ያልተጠበቀው የቤተሰቡ መጨረሻ ||በድግምት አሳስረው እንዳስቀመጧት ተጋለጡ ክፍል ሶስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • ያልተጠበቀው የቤተሰቡ መጨረሻ ||በድግምት አሳስረው እንዳስቀመጧት ተጋለጡ

ความคิดเห็น • 319

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 3 หลายเดือนก่อน +36

    አጎትዮዉ መጀመሪያ ስህተት ብሰራም አሁን በማዉጣትህ ተባረክ😭😭😭

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 หลายเดือนก่อน +3

    እጐትየው እግዚአብሔር ወደ ልቦናዎ ስለመለሰዎ ...... ስለእርስዎ እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን።
    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 หลายเดือนก่อน +29

    አጎትዮው ቢበድልሺም መጨረሻም ያዳነሺ አጎትሺ ነው አይዞሺ የኔ እህት ጋዜጠኛው ተባረክ❤😢

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 3 หลายเดือนก่อน +18

    ድግል ማርያም ትማርሽ ፀበል ውሰዷት😢😢

  • @hiwot5139
    @hiwot5139 3 หลายเดือนก่อน +43

    በናታችሁ ህክምና ሳይሆን ፀበል ዉሰዷት በማርያም የኔ እህት ድንግል ከነልጇ ትፈዉስሽ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜ ተባረክ ባወጣ ይተካ ለሰዎች በምታደርገው ሁሉ ተባረክ ።

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 หลายเดือนก่อน +4

    እህታችን በ ጌታችን እና በ መድሃኒታችን በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በመገረፉ ቁስል ተፈወሺ።

  • @mulumebetgezahgne6470
    @mulumebetgezahgne6470 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወንዱማ መታሰር አለበት እሳን ጸበል ዉሰዳት

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 3 หลายเดือนก่อน +7

    ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድግልማራም ትፈውስሽ እህቴ አይዞሽ ፀበል ውሰዳት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ የኔ ሚስኪን ቀጣይ ሂዎትሽ ያማረ ሁሉ ነገር መስመር ይዞልሻል ከአሁኑ ቂቤ የሚጣፍጠዉ እኮ ስለተገፋ ነዉ እና አንቺ ከዚህ ቀጣይ የጣፈጠ ኖሮ እንደምትኖሪ አልጠራጠርም በፊትም ጠንካራ ነሽ አሁን ደግሞ ጠንካራ ሆነሽ መገኘት አለብሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azebzemuy7750
    @azebzemuy7750 3 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህታ አይዞህ ሁሉ ያልፍል በርች🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደህንነትዋን አሳውቀቀን. ጸበል ውሰድዋት አደራ

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ፀበል ዉሰዳት እባካችሁ በፈጣሪ ወድሜ ተባበራት ይህን ዉሻ አጎት ጠንቃይ አፈር ብላ ልጂህንም ፀበል ዉሰደዉ ባለጌ

  • @genettessema1651
    @genettessema1651 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ በደንብ ትድኛለሽ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 3 หลายเดือนก่อน +17

    የኛጀግና በርታ ይችን ሙስኪን ነፃአውጣት ወዲሞን አሳስሩት አፈርይብላ🎉🎉🎉

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ዉድ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትምርሻለቺ ፀበል ትግባ ወድምዋ ለህግ ይቅረብ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ውሰዳት እባካቹ የእናቱን ቀን ይስጠው የሰው እጂ ያሳይህ ወንድም አይደለም ሰይጣን ነው እህቴ አይዞሽ ትድኛለሽ አጎትሽም መፀፀቱ ጥሩ ነው

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 3 หลายเดือนก่อน +10

    ያሳዝናል አየ ግዜ አየ የኛ መጨረሻ ይገርማል እግዚአብሄር ልቦናችነን ይመልስልን
    ልጅቱን ፀበል ውሰዱዋት የኔ ሚስኪን እናትሽ ብትኖር መከራሽን ትጋፈጥ ነበር እግዚአብሔር መልስ አለው😢😢😢😢😢

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስደት ያላቹ ተማሩ ፍፁም ማንም እዳታምኑ

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ሆይ ስንቱን ጉድ ችለሀል አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 3 หลายเดือนก่อน +10

    ፀበል ፀበል ውሰድዋት...ህክምናውንም ጭምር ....እናንተም ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ !!!

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤እመብርሀን ምህረትን ትላክልሽ አይዞሽ ትድኛለሽ ፀበል ተጠመቂ

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 3 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ነው የምታሳዝን እክምና ሳይሁን ጸበል ወሰድዋት እባካችሁ ተጎድታለች ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ የተረገመ እንደዚህ አይነት የወንድም ጠላት በሰው አገር ተቃጥላ መርዳትዋ ሳያንስ በመተት አሳስሮ አስቀመጣት ለዉርሱ ብሎ የናቱን ልጅ እናቱንም እሱ ነው የገደላት ብርዋን በልቶ 😢😢😢😢😢

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 3 หลายเดือนก่อน +2

    💎🌟💎🙏🏽you’re helpful God blessed brother ⭐️💎💝🏆

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ayiiiiiiiii yassasenal. Tsebel wesedwat. Tedenalech.

  • @BilalRabaa-ml9mx
    @BilalRabaa-ml9mx 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጋዘጠና ጀግናነ በረታ ኪፉ አይካ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አናት ስታሳዝን ወሏሂ

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውንደ እናትክ ብሩክ ትሁን❤❤

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 3 หลายเดือนก่อน +7

    ደል ነህ አንተን ብሎ አጎት ነፍሰ በላ አሳማ ከሆነ ሰው ጋር ተባብረው ምስኪን ለቤተሰቧ ተቆርቋሪ የሆነችን ሴት መበደል። ገና ሮጣ ያልጠገበችን ልጅ ማጎሣቆል በእውነት ትልቅ ግፍ ነው። እህታችን ዝም በይ እግዚአብሔር ይበቀልልሻል ወንድምሽም ሆነ አጎትሽ የዘሩትን ያጭዳሉ ገና ተመልሶ እጅሽ ላይ ይወድቃል። አንቺ ግን እግዚአብሔር ጥሎ ስላልጣለሽ ይቅር በዪው እንደዚያ ካደረግሽ ሰላምሽ ሙሉ ይሆናል።

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 3 หลายเดือนก่อน +42

    በስደት ደፋቀና የምትሉ እህት ወንድሞቼ ፋጣሪ የልባቹን ይሙላላቹ❤❤❤

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 3 หลายเดือนก่อน +2

    OMG 🙏😭🙏😭🙏

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 3 หลายเดือนก่อน +8

    ለአጎትዋ አትስጣቸው እባክህ ።መልሰው እንዳይሰጥዋት ።

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን ሚስጥርን የሚገልጥ እግዚአብሔርም ቢሆንም!!!አጐትሽን ግን በተቻለሽ መጠን ከልብሽ ይቅር በይው።

  • @AbinetAdisu-f5f
    @AbinetAdisu-f5f 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት አመብርሀን ጥላ ከለላ ሁና ትፈውስሽ በናታችሁ ወንቅሸት ቅ /ገብርኤል ፀበል ውሰዱዋት ትፈወሳለች አርርርርርርርርርርርርርር የሰው ጭካኔ

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 3 หลายเดือนก่อน +9

    በስማም ጌታዬ😭😭😭😭
    እደዚ አይነት ወንዲም ሳይፈጠር ቢቀርስ
    የሷን ሂወት ይስጠዉ አቦ ዘር አይተካ እሄ ሰይጣን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 หลายเดือนก่อน +15

    መቼም አያልፍለት የባሰ እድሜ ልኩን ይሰቃያልህ የእጁን ያገኛል

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ ዉድ

    • @BdHd-yp6ii
      @BdHd-yp6ii 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው መቸም አያልፍለትም እኔም ደርሶብኛል በስደት ሀገር እንሞት ወይም እንዳብድ ያላደረጉት ነገር የለም ግን አሏህ ደረሰልኝ እነሱም አላለፈላቸውም ህመሙ ስለደረሰብኝ አቀዋለሁ እህቴ የመቻል አቅሙን ይስጥሽ በጣም ያማል

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ጋዜጠኛ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ለክፎወች ጌታ የስራቸውን ይሰጣቸዎል

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 3 หลายเดือนก่อน +7

    አጎትየው መመለሣቸው ጥሩ ሆኖ ግን በህግ መቀጣት አለባቸው ወንድሟ ዘመኑን በጨለማ ይለቅ ሁፍ

  • @EdenZerai-sp1er
    @EdenZerai-sp1er 3 หลายเดือนก่อน +2

    Emabit temarsh ayezush ehtei

  • @ShiferawWaktola
    @ShiferawWaktola 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይማርሽ እህቴ

  • @Yeshume
    @Yeshume 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ አይወቷን ያተረፈው አጎቷ ነው እናጋዜጠኛው የተባረክ ነህ በናትህ እኔም በጣም የቸገረኝ ሰላለ በቴሌግራም ስልኬን ወስደህ በእ/ደውልልኝ❤❤❤😂

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 3 หลายเดือนก่อน +6

    እፍፍፍ እሄ አረመኔ የኔ ምስኪን አይዞሺ ጌታ እግዝያብሄር ይስጥህ😢😢😢😢😢

  • @tgze2435
    @tgze2435 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅቶን ፀበል ዉሰዶት ለወንድሞና ለተባባሪዉ አጎቶ አፈርኩ ጠንቆይ አምላኪ ሁላ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 หลายเดือนก่อน +5

    ያአሁኑ ትውልድ ወጣቶች ክፉ አይንካችሁ ስኑቱን ህይወት አዳናቹሁ ከጨለማ እወጣችሁ ፈጣሪ ከፊታችሁ እየቀደመ ይጠብቃዥሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ ጠበል ውስዶት እግዛብሄር መሀሪ ነው ትድናለች።እመብርሀን ከነልጆ ትረዳታለች ጠበል ውስዶት አይዞሽ ምንም አይትሆኚም ትድኛለሽ ።እግዛብሄር ፍርዱን ይስጣቸው መጥፎ ስጋ መጥፎ ነው ጨካኞች የስራቸውን ይስጣቸው ፈጣሪ😢😢😢ቶሎ የምትረዳበትን መንገድ ፍጠሩና አድኖት በኃላ ይደርሳል ምርጫውም ውሳኔውም ግን ጠበል ይቅደም መድኃኒት ስለሆነ ያደረጉባትና ያጠጦትም ጭምር በጠንቆይ የሆነ ነገር ጠበል ነው መድሀኒቱ

  • @EdenZerai-sp1er
    @EdenZerai-sp1er 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ehtai yekrtai tekabey tesastwali

  • @SisayEnat
    @SisayEnat 3 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ የዚህን መጨረሻ አሳውቀን የህጉንም ጉዳይ ሆነ የጤናዋን አሁን ከአጎተቨ ጋ መሆን የለባትም ሠውዬውም ስለፈራው ከአደጋ ሊታደጋት አይችልም

  • @عايشهتأدسه
    @عايشهتأدسه 3 หลายเดือนก่อน +2

    uuuufffff😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ትድኛለሽ የወንድም ምቀኛ የሚያጋጥም ነው እኛሠዎች ስንባልራሥወዳጅነን መድሀኒአለም ይማርሽ 21:30

  • @ZelalemZola-m6f
    @ZelalemZola-m6f 3 หลายเดือนก่อน +2

    Betam 😢😢😢 yasaznal mndnew be eheteh lay ehen yakl chkane..fetari kanchi gar new ayzosh ❤❤

  • @Likkee-tg5py
    @Likkee-tg5py 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you my brother 🥰.

  • @ዘ-ኢትዮጵያ-ጸ3ነ
    @ዘ-ኢትዮጵያ-ጸ3ነ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ እግዚያብሔር ነው ምንም አማራጭ የለም ከመቀበል ውጪ ፍርዱ ያምላክ ነው እርሱ ይቅር ይበል ።

  • @Karendisick6Karendisick6
    @Karendisick6Karendisick6 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለፍርድ ይቅረብ ይሄ የተረገመ ሴጣን እየተጫወተበት ነው እህቴ አይዞሽ

  • @asterhailu8279
    @asterhailu8279 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks again and again God is with her

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል ትግባ ትድናለች

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tsebele wesedwate ebakachu

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭ኡፍፍፍ የኔ እናት እማ አምለክ ካልጁ ትዳርስልክ እባካችሁ ልጁም አስራችሁ ፀባል አስገቡት ምክንያቱም ቶንቃዩ ድጋሜ ልጁ ላይ አድሮ ያስገድላል እባካችሁ ባ እግዚአብሔር 2 ፀባል ይግባ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ 3 หลายเดือนก่อน +4

    😢ወንድምየዋ ለህግ ይቅረብ😢እናትየዋን እነሱነው የገደልዋት😢አቤት ጭካኔ እፍፍ

  • @SolomonDetamo-b8n
    @SolomonDetamo-b8n 3 หลายเดือนก่อน +5

    አጎቱዋ አሁንም አያስፍልገትም 😭😭

  • @NadyaAhmed-lw9ne
    @NadyaAhmed-lw9ne 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢❤❤

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፀበል ዉሰዶት ስዉሯ ማርያም ትፈዉሳታለቻ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪይማርሽ😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 หลายเดือนก่อน +14

    ህክምና ሳይሆን ፅበል ግቢ የእናትሽ አምላክ አትርፎሻል እሱን ለህግ አቅርቡት በእውነት

  • @SadaAmaan
    @SadaAmaan 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ እልህ አለ የኔናት ብርቺ አይዞሽ 8:00

  • @eyerushayelom-xr5gm
    @eyerushayelom-xr5gm 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያስዝንስል

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢የእኛ ነገር

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ልቡ ያበጠበት ጎረምሳ ስለሆነ እባካችሁ ለአጎትየውና ለልጅቱ የህግ ከለላ ቢደረግላቸው መልካም ነው

  • @KelemuaBireda
    @KelemuaBireda 3 หลายเดือนก่อน

    You guys are doing great ..you already save this girl God bless you....

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 3 หลายเดือนก่อน +1

    አጎትየው ጥፋታቸውን መናዛቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ ወንድምየው ዘግቶ ሲያሰቃያትና ሲያስርባት ለምን ለፖሊስ አላመለከቱም አሁንም ልጅቱ የእናቷን ሀብት በህግ ጠይቃችሁ ስጧት እባካችሁ ልጅቱ ታሳዝናለች አሳክሟት እባካችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 3 หลายเดือนก่อน +2

    Be Egziabher sebel wesedewat .
    Wendem ena Agot tebeyew Le Heg yekerebo.
    Lejetewa betewa cheta wechi ager kr wendrmewa reka hiwetewa tenor. 😢😢😢😢😢😢😢

  • @SintsyehuDejen
    @SintsyehuDejen 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wletahn egziabher ykfelh

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቶ ፀበል መሄድ ያለባት ያህ ጠንቆ ቤት እድሎ አስወስዶ ያሆናል እንድሞት የቤተስብ ውርስ ለመውስድ ያሆናል ልጅ ባዶ እጆ ለማስቀተት ሃብታ ሚኒየ ለመሆ ክፋት እቅድ ( ልጅቶ አስቸኮ ፀበልት ትሂድ

  • @SadaAmaan
    @SadaAmaan 2 หลายเดือนก่อน

    እህት እልህ ይማርሽ 12:38

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢 ያጁን ያገኛል እረሱን በረሱ ያጠል ያስደታኛን ለብ ያበላ ማጨረሸው አያምርም እህታችን ወደፀበል ትሂድ ትድነለች😢 አይሠው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኡኡኡ እኔ መሥማትም አቃተኘ ሐገርም መግባት ፈራሑ ወንድሞቼን 💔💔💔

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 3 หลายเดือนก่อน

    ፀበል ዉሰዶት የምንህክምናነዉ የመተት ህክምና አለዉድ

  • @MedkiesGeitso
    @MedkiesGeitso 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ኔዬእግዚብአሒርፀሎት😭😭😭ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛ በፈጠረህ ይቺ ምስኪን ምን ላይ እንደደረሰች እና መተተኛዉ ለህግ አስረክባችሁ አሳየን አደራ አደራ❤❤🎉🎉

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አጎትያውም አላምናቸው ምክንያቱም አሁንስ ምን አስበው ነው አጎትዮውም ተጠቀቁት

  • @SiydeSulito
    @SiydeSulito 3 หลายเดือนก่อน

    ፍጠር ይጠብቅ ወንድሜ

  • @teweresbeyene9149
    @teweresbeyene9149 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ውድ ወንድሜ አድናት

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባኮት አጎትየው አሁን ተፀፅተዋል ልጅትዋን አድኑዋት ለህግ ይቅረብ ወድምየው

  • @yirgalemabraha3070
    @yirgalemabraha3070 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ በፈጠረህ መድሀኒአለም ከዚ አጎት ተብየ አስርቃት🙏🙏🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዲዚህ አይነት ጒደኛ ዘመድ ጎረቤት እዳትስጠኚ አደራህን ፈጣሪየ። ፈጥሮ ያልተዋት እግዚአብሄር ይመስገን

  • @datweet895
    @datweet895 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ፀበል ይዛችሃት ሂድ ፀበል ስትጠጣ ይወጣላታል ድንግል ማርያም ትማርሽ❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ufffffffffffffffff😭😭😭😭😭😭😭🤭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይፊረድባችሁ አሜን 🤲🤲🤲

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንአይነት አጎት ነዉ ፈጣሪ ይቅጣቸው የህጃቸውን ይስጣቸው

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይሆንም ወንድሜ አጎትዋም ክፉ ናቼው

  • @ንዑዑእየዝጥምት
    @ንዑዑእየዝጥምት 2 หลายเดือนก่อน

    ለማርዶኻይ የታሰበ
    አማን ተሰቀለ
    ወደ ራሳቸዉ ዞሬ

  • @RamahKamal
    @RamahKamal 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሸ፣ሀለ፣በርቱ፣ሚስኪን፣ተሰዚነሊች🎉🎉🎉

  • @wendwosenmulugeta-mc5qd
    @wendwosenmulugeta-mc5qd 3 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን ልጅ እ/ር ይርዳሽ

  • @moumerify
    @moumerify 3 หลายเดือนก่อน +2

    በአላህ ካመንሽ ትድኛለሽ።

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 3 หลายเดือนก่อน

    ለሴጣን ፀበል ውሰዳት አዦሽ እህቴ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 หลายเดือนก่อน

    ጸበል ውሰድዋት እባካችው ወንድማችን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 3 หลายเดือนก่อน

    ፀበል ውሠዳት መዳኒት ስላጠጣት አይዞሽ እሕቴ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @YeneneshAyele-p2z
    @YeneneshAyele-p2z 3 หลายเดือนก่อน

    Egezabhre yestichu