የወጣቷ አክቲቪስት ሄርሜላ መስፍን ጥሪ | Tue 12 Nov 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 227

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 3 วันที่ผ่านมา +24

    መጀመሪያ ለቤተሰቦችሽ ታላቅ ክብር አለኝ ደግመው ደግመው ይውለዱ ትልቅ ቦታ ላይ ድረሱ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @berukyiheyis3461
    @berukyiheyis3461 3 วันที่ผ่านมา +27

    እረ አንቺ የልጅ ትልቅ ነሽ God bless you

  • @ayushiferaw5806
    @ayushiferaw5806 3 วันที่ผ่านมา +35

    መቲ ይቺን ወጣት ይህን ንፁህ አእምሮ ያላት እዚህ ሚዲያላ ስላቀረብሻት እግዚያብሔር ይስጥሽ ሔርሜላ እግዚያብሔር ይስጥሽ የዚች ውድ ሀገር መሪያድርሽ መፃፍም አልቻልኩም እንደዚህ ሀገር የሚውድ አላዬሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።።።።

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 3 วันที่ผ่านมา +31

    c ሄርሚ አይዞን ዳግማዊት ጣይቱ

  • @lulekidane2226
    @lulekidane2226 3 วันที่ผ่านมา +27

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤

  • @derbewgodana-rb5sj
    @derbewgodana-rb5sj 3 วันที่ผ่านมา +15

    በጣም እናመሠግናለን መቲ ወጣቷ ምርጥ ቆንጅዬ ኢትዮጲያዊ የአማራ ልጅ ስለምታደርጊው በጎ ስራ ከልብ እናመሠግናለን እንዳንች አይነት የነቃ ትውልድን ያብዛልን

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 3 วันที่ผ่านมา +17

    የእኔ ጀግና እግዚአብሔር ህወትሽን ሁሉ ይባርክልሽ ወላጆችሽንም እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @tariku8486
    @tariku8486 3 วันที่ผ่านมา +14

    ጀግና ለሀገሯ የምትጨነቅ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @YohannesBekele-d2h
    @YohannesBekele-d2h 3 วันที่ผ่านมา +16

    ጀግና ኤርሜላ ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ይጠብቅሽ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 วันที่ผ่านมา +10

    ጀግኒት!!! በርቺየኛ ቆንጆ ፋኒት!!!

  • @wmym
    @wmym 2 วันที่ผ่านมา +4

    መቲ ይህቺን ጀግና ውፕጣት ስላቀረብሽልን አመሰግናለሁ።

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv 3 วันที่ผ่านมา +15

    አንቺ ጀግና ልጅ

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 2 วันที่ผ่านมา +6

    ትልቅ ክበር ለወላጆችሽ 🙏🏽በጣም እናመሰግናለን ሄርሜላዬ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ የኛ ቆንጆ❤

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 3 วันที่ผ่านมา +7

    ከርሜላ አኮራሽን ፈለግሽ ሚሊዮኖችን ነው ከእንቅልፍ የቀሰቀሽው እግዚአብሄር ቤተሰብሽን ይባርክ መቲ በርችልን በቀን ባትሪ ፈልገሽ ያገኘሻት ከርሜላ ቃላት አጠቃቀሟ የሰዋሰው ቋንቃ የተማሩትም አይስተካከሏትም

    • @marmar803
      @marmar803 3 วันที่ผ่านมา +2

      ለሁላችሁም ነው ጥሪ ያቀረበቾልን በቋሚነት ለውጥ እስኪመጣ ጥሪ በተደረገበት ቦታ ሁሉ በመገኘት መታገል አለብን !!!

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሄሪሚ ጌታ ይባርክሽ : በጣም ትክክል የአማራ ወላጆች ልክ እንደ ትግራይና እንደኦሮሞ ልጆቻችን ላይ መስራት እለብን : :: ወላጆችሽ ይባረኩ

  • @alemgenadawit6180
    @alemgenadawit6180 2 วันที่ผ่านมา +5

    መቲ አንቺን የምትመስል ወጣት ጀግና ፍኖ አፈራሽ በፍፅም እንዳትለቂያት እግዚሀብሄር ይባርካችሁ

  • @techawatch
    @techawatch 3 วันที่ผ่านมา +10

    ቤተሰቦቿ ክብር ይገባቸዋል ለህዝቧ ተቆርቋሪ አድርገው ላሳደጓት።እንዲህ አይነት በሁለት ሰይፍ የተሳሉ ጎበዝ ልጆችን ወደፊት አምጧቸው ያሳድግሽ ተባረኪልኝ።የኦነግ እና የህውሀት ፖለቲከኞች ልጆቻቸውን ሀገር መውደድን ሳይሆን ጥላቻን ግተው ነው ያሳደጓቸው አማራው ግን ሰብሳቢ አጥቶ ሀገሬ ኢትዮጵያ ናት ብሎ የኖረ ህዝብ ነው አሁን ግን በአማራነት መደራጀት ግድ ነው ካልሆነ ዘራችን እየጠፋ ነው።

  • @መና
    @መና 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሄርሜላ እግዚአብሔር ይባርክሸ። ጀግና ነሸ ተባረኪልኘ። ጀግኒት የአማራዋ ልጅ በርችልኝ💚💛❤️

  • @ethio8774
    @ethio8774 3 วันที่ผ่านมา +9

    በርቱልን ታጋዬቻችን!!💪🏾💪🏾
    💚💛❤️

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 3 วันที่ผ่านมา +11

    ጀግኒት። ቤተሰቦችሽ ደጋግመው ይውለዱ አቦ።

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 3 วันที่ผ่านมา +7

    መቲዬ የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ....ዋው ወጣት ሄርሜላ ትንታግ❤❤

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሄርሜላ በጣም የምወዳት ጀግና ናት።ሁሉም አማራ ከጎኗ ቁሞ በሁሉም ነገር ሊያግዛት ይገባል።ሄርሜላ ፣መታሰቢያ የአማራዎች ሙሽራ ናችሁ።

  • @AzibAbebe-ff4lz
    @AzibAbebe-ff4lz 3 วันที่ผ่านมา +8

    በርቱ አሪፍ እንቅስቃሴ ነው

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 2 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሔርሜላ ! ኢትዮጵያ በእውነተኛ ኢትዮጵያዊያን መስዋዕትነት ፀንታ ትኖራለች ‼️ 🙏🇪🇹🙏

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 3 วันที่ผ่านมา +9

    ጀግኖች እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤❤

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 3 วันที่ผ่านมา +6

    ብዙ የነቁ ልጆች አሉ በአለም ዙሪያ እውነቱን መያዝ መጨረሻው ድል ነው።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 วันที่ผ่านมา +7

    ጎበዝ ወጣት❤

  • @AlexDamte-r6d
    @AlexDamte-r6d 3 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግና ሄርሜላ በርቺ

  • @ethio8774
    @ethio8774 2 วันที่ผ่านมา +3

    መቲ ሊንኩን ባንቺም ሚዲያ ላይ ቢደረግ በቀላሉ ልጆቻችንን ለማስረዳት ይረዳነል።
    🙏🏽💕

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 3 วันที่ผ่านมา +5

    እሕቴ ቃላት የለኝም ስላንቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @turayem960
    @turayem960 3 วันที่ผ่านมา +8

    When a person grows up in a family, it looks like Hermela.Meti, I thank you very much for bringing this queen to us. I am eager to hear what Hermela will say on big platforms in the future.

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 2 วันที่ผ่านมา +4

    Hermela , you are on the right track!! በትክክለኛው መንገድ ላይ ነሽ
    Meti እንድህ አይነት አገር የሚያስቀጥሉ ህፃናት በገፍ አስወጡልን በውጭ ላለው ትግል ትልቅ ጉልበት ናቸው
    እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ናችሁ

  • @am1951
    @am1951 2 วันที่ผ่านมา +4

    Such an admirable and inspiring young woman. This is the kind of leaders Ethiopia needs now. Thanks for bringing her on, Meti. Very proud of her and you.

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 2 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴት ያለች ወጣት ናት መድሀኔ ዓለም ይባርክሽ መቲም እንደዚህ አይነቷን በእውነት ለሀገር ተቆርቋሪ ልጅ ስለአቀረብሽን አንቺም ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም የተባረኩ

  • @Nezbir
    @Nezbir 3 วันที่ผ่านมา +8

    So proud of you, Hermela. You're a genuine, selfless, great person coming from a great family. May God bless you all.

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጨዋ የጨዋ ልጅ ጥሩ ቤተሰብ በጀግነነት የቀረጻት እግዚአብሔር ጤና ሰላሙን ያብዛልሽ ምኞትሽም ተሳክቶ ለሁላችን መድህን ሁኚን አሜን

  • @melakugetachew6546
    @melakugetachew6546 3 วันที่ผ่านมา +7

    Hermu.keep it up !!!

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 2 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you so much Hermela for being a voice of voiceless. You inspire a lot of young people to follow your footsteps. 🙏🏽

  • @AmeerNather
    @AmeerNather 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት አስለቀሰችኝ ሰውነቷ የተባረከች ቤተሰቦቿን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር ይስጣቸው መቲዬ ይችን ድንቅ ወጣት ስላቀረብሻት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቤተሰቦወሽን ይባርክ እንዳች ያለው ምድርን ይወረስ ፈጣሪ ይባርክሽ ድምፅሽ ከአርያም አምላክ ከፈጣሪ ደርሶ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን

  • @Mr.mesfin
    @Mr.mesfin 3 วันที่ผ่านมา +5

    We're proud of you

  • @habtamugeremew
    @habtamugeremew 3 วันที่ผ่านมา +7

    God bless you Our heroic sister❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you so so much Mettye our Jegnit fir bring us Hermella our Heroine. God bless you both

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +3

    You are absolutely right. Its imperative we have to be a voice for our suffering wogenoch.

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሳተላይት ጠፋችሁ ሰላም ይብዛልሽ መቲ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +5

    Jegnit thank you Bertulin. God bless you we are proud of you. You are a great example for illions of Ethiopian youth.

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 2 วันที่ผ่านมา +1

    መቲ የጋዜጠኝነት ልክ ላንቺ ያለኝን ክብር በምን ቃል እንደምገልፀው አላውቅም
    ይህች ወጣት በቀደም ባደረገችው ንግግር እስካሁን ማልቀሴን አላቆምኩም ጀግናዬ ነች ተባረኩልኝ

  • @Usaaid
    @Usaaid 2 วันที่ผ่านมา +5

    I am so proud of you Hermela, you are so Blessed by God and by your Family.

  • @Bergicho1Kedire
    @Bergicho1Kedire 3 วันที่ผ่านมา +9

    ልክ እንዳንችው ጀግኒት

  • @luluweldegiorgis1912
    @luluweldegiorgis1912 3 วันที่ผ่านมา +6

    You are our hero go ahead

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ባለማዕተቧ ቆንጆ ጀግና ሴት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ መቲዬ እናመሠግለን Heremaleyee you made cry yene embate yene wib thanks for everything
    From Seattle ❤❤❤

  • @maminenabel4056
    @maminenabel4056 2 วันที่ผ่านมา +4

    በርቱልን መቲ

  • @mggg8841
    @mggg8841 2 วันที่ผ่านมา +3

    Hermela you're truly an inspiration ✨️ massive credit to ur family, Thankyou & May God bless u lil sister 🙏

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 2 วันที่ผ่านมา +4

    መቲዬ በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +3

    Hermella God bless you and your family. You give us great hope Ethiopia is still have millions of true Jegnoch like you.

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 2 วันที่ผ่านมา +3

    ከእንግዲህ እረፍት የለም በያለንበት እንወጣለን

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግና ነሽ በርች

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +3

    Tikikil Jegnit God bless you in ubandance. Tha k you so much Kiberilin Hermella.

  • @berhanuzeleke5163
    @berhanuzeleke5163 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዜአብሔር ይባርክሸ.

  • @Thomas34658
    @Thomas34658 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሄርሜላ በርችሊን እግዜር ይጠብቅሽ።

  • @biniyamyitbarek5215
    @biniyamyitbarek5215 2 วันที่ผ่านมา +4

    Thank meti❤

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 3 วันที่ผ่านมา +7

    *WE'RE ALL PROUD OF YOU HERMELA, GOD BLESS YOU !!*

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +4

    Bravo Jegnit keep it up. Good luck and God bless you all.

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 3 วันที่ผ่านมา +4

    የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በርቺ ሌሎችንም አምጪልን❤❤❤

  • @gunakelil3588
    @gunakelil3588 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክሸ
    እድሜዉን ጤናዉን ይሰጥሸ
    አንቺን የወለድ ያሳደጉ ወላጆሸ እንደምን የታደሉ ናቸዉ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 3 วันที่ผ่านมา +4

    መታሰቢያ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @dt3629
    @dt3629 3 วันที่ผ่านมา +4

    Hermela, my dear sister, we are very proud of you. God has a reason he has elected you to stand for the poor & innocent. Keep up the good work. We love ❤️ you so much!!!

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 2 วันที่ผ่านมา +4

    We Ethiopian Americans and Ethiopians anywhere should be very proud of young Hermela Mesfin. God bless her.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +4

    Amen amen Jegnit. God bless you all. Its very good Bertulin.

  • @melatlove2000
    @melatlove2000 2 วันที่ผ่านมา +4

    God bless you both 🙏🏽🙏🏽🙌🏻❤️

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሔርሜላ እናመሰግናለን በርቺልን
    የገጠምነው በበታችነት ስሜት እየተሰቃዬ አማራን ካላጠፋ ከማያርፍ ዳቢሎስ ጋር ነው

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 2 วันที่ผ่านมา +1

    መቲ አንቺ እኮ ለሷ ምሳሌ የሆንሽ የወጣትነት እድሜሽን ከሕዋሓት ጋር ግብግብ ገጥመሽ የሙያ እና የሀገር ግዴታሽን የተወጣሽ ነሽ ያደረግሽውን እና እያደረግሽ ያለውን ተጋድሎ ሰው ባይከፍልሽ እንኳን የኢትዮጵያ አምላክ ይከፍልሻል እጅግ እንወድሻለን እናከብርሻለን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ::

  • @aemi576
    @aemi576 2 วันที่ผ่านมา +4

    Berchi ehte

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 วันที่ผ่านมา +5

    🇪🇹👍 Hermela, thank you for being the voice for 55 million Amharas 👍🇪🇹

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 2 วันที่ผ่านมา

      70 million.

  • @ruthgudina6090
    @ruthgudina6090 3 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you Hermela to be voice to voiceless

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 3 วันที่ผ่านมา +5

    መቲ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበረ። ❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 วันที่ผ่านมา +3

    Welcome Mettye our Jegnit with your Jegnit Guest

  • @getutadesse354
    @getutadesse354 3 วันที่ผ่านมา +5

    Metiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቲዬ ተባረኪልኝ።ይቺን የመሰለች ጀግኒት ፋኒት ሄርሜላ ስላቀረብሽልኝ ሁለታችሁም ተባረኩ።ሄርሚ በርቺ።

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 วันที่ผ่านมา +10

    Keep up sis, this is a little for Amhara peoples , but it's a beginning ❤🙏

  • @Nezbir
    @Nezbir 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የምታኮሩ የአማራን ጭፍጨፋ ለማስቆም የምትታገሉ ምርጦች በጣም እንወዳችኋለን እንደግፋለን::

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ วันที่ผ่านมา +1

    Dear Hermela! I don't know how I appreciated you my dear sister! May God protected you my sister our sister!! Strong young women❤❤❤🎉

  • @berukyiheyis3461
    @berukyiheyis3461 3 วันที่ผ่านมา +7

    I’m proud of you, I was with you many times

  • @Fanoyema
    @Fanoyema 3 วันที่ผ่านมา +2

    ግሩም ውይይት ጎበዝ ልጅ ጋር ሁላችንም ከዚች ልጅ ጋር እያገዝን አብረን መጓዝ አለብን

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 3 วันที่ผ่านมา +5

    የአማራው አንድነት አለመኖር አማራውን አደጋ ላይ ጥሎታል, ስለዚህ የአማራው አንድነት ማጠናከር የፋኖ ድልን ያፋጠነዋል .

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 3 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ከክልሉ ከወጣ አለቀ

  • @Natnael-yb4rf
    @Natnael-yb4rf 3 วันที่ผ่านมา +4

    እምትገርም ልጅ ናት

  • @yarednigussie7630
    @yarednigussie7630 3 วันที่ผ่านมา +6

    proud of you Hermela! Tebareki yene lij, tesfa nesh for peaceful Erhiopia! Stay brave. I am sure you read history of other people who outsurvived a similar genocide. Fano shall be victorious!

  • @s.8681
    @s.8681 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abiylemma2803
    @abiylemma2803 2 วันที่ผ่านมา +1

    HERMELA YOU ARE AMAZING 👏👏👏👏💚💛🧡

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 3 วันที่ผ่านมา +4

    በአሁኑ ሰአት በአማራ ዉስጥ፣ በፌዴራል ሚኒስቴር የሆኑ፣በፌ/ል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ሀለፍነት ቦታ ለይ የሚሠሩ፣ የክልል ፔሬዝደንትና አመራር የተባሉ ፕ/ር፣ ዶ/ር፣ ኢ/ር፣ ማእራግ የለቸዉ፣በወታደር ቤት ጄኔራል፣ኮሎኔል፣ሻለቃ፣አዘዥ፣ ማእራግ የተሻካሙ የመከለከያ አባለት የሆኑ፣የፌዴራል ፖሊስ፣ የክልል ፖሊስ፣አድማ ብተና፣ ታጠቂና ሚሊሻ፣የሚባሉት፣ በፌዴራልም በክልልም የሉት የሚዲያ አካለት አንድንድ የማህባራዊ ሚድያ አክቲቪስቶችና የተወሳነ የዲያስፖራ አካለት ወንድነታቻዉ ታሳልቦ ከአምባጋኒኑ ሥርአት የሚወራወርለቸዉን ፍርፋሪ ለመለቃቃም በራሳቸዉ ህዝብ ለይ የሚፈፃመዉን ጭፍጫፋ ከመደጋፍ ይልቅ የጥቅም አጎብደጅ ሆነ እየስጨፋጫፉ ባሉባትና ወንድ የሚባል ወገን በታጣባት ወቅት ለይ ከጥቂት ወንድ ታጋዮች ጋር ተሳልፋሽ ወንድ የሆነሽ ጀግኒት ወጣት እንስት ሄርሜላ ባርቺ።

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 2 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 3 วันที่ผ่านมา +3

    Hermela Mesfin is the voice of new Ethiopian Young Diaspora Generation! Love!!

  • @addiszemen3266
    @addiszemen3266 วันที่ผ่านมา

    መቲ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ሁሉ ያከናውንልሽ ሔርሜላ ብዙ ውጣቶችን እንደምታፈራ አምናለሁ፥ በይበልጥም ብዙ የተኙ ወላጆችን እንደሚቀሰቅስ በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ። ሁለታችሁንም በርቱልን የዘመኑ ጀግኖቻችን ጣይቱዎቻችን ናችህ።❤ ማጋነን እንዳይመስላችሁ፡ ከልቤ ነው፥ በሌላ ቃል መግለጽ አቅቶኝ ነው❤❤❤

  • @sebleeshetewube460
    @sebleeshetewube460 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ሄርሚ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለወጣቶች ብቻ ሳይሆን እንቅልፍ ላይ ላሉት ትላልቅ ዳያስፓራዎች ጭምር ጥሩ ማነቃቂያና ራሳቸውን ቆም ብለው እንዲያዩ የምታደርግ ጀግና እህታችን ናት👍👍👍👍

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 2 วันที่ผ่านมา

    Yene konjooo medhanealem bemogesu tilik bota yadrisish. Anchi shi letelatish medf yemititekush jegna! 😍😍💕💕💕❤️❤️

  • @Ethaa1971
    @Ethaa1971 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ፤ አንድ ሁኑ! ይቺ ልጅ ገና ወጣት ነች።ግን የነገረችን ተስፋ፣ ነጻነት እኩልነት አንድነትን ነው። ጀግኑ!

  • @fuadmusa6827
    @fuadmusa6827 3 วันที่ผ่านมา +3

    Selam Selam

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 2 วันที่ผ่านมา

    መቲ እቺን ትንታግ የሆነች ወጣት ስላስተዋወቅሽን በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሄር ይባርካት። የሚያሳዝነው ግን በተለይ DMV ያለው ሀበሻ በጣም ያሳዝናል። እንደ በፊቱ ለምን መታገል አልፈለጉም? ትልቅ ድብርት ውስጥ ወድቀዋል ልበል ? እንደነ ሄርሜላ ያሉትን ወጣቶች እግዚአብሄር ያብዛልን።❤

  • @TigistHaile-s4p
    @TigistHaile-s4p 2 วันที่ผ่านมา

    መቲዬ ሰላምሽ ይብዛ ሄርሜላ የሰባቹት ይሳካ ጎበዝ ወጣት በርቱ

  • @genetmekuria9045
    @genetmekuria9045 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ አውነት ብለሻል ልጆቻችንን ማስተማር አለብን ማን ነታቸውን ማሳወቅ ሁሉም ቤተሰብ ማድረግ አለብን እናመሰግንሻለን ሄርሜላ መቲ አንችም ድካምሽን እግዝሐቤር ይቁጠርልሽ ቀሪውን ዘመንሽን ያሰብሽው የሳካ