LTV SHOW: በሼህ አላሙዲን መታሰር ተጎዳቹ ወይ? (ክፍል 2)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2018
  • Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @user-in6dr4fv7m
    @user-in6dr4fv7m 5 ปีที่แล้ว +19

    wow wow wow serawit what kind of personality u have ohh am proud by ur confidence and all explanation answer. bety tebelash tebelash

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j 5 ปีที่แล้ว +352

    አልገባኝም አሁን እሚሰሩ አርቲስቶች ወደፊት ሌላ መንግስት ሲመጣ ለምን ከአብይ ጋር ሰራችሁ ሊባሉ ነው እንደዛ ከሆነ ስራ አቆመው ቁጭ ይበሉ ።

    • @MesfinZewdie
      @MesfinZewdie 5 ปีที่แล้ว +7

      I can't understand what's her idea. I can't???????????????

    • @TheFhdude
      @TheFhdude 5 ปีที่แล้ว +23

      App Free
      አዎ አብይ ጥፍር ነቃይና ሶዶማዊ ከሆነ ማንም ከእርሱ ጋር ዛሬ የሚሰራ ነገ ይጠየቃል። ከመንግስት ጋር መስራቱ አይደለም አንድን ሰው የሚያስወቅሰው፤ ነገር ግን ህጻናትን በአደባባይ ከሚፈጠፍጥ ክፉ የአፓርታይድ ሃገር ዘራፊ ወሮበላ ወንበዴ ጋር መስራቱ ነው የሚያስወቅሰው። አእምሮህን አሰራ እንጂ፤ እንዴት የሁለቱ ልዩነት አይገባህም።

    • @nigistbogale9113
      @nigistbogale9113 5 ปีที่แล้ว +2

      Demo almfrh yesaznal

    • @nuredinahmed7200
      @nuredinahmed7200 5 ปีที่แล้ว +14

      ቴዲን አታየውም፡ አጫሉን አልሰማህም እነሱ ምን አጥተው ይመስልሃል ግን የህዝብን ህመም ስለታመሙ ነው

    • @lilyethiopia7190
      @lilyethiopia7190 5 ปีที่แล้ว +8

      ጥያቄው ህዝብን ከሚገል አፋኝ ሌባ ጋር ምንም እንዳልተፈጠረ ቆጥረህ ሆድህን ስትሞላ ነበር እንዴት ተዋጠልህ ነው። Dr አብይማ እግዚአብሔር የሰጠን የጭቁን ህዝብ ስጦታ ነው ከሱጋ መስራት መታደል ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-tl7zw2cb4n
    @user-tl7zw2cb4n 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰራዊትየ የኔ ኣባት ፈጣሪ ሙሉ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @gmussie2152
    @gmussie2152 5 ปีที่แล้ว +1

    His calm and reasonable answers without getting annoyed inspite of constant bullying and unprofessional approach by the so called journalist is very exemplary.

  • @23-112
    @23-112 5 ปีที่แล้ว +31

    ፊልሞችህ የምንግዜም ምርጥ ናቸው በተለይ ሰማያዊ ፈረስ እና ሄሮሺማ ወጣ ያለ ድርሰት 10q

  • @kidistnigussie3476
    @kidistnigussie3476 5 ปีที่แล้ว +141

    አጠያየቅሽ በጣም የወረደ ነው ዛሪስ

    • @alberteinstein4416
      @alberteinstein4416 5 ปีที่แล้ว

      Endesuwa lemehon endegeba meweledesh silalebish yawu kuch bilesch lefilifi

    • @TheLala6490
      @TheLala6490 5 ปีที่แล้ว

      Very boring interview

    • @user-ko3gz3us7e
      @user-ko3gz3us7e 5 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ጥያቄ ነው ደደብ ነሽ

  • @mrilookgarment4304
    @mrilookgarment4304 5 ปีที่แล้ว +23

    Personal comment: 1. I really appreciate Bethelhem and LTV for their new approach.
    2. The 'journalist' Bethelhem repeatedly says weyane and tplf, this shows her extreme hate, non professionalismn, rudeness and it also shows that she is not a journalist by profession.
    3. The 'journalist' Bethelhem depends on facebook news and it seems that she is not a good reader (her emotion is clearly visible on her face).
    4. The 'journalist' Bethelhem should select words to be used on media.
    5. Serawit is one of the very good professionals and his mannered answers are so matured.
    6. The 'journalist' Bethelhem should take a lecture from Journalist Meaza Biru on how to prepare well before interview and on what should and should not be asked on media.

    • @selame913
      @selame913 5 ปีที่แล้ว

      Well said!

    • @gizachewabebe3795
      @gizachewabebe3795 5 ปีที่แล้ว

      Hello dear! Woyene is not an insult word. WOYENE is a Tigrigna word that stood for “Revolutionary” …When You call the group name ‘ሕወሐት’ …. The letter “ወ” represents WOYENE (ወያነ)

  • @user-ey5sk9ou1g
    @user-ey5sk9ou1g 5 ปีที่แล้ว +74

    ትግራይ ዘመናዊ ት/ት ቤት ኖረ አልኖረ ሰራዊት ምን አገባው?እንደዚህ አይነት ጭፍን ጥላቻ ቢቀርብሽስ?
    አንች ሴትዮ እረፊ

    • @yeshakeahmed8731
      @yeshakeahmed8731 5 ปีที่แล้ว

      Batarfese ante dedebe hewehate endehone hegawi leba newe

    • @huumaalala2028
      @huumaalala2028 5 ปีที่แล้ว

      ትግራይ የኮንጎ አልማዝ ፣የደቡብ አፍሪካ ወርቅ ፣የሳውዲ ነዳጅ ፣የጃፓናዊያን ያህል የስራ ባህል ነው የአሜሪካንን ያህል የበዙ ኢንዱስትሪዎች ቢኖራት ነው ከሌላው የኢትዮጵያ አከባቢዎች የበለጠ የለማች?
      ትናንት በታሪክ አጋጣሚ በተገኘው ስልጣን የትግራይ ልጆች ኢትዮጵያን በዝብዘዋል።ይንን ማወቅ፡ ያለማወቅ ፣መቀበል፡ ያለመቀበል የእውቀት ወይም የድንቁርና ውጤት ነዉ።
      ነገር ግን አንድ ነገር ላረጋግጥልህ ፡ እግዚአብሔር ከጭቁኖች ጋር ነው። ነገ ይዛልን የሚትመጣው የትናንቱን ውጤት ነው ። ውጤታችሁን ትቀበላላችሁ ውጤታችንን እንቀበላለን።

  • @user-xb2pf2cp6n
    @user-xb2pf2cp6n 5 ปีที่แล้ว +50

    ጎበዝ ጥሩ ነው የምትመልሰው

  • @kingsol8654
    @kingsol8654 5 ปีที่แล้ว +25

    Thumbs up for Serawit! Allow him to do his job, most folks just talk with out contributing anything to their community.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 5 ปีที่แล้ว

      His job? Being an opportunistic pig with no integrity & values. Oh well I forgot it's a way of life in the new Ethiopia where 'lebenet' is encouraged ...business advertising & endorsing political affiliated group are totally different... unethical & inhumane way of making money is not a 'Job'

  • @mesfinethio9284
    @mesfinethio9284 5 ปีที่แล้ว +43

    ቤቲ ካቅምሽ በላይ አግዝፌሽ ላይ ሰቅይሽ ነበር ዛሬ ግን ተንከባለሽ ወረድሽብኝ.... ከቻልሽ ወደ ት/ቤት ግቢ ....በጣም አነሽብኝ.....

  • @muktarin4
    @muktarin4 5 ปีที่แล้ว

    ከአንድ ተራ የመንደር ወጤጤ(ብዙ ቃለ መጠየቆቿን እንደ ተከታተልኩት ጋጠ ወጥነት እና እንግዶቿን እሷ በፈለገቺው እና በምትጠብቀው መንገድ እንዲመልሱ የምትገፋፋ እና ስድብ ቀረሽ መጠይቅ የምታደርግ) ጋር ማነፃፀር ለመዓዛ ብሩ ስድብ ነው።
    ልጅቷ በብዙ መልኩ ግራ የተጋባች እና ግራ የምታጋባ ነች፤
    መርማሪ ጋዜጤኛ እንዳንላት አንድም የመርማሪ ጋዜጤኛ ባህሪ እና ተስጦ አይታይባትም፣ አወጣጭ ናትም እንዳትል እነ ስቴቬን ሣከርን ባየ አይናችን እሷ ታንስብናለች።

    • @endedendale6968
      @endedendale6968 5 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች።

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ቤቲ እኔ ሁሌም በምትጠይቂው ጥያቄ በጣም ነው የማደንቅሽ ሰራዊት ግን የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ደግ ህዝብ ነው ምንም ልልህ አልፈልግም ቆንጆ አጋጣሚ ነበር ያገኘህው እድል ይቅርታ መጠየቅ ነበረብህ በተረፈ እግዝአብሔር ይርዳህ ከኔ ጀምሮ ያለው ስሜት ለአንተ ከጌታቸው አሰፋ የተለየ አይደለም

  • @Johny-hu9od
    @Johny-hu9od 5 ปีที่แล้ว +162

    What is wrong with this poor jornalist he is just an artist not politician. I think he did his job.

    • @extrachange8771
      @extrachange8771 5 ปีที่แล้ว

      it's her and her job even that let you to persive and loud out on as if you know every thing dood.

    • @TK-hu1of
      @TK-hu1of 5 ปีที่แล้ว +6

      ይቺ ሴትዬ እራሷ ህዝብ ውስጥ የገባች ሰርጎ ገብ ህውሀቴ ነች እመኑኝ የጋዜጠኛ እንጥፍጣፊ ethics/ስርዓት/ ጭራሽ የላትም... እንዴ ቢያንስ ኢትዮጵያዊ ስነምግባርስ የት ሄዶ...በዛ ላይ አንድ ሚዛን ሚደፋ መስቀለኛ ጥያቄ እንኳን አልጠየቀችውም እንዳውም አሳማኝ መልስ ነው የመለሰው ሰውየው ...የሷ ጥያቄ ግን ሚዛን አይደፋም...ሲጀመር Hard Talk copy ማረግም ከተፈለገ እንደ ፈረንጆቹ በማስረጃና ኮፒ ባልተደረገ መረጃ ስርዓት ባለው መልኩ ቢሆን እላለሁ ....አጉል serious ሆኖ ፊት በንቀት ማጨማደድ አደለም ቆፍጣና ጋዜጠኝነት!!! ብሰዪ መጀመሪያ ሰው አናት ላይ ፊጥ ከማለትሽ በፊት፡ በዛ ላይ ምትፈልገውን ሰው ስትጠይቅ ታዳላለች...ይህ አስተያየቴ ነው!

    • @yonasgman2398
      @yonasgman2398 5 ปีที่แล้ว +1

      no she is right he is a TPLF mouth she did a great job exposing his lie

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 5 ปีที่แล้ว

      JFLss JFLss so true

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 5 ปีที่แล้ว +1

      T K thanx dear tikikil

  • @mussieeyassu2048
    @mussieeyassu2048 5 ปีที่แล้ว +41

    መሐሙድ አሕመድ እና ጥላሁን ገሰሰ ወታደራዊ ዩኒፎርም ለብሰዉ ለደርግ ይዘፍኑ አልነበሩም እንዴ

    • @theodbitwoded6736
      @theodbitwoded6736 5 ปีที่แล้ว

      ለደርግ ሳይሆን ለሀገር፥ ተዋጊውን ጦር ለማበረታታትና በጠላት ላይ ይደረግ የነበረውን ዘመቻ ለማነሳሳት ነበር በጊዜው!

    • @wubitproudamharaoromo3522
      @wubitproudamharaoromo3522 5 ปีที่แล้ว

      Mussie Eyassu mezfen ena ye ager lemata are completely different things you idiot. Tadya projectochu endaltesaku siawuke lemin alakomem. Lemin “ ene ye Ethiopian hizib alewashim. “ alalem. Ande gize eko adelem yeseraw ena yewashewe. Lebizu ametate newe! Why ? Wushetam Leba weyane newe . Sew ande gize hulet gize yewashal/ yesasatal. 20 amete mulu gin ye Ethiopian hizib mewashet ena matalele lebenete newe !

    • @adamterefe6746
      @adamterefe6746 5 ปีที่แล้ว

      @@wubitproudamharaoromo3522 she is not a good journalist. Achi yemiteteykiwen teyake eswa endanchi teyka mafatet neberebat. she doesn't use any tactics. Gin kebad teyake lemeteyek atferam. Gobez gazetegna lemehon kebad tiyake bicha meteyek beki aydelem. Meskelegna teyake teyko melse masatat ena lik nesh masbal yasfelgal.

  • @negusfilmproduction
    @negusfilmproduction 5 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ቤቲ በጣም በወረደ ጥያቄ የወረደ ፕሮግራም ነው ያሳየሽን
    1 ጥያቄዎችሽ ልክ እንዳልሆኑ ለተመልካች እራሱ ይገባል እንኳን ለተጠያቂው
    2 የአንድ አርቲስት ሙያው ምን ድረስ እንደሚያስጠይቀው ለራስሽ ሳይገባሽ ነው ውንጀላ ውስጥ የገባሽው
    3 አርቲስት አቅርበሽ እንዴት የጥበብ ጥያቄዎች አትጠይቂም (ስንት መመለስ የነበረበት ክፍተቶች እያሉ)
    4 የአንቺ ድርቀት ያጠፉ ሰዎች ልክ መስለው እንዲታዩ እያደረገ ነው አትድረቂ
    5 እንደ ጋዜጠኛ ከህዝቡ ከፍ ባለ መረጃ ብትጠይቂ ጥሩ ነው
    6 ለምትጠይቂው ሰው መጥፎም ይሁን ጥሩ ክብር ይኑርሽ
    እና ጎበዝ ጎበዝ ስትባል እየጠፋች መሰለኝ

  • @natejune2880
    @natejune2880 5 ปีที่แล้ว +21

    ቃለመጠይቁን እስከመጨረሻው ተከታተልኩት::በዚህ ቃለምልልስ የጋዜጠኛዋን ብቃት ማነስና የሰራዊትን ብቃት መብለጥ ታዝቤያለው:: ሰዓቱን በማይረባ ክርክር ጨረሰችው:: ሰራዊት ለሰራቸው የማስታወቂያ ስራዎች ሊወቀስና ሊጠየቅ አይገባም:: ስለስኳር ፋብሪካዎችና ስለመብራት የሰራቸው ማስታወቂያዎች በሌባ ባለስልጣኖች ምክንያት ተፈፃሚ ባለመሆናቸው ምን እንደተሰማው እንዲናገር አስተያየቱን መጠየቅ በቂ ነበር:: ጋዜጠኛዋ ሰራዊትን መጠየቅ የነበረባት ሳይከፈለው በራሱ ፍላጎት ሕወሀትን ለመጥቀምና ለማስደሰት ሲያደርጋቸው ለነበሩ ተግባራት ነው::

  • @hagoswelday3418
    @hagoswelday3418 5 ปีที่แล้ว +131

    ዛሬስ ያለ ዕውቀት ነው የመጣሽው ለመንግሥት መጠየቅ ያለብሽ ለተራ አርትስት

    • @user-vf7cz7tm5n
      @user-vf7cz7tm5n 5 ปีที่แล้ว

      ላንተ ስላልተመቸህ ነው አርቲስት ማለት የህዝብ ጥያቄ የሚያያስተጋባ ነው ህዝቡ በምጥ ሆኖ አለመረዳቱ ነው ጥፋቱ ለነገሩ መቶ አመት ቢኖር ከወያኔ ጋር ወያኔ ማወቅ አይችልም ከህዝብ ጋር ስላልሆነ ደግሞ ከህብረተሰቡ መስማት አይችልም ቢያቃጥርስ ከሚል ፍርሃት ሊነግሩት አይችሉም ወያኔ ደግሞ በተንኮሉ እሬቱን በማር ሸፍኖ ያቀርብለታል ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 ปีที่แล้ว

    እኔ መቼም ከሀሜታና ስም ከማጥፋት ከግለሰቡ አንደበት እንዲህ በግልፅ ሲናገር መስማቱ ጥሩ ነው እላለሁ። የኢትዮጵያ አርቲስቶች ምን መብት ኖሯቸው ያውቃል? የመጣው መንግሥት ሁሉ በግድ ሲጠቀምባቸው እንደነበር ዕድሜ ሰጥቶን የነበርን አይተናል፣ እያየንም ነው። ባንድ ወቅት መንግሥቱ ሀ/ማሪያም ሲናገር፣ "የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይላል" እንዳለው፣ መቼም ማመስገን አልፈጠረብንም። እኔ ይሄን ኢንተርቪው እንደተራ አውጫጭኝ ነው የምቆጥረው። በእውነት እነዚህ ድንቅ አርቲስቶች ቀደም ሲል ለሀገራቸው ያበረከቱትን ሥራ ባንረሳና ስም ማጥፋትና ጥላቻ ዘመቻ ትተን እንደወገን ብንቀበላቸው ጥሩ ይመስለኛል።

  • @user-jt3qn8px4b
    @user-jt3qn8px4b 5 ปีที่แล้ว +4

    አንዱ እኮ የኢትዮጵያ ሕዝብ እኔም ነኝ - 💕

  • @alfifkjow3237
    @alfifkjow3237 5 ปีที่แล้ว +92

    ጥያቄ አትደጋግሚ ባንቺ ልክ ካልመለሰ በልጦሻል የቡና ወሬ አታርጊው ሁሉም ሰው እናዳንቺ አያስብም።

    • @eyobgenene795
      @eyobgenene795 5 ปีที่แล้ว

      betam interview asteltoge new yewtahute

    • @RadzoI
      @RadzoI 5 ปีที่แล้ว

      Alfif kjow kebte

    • @VisitTigray
      @VisitTigray 5 ปีที่แล้ว

      Appreciated for your suggestion Alfif kjow

    • @biniamTtola
      @biniamTtola 5 ปีที่แล้ว

      Great comment. 👍🏽

  • @milanamili6065
    @milanamili6065 5 ปีที่แล้ว +7

    እያንዳንዳቸው ቢሳካላቸው ልክ እንደነዚ ሰዋች ቢጠቀሙ አይጠሉም
    ቤቲም ብትሆኚ ቢሆንልሽ እንደነሱ መጠቀሙን እትጠይም

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 5 ปีที่แล้ว

      Thanks!

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 5 ปีที่แล้ว +24

    ሰራዊት ምንም ስተት የለብክም የሰራህበት ተከፈለክ እጂ አዘረፍክም እቺ ጋዜጠኛ ህወሀት ናፍቋታል መሰለኝ አስሬ ትደጋግመዋለች ለምን አቦ ፀሀዬን አጠይቂውም

  • @abrehaberhe8007
    @abrehaberhe8007 5 ปีที่แล้ว +6

    Serawit You did good Job! You have to be proud of it!
    ቆይ ለኣርቲስ የሚጠየቅ እና ለፖለቲከኛ ለይተሽ ኣታቂም እንዴ ምንድነው ያሁሉ ዝብርቅርቅ ያለ ወይኔ ሰይጣን ነገር መስቀሉን ልሽከመው ኣላለም ለማነኛው መስ ነው የስጥሃት ኣድናቂ ነህ ለእውነቱ ናመስግናለን የእትዮጵያ ህዝብ ግን ይሰዝናል ሁሌ እንከን መፈልግ እንጂ ጥሩ ማይስብ ነው ዉለታ ቢስ መሆን የለብንም ጥፋት ቢኖርም ከተሰራው ኣንጻር ማየት ይበጃል ይመስለኛል ለቀጣይ ኣርቲስቶችም በውነት ያስፈራል

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 5 ปีที่แล้ว +61

    😂😂😂😂ሰራዊትዬ አይዞህ ሁሉም ነበር ለመለስ ሲያጓራና ቤተመንግስት ድረስ ሔደው ለቅሶ የደረሱት አበሻ ሙልጭልጭ ነው 😜😝😛

    • @kebenasefere4519
      @kebenasefere4519 5 ปีที่แล้ว +1

      Helina Asrat who ever went to the Melese funeral get paid. They were all crying for themselves, not for the devil Melese.

    • @user-ut4jx8ik6c
      @user-ut4jx8ik6c 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkk

    • @yeshakeahmed8731
      @yeshakeahmed8731 5 ปีที่แล้ว

      @@kebenasefere4519 kkkkkkkk I like it this comment

  • @alemayehuabate3463
    @alemayehuabate3463 5 ปีที่แล้ว +10

    You should be more respectful to your guests!

  • @sizzlatadesse8570
    @sizzlatadesse8570 5 ปีที่แล้ว +13

    ምን እንደምትይው አልገባኝም እንዲው ፈርዶበት ነው እንጂ ምንም ጥፋቱ አልታየኝም ሁሉም ያሽቃብጥ ነበር እንጂ ምንም እንደዚ ሚያስጠላ ወይ ሊያስጠይቅ ነገር የለም

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 5 ปีที่แล้ว +14

    በቃ ግዜ ያመጣውን ግዜ ይፍታዋል ሰራዊት አሁን ከአብይ ጋር ተደምረህ ስራ

  • @user-bt6wh2mf3w
    @user-bt6wh2mf3w 5 ปีที่แล้ว +8

    ቤቲ ከምር የሼህ አላሙዲን ጥያቄ ስጠይቂዉ ካአንቺ በላይ እኔ ሳኩ ካካካካ😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @nebiue99
    @nebiue99 5 ปีที่แล้ว +7

    ይቺ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ በውነት በጣም ዘረኛ ከፋፋይ ክፉና በኢትዮጵያ ውስጥ የዘር እልቂት እንዲሥፋፋ በተግባር እያሳየች ያለች በግብጽ የሚከፈላት ቅጥረኛ መሆንዋን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያውቀው ይገባል።

    • @mofaris817
      @mofaris817 5 ปีที่แล้ว

      The is the best journalist u stupid shut fake up

    • @mofaris817
      @mofaris817 5 ปีที่แล้ว

      She is....

    • @tekleupwell127
      @tekleupwell127 5 ปีที่แล้ว

      Ewnet tenagreh memot yshalhal kedergawyan srat

    • @tekleupwell127
      @tekleupwell127 5 ปีที่แล้ว

      Geginaw

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 ปีที่แล้ว +8

    አች ግን አወኩ ብለሽ ነው እንዴ ሊናገሩ ሲሉ ታቋርጫቸዋለሽ አረ ይደብራል እሱ አርቲስት ነው መጠየቅ የሌለበትን ጥያቄ መጠየቅ አያስፍልግም እኔ የወያኔ ደጋፊ አይደለውም ግን ስራአት የሌለሽ ነሽ

  • @yusufhussein1223
    @yusufhussein1223 5 ปีที่แล้ว +7

    ቆይ ሰራዊት ምንድነው ጥፋቱ?
    ማለት ያለበትን ነው የተናገረው

  • @J.AYDEN_
    @J.AYDEN_ 5 ปีที่แล้ว +56

    እር እንዴት ነው ነገሩ ይቺ ልጅበጣም ነው የደበርችኝ::

  • @user-ks3qo1co1k
    @user-ks3qo1co1k 5 ปีที่แล้ว +105

    ቆይ ለኣርቲስ የሚጠየቅ እና ለፖለቲከኛ ለይተሽ ኣታቂም እንዴ ምንድነው ያሁሉ ዝብርቅርቅ ያለ

    • @user-hh3ih9on6s
      @user-hh3ih9on6s 5 ปีที่แล้ว

      እትረባም ሰገጤ ፣ደረቅ ፣ለዛ ቢስ ነች።

    • @nuredinahmed7200
      @nuredinahmed7200 5 ปีที่แล้ว +1

      yehe show HARD TALK new...Artist behonim politica wist neber

    • @nuredinahmed7200
      @nuredinahmed7200 5 ปีที่แล้ว

      @@user-hh3ih9on6s sidib yeteshanafi milikit new please mikir ayeshalim

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 ปีที่แล้ว

      I couldn't understand what she is talking about hs an artist finish

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 5 ปีที่แล้ว

      @@chaltuaddisabebakegna265! Off course how could you understand the truth, couse you don't wanna to know the reality, her questions are obvious, literally, he was 100% weyane slaves...

  • @gelagayberie3876
    @gelagayberie3876 5 ปีที่แล้ว

    ገዥው ፖርቲ አባላትን ነው እንዲህ ያለ ጥያቄ መጠየቅ ያለብሽ.... በአጠቃላይ ከሙያው ውጭ ጠይቀሽው የመለሰበትን መንገድ ወድጄዋለሁ። ምርጥ ሰው ነህ።

  • @jovanijojo5856
    @jovanijojo5856 5 ปีที่แล้ว

    ቤቴልሄም በመጀመርያ ሰራዊት ስለ ኢትዮጵያ ብዙ ያወራና የተናገረ ሰው ነው እውነት የሚናገር ሰው ደሞ ሁሌም ይጠላል ሰራዊት ክብር የሚገባው ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አለን ከምንለው ብርቅዬ ሰው አንድ ሰራዊት ነው

  • @YATAFILMS
    @YATAFILMS 5 ปีที่แล้ว +109

    እቺ ምንድ ነው ምትለው ፡፡ ኘሮጀክቱ ላይሳካ ይችላል ? ብሎ ኣስቀድሞ መገመት ነበረበት ? እንዴት ማወቅ ይችላል ? ብዙ የተሳኩ ኘሮጀክቶች' ስ በሰራዊት የተስተዋወቁ የሉም ?
    ሰራዊት ያለህ እርጋት ደስ ይላል
    እንደውም ኣስቃባጭ አንቺ ነሽ ፡ የኣሁኑ መንግስት ኣስቃባጭ ፡ መልክ ጥፉ ፡ ኣስጠሊታ ፡
    እውነተኛ ጠያቂ ብትሆኚ የተሰሩ ጥሩ ስራዎች የሉም ፡፡ አመዳም ፡

    • @MEYOU-gg1jd
      @MEYOU-gg1jd 5 ปีที่แล้ว +1

      Anchim be abey mengist sew afateshal teblsh metitykbt ken yemtal

    • @2samuel9v7
      @2samuel9v7 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም የገረመኝ እሱ አይደል?

    • @abrehaberhe8007
      @abrehaberhe8007 5 ปีที่แล้ว +4

      ኣረ ይገርማል በናታቹ ኣርቲስት ነው ኮ የፕሮጀችት ስራ ኣስከያጅ ኣይደለም ኣኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰይጣን ነች በናት

    • @EriBoy-jk9dl
      @EriBoy-jk9dl 5 ปีที่แล้ว

      Thanks abaye lilew yefelkut kedemkegn yesew lij foult finder mehon journalism aysblm

    • @nanita50
      @nanita50 5 ปีที่แล้ว +1

      I think he answer what she ask him, so mene aynet melese newe yemteflgew, kuch bela sewe eyatalch lastarekh newetelalech wrote tarik esti sera enawera selam enefter

  • @deeplisteningnature
    @deeplisteningnature 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔኮ ምንም የማይገባኝ ማስታወቂያ እንጀራው ነው አትስራ ቁጭ በል ነው እንዴ ይሄ ሰውዬ ቢቸገር እያዳዷ ፊቷን ታዞራለች ይህ ሰው ስራውን ነው የሰራው ልክ እንደሌላው ሰው
    ታዲያ በዚ አይነት የመንግስት ሰራተኛች ህዝብ ሲሰቃይ ስራ አላቆሙም

  • @yemansharmneh7087
    @yemansharmneh7087 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ሰራዊት በደንብ ነው የተወንክብን ስራዎችህን ፈቅደህና መርጠህ የመስራት መብቱም ስልጣኑም አለህ ግን ደግሞ የወያኔን ድግስ ተከፍሎህ በልተህ ለማስበላት አሙቁልኝ ስትጠራ አጋፋሪ እና ፊት አውራሪ ሁነህ ስትቀርብ ለምን መጀመሪያ የትግራይ ምስኪን ማህበረሰብ ት/ቤት ፣ሆስፒታል፣ መንገድ የለውምና ይሰራለት አላልክም፡ ስቴድየም ሲሆን ነው(priority) ለመሰረተ ልማት ትዝ ያለህ? ቀልደኛ ነህ ለማንኛውም ፎግረህ ወጠጥተሀል ጀግና ነህ፡፡

  • @giokebede
    @giokebede 5 ปีที่แล้ว

    ኃይለ ማርያምን አንተ እያልክ አውርተህ መለስን አንቱ እያልክ ስትናገር በግልፅ ያሳያል የሳቸው አድናቂ እና የህውሐት ቡችላ መሆንህን።

  • @user-bv1gq1xe9v
    @user-bv1gq1xe9v 5 ปีที่แล้ว +9

    ቤቲ ጀግና እዲ ነው ጋዜጠኛ

  • @EthioGoldStar
    @EthioGoldStar 5 ปีที่แล้ว +7

    What's wrong with Ethiopians? If Ethiopians are democratic, they should respect the right of their citizens to support or oppose any political party whether that party is good or bad. Most governments or parties have good or bad sides. Can Betty ask the same question to Dr. Abiy who was a direct beneficiary of the past regime? Let's be fair. Let's not dictate someone's right.

  • @faisle3318
    @faisle3318 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ዛሬ የጠበቅንብሽን ያህል አላፋጠጥሽውም ጥያቄዎችሽ በሙሉ ለዘብ ብለዋልና ትንሽ ቅር ብሎኛል በፍትህ እጦት ለተንገላቱት ስም ጠርተሽ ብትጥይቂው መልካም ነበር ለማንኛውም በልጦሽ ተገኝቶዋል ደግሞ ከህውሀት ጋር ለምን ሰራህ ሳይሆን ያለ ጨረታ ስራወችን ብቻውን የሚሰራውም ጠልቀሽ ብትጠይቂው መልካም ነበር

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 5 ปีที่แล้ว

    ልክነህ ነህ ሰራዊት ፍቅሪ አንተ የምትናገረውና ተግባሩ ምን ያህል ተግባር ላይ ሆኗል ??? በአንተ የኢትዮጵያን ህዝብ ቅሪታው ወያዬ መጠቀሜያ ሲያደርግህ እንደነበር ግልፅ ነው. የጋዜጠኛዋም ጥያቄ ትዝዝል ነው የህዝብህ ጥያቄ ነው. ትክክለኛውን አንተ መናገርህ መልካም ነው ለምን እውነቱን አንተ ነው የምታውቀው, መቸም የሜሰራ ሰው መወደስ ብቻ ሳይሆን መኮነንም ይገጥማልና ያለፈ አልፏል በሙያ በርታ, ለውጡን የምትደግፍ ከሆነ በሙያ ቀጥልበት, ጋዜጠኛ ቤቴ በጣም አደንቅሻለው በርቼ በሙያሽ ጎበዝ.

  • @emamaethiopia4226
    @emamaethiopia4226 5 ปีที่แล้ว +20

    ሰራዊት ጨዋታው እየመራ ነው በደንብ በልቷታል

    • @ashash531
      @ashash531 5 ปีที่แล้ว

      Emama Ethiopia 😂😂😂😂😃😃

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 5 ปีที่แล้ว +27

    ምን አይነት ጠያቂ ነሽ መብቱ ነው የፈለገሁን መደገፍም መስራትም አሁንስ ውሃ ይወቀጥልን አላችው

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 ปีที่แล้ว

      You right

    • @Menelik27
      @Menelik27 5 ปีที่แล้ว

      ምን የሚሉት አባባል ነው የሷ የቃለ መጠይቅ ፕሮግራሟ በዛን ላይ የጋዜጠኝነት መብቷንም ይጠቅም ነው። ዝም ብለሽ አትዘባርቂ እንግዲያውስ እሽሩሩ ልትለው አልጋበዘችውም!! ዝም ብሎ ሲተፋ የነበረውን መልስ ለማግኘት ብላ ነው ከገባሽ!!

    • @babuaddis4358
      @babuaddis4358 5 ปีที่แล้ว

      ewket beyen የሮም Beyen tiykewaa yanadidal Artist new min yargate

    • @fgggghhh4598
      @fgggghhh4598 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰራዊትአይፈልግሽምሚስትአለውቀንተሽነውአይበዳሽምምንትመሲለሽ

    • @ewketbeyenbeyen2016
      @ewketbeyenbeyen2016 5 ปีที่แล้ว

      fggg ghhh ፐ ከእውቀት ነጻ መሆን እኮ ለዚ ነው የሚጠቅመሁ ቀፎ ትሽሽ

  • @sebsibeasfaw2841
    @sebsibeasfaw2841 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ያልገባሽ ነገር አለ "የህዝብ አርቲሰቶች" አሉ፡፡ ለህዝብ ሲሉ ሁሉ ነገራቸውን የሚተው፡፡ሀሰትን ሀሰት ሲሉ ህዝብ ሲበደል በጥበብ ሰለዘፈኑ ግጥም ስለጻፉ የታሰሩ፡፡ እድገታችን ሚናፍቃቸው የህዝብ ናቸው ፡፡ሊከበሩ ይገባል፡፡
    "በህዝብ አርቲሰቶች " አሉ ፡፡ እነዚህ ዝናቸውን መታወቃቸውን በህዝቡ ዘንድ ያለቸውን ተቀባይነት ለሆዳቸው የሚጠቀሙ ናቸው፡፡
    አርቲስቶቻችን ሃብታችን ህዝባችን ነው ካለችሁ፤ አሁንም ሀብታችሁን ወይም ህዝባችሁን አገልግሉ ያላችሁን ተቀባየይነት ለህዝቡ ተጠቀሙት፡፡ ኢትዩጲያ ትኖራለች!

  • @dawitseyoum1908
    @dawitseyoum1908 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ ….አንድ ምክር ….በተቻለ መጠን ….መረጃ ….ይዘሽ…..ብትጠይቂ…ለምሳሌ…የተጋነነ ክፍያ ተከፍሎት ከሆነ…ልዩ ጥቅም ተሰጥቶት ….ከሆነ …ለምሳሌ ቤት …መኪና…ቦታ…ካለጨረታ…ስራዎችን መስራት………..በተለይም ደግሞ …ካገኘው ገቢ አንፃር ታክስ ሳይከፍል ቀርቶ ከሆነ.፣……እንደ ሃጢአት ልትቆጥሪበት ትችያለሽ…ደግሞም እርግጠኛ ነኝ …ትንሽ ……ብትቆፍሪ ብዙ መረጃ ማግኘት ትችዪ ነበር …አንቺ ግን..ዝግጅትሽ የቱ ጋር እንደሆነ …..አላየሁትም….እባክሽ አስተካክዪ…..ጨዋ አስተያየት……ነው ተጠቀሚበት

  • @wondetasew2735
    @wondetasew2735 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ምንም ቅር አላለኝም አንቺ በራስሽ ችግር አለብሽ ባክሽ ውቃቪያም የአድቨርታይዚንግ ሰው ነው ታዋቂ ነው ስራ ስራልን ይሉታል ይሰራል ምድን የምጨቀጭቂው ምርጥ የጥበብ ሰው ነው ሰራዊት !አንቺም ስሪ ተብለሽ ቢሆን ትሰሪ ነበር!

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 5 ปีที่แล้ว +5

    አንቺ ምን ኦነሽ ነው እንዲ ጠማማ ጠማማ ነገር የምታስቢው ምን አይነት አስተዳደግ ነው ያደግሽው አይደል ሳያውቅ አጠፋ እና ምን ይሁን ነው የምትይው ለምን አግባብ በአለው መልኩ አጥጠይቂም የሰውንስ ክብር ለምን እንዲ አውርደሽ ታያለሽ ለምን ፐሮፌሽኑን ታሰድቢያለሽ እናም ግብረገብንት ይጎድልሻል ይቅር ይበልሽ

  • @addisugebru1554
    @addisugebru1554 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኝነት እንደዚህ ሲወርድ አይቼ አላዉቅም፡፡ በጣም አማተር፣ አሉባልታ እና ሃሜት መለያዎቿ ናቸዉ፡፡

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ሀገራችን የኢትዮጵያ ህዝብን የምትወዱ ሰወች ይችን ቤተልሔምን ይህንን መልእክት አድርሱልኝ?ጀዋር መሀመድ እኛ ባለንበት አካባቢ ማንም ክርስቲያን አይኖርም ካለም አንገቱን በሜጫ እያልን ነው የምንገለው ብሎ ያለውን በተግባር አይተናል እንግዳሽ በነበረ ጊዜ ይሔንን ለምን አልጠየቅሽውም በሉልኝ?ከነጀዋር በላይ የኢትዮጵያን ህዝብ ያስገደለ ማንንም አላየንም በእኛ ዘመን ።

  • @biniameshete9293
    @biniameshete9293 5 ปีที่แล้ว +3

    Today i believe Serawit is a real actor from kazanchis .

  • @-ethiopia8861
    @-ethiopia8861 5 ปีที่แล้ว +33

    አንች እራሱ ፀጉርሽን ብትላጭው እስክርቢቶ ነው ምትመስይው ቋንጣ አቋም

    • @deresedejen6098
      @deresedejen6098 5 ปีที่แล้ว +1

      ምን አይነት ድብዝዝ ጋዜጠኛ ናት የምትጠይቀው ጥያቄ ሲያስጠላ

    • @addisabeba4264
      @addisabeba4264 5 ปีที่แล้ว

      😂

    • @rakiashenafi2100
      @rakiashenafi2100 5 ปีที่แล้ว

      ዘ - Ethiopia hahahahahaha

    • @user-ji1ce1gj9x
      @user-ji1ce1gj9x 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😅😅😅Eko

    • @giith3245
      @giith3245 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ አረህት በሳቅቅቅቅ ምንአለ አጠገቤ ብትሆኚ ሲከፋኝ ታሥቂኝ ነበረ

  • @alemtsegay4577
    @alemtsegay4577 5 ปีที่แล้ว

    ሰራዊት ፍቅሬ ከልብ ኣድናቂህ ነኝ ተባረክ

  • @greatestworshipforgod
    @greatestworshipforgod 5 ปีที่แล้ว

    ከነገድ ከዘር ከቋንቋ የዋጀን ክርስቶስ ነው፤ ሁላችንም ዘኝነተት ይብቃ እንበል የአንድ አባት ልጆች ነን፡፡

  • @user-pi1fr3ns9u
    @user-pi1fr3ns9u 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ደረቅ. ነሽ. የቀናሽበ ት. አንች. ነሽ. እንጅ. ህዝቡ. አይደለም. ቅናተኛ. ነሽ

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 5 ปีที่แล้ว

      Anehe gazatega satehog balega nese

  • @user-bh7bb6ds7z
    @user-bh7bb6ds7z 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲ እናትሽ ወልዳሻለች ጀግና ትንሽ ግን ሼም ይቆንጥጥሽ

  • @zahqwa2332
    @zahqwa2332 5 ปีที่แล้ว

    የ ኣላሙዲን እስር ጉዳይ ኣንድ ሰው እምታቀው ሰው ታስሮ ተቸግሮ መጥፎ ቦታ ላይ እያለ ባይተዘንበት ነበር እሚገርመው እሳቸው በመታሰራቸው በጣም ኣዝነናል ምክንያቱም ኣንድ ኢትዮጵያዊ ናቸው ስለዚ መሳቅሽ በጣም የወረድሺ እና ሰገጤ ዝቃጭ ነሽ

  • @alemtsagaye2242
    @alemtsagaye2242 5 ปีที่แล้ว

    ሥሚ አንቺ ቀጭኔ ውው ለካ ቀጭኔ ብርቅዬ እንሥሣ ነች ሆሆ ቀጭኔ ብዬ አሣመርኳት ሥሚ የሠው ክብር ይኑርሽ ሥርአት ልመጂ መቼም የመንደር ልጅ ነሽ ልቦና ይሥጥሽ

  • @nardosnardi6256
    @nardosnardi6256 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ጉድ ድፍቅ አርጎ ከበላ በዋላ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድቅ ይሄ ነው

    • @nunugeb8694
      @nunugeb8694 5 ปีที่แล้ว

      Nardos Nardos hahahaha

  • @user-xb2pf2cp6n
    @user-xb2pf2cp6n 5 ปีที่แล้ว +25

    ባላጠፋው ወንጀል ነው እንዴ የሚወነጀለው

  • @mahletmahlet3021
    @mahletmahlet3021 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲ በርቺ ጎበዝ

  • @RabumaaShifaraw
    @RabumaaShifaraw 5 ปีที่แล้ว

    I just saw the interview and I enjoyed it. She asked an unoffensive question and He also answered it well. I say, it wasn't hard enough..... the part about Shek Alamoudin was really funny.

  • @gechm8992
    @gechm8992 5 ปีที่แล้ว +44

    W/ro Bety, there is no guarantee that the demonstrator's will not carry your photo in the next demonstration and say you're "yeken jib". But that won't make you one. The weakest logic ever. Serawit is not my favorite Artist but your tone and attitude is completely unacceptable. And, honestly that qualify you to be "yeken jib". How about that?
    And, Bety, what is the issue with you and asking your guests to ask for apology to the people. That is typical of Woyane. I.e.they arrest you and they ask you(actually they force) to ask for apology. It seems you are a hell of woyane.

    • @billybab1668
      @billybab1668 5 ปีที่แล้ว +2

      Gech M u right bro.she is a disgrace to journalism.

    • @lomifilms2347
      @lomifilms2347 5 ปีที่แล้ว

      very nice, she don't even know what she was talking about i think.what apoor girl!!!

    • @nassabd9574
      @nassabd9574 5 ปีที่แล้ว

      Agree she makes it very personal

  • @DestaD-xz9od
    @DestaD-xz9od 5 ปีที่แล้ว +11

    ስለልማቱ ስለግንባታዉ ፡ ከፊት እቆማለሁ ብለሐል ፡ ግን ወገን ሲገደል ሲታሠር ለምን ድምፅህ አልተሠማም??

    • @wf9179
      @wf9179 5 ปีที่แล้ว

      Demssie Amare thank you 🙏

  • @costelcocu6389
    @costelcocu6389 5 ปีที่แล้ว

    Well done, Serwit Fikerye and Thank you LTV .

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 5 ปีที่แล้ว

    she know what she is saying !! she is different than most journalists we used to know in Ethiopia ....keep it up good job!!!

  • @ephratagezai7212
    @ephratagezai7212 5 ปีที่แล้ว +32

    መጀመሪያ እንደ ጋዜጠኛ ብስለት ይኑርሽ ሲቀጥል ሠራዊት ተወዳጅ አርቲስት ነው::ያም የሥራ እድል ፈጥሮለታል የሥራ እድል መጥቶለት የገፋ አርቲስት አናውቅም:: እልም ባለ የጥላቻ መንፈስ እየተሰቃያቹህ መሆኑን ያሳብቅባቹሀል::

    • @rediteferra2530
      @rediteferra2530 5 ปีที่แล้ว

      ምነው የነቀምቱን ስራ አልሰርም አለኮ ስራ ከሆነ እየሰራ ያለው የትኛውንም ስራ ቢቀበል እናምነው ነበር ::

    • @zewditumherit2039
      @zewditumherit2039 5 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኛ ያላት ማን ነዉ ግም ዉርጋጥ ናት

  • @user-ts9ck9ze2i
    @user-ts9ck9ze2i 5 ปีที่แล้ว +21

    እደው እችን ልጂ ስጠላት ነበር አሁንስ ወደድኮት አፍጭው ይህን አይን አውጣ ሊባ ወበዴ

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 5 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ የኔ ጀግና አፌቁርጥ ይበልልሽ ጀግናነሽ መጠየቅ የነበረበትነው የጠየቅሽው ምድረሌባ አይነጋ መስሏት የሚባለው ነው የሆነባቸው

  • @rozinamohammed7045
    @rozinamohammed7045 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ

  • @goitombeyene1967
    @goitombeyene1967 5 ปีที่แล้ว +6

    ምን ዓይነት ጥያቄ ነው ምትጠይቂው ያን ያህል ክትግራይ ህዝብ ጥላቻ ጋል ተበዲ

    • @frewas2438
      @frewas2438 5 ปีที่แล้ว

      He is leba. Tigre aydelem amara New lebaa yigedel kee weyane ga

  • @lea677
    @lea677 5 ปีที่แล้ว +94

    Serawit You did good Job! You have to be proud of it!

    • @asteraysemere7347
      @asteraysemere7347 5 ปีที่แล้ว +6

      ቤቲ ሰራዊት አሉ የተባሉትን ሲታማባቸዉ የነበሩ ጥያቄዎችን ሁሉ ጠይቀሽ መልስ በበቂ ሁኔታ ሰጥቷል።በዚህ አጋጣሚ በሚገርም ሁኔታ ሰራዊት ፍቅሬ ላይ አንዳንድ ግለሰቦች የማጥላላትዘመቻ ከፍተዉ ስሙን በማጥፋት የክፋት ስራ ሰርተዉ እኔን ጨምሮ ብዙዎቻችንን አሳስተዋል። ሐቁ ግን የገለፀዉ ነዉ መልካም ዕድል ሰራዊት

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 5 ปีที่แล้ว

      Asteray Semere thank you konjo libam ayasatan

    • @gemechuaman2115
      @gemechuaman2115 5 ปีที่แล้ว +1

      Hale Haleluya... Fuck your Serawit, the bullshit!!

  • @addiszemen6550
    @addiszemen6550 5 ปีที่แล้ว

    Bravo ቤተልሄም

  • @nuyiyesaid6774
    @nuyiyesaid6774 4 ปีที่แล้ว

    እዉነት ይች ሴት ባለጌ ስርአት የለላት ሴት ናት ሰዉየዉ ግን በጣም ትግስተኛ ሰዉ ነዉ

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 5 ปีที่แล้ว +12

    አይ ቤቲ በአንቺ አነጋገር ነገ ደግሞ የአብይ/ኦዴፓ መራሹ መንግስት የተቀየረ ግዜ አንቺን ጨምሮ ብዙ ጋዜጠኞችና አርቲስቶች አሁን ላይ ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው ያሉትን 3.5 ሚሊይን ህዝቦችን ችግር አላቀረባችሁምና☝️☝️ በየቦታው በህግ አልባነት የተነሳ ሰዎች በድንጋይ ተቀጥቅጠው ሲገደሉና በእሳት ተቃጥለው በተለይ በቄሮዎች የተነሳ ሲገደሉ እናንተ አሁን ላይ የህዝቡን ብሶት አላሰማችሁምና👌🤮 አሁን ላይ አርቲስቶች አብይን/ኦዴፓን ከላይ የተጠቀሱትን የህዝቡን ብሶትና ችግራቸውን ደብቃችሁ መንግስትን ብቻ የማንቆለጳጰስ ስራ እየሰራችሁ ነውና ግዚያችሁን ጠብቃችሁ አሁን ላይ እንደጀመራችሁዋት ጨዋታ አይነት ቤቲ አንቺና መሰሎችሽ ላይ ይሰራል💪 ምክንያቱም ሁሉም በሰፈረው ቁና ይሰፈር ዘንድ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይፈቅዳልና🙏💪💪💪 ለማንኛውም ቤቲና Ltv እልም ያላችሁ የዘረኝነትንና ትግራይንና ትግራውያንን ነጥሎ የመምታት ተልእኮ ይዛችሁ እንደምትንቀሳቀሱ ዛሬ ላይ አሳይታችሁዋልና ለLtv እርካሽነትና ውዳቂነታችሁ ፅዋ አነሳንላችሁ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 ሰራዊት ፍቅሬ ላንተ ያለን ፍቅርና ክብር በሚሊዮን እጥፍ ጨምሯል💪 አስመሳዩ አብይ ያላገኘውንና መቼም የማያገኘውን የትግራይን ህዝብና ፍቅር አግኝተኻል🙏🙏🙏💯 እንወድሃለን እናከብርሃለን💯💯💯

  • @esayasgebretsadik5978
    @esayasgebretsadik5978 5 ปีที่แล้ว +3

    Has she lost her mind? Or is LTV ESAT now. Why does she keep saying TPLF. And this man is a citizen and is she going to talk about all the public employees TPLF members

  • @huluband4288
    @huluband4288 5 ปีที่แล้ว

    ታዋቂ ስለሆንኩ ነው የመንግስት ባለስልጣናት የጠሩኝ ብለሃል፡፡ ቲወድሮስ ካሣሁን ታዋቂ አልሆን ብሎ ነው ያልተጠራው ሆዴን ለመሙላት ሄድኩ በል እንጂ ደግሞ ስራዬን ስራዬን የምትለው የሞራል ግዴታህን ዘንግተኸው ነው ያም ሆነ ይህ በሰራኸው ስራ ተቃውሞ የለኝም ግን ለሆድህ ያደርህ እንደነበረ ግን መካድ አይቻልም፡፡ በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሰውን ግፍ እያየህ ከእነሱ ጋር መስራትህ ሞራለ-ቢስ መሆንኽን ያሳያል፡፡ ስራ የተባለውን የሚሰራ ሮቦት ብቻ ነው፡፡ አንተ ግን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ተነስተህ ይህን አድርግ ሲሉህ አላደርግም ወይም አልሰራም ማለት ስትችል ያን አላደረክም ይህ ደግሞ ከነቴዲ አፍሮ ጋር እስር ቤት ላለመጨመርና ህሊናህ የሚልህንና ነባራዊ ሁኔታ ከመጋፈጥ ይልቅ አንተ ለሆድህ እንዳደርህ ያሳያል፡፡ ከሞራልና አኳያ ዜሮ አግኝተሃል ገንዘቡን ያገኘህበት መንገድ ትክክለኛነቱ ወደፊት የሚታይ ይሆናል፡፡

  • @etiospacetube1245
    @etiospacetube1245 5 ปีที่แล้ว

    You are so strong journalists!
    We been waiting just looks like this journalist.
    -On there journalists still in the scary,,, tension.

  • @genetsegid795
    @genetsegid795 5 ปีที่แล้ว +3

    Please leave him alone. Most of artist not speak out against weyane they just choose quite.so forgive him and move on.by the way he is one of my favorite artists .abye zerga.

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 5 ปีที่แล้ว +3

    Betty anchi TPlF inda mitayiw hulum yitla malet aychalim
    Ihe sew polotica yegebaw aymsalim beka siraw artistenet new

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 5 ปีที่แล้ว

    አላሙዲን የሞተው ዛሬ ነው ይሄ ሳቅ ሳይሆን ጩቤ ነው የበላበትን ወጪት ሰባሪ ሆዳምነትህን ያሳየህበት ሳቅና ስላቅ በአንድ ላይ:: ሙሉ ዝግጂቱን እንደ ሳሙና ስትሙለጨለጭ ነበር በስተመጨረሻው ምን አይነት ስብእና እንዳለህ እግዚአብሔር አጋለጠህ :: ቤቲ አንቺም ቀሽም ስራ ሰራሽ ዛሬ ግን ያው ሁሌ አይሳካም ታሻሽያለሽ:: እስኪ አፈር ስሆን ሀይለማሪያምን አቅርቢና ጉድ አስብይን::

  • @Yorda-bw9zm
    @Yorda-bw9zm 5 ปีที่แล้ว +1

    I am so proud you Serawet!!!! You are the Gold don’t worry about dusty people they are jealous,because they don’t have the talent you have we love you ❤️❤️❤️❤️keep going the goood job you right you cary

  • @menkirketema5904
    @menkirketema5904 5 ปีที่แล้ว +34

    ምን: አይነት: annoying :የሆነች: ነገር: ነች: ባካቹ: እንዴት: አንድን: የማስታወቅያ: ባለሞያ: አጋነህ: ማስታወቅያ: ሰራ: ተብሎ: ይጠየቃል? ማስታወቅያውስ: ከተሰራ: በኃላ: ይስሩት: አይስሩት: none of his damn business: በጣም: Low IQ ያላት: ጋዜጠኛ: ነች:: ሆነ: ብላ: ለማዋረድ: ያደረገችው: ቢሆንም: አልተሳካላትም: ምንም: ልታገኘው: አልቻለችም: ቢቸግራት: መሳቅ:ጀመረች:: እንደኔ: ምክር: ለሌላ: ግዜ: እውቅናን: ለማግኘት: ሳይሆ: እውቀት: ላይ: የተመሰረተ: ጥያቄ: ለማቅረብ: ሞክሪ: እንጂ: ጥያቄውን: እየደጋገምሽ: ልባችንን: አታውርጂው::

    • @yonasmekonen9630
      @yonasmekonen9630 5 ปีที่แล้ว

      thank you

    • @user-in6dr4fv7m
      @user-in6dr4fv7m 5 ปีที่แล้ว

      nift chinklat nesh yebeketsh try to learn how to act like journalist

    • @lucifermorningstar8395
      @lucifermorningstar8395 5 ปีที่แล้ว

      What ever people talking in social media she ask him so that he can explain himself and he start over with his career I don’t think she have anything personal with him other wise he would be in the interview and definitely she have better IQ than yours that’s why she famous and u r nobody .

    • @menkirketema5904
      @menkirketema5904 5 ปีที่แล้ว

      No One በለው! አሁን: እንግሊዘኛው: ቢቀር: ምን: አለ: በአንቺ/በአንተ: ቤት: እንግሊዘኛ: ፅፈ/ፅፈሽ: ልብህ/ልብሽ ውልቅ: ብሎአል: ይህ: እኮ: ነው: የብዙዎቻችን: ችግር: የምናውቅ: ይመስለናል: ቅል: ራሶች: የተናገርን:ይመስለናል: ምሬከርስኪ: እንዲው: እንደተደነቋቆርን: እንኖራለን:: አውን ለአንቺ/ለአንተ: የምመክረው: የሰውን: ቋንቋ: እንደዛ: ከማብኳት: እስቲ: በሀገርህ/ በሀገርሽ: ቋንቋሆች: ትግሪኛም: ይሁን: አማርኛ: ኦሮምኛ: አፋርኛ: በሆነው: ለመግባባት: እንሞክር: ምንም: የሚያሳፍር: ነገር: የለውም::

  • @elizabethfisseha109
    @elizabethfisseha109 5 ปีที่แล้ว +3

    Great interview, Africa needs more journalist like you, who asks clearly and in depth to find the truth, keep it up you're a great journalist.

  • @mt2695
    @mt2695 5 ปีที่แล้ว

    የፕሮግራምሽ አድናቂ ብሆንም እባክሽ በጣም የተደጋገመ ጥያቄዎችን በጠየቅሽ ቁጥር ተከታታዮችሽን ወደ ማሰልቸት እንዳይወስድብሽ ያሰጋኛልና በምትችዪው መጠን ለማረም ሞክሪ።
    በተረፈ በርቺ ቤቲ!!!

  • @user-qw7fv1fw4j
    @user-qw7fv1fw4j 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲ አንበሳ በርቼ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግናዬ

  • @tedyseyoum909
    @tedyseyoum909 5 ปีที่แล้ว +3

    His talking reality??????why yr questions as the journalist

  • @abebetesema6760
    @abebetesema6760 5 ปีที่แล้ว +37

    አይዞህ አትረበሽ ምንም አልሰራህም የሰራህው ሃገርህን ማገልገልህ ብቻ ነው

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 5 ปีที่แล้ว +1

    አርቱስት ሰራዊት ፍቅሬ እግዚአብሔር ያክብርህ ከሶ ጋ ባለመቅለልህ...እውነት እንዲህ ነው ትወድቃልፕህ ስትባል ታነግስሀለች...።ለትእግስትህ አድናቆቴ ላቅ ያለ ነው

  • @girmatimer9348
    @girmatimer9348 5 ปีที่แล้ว

    በደንብ አዳመጥኳቸው ፣ በጣም ደስየሚልና አዝናኝ ነበር፣ ጠያቂዋንም ተጠያቂውንም አድንቃለሁ፣ ሰራዊት አርቲስት
    ስለሆነም በሳልም ስለሆነ (በእርግጥ ትንሽ ውስጠ የመደንገጥ ነገር ያለ ይመስለኛል) ምላሾቹ ግን ተመችቶኛል፣ ቤቲም በላይ በላይ ያወረደችበት ጥሩና ግልጽ ጠንካራ ጥያቄዎች ናቸው
    ፡፡በዚሁ ቀጥይ፣

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ቤቲ ጌታ ይሁንሽ ፓለቲካ ቢቀርብሽ ጥሩ ነበር መንፍሳዊ ነገር ብትሰሬ መልካም ነበር

    • @e2644
      @e2644 5 ปีที่แล้ว

      ymen menfesawe yanese mechsneserat alat

    • @toficell668
      @toficell668 5 ปีที่แล้ว

      ESWANE BELO MANFSAWI RKUSE MANFASE ADROBATALE EKO

  • @arsimamareyamamlge7039
    @arsimamareyamamlge7039 5 ปีที่แล้ว +48

    እፈ ቅቤ ነህ ለነገሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ክፉ እና ደጉን በደንብ ለይቶ አውቃል የናንተን ነገር ዛሬ ላይ ማስመስል ለማንም አይጠቅምም ከአሁን በሀላ ጥሩ ስራ ስርቶ ለማለፍ ሞክር ከህዝብ ጎን ለመሆን ሞክር

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ብዙ መማር ያለብሽ ነገር አለ፡፡ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር በእጅጉ ይጎልሻል፡፡ ጥያቄሽ በፍጹም የጤነኛ ሰው አይመስልም፡፡ ምንድን ነው እንዲህ ሰውን ማንጓጠጥ?!.... ሰራዉት ግን ይመችህ!!

  • @wubitproudamharaoromo3522
    @wubitproudamharaoromo3522 5 ปีที่แล้ว

    she asked the right questions. She did a great job 👍🏽👍🏽 serawit weyane Leba newe. He lied to Ethiopian people for 27 years. This is not a one time mistake . He kept doing it again and again knowing that the projects are not being done ! Leba !

  • @westeast3671
    @westeast3671 5 ปีที่แล้ว +10

    ስወድሽ በጣም አንበሳ ነሽ ስታፋጥጪ ኡኡኡ ቤቲ

  • @hiwetgebrezigi5470
    @hiwetgebrezigi5470 5 ปีที่แล้ว +6

    ኣስቀያሚ ጥያቄ የጠየች እንደ ዚኣይነት ጥያቄ በድጋሜ እንዳልሰማሽ ሻርምጣ ነሽ100/100

  • @gizachewabebe3795
    @gizachewabebe3795 5 ปีที่แล้ว

    አንበሳዋ ቀጥይበት፤ ለቃላት ጋጋታ ቦታ አትስጭ፤ ብዙወቻችን የለመድነው ቲፎዞ የሆንልነት ሰው ሲወደስ መስማት፣ የምንጠላው ሰወው ስብጠለጠል ማየት ነውና ብዙወቻችን ሃቅ ሲወጣ በሽተኛ እንሆናለን፤ ቢሆንም መልመድ አለብንና ቀጥይበት….. የምንወደው ሰው ደካማ ጎኑ ሲነገረን መስማት የምንጠላው ሰው ጠንካራ ጎኑ ሲነገረንም ማዳመጥ መማር አለብን……. በዚህ ረገድ መምህራችን ደግሞ አንች ነሽ እንዲያውም አንች ብቻ ነሽና ልናጣሽ አንፈልግም….. እየመረረንና እየጎመዘዘንም ቢሆን ልንለምደው ይገባል….

  • @mahletgmariam1502
    @mahletgmariam1502 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የመልስ ምቱን የቻለችው አይመስለኝም እሱ ግን ስራውን ነው የሰራው እኛስ ምን አድርገን እናውቃለን ቤቲስ ያኔ አልሰማችም ነበር ነው ምንለው ስለዚህ አሁንም ቢሆን ሀገራችን ነገዋ የተሻለ እንዲሆን መፀለይ ነው!!!