ቤቲ በአዲሱ መፅሀፏ ዙሪያ የተናገረችው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • የቤቲ አነጋጋሪ ቃለ መጠይቅ

ความคิดเห็น • 97

  • @NatiEshetu-du7fk
    @NatiEshetu-du7fk หลายเดือนก่อน +2

    ሰመረ የኢትዮ ጀግና ልጅ ባለ በሳል አእምሮ! ጌታ ያሳድግህ

  • @user-gf6hv2lx9w
    @user-gf6hv2lx9w หลายเดือนก่อน +5

    እቺ ሰመረ ግን ምንድነው ፍትህ እጅህ ምትገላብጠው ትክክል ነች የውነት ጎበዝ ነሽ

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 หลายเดือนก่อน +15

    ምንድነው ቤቲ የምትለው እኮ ትክክል ነች

    • @dmx3674
      @dmx3674 หลายเดือนก่อน

      አሁን 4ኪሎ ያለው ኦሪጂናሉ ኦነግ ነው። ኦነግ ለሁለት ተክፈሎ ከመለስ ጋር አልስማማም ያለው በካምፕ እንዲገባ ተደርጎ ከጭፍጨፋ የተረፈው በነ ሌንጮ ለታ ተመርቶ ከሀገር ወጣ ፣ በነ አባዱላ የሚመራው ኦነግ ግን በመለስ ክርስትና ተነስቶ ኦፒዲኦ በመባል ከህወህት ጋር ለ27 አመት ቆይቶ ከኦሮ/አማራ ጥምረት ፈጥሮ ፣ ህወህትን አባሮ እራሱን ኦዴፓ ብሎ ለጥቂት ወራት ቢቆይም ፣ በስተመጨረሻ ኦሮሞ ብልጽግና ብሎ መጣ እንጂ ይሄ ጉሩፕ ኦሪጂናል ኦነግ ነው። ይሄ ግሩፕ አያሌ ብዙ ሺ አማሮችን የጨፈጨፈ አረመኔ ቡድን ነው። መላው አማራ ከፋኖ ጎን ቆሞ ከምድረ ገጽ ሊያጠፋው የሚገባ ቡድን ነው።

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 หลายเดือนก่อน +1

    Betty,the most courageous and brilliant woman.keep up bringing the truth to the people.

  • @tegenesisay8543
    @tegenesisay8543 หลายเดือนก่อน

    She nailed it😘😘😘... An amazing understanding and "clarity of thought''👌

  • @Tayebogale252
    @Tayebogale252 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና እና ሀቀኛ

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q หลายเดือนก่อน +17

    ቤቲ ምንም ትክክል ያልሆነ ነገር አልተናገረችም

    • @ef6079
      @ef6079 หลายเดือนก่อน

      እቺ መድረሻቢስ

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 24 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነሽ ቤቲ በብሄር ተጨማልቀኛል

  • @lifeisgood2021
    @lifeisgood2021 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት...

  • @user-gl2cz6oj8n
    @user-gl2cz6oj8n หลายเดือนก่อน +3

    She tell the truth.. one thing amazed me she hve pure skin comper to smera baryaw 😅😅😅

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 หลายเดือนก่อน +7

    አቀናብረውት ነው ኮፒ ራይት የለም ?

  • @user-hu1qy5qd6s
    @user-hu1qy5qd6s หลายเดือนก่อน +4

    ሰው የማብጠልጠል በሽታ ይዞሀል

  • @tesfayetena7421
    @tesfayetena7421 หลายเดือนก่อน

    ሴትየዋ አሉ አወቀች አወቀች ሲሏት መፅሃፍ አጠበች የምትባለዋ አይነት ነች በኔ አመለካከት።

  • @awolyassin5433
    @awolyassin5433 หลายเดือนก่อน +1

    Betty,Apprciate

  • @user-xd7vz3qu1q
    @user-xd7vz3qu1q หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ = ኢትዮጵያ

  • @michaelseyoum9095
    @michaelseyoum9095 หลายเดือนก่อน

    ሰመረ ያንተን ፕሮግራም የምናየው ከምታቀርበው ነገር ቀጥሎ የአንተን አስተያየት ለመስማት ነው አለበለዛ ባንተ በኩል ማየት አያስፈልገንም ምን
    ማለት ነው በዚህ ቪዲዮ ላይ እንደተለመደው አስተያየት
    አለመስጠትህ?ብዙዎች ላይ ከትችት መጠን አልፈህ ሀይለ ቃል ትጠቀማለህና በጣም የምትጠነቃቀቸው አካባቢዎች
    እንዳሉ እየታዘብኩ ነው የእውነት እንጂ የብልጠት አካሄድ አይጠቅምም ።

  • @mmtt8167
    @mmtt8167 หลายเดือนก่อน

    Baryaw, your silence speaks loud.

  • @hannatekle8624
    @hannatekle8624 หลายเดือนก่อน

    Is she okay?I should o k I have to know that

  • @user-sz3fc6xt5v
    @user-sz3fc6xt5v หลายเดือนก่อน

    Raswan be min hisab indemitasib ...betam new yemigermegn!!!

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j หลายเดือนก่อน +3

    ይቺ ዘረኛ ዛሬ ደም ቢሄር ተቃዋሚ ሆና መቅረቦ ይገርማል

  • @Seid-bk4tv
    @Seid-bk4tv หลายเดือนก่อน +1

    Temecheshigni ቤቲ

  • @hayredinfetudin764
    @hayredinfetudin764 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲ ነብስሸ በሰላም ትረፍ ሰመረ ግን የስራህን ይስጥህ 😅

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd หลายเดือนก่อน +1

    እማረካለዉ ነዉ ወይስ …?

  • @woldu100
    @woldu100 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቅንብር ነው የሰመረ አይመስለኝም::

  • @hannatekle8624
    @hannatekle8624 หลายเดือนก่อน +1

    She's look like 9 years old woman already.She get old

  • @ibrahimemammohamed6218
    @ibrahimemammohamed6218 หลายเดือนก่อน +1

    ዋናዋ ዘረኛ ቤተልሄም

  • @MekdesGetachew-n4m
    @MekdesGetachew-n4m หลายเดือนก่อน +2

    Eye sewye eko jezba new

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 หลายเดือนก่อน

    እንደዉ አትርሱኝ አትበሉ አጉል ፖለቲከኞች

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 หลายเดือนก่อน +3

    ባሪያው እውቀት የለህም መተቸት ለመሃይም ቀላል ነው ባሪያው😂😂😂😂

    • @besaqneber
      @besaqneber หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ተቀናብሮ ነው! ሆ! ሰው ለመዘርጠጥ መቸኮል!

  • @wayensamrooney228
    @wayensamrooney228 หลายเดือนก่อน +3

    አማራፎቢያ

  • @user-ej1vc7ml5j
    @user-ej1vc7ml5j หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲቲቲቲ ተይ አንቺ ሴት መንበላጠጥና በራስ መተማመን ለየቅል ናቸው።

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 หลายเดือนก่อน +1

    የቤቲ ትልቁ ችግሯ አማራ አለመሆኗ እንጂ ሌላ አይደለም በሀበሻ ለመወደድ አስመሳይ መሆን የስፈልጋል የቤቲ ሁለተኛው ችግሯ አስመሳይ አለመሆኗ ነው አላህ ወደ እስለምና እንዲመራት ዱዓ እናድርግላት።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 በመጨረሻም አሰማምረሽ ልትጠቀልያት አሰብሽ?😂

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 หลายเดือนก่อน +1

      ስለዚህ ሦሥተኛ ችግር ደሞ ሙስሊም አለመሆኗ ነው? ፈጣሪ ልብ ይሥጣችሁ ሰዉ አማራ ወይ ኦሮሞ ወይ ትግሬ ሌሎችንም አለመሆን ችግር ሊሆን አይችልም ችግር የሚሆነው እንደናንተ ሰውን መርጦ ባልተወለደበት ዘሩ የመፈረጅ አባዜ ሲፀናወተዉ ነው

    • @user-dz3gw3ph5b
      @user-dz3gw3ph5b หลายเดือนก่อน +1

      @@fairfair5506 ምነው እባክህ ለክርስቲያኖች እስላም ከመሆን መሞት ይሻለዋል ለአንተ እስልምና ወርቅ እንደሆነ ለእኛ ክርስቲያኖች ክርስትና አልማዝ ነው ስለዚህ እዛው የምታመልከውን ለእርስህ አድርገው

  • @QudusTube
    @QudusTube หลายเดือนก่อน

    mn metfo tenagerech

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkkk

  • @user-mo3xz6fg3h
    @user-mo3xz6fg3h หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ወቸ ጉድ ባሪየ
    እኔ እኮ ከሳ ያንትው ባሰብን 😂😂😂😂
    የምር ግን ኮመዲስ ብትሆን እፍፍፍ

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 หลายเดือนก่อน +3

    የሠው ፡ ቋንጣ፡ ክፉ፡ እንደሆንሽ፡ ፊትሽ፡ ያሣብቃል፡ የተለከፍሽበት፡ ክፉ፡ መንፈስ፡ አለብሽ።

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i หลายเดือนก่อน +2

    ካንቺ በላይ አሳፋሪ አለ ሲጀመር!?"ጀዋር ሲታሰር በኦሮሚያ ክልል የአንድ ሰው አንገት በላዩ ላይ ማደሩ ገርሞኛል!::" ያልሽ ጉድ በምን ሞራል ነው ስለሰውነት የምትናገሪው!? አይን አውጣ አለ እንዳቺ አይነት ግን በምድር ላይ የለም::ያንቺስ ከፋ!

  • @user-xd1gg9km5i
    @user-xd1gg9km5i หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hawiyeeysus941
    @hawiyeeysus941 หลายเดือนก่อน

    Ante mank ena new? yesewn akakir yemtawtaw jelajel genfo ras

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n หลายเดือนก่อน +4

    😂😂ማን ነዉ የምታጭበረብረዉ በዘር በሽታ የተለከፈች አንደ ሰይጣነች

  • @fekaduneka
    @fekaduneka หลายเดือนก่อน

    እቺ በትርፍ ቆሻሻ ጭቃ የተሰራች አስቀያሚ ምን ትመስላለች

  • @feedelband205
    @feedelband205 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ የተሸወደው የፋኖ አንድነት የመሪዎች ምርጫ ላይ እራሱ ሰብሳቢ ሆኖ እንደ ጉዎደኛው አብይ አህመድ ምርጪውን መምራትና ሶስት እጩዎችን በፅሁፍ ፅፎ እሱ ከፃፋቸው ተወዳዳሪዎች መሀል አንዱን እንዲመርጡ ማድረግ ነበረበት አሁን A ወይም B C የምትደግፉ እጃችሁን በማውጣት ትመርጣለችህ ብሎ
    እጩዎቹንም እንደሚከተለው ያቀርባል ማጭበርበር አይቻልም ሁለት መልስ መርጦ ከሶስቱ አንድ ብቻ ምረጡ በዲሞክራሲ ስለማምን
    A. ዘመነ ካሴ የምትሉ
    B. A የምትሉ
    C. A and B የምትሉ
    ከነዚህ ከሶስቱ ያሸነፈ የፋኖ መሪ ይሆናል ብሎ
    ሁሉንም በዲሞክራሲያዊ ምርጫ እንድተሳተፉ
    ነግሮ መጨረስ ሲገባው ምነው ፈዘዘ::

  • @wogayehulemawork4483
    @wogayehulemawork4483 หลายเดือนก่อน +4

    አንቺኮ ነሽ የዘር ፓለቲካ ዋና አጃባሪ።ምን ትመስላለች ኢቺ!

  • @kidisthyes7069
    @kidisthyes7069 หลายเดือนก่อน

    Weshetam

  • @SheepGot
    @SheepGot หลายเดือนก่อน

    Shentwa yederk zeregn a she force to be jorenalis she is not

  • @melakubogale
    @melakubogale หลายเดือนก่อน

    Kinbrrrr

  • @ef6079
    @ef6079 หลายเดือนก่อน

    አቤት ምላስ ግራየገባሽ ዘረኛ ከአንቺበላይ አለ ተቃዋሚ ሆንሽ ደሞ

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 หลายเดือนก่อน +1

    የት ሃገር የተመረተች, መርዝ ነች::

  • @mahi-qr2pu
    @mahi-qr2pu หลายเดือนก่อน

    Alchlkum😂😂😂😂😂

  • @ibrahimhessen252
    @ibrahimhessen252 หลายเดือนก่อน

    ቦቅባቃ የሆንክ ሸለፈታም ነገር ነህ ።ልብ ካለህ እንደ ሌላው ግዜ እየቀባጠርክ አቃቄር እያወጣህ አትዛለፍም ነበር???አይህ ስድቤ ተገቢ የሚሆንህ ለዚህ ነው እሷ ካንተ በብዙ 1000ዎች ትሻላለች ሀሳቧን በሚሰማት መልኩ በራስ በመተማመን ገልፃለች ታዴያ ምነው አንተ ሽንታም ሆንክ 😂😂😂😂😂 ለሁሉም ሰው እኩል ሆን ከፈሪህ ደግሞ ዝም በል ለምን ይህን አላልክ ብሎ ሚወቅስ የለም ።
    ለማንኛው ያያንተን ሳቅ እኔን ተክተህ በራስህ ላይ ትስቅልኝ ዘንዳ እጠይቅሀለው ።
    አንተ ምን ይላል እስቴ ወንድ ሆን 😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @honest241
    @honest241 หลายเดือนก่อน

    ዘረኛ ሳትሆኚ የጊዜው ቢዝነስ ነው የተጠቀምሽበት ተጠቃሚ ነሽ

  • @mmtt8167
    @mmtt8167 หลายเดือนก่อน

    Pretty, but talks t,oo muc

  • @rahelveyene
    @rahelveyene หลายเดือนก่อน

    Ante degimo rasik min eyalken nw

  • @user-oj5ux6mr7h
    @user-oj5ux6mr7h หลายเดือนก่อน

    ይች በአማረኛ ስታወራ ይንነዳል

  • @hisil2010
    @hisil2010 หลายเดือนก่อน

    ይህ ባሪያ ቀላል ያሽማጥጣል እንዴ አጋንንት ፊት።

  • @fantudesta2819
    @fantudesta2819 หลายเดือนก่อน

    ይቅር ይበለኝ። መልኳም ወሬዋም አቋሟም አያምርም። ምን ትመስላለች። ኧረ ተደበቂ

    • @yostinakebede9363
      @yostinakebede9363 หลายเดือนก่อน

      እውቀት የለውም አህያ አለ ኤርትራዊ እውነት ነው😂😂😂😂

  • @user-xk5uq3su4n
    @user-xk5uq3su4n หลายเดือนก่อน

    ቸብሎ አያውቅም

  • @Fantubg
    @Fantubg หลายเดือนก่อน

    ቤተለም ታፈሸ ብሎ ኦሯሞ የለም አጭበረባሪ

  • @user-bl8hk5ek2x
    @user-bl8hk5ek2x หลายเดือนก่อน +9

    የኢትዮጵያ ችግር 1000% የአማራ ፖለቲከኞች አስተሳሰብ ነው አማራ እንጂ ኦሮሞ አገር መምራት የለበትም ብሎ የጭፍን አመለካከት ይዞ የተነሳው

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w หลายเดือนก่อน +6

      ታዲያ ልክ እኮ ነዉ ምራ ብሎ ሲሰጠዉ መምራት አልቻለም 😂😂😂😂

    • @BirukYeshitilaTeketel
      @BirukYeshitilaTeketel หลายเดือนก่อน +3

      እንደማትችሉ አሳያችሁን እኮ የአማራ ኢሊቶች ይሄን ያሉት ኢትዮጵያን ስለሚወዱ ነው።

    • @DaniBoy-io2md
      @DaniBoy-io2md หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ጋላ ከብት እንጅ ሀገር መርቶ አየነው እበት በእበት አፈራርሶ ሀገሯን ዘርፎ አማራን ዘርፎ ብሔር ብሔረሰቦች አባልቶ ሀገሯን ዚቅ ከተታት

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 หลายเดือนก่อน

      አማራ ብቻ እኮ አይደለም ያለው መለስ ዜናዊ ለህፃን ልጅ በብርጭቆ ዉሀ አይስጥም አለ ይባላል መንግሱቱ ሀይለማርያም ስልጣን ይዞ 17መአት በጦርነት ኖረ ለቀቀ አብይም ስልጣን ይዞ5 ፣ አመት ጦርነት ዉስጥ ነን ደስ የሚለው አብረን ነው የምናከው ስልጣን የያዘው ቤተሰብና ካድሬ ይጠቀማል ተራው ኦሮሞ ህዝብ ማን ዞር ብሎ ያየዋል ወለጋ ቦረና ተርቡዋል ከተማ ያለው ኦሮሞም ቀለብ አይሰረርለትም የቤት ኪራይ የሚከፋልለት ልጆቹን የሚያስተምርለት የለም ልጋጋችሁን የምታንጠባጥቡት ዉጪ ያላችሁ ናችሁ ኦሮሞ ስልጣን ያዘ ብላችሁ ለምን ችግሩ መከራው አያገኝችሁም እናንተ ከተመቻችሁ ህዝቡ ተመቸው ነው ከተራበ ለጠገበ ነው ማዘን

    • @gaga320
      @gaga320 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ደሞ እንዳንተ አይነቱ ነው ጣቱን ሌላው ላይ መቀሰር እንጂ የራሱን ችግር የማይመለከተው ነው ችግር የሆነው።

  • @yemanetsegaye2985
    @yemanetsegaye2985 หลายเดือนก่อน +1

    Yi c hi deist afe

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 หลายเดือนก่อน +2

    ይች ሥጋ ቅብ አስቀያሚ እህ ቢላት ብዙ ታወራለች ::

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 หลายเดือนก่อน

    ለዛ ታትረሽ ስሰሪ አነበርሽ

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv หลายเดือนก่อน

    She is always talking nonsense nothing else

  • @fes592
    @fes592 หลายเดือนก่อน

    ባዶ ጠብራራ። ሰው ጠፍቶ አንቺ መድረክ አገኘሽ። የኛ ሀገር ያሳዝናል!

  • @Zewdu_Tessema_Adal
    @Zewdu_Tessema_Adal หลายเดือนก่อน

    ትልቁ የኢትዮጵያ ችግር ተረኛነትን ለማስፈን ላይ ታች ማለት ነው።
    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ኑሮውን ካረጋጋህለት ፣ የመንቀሳቀስ መብቱን ካስከበርክለት ፣ መብቱን እንዲጠይቅ ካረግህ በቃ ፍራሽ ማለት ነው

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa หลายเดือนก่อน

    Fake edit

  • @adamshafi8117
    @adamshafi8117 หลายเดือนก่อน

    Enate temerneri ገለመሌ ተይው

  • @Sitina-tb4bm
    @Sitina-tb4bm หลายเดือนก่อน

    እቺ ጥንብ ስላይ

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh หลายเดือนก่อน +2

    ጭራቋን ተዋት፤ ሁሌም ቀባጣሪ ስለሆነች። የሰየውን body language ብቻ እዩልኝ! ኣስደናቂ ነው።🤣

  • @betreestifanos7037
    @betreestifanos7037 หลายเดือนก่อน

    ግራ የተጋባች ሴት

  • @lyueli4686
    @lyueli4686 หลายเดือนก่อน

    Yes you cannot lead a country !!!

  • @user-te1jj7pz6g
    @user-te1jj7pz6g หลายเดือนก่อน +1

    ቆሻሻ

    • @tiruworkakalu2885
      @tiruworkakalu2885 หลายเดือนก่อน

      eny betin bfite l-tv laYe sayat tekekegna swu nat mizanawe el nber yho gizy sibal ymesmawu lyla nbre ena yyany e melektay tekekel nbre