደር ስንቱን አስታወስከኝ ዬኔ እግዚአብሔር ይባርክህ👏❤️
አሚነኤል ብዙ ያየንበት ያደግንበት
ሰላም ዮኒ ድንገት ወሰድከን እናመሰግናለን ❤🎉❤🎉
Woaw yoniye seferachn amanueln slasayhen 🙏🙏🙏enamesegnalen ketlbet berta yonye👍👍👍❤
ዮኒ ምርጥ ሰው ክብር ይገባሀል! በጣም የገረመኝ ምንድነው እሁድ ቀረጻ ሲያደርጉ አይቻቸው ነበር በአንድ ቀን ይህን የመሰለ ፕሮግራም ማዘጋጀት 👏👏👏👏👏👏👏👏በተለይ ፕሮግራም አዘጋጅ የሆናቸው ወይም Production ላይ የምትሰሩ ይህን የምትረዱት ይመስለኛል! በእውነት Big Respect🙏🙏🙏
የአማኑኤል አጂፕ ልጅ ፍቅር ነን🥰🥰🥰
ጌቱ ምንዳ ነብስ ይማር፣
ዮኒ አቦ ዕድሜህን ያርዝመው እንዳልከው ግን ሰፋ ያለ መርሃ-ግብር ያዝለት
Thank you yoni!
Wooooow yarada sefer, qin sefer !!! Thank you yoni endihum asrat
ዮኒ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
Nice program, I agree with the guy talking about Germans :)
ዮኒ ወደሆላ መለስከን እናመሰገናለን
My hometown 😢❤
ትዝታችን ዮኒዬ እንኳን በደና መጣክ
ዮኒዬ አማኑኤል ቶታልን መተህ ስለጎበኘኸን በጣም አርገን እናመሠግናሀለን ...በተለይ ፈይሳን ስላገኘኸው ደስ ብሎኛል
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ግን ስለ ስፈሩ በደምብ የሚያብራራል ስው አላገኘህም ---- በሚቀጥለው ?-----
Thank you. Youny I been this. area. since. 1976-1983. Thank you
በጭራሽ ትክክል ያልወነ አቀራረብ ነው በጣም ያሳፍራል ዝግጅቱ ባጋጣሚ ስታልፍ በስልክ የቀረፅከው ነው የሚመስለው 😢😢
Yoni benatih mesalemiya ye awtobis terawn asayeg
bring some memories 😢
Thanks
ዮንዬ በደንብ የሚያስረዳህ አላገኘህም እንጂ ብዙ ታሪክ አለው
Kidus Emanuel adera.❤❤❤
Getu Menda! His name is famous in 14.
አማኑኤል አባቴ ዮኒ ሰፈሬን ስላሳየኝ አመሰግናለው
እኔ በእውነት አንዳንድ ባለሀብቶች እንዲህ እራሳቸውን ደብቀው ለቤተክርስቲያን የሚሰሩት ምን ያክል መመረጥ ነው።የእኛውን ለቡ ቅድስት አርሴማን 100ሚ ብር አውጥቶ የኢንተርኮንኔታል ሆቴል ባለቤት ነው መመረጥ ነው።
ወይኔ ሰፈሬ ❤❤❤
ዮኒ አማኑኤል ወረድ ስትል 13ቀበሌ ያራዶች ሰፈር ነው በተጨማሪ ገዳመ እየሱስ 13በላይ ታቦታት ያድራሉ
13 sefra eko yemnafek
Waw btame ymwedwe debre nwe
ዮኒ ሰፈራችን ስለመጣህ እናመሰግናለን ግን የተሻለና በቂ ማብራሪያ አላገኘህም ስለሰፈሩ
This is my area I grow up there I teil Best football er are Agip kebele 14 welday Balcha , Nigusse Totau kebeke 10 , Teka Geletu Getu Melka, kebele 09 seife legessse, Mulugeta biru , Endiye kebele 13, mechal Kassa , mentu Kassa Asfawe ,Kassa Girma mofo Girms kessay , even my cacoh Tekelu Kassa because this guy respict
የቪዲዬ ቤቱ የሸማኔዎች ህብረት ስራ ማህበር በስሙኒ 3 ፊልም እያየን ያደግንበት ነበር አንድ ኮሌክሽን አነድ የአሜሪካ አንድ የህንድ ወይም የቻይና ካራቴ ያውም በዴክና በቴሌቪዥን የሚገርም ዘመን ቅዳሜና እሁድ መደበሪያችን ነበር
👍👍 respect yoni ❤
በመምጣትህ ክብር አለኝ ግን በደንብ አልተገለጸም እንዳልከው ወፍ በረር ስለሆነ ተቀብያለው
የኔ ሰፈር በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮኒ እኛ ቤት ሳትገባ በመሄድክ ትንሽ ደበረኝ😢
Wow ሰፈራችን ስለጎበኘኸው ናፍቆታችንን hold እንድናረገ ስላረከን በጣም እናመሰግናለን በጣም ብዙ ሚስጥር የያዘ ሰፈር ነው ከዛ ሁሉ ኳስ ተጫዋች አንድ ሰው አማኑኤል አጅፕ ቁጭ ብሎ ስለ ሰፈሩ ብትን አርጎ የሚናገሩት ልጆች የት ሄዱ ??
ይሁን በትንሹም ቢሆን በቂ ነው ❤️🎈
ሰፈሬ
ዮንየ እኔ ያደኩበት ቦታ ናው አማኑኤል አጂፕ ጀርባ
ሰፈሬ 🎉🎉🎉🎉🎉
በዊልቸር የሚሄደው ልጅ ዎለች የአማኑኤል ቶታል ልጅ ነው
ቦጋለ ቅ/ጳውሎስ ት/ቤት አብረን እንማር ነበር 1971
ቅዱስ ጳውሎስ ት/ቤት አሁንም አለ?
በጣም አጭር ፕሮግራም ነው ዮኒ። ቀጣይ ሰፋ ያለ ፕሮግራም እንደምትሰራልን ተስፋ እናደርጋለንደ
🙏🙏🙏🙏
የሸገር ልጆች ዮኒን አግዙት እሱ ከድሬ መጥቶ በዚህ ልክ እየሰራ ሊበረታታ ይገበዋል ።
ዮንዬ፡ሊብሮን ስላስታወስከው እናመሰግናለን
Yoni arorotekew eko sefer bayehonem bezu mebal alebet lezi sefer bedeb aleserakem
Emigerm sefer nw yalen Amnuel 14
በደንብ አልነገሩክም ሰለሰፈሩ እንጂ ሌላ ብዙ ሰዎች ነበሩ
እምዬ እናቴ ልበል ሰፈሬ ያደግኩብሽ ወይ ትዝታ ስንቱን አስታወሳችሁኝ ለማንኛውም ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤
Egzyabhar tebkya nber amnale 28 ajip total sefra nfkote agbegbogale
ሸዋሆቴልን እንዴት እንደተቀየረች ምናለየቀድሞ ገፅታዋን እንደያዘች ብትቀጥል ??
Yoni Safarane Selasaykjne Amesgnalew
❤❤❤❤❤❤❤ my plise youina tnkyou ilve you
እነ ነጋሽ ባልቻ ን አለማንሳት ይከብዳል
ውዶቻችን
🙏🙏
ዮኒ ስለ አማኑኤል ማስራትክ ደስ ነው ያለኝ ግን በጥቂት ነው ያሳየከው ለምሳሌ አሰን ደያስ ለከርቸል ደያስ እየሰራ የሚያቀርብ ነበር ከ😮ቶታል አጠገብ ያለው ኮደምንኤም መጀመርያ ሜዳ ነበር የማያምር ሜዳ ሌላ ደም አማኑኤል የራሱ ትምርት ቤት ነበር አውን ፈርሶ ባዶ መሬት ነው ከታች ደሞ ቡና ቦርድ ዘለልከው ከሰባተኛ ስመጣ ሸዋልደማን ዘለልክ ድምፃዊ አብዱ ኪያር የተማረበት የተማላ ዝግጅት አይደለም ሌላ ሰፈስ ደስ የሚል ስራ ነው ያዘጋጅከው ከተቻለ እደ አዲስ ይሰራ ቅርስ ነው ከ አማኑኤል 13
ዬንዬ በጣም ደስብሎናል ትንሽ ከፍ ብትል ወደ እሕል በረንዳ
ውነታቸውነው ነውየዱሩዋቹ ኮስን ቀደው የሚሰፈናቸው ከአሁኖቹጋር አይገናኝም
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰባተኛ አጂፕ አሁንም ያለ መሥመር በዙሪያው መርካቶ አብነት ራጉኤል መሣለሚያ ኩዋስ ሜዳ እና ሌሎችም በቅርቀት የዚህ አካባቢ ነዋሪ መዋያና መዝናኛዎች ናቸው በኩዋሱ በኪነጥበቡ በንግዱ ታሪክ ያልተጠቀሱ መነገር ባለባቸውና ሊነገርላቸው የሚገባ ታሪኮች አሉ . ዮኒ መሠል ታሪኮች በየቦታቸው ተመዝግበው ቢቀመጡ በተለይም በታሪኩ ምሦክሮች አንተንም እሠይ የሚያስብል ታሪክ .........