በቲክቶክ የምናውቃት ዘማሪት ሃዊ ስለ አሳለፈችው ፈታኝ ጊዜ ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 648

  • @2-haddiszematube285
    @2-haddiszematube285  3 ปีที่แล้ว +248

    የዘማሪት ሃዊን የዩቲዩብ ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ 👉th-cam.com/video/iEdh-j58Oxw/w-d-xo.html👈

    • @sisaykebede8848
      @sisaykebede8848 3 ปีที่แล้ว +1

      አዲስየ መዝሙር ለመዘመር ፈልጌ ነበር ቁጥርህን ላክልኝ

    • @ገነት-ነ1አ
      @ገነት-ነ1አ 3 ปีที่แล้ว +1

      እነም እፋለጋሎው

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sisaykebede8848 ደምሪኝውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 ปีที่แล้ว

      @@ገነት-ነ1አ ደምሪኝውዴ

    • @ትግሰት-ጘ2ሸ
      @ትግሰት-ጘ2ሸ 3 ปีที่แล้ว

      @@sisaykebede8848 ነይ ልሰጥሸ

  • @ስደትያደከመውከርታታ
    @ስደትያደከመውከርታታ 3 ปีที่แล้ว +333

    ዛሬ የተወለድኩት ቀኔ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ውዶቼ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ቀር ዘመኔን ባርክልኝ አሜን

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 3 ปีที่แล้ว +205

    ስደት ማህተባችንን አጥብቆታል በጣም ነው የምወደው እኔ የገጠር ልጅ ነኝ መስቀል ከማሰር ውጭ ምንም አላውቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሀይማኖትን አውቄ አለሁ

    • @እናቴሂዎት
      @እናቴሂዎት 3 ปีที่แล้ว +2

      አዉነትሺነው ዉዴ የኔን ሃስብነው የጋልፅሹ ክበር በእምነታቺን አንድ እርምጃ አርምዶናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ 3 ปีที่แล้ว +4

      በጣም እናቴ በሰመ አብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ ብለን እንኳ ማማተብ አነችልም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በብአድ ሃገር ሁነን ቃሉን እድናውቅ የረዳን የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን

    • @wideelise1724
      @wideelise1724 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 3 ปีที่แล้ว

      ስደት ማዕተብን አያጠብቅም ማስተዋል እንጅ ስለ ሀይማኖት ለማወቅ የግድ ስደት አያስፈልገውም ማንኛው ቦታ እንጅ

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል እኔም ነኝ

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ ปีที่แล้ว +1

    ፈተና ለበጎ ነው ህዊ አይዞሸ አች ጠካራ ሴት ነሸ በእዉነት ሁላችንም በሀይማኖት መፅናት መጠናከር አለብይን

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 ปีที่แล้ว +64

    ሁላችንም እንደ ሂዊይ መሆን አለብን ንቁ ክርስቲያኖች ዘረኝነት በሀይማኖት እንጅ በብሄር መሆን የለበትም የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም አንዲ ነን ✝️🙏🔐

  • @hilinatube9763
    @hilinatube9763 3 ปีที่แล้ว +122

    ሄውየ በምድር የመሰከርሽለት አምላክ በሰማይ ዋጋሽን ይክፈልሽ 🙏🙏

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 3 ปีที่แล้ว +97

    ጎበዞች! ትልቅ ጅምርን ነው የተዋህዶ መልካም ወጣት እጅ ለእጅ መያያዝ ግድ ነው ። ሌሎቹም አሉ

    • @اجواجو-د2ح
      @اجواجو-د2ح 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔዉድብርችልንሁሉምየሁሆንወልመልካምነወ❤❤❤👏👏👏

  • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
    @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 ปีที่แล้ว +59

    ምን ብየ ልኮምት 🤔🤔🤔 ሰለሱቱ ደቂቅ ከ እቶን እሳት በክንፉ ጋረዶ ያዳናቹው ቅዱስ ገብርኤል ከእህዛብ ስይፈ ይጠብቅሽ በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ በዚው ቀጥይ 🌹🌹🌹

  • @hanatube5568
    @hanatube5568 3 ปีที่แล้ว +65

    ስደት በጣም ብዙ ነገር ያስተምራል ለኔ ስደት ትልቅ ዩንቨርስቴየ ነው ሒዊየ የኔ ውብ ድንግል ትጠብቅሽ ጎበዝና ጠንካራ ነሽ💕

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      🥰🥰😘👍👍🥰🥰

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭💔😭💔

    • @samritube5541
      @samritube5541 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ሀንዬ ቤተስብ አድርጉኝ በቅንነት እመልሳለሁ

    • @laylalayal8405
      @laylalayal8405 2 ปีที่แล้ว

      ስደት፣ብጣም፣ብዙ፣ነገር፣ያስተምራል፣ለኔ፣ስደት፣ትልቅ፣ተምህርት፣ሁኑኘል፣ሒዊየ፣የኔ፣ቆንጁ፣ድንግል፣ተጠብቅሽ

  • @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
    @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +40

    መሰደዴ ለመልካም ነው በሉ የክርስቶስ ቤተሰቦች ስጋዊ ምኞታችን ለማሳካት ወተን ማተባችን አጥብቀን ያሰርነው ስንቶቻችን ነን በእውነቱ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እንወድሻልን ሂዊያችን ባለ ማተቧ 😍😍😍😍 አዲስዬ ሰላምህ ይብዛልኝ

    • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
      @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 3 ปีที่แล้ว +2

      በእውነት እውነት ለመናገር ሀገር እያለሁ ፈጣሬ አላቅም ነበር

    • @tigitube3
      @tigitube3 3 ปีที่แล้ว

      እኔም በስደት እምነታቸውን ማህተባቸዉን ካጠበቁ ደካማ ሰዎች መካከል አንዷ ነኝ መሰደዴ አምላኬን እንዳዉቅ ጠንካራ እንድሆን ነገሮችን እንዳስተዉል አድርጎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +55

    ከስደት ያገኘሁት ነገር በእምነት ጠንካራ ያደርጋል ሶሻል ሚድያውም ብዙ አባቶች እናገኛለን ብቻ ስደቱ ክርስትናየን አጠበቀው እሚለው ለኔ በተግባር አይቻለሁ በእራሴ ላይ♥ ሂውይ እንኳን በሰላም ሀገርሽ ገባሽ ሁሉም ለመልካም ነው

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃዊዬ የዱባይዋ እህቴ የኔ ጀግና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ንግስት የተዋህዶ ልጂ አዲስ ሃዊን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ
    @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ 3 ปีที่แล้ว +32

    እንኳንም ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል ከዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውራችሁ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️ እህታችን በርቺ ፀናት ያሻግራል ገበዝ

  • @rozaroza818
    @rozaroza818 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀላችንም እንደ ሃዊ መሆን እንፈልጋለን ንቁ የተዋሕዶ ልጆች በ ሀይ ማኖት ቀልድ የለም ችን እንፅና ጠንካራ እንሁን

  • @መስከረምወለተወልድ
    @መስከረምወለተወልድ 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ መሰደዴን እጅግ በጣም ነው የምወደው እንዳስተውል እና ሀይማኖን እንዳውቅ እድጠነክር አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎ ነው

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀዊ እኅቴ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምር እውነት ነው አረብ ክብር አይወድላቸውም እና ደግሞ መዝሙር ለመስራት ምታስቡ ስዎች ጥንቃቄ አድርጉ እኔ እራሱ ለአንድ መዝሙር 15 ሺህ ብር ሚያስከፍል ዘማሪ ትብየ አጭበርባሪ አለ ተጠብቀቁ ለመስራት ስታስቡ አንድ ሰው ብቻ አትጠይቁ ዞር ዞር ብላችሁ ጠይቁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በቃሉ መነገድ

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 ปีที่แล้ว +7

    ስደት ፈታኝ ነዉ ገንዘቡ እንጅ ግን ብዙ ነገር ያስተምራል ሀገራችን በሰማይ ነዉ ይላል ቃሉ እና በሰዉ ፌት የመሠከረልኝ በአባቴ ፌት እመሰክርለታለሁ ብሎ አይዞሽ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ በእምነትሽ የፃድቃን ፈተናቸዉ ብዙ ነዉ ግን አድናቸዋለሁ ምድርንም ይወርሳሉ ይላል

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ 3 ปีที่แล้ว +31

    ሀዊየ የኔ ማር ዛሬ ቲክቶክ ስፈልግሽ ነበር የምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ስወዳችሁ በዚህው አጋጣሜ አንድ ነገር ላሳውቃችሁ በስደት ያለንው በግሩፕ እየተደራጅን ኢ/ያ ያላችሁ ወጣቶች ተደራጁ ቤተ ክርስቲያናቸን እንጠብቅ ሀዊየ ውድድድድድድድድድድ አድስም በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
      @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 2 ปีที่แล้ว +1

      ነፍሴ ይሄን ሀሳብሽን እደግፋለሁ ከቻልሽ ዪቲብ እራሱ አብረን ብንስራና ይሄን ሀሳብሽን ብናዳብረው መልካም ነው እህትዮ በጣም ትክልነሽ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +2

    ልነጋ ስል ይጨልማል እንደ ጨለመ አይቀርም አይዞሽ ሁሉ ለመልኳም ነው እተ ስለ ክርስቶስ መገፍት ዋጋ አለ

  • @dugsusgf5220
    @dugsusgf5220 3 ปีที่แล้ว +6

    በዓለም ሳላቹሁ መከራ ኣለባቹሁ ነገርግን ኣይዛቹሁ ኣለም እኔ ኣሸንፈዋለሁ ይላል ቃሉ የዉሃንስ ወንገል
    በእዉነት ጠንካራ ነሽ ኣይዞሽ ክርስቶስን መከተል ማለት መከራ ስቃዩ መቀበል ተፈትነህ ማለፍ ነዉ ትርጉም ያለዉ እግዝኣብሄር ይጠብቃቹሁ ዉቦች

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 ปีที่แล้ว +2

    ሃዊየ የኔጀግና እመብርሐንየ ትጠብቅሽ እማ
    አዲስየ ተባረክ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ውድ በርች ተዋህዶ ሆኖ መፈተን ያለ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ 3 ปีที่แล้ว +18

    የተዋህዶ ልጆች አኳን ለናታችን ፅዪን ማርያ ቅኘመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን፫አኳን አብሮ አደሰሰን አገራችንን ሰላም ያርግልን➕➕➕

  • @mekedeskebede9616
    @mekedeskebede9616 3 ปีที่แล้ว +12

    ጓበዚ ሃዊ በርችልን እንቁ እህታችን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ዛፉጋልአክሱምፂዮንማርያም
    @ዛፉጋልአክሱምፂዮንማርያም 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወዳት እህቴ ስትሰደብ ትስቃለች የኔ ቆንጆ ስደት ለኔ መልካሜ ነው ሃይማኖቴ ያወቅኩለት ነው ለስጋየ ተሰድቸ ለነፍሰም ሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ሃገራችን ሰላም ያረግልን አምላክ ቅዱሳንዘረኝነቱን ያጥፍልን አሜን💐💐💐❤️❤️🤲🏻🇪🇹⛪💊

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሂዊ በርቺ

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 3 ปีที่แล้ว +14

    ላወቀበት ሠው ስደት ትምህርት ቤት ነው ።

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ውድ ኦርቶዶክስ ፈተና ይበዛባታል ጠክሪ እግዚአብሔር የድካምሽን ይክፈልሽ ከክፉ አይን ያውጣሽ

  • @oneafrica6698
    @oneafrica6698 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነሽ በርች እመብረሀን ትርዳሽ በሁሉም ነገር

  • @eyerusasefa9105
    @eyerusasefa9105 3 ปีที่แล้ว +7

    ሂዊ የእውነት ጠካራ ነሽ እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፆናሽ የተዋህዶ እቁ

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ዘመንሺ ሁሉ ይባረክ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 ปีที่แล้ว

    ሃዊየ የእውነት ብጣም ጣንካራ ነሽ እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናሽ እማየ ክበርልኝ ኣድሱየ እናመስግናለን
    የተዋህዶ ልጆችየ ለዳካማና ሃጥያተኛ እህታቹ ብፀሎታቹ ኣሱቡኝ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 3 ปีที่แล้ว +12

    ሀዊዬ የኔ ጀግና አገልግሎትሽ ይባረክ!

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

    ሂዊዬ ስወድሽ በርች የኔ ቆንጆ ጌታ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ውዴ💋💋💋💞💞💞💞👍👍👍

  • @lominegese5348
    @lominegese5348 2 ปีที่แล้ว +1

    Hawwii koo 🥰🥰🥰
    Waaqayyoo sagalee jireenyaa si dhagesisu 🙏

  • @ymenushalyoutubemedya8340
    @ymenushalyoutubemedya8340 2 ปีที่แล้ว

    አድስዬም በጣም እናመሠግናለንን በርታልኝኝኝ

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህወት ያሰማልን አሜን ሃዊን እንካን ላአገርሽ አበቃሽ በእዉነት ስደት ማለት ከብድ ፈተና አለ ገን ለሱ ለማለፍትግስት ብቻ ነዉ ማስፈልገዉ እኛም ላገራችን ያብቅን ለበትክርስትያን ለመሀድ ያብቃን አችም አዘሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ እና በእዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለች እንየ በትክቱክ ላይ ነዉ ማሽ ነበር ሃዊን በርት የንየ ዉድ

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 3 ปีที่แล้ว +14

    አይዞሽ እህታችን በርችልን ፈተናው ለበጎ ነው 🙏🙏🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ የተዋሕዶ እንቁ ብርቅ እሕታችን አምላክ ይጠብቅሽ በጣም ነው የምወድሽ አዲስየ እናመሠግናለን በርታ

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 3 ปีที่แล้ว +7

    ሀዊየ ለኛ አረያ ነሺ ስወድሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ በየሄድሺበት

  • @sahara7892
    @sahara7892 3 ปีที่แล้ว

    Hawiye Egzabher Ekawn lezih ken abekash mrt ytwahdo lij 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +6

    ስደት ማሕተቤን አጠበቀው እውነት እኔ ገጠር ነው ተወልጀ ያደኩት እና መስቀል ከማጠልጠል ምንም ነገር አሊቅም ነበር ስደት ከመጣሁት አውቃለሁ ሀይማኖቴን እግዚአብሔር ይመስገን ለንስሀም ቀርቢለሁ ስደት ደስ ይላል

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ
    @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ 3 ปีที่แล้ว

    ሃዊየ የኔ እንቁ የኔ ብርቱ እህት የተዋህዶ ፍሬ አይዞሺ በሀይማኖት መፈተን በጣም መታደል ነው በሀይማኖታችን ፍተናችንን ያብዛልን መፈተኑንም አንሰለችም ምክኒያቱም አሸናፈዎች ሰለሆን ምንም ነገር እዳይሰማሺ እንዳዉም ደሰተኛ ነው መሆን ያለብሺ ሰደትኮ ሰበይማኞታችን ብዙ ትምህርት ነው የሆነን ማህተባችንን እንደነጠብቅ አድርጓናልና ግን ሃዊየ በሰልክ ባገኝሺ ደሰ ይለኝ ነበር ካንች ተሞክሮ ማግኘት እፈልግለሁ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሬያ በቤቱ ያፅናሽ እውነት ለመናገረ ስደት ክፋትም እንዳለው ጥሩም ነገረ አለው ብቻ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🇪🇹🥰🥰 እህቶቼ ሁሉም ያልፋል በርቱልኝ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

    ድሮስ የኛዎቹ አደሉ በስደት የሚያጠቁን አይዞሽ ውዴ ምቀኞችሽ ይቃጠላሉ አንችም ባገልግሎትሽ ጌታ ከፍ ያደርግሻል ይባርክሽ

  • @zniu2528
    @zniu2528 3 ปีที่แล้ว +14

    ሂዊ የኔ ዉድ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታች በርች

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 3 ปีที่แล้ว +13

    ሂዊ እንኳን ለእናት ሀገርሽ አበቃሽ እህቴ 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😘😗😘😘😘😘😘😘😘😘😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እህቴ

  • @EgeziebherFekernew
    @EgeziebherFekernew 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እሕታችን በእውነት ትክክል ብለሻል

  • @ኦርቶዶክሰተዋህዶሃይማኖቴ
    @ኦርቶዶክሰተዋህዶሃይማኖቴ 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅሸ እህታችን

    • @kidst5900
      @kidst5900 2 ปีที่แล้ว

      እመብርሀን ትጠብቅሽ ሒውይ ውድድድድ

  • @የውርዲየምንጃርልጅ
    @የውርዲየምንጃርልጅ 3 ปีที่แล้ว +44

    ኢትዮጵያ ገባሽ ስውድሽ አምላክ ይባርክሽ

  • @ry8319
    @ry8319 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛ ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን አይዞሽ በመንፈሳዊ ያለው ፈተና ሰው የታደለነውና በርች ውዴ👏👏

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 3 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ አዲስዬዬ የዚችልጅ ፈተና ስላለፈችው ጎበዝ ናት እኔጋም ይሒው4 አመት ሙሉ በእምነት ከስፓንሰሬ ጋር እንከራከራለን በጣም በጣም ነው የምንከራከር ክፉ እንዳያሳብ ጸልይልኝ

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እኔም እንደ አንች ነኝ😊ከስራ ልባረር ነበር እግዚአብሔር አለ በኔ ምክንያት ጎደኛየንም እደኔ ተጠምዳ ነበር

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 ปีที่แล้ว

    ሀዊይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ጠላት ቅጥልይበል

  • @ስኬትሚዲያኢሻአላህ
    @ስኬትሚዲያኢሻአላህ 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት እረግጠሽ ነዉ ወለላ እምነቱን የሚወድ እደት ይረገጣል እ ዎ አዉ እዳትይኝ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 2 ปีที่แล้ว

    Tigawun yabezalishi Ehitachin 🙏🙏🙏

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀዊየ የኔ የዋህ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እንድታገለግይ እግዚአብሔር አምላክ ያግዝሺ ማማየ

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว

    *ሀዊዬ በርቺ ወርቅ በእሳት ካልተፈተነ ወርቅ መሆኑ አይቴወቅም እና በክርስትናም አልጋ በአልጋ የሚሆን ነገር የለም*

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
    @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 3 ปีที่แล้ว

    ሂዊ በጣም ነው የምወድሽ በሃይማኖትሽ ያለሽ ጠንካራነት በጣምምም ነው የምቀናብሽ እግዛአብሄር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 3 ปีที่แล้ว

    ሰደቱ መሀተቤን አጠበቀው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ጨምሮ ያበርታሽሁላችውንውም ቅለሂወት ያሰማልን

  • @እግዚአቡሔርፍቅርነው
    @እግዚአቡሔርፍቅርነው 3 ปีที่แล้ว +1

    unkan be selam gebashi yene wude hiwiyeee wana be selam megbati new fetari yimasgen

  • @rajeevbadu6658
    @rajeevbadu6658 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሀገረሽ አበቃሽ ስደት መከራ ነው

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀዊ ብዙ አንቺን በክፋት የሚጠብቁሽ አሉ እራስሽን ጠብቂ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጀግና ነሽ ሁሌም ከፍ በይ ጠላቶችሽ ያፍራሉ

  • @tarytary495
    @tarytary495 2 ปีที่แล้ว

    yetawahdo jigena neshe egezeabihr yebarkishe

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yegestew yeken yaderege yewnet setan kentobshe new wode menfesawi bota slemthejina slemtmelaleshe enkoan beselam lehagershe abekashe

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 3 ปีที่แล้ว +9

    አዲስየ መንፈሳዊ ነገሮችን በትልቁ ቻናልህ ብትለቃቸው ይመረጣል ብዙ ተመልካች ስላለው

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሂዊ ስወድሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ በቲክቶክ ነዉ እማዉቅሺ በጣም ጎበዝ ነሺ በርች እህታችን

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኮን ለእናት ሀገርሽ አበቃሽ
    እህታችን
    ተዋህዶች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane3974 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ😍😍

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 2 ปีที่แล้ว

    Zgzabehar yemegen Eberahan terdashi hawi

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 3 ปีที่แล้ว +8

    እህታችን,እግዚአብሔር,ይባርክሽ,ጎበዝ,ነሽ,ሰዉ,እንኳን,በክርስቶስ,ተገፋሽ,እድለኛ,ነሽ,በርች

  • @mnimni8474
    @mnimni8474 2 ปีที่แล้ว

    የኔዉድ እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምር እላቹህ ዉድ የተዋህዶ እቁዋች

  • @rt5fghh652
    @rt5fghh652 3 ปีที่แล้ว +1

    ሂዉየ ዋ ስላየሁሽ ደስብሎኛል የኔዉድ አይዞሽ ዉዴ ስደት ይብላኝልሕ ተመስገን በይ ካገርሽ ስለገባሽ እኔሳ መቸይሆን አገሬእምገባዉ

  • @werkineshyoutube150
    @werkineshyoutube150 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉ እግዚያብሔር ይመስገን እህት ሄዊ በርችልን

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 ปีที่แล้ว

    Hiw enkan bselam lhagersh abekashe eheta betam gobze gena set neshe fetri bebetu ysenash yhenulu fetena yselfeleshe egzabher ytenkereshe enmsgenalne 😍😍👏👏❤🙏

  • @AaAa-wd9ht
    @AaAa-wd9ht 3 ปีที่แล้ว +2

    ሒዊ የእኔ መልካም ስወድሽእኮእማ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዘመንሽን ይባርከዉ ከዚህምበላይ እግዚአብሔር ይጨምርልሽእማ አድስየ ጎበዚ በርታልን ወንድማችን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 3 ปีที่แล้ว +15

    አዲስ ጥሩ አጀማመር ነው ብዙ የተዋህዶ ልጆች አሉ በስደት ሆነው በእምነታቸው ጠንካራ የሆኑ እነሱንም አቅርባቸው ለብዙዎች ትምርት ይሰጣሉ ከነሱ ብዙ እንማራለን

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
    @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እህታችን ሃዊ አይዛሽ ወድ በረቺ😥

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
    @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳኡዲ እግዚአብሄርን ያወኩበት ነዉ ስደት በመዉጣቴ ከደረሰብኝ ችግር ይልቅ እግዚአብሄር ለእኔ ያደረገዉ ብዙ ነዉ አሁንም እግዚአብሄር አይነልቦናችንን ያብራልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቤቱ ያፅናን

  • @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም
    @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳ ሠላም መጣችሁ እህታችን እግዚአብሔር ይባረክሸ ጎበዝነሸ ሰው እንኳ በክርሰቶሰ ተገፋሸ እድለኛነሸ በርቺ እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አዱሰዬ በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ ♥♥♥♥

  • @መሳቅነዉአመሌ-ኰ9ሰ
    @መሳቅነዉአመሌ-ኰ9ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ሀውዬ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ

  • @ymenushalyoutubemedya8340
    @ymenushalyoutubemedya8340 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል እህታችን እናመሰግናለንንን በርችልኝኝ

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 3 ปีที่แล้ว +10

    ተዋህዶ ለዘላለም ቱኑር🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍 ምቀኛ ልብ ይስጣችሁ🙏🙏🙏

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግና እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንሽ ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያአብዛልሽ እህታችን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ውዴ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይርዳሽ እህቴ

  • @hiwotabraha7205
    @hiwotabraha7205 3 ปีที่แล้ว +1

    ብርቱ የተዋሕዶ ልጅነሽ እግዚሐቤርካችጋይሑን

  • @ወለተማርያም-ቐ3ዸ
    @ወለተማርያም-ቐ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀዊ የኔዉድ እህት እኳን ደህና መጣሽ እመብረሀን ያሰብሽዉን ታሳካልሽ የተዋህዶ እንቁ እህታችን

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እህታችን ሂዊ ፀጋውን ያብዛልሽ በእምነትሽ መፈተንሽ ላንቺ መልካም ነው ወደፊትም ለሚገጥምሽ ፈተና ታገሽና ብልህ ሴት ሁኚ 💚💛❤️

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 3 ปีที่แล้ว

    እዉነትስደትከባድነዉግንእኔሳዉድነኝ፣ግን፣እግዚአብሔርይመስገን፣ብዙነገረ፣አረጎልኛል፣

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣቹ ሃዊ በርቺ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ🥰🥰🥰

  • @yednglmaryamlij6124
    @yednglmaryamlij6124 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez ena jegna nesh hawiyee berch gena bzu bota new mtdershwu Anchi egziabher yrdash

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 3 ปีที่แล้ว +5

    Hewi yan konjo egizhebar lazi silabakashe dasi bilogenli egizhebar yimasgn 🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤የኔ ቅመም ሐዊዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኛ ጀግና አረያችን ነሽ 😘😘😘😘💚💛❤💒📚🙏

  • @egzeabermalkamnaw2827
    @egzeabermalkamnaw2827 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜና ጤና ሰቶሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 3 ปีที่แล้ว +5

    ማር ሰወድሸ አይዞሸ ሁሉም ለበጎነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሂዊ ና አድስ ምርጥ ልጅ ናት ሂዊ እግዚብሔር ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @etiopiahagreyoutube4811
    @etiopiahagreyoutube4811 3 ปีที่แล้ว +3

    Woow hawye wel come my sistr 😢😍😍😍😍