ብዙ ቆንጆ ከመሆን ዓመል ነው የሚበልጠው | እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ emama zinash new video| Zeki Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
    youtube.com/@z...
    በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
    እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
    09 12 45 99 74 እና
    09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

ความคิดเห็น • 241

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 3 หลายเดือนก่อน +52

    እማማ ዝናሽዬ ፍቅር እኮ ናቸው
    የኔ እናት ብልጥ እኮ ናቸው አዋቂ
    የዋህ ሀቀኛ የኔ እናት እድሜ ይስጦት❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 หลายเดือนก่อน +32

    እማማ ዝናስ እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘካሪያስ ተባረክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TsehayWoldesemyat
    @TsehayWoldesemyat 3 หลายเดือนก่อน +25

    አታሰጨንቋቸው መሰኪን ወታደርይፈሪሉ ለምሪዳቸው አዘኑለት ዘካሪያሰ እንዲታሰር አፈልጉም በጣም ነው የሚጨነቁት❤

  • @Ambassel
    @Ambassel 3 หลายเดือนก่อน +29

    ምስኪን እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይጨምርልዎት!

  • @merhawiethu6113
    @merhawiethu6113 3 หลายเดือนก่อน +40

    አረ እማማ ዝናሽየ በጣም ናፍቀውኝ የዛሬ ሁለትና ሶስት አመት ቪዲዬ ስገርብ ነው የሰነበትኩት

    • @ahme9759
      @ahme9759 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂እና ልውጥ እዴትነው

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 3 หลายเดือนก่อน +2

      መገረብ ለጫት ብቻ መስሎኝ ለካ ሁሉ ነገር ይገረባል❤❤❤🙏ለውጥማ አለ እማማ ዝናሽዬ😂😂😂😂

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Helenabebe-fu5slክክክክክ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 3 หลายเดือนก่อน +5

    እማማ ዝናሽ ጨዋታውት አይጠገብም ቁፍጠን ያሉ ነት እግዛአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 3 หลายเดือนก่อน +18

    እማማ ዝናሽ ብልህ ብልጥ ናቸው ክክክ😀 እረ ወይኔ ደብሮኝ ነበር

  • @TeseSafari
    @TeseSafari 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም እድሌ ከቀና አንድ ቀን ለኔም ህልም ይፈቱልኛል እማማ። እድሜ ከጤና ይስጦት💚💛❤💚💛❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ይስጥዎት እባልችው አታረቋችው

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 3 หลายเดือนก่อน +6

    አፄ ኃይለ ስላሴ ግን ታድለው አይ እማማ ዝናሽዬ 👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወፍረዋልእማማ ዝናሽዬ የኢትዮጵያ አያት ተስማምቶታል የኔእናትትትት

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 3 หลายเดือนก่อน +12

    አፋቸው እንደ ህፃን ልጅ ይጥማል

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 3 หลายเดือนก่อน +7

    እማማዝናሽዬ❤❤❤❤!!
    በመቶ አይመረቅም!!!!

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ሲያሳዝኑ❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 3 หลายเดือนก่อน +3

    እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤና ይስጠወት🎉🎉🎉

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts 3 หลายเดือนก่อน +10

    እማማ ዝናሺየ የኔ ተወዳጅ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቀውት

  • @ቤቲተስፋዬ
    @ቤቲተስፋዬ 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናቴ እርሶ የሚመኙትን ወታደር ሰላም ያለው ሰላም አስከባሪ ለኢትዮጵያውያን ይስጠን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🥰🥰🙏

  • @ethiopiaislove8868
    @ethiopiaislove8868 3 หลายเดือนก่อน +19

    ዘኪ ሸኔ አመጣህባቸው ዛሬ😂😂😂😂

    • @zekitube2212
      @zekitube2212  3 หลายเดือนก่อน +3

      😂

    • @asterabera5654
      @asterabera5654 3 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😂

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 3 หลายเดือนก่อน

      KkkkkkkKIRO

    • @almazalmaz9745
      @almazalmaz9745 3 หลายเดือนก่อน

      Kķķkkkkkkkkk funny Kķķkkkkkkkkk

    • @mimiselemon7131
      @mimiselemon7131 3 หลายเดือนก่อน

      አታስጨኑቃቸው ዘኪ

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እናት❤❤❤❤

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዘካ ራስ ምን አለበት በሳምንት አንዴ እንኳን ብታሳየን የኛን ደስታ ሳስባቸው ነበር አሁንስ ዘገዩ ብዬ እባክህ በህግ አምላክ አትዘግይብን።

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 3 หลายเดือนก่อน +5

    እማማዝናሽዬ❤❤❤❤!!
    በመቶ አይመረቅም😂😂😂😂😂

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
    @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሏህአክበር ማለት እዝጌር ተቀበል ነው ሦላት ሥገጂ አሉ እማማ ዝናሺ ምክራችው ልዪ ነው

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዘካሪያስ ኸረ እባክህ ከማማ ዝናሽ አበሻ ቀሚስ ለኛም ያካፍሉን ከዓመት ዓመት አበሻ ቀሚስ የሚለብሱ እመቤት በጣም ነው የምቀናው በሳቸው😂

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน +9

    😂😂መጣም ጥሩነው😂በጣም ቆንጆ የማማዬ አባባል😂

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו 3 หลายเดือนก่อน +1

    እማማዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥወት🙏👍🌹🌹🌹🌷

  • @sosiseyum1169
    @sosiseyum1169 3 หลายเดือนก่อน +3

    Long life!!! fikir yehonu enat ❤❤❤❤

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ እማማ ዝናሽ ስወዳቸው እኮ

  • @rahusolomon4745
    @rahusolomon4745 3 หลายเดือนก่อน +12

    እማማ ዝናሽዬ ናፍቀውኝ ነበር "ደሞ 100 ብር ይዘሽ ህልም ፍቺ ትለኛለች " እማማ ዝናሽዬ ጫን ያለው ካልሆነ አይቀበሉም

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ እንኳን ሰላም መጡልን

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 29 วันที่ผ่านมา

    የዘካሪስ ጠበቃ እማማዬ❤❤

  • @AaAaemuamier
    @AaAaemuamier 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @negabe7417
    @negabe7417 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሌባው ነው አማማ ዝናሽ የብልጽግና ፖሊስ መስሎ ነው ተመልሶ የመጣው 🤣 አማማ ዝናሽ 😍 የዛሬ አቀራረጽ professional ነው ለውጥ አለ ዘኪ 👍 ደጋግሜ አየሁት 👍👍👍👍

  • @yeshbermezegbu
    @yeshbermezegbu 3 หลายเดือนก่อน +7

    እማማ ዝናሽየ ዛሬማ ሽኔ ነው የመጣው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Seble67
    @Seble67 3 หลายเดือนก่อน +13

    እማማ ዝናሽ ዘኪን ላለማሳሰር 😂😂😂😂

    • @MarimMarim-wx4qp
      @MarimMarim-wx4qp 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እዳይታሰር ብዙ ሰበብ ሰጡኮ😂😂😂

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 หลายเดือนก่อน +3

    Please manim eyemeta mikelidebachewu respect

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ የዋህ እናት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 หลายเดือนก่อน +6

    ክምሩ እራሱ ሌባ ነው አይ እማማ ዝናሽ የኔ ደስታ. 😂😂😂 ምችት ድልት ይበሎት።

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ ሆዴ ቆስለ ወይ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed 3 หลายเดือนก่อน +1

    I miss emama zenooo

  • @Wubalem-u4w
    @Wubalem-u4w 3 หลายเดือนก่อน +1

    Emama zenashi edemena tena egizabeher yisetot betam new yemiwedachew

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u 3 หลายเดือนก่อน

    የኔእናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዘካርያስን ይወዱታል እንዲታሰርባቸው አይፈልጉም እማማ ዝናሽ ሸፈንፈን አደረጉ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 หลายเดือนก่อน

    አያችሁ የቻለንና ዘካርያስን ጠበቃ ሲሆኑ እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ይስጥዎች

  • @Yemarkonenat
    @Yemarkonenat 3 หลายเดือนก่อน +2

    yene enat ❤❤

  • @kedjabelayebrahim813
    @kedjabelayebrahim813 3 หลายเดือนก่อน +1

    Alh razeem edam yestot yana enat

  • @አዲስመንዜ
    @አዲስመንዜ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ህልም ማስፈታት የሰለቸው 👍ግጩኝ 😎😎

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egizabeher Yemsgen yene enate wudddddddddd💪❤️🙏❤️

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 3 หลายเดือนก่อน +5

    አየህ እንደ ሚወዱህ ዘኪ እየተከራከሩልህ ነው
    ይሄ ክምረለ ግን ለምን ጠሉት ?ሰምተሀል ክምሩ ክምርህ አቅልል ወፍራም ስለ ለሆነ ይሆን?

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 3 หลายเดือนก่อน +2

    Emaaaa zenshiyyy❤

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 3 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ዝናሽዬ❤💝💖❤❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 3 หลายเดือนก่อน

    tata yelm emama zenashe gar ❤❤❤

  • @mulunehalene8750
    @mulunehalene8750 3 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽዬ ፍቅር እኮ ናቸው፤ ግን ደግሞ ህገወጥ ነጋዴ ናቸው!

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 3 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽ❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂 ቁርጥ ቁርጥ ያለ መልስ ሲሰጡ አችናሉ የት ናት😂😂😂😂😂😂

  • @ቀኑብሸyoutube
    @ቀኑብሸyoutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘክዬ ዛሬ ልጣለህ ነዉ 🙄 የሳቸዉ ነገር አንተ ብቻ ነህ የምታቀዉ ስለዚህ አንተ እንደተለመደዉ ልብስ እየቀየርክ አዝናናቸዉ ካልሆና ወታደሯቹ ግልብጥ ብለዉ ነዉ የሚመጡት 😂

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ታደርቆችሆላችሁ ስርአት ቢሶች

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 3 หลายเดือนก่อน

    አማማ ዝናሽዬ ተናፉቀው ነበረ ዙሬ ከረረ 🥰🥰🥰🩵🩵🩵

  • @AlemazSebsebe
    @AlemazSebsebe 3 หลายเดือนก่อน

    እማማማ ዝናሽ እወዶታለዉ

  • @Sohi009
    @Sohi009 3 หลายเดือนก่อน

    Btam saku emaye efffff
    Nurulgn

  • @AbrahamEitcha
    @AbrahamEitcha 2 หลายเดือนก่อน

    ዘካርያስ እንዳይታሰር እማማ ዝናሽ ተከላከሉ ክምሩ ግን ?

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u 3 หลายเดือนก่อน

    የኔእናት የኔየዋህ

  • @sarahaile1041
    @sarahaile1041 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tikikil..tsebay new wanaw

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 หลายเดือนก่อน

    Thank u

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 3 หลายเดือนก่อน

    Zekareyase egzabeher yetebeklen

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Salam lemama zenashi

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤እድሜ ይስጥልኝ እማማዝናሽዬ

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተው ዘኪ አትጫዋትባቸው

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዘኪ ዛሬ follow ፈልገህ ያመጣሀቸው ወይ በይሉንታ የመጡት ይደብራል በተለይ ሴቷ ታወኩ ብለህ ገንዘብን ፎከስ አታድርግ አንተንና አዛውንቷን ፈጣሪ በኪነ ጥበብ እሣቸውን ለመርዳት አንተን ለእውቅና አስቦ ነው በረከትህን አታስወስድ ምንም ከማንም አትጠብቅ ሁሉም ከንቱና አላፊ ነው የጀመረ ይጨርስ አሸናፌ አምላክ ለዘላለም ይከበር

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአሄ..ምንግስት..ይገለኛል

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 3 หลายเดือนก่อน +2

    God bless You Emama Zenashye and Zeki! ❤️😂😅

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 3 หลายเดือนก่อน

    Please help mama get hearing aid.

  • @alemgetachew1618
    @alemgetachew1618 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አንቺን አሉ፣ ህልም በሀምሳ ብር ነው የምትፈታው አሉ የሳቸው ግን መቶ ብር ነው ፣ካካካካካካካካካካካከ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክምሩን ጋብዝልን ዘኪ 😂😂😂😂

  • @yesalalewatube4540
    @yesalalewatube4540 3 หลายเดือนก่อน

    በሳቅ ድክም😂😂😂❤❤

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 หลายเดือนก่อน +2

    🤔🤔🤔🤔 KEMERWE MANEWE ERERERER😂 🕊❤🤗😍💚💛❤️

  • @w0rkineshgirma760
    @w0rkineshgirma760 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sewus tiru sifetalachew wed kifu yikeyralu tiru amelekaket new yalachew

  • @SabaMengesha-yl3mu
    @SabaMengesha-yl3mu 3 หลายเดือนก่อน

    Tanya enat❤kkkkkkk

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 3 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽዬ❤❤😂😂

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 3 หลายเดือนก่อน

    Woshet hatiat nwoe atwashuachew tenkolame hatiat nwo bzhe deme lemen ? Lgnzeb teblo yfelg endihu yestachwo

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 3 หลายเดือนก่อน

      ህልም መፍታት ጥንቆላ ሆነ እንዴ ደግሞ?

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @GalaxyPp-j4q
    @GalaxyPp-j4q 3 หลายเดือนก่อน

    ዬኔእናት

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክምሩ ቻለው የስራው ባሀሪ ነው😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 3 หลายเดือนก่อน

    ሀሀሀሀሀ ዛማ ተፍሲሩም አልቀረ

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ሆዴ ታመመ 😂😂😂😂😂

  • @bezaendashaw8361
    @bezaendashaw8361 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂❤

  • @samuelalemu5806
    @samuelalemu5806 3 หลายเดือนก่อน +1

    This is should be stop ✋️they trying to joking her but emama zinash she tell the truth of the dream , zeki the way you doing its not funny 😒at all , you're using her to make money . Why u making to her cry .

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 29 วันที่ผ่านมา

    ክምሩ ጉድክ ነው😂😂😂

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 3 หลายเดือนก่อน

    ክክክ እማማ ዝናሽና ኣንቺናሉ መቸም ኣይታረቁም ቅቅቅ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 หลายเดือนก่อน

    ብዙ አጭታስጩኅቸው እንዲበሳጩ አታድርጉ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 3 หลายเดือนก่อน

    ከውጭ የመጣ መንግስት አላናግርም ይህ መንግስት ይገለኛል አሉ😂😂😂😂😂

  • @ahmedzebibadamtew1365
    @ahmedzebibadamtew1365 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ye ente tebeka zekarias tadeleh😅😅😅😂😂😂

  • @FathimaA02
    @FathimaA02 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤🥰🥰😘😘

  • @sultanNSRO
    @sultanNSRO 27 วันที่ผ่านมา

    የዘካርያስ ነገር ግን ፐ

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አላስበላ አትበሏቸው

  • @solomonkirubel255
    @solomonkirubel255 3 หลายเดือนก่อน

    ለሌላ ጊዜ አታስጨንቋቸዉ ይደብራል

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 3 หลายเดือนก่อน

    ዬኔ እናት

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 3 หลายเดือนก่อน

    ያንተ ድምፅ ያልተሰማው እነዚህ ደንብ አስከባሪ ወይ ከስሩ ብል የበላው እንጨት መንግስት እጅ ያላቸው የመንግሥት አሻንጉሊቶች ናቸዉ በናታችን እውቅና እንዳትነግደ ቀሪ ያገር ቅርስ በረከት አድባር ናቸው take Care

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጉማሬ ከድሬዳዋ ጎርፍ ያመጣህ አትላጥባቸው በናታችን ጅንጅብል አፍንጫ ታስጠላለህ ድምፅህ ዘኪን አስፈራራበት