እናት እና አባት ያልተጠበቀ ውሳኔ!!የሰርጉ መጨረሻ ምን ይሆን!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • እናት እና አባት ያልተጠበቀ ውሳኔ!!
    የሰርጉ መጨረሻ ምን ይሆን!!

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @IsraelBunni
    @IsraelBunni หลายเดือนก่อน +90

    የዘመናችን ድንቅ ልጅ ተባረክ ቤተሰብህን የምታከብር ጎበዝዝዝዝዝዝ

  • @bykassa8002
    @bykassa8002 หลายเดือนก่อน +200

    ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን አገር መምራት የሚችሉ እጅግ ደስ የሚሉ አባት ።

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 หลายเดือนก่อน +366

    ወላጆቹ የሚያከብር ከብሮ ይኖራል ተባረክ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +2

      Aameen

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n หลายเดือนก่อน +2

      ካፒቴን ሆኖ ቤቱ ያሳፍራል ወደ ፀባዩ ስንመጣ ልክስክስነት ስላለበት ነገም ትዳሩ አደጋ ላይ ነው አብረው እየአሉ ዋሺቶ ሴት አዳሪ ጋር እሺኮለሌ ሲል የቆየ ደነዝ ነው የሴተኛ አዳሪዋ ታሪክ ደሞ የሰው አይናውጣነት ያየሁት እሷ ላይ ነው እኔ ራሴ በድጋሚ ላያት አልፈልግም

    • @ShifaniShi
      @ShifaniShi หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደስ አላችዉ እግ/ር የይቅርታ አምላክ ነዉ ።

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc หลายเดือนก่อน

      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️💋💞💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🤝🤝🤝🤝🌹🌹🌹🧡💚💛👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬👌👌👌

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 หลายเดือนก่อน +81

    የካፕቴኑ ቤተሰብች በጣም ደስ የሚሉና የሚመቹ ወላጅ ናቸው ክብር ይገባቸዋል

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 หลายเดือนก่อน +307

    ምን ያህል ቤተሰቡን እንደሚያከብር አይቶ አለማድነቅ ንፋግነት ነው ካፒቴን እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉን ነገር ያስተካክልልህ የምትሉ 👍🏽

    • @emabet578
      @emabet578 หลายเดือนก่อน +2

      We all make a mistake we regret. Some worse than others. The main thing is that we learn from our mistakes and give respect for those who deserve them.

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 หลายเดือนก่อน

      @@emabet578 absolutely 💯

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ በዚህ ዘመን ቤተሰቡን እማያከብር የለም

  • @Emabet-t1t
    @Emabet-t1t หลายเดือนก่อน +61

    ዋዉ እናት አባቱ ምርጥ ሰዉ ናቸዉ ተባረኩ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ

  • @Eniseno
    @Eniseno หลายเดือนก่อน +64

    ማሪያምን እነዚህ እናትና አባት ፍርዳቸዉ ደሥ ሢል አገላለፃቸዉ ደሥ ሢል ከዚህ በላይ ክበሩ በሥምአብ ደሥ የሚል ቤተሠብ

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 หลายเดือนก่อน +170

    የአመቱ ኮከብ ልጅ ይገባል፣በዘመናችን በደረሰበት የስራ ማዕረግና ደረጃ ለወላጆቹ ክብርና ፍቅር በመስቀደም አንገቱን ደፍቶ እግራቸው ላይ ወድቆ ይቅርታ የሚጠይቅ ልጅ ለማየት ቀርቶ ለመስማት አዳጋች በሆነ ጊዜ ላይ በማየቴ የላቀ ክብርና ማዕረግ ያጎናፅፍህ ።አርአያችን ነህ፣

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል በአሁዠኑ ጊዜ

    • @Menelik27
      @Menelik27 หลายเดือนก่อน +8

      በትክክል ከእነዚህ ተወልዶ ይሄን ባያረግ ነበር የሚገርመኝ የተባረከ ቤተሰብ ነው። ዶክተር ምን ዓይነት የተባረከ ለእውነት የሚኖር ቤተስብ ነው ያገኘሽው።አንቺም ይቅርታን ሰጥተሽ እነዚህን ቤተሰቦች እስደስቻቸው። ከሰው ስህተት እይጠፋም እሱም ተሳስቶ እንጂ በጣም መልካም ሰው እንደሆነ ያስታውቃል።ካፒቴን እግዜር ያክብርህ።ዘላላለም ጎበዝ አሸማጋይ ነክ።

  • @BattyMelaku
    @BattyMelaku หลายเดือนก่อน +51

    ለወላጆችህ ያለህን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ዘሉ እና የንስር አይን የዚህ ዘመን ጀግኖች ናችሁ ተባረኩልን

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub หลายเดือนก่อน +24

    ማዘር እግዚአብሔር ይባርኮት እናትም አባትም ትልቅ አስተዋይ የእግዚአብሔር ሰዎች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጋዜጠኛውማ ሁል ጊዜ ምርጥ ነህ ተባረክ 😊

  • @kingskid8864
    @kingskid8864 หลายเดือนก่อน +95

    ዋዉ የተከበሩ ቤተሰብ ናቸው ሁለቱንም ሴቶች እኩል ስላያችሁ በጣም አመሰግናችኋለሁ። እውነተኛና መልካም ሰዎች ናችሁ። ሁሉም ከዚህ መልካም ቤተሰብ መማር አለበት።

    • @medilove1152
      @medilove1152 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እኔ እራሱ የሚገረሙ ቤተሰብ ናቸዉ ደሞ ልጅቶን ወደዋታል ቡና ቤተ ብትሰራስ አሉ ❤

    • @Ehetmariyam-k2f
      @Ehetmariyam-k2f หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 หลายเดือนก่อน

      B tikkil

  • @HaregWendmu
    @HaregWendmu หลายเดือนก่อน +27

    አባባና እማማ በዚ ዘመን እንደዚ አይነት በዚ እድሜዉ ራሱን ችሎ ለሌሎችም ተርፎ እየኖረ ለቤተሰቡ ክብር ያለዉ ልጅ ስላላችሁ ፈጣሪን አመስግኑ በጥሩ አስተዳደግ እንዳሰደጋችሁት ያስታዉቃል እናተም ፈርሐ እግዚአብሔር እንዳላችሁ አይተናል ዘመናችሁ ይባረክ ዘሌ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥክ ተባረክ

  • @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
    @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA หลายเดือนก่อน +97

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዝሙት መጨረሻው አያምርም

  • @mekiyasuleiman868
    @mekiyasuleiman868 หลายเดือนก่อน +52

    በእውነት እናትና አባቱ ትልቅ ሰው ናቸው እድሜ ብቻ ሳይሆን አሰተሳሰባቸውም በጣም ልዩ ነው እና እዲ ብሎ ለመፍረድ በጣም ይከብዳል በእርግጥ የሰው ልጅ ስተት ይሰራል ዋናው ከስተቱ መማሩ ነው ኮፒቴንም ከስተትህ መማርህ እዲሁም ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ደስ ይላል ስቀጥል ማንኛውም ሰው ከምርጫው ጋር ነው የሚኖረው እና ከመረጥካት ጋር መልካምን ህይወት ተመኝንልህ ነገር ግን ያችንም ሴት አትርሳት ቢቻል ካለችበት ህይወት አውጣት ግዴታ ከሶ ጋር ተጋብተህ ኑር ማለት አደለም ልጅታ ታሳዝናለች እደተናገረችው እሶም እደናተ ጎበዝ ተማሪ ነበረች የእናታ መሞት እና የአባታ መግፈት ነው ለዝህ ላላስፈለገ ህይወት የዳረጋት ፈልጋም አደለም እዝህ ህይወት ላይ የገባችው ስለዚህ አተም ዘላለምም ተባብራቹው ፈልጋቹዋት ደና ስራ አስቀጥራት ክብራን የማይነካ ከጎንም ትምህርታን መማር የምችልበት ይህን ማደረግህ ካፒቴኑም ከፀፀት ያተርፍሀል በአንድም ሆነ በተዘዋዋሪ እሶ ተበዳይ ነች ሰውን መበደል ደሞ በዋላላያ ያስከፍላል እናትህም ይህን ነው ያሉት እና የእናተንም ህይወት ያሳምርላቹው የእሶንም ህይወት አላህ ያስተካክልላት አብዛኛው እህቶቻችን እዝህ ስራላይ የሚገቡት ወደው ሳይሆን ህይወትን ለማሸነፍ ቤተሰብን ለመርዳት ነው ብቻ አላህ ይጠብቀን ከባድ ነው

    • @birukayele3360
      @birukayele3360 หลายเดือนก่อน +5

      You are a brilliant man

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 หลายเดือนก่อน +136

    እናት እና አበት እውነተኞች ናቸው እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይጨምር

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 หลายเดือนก่อน +5

    የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ ለቤተሰብህ ይለህ ክብር ይደነቃል ተባረክ🙏

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c หลายเดือนก่อน +210

    ካፒቴን አምሮህን ነፃ አድርግ አትጨናነቅ የብዙ ሰዉ ነፍስ አንተን ተማምኖ ነዉ የሚጎዘዉ እና እኛ ያንተን ጤንነት በጣም እንፈልጋለን ራስህ የህዝብ ልጅ አድርገህ ራስህን መጠበቅ አለብህ ወንድሜ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص หลายเดือนก่อน +2

      @@SentayewSentayew-g1c እዴት ነው እራሱን የማያጨናንቀው ይቺ ልጅ የቡናቤት ስራተኛ ናት ብለን ብንኮንናት ፍቅረኛውን እምነቱን ቅርጥፍ አድርጉ በልቶ ልብዋን ስብሮ ያለመጨናነቅ ምን ይሉታል ምንም እዳላጠፋ ማድበስበሱ መልካምነት አይደለም ጥፍቱን ነግሮ መምከር ግን ብልህነት ነው

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነዉ ሚዲያ ለይ እንድወጣ ያደረገዉ እራሱ ነዉ አያስፈልግም ነበረ።።😂

    • @SaraKonjo-f2i
      @SaraKonjo-f2i 8 วันที่ผ่านมา

      😅😅𝕖𝕣𝕣𝕖 𝕥𝕒𝕪𝕚 𝕒𝕥𝕚 𝕢𝕒𝕝𝕚𝕛𝕚😂😂

  • @YemisrachTeketel
    @YemisrachTeketel หลายเดือนก่อน +3

    እውነተኛ የአባትና የናት ፍርድ በእውነት ንግግራቸው ሁሉ እውነተኛ መሬት ጠብየማይል ኑሩልን

  • @faezaberhan4282
    @faezaberhan4282 หลายเดือนก่อน +34

    ሲሳዝን በጣም በሠወች የሚወደድ ንፁህ ልብ ያለው ልጂ ነው በተረፍ ዘልየ ወንድሜ ደሜዋ አላህ ይጠብቅህ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 หลายเดือนก่อน +18

    ባሁኑ ግዜ ቤተሰብን ማክበር በጣም መባረክ ነው !
    ለምን ግዜው በጣም ከባድ ነው ሊያውም እራሱን የሚያስተዳድር ሳላደንቀው አላልፍም።
    ጀግናችን ! ቸሩ መድሃኒያለም ! አብዝቶ ከነ መላው ቤተሰብ ይባርክ አሜን !!!

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 หลายเดือนก่อน +71

    እናት አባት ደስስ ሲሉ የኔ ደርባቦች❤❤❤❤❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 หลายเดือนก่อน +5

    እናትና አባት ልዩ ናቸው እንዴት የሚገርም ልብ ነው ያላቸው።ተባረኩልኝ ማዘርዬ አባትዬ እንዴት ልቤን እንደነኩኝ ምን ዓይነት ትልቅ ቤተሴብ ነው ጌታ ይሄን ያዘነው ልባችሁ በደስታ ይሙላላችሁ። አቤት ምናለ ሁላችንም ልባችን እንዲህ ንፁህ ቢሆን እንደነሱ። እጅ ነስቻለሁ ለቤተሰቡ ዕንባዬን አመጣችሁት የእውነት።

  • @TreeLife-y4v
    @TreeLife-y4v หลายเดือนก่อน +184

    ዘሌ
    1/ካፒቴን የዋህ ሰው ነው።
    2/ጓደኞቹ ጥሩዎች ናቸው ለማለት ያስቸግራል።
    3/ ሴተኛ አዳሪዋ ካሁን በኋላ እቤቱ እንዳትመጣ። የቤቱን ቁልፍ ይቀይር።
    4/ከዶክተርና ከቤተሰቡ ጋር አስታርቀው።
    5/እሱ ይመርመርና ዶክተሯን ያግባ።

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነት ነዉ

    • @DydydySususus-eu7ue
      @DydydySususus-eu7ue หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @Kelem-di2ff
      @Kelem-di2ff หลายเดือนก่อน +5

      ምርጥ አስታየት ነው እኔም እደግፋለሁ

    • @samrihaylay6720
      @samrihaylay6720 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነት ነዉ

  • @MessiDonnny
    @MessiDonnny หลายเดือนก่อน +29

    እናትና አባት በጣም ትልቅ ሠዎች ናችሁ እግዛብሔር ይባርካችሁ

  • @susuethio8753
    @susuethio8753 หลายเดือนก่อน +82

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን 😍
    ወንድማችን ወንድምህን የነስር አይንን ጠብቀው ከነሄርሜላ አክስት ጠብቀው እኔ አላማረችኝም ዛቻዋ ያስፈራል!!

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp หลายเดือนก่อน +18

    ወንድሜ ካብቴል አይዞን ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ ይህ በአንተላይ የሆነዉ ብዙ ሰዉ የሚማርበት ነዉ ደግሞም ይህንን ጀግና ይዘክ ምንም አይነት ሳይፈታ አይቀርም አሁላይ አገትህን ብደፋም ነገ ቀና ትላለክ ሁሉም ያልፋል ግን ቤተሰቦችህ ምርጥ ቤተሰቦች ናችዉ ፍርሀ እግዚአብሄር ያላቸዉ ነዉ ፈጣሪ እርጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 หลายเดือนก่อน +109

    ዘሌ እና የነስር አይን እደኔ የሚወዳቸዉ የምሳሳላቸዉ ልዩ ነቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የዘመናችን ጀግናወች ❤❤❤

  • @ChrisitnaAsasu
    @ChrisitnaAsasu หลายเดือนก่อน +51

    ዘሌ አነበሳው አንተና የንስር አይን ለዘላለም ኑሩ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu หลายเดือนก่อน

      ሠውናቸው ዘላለም አይኖሩም ገ ሥምእንጂ ዘላለም ዘላለም የሚኖር ሠው የለም ።

    • @genettaddesse8748
      @genettaddesse8748 หลายเดือนก่อน

      ​@@AmsalMengistu የእግዚአብሔር ቃል ይህን ይላል። ምርጫው እኛውጋ ነው።
      ዮሐንስ 3
      ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @MiftahurashadAboor
    @MiftahurashadAboor หลายเดือนก่อน +33

    እናትና አባት በጣም ሚዛናዊ ሰዎች ናቸዉ ። ለልጂቱ በበቂ ካሳ ልለያት ይገባል። በመልካምነት ልሌያት ይገባል😊

  • @yenealemdegefu5256
    @yenealemdegefu5256 หลายเดือนก่อน +19

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አባት እና እናት ስለአየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @SentuGebreSentu
      @SentuGebreSentu หลายเดือนก่อน

      Really, real love with wisdom full , knowledgeable understandable personality. Thanks 🙏 for all positive thoughts,and wishes AMEN 🙏 in Christ Jesus of Nazareth’s master name AMEN 🙏 again and again 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gzaKasu
    @gzaKasu หลายเดือนก่อน +58

    ውይ የልጅ ትትና በስመአም
    ሰው ሁሉ ይሳሳታል ግን እድህ በትትና
    ናትና አባትን ማክበር መታደል ነው ።❤

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je หลายเดือนก่อน +9

    የሚገርም ነው ጥሩ ያሳደገው ጥሩ ይሆናል ቤተሰብም ልጅም የተባረኩ ናቸው

  • @ዲቦራ
    @ዲቦራ หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ዜለም tebarek

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 หลายเดือนก่อน +20

    አላህ ያክብርህ ቤተሰቦችህን ማክበርህ ተባረክ ዘሌም ክብረት ይስጥህ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zamzam633
    @zamzam633 หลายเดือนก่อน +52

    ጀግናው አላህ ይጠብቅህ በርታልን

  • @friehiwotabebe6029
    @friehiwotabebe6029 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ተባረክ። እንደዚህ እናትና አባቱን የሚያከብር ልጅ ደስ ይላል።

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน +30

    ዘልዬ እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @EngudayMeles
    @EngudayMeles หลายเดือนก่อน +5

    አናትም አባትም አስተዋይ ትክክለኛ ፍርድ ሰጥተዋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለልጃችን ብለው አላሉም አላደሉም ተባረኩ ዘመናቹሁሉ ይባረክ

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ หลายเดือนก่อน +21

    የአባትየው ንግግር እንደማንታ እናት መሀል ላይ ተቀምጦ አገኘነው ሀሀሀሀ ልጁ ግን ለወላጆቹ ያለው ክብር ደስ ይላል

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 หลายเดือนก่อน

      Lemn ayakebr lezih yaderesew mengest sayhon betseb new aseb

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 หลายเดือนก่อน +14

    አይዞህ ወንድሜ መፀፀትህ ቀላል አይደለም መሳሳት ያለ ነው ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @menkirteferra3911
    @menkirteferra3911 หลายเดือนก่อน +17

    የእናትና አባት ንግግር በጣም ነው ልቤን የነካው። እግዜር። እድሜና ጤና። ይስጣቹሁ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 หลายเดือนก่อน +5

    የተባረከ ልጅ የሚገርም አባት አመዛዛኝ
    እናት የትም የለም እንደዚህ አይነት ቤተሰብ
    ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው ቤተሰብ።
    ዘልዬ በጣም እንወድሃለን በርታ
    ሰርጉን በጉጉት እንጠብቃለን ዶር
    አግብቶ❤❤❤

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 หลายเดือนก่อน +25

    ዘሌ ጀግናው እንኳን አደረሰህ ።
    ስንጠብቅ ነበር ይሄን ጉዳይ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 หลายเดือนก่อน +7

    መሻአላህ እናት አባቱ ምርጥ ሰዉ ናቸዉ እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +29

    ዘልዬ የኛ ጀግና የኛ አንበሳ ❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ ምናለ ተቆጥበን ብንኖር ለጊዜያዊ ስሜት ብለን እኛም ሀጢያት ገብተን ቀጣይ ቤተሰብን አንገት ማስደፋት አሁን ካንተ ከአንድ ካፒቴን የሚጠበቅ ነው😢😢

  • @rahelworku9558
    @rahelworku9558 หลายเดือนก่อน +9

    ለወላጆችህ ባለህ ከብር በጣጣም ቀንቻለሁ
    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @almazakalu
    @almazakalu หลายเดือนก่อน +6

    አቤት እናት አባት ምርጥ ሰዎች ናቸው።አንደበተ ጣፋጮች ናቸው። አመለካከታቸው ደስ ይላል። ፍርዳቸውም ቆንጆ ነው። ከተማረው ከሱ እናትና አባቱ በልጠውብኛል።

  • @LABABAAdem-dz3qr
    @LABABAAdem-dz3qr หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ቤተሰበ ናችው ልጁም ምርጥ ልጅ ነው ለእናት እና አባቱ ያለው አክብሮት❤❤❤❤ ዘሌ አንተም ምርጥ ጋዜጠኛነህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹሁ ተነቤስባቹህ❤❤❤❤❤

  • @الاسد-ت3ك
    @الاسد-ت3ك หลายเดือนก่อน +12

    ሁሉንም ጉዳዮች አንተና የንስር አይን ብትይዙት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ትክክለኛ ጋዜጠኞች❤❤❤❤❤❤

  • @ZenawZenebe
    @ZenawZenebe หลายเดือนก่อน +15

    የታደሉ ቤተሰ ብ ፈርሐ እግዚአብሔር አየሁ ገና ዛሬ እነዚ ሰዎች ጠፍተው ነው ሀገር ምነው ያለችዉ ለልጃቸዉ ብቻ ያልወገኑ ይህንን ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሠላማችሁ ይብዛ ወላጆች

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu หลายเดือนก่อน +5

    ዘሌ ሰላምሀ ይብዛ ጋሺን እማማን አማድነቅ ንግነት በጣም ትልቅ ሰውች ናቸው ሰባኤዊነት የሜሰማቸው ናቸው ምርጥ ኢትየጰያዊ እንደናንተ አይነት ሰውች ፈጣሪ ያብዛልን

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ እላህ ጥሩ ውሳኔ ነው የወስነው ቤተሶቹንም ታረቀ ስርጉንም ደስታውን እላህ ያሳያቼው ጋዜጠኛው ልትመስገን ይገባል ጥሩ ስራ እየስራህ ነው ቀጥልበት

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 หลายเดือนก่อน +22

    እልእልእልእግዝሐብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ የመስገን ለሰርጉ ደግሞ ያድርሰን

    • @LailaLaila-s5p
      @LailaLaila-s5p หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😂😂😂

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሄር መፍራት ግፍ እንዳይኖር ብቻ ብዙ ብዙ ተማርንበት ዘሌ ተባረክ

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +469

    ማነው እደኔ ዘሌንና የንስር አይንን የሚወድ በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Messi-engda
      @Messi-engda หลายเดือนก่อน +1

      Me to ❤

    • @madinamadhina
      @madinamadhina หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤😂😂

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 หลายเดือนก่อน

      Me to🎉

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw หลายเดือนก่อน +1

      የዘመናችን ምርጦች

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 หลายเดือนก่อน +5

    የ ህግ አማካሪው እና .. ጋዜጠኛ
    ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ ተባረክ
    ዘመንህ ይባረክ.. በጣም አስጨንቆኝ ነበር.. ካፒቴን
    ክበር.. ቤተስቡን እሚያከብር ስው ከምንም በላይ.. መልካም ነው.. እማያጠፋ የለም ::
    ከስህተት መማርህም መልካም ነው... ከዶክተርዋ ጋር ተጋብተህ.. ለ ፍሪ ያብቃችሁ
    ::
    ዶክተርዋንም ከቻልክ.. ሽናግሌ
    ይዘህ ሂደህ ይቅርታ ጠይቃት ::
    🙏🙏💔✝️❤️❤️❤️😍

  • @EMM103
    @EMM103 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ወላጆች ካፒቴንም የሚደነቅ አስተዳደግ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ከፈረሳይ👍👍👍👍

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 หลายเดือนก่อน +10

    ዘሌ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የመፈትሔ አበት ነህ።በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb หลายเดือนก่อน +27

    ዘሌ እንኳን መጣህ የዚህ ቤተሰብ ጉዳይ በጣም አሳስቦኝ ነበር

  • @MimiSelam-e4b
    @MimiSelam-e4b หลายเดือนก่อน +10

    ጀግናችን ኑርልን እንኳን ደና መጣክ የንስር አይንም ወንድማችን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv หลายเดือนก่อน +18

    ዘልዬ እኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ቁምነገረኛኮነህ ኑርልን ❤❤❤

  • @fekermitka
    @fekermitka หลายเดือนก่อน +11

    በተሠቦችህን ሳላደቅ አላልፍም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ועח
    @ועח หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን 🙏 ዛሬ በንዋይ ደበበ ልጅ ሞት በጣም አዝናለሁ 💔😭🇪🇷

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 หลายเดือนก่อน +6

    ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጀግና ነህ በጉጉት የምጠብቀው ያተንና የነስር አይንን በጣም ጀግና ናችሁ ያለም ምርጥ ጋዜኛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @ejigayehuzerfu5074
    @ejigayehuzerfu5074 หลายเดือนก่อน +22

    ወይኔ። በዚህም ዘመን እንዲህ ይላል ልጅ አለወይ እግዚአብሄር ይባርከዉ ይቀድሰው እጀራው ከፍ ይበል

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv หลายเดือนก่อน +18

    ዘሌ ምርጥ ሰዉ እንኳን ደና መጣክልን ልጁ ግን ለቤተሰቡ ያለዉ ክብር በጣም ደስ ይላል በዉነት ቀና ብሎ እንኳን ለማየት ፈርቷል በዚዉ ያዝልቅክ ፈጣሪ ይባርክክ ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @SameraRose
    @SameraRose หลายเดือนก่อน +11

    ወላኢ በጣም ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው ተባረኩ አተህ አትዘላብድ ፈልገህ የገባእበት ነገር ነው ጥቅም ምህናምን አትበል ዘሌዬ ፍታአዊ ኡን

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 หลายเดือนก่อน +8

    የካፓቴን ጉዳይ እምባዬን አስመጣው። ልጅ ትሁትና ቤተሰቦቹን አክባሪ ነው። መቼም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለምን ተሳስቷል ለወደፊቱም ትልቅ ትምህርት ወሰነ ዶበታል ለሌሎችም አስተምሯል። ከወላጆቹ የተደረገለት ይቅርታ በጣም ደስ ይሊል። ዶ/ር ጎደኛህ ይቅር ብላህ ተጋብታችሁ ወላጆቻችሁ ደስ ይበላቸው። ፈጣሪ ይርዳህ🙏🙏

  • @GenetBekele-b1v
    @GenetBekele-b1v หลายเดือนก่อน +11

    እናትና አባት በጣም አስተዋይ ናቸው ለሰውልጅ የሚጨነቁ ፈጣሪን የሚፈሩ አስተማሪ መልእክት አስተላልፈዋል ዘላለም ስራህም ቢሆን በእርጋታ ስለምትሰራ በጣም ጥሩነው በርታ እሚወዳትን ፍቅረኛውን ቢያገባት ጥሩነው

  • @ttlove618
    @ttlove618 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት አባትህና እናትህ በጣም ትልቅ ስው ናቸው ! ንግግራቸው ዋው ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንዶች ከሚስታችሁም ሆነ ከጩኛችሁ ስትጣሉ ወደ ሌላለመሄድአትቸኩሉ መዘዙ ብዙ ነውና ጋዜጠኛውን ያለማድነቅ አይቻልም!

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት หลายเดือนก่อน +13

    ☝🏿😔በጣም ይግርማል ከ እንደዚህ አይነት ውላጀ አምላክ ፍሪ ስውን አክባሪ እንደዚህ ጀግና እናት እና አባት እያሉክ አንተ እንዴት የ ሴጣን መንግድ 😔ህድክ ይግርማል ☝🏿አዑን 🤲🏿በ ደንብ የ እናት አባት ምርቃት ተቀበል 🤲🏿

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s หลายเดือนก่อน +3

    እድት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ልጁ ደግሞ ለወላጆቹ ያው ክብር ደስ ይላል

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh หลายเดือนก่อน +9

    እንዲህ አይነት ቤተሰብ ይብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤ዋው ውው እንቁ ቤተሰብ 💚💛💕
    ከመማገጥ የሚገኘው ውርደት ብቻ ነው። እና እጮኛህን አግባ ወድማችን

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 หลายเดือนก่อน +4

    ዘሌ ምርጥ ስው እውነተኛ ወንድም በርታልን እውነት ቃል የለኝም ለአንተና ለንስር አይን በርቱ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መጨረሻው ይመር የዚህ ስው ልቦና ይስጠው ለስርጉ ይአብቃው እናት አባት ማረጉን አይተው ለመደስት ይአብቃቸው

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ หลายเดือนก่อน +15

    የኔ አደኛ ዘልየ ስወዳችሁ አተምን የነስር አይንንም ውድድድድ በርቱልኝ የኔ አደኞች ውድድ❤❤❤

  • @zownow-h2d
    @zownow-h2d หลายเดือนก่อน +10

    እናትናአባት ልጃቸውንአይጥሉ
    እግዚያብሔርእድሜይሥጣችሑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n หลายเดือนก่อน +26

    ጀግናች እንኳን አደረሰህ 2017 በሰላም❤❤❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 หลายเดือนก่อน +11

    ዘሌ አንቴ በጠም ጎበዝ ነህ አለህ ያበርታህ ሥራህ የምትሰራው ሁሉ ፍሬ የምያፈራ ይሁን ተበረክ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +31

    እረ የተባረከ ልጂ ነው ያላችሁ ሆሀሆ በዚህ ዘመን አሪፍ ስራ ያለው እራሱን ችሎ እየኖረ እንኳን ከናንተ ፍቃድ ውጭ አልወጣህም

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 หลายเดือนก่อน +9

    ዘሌ ላንተ ቃል የለኝም ፖይለቱም እጅግ ትሁት ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ነገሮቹን ሁሉ አስተካክሎለት በአለም ያገናኘን❤🎉❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም እናትና አባት ተባረኩ እድሜ ከጤና ይጨምርላቸው አላህ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv หลายเดือนก่อน +35

    አብዛኛው ሴተኛ አዳሪዎች ጠንቋይ ቤት ቤታቸው ነው ለዛነው አንድ ጊዜ ሴተኛ አደሪ ቤት ከሄዱ በኃላ የዝሙት መንፈስ ስለሚጋባባቸው ከዛ ህወት መውጣት የሚከብዳቸው ፀበል ተጠመቅ መስተ ፋቅርም ልታደርግብህ ትችላለች በፀሎት መበርታት አለብህ ካብቴን መሆንህ ከምድር አልፈህ አየር ላይ ብትበርም መንፈሳዊ ህይወት ከሌለህ ባዶ ነህ

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ หลายเดือนก่อน

      እናሱ አደል ጋሺዬ ብሎ ሲም ያዋቱላት ለሰጣን 😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 หลายเดือนก่อน

      Tikkil

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b หลายเดือนก่อน +11

    ዘሌ አንበሳው በስምአብ በጣም ደስ የሚልፕሮግራም የዛሪውማ ይለያል የእኔ ጌታ እግራቸው ላይ ሲወድቅ እባዬን ነው ያመጣው አሁንም አምላክ ከአንጋር ሆና የሚወዳትን የሚያፈቅራት ያጣምረው ዘንድ ፀሎቴ ነው አንተም ዘሌ ምሩቃቱ ሁሉ ይድረስ ብያለው እግዚአብሔር ይባርክክ ከክፋም ነገር ሀሉ ይጠብቅህ

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 หลายเดือนก่อน +12

    በዛሬ ዘመን በእንዲህ መልክ እናት አባቱን የሚያከብር በሰራው ጥፋትም የሚፀፀት ሰው መኖሩ ራሱ ደስ ይላል። ፍቅረኛውም ልበሰፊ ሆና ብትቀበለውና ዘመኑን በሙሉ እያከበራት እያስደሰታት የተሰበረውን ልቧን ጠግኖላት የህይወቱ ንግሥት ሆናለት እሱም የልቧ ንጉስ ሆኖላት እንዲኖሩ አመኛለሁ። እናንተስ ትስማማላቹ 👍ወይስ👎 ?

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed หลายเดือนก่อน +21

    በቃ እጮኛዉን ያሳምናትና ያግባት እነሱ እንዲያገባላቸዉ ነዉ የሚፈልጉት ይሄ ደግሞ የማንም ወላጅ ለልጁ የሚመኘዉ ገነር ነዉ ዘሌ አንተም ተባረክ እልባት ሳትሰጥ አትተዉም ነገሮችን ምን ሆኑ ብየ እያሰብኩ ነበር።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን 💞እግዚአብሔር ወዳ ልብህን ተመለስ እግዚአብሔር ይርዳ. ይህ ተውልድ በስምት ብቻ ይንዳል.. እግዚአብሔር ብንስቅድም ኤሀ ሁሉ አይመጣም. እግዚአብሔር ይርዳ

  • @SmegnSmu
    @SmegnSmu หลายเดือนก่อน +5

    የአባት እና እናቱ የሚሰጡት አስተያየት የሚገርም ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 😍😍😍

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 หลายเดือนก่อน +22

    ምርጥ ልጅ ለእናትና አባት ክብር ያለው ልጅ ያውም የተማረ እንዲህ አይነት ቤተሰብ በዚህ ዘመን መገኝቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርላችሁ 🙏🙏
    ዘሌ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብ ይጨምርልህ 🙏🙏💕

    • @bilenhaile5689
      @bilenhaile5689 หลายเดือนก่อน +2

      እሁን ሆኑዋል ካፒቴን ዶክተርን ይቅርታ መጠየቅህን አጠናክርና እናትና አባት የጀመሩትን ድግስ አስቀጥሎ ዶክተር ን ክእናትና ከአባቱ ጋር ምማስተዋወቅ ነው❤😂😂

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

  • @habibazodiw7589
    @habibazodiw7589 หลายเดือนก่อน +15

    ዘሌ እኳን አደረሰህ መልካም አመት ይሁንለህ ከነመላወ ቤተሰባችህ አሜን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 หลายเดือนก่อน +8

    በጠ ቱት ከፓቴን እግዚአብሔር ያክብርክ አበትና እናት የምያክብር ስው ለርስ ይከበርል ደስ ብሎናል ዘለላም የጅግና ጅግና

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד หลายเดือนก่อน +15

    ዘላለም እና የነሰር ዓይን የያዙት ጉዳይ
    ውጤቱ አስደሳች ሰለሆነ እናንተ የአመቱ
    የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ናችሁ👍👍👍👍
    ዘሌ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ🙏🙏🙏🙏
    ካፕቴኑ አደብ ይኑርህ የምንዝርነት ውጤቱ
    አስከፊ ነው ራስህን ጠብቅ 🎉🎉🎉🎉

  • @misganawayele
    @misganawayele หลายเดือนก่อน +6

    ዘሌ እናመሰግናለን፤ ክብረት ይስጥልን

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 หลายเดือนก่อน +43

    ዘልዬ እንኳን አደረሰህ አንተ የመልካምነት ምንጭ ዘመንህ ይለምልም!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላጆቹን የሚያከብር የተከበረ ነው❤❤❤

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 หลายเดือนก่อน +19

    ውይ ዱካ ሾው እባትም እናትም በጣም ደስ ነው የለኝ ካፒቴን እንካን ደስ እለህ መልካም እድል

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 หลายเดือนก่อน +34

    ዶክተሯን ያገባል ተቀበሉት ካፒቴናችን ፈጣሪ ይርዳህ ዘሌ ሁለቱን ማስታረቅ የአንተ ድርሻ ነው ዘሌ ዘሌ እባከህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 หลายเดือนก่อน +38

    ዘላለም
    እና የንስር አይን እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 หลายเดือนก่อน +10

    ፈራ እግዚአብሔር ያላቸው ወላጆች በመሆናቸው ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጣቸው በተረፈ ዶ/ራ የእናት አባት ሁኔታ በማየት ጥሩ ቤ።ሰበ ወሰጥ ሰለምትገቢ ይቅርታ አደርገሸ ሰላሙን ብታወረጂ።

  • @EmebetEe
    @EmebetEe หลายเดือนก่อน +48

    ዘሌ ሰላም ለአንተ ይሁን ይህ ካፒቴን የቤቱን ቁልፍ ይቀይረ ትመጣና ዘረፋ አልያ የሆነ ነገረ አድረጋ ነዉ የምትሄድ ተጠንቀቅ በለዉ እናትና አባት ደሞ የደገሳችሁትን በእዉነተኛዋ ሴት ደግሱ ምድን ነዉ አታካብዱ አዴ ተፈጥሯል የማይፈጠረዉ

    • @MmN-p1l
      @MmN-p1l หลายเดือนก่อน +2

      እውኔትኖ❤❤❤❤

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +1

      Tekerayto yeminor kehone betun yekeyir

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +2

      betun tekerayto ke hone betun yekeyer

  • @HaregewineFeke
    @HaregewineFeke หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ያክብርህ ለእናት እና አባትህ ያለህ ክብር ደስ ሴል እንዲህ ነው ልጅ ማለት የማቱሳህላን እድሜ ይስጥህ እናት እናአባቱም ደስ ሲሉ አስተዋይ መልካም ናቸው