Ethiopia - የትግራዩ አደገኛ ግርግር | የሚሊየን ሰዎች ሞት ‹‹ውሸት››

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 3 หลายเดือนก่อน +7

    የተዘራው አረም እና እሾህ ስለሆነ የበቀለውም እሾህ መርዝ አረም ብቻ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከነዚህ አረም እና እሾህ አፅዳን 💔💔

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈታሪያችን ላገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ሶስት ክልሎች ባለስልጣን ኢትዮጲያን ሰላም ነሷት የስልጣን ጥመኞች ንፁሀን ህዝብ አሰቃያችሁን

  • @wasihunamare1470
    @wasihunamare1470 3 หลายเดือนก่อน +3

    They really want Getachewu Reda out of game..

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ለትግራይ ህዝብ !
    ጦርነት ይብቃቸው።

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 3 หลายเดือนก่อน +11

    አይይ የኛ ኢትዮ ነገር ሞታችን እኳን የማይታመንልን😢እናቶች ልጆቻቸው ካልሞቱ መልካም ነው አ ልጆቻቸውን መልሱላቸው በኢትዮ ታሪክ መርዶ እንዛ ሲረዳ እኳን አይተን አናቅም ደብርፂውን ግን ምን አይነይ ሰው ነው በቁስላቸው ላይ ጨው መነስነስ አይሆንም ለእናቶች😢

  • @AdunyaaDarme
    @AdunyaaDarme 3 หลายเดือนก่อน

    እነሱማ፡እድሚያቸው፡80፡ደርሶ፡ወጣትን፡ማስጨረስ፡የለባቸውም።የሰው፡ዘር፡እንጅ፡የእህል፡ዘር፡አይደሉም።ለትግራይ፡ሠላም፡ይብዛላቸው።

  • @AngelineRadcliffe-r3o
    @AngelineRadcliffe-r3o 3 หลายเดือนก่อน

    Windler Alley

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 หลายเดือนก่อน

    የደሐ ሞት ከቁጥር አይገባም፣ ኢሕአደጎች በዚሕ የተሥማሙ በመሖናቸው በሑለቱም ተጋጪ ቨኩል ፍተሻ ዕንዳይደረግ ከልክለዋል።

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 3 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ምን እስኪፈጠር ነው ቁጭ ብሎ እሚያየው።

  • @Aza12371
    @Aza12371 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ደፂ አንድ ሚሊየን አልሞተም ይለናል እና አሁን ልትደፍነው ፈልገህ ነው ክልው ክልው ምትለው

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 3 หลายเดือนก่อน

    ዘረኞች መጨረሻቸው ከነዘራቸው ማለቅ ነው፣አደጋው ግን ከነሱ አልፎ ለሌላው መትረፉ ነው፣ ተርፎ ተትረፍርፎም እያየን ነው፣ሰውን እንደ ሰው ኢትዮጵያዊን እንደ ኢትዮጵያዊ የማያዩ ዘረኛ ፖለቲከኞች የሀገርና የሰላም ጠንቅ እየሆኑ ነው፣እባካችሁ ሰው ሁኑ።

  • @bekbekele8998
    @bekbekele8998 3 หลายเดือนก่อน

    Portostant mezmur

  • @tady325
    @tady325 3 หลายเดือนก่อน

    የወደቁ የጀዝባ ስብስብ። በውስጣቸው ያለው ዲያብሎስ እርስ በርሳቸው ያፍጃቸዋል። የኢትዮጵያ መዥገሮች ይነቀላሉ!

  • @snr9054
    @snr9054 3 หลายเดือนก่อน +8

    ትግራይ ትግራይ አታላዝንብን!
    ኃገራችንን ለዝህ ሁሉ ቀውሥ ያበቋት እነሱው ናቸው። እነርሱ በፈጠሩት ሥንት አምኃራ ታረደ ተጨፈጨፈ ተፈናቀለ? ሥንትስ ሌላው ኢትዮጵያዊ እንደዛው ሆነ?
    አሁንም እግዚአብሄር ከላይ ፍርድን ይስጥ።።።
    አሁን ፋኖ ብቻ ወደፊት!!
    ድል ለአምኃራው ፋኖ ድል ለተገፋው አምኃራ!!
    🙏🏾🙌🏾🙌🏾✌🏾🥲

    • @edengebermedehen3521
      @edengebermedehen3521 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማን ስማአለህ(ስሚ አለሽ)

    • @snr9054
      @snr9054 3 หลายเดือนก่อน

      @@edengebermedehen3521 becouse I subscribed !!😂

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 3 หลายเดือนก่อน

    Enezi be torinet yekorebu mehayimoch yargilachew yitelaleku

  • @Micky-n4i
    @Micky-n4i 3 หลายเดือนก่อน

    ከሰረ መሠረቱ የወያኔ አፈጠጣር ለወንጀል ደርጊቶች ዋናው አላማ ተደርጎ ነው የወያኔ አባላት የነበሩ ሰዎች ሲናገሩ አንድ ዓመት ሳይሞላቸው የኢት ንግድ ባንክን አክሱም ቅርንጫፍ የሕዝብን ገንዘብ ዘርፈዋል በአባይ ፀሃዬ የተመራ የዝርፊያ ብዱን

  • @bekbekele8998
    @bekbekele8998 3 หลายเดือนก่อน

    የፕሮቴስታንት መዝሙር

  • @yonasbachore1072
    @yonasbachore1072 3 หลายเดือนก่อน

    መሞቻቸው ደርሶ ነው

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 3 หลายเดือนก่อน +6

    የሽረ የአደዋ የአክሱም አጅሬዎች ይብቃቸው እነ ጌቾም ይዘምኑ ለወደፊቱ የሳስቡ

  • @achagre3721
    @achagre3721 3 หลายเดือนก่อน

    Hewehate yemybale ye wenbedewoche terekeme endyhume be abeye ena getachewe yemymerawe budene tegerayene ayewekelume huletume andenachewe sysereku yesemamalu sykafelu yetalalu selezyhe ye tegeraye hezbe kelelawe heberetesebe garé bemehone enezyhene bandawoche masewegede yenorebetale

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይገስፅህ።

  • @MmMm-r6d
    @MmMm-r6d 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ተባላ የት ኣባታችሁ

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 3 หลายเดือนก่อน

    Why is resilience can't comes to all??What is mean success without besides of not to others .

  • @sintayoayel7278
    @sintayoayel7278 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ጥሩ መቀደጃህን አገኘህ።

  • @AdmiringBloomingFlower-pe6pl
    @AdmiringBloomingFlower-pe6pl 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተጨማ ወጣት በማገዶነት እንዲቀርብለት ይሻል ፡ደፂ።

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 3 หลายเดือนก่อน

    የነደብረጽዮን ከነጀሌዎቻቸው አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ በመጠቀም ከውጭ ጠላት ብሰው የሚአካሂዱት በቀላሉ መታየት እንደሌለበት ጠንቅቆ መታወቅ ይኖርበታል።
    ኢትዮጵያ ከመላው ሕዝቦቿ ጋር ለዘለአለም ትኑር።

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 3 หลายเดือนก่อน +2

    የትእቢት መጨረሻ ይህ ነው እርስ በእርሳቸው ሊያባላቸው ነው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራዪ፣፣መከፋፈል፣፣፣ለአብዪ፣፣ሰርጉነዉ
    ተመቸዉ፣፣የሚፈልገዉሆነ

  • @ALEMAE.
    @ALEMAE. 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደብረጰዮን በትግራይ ጦርነት የሞተው 1ሚሊዮን ነው የሚባለው ያልተረጋገጠ መረጃ ነው ያለው እንጂ ሲረጋገጥ ከዚያም ሊበልጥም ሊያንስም ይችላል

  • @hadugebrey1921
    @hadugebrey1921 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ኡ አረ ውረዱልን አንፈልጋቹም -ሁለታቹም አንፈልጋቹም መሪ አያፈልገንም

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 3 หลายเดือนก่อน

    ምን እየሆነ ነው አልክ ? TDF ልጆቹዋን ቀርጥፋ ወላጆቹዋን ልትበላ አሰፍስፋለች

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 หลายเดือนก่อน

    በጎሣ ከልለው አፍሪካውያንን ከፋፍለው አንዴ ከልመሠረትክ ዕያሉት ሢባንኑ ደግሞ አፍረሥ በትን ፣ ወከባ ጩኸትና የሕዝብ ዕልቂት ሠርግና ምላሽ የመሠላቸው አሥገራሚው ልጆቻችሑን ወገኖቻችሑን አሣልፋችሑ ሥጡ ዕንግደላቸው ብሎ የዕብድ ጥያቄ ሢያቀርቡ አንድም መካሪ አረ ዕንዲሕ አይደረግም የክልሉ አወቃቀራችሑም ሖነ የሠው ሕሊና አይፈቅድም የሚል ጠፋ።
    የሐገሪቷ ሕዝብ 99 በመቶው በድሕነት ውሥጥ ያሉ ሥለሖነ ለአመራርም ሖነ የፖለቲካ ፓርቲ ውሥጥ ሊያገኟቸውና ሊያይዋቸው የሚፈልጉት የነሡኑው ብጤ
    ወይ ልጆቻቸውን ነው። የሕ አድሏዊ ምኞትና ውሣኔ ከፖለቲካ የራቀ በመሠል በመደብ ዕራቁትነትን ባሥታከከ በመሖኑ ድጋፍ አሠጣጡንና የፖለቲካ ፓርቲ አመሠራረትንም ከማዛባቱ ባሻገር የሐገሪቷን የሠው ሐይል ለማሠባሠብ ድክመቶችን ለመጠገንም ሖነ ቤተሠብ የለፋባቸውን በተመነጠቀ በከፍተኛ ድጋፍ ሣይረበሹ ውጤት ዕንዲያመጡና ከፍተኛ ሐላፊነት ለመቀበል ሐገርና ሕዝብን ለማዳን አቅም የፈጠሩ ልሒቃንን ለማሠባሠብ ዕንቅፋት ሖኗል። ኢትዮጵያ ለመጪው መቶ አመታት በፍፁም ያውም አሑን በተያዘው መልክ አትሥተካከልም፤ ዕየተሠቃየን ሣንግባባ በመሻኮትና በመጋደል ግዜያችን ንብረታችን ሐብታችን ሕይወታችን ይጠፋል። ቅጥረኛ ተገንጣዮችን አቅፈን መግባባት አይቻልም፤ የሚዘውሯቸው ከሐገር ውጪ ያሉ በመሖናቸው። ከመገንጠል ውጨ ሌላ አማራጭ ዕንዳይቀበሉ ሥለሖነ ውሉ፣ ድርድር፣ ውይይት ብሎ ነገር አይሠራም። በሦማሌና በሠሜን ኢትዮጵያ በቅርባችን በአይናችን ዕያየን ሢሖን፣ በሕንድ ፊሊፒንሥ ሥፔይን፣ ታላቋ ብሪታንያ፣ ሥለ ኩርዶችና ሕወሐቶች ኦነግ ወይ በትገራይና ኦጋዴን የመሣሠሉት ቦታ የሚንቀሣቀሡትን ማጥናቱ ይጠቅማል።
    የሐገርን መሠረት መናድ ያሥከፍላል፣ ሕይወት መቀለጃ ትሖናለች ዕልቂት የተለመደ አዋዋል ይሖናል፣ ክብር ትሠወራለች በሠይጣናዊ ተግባር ሥር የሚካተቱ ሑሉ ጎልተው የየደቂቃ ዜና ይሖናሉ። ውድቀት የሚቀጣጠሉ ሒደቶች አሉት ያንን በጥሦ አዲሥ ለመጀመር ለማሥተካከል በቂ ችሎታ ያላቸውን የሐገሪቷን ልሒቃንን ማሠባሠብና ወደሥራ ለማሥግባት ሠርጎገቦችን በመፅዳት ይጀመርና ሠላምን ማሥከበር በማሥቀደም በዕቅድ በመላ በምክንያታዊነት በምክክር አሥፈላጊ ተቋማቶች መሥርቶ ሥራንና ለውጥን ርዕዮት በማድረግ በሠከነ መንፈሥ በቅደም ተከተል አንገብጋቢ የሕዝብና በሕይወት ለመቆየት የሚያሥፈልጉ ጉዳዮች ላይ በመረባረብ መቅረፍ ችግሮችን ማሥወገድ ይበጃል። ብዙ ግዜ ክብር የሚያሥገኝ ወይ የሚያሥደሥት የሚመሥሉ ሐብት በገንዘብ መልክ ወይ ካቲካላ( አልኮሖል ) በመጋት አለያም ፍትወተሥጋ ይመሥላል፣ በፍፁም በፍፁም ። አፍሪካውያን ፊት ላይ የሣቅን ፊት መለጠፍን የመሠለ ዕልልታቸውን፣ ሠርግና ምላሽን ከማየት፣ ልጆቻቸው ተምረው ሢመረቁላቸው ማን ዕንደኔ ልጅ ብለው ሢኩራሩ ማየትን መሥማትን የመሠለ አንድም ሐብት ፀጋ ደሥታ ዕፎያታ የለም። ለዚሕ ያብቃችሑ።

  • @zizudada
    @zizudada 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማቹ ነኝ hi endet nachu የትምህርት ቪዲዮ እየሰራው ነው እባካቹ 1k አስገቡኝ

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 3 หลายเดือนก่อน

    ገታቸው ረዳ፡ ንጠ/ም ኣብይ ኣሕመድ ኩሉ ኣሎ ዝባሃል ጸሪፊ እዩ ዝጸርፎ ነይሩ። ሕጂ ተገልቢጡን ንኹሉ ገዲፉን ካኣ እዩ ናብ ኣብዪ ኣሕመድ ተገልቢጡን ናቱ ኩርኩር ኮይኑን ወሽለኽ ዝብል ዘሎን። ጌታቸውን ኣብይ ኣሕመደ ካኣ ከምዚ ክገብሩስ ጸገም የብሎምን። ምኽንያቱ፡ ካብ ነፋሕቶ ንላዕሊ ሕብሮም
    ስለዝቀያየን፡ ክሕሱን ካኣ ጸገም ስለዘይብሎምን። ስለዚ ናይ ጌታቸው ረዳን ናይ ኣብይ ኣሕመድን ሓሶት ካኣ ካብ ማይ ሓቚነካስ ጠስሚ ምውጺአ ትብል ሕሶት ትሓይሽን ትቐልልን። ስለ'ዚ ክልቲኦም ናይ ሓሶትን ስርቅን ማሓዙት እዮም። ክልተ ሓሰውትን ሰረቕትን ካኣ ክፋቐሩ ብሓሶት፡ ክባኣሱ ካኣ ብሓሶት ስለዝኾኑ ውዒሎም ሓዲሮም'ውን ክባኣሱስ ናይግድን እዩ። እዚኣ ካኣ ጽባሕ
    ክንርእያ ኢና ንጸበጥራሕ።
    ደብረጼን ግን ቁሩብ'ዶ ካብዚኦምስ ይሓይሽ ይኸውን? ኣነ እወ ንሱ ይሓይሽ እየ ዝብል። ምኽንያቱ እንተዋሓደስ
    ንገለ-ገሊኡ ሓሶት ናይ ባዓል ጌታቸው'ኳ ሕጅስ የቃልዖ ኣሎን። ስለ'ዚ ደብረጼንን ሳዓብቱን፡ ካብ'ቲ ናይ መራሕቲ ወያነ ተንኮልን ሓሶትን ጥልመትን ተናሲሖም
    እንተወጺኦኩምን፡ ብቕዕናን ብሓቅን ብሕግን እንተኸይዶምን'ሲ፡ ምስ መንግስቲ ኤርትራ ክዕረቑ ትኽእሉ ኢዝኩም። ንደብረጼንን ሳዓብቱን ካኣ ብጀካ ከምዚኣ ምግባር ካልእ ተዋጽኦም
    ፍጹም ስለዘይብሎምን። ከምዚኣ
    እንተገይሮም ግን ከምዝድሕኑ ካኣ ፍሉጥ እዩን ዎዳሓንኩም።
    ነጋ ኣርኣያ።

  • @tadesseazage3306
    @tadesseazage3306 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሌቦቾ ናችሁ እናተ ብሎ አሳቢ

  • @TamenAbriham
    @TamenAbriham 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yemotawuse sawu aydle

  • @snr9054
    @snr9054 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትግራይ ትግራይ አታላዝንብን!
    ለዘሩት መርዝ እና ኃገራችንን ለዝህ ሁሉ ቀውሥ ያበቋት እነሱው ናቸው። እነርሱ በፈጠሩት ሥንት አምኃራ ታረደ ተጨፈጨፈ ተፈናቀለ? ሥንትስ ሌላው ኢትዮጵያዊ እንደዛው ሆነ?
    አሁንም እግዚአብሄር ከላይ ፍርድን ይስጥ።።።
    አሁን ፋኖ ብቻ ወደፊት!!
    ድል ለአምኃራው ፋኖ ድል ለተገፋው አምኃራ!!
    ሠው የዘራውን ያጭዳል!!
    😮😢

  • @getachewworku6450
    @getachewworku6450 3 หลายเดือนก่อน

    ወራዳ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ይሔ ደብረፅዮን ምነው ተቀበጠበጠ

  • @girumworku8246
    @girumworku8246 3 หลายเดือนก่อน

    ቆሻሻ ሚዲያ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 หลายเดือนก่อน

    በዉነት፣፣፣ትግራዪ፣፣ተከፋፍሎአያዉቅም፣፣፣ግን
    አብዪተሳካለት፣፣፣የህንነበርየሚፈልገዉ
    የትግራዪህዝብ፣፣ተዉ፣፣ወተዉ፣፣ለአብዪ
    ቀዳዳአትስጡት፣፣አብዪየሁላቺንን፣፣መጣላት
    የኦሮሞን፣፣አንድነትብቺነዉየሚፈልገዉ????

  • @EshetuDegele-jq8hg
    @EshetuDegele-jq8hg 3 หลายเดือนก่อน

    Fusek

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 3 หลายเดือนก่อน +1

    TOPSY TURBIES - TREAT CRIMINALS AS CRIMINALS, NOT AS VETERANS!
    When it comes to LEADERSHIP and on the issues of organizing the public for a common cause,
    what has been seen in Tigray was the most stupid and cynical (not to mention the ignorance)
    perhaps only excelled by Oromo demagogues, who have been obsequious sycophants to the Tigrean cliques for a long time. The only explanation why such riffraff groups were even able to sneak upon central government, messing around every affair of that great nation, is because state institutions (and the society in general) have been so severely drubbed and demoralized by the DERG's excesses- to a point where there has been a FAILED STATE scenario for a long time, maybe still getting worse. Any kind of bizarre things can happen in such scenes. The only way out of the vicious circle for good is to treat criminals as CRIMINALS not as veterans!