ኦሎሞፒያ //ትዝታችን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 207

  • @Mankush995
    @Mankush995 ปีที่แล้ว +16

    ምን ያደርጋል ታዲያ ታሪክና ትዝታዎቻችን ወሰዱብን . ተወልደው ባደጉበት ከትዝታዎች ጋር መኖር መታደል ነው የአራዳ ልጆች እንደገና ተመልሰን ገብተን እንኖራለን .

  • @lensagelaye9203
    @lensagelaye9203 ปีที่แล้ว +39

    ትምህርት ቤቴ አሳይዬ በጣም በናፍቆት በትዝታ አከነፍከን አቦ ይመቻችሁ ሁላችሁንም! ያይራድዬ አንተ ስታስረዳ በእንባ ነው ያየሁት ትምህርት ቤቴን ሁላችንም እንደየ ዘመናችን አንድ አይነት ነገር ማሳለፋችን ብቻ ነው የገረመኝ ይገርምሀል እኔ ስማራ ቲቸር ሰለሞን 4ተኛ ክፍል አማርኛ አስተማሪዬ ሆኖ ነበር ረጅም ግዜ በጣም ምርጥ ሰፈር ጥሩ ትዝታ ስለ ሰፈሬ ሲቀርብ የዚህን ያህል አልጓጓሁም ብታዩ ኦሎምፕያ ግን ብዙ ትዝታ አለኝ የቤቴ ያህል እኔ ስማር ከካዛንችስ እየመጣሁ ነበር የምማረው ረጅሙን ግዜዬን ግን ያሳለፍኩት አሳይ አካባቢ ነው፤ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ዮኒአችን በርታልን ምርጡ ሰው ቀጥልበት መርቀንሀል ፒሲንካ ብለን 👌👌😍🥰

    • @AdamMengistu
      @AdamMengistu ปีที่แล้ว

      Good memories there

    • @stivespeed5940
      @stivespeed5940 10 หลายเดือนก่อน

      I have memory there ,,,,,,, ESTIFANOS CLINIC 17 and assai school

  • @ArageGebre-z1n
    @ArageGebre-z1n ปีที่แล้ว +16

    በጠቅላላው ምርጥ ፕሮግራም ነው አሌክስ በጣም አንባቢ እና የታሪክ ሰው ሲሆን ያየህራድ በብዛት ምግቤቶችን ያውቃል

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 ปีที่แล้ว +10

    ያዬ እና አሌክስ በጣም ስነስርአት ያላችሁ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያክብርልን መጨረሻ ላይ አሌክስ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ጠርቶህ ሙዚቃ በማቆምህ በመመረጥህ እድለኛ ነህ በቤቱ ያፅናህ።

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 ปีที่แล้ว +18

    ቀበርቾ; ዊንፒ; ፒኮክ; ፍላሚነጎ calss ያላቸው ሰዎች የሚዝናኑበት ነበር የቀበርቾ ቋንጣ ፍርፍር የታወቀ ነበር ትዝታውን አመጣኸው ዩኒ ፅጌ ባዩ አዝማሪ እና የአገር ባህል ምግበ አናት ባናቱ ሌላው ምግብና አዝማሪ ሰንቱ። ❤❤❤❤❤

  • @rahelgetachew1037
    @rahelgetachew1037 ปีที่แล้ว +4

    ስለ አሳይ ት/ቤት ብዙ አልተባለም ብዙ የሚባልለት ት/ቤት ነው፡፡ የቀድሞ ዳይሬክተር አቶ ክፍሌ ሞገስ ደስታ በጣም ምርጥ የነበሩ ዳይሬክተር ነበሩ፣ በጣም ጐበዝ መምህራን ነበሩ፣ እንዲሁም ትልልቅ ቦታ የደረሱ ተማሪዎች አሉ ኘሮግራሙ እነዚህ ሁለሉ ተካተው ቢሰሩ መልካም ነበር፡፡ ለማንኛውም እናመሰግናለን፡፡

    • @tizunetatn8803
      @tizunetatn8803 ปีที่แล้ว

      Very true! He lead the school for more than 20 years! He was awesome, but one memory I has of him was how he wept the whole 7th grade classroom because we refused to tell the student who was at fault 😂ያጠፋውን ተማሪ አናጋልጥም ብለን በሙሉ ተገርፈናል😂 ከስፖርት አስተማሪው ጋር ሆነው😂 he was assistant director, or unit leader, at that time. 😂so many beautiful memories 😂

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ትዝታቸው በጣም ደስ ሲል መከባበር፡መደማመጥ ያለበት በእውቀት የተሞላ ነው።አካባቢያቸውን በደምብ የተረዱ ትዝታቸው የማይጠፋ ደስ የሚሉ ጨዋ ስርዓት ያላቸው ሰዎች ናቸው።አሌክሶ ሙዚቃዎችህን በጣም እወዳቸዋለሁ።እራዳነት እንዲህ ነው።በማንነቱ በቋንቋው የሚኮራ በእውቀት መሞላት ነው እንጅ በማናውቀው ራሱም በማያውቀው ቋንቋ ምንሸ እያሉ ጸጉር እያፍተለተሉ መለፋደድ አይደለም
    አሌክሶ ራሱ የማስታወስና የመተንተን ብቃቱ ልዩ ነው።ታኮራላችሁ።ዮኒ እናመሰግናለን።ለዚህ ስራ በጣም ትመጥናለህ።እሌክሶ ያየህይራድ እናከብራችኋለን እናመሰግናለን።

  • @lukej2891
    @lukej2891 ปีที่แล้ว +9

    ያዬ እና አሌክስ የቀደመ ትዝታቹ ያስቀናል። አሁንም ያላቹ መደማመጥ ትዝታን በጋር የምትጋሩበት መንገድ ያስቀናል። አይለያቹ ዮኒ ትለያለህ።

  • @fasicawoldeyes5689
    @fasicawoldeyes5689 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒ እባክህን በኦሎምፒያና በፍላሚንጎ አታቁም:: በጣም የሚገርምህ ነገር ቦሌ ማተሚያና : መስቀል ፍላወር እንዲሁም የወሎ ሰፈር ልጆች ሁሉ አንድ አይነት ሰፈር ነበርን:: ብዙ አንድ አይነት ታሪክ አለን:: ሁላችንም የቦሌ ልጆች ነን እያልን ነበር የምንለው:: ይሄንን ፍቅራችንን እስከአሁን ለማሳየት እየጣርን በማህበር ተደራጅተን እንገኛለን:: ከአገር ከወጣሁ በጣም ቆይቻለሁ ግን እስከአሁን ልቤ ቦሌ ነው::

  • @Eyobina
    @Eyobina ปีที่แล้ว +6

    እኔ እንኳን ተወልጄ ያደኩት ደብረ ማርቆስ ነው ግን በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት

  • @elenihandrick197
    @elenihandrick197 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ሰፈሬ በጣም ነው ደስ የሚለው የዛ ሰፈር ልጆች ደሞ ዪመቻችሁ ትችሉበታላችሁ በደንብ አብራርታችሁታል ቤታችንን ሁሉ ነው ያየሁት ዋው የኮረነል ማሞ ሊጅ ይመችህ እርግጥ ነው አባትህ ለብዙ ሰው ባለቤት አድርገዋል ልጅም ብሆን ያነ ትዝ ይለኛል አንተ የነሱ ልጅ ነህ ይገርማል አላቅም ነበር ያኔ አልተወለድክም 😂 እኔ ከበሃይሉ ማሞ ጋር ተምሪአለሁ ወንድሜ ደግሞ ከግሩም ማሞ ጋር መጀመሪአ ላይ ደሞ 1እና2 አሳይ ተምሪአለሁ ብቻ በጣም ነብሴን በትዝታ አስደሰታችሁአት በግዜው የሰፈር ማኛ ነበር አሁንማ ብዙም የድሮ ሰው የለም ምነው እነ ፋሲካ ዲሚትሪን ረሳችሁት የዘፋኝ መጀመሪአ ሶስና ቤት ሙሉሸዋ ስጋቤት እረ ስንቱ ክፍሌ ግሮስሪ ወተቴ ቤት የፍላሚንጎ ልጆች እነ ተሰማ ብጥቁ በለጠ መርፌ ወጊው ዮኒ ተባረክ

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye4843 ปีที่แล้ว +11

    Alex knows how to explain my goodness ❤❤❤❤❤❤

  • @saronsador2156
    @saronsador2156 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ ጎበዝ ነህ ስለ ሰፈራችን ጥሩ ገለጻ አድርገሃል እውነት ነው በግ፣ አሸዋ ደምበል ጋር ይሸጥ ነበር። ኮሎኔል ሽፈራው ላንድሮቨር መኪና ነበራቸው ሲመጡ እንዲህ እንል ነበር የኮሎኔል መኪና ተምራለች ከኩኪካኬክኮ ትላለች እንል ነበር።ወይ ትዝታ ይህን ቪዲዮ አይቼ ኣንቅልፍ አጣሁ ከተወለዱበት ከኖሩበት መራቅ ከባድ ነው። ዮኒ እነ አሌክስ እናመሰግናለን።

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 ปีที่แล้ว +10

    አሌክሶ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ይመችህ ያራዳ ልጅ

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ ይላል
    አሌክስ የሰፈሩን ታሪክ እና ነዋሪዎች በዝርዝር በደንብ አድርጎ አሪፍ አስጎብኚ ነው ፣ያየህራድ የነበኅይሉ ወንድም ይመስለኛል ሰፈራችሁን ኦሎኦምፒይን ታሪክ ቆንጆ አድርጋቹህ አስታውሳችሁናል።

  • @prideoflondon7484
    @prideoflondon7484 ปีที่แล้ว +15

    ትምህርት ቤቴ ይገርማል። ንዝር ነው ያረገኝ ከምር። የአሳይ ልጆች እንዴት ናችሁ? ወይ ትዝታ። ያየራደ ምስጋና ይገባሃል ዳይሬክተር ክፍሌ ሞገስ ደስታን ማስታወስህ። ቲቸር ሰለሞን ደግሞ ኧረ ተው ጡረታ ውጡ እናንተ ሰዎች 😂😂። ለማንኛውም እናመሰግናለን ebs tv እና ዮኒ ።

  • @azabnegussie3477
    @azabnegussie3477 ปีที่แล้ว +11

    አልክሰዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አይ ሰፈሬ በትዝታ ወደዋላ መለስከኝ ❤❤❤

  • @abentdemisse4008
    @abentdemisse4008 ปีที่แล้ว +3

    አሌክሶ መርጥ ደጋግሜ ነው ያየሁት ፈታ አረጋችሁኝ ቆንጆ ፕሮግራም ነው::

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 ปีที่แล้ว +2

    ዮንዬ ሰፈሬን ስላስጎበህኝ እጅግ አመሰግናለሁ ትዝታ ወደሗላ የድስታ እንባ እያነባሁ ነው ያየሁት ሰፈራችን ማንነታችን የተወለድንበት ያደግንበት አይ ግዜ

  • @AntonioYirga
    @AntonioYirga ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲሎ የሸገር ልጆዎች ምን ዋጋ አለሁ አናታቸው ይፈረስ እና ታሪካችን ...እየጠፋ ነው አዲስ አበቤ

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep ปีที่แล้ว +2

    በጣም ብዙ ትዝታ አለኝ አብዛኛውን የእረፍት ጊዜዬን የማሳልፍበት ሰፈር ነበር። አሌክስ ጋዜጠኛ ብትሆን ያዋጣህ ነበር።

  • @Alemseged6
    @Alemseged6 ปีที่แล้ว

    ዬኒ በጣም ከሚወዱህ ሰዎች አንዱ ነኝ በደምረው ሱቅ ላይ የሰራህውን የትዝታ ፕሮግራም ደስ ይላል ብዙ ግን ያልታዪ ትዝታዎች አሉ የሙሉሽዋ ስጋ ቤት የአቶ በቀለና የወ/ሮ ጌጤ አበበ ጠጅ ቤት ሀረር ፋፏቴ አራዳዎቹ እነ በድሉ ተስፋዬ ደየሮ
    እነ መኮንን ዶማ
    ከእስፓርተኞች
    እነ ካቴ በእግር ኳስ
    አበባው ተመስገን
    እነ አስግድ የኢትዮጵያ ወጣት መረብ ኳስ ብድን ተጫዎች የነበረ አሁን በአገር ውስጥ የሌሉ ስንት ዝነኞች የነበሩበት እና እስቲ ዋናዎቹን ፈልግልን
    ክፍል 3ን እንጠብቃለን መልካም ቀን ዮኒ እንወድሀለን

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 ปีที่แล้ว +3

    የ ያየህራድ ወንድም ግሩም ባች ነኝ ደስ የሚል ግዜ ነበር

  • @loveyourmindalittle
    @loveyourmindalittle ปีที่แล้ว +2

    Yoniye, what a pleasant surprise. ሰድፈራችንን ድንቅ አርገህ ነው ያቀረብከው የነ ዶ/ር አሰፋን ግቢ ክአንድ 35 አመትበፊት ቢሆን በህልምህም ቢሆን ማየትአትፈልግም በጣም አስፈሪ ውሾች ነበሯቸው የአባቴ የቅርብ ጏደኛ ነበሩ ክፍል አንድን ለማየት አጏጏኝ .

  • @MistakeBirhan
    @MistakeBirhan ปีที่แล้ว +5

    ፒተረፓን የተማርኩበት እንዴት እንደደነገጥኩ ጋሽ በላይ እያቀፉ የሚያሰገብን ያየራድ የሰፈሬ ልጅ ደሰ ብሎኛል ቦታው ላይ በማየቴ አብረን የተማርን አሳይም ፒተር ፓንም ደና ናችው❤❤❤

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay ปีที่แล้ว +3

    Dess yemel programme nw touch aderegegn ene ye kazanches lij negn olompian bedenb bew yemnawkew yoni 10q 🙏 ♥️ 😀 I ga good respect 🙌 tebarek

  • @benai5241
    @benai5241 ปีที่แล้ว +8

    የክ/ር ሃገር ልጅ ነኝ በቅናት ልሞት ነው ደስ ስትሉ የአዲስ አበባ ልጆች .. ፎቅ አስቆጠራችሁን እኛ ደግሞ እርሻና ጎጆ አለን 😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      እናንተ ያመረታችሁትን እህል እየበላን ፡ አዲስ አበባን ፎቅ በፎቅ አድርገን እየገነባናት ነው ፤ እናመሰግናለን ፦ 🌆

    • @habeshapolitics1313
      @habeshapolitics1313 ปีที่แล้ว

      @benai5241❤❤❤

    • @khidrakhidra-k8g
      @khidrakhidra-k8g ปีที่แล้ว

      ሰው ባለው ነው 😂😂😂

  • @dagmawitube
    @dagmawitube ปีที่แล้ว +12

    ቀጥሎ ጣቢያ ጎተራ ተሻለ ጋራጅ ነው ዮኒ ሰፈራችን አሳየን ናፍቃናለች የቅዱስ ያሬድ ልጆች አላችሁ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያሳዝነው ይሄ ሁሉ ስለኦሎምፒያ ስታወራ የደንበል ልጆች የመጀመሪያዎቹ ወጣቶች የነበርን አያቶቻችን ተጋብተው ወደ 30 የልጅ ልጆች ያደጉበት በተለይ እስከዳር መኮንን ከደበል ትዝታ የማይረሱ ወጣቶች መረሳት አልነበረበትም🤔😄
    በነገራችን ላይ የኮሎኔል ማሞ ልም ሆነ ብዞዎቹ መጤዎች ናቸው።
    Thank you Anyway 🙏🏾❤️👌

  • @otelootelo9172
    @otelootelo9172 ปีที่แล้ว +1

    የፋቅር ሰፈር ኦሎምፒያ ስንቱን ያሳለፈንበት ምርጥየዋ ስፈራችን ያራዳ ልጅ መገኛ

  • @destaborgane9727
    @destaborgane9727 7 หลายเดือนก่อน

    አቶ ዮናስ አንተ መጪውን የማየት ፀጋ አለህ። ስለሆነም ይኸው ተገልጾልህ የአዲስ አበባ ወደፊት ዕጣፈንታ ጠቅልሎ ከመጥፋቱ በፊት ቀርጸህ በማስቀረትህ ታሪክን በመጠበቅ የአዲስ አበባ ታላቅ ባለውለታ ነህ አመሰግናለሁ።

  • @temeabush6310
    @temeabush6310 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ የድሮ ሰፈሬ ያደኩበት አንደኛ ደረጃ ትምርት የተማርኩበት አብዮት እርምጃ ወይም ሚሲዮን በጣም እናመሠግናለን ትዝታ ቀሰቀስክብኝ የኔ የድሮ ቤታችን ከአሳይ ት/ቤት ጀርባ ነበር የድሮ ቤታችን ከእስማኤል ጥብስ ቤት ታጠፍ ብሎ 😢😢😢

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 ปีที่แล้ว +4

    የባለፈውን ሳምንት አይቼው በቀጣዮ ኦሎፒያን ባብዛኛው ስላልክ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ማነው እንደኔ የፒተርፖን ተማሪ እፃናቶችን እያየ ፈዞ የሚቆመው እኔ በጣም ነበር ሲገቡ እና ሲለቀቁ ከደረስኩ ቆሜ የማያቸው እዛ የሚማሩት የሀብታም ልጆች ነበሩ አሌክስ ዛሬ በደንብ ነው የገለፀው ፊት ለፊት ያሉትን በጠቅላላው የነ ምሩፅ ይፍተር የነ ኦሎፒያን ሁሉንም በሚገባ ዘርዝሮታል አካባቢው በጣም ቢቀያየርም የፒተርፓን በር ግን እንደዛው ነው አሁንም የሚገርም ነው በትውስታ ወደዃላ መለሳችሁኝ እኔ የተማርኩት መሰረተ ክርስቶስ ወይም አቢዮት እርምጃ የሚባለው ሲሆን ቀጥሎ አፄ ቴዎድሮስ እስከ ስምንት ታዲያ እነዚ ሁሉ እዛው አካባቢ ስለሆኑ የምንሄደው በእግራችን ነው ከአፄ ቴድሮስ ትምህርት ቤት ለምሳ እቤት እንመጣ ነበር ቤታችን ከኦሎፒያ ጀርባ ነበር የሚገርመው ቦሎ ስንማር የባስ ወይም የታክሲ ስለማይኖረን በእግራችን ነበር የምንመላለሰው ያኔ እንዳሁኑ እሩቅ አደለም ወኔም ነበረን አሁን እራቀ መንገዱም ተለዋወጠ ወይ ትውስታ

    • @hannaedens2697
      @hannaedens2697 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ተወልጄ ያደኩት ኦሎምፒያ መሰረተ ክርስቶስ ተምሬያለሁ። What a good memory's

  • @tilahundenbel2530
    @tilahundenbel2530 ปีที่แล้ว +2

    አሌxo big man big respect&ያዬ Amazing!

  • @rodas9491
    @rodas9491 ปีที่แล้ว

    It was a nice program. The way they explained is great. Addisabaye my golden CITY

  • @MistakeBirhan
    @MistakeBirhan ปีที่แล้ว +3

    ያደኩበት አሳይ ትምህርት ቤቴ ሰፈሬ❤❤

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 ปีที่แล้ว +2

    Wow Alex nice to see u after long time he knows very well about the area

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ነው ኮረኔል ሽፈራውን ቤት ተከራይቼ እኖር ነበር የምትጠረትን ሁሉ አውቃቸዋለሁ እናንተ የምትወለዱ አይመስለኝም ወይም ህፃናት ነበራችሁ.ከወጣሁ 32 አመት ነው ጥሩ ገልፃችሁታል እንኳን ተወለዳችሁ እንኳን ኖራችሁልን ቀበሌ 17 ስላማዊስልፍ አድርገው ሲሄድ ሰብስቦ ጨሩሱን ብለው ሲጮሁ ያንን እንኳን አላያችሁ የጀመሩት ቢኖር ነው ጨርሱን ያሉት ያኔ የነበሩት ያውቁታል ያውቁታል .....

  • @burajr.35
    @burajr.35 ปีที่แล้ว +3

    Assai our love ❤❤❤❤❤

  • @tsegahadush2927
    @tsegahadush2927 ปีที่แล้ว +1

    ፒተር ፓን ውስጡን ስላላያችሁት ተናደድኩ እዞ አስተማሪ ነበርኩ በጣም ብዙ

  • @eyeruskenaw6077
    @eyeruskenaw6077 ปีที่แล้ว +3

    Olompiay l misssss you to much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ የተረሱ ሠዎች አሉ ።ከነሱም ገዛህኽኝ ማንያዘዋል፣ ብቻ ፣እንዳለ ፈለቀ፣ ጥበቡ ተሠማ ብዙ ብዙ ፣ለማንኛውም ትዝታው ጥሩ ነው።

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614 ปีที่แล้ว

    ዮናስ ከአመታት በፊት እኔ የተማርኩበትን ፃዲቁ ዮሐንስን አቅርበህ ልጅነቴን በእንባ እኖዳስታውስ አረከኝ ዛሬ ደግሞ ዩልጆቸን ልጅነት እንድናስብ አደረከን

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n ปีที่แล้ว

    Yoni programu betam des yelal gonder bitmeta des yelenal 🙏🙏

  • @sisaygebru2527
    @sisaygebru2527 ปีที่แล้ว +1

    Owww my…it’s such an awesome and memorable documentary….thank U Alexi…🙏🙏

  • @mesfinyimam2089
    @mesfinyimam2089 ปีที่แล้ว +2

    አሌክሰ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛ

  • @michaeltadesse-e4i
    @michaeltadesse-e4i ปีที่แล้ว

    አሌክስዬ ትዝታ ዉስጥ ከትትሽን በጣም አሪፍ ፕሮግራሞ ነበር ከኦሎምፒያ እስከ አሳይ ትምሮ ቤት ተምረናል እንዲሁም ጋሽ ሙሉ ሸዋ አድገንበታል በጣም ደስ ነዉ ሚለዉ ትዝታ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ

  • @munabess9493
    @munabess9493 ปีที่แล้ว +1

    አሌክሰ ውዳችን እማማ አኦሎምፒያ እስከ ፒኮክ እሬስትሮንት የሚገርመው ፒኮክ እሬስቶራት 4 ፎቅ ላይ ነበር የምኖረዉ ቦሌ ማተሚያ ቤት ፊትቨለፊት ስንቱን አይተነው አለፈ❤❤❤❤❤

  • @bettyshemelis5357
    @bettyshemelis5357 ปีที่แล้ว +4

    አፍርሰው አፍርሰው ታሪካችንን ለማጥፍት ሰው ያለታሪክ አይኖርም የአፍራሾችም ታሪክ ይፃፋል

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 ปีที่แล้ว +2

    አሌክሶ የጠፋ ሰው ዘላለምና ሪሀተይ ዘፈንህ ተመችቶኛል😢😮😅😊

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 ปีที่แล้ว

    በጣም ተለዋውጧል ደስ ሲል ትዝታችን

  • @keliliebekele5216
    @keliliebekele5216 ปีที่แล้ว +8

    ሰፈራችን ፈራርሶ እነአንተ ካላችሁበት መጥታችሁ ፕሮግራሙን ከምሩ የትዝታ ፕሮግራም አስመሰላችሁት ምስጋና ለሁላችሁም።

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 ปีที่แล้ว

    ያነ ቆንጆ ዘመን፤ ያ የሰላም የደስታ ዘመን አለፈ። ችግር ድህነት ነበረ ። ግን ሁሉም ይረዳዳ ነበር። ለማኝ እንኳን ለምኖ ጠግቦ ይበላ ነበር። ሰው እንደዛሬው ልቡ በዘረኝነት አልተመረዘም ነበር።

  • @goodman2995
    @goodman2995 ปีที่แล้ว

    አሳይ (አፍሪካ ጎዳና) አንደኛና መለስተኛ ደረጃ የህዝብ ትምህርት ቤቴ። ሰፈሬ ቦሌ ጃፓን/ቦሌ ሩዋንዳ ኢንባሲ

  • @Sabafricans
    @Sabafricans ปีที่แล้ว +1

    ኦሎምፒያ ፓስታ ቤት: እቴጌ ጥበብ ቤት: ሚካኤል ሽቶ ቤት:
    ላምፓርዚያኒ - አንዴ ጓደኛዬ የሴት ጓደኛውን ኬክ ሊጋብዛት ቀጥሯት እርሷ ውሻዋን ይዛ ኬክ ቤት የመጣችበት ገጠመኝ እና ለውሻዋም ቦምቦሊኖ የታዘዘበት...😅

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የጥበብ ሰፍር ነው

  • @rahalrahalababe
    @rahalrahalababe ปีที่แล้ว +1

    ooooo alx betam gobez bzwu tawuqalek yemr bedenb argek asredak alx ega rasu bzu aweqn garami nek

  • @teddybarber-ph1zm
    @teddybarber-ph1zm ปีที่แล้ว

    ቴዲ ጭንቅሎ ከኦሎፒያ ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል አሌክሶ ያዩ

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 ปีที่แล้ว

    ቀጥል ቦሌ ማተምያ ብነር ደስ ይለ ነበር ትልልቅ የደርግ ባለስልጣናት ነበሩ ዮኒ ebs is1❤❤❤🙏

  • @ferehiwottaye3662
    @ferehiwottaye3662 ปีที่แล้ว +2

    አሌክሶ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አብረን ተምረናል አንባቢ ነበር

  • @abenazrfekadu3556
    @abenazrfekadu3556 ปีที่แล้ว +3

    ተወልጄ ያደኩባት የተማርኩባት 27 ልጆች የአሳይ ተማሪዎች

  • @natnaeladdisu8433
    @natnaeladdisu8433 ปีที่แล้ว

    Alex knows how and what to talk…….bless

  • @yefabedane6080
    @yefabedane6080 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ፕሮግራምህ የሸፈነው ኦላምፒያና ፍላሚንጎ በእርግጥም ልዩነት የሌላቸው አንድ ሠፈር ናቸው።የቀድሞ ሥፍራን ስላነሰህ በጣም ደስ ብሎኛል የገረመኝ ግን እንዴት እንደተለወጠ ነው

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 ปีที่แล้ว +1

    ኦሎምፒያ ሰፈሬ ከሀያ ስምንት አመት በኃላ ያለፈው አመት ስመለስ ግልብጥጡ ወቶ ጠበቀኝ እኛ መሠረተ ክርስቶስ አካባቢ ነው ያደግነስ በሰፈራችን ጉልቤዎች ጥፊ እየቀመስን 😂 እነ ቾንቤ , ታምራት, ዝናቡ, ተሾመ , በሀይሉ , እዝቅኤል እነ ዬናስ ፀጋችው ኢሳያስ ኧረ ስንቱ በህይወት የሌሉም አሉ እኔ የተማርኩት አፄቴዎድሮስ ነው ታ ናሼ አሳይ ❤❤❤

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉዉዉ ከፍላሚንጐ ውረድ ወደኦሎምፕያ ሲቀጥል ካሜሮን ኤምባሲ ብሎም አዲስ ባንክ ቀበርቾ እስከ ወሎ ሰፈር የዚህ ሁላ አካባቢ ከትንሽ እስከትልቁ ከአዋቂ እስከ ህጻኑ ፣ በዛች ንጹህ የልጅነት ህሊናየ ተቀርጾ የቀረ ትዝታ ዛሬም በእንባ ታጅቤ የማስታውሰው ብዙ ነገር አለኝ ፣ እነአሌክስ ከሞላ ጐደል ቢሉትም የቀረ አለ ፣ አሌክስ ኳስ ስንጫወት በግ ተራ(ደንበል) እኛ ዳቦ: እየገመጠ ኳስ መላሽ ስናደርገው ዛሬ ሆኖ ይታየኛል: ከምሩጽ ልጆች ቢንያም የት/ቤት ጓደኛየ ነበር ፣ ደምረው ሱቅን ሳልጐበኝ አልውልም፣የአፍሪካ አንድነት ስብሰባ ሲደረግ የተለየ ዮኒፎርም ፖሊሶቹ ይለብሱ ነበር ግራና ቀኙንም ይይዙት ነበር ደስ የሚል ልዮ ድባብም ነበረው ፣ ጓድ መንጌ ሲወጡና ሲገቡ የመኪናዎቹ ቀለምና አይነት ፣መስከረም 2የሚደረገው ሰልፍ ፣ ጥምቀት ታቦት ሲገባና ሲመለስ ሼል ላይ ሲያርፍ፣ጀ/ል ቁምላቸው ቤት በቅልብ ሲፈተች ፣ ሃይሉ ይመኑ እራሳቸውን ያጠፏ ግዜ ፣ ኮ/ል ማሞ መኪና ላይ ስንነጠላጠል ላድሮቨርዋ ላይ ፣በተለይ ቅዳሜ ከሰአት መንኪናንኳን ጭር ይል ነበር ፣ ኤርፖርት ሄደን እስፖርት ስንሰራ ፣ ካለ ቦሌ ሚኒ ካፌ መሬቱ በስተቀር ለጥ ያለ ሜዳ ነበር፣ የደህንነት ሹሙ ተስፋየ ወ/ስላሴ፣ ፍቅረስላሴ፣ ብርሃኑ ባየህ፣ ህብረት አምባ ጀነራሎቹ፣ ኤኔታ ት/ቤት በግ አለንጋቸው ፣ ቡልቡላ ፣በላይ ተክሉ መኖርያ ቤት አሸዋ ቤቱ፣በቆሎ የሚሸጡት እነ መቆያ ታምሩ ፣18 ቀበሌ ፣ካፌው አቶ ንጋቱ ከብት ቤት፣ደን ልማት የነበረው ፣ ቀ27 ህብረት ሱቅ/ ጋሽ ተረዳ ሱቅ፣ ብቻ ስንቱን ላንሳው ገረፍ ገረፍ ላድርገውንጂ ፣ የሰፈሬ ያካባቢየ ልጆች ዛሬ ሁላችንም አድገን ትዝታችንን ተሸክመን ኑሮ ወደ ገፋን ሄደን የአንከራችንን መልህቅ ጥለን ዮኒ ኤቢኤስ በፓይለት አሌክስና ጓዶኞቹ እየተመራ ባደረግነው በረራ ደስ ብሎኛል፣ ጊዜ ቢረዝምም አልረሳሁዋችሁም እወዳቹሃለው፣ አሌክስ የጋሽ ተክሌን ቮልቮ ሰላም በልልኝ በሃይሉ ግሩምንም እንዲሁ በያሉበት❤❤❤❤

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ አቦ
      ድንቅ ትዝታ

    • @eseyasberhe7842
      @eseyasberhe7842 ปีที่แล้ว

      ​@@yonaskebede5611
      ሰላም ዮኒ ከልብ አድናቂህ ነኝ ፣ በርታ እድሜና ጤናውንም በረጅሙ ያድልህ ፣ እባክህ ይህንን ከፍላሚንጐ እስከ ኦሎምፒያ ፕሮግራምህን እስከ ካሜሩን ኤምባሲ አካባቢ ሰፋ ብታደርገው ተመጋጋቢና ብዙ እምቅ ታሪክ ያለው ነው ፣ ገና ያልተዘመረላቸው ብዙ አሻራዎች በሁሉም መስክ ያሉበት ነውና እባክህ እባክህ ለመጪው ትውልድ ሰነድ ነውና ምክሬን ስማኝ : በዚሁ መስመር እስከ ኤርፖርት መውረድ ትችላለህ : ይገርምሃል አብሮ አደጐቼን ከብዙ አመት በሁዋላ ከ 10 አመት በፊት አግኝቻቸው ባንድ ላይ ድባቡን ልነግርህ አልችልም ሰው ጉድ እስኪል ፣ ስንጨዋወት ልቅም አድርጌ ሳስታውሳቸው ተደብቀህ ነውንጂ ከዚህ ሰፈር ጭራሽ አልወጣህም ነበር አሉኝ፣ እናማ የማስታወስ አቅማችን እንኳን የነበረው ንጹህ ፍቅርና ድባብ በውስጣችን ታትሞ የሂወት ውጣ ውረድንኳን ሳይፍቀው ስለቀረ ነው የምናስታውሰውና ፣ምክሬን በተመቸህ አስተናግደው ፣ በተረፈ ማጀብያ ሙዚቃው አሁን ሆኖ ይሰማኛል ልጅነት ❤❤❤❤ Wish All the best bro !!!

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያመሰገንኩህ ሰፈሬ ኦሎምፕዬ በናፍቆት አለኩኝ። ደሬ, አሌክስ, እና ያይራድ ወደ ኃላ መለሳችሁኝ

  • @danigeil7575
    @danigeil7575 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ የሰፈሬ ልጅ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ዬኒ ደሞ ቴንኪው

  • @Noraxxedits
    @Noraxxedits ปีที่แล้ว +2

    አሌክስዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @yordanoskaleab8744
    @yordanoskaleab8744 ปีที่แล้ว

    ሴንትራል ቪዲዮ ያለበት ግቢዉ የአያቴ ነበር አቤት ትምህርት አለቆ ለረእረፍት ሥንመጣ የነበረኝ ደስታ መቼም አረሣዉም...ላፎንቴን ሙዚቃ ቤት ላፎንቴኖችን ለማየት አቤት ተሯሩጠን ሥንሄድ 😂😂 መቼም አይረሣም በጠዋት ሩጫ መሥቀል አደባባይ ...ካራቴ ደረጄና ወንድሙ ቴኳንዶ ...አቤት እንዴት ይረሳል ,,,ብዙ ቡዙ ትዝታ አለ

  • @fasilasamnew9547
    @fasilasamnew9547 ปีที่แล้ว

    Ketema lemat,, col, Mamo , col, lema wami, col, rondasa biratu, and general ,wondemu Kassa , all air force officers did good job 👍

  • @gedimarnar
    @gedimarnar ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ትምህርት ቤቴን ስላሳያችሁኝ

  • @classjohann8804
    @classjohann8804 ปีที่แล้ว +3

    Assai yetmare esti

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว +5

    በግ መሽጫ ነበር ሌባም እዛጋ ስላለ ተጠባበቀን እናልፍ ነበር ደምረው ሱቅ ሙሴ ገራዥና እስራኤል ገራዥ ዋው ትዝታ

  • @abdlbaremohamadalsakaf5316
    @abdlbaremohamadalsakaf5316 ปีที่แล้ว +1

    ❤የዲስ ልጅ ማር እልው ክንድብቱ ❤❤❤❤ሞላ ጉድል ትዝታ የምቻቹህ

  • @nhmnhmg9774
    @nhmnhmg9774 ปีที่แล้ว +5

    አይ ቀጠና ሜዳ ተረሳች ... አሁን ደንበል ያረፈበት ቦታ ነበር

  • @bemnettariku2029
    @bemnettariku2029 ปีที่แล้ว

    Denbel jerba yetweld ena Olompya, felamingo yetwelde, yemnmarebet school Urael school, mesrak atekalay, Nesante, Temnja yaze, Felgyordanos, Nefahse selke hige school ena Bole hige school new yetmarnew.

  • @johntamiru3845
    @johntamiru3845 ปีที่แล้ว +2

    Mama Land Olompia ❤️❤️❤️❤️

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 ปีที่แล้ว +1

    I love Olympia Flamingo meskel flower

  • @userd42
    @userd42 ปีที่แล้ว

    ያላየሁት,አገር,የለም,ምንም,አይመስለኝም,ግን,የኢትዮጵያ,ነገር,ምን,ልበለው,ዮኒ,ትዝታዋ,ናፍቆቷ,ምንም,የተመቻቸ,ኑሮ,ብንኖር,የኢትዮጵያ,ፍቅርአይለቅም,ዮኒ,የምታሳየን,የባሰ,የባሰ,ትዝታ,ወስጥ,ነው,የሚከተኝ,ታድላችሁ,ኢትዮጵያ,,ስትሄዱ,የሚቀበላችሁ,ቤተሰብ,ያላችሁ,ዮኒ,ዘመንህ,የተባረከ,ይሁን,የምወዳትን,አገሬን,ስላሳየሀን,

  • @MsEmnet27
    @MsEmnet27 ปีที่แล้ว

    Beautiful program. Alexye nice to see you. Netsanet Birhanen alemetekeseh kefetognal 😢

  • @AntonioYirga
    @AntonioYirga ปีที่แล้ว

    አልክስ ዋው ጥሩ ላይ ነው ደስ ሲል...

  • @surafel8165
    @surafel8165 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ዶት ሾፕ ካወቁ ላይክ ያድርጉ p/s 🙏 ♥️

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 ปีที่แล้ว

    አቦ ደስ ስትሉ አሌክሶ አንባቢ ነው ያየ ደስ ስትሉ😍🙏🙏

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 ปีที่แล้ว +1

    ትግል እዴት መታገል እዳለበት የምትነግረን አተነህ አያሳስብህ ለኛ ተውልን እስከ አሁንም እደ ስው ማሰብ የምትችሉ መስሎን ነው እጂ ሁሉም ነገርከእኛ የተረፈ ነው ለራስህ መውጫ ፈልግ አምልጥ የሚሽልህ ይህ ነው

  • @rahelgetachew1037
    @rahelgetachew1037 ปีที่แล้ว +1

    አሳይ ት/ቤት የተማርኩበት ትዝታው ብዙ ነው

  • @sebleasres2170
    @sebleasres2170 ปีที่แล้ว +5

    የኬኔዲ መንገሻም ሰፈር እዛ ነበር

  • @ሰሚሪነኝከወሎ
    @ሰሚሪነኝከወሎ ปีที่แล้ว

    አህለኑሳህለንዮወኒ፡ጥሩትዝታነዉበርቱ

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 ปีที่แล้ว +2

    You forget ጂብሲ videoእና ላቡሂም ቪዲዮ ነበር

  • @hilinahabtemichael
    @hilinahabtemichael ปีที่แล้ว

    ኮንጎ ሰፈርና ምስራቅ አጠቃላይን እባክህ

  • @user-wc1ev7vk5i
    @user-wc1ev7vk5i 9 หลายเดือนก่อน

    Alex you have two have you own tv show you are very good you know how two tell stories

  • @danieltadesse4375
    @danieltadesse4375 ปีที่แล้ว +1

    Assai great memories

  • @sunflower8680
    @sunflower8680 ปีที่แล้ว +2

    ሠፈሬ ተወልጄ ያደኩብሽ❤❤❤❤

  • @AT-yg1uw
    @AT-yg1uw ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ ኦሎምፒያን ለምን አላገኘሀዉም

  • @brookmesfin772
    @brookmesfin772 ปีที่แล้ว

    ያዩ አብሮ አደጌ ሰላም ላንተ ይሁን

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 ปีที่แล้ว

    አሌክስ በደንብ አስተዋውቀሀል ጎበዝ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 ปีที่แล้ว

    በጣም የተለየ ትምህርት አሰጣጥ ነው።
    ግን ከተምህርቱ በላይ ያደነኩት ሰውን ለመለወጥ እና ለመጥቀም ያለህ ትጋት በጣም ደስታን ይፈጥራል።
    ትምህርት ቤቶችህ ወደ መሀል ከተማም ቅርጫፍ ቢኖርህ???

  • @Jcfudiggj
    @Jcfudiggj ปีที่แล้ว

    አሌክሶ ኤክስፕሬሽንህ አንደኛ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያረጋል

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z ปีที่แล้ว

    ዮናስ ስለድሮ ትዝታ የምታቀርበው ፕሮግራም እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ከፊላሚንጎ እስከ ኦሎፒያ የሰራህው ፕሮግራም የቀረበው ታሪክ የቅርብ ታሪክ ነው ከቅርቡም እነ ድንች እነ አሌክስ ኦሎፒያ የነገሩክ ታሪክ ከ መቶ 5ፐርሰንቱን ነው የነገሩክ የዛ ሰፈር አመሰራረት ከእስጢፋኖስ ቤተክርስትያን አንስቶ እስከ ወሎ ሰፈር አንድ አይነት አመሰራረት ነው ያለው ከነገስታቱ ጋር የተያያዘ ነው የሰፈሩ አመሰራረት ፊላሚንጎ ካህን ሰፈር እራስ ብሩ ሰፈር ነው የሚባለው እዛ አካባቢ የነገስታቱ የቅርብ ሰዋች የሚኖሩበት ሰፈር ነው ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እስከ ፊላሚንጎ እስከ ኦሎፒያ ባለው አካባቢ ብቻ ከመቶ አመት በላይ ታሪክ ያለው ሰፈር ነው ያንን ታሪክ የሚያቁ ሰዋች የተወሰኑት አሉ እነሱን አግኝተህ የማናገር ፍላጎቱ ካለህ እኔ አገናኝሀለው

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 ปีที่แล้ว +1

      በደስታ እቀበላለሁ
      አምላክ ያክብርልኝ

    • @VIP-n1z
      @VIP-n1z ปีที่แล้ว

      @@yonaskebede5611 ሰዋቹን አዘጋጅቼ እደውልልሀለሁ አመሰግናለሁ

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 ปีที่แล้ว

    Gash Amare Abebe “A” and families Mesi, Tesfaye , Sami right next to Col Mammo house.. good families

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ በጣም ጠፍተሃል❤