ከአሳዬ ደርቤ ጋር ባደረግነው ክርክር ስለ ጠቅላይ ግዛትና የአማራ ትግል ያነሳኋቸው ዋና ነጥቦች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @najigm8856
    @najigm8856 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ አማራ ባልሆንም ስለ ልጅ ተድላ ጥረት፣ ታጋሽነት፣እውቀት፣ የማስረዳት አቀራረብ፣ ራእይ፣ ወዘተ በጣም አደንቃለሁ።

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb หลายเดือนก่อน +1

    ተድላ በጣም ነዉ የምወድህ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsonTefera-i6y
    @samsonTefera-i6y หลายเดือนก่อน +15

    ፋኖ ልጅ ተድላ ለአማራዉ ህዝብ ትግል የምታደርገዉ አስተዋፅኦ አደንቃለሁ በርታ ከጎንህ ነኝ

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 หลายเดือนก่อน +3

      Yes. He is mature ,educated and doing a lot for Amhara .
      God bless

  • @Israelxox
    @Israelxox หลายเดือนก่อน +4

    As always, Proud of you KING ❤

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማለም አንተ ሥራህን ስራ አውቆ የተጣመመ መቸም አይቃና። l love your way of explanation ❤❤❤❤

  • @mengistuskita9348
    @mengistuskita9348 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድም ተድላ በርታ እያደረክ ያለኸዉ ከስሜታዊነት የፀዳ እና ሳይንሳዊ የሆነ ትንተና ለትግሉ እጅግ አስፈላጊ ነው እንዳለመታደል ሆኖ አብዛኛዉ አማራ መስመር የያዘ ትግል ሳይሆን ጬኸት እና ስሜት ላይ ብቻ ያተኮረ ስለሆነ በርትተህ ስራ ወንድሜ

  • @godana
    @godana หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል!❤

  • @ketemuhaile9504
    @ketemuhaile9504 หลายเดือนก่อน

    Berta!
    Edme ketena yistih!
    You portrait the truth with evidense.
    Thank you!
    🙏🙏🙏

  • @DanielWendalem
    @DanielWendalem หลายเดือนก่อน +1

    የ አነጋገር ስርአትህ በራሱ ደስ ይላል ጠንክርልን

  • @henokrasfaw3677
    @henokrasfaw3677 หลายเดือนก่อน

    Yamaraw alegnta God bless you LIJ TEDLA!!!!

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni หลายเดือนก่อน +1

    To criticize this wonderful brother Liji Tedla in my opinion it is a sin a man who dedicated his life for Amara cause 🙏🏽 for all your effort 💚💚💛💛♥️♥️

  • @BashaDewol
    @BashaDewol หลายเดือนก่อน +1

    God bless Lij Tedela

  • @bereshitbaraelohim9471
    @bereshitbaraelohim9471 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህን ጥያቄዎች የሚጠይቁህ ያልተማሩ ሰዎች ናቸው። ይህ ደግሞ ለአማራው ችግር ጣልቃ የመግባት መብት ሊኖራቸው የሚገባውን እንድናጣራ ያደርገናል። የአማራን ታሪክ እንኳን የማያውቁት መናገር ሳይሆን አቅጣጫ መጠየቅ አለባቸው። እያንዳንዱ አማራ የአማራ ማንነት ፒክሰል ነው። የእኛ ፒክስሎች የማይሰሩ ከሆኑ። እነዚህ አማሮች ለወደፊት ለአማራው ምንም አይጠቅሙም። ስለዚህ አሁንም እንዲህ አይነት የአማራ ማንነት ትምህርት ቤት ለልጆቻችን መመስረት አለብን። እነዚህ ሰዎች ወደ ኋላ እየያዙን ነው። ወደ ፊት እንድንሄድ አይረዱንም።

  • @መተከልፋኖ
    @መተከልፋኖ หลายเดือนก่อน

    God Bless "Ras Tefrian"

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን ወንድም አለም 🙏

  • @godana
    @godana หลายเดือนก่อน +3

    ሌሎች የሚቃወሙበት ምክንያት የኦሮሙማን የውሸት ትርክት ስላጋለጥክባቸው ነው!

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ለማናቀው ስለምታሳውቀን እናመሰግንናለን

  • @Xyz-w1t
    @Xyz-w1t หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ጭቅጭቅ ወደ እናሸናፋለን ፤እናቸንፍለን የእርስ በርስ መጠፍፍት እንዳይወስዳችሁ ፍልስፍናችሁን ትታችሁ ለአማራው አንድነት ብትታገሉ ይሻላልና ስከኑ!!!

  • @elsad1086
    @elsad1086 หลายเดือนก่อน +3

    👋👋👋

  • @ብርሃኑመኮንን
    @ብርሃኑመኮንን หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ልጅ ተድላ

  • @amarechhailu6499
    @amarechhailu6499 หลายเดือนก่อน

    አውነት ነው

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l หลายเดือนก่อน +1

    አማራ መላ ኢትዮጵያ አገሬ ነው የሚለው። ማንም ኢትዮጵያ ዊ እንደአማራ ህዝብ መላ ኢትዮጵያ አገሬ ናት ማለት ይችላል።
    ጣሊያን፣ሱማሌ እና ሱዳን ወዘተ ኢትዮጵያን ሲወሩ ለአገሩ ተዋግቷል።

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf หลายเดือนก่อน +5

    Bravo Lij tedela

  • @BezayeGetnet
    @BezayeGetnet หลายเดือนก่อน +4

    Proud off

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 หลายเดือนก่อน +2

    ጠቅላይ ግዛት ዛሬ ልጅ ተድላ የፈጠረው ሳይሆን በንጉሡ ዘመን የነበረ ነው ደርግም በጊዜው ክፍለ ሀገር በማለት ስም ሰጥቶ በመቀጠል ወደ መጨረሻ አስተዳደር አካባቢ በአቅጣጫ ሰሜን ደቡብ በማለት ሰየመ ወያኔ ሲመጣ ደግሞ ክልል በማለት እንደ እንሰሳ በረት ሰራልን በዚህ በረት ውስጥ የተወለዳችሁ ሰዎች የምታውቁት በረት ወይም ክልል ስለሆነ ልጅ ተድላ የሚለውን በሚቀርበው ማስረጃ ማመን ካልፈለጋችሁ የኢትዮጵያን ታሪክ ማንበብ ተገቢ ነው

  • @12M19G
    @12M19G หลายเดือนก่อน +1

    ጥራትና ተዓማኒነት ያለው ዝግጅት እያቀረብክ ስለሆነ ፣ አማራውን እየከፋፈሉ ለመምታት የሚሰሩትን ስራ ስላከሸፍክባቸው፣ እንዲሁም የፋኖውን እርስ በእርስ የመጠላለፍ ተንኮል በሽምግልና ስላመከንክባቸው ነው አንተ ላይ የሚረባረቡት ። በርታ ። 🎉❤

  • @okom6307
    @okom6307 หลายเดือนก่อน

    አይ የአማራ ሙህራን የጠይማለቅሶ መልሶ መልሶ ምንአለ መፍቲህ ብታመጡ አይመረገም 😢😢😢 💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 หลายเดือนก่อน +1

    ወቅቱ የሸዋን ፋኖ አንድ እንድታደርጉ ነው የሚጠቅመው ሌላው ቀጣይ ይሰራል

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju หลายเดือนก่อน +1

    ለፋኖ ሽንፈት ቫይረስ ሊሆን የሚችለዉ በሥልጣን ላይ የተመሰረተ ክፍፍል ሲኖር ብቻ ነዉ::የትግል ሀሳብ ልዩነትን ችግር ወደ አንድነት ያመጣዋል!!ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @malattedrose
    @malattedrose หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነህ ተድላ ፤ የአማራ ቦታዎች ሁሉ በስማቸው መጠቀስ አለባቸው ፤፤አማራ ህዝብ ነው ፤ሸዋ የአማራ ርስት ነው ፤፤

  • @zmack1830
    @zmack1830 หลายเดือนก่อน +1

    AMARA YEMEJEMERIA SRAW SEW MEHON NEW. AS OF NOW ABZAGNAW AMARA KEBT NEW.....QEND-ALBA KEBT!! SNTUN AMBEASA TAGAY EYATALELU AREDUT....AMARA KETEFA YEMITEFAW BEBEGNETU NEW!!

  • @Vertaul
    @Vertaul หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሽዋ አዲስ አበባን ይጠቀላል

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib หลายเดือนก่อน

    ሳይሰሙ ነዉ አሰተያየት የሚሰጡት

  • @Mashquke
    @Mashquke หลายเดือนก่อน

    የነውረኞች ፣የመሀይሞች መብዛት ወደ ፍርደገምድል ገብተናል። የሐገራችን ትልቁም ችግር ይህ ነው ።

  • @KegnaBurse
    @KegnaBurse หลายเดือนก่อน

    እውነት አንተ ጋር ነች ብዙ ባንዳ ስላለ አንተ ለባንዳ አትበገርም ይህንንምማለት አይገባህም እናውቃለን ማን እንደሆንክ እውነት አንተ ጋር ነች ለነገሩ አስተምራቸው !!!!!!!!

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ ተድላ ማጥራትህ መልካም ነው። ግን የሃሳብ ልዩነት ለሌላቸው ግለሰቦች ነው ምላሽ እየሰጠህ የለሃው።
    ጥያቄ ልጠይቅህ
    1. ለስልጣን ነው የምትታገለው ወይስ ለአማራ ህዝብ ነፃነት? ለነፃነት ከሆነ አሁንም አንድ ነገር አስረግጬ ላሳስብህ።መከታው እና እስክንድር ወንጀል ውስጥ እየተዘፈቁ ነው የሚሄዱት። ህብረተሰቡን አውራ ምን እየሆነ እንዳለ ይነግርሃል። እስክንድር ልጁን ከህዝብ እየነጠለው ነው። የእስክንድር ጦር ወኪል ከሆንክ አሳውቅ ካልሆንክ ደሞ ወንጀል እየተፈፀመ ነው ወተህ ለህዝብ መረጃ ስጥ ተብሎ ተጠይቋል። ጥያቄውን ለማዞር ጎጃም ላይ ብአዴን በዳዴ ተቀጣብኝ ብሎ እስክንድር ለፍለፏል።
    እውነታው ግን በወኪል ስም አንተንም የነሱ ወንጀል ተባባሪ እያደረጉሁ ነው። መፍትሄው አሁንም በግልፅ ወጥተው ለተነሳባቸው የወንጀል ጥያቄ ማስረዳት እስካልቻሉ ድረስ አንተ እራስክን ከድርጅቱ ወኪልነት እራስክን በግልፅ መለየት ነው። ለህዝብ ካጠሩ ቡሃላ ይቅርታም እሚያስጠይቅ ከሆነ ድርጊታቸውም ልክ ከሆነ አምነህበት አብረህ ትጓዛለህ። አይ አንዴ ገብቼበታለሁ አካሄድ ከሄድክ ግን ለአማራ ብዙ የምጠቅም ሰው በአንድ ግለሰብ ስህተት----

  • @ZelealemYeneneh
    @ZelealemYeneneh หลายเดือนก่อน +9

    እንዴት ነው ስህተት የሚሰራና በትክክል የሚሰራ ፋኖ በእኩል ዓይን ሊታይ የሚችለው ማነው ፋኖን በመከፋፈል ላይ ያለው ትናንት ድርጅት አፍርሶ የፋኖነት ተግባር ሳይኖረው መሪ ካክሆኩ ብሎ የሚበጠብጠው ታናሹ እስክንድር አይደለምን?

    • @AbayeAbi
      @AbayeAbi หลายเดือนก่อน

      ትንሽ ነሽ ቆሻሻ አስተሳሰብሽን እዛው ጎጃም ውሰጅው በሀሳብ የበላይነት የማያምነው ዘመነ ጋር በሀሳብ ከሱ ጋር አንድ ያልሆነውን የጎጃሙን ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናውንና እና ኮረኔል ጌታሁንን ያፈነውን ማውገዝ ነው አሁን በአማራ ክልል እስክድር እንዲጠላ የተደረገው በአብይ ብልፅግና ሴራ ተሸካሚ ናቸው እውነቱን ልገርሽ አንቺ ቆሻሻ አብይ አብይ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈራውና የመጀመሪያው ሰው እስክድር ነው እስክድርን እንደሚፈራው ፈጣሪውን አይፈራም እንደአብይ እነግሳለን ብለው የጎጥ ሚዲያ ሰብስበው የሚያስጮሁት እስክድር በነፃነትና በፍትህ ጉዳይ እንደማይለቃቸው ስለሚያውቁ ነው

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 หลายเดือนก่อน

    አማሮ ያሉትን አማራዎችን ልጅ ተድላ ከማነፃፀር ስለዘነጋሀዋቸዉ ሰፋ ባለ መለክ ልክ ልኩን ካለስቀመጥነዉ ማፈግፈግ ትርጉሙ ሚገባቸዉ አይመስለኝም::

  • @AlehegnSahle
    @AlehegnSahle หลายเดือนก่อน

    አክሱም እራሱ አማራ ነው

  • @haylehaylsh
    @haylehaylsh หลายเดือนก่อน

    ሰብእናህ ጥሩ እንደሚሆን ንግግርህ ይናገራል። ግን እውነታው ጋ ብትቆም። በተረፈ በርታ

  • @DanielChane-z2e
    @DanielChane-z2e หลายเดือนก่อน +1

    ፖለቲካ ስራ ቁማር ነው ሁሉ አይወራም

  • @suleymanhussein719
    @suleymanhussein719 12 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ አህመድ ያበደ ዉሻ ማለት ነው እብድ ዉሻ ያገኘውን ሁሉ ይነክሳል

  • @mohammedyimam1166
    @mohammedyimam1166 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አሁን የተዘራብን ዘር ጥሩ አይደለም
    ሀሳብህ ልክነው ለጊዜው ግንፋኖ ወደ ስልጣን ሲመጣ ክፍለ ሀገር የሚለውን ሀሳብ ተቀብሎ ለምሳሌ ወሎ ክፍለ ሀገር ሸዋ ክፍለ ሀገር ብሎ በመሠየም ለክፍለ ሀገር ክፍሎች ደግሞ ዞን የሚለውን ብንጠቀም
    በብዙነገር እረዳሃለሁ ጎበዝ ነህ ራስህ አንድ እዝ ማለትነህ ወንድሜ ልጅ ተድላ

  • @zack-mr4lm
    @zack-mr4lm หลายเดือนก่อน

    ሁለቱን ሰሜን ሸዋ ያሉ የፋኖ እዞችን አንድ ሳታደርግ ከክልል ውጭ ስላለ ህዝብ ማሰብህ እራሱ ይደንቃል ማንም ይሄን አላሰበውም የእኛ ምሁር ብቻ አዝኜብሀለሁ

  • @መተከልፋኖ
    @መተከልፋኖ หลายเดือนก่อน

    ጎጃም መተከል loading

  • @JosefBelay
    @JosefBelay หลายเดือนก่อน

    Besalna asteway wendmachin neh ,berta andnet andnet andnet !!!!!!!

  • @BAMLAKUTADESSE-lx5tc
    @BAMLAKUTADESSE-lx5tc หลายเดือนก่อน

    ትግሉ የሚቀጥለው በንፁህ አማራነት ነው፣ አሸናፊ የምንሆነው በዚህ መንገድ ብቻ ነው

  • @ቁምነገርእናውራስለምን
    @ቁምነገርእናውራስለምን หลายเดือนก่อน +2

    የተከበርከው ልጅ ተድላ መላኩ የስልጣን ጥመኞች ይሉኝታ ቢሶችን ለማጋለጥ ለምታደርገው ትግል አመሰግናለሁ።

  • @likutadesse869
    @likutadesse869 หลายเดือนก่อน

    Is it the time to argue about such a topic?

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 หลายเดือนก่อน

    Yezarew maberaraki teru new ke mesadebe terefaleho yagnawen ayeche lij tedila ye esekideren gudaye ateru

  • @EzraHargewoine
    @EzraHargewoine หลายเดือนก่อน

    Negusawe seraten menafeqe new

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 หลายเดือนก่อน

    TEKEKELEGNA AGELALESE NEWENA ZONE MALETE MENE MALETE NEW?YAWE YE WICIWE MEDERE KUWANKUA INJI YE AMHARAWE AYEDELEMENA ::YAME HONE YEHE TERU EYASEREDAHACEWE NEWENA TEWEDEDEM TETELA!HAKU YEHEWE NEWENA BIWATELACEWE EWNETEGNA INJI HASETEGNA AYASEBELACEWEME !KALEHONE TARIKEN YEMEREMERU ALEYAME YE TENTE ABATOCEN FELEGEWE MABERARYA YEWESEDU TEKEMU LE RASACEWE NEWENA::TARIKACEWEN MAWEKE:INJI TARIKEN ATENENO MEREMERO YEMIYASEREDANENE MEWEKESE SAYHON BETEGEBARE MASAYETU TEKAMI AYEMESELACIHUME WEYE?GOBEZE GEGNACEN FETARI HULEM KE GONEHE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YE TEMESEGENE YEHUNELEN YEHENEN HULU BE WETATU LEBONA HONO EWNETEN SELEMIGELETE! AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB HAYALU GETA BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO SERAWETUN HULU YEZO HULEME KE FITE EYEKEDEMELACEWE FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL BE HULUME AKETACIA BE HULUME BOTA BE HULUME EKEDACEWE FESUMAWEWENE YE DEL DEL TAFACUNE DEL YAGONASEFACEWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @Nezbir
    @Nezbir หลายเดือนก่อน

    አስተሳሰብህ በጣም የሰለጠነና ጥልቀትና ዘለቃዊ የሀገር ጥቅም ያለው ነው:: ችግሩ ሕዝባችን መብቱንና ንብረቱን በደርግ ተነጥቆ መንግሥት ምግብ በራሽን የሚሰጠውን እንደደግነት እንዲቆጥር ተደርጐ የኖረ ነው:: አሁንም የአገሪቷን መሬትን እንደ አብይ ንብረት ቆጥሮ ቤቱ እየፈረሰ ውጣ ሲባል አገሪቷ ለኔም ናት ብሎ እንደዱሮ አባቶቻችን የማይቋቋም ነው:: እና የምታስተዋውቀው ሀሳብ ንፁህ fresh air እና የሕዝቡን መብት አንድነት በስነሥርአትና በሰላም ልዮነትን ተነጋግሮና ተግባብቶ እንዲፈታ የሚያደርግ ምርጥ ለአማራ ጠቃሚ ሀሳብ ነው:: ይሄን የሚጠላ አማራ አለተብሎ አይጠረጠርም

  • @HelinaSo-hc6ti
    @HelinaSo-hc6ti หลายเดือนก่อน

    የዐማራ ፋኖ በሸዋ ማለት እኮ ጠቅላላን ሸዋን ማለት ነው።በቃላት የምንነታረክበት አይደለም ጊዜው፤በርዕዮተዓለም ግን መከራከር ይቻላል።የፋኖ ትግል መዳረሻ በብኣዴን ክልል ይወሰናል ወይስ አራት ኪሎንና የተነጠቁትን ግዛቶች ያካልላል?።"ማለት እንችላለን።የአሳዬ እይታ መልካም ነው ግን ዝም ማለት ከብኣዴን ክልል ውጭ ያለውን ዐማራ መጠቃት አላቆመም ።አንደኛ መከራከሪያው እንዳናስጠቃው ዝም እንበል ወይ ሙያ በልብ ነው የሚል ስለሆነ ።ያለ ግብ እንዴት በአላማ መንቀሳቀስ ይቻላል ?እሱን እጠይቃለሁ።ሪፎርም ማድረግ እንችላለን እኛ ከአባቶቻችን የወረስነውን ቱባ ውርስ ሁሉ ለዘመኑ እንደሚገባ አድረገን በጠቃሚ አሻጋሪ መልኩ ማደስ እንችላለን እንጂ ጠቅላይ ግዛት ስለተባለ ዛሬም በዚሁ ይቀጥል ማለት ትክክል አይደለም ።ይሄ ጠቅላይ ግዛትነት ነው ሠላሳ ወደኋላ በጎጥ አቧድኖ ብኣዴንን ያናከሰው ለትውልዱም ያወረሰው ይሄንኑ ነው

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ተድላ ግን የአነጋገር ለዛህ ታሪካዊ እውቀትህን አስቤ ለመተቸት ይከብደኝ እና አንዳንዴ ይምትሰጠው ሃሳብ ግን በጣም የወረደ ይሆናል። የባለፈውን ክርክር የሰማ እና የዛሬውን የሰማ ሰው አንተን የሚያይበት እይታ ጥሩ የሚሆን አይመስለኝም ተቃራኒ አይነትና ጭብጥ (የንግግር ዓውድ) የሳተ ይመስላል። ተረጋግተህ ብታስብበት።

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  หลายเดือนก่อน

      ግድ የለም፥ ጠንከር ያለ ትችት መተቸት ይቻላል። የምንናገረውን በአግባቡ ሰምቶ መረዳት ግን ይቅደም። ፖለቲካ በትምህርትም በተሞክሮም ያገኘሁት ዕውቀት ነው። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ግን ከደርግ ጀምሮ እስካሁን ዕውቀትን እና ዘዴን መሠረት ያደረገ ሳይሆን ቡድንተኝነትን እና ሴራን መሠረት ያደረገ የጥላቻና የመጠፋፋት ተራ ቁማር በመሆኑ የመፍትሔ ሐሳብን የሚፈትሽ አይደለም።

    • @yihenewandualem1161
      @yihenewandualem1161 หลายเดือนก่อน

      @@TedlaMelakuERC እሽ ትክክል ነኝ ብለህ ካሰብክ ጥሩ። ግን ልጅ ተድላን የምናስበው አስታራቂ ሃሳቦችን እና ከአማራ ሕዝብ (ብሔርተኝነት) አንጻር የወንድሞቻችንን ስቃይ የሕዝባችንን መከራ የሚያቀል መንገድ ያሳየናል እንጅ ወደአንድ ቡድን ያጋደል ጥበቃ መልስ የሃሳብ ፍሰት እና ትንታኔ አይደለም። አንተም አንዱ ቡድን ውስጥ ያለህ ይመስላል።

    • @yihenewandualem1161
      @yihenewandualem1161 หลายเดือนก่อน

      @@TedlaMelakuERC እሽ ትክክል ነኝ ብለህ ካሰብክ ጥሩ። ግን አንተን የምንጠብቅህ የአማርን ሕዝብ መከራ ና የወንድሞቻችንን ስቃይ የሚያሳጥር፣ የአማራውን ብሔርተኝነት መሰረት ለማስያዝ በሁለቱም የሚወረወሩትን ሃሳቦች ካለህ እውቀት አንጻር አስታራቂ ሃስብ ታመጣለህ ብለን እንጅ የአንድ ቡድን ተከላካይ፣ ደጋፊ፣ የአንድ ቡድን የሃሳብ (tube) ትሆናልህ ብለን አይደለም። መሆንም የለበትም። ተጓታች እኮ ሞልቷል እና አንተም እዛው ትጨመር? አካሄድህ ወደዛው ያቀና አልመሰለህም?

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t หลายเดือนก่อน

    ልጅ ተድላ፥
    "በኦሮሞ የሚኖር የአማራ ልጅ ኦሮሞ ሆናል፥ የጉምዝ አማራ ጉምዝ ይሆናል?
    እንዴት?
    መልኩ ይጠቁራል??
    ጸጉሩ ይከረድዳል??
    ቀስት ይዞ "ቀያዮችን" (አማሮችን) ይወጋል? 😂😂😂😂
    እንዴት ያልከው ቀልደኛ ፅንፈኛ አማራ ነህ?

  • @fekadefullas190
    @fekadefullas190 หลายเดือนก่อน

    ምስኪኢኢኢን !

  • @BAMLAKUTADESSE-lx5tc
    @BAMLAKUTADESSE-lx5tc หลายเดือนก่อน +2

    ወደድንም ጠላንም፣ የብሄር ፖሊቲካ ይቀጥላል፣ ጥቅሙ ለእኛ ለአማሮችም ነው

  • @gebredemsis
    @gebredemsis หลายเดือนก่อน

    እኔ የንጉሳውያን ቤተሰብ አባል ስለሆንኩ አባቶቼ የሚጠቀሙበት ስያሜ ካልሆነ የሚል የወረደ ሃሳብ ነው አማራው ሁሉ የንጉሳውያን አባል አይደለም እንዲያውም ሲጨቆን የነበረ ነው

    • @shimeleswolde4116
      @shimeleswolde4116 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት ነዉ የምናሰበዉ የአማራ ታሪክ ረጅም ግዜ ያለዉ በንጉሳዊ በዘዉድ የሚመራ ህዝብ የነበረ ነዉ ይሄን ሀቅ መካድ አይቻልም ጭቆና ላልከዉ ነገር ከሌሎች በንጉሳዊያን ከየሚመሩ ሀገሮች አንጻር የእኛ ሀገር ንጉሳዊያኖች ፍትሀዊ ነበሩ

  • @gebredemsis
    @gebredemsis หลายเดือนก่อน

    ጠቅላይ ግዛት በንጉሳውያን የመንግስት መዋቅር ማሳያ ነበር ይህም ክ/ሀገር ማለት ነው ስለዚህ ጠቅላይ ግዛት አማራውን የሚከፋፍል ነው

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib หลายเดือนก่อน

    አንተ አንደበተ ርቱዕ

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 หลายเดือนก่อน

    አንድ ቢሊዮን ማብራሪያ የስሕተት መንገድን አያቃናም፡፡

  • @Only-true-
    @Only-true- หลายเดือนก่อน

    አንተ እንደምትለው ከሆነ እኛ ስደት ስለምንወድ የተሰደደንባቸው አውሮፓ አሜሪካ ፧ አረብ ሀገር ሌሎችም የአማራ ነው ማለት ነው?? በረሀብ በስደት እና ክርስትና ሀይማኖት ለመስበክ ፧ ቤተ ክርስቱያን ለመሰራት እና ፀብመንጃ ይዞ ሌላ ክልል ሄደው መሬት በአርበኝነት በመቆጣጠር እና እዛው ተዋልዶ በመቅረት የዘር መነሻቸውን በመክዳት እና የሌላውን ክልል ሰለተመቸው ስለጣመው የ እኔ ብሎ ድርቅ ማለት ትክክል ነው ብለህ ይሄን የዋህ ህዝብ ደም ማፋሰስ ሀጥያት ነው። የዛሬው የሌላው ብሔር እና የድሮው አንድ አደለም ሰልጥነዋል ውሀ ሲሉት ወተት እየሰጠ መሬት እየሰጠ ጉድፈቻ እየወሰደ ልጆቻችንን ማሳደግ መዳር እና የዋህነት ድሮ ቀረ ተባኗል ስለዚህ እባክህ ወንድማችን ለሚቀጥለው የልጅ ልጆቻችን ጦርነት ስቃይ አታውርስ ሰላም የሚኖሩበትን መንገድ ምከር። ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤ ኢትዮጲያ የሁሉም ናት ❤❤❤

  • @gebredemsis
    @gebredemsis หลายเดือนก่อน

    አንተ ሰውዬ ምን እያልከን ነው የሲዳሞ ክ/ሀገር አስተዳዳሪ የነበረው ተፈራ እንዳለው አማራ ነው እና ሲዳሞ የአማራ ነው ማለት ነው?ወይም ራስ ደስታ ዳምጠው ሲዳሞን አስተዳድረዋል እና የአማራ ነው?ተሳስተህ ሰዎችን አታሳስት

  • @tsehainehanteneh2905
    @tsehainehanteneh2905 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ታሪክ ታውቃለህ።ስለአማራ ሰርተሀል።ግን አስተሳስብህ ሁአላቀር ንጉሳዊ አስተሳስብ አለህ።ኢትዮጵያን የምታውቃት አይመስልም።ባንተ አይነት አህዳዊ አስተዳድር ትመራ ብሎ ማሰብ ኢትዮጵያን ትበታተን እንደማለት ነው።ነገስታቶች ለአማራ ሳይሆን ለራሳቸው ዙፋን ህዝቡን ሲአስገብሩ በመሀይምነት ሲአማቅቁት ኖረው ኢትዮጵያን የራሳቸውን ኑሮ የኖሩ እንጅ ለአማራው ስም እንጅ ምንም አልፈየዱም።እናም ከሰለጠነ አገር ተቀምጠህ የሰለጠነ ሀሳብ እንጅ የ18ኛውን ክፍለ ዘመን ማቀንቀን ሞቶ የተቀበረ ነው።አማራውም የማይመጥን ፖለቲካ ከምታወራ ከወጣቶች ጋር ተወያይ።ሁአላቀር ዘውዳዊ አገዛዝን አንተም ማውገዝ አለብህ

    • @Nezbir
      @Nezbir หลายเดือนก่อน

      የአንተ/ቺ አነጋገር እርስ በርሱ የተጋጨና ከታሪክ የራቀና የተዛባ የነ ደርግ ወያኔና የአብይ ትርክቶችን ደጋፊ ነው:: ይሄ ሀሳብ ትክክል ቢሆን ኖሮ በነዚህ የ50 አመታት የኮሚውኒስታዊ አገዛዦች ያመጡዋቸው እልቂት ዘረፋ በሕገወጥ ሕዝብን ማሰቃየት ውድመት ድህነትና ውርደቶች ባልመጡ ነበር::

    • @malattedrose
      @malattedrose หลายเดือนก่อน +1

      እንዳንተ አይነት ደደብ እኮ ነው ፤ለአማራ ትግል ችግር የፈጠረው፤ ፤ ተድላ ያነሳው የአማራ ግዛቶችን ነው ፤የአማራን ግዛቶችን ማንሳት ፤ ምን ንግኡሳዊነት ያሰኛል ፤፤ንጉሳዊነት እኮ ክብር ነው፤፤ ባዲንነት እፍረት ነው ፤ የበአዲንን አስተሳሰብ የያስክ ደደብ ፤ 21ኛው ክፍለዘመን ባዲን እና አንረ ናቹ ፤፤

    • @DaniAyalew
      @DaniAyalew หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ መቀመጫዬን አለች ዝንጀሮ።​@@malattedrose

    • @Nezbir
      @Nezbir หลายเดือนก่อน

      @@malattedrose እንዲህ አይነት አፀያፊ ነገር ከመጻፍህና በድንቁርና ለስድብ ከመሮጥ በፊት ሀሳብን በደንብ መረዳት ያስፈልጋል:: እኔ የልጅ ተድላ የተማረና የሰለጠነ አስተሳሰቡን ደጋፊ እንጂ የበአዴንና የአብይ ኮሚኒስታዊ የሌባና ነፍሰበላ ደጋፊ ስለአልሆንኩ ወይ አወናብዳለሁ ብለህ አስበህ ከሆነ ተዋርደሀል

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf หลายเดือนก่อน

      ዘገምተኛ ደነዝ ምንድነው ምትዘበዝበው የየት አገር ደንቆሮ ነህ😂 መሀይም

  • @Only-true-
    @Only-true- หลายเดือนก่อน

    አንተ እንደምትለው ከሆነ እኛ ስደት ስለምንወድ የተሰደደንባቸው አውሮፓ አሜሪካ ፧ አረብ ሀገር ሌሎችም የአማራ ነው ማለት ነው?? በረሀብ በስደት እና ክርስትና ሀይማኖት ለመስበክ ፧ ቤተ ክርስቱያን ለመሰራት እና ፀብመንጃ ይዞ ሌላ ክልል ሄደው መሬት በአርበኝነት በመቆጣጠር እና እዛው ተዋልዶ በመቅረት የዘር መነሻቸውን በመክዳት እና የሌላውን ክልል ሰለተመቸው ስለጣመው የ እኔ ብሎ ድርቅ ማለት ትክክል ነው ብለህ ይሄን የዋህ ህዝብ ደም ማፋሰስ ሀጥያት ነው። የዛሬው የሌላው ብሔር እና የድሮው አንድ አደለም ሰልጥነዋል ውሀ ሲሉት ወተት እየሰጠ መሬት እየሰጠ ጉድፈቻ እየወሰደ ልጆቻችንን ማሳደግ መዳር እና የዋህነት ድሮ ቀረ ተባኗል ስለዚህ እባክህ ወንድማችን ለሚቀጥለው የልጅ ልጆቻችን ጦርነት ስቃይ አታውርስ ሰላም የሚኖሩበትን መንገድ ምከር። ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤ ኢትዮጲያ የሁሉም ናት ❤❤❤