He is one of the greatest. Rest in peace. Thank GOD ETHIOPIA has children like him in millions 🙏. He is not childless like Shabia. Ethiopia is full of HOPE . Anyone give a negative comment about his country 🇪🇹 go away.
@@bitaniaethiopia2238 This is not his identity, but everyone will testify that he is a great Ethiopian who showed a way of peaceful political struggle instead of violence. But people like you ....expected!!
@@LionofJudah-t5f I don’t care his peaceful struggle. By the way what’s the meaning of peaceful struggle? By working with dictators? Instead of voice for voiceless? Or don’t care for those who are suffering by regime? ምን ይላሉ ታላላቆቻችን የዝንብን ጠንጋራም እናቃለን እና ሰውየው ምርጥ አማራ ጠል ነበር በአይኔ ስላየሁት ነው
The passing away of Prof.Beyene Petros is a loss to Ethiopian Political System. He Contributes a lot as to how the political parties can work and modernize their country under a legal and peaceful environment. Let God help his soul to rest in peace Alemu.
ውይ በጣም ያሳዝናል ምርጡን ኢትዬጵያዊ አገሬ አጣች
ነፍስ ይማር
ሞት ምርጫን ባወቀ.......
ሰው ሆኖ ከሰውነት ልክ ሳይወርድ ሳይዋሽ የሰው ገንዘብ ሳይነካ ቃሉን ሳያጥፍ ፣ ሁሉን እንደ ልጁ የሚያይ ፣ ፈልጎ አሳዶ ተማሪዎቹን የሚሰበስብ ፣ የሰው ችግር የማይረሳ ፣ሚስጥር የሚጠብቅ፣ የሰውን ጠንካራ ጎን በቀላሉ ለይቶ የሚያውቅ ... የምንግዜም ምሁር የምንግዜም ምርጥ አሰላሳይ ..... ሁሌም ወጣት እንደሆነ ሁሌም ቆንጆና ዘንካታ እንደሆነ ... ቀልዱ ጨዋታው የማይረሳ ... አባታችን ናፍቆታችንን አጣን❤😢😭
ኢትዮጵያ ታላቁን ምሁሯን እና የሰላም አባቷን አጣች 😭
የተረጋጉ ከወጡበት ሕብረተሰብ ባህል እና ትውፊት ሳያፈነግጡ በክብር ኖረው ያለፉ:: ታላቅ ሰው::
ፕሮፌሰር በየነ ፈጣሪ ነፍስህን ይማር፣ ነፍስህ በእጸገነት ያኑሪልን፣ ለቤተሰቦችህም መጽናናት ይስጥልን፣ ከሀዋሳ
You did the right thing for our country
We remember you all the time
ፕ/ር በየነ እድሜህ ከጤናህ ጋር ፈጣሪ ያበርክትልህ ህዝብና ሃገር ወዳድ ስለሆንክ ፈጣሪ ይባርክህ ከነቤተሠብህ !!!!!
😢😢😢😢ወይይ ጤና
ወይኔ ሀገሬ ማጣትሽ በዛ ፕሮፌሰር መልካም እረፍት ይሁንልዎ ብዙ ደክመዋል
Professor you are among
the shining of ethiopians
😭😭
OUR CONDOLENCES TO FAMILY MEMBERS AND LOVED ONES .R I P .
እግዚአብሔር መፃናናት ይስጣችው ለቤተስቦታችው 😢እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም አዋቂ ነው
ፕሮፈሰር በየነ ጴጥሮስ ፈጣሪ ነብሳቸውን አፀደ ገነት ያኑረው
ፕሮፌሰር በየነ ጼጥሮስ መልካም እረፍት ይሁንልዎት::
❤Rest in Peace one of the greatest Ethiopian🙏 ❤
ነፍስ ይማር ሀገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ መጽናናትን ለመላው ቤተሰብ ይስጣቸው።❤❤❤❤❤
ምርጥ ኢትዮጵያ ወንድማችን አገርም ህዝባችንም በማጣታችን ክልል ነው ያዘንኩት ነፍስ ግን በገነት ያስምጥልኝ ነፍስ ይማር😂😂😂
በጣም አዝኛለው!
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን ! 🙏
💚💛❤
ነፍስ ይማር ! 😭😢😭
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ልዩ የኢትዮጵያ ስጦታ ናቸው ነፍሳቸውን ይማራቸው
ትልቅ ሰው አጣን ።ነብስህን ይማር
RIP Pro Beyene Petros Ethiopia lost A great treasure you stand for your country all ways RIP again great Ethiopian. !!
ነብስ ይማር 😢😢
ነፍስ ይማር ኘሮፌሰር ። ለቤተሰብም መጽናናትን እመኛለሁ
ትልቅ ሶው ነብስ ይማር 😢😢
Am very saddened for missing the giant academician and politician, Professor Beyene. His honesty, perseverance and devotion is imense.
እግዚኣብሔር በገነት ከፃድቃን ጋር ለዘላለም ያሳርፋቸዉ
ነብስ ይማር!!
RIP!!!Professor Beyene Petros.😭😭😭😭😭😭😭
ሀገራችን_ምርጥ_ምሁሯን_አጥታለች!!
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ- የሠላም ትግል ተምሳሌት፣ የስክነት እና የብስለትና
የእውነተኛ ኢትዮጵያዊነት አርማዎቻችን መካከል አንዱ ነበሩ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ-
He was anti Ethiopia, and Amhara
ፕሮፌሰር በየነ ፈጣሪ ነፍስህን ይማር፣ ነፍስህ በእጸገነት ያኑሪልን፣ ለቤተሰቦችህም መጽናናት ይስጥልን
አባታችን ነብስ ይማር ዛሬ የሃዲያ ህዝብ በሙ ሃዘን ሆነ ቀረ ማለት ነው 2017 ጀግናችን ሊወስድ ማጣ 😢😭💔😭😭😭😭😭😭😭
He is one of the greatest. Rest in peace. Thank GOD ETHIOPIA has children like him in millions 🙏. He is not childless like Shabia. Ethiopia is full of HOPE . Anyone give a negative comment about his country 🇪🇹 go away.
በጣም አዝነናል አባታችን. RIP 😢
Wood wondime Dr Beyene I 'll miss you . May God strengthen your family during this difficult time.
Getachew Kotisso & his family .
His soul rest in peace 😭😭😭😭😭😭 always we remember you..we never forget you....
ነብስ ይማር የሰላም አባት ኖት ሁሌ አንረሳዎትም😢!!
ነብስ ይማር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ትልቅ ሙህር ነው ያጣነው ላመኑበት ታምኖ ሞት ክብር ነዉ ለሰሩት ስራ ሁሉ እናመሰግናለን
ምርጥ የሠዝነል ድንቅ ምህሩና የሠላም ሠው አጠን ለደረጉልን ሀሉ እናማሠግነለን ለቤተሰብ ማፅነነተን ይስጥ
ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማር😢😢😢
Great 👌 person
የእውቀትና የምግባር ምሳሌ የሆኑ በሳል ምሁር ነበሩ።
RIP- your days at AAU were great.
ፕሮፌሰር_በየነ_ጴጥሮስ የህልፈት ዜና መስማት በጣም አስደንጋጭ ነው😭
መልካም እርፍት😂😢
ያቆዩት ውርስ እና ቅርስ ፀንቶ እንዲቀጥል ነፍሳቸውም በሰላም እንድታርፍ እመኛለሁ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)።
ኢትዮጵያ አንድ እጅግ ትልቅ ሰው አጣች፧፧ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር ፦፦፦
ነፍሳቸውን ከደጋግ ፃድቃኖች ጎን ያሳርፍላቸው ፈጣሪ ነፍስ ይማር !!!
የአገር፣ባለዉለታ፣የተረጋጋ፡ሰወ፡ነፊሰዎትን፡እግዝአብሔር፡በገነት፡ያኑረዉ፡ለበተሰብዎ፡መጽናናትን፡እመኛለሁ።
ሰው ሲሞት ጀግና ይባላል
አንድም ቀን ሰውን ከሰው የሚያባላ ሃሳብ ሲያራምዱ አልሰማሁም እንዴት ድንቅ ኢትዮጵያ ናቸው!!!ስላስተማሩን እናመሰግናለን ድንቁ ኢትዮጵያዊ!😢😢😢
He was anti AMHARA, you don't know anything.
@@bitaniaethiopia2238 Does that mean that anyone who doesn't clap when you sing is seen as your enemy?
@@LionofJudah-t5f do u understand what I said? He hates ethnic Amhara, and Ethiopia
@@bitaniaethiopia2238 This is not his identity, but everyone will testify that he is a great Ethiopian who showed a way of peaceful political struggle instead of violence. But people like you ....expected!!
@@LionofJudah-t5f I don’t care his peaceful struggle. By the way what’s the meaning of peaceful struggle? By working with dictators? Instead of voice for voiceless? Or don’t care for those who are suffering by regime? ምን ይላሉ ታላላቆቻችን የዝንብን ጠንጋራም እናቃለን
እና ሰውየው ምርጥ አማራ ጠል ነበር በአይኔ ስላየሁት ነው
ኢትዮጵያ በወሳኝ ጊዜ ያጣችው ወሳኝ ሰው!! RIP
አቶ ጴጥሮስ ፕሮፌሰር በየነ ኮነሬል በዛብህ ባጠቃላይ ለሃገራቸው የለፉ ሙሉ ቤተሰብ ዋው የአላማ ቤተሰብ እግዚአብሔር ነብሳችሁን ይማረው ስላበረከታችሁልን ውለታም እናመሰግናለን።
በዛብህ ይኑር ይሙት ባይታወቅም
እስካሁን ተስፋ ባንቆርጥም ግን ከኢሳያስ ባህሪ በማሰብ ነው ነብስ ይማር ያልኩት ይቅርታ
አቶ አትበል ፕሮፌሰር ናቸው
@@Philippaelias አባታቸው ነው ያልኩት አቶ
ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው አጣች
R.I.P አግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ ሀገር ትልቅ ሰው ነው ያጣአሹሁ 😭😭😭
Rest in peace (RIP) PROFESSOR
አለህ.ነብስ,ይማሪ
Nefs yimar😢😢😢
RIP! REAL legend! Prof. We all LOST you 😢😢😢 Our people & the whole Ethiopia 🇪🇹 LOST you😢😢😢
YOUR LEGACY SHOULD NOT BE IGNORED IN GENERATIONS!😢😢😢
Uuuufff ምን ይባላል ነፍስቸው በስላም ትረፍ በጣም አዝናለሁ የኔ ጀግና አባት😭😭💔
Our hero rip😭😭
Our hero😭
ነፍሳቸው በሰላም ትርፍ
የሰላማዊ ትግል ተምሳሌትና የጽናትም ሚዛን ናቸው ።
ነብስ ይማር።
ነብስ ይማር!
በሠላም መኖራቸው የሚደነቅ ነው::
ሠላማዊ ትግላቸው ለዲሞክራሲና ፍትህ
ነበር መስለኝ :: የዲሞክራሲ መብትና ፍትህ ሽታውም በመጥፋቱ ድካማቸውን ሳይገመግሙ ማለፋቸው ያሳዝናል::
ኢትዮጵያዊነትን ያለሁባቸው ሰው ፕ.በየነ ጴጥሮስ!!!
Rest in peace professor. You were the true son of Ethiopia.
ነፍስ ይማር🙏🏼
Dear professor your soul will be rest on heaven
The passing away of Prof.Beyene Petros is a loss to Ethiopian Political System. He Contributes a lot as to how the political parties can work and modernize their country under a legal and peaceful environment. Let God help his soul to rest in peace Alemu.
I think he lived a great life. He worked hard for what he wished and wanted for his country despite challenges and criticisms. RIP
God rest in peace, Prof Beyene Petros. Eritrea must answer the wherabouts of the Ethiopian hero, Col. Bezabeh Petros. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
በጣም ያሳዝናል። ለመሆኑ ቀብራቸው መቸና የት ነው? ባይሆን በክብር እንሸኛቸው።
ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ! ትልቅ ሰዉ አጣን ላበረከቱት መልካም ሥራ ሁሉ ኢትዮጽያ ታመሰገንዎታለች:: ነፍሰ ይማር!
ነፍሰ ይማር ለማየቀር ሞት ከሰም በላይ ሰራ በሰራክበት በል መራራ ንም ብርሃኖንም ጥራልን
We lost our hero 😢
ሕይዎቱ ያለፈች ሰው አይወቀስም እንጅ.....
R.I.P!!!
ይህ ላይቀር
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ፕሮፌሰር አጣች 😭😭😭😭😭
Really, because he is from HADIYA? he was anti Ethiopia and ant Amhara.
RIP, Great leader and father!
Rest in peace
RIP professor! we remember you in our heart😭😢
it is very sad that my best ethiopian country has lost let the soul learn if death knows choice
ለፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር ነፍስ ይማር፤ ታላቅ ሰው ነበሩ፤
He was smart if Ethiopia had a chance to lead such smart person we do have such miss
ለመላው ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው መፅናናትን ይስጣቹ ሀገራችን ትልቅ ሰው አጣች 😢
እንደ ፕሮፌሰር ያለ ቆራጥ ሰው ማግኘት በጣም ይከብዳል ነገር ግን የሰሩት ስራ ምንግዜም ይታወሳል ነፍስ ይማር
Nafis yimaru professor
ልቤ በጣም ነው ያዘነው በሰለጠነው አገር የለ የፖሎቲካ አቋም ነው ያላቸው እንደዝህ አይነት ሰው ማጣት ከባድ ነው፡፡
በጣም 😢
ሀገርንና ህዝብን ለማገልገል በተፈጥሮም ፀጋ የታደሉ ፣ በዕውቀትና በትምህርት የካበተ ሙሉ ሰብዕና የነበራቸው ታላቅ ኢትዮጵያዊ ታሪክ በከፍታ ሲዘክርዎት ይኖራል።
ነብስ ይማር የሠላም ዕረፈት!!
Thank you and RIP!
❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭..... Ene alaminm ..uuuuuuuuuuuuu woyine abate...😭😭😭😭😭😭😭😭😭
May his Saul rest in eternal peace
😭😭😭😭💔💔💔💔
📌በዛሬዉ እለት ኢትዮጵያ ትልቅ ሊቅ ሰዉ አታለች ሁሌም ጀግናችን ነህ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ 😭😭😭😭
ደግ ሰዎች ለምን ይሞታሉ???
R I P
🎉🎉🎉
😢😢😢❤❤❤😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭