ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክተር እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
አሜን የኔውድ እህት በጣም አመሰግናለው እህቴ ውፋረትስ የለኝም ግን ጉልበቴ እግሬ በጣም ያመኛል ብታይ በዛላይ ያረብ ሀገር ስራ እረፍት የለመ ማርየ
❤❤❤❤❤❤❤
@@abayabay3382 አይዞሽ የኔ ዉድ ሁሉም ያልፋል ማታ ማታ ከመኝታ በፍት በሙቅ ዉሀ ዉስጥ ትንሽ ጨዉ ጨምረሽ እግርሽን ዘፍዝፍዉ
@@kiyayemaryamlij3585 እሽ እህቴ እሞክረውአለው እማ ከልብ አመሰግናለው የኔውድ እህት
ምን አይነት ተሰጥኦ ነዉ የተሰጠህ ,ተባረክ እውቀትህን ይጨምርልህ🙏
አናመሠግናለንዶክተር❤❤❤
ስነስርዓት እና ስለ ምግባርህ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረክ ❤
አመሰግናለሁ
አሠላሙ አለይም ፀጉሪ ቀጣም ነዉ አሚነቃቀለዉ በነቀል ብዛት ሳሳ መደሀኔት ካለዉ ተባበረኝ
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ❤️🙏🧎♀️በእውነት አንተማ ለእኔ ነው ፈጣሪ የላከህ ❤️🙏እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🧎♀️
እ
እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤
ደሰ የሚል እጥረ ምጥን ያለ ገለፃ በጣም ደሰ ይላል ዶክተረ በጣም እናመሰግናለን
እድሜከጤናጋርአላህይሥጥህእኔቅባትአሥነክቸተኩሸውተበላሽቶቆረጥኩትተቂጡአሁንአልወጣምአለኝምንይሻለኛል
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድ ወንድሜች ዶ/ር ❤እውነት ከልብ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ
በእውነት እግዚአብሔር አብዙቶ ይባርክ 1ኛ ነህ 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ምክር ነው የኔ ችግር በርጥቡ መተኮስ ነው ጸጉሬን የጎዳው
ዶግተርዬ በጣም ነዉ የምንወድህ ትህትናህ ያስቀናል❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልን ዶ/ር በጣም አሪፍ ምክር ነው
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰሰግናለን doctor በቀጣይ video ስለ oil ስራልን please
ስጠብቅህ ብቅ አልክ እናመሰግናለን ዶክቱር
እናመሰግነለን ምርጥ ምክር ነው
በጣም ነዉ የምወደዉ ፕሮግራምክን መልካምእና ቅንልብ
እናመሠግናለን ዶክታር አሏህ ይጣብቅልን ከልብ የማናጬ ትምህርት ነዉ ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበቡን ያብዛልህ አመሰግናለሁ
Thank you, this is well explained
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኣሪፍ ትምህርት ነው የፀጉር ኣይነትን ቢያብራሩልን እኔ ፀጉሬን ዘይትም ሆነ ቅባት ከፀጉሬ ኣልፎ ቆዳዬን ክነካው በጣም ያሳክከኛል ስለዚህ ዘይት ኣልጠቀምም ቅባት የምቀባው የፀጉሩን ዛላ ብቻ ነው ምክንያቱ ኣልገባኝም
እውነት በጣም ነው የምናምሠግናለን ጅግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተረ እነመሰግነለን እድሜ ከጢነጋ ይስጥልን
እውቀት ከትህትና ጋር እናመሰግናለን Docter 👌🙏
👌👍🥰
John
❤❤❤
ዶክተር እዳተአይነቶችን ያብዛልን
እነማሰግነለን ዶክታር ሰይፉ ጠፈጭ አንደባት ❤❤❤
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር
ያለድሜ እሚመጣ ሸበትስ በምን ነው የሚጠፋው
እናመሰግናለን 🙏ዶክተርዬ 🥰🥰ኑርልን ሁሌም 🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ!
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Qumnegerenya doctor !! geta yebarkeh!
የኔ ወንድም በጣም ኣመሰግናለዉ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ ራሴ የራሴ እንዲከባከብ ኣድርገሀኛል ❤
እናመሰግናለን ከብርልን አላህ በእውቅት ላይ እውቀት ይጨመርልህ
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር የኔ ፀጉር ከመሀሉ ይረግፋል እዳዲስ መልሶ እዲበቅል እኩል እዲሆንልኝ ተላጪቼ ነበርእኩል እዳድግልኝ ግን አሁንም እደዛው ነው መፋትሔ ካለህ ዶክተር እዬ
ዶክተር እናመሰግን ካንተ ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው
ኣቀራርብህ በጣም ደስ ይላል ሰለምታ ካልክ ቀጥታ ወደ ያመጣህው ትገባ ና ከጨረስክ ደሞ ባይ ብለህ ትጨርሳለህ.በጣም እናመሰግንህ ኣለን
ዶክተር እባክህ ስለ hair way dynamic solution እና Advantan spray ንገረኝ ታዞልኝ እየተጣቀምኩኝ ነው እና በጣም ያቀጥላል
እናመሠግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተርየ ተጎድቷል ፀጉሬ ለመመለስ እየሞከርኩኝ ነው ኑርልን❤❤❤
ገራሚ ዶክተር ነህ አላህ ይጠብቅህ
በጣም እድሜና ጤና ይስጠው ወላሂ
D.r derq yale stegur yalen sewoch showor wust enalen kalabeterin kederke behala betam yisebaberal, bezalay yamal. Bezihu agatami beshaowr wust honye alemabetetin mokire nbr ena bezan sa'at yemesebaberun huneta qeniso nbr gin chigiruu kederqe behala befota lemabeter betam yaschegirel leziz men tilalek doctor
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያለህን እውቀት እያጋራህን ስላለህ በእውነት ተባረክ አይወሰድብህ ❤❤❤❤
የእውነት የመጀመሪያ ግዜ ፀጉርን በተመለከተ ውጤት ያለው ትምህርት ያገኘሁኝ የመጀመሪያ ግዜ ባንተ ነው በጣም ከልብ አመሰግናለው
ስላምህይብዛ ዶክተር የምግብ ኮኮናትና ኦሊብ ኦይና የ የሲታፊል ሞይስተር አይዝና ፈሳሹን መትጠቢያውን መጠቀም ችግር አለው? ዶክተ ተባረክ 2:25 🙏🙏
እውቀትና ትህትና እናመሰግናለንዶክተር
እንኳን ደነ መጠ ዶክተር እኔ አርፍ ፅጉር ነበረን አሁን ግን ውድቅ አለቃ ፎር ፎርም አለሁ እንቁለልም ጠቃምኩ ምን እንደምደረግ አቅም ውልቅ ብሎ አለቃ ሁፍፍፍግ ምንአልበት በሽታ ይዞነል እንዴ
በጣም ዶክተር እናመሠግናለን❤❤❤❤
በጣምእናመሠግናለንዶክተርእድሜጤናይጨምርልህ❤
እናመሠግናለን.ዶክተራችን
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅልን
ደስ ሲለ ደም ፍጥነትህ ደስ ሲለ እድሜ ና ጠና ይስጥህ
2. ዶ/ር ተባረክ በርታ! የምታቀርባቸው የጤና ጉዳዮ ምክሮች እጅግ ጠቃሚዎች ናቸው፡፡እነ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ልጅ አለ ዕድሜው 12 ዓመት ሆኖ አልፏል ግን የወንድ ብልቱ እድገት እያደረገ አይደለም ይህም ቤተሰቦቹን አስጨንቋል፡፡ በእርግጥ ሐክም ቤት እንዳይወስዱትም በሽታ የለም ታዲያ ምን ብደረግ ይሻላል?
መልካምነት ስነምግባር ከእውቀት ጋር ማሻአላህ
ሰላም ዶክተር ስለ AGOR የፀጉር ቅባት ጥቅም እና ጉዳቱን ብትነግረን ?
ዶክተርየ ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን በናትህ መለስለኝ የኔፀጉር ከርጃጃ ነው በተለይ ጫፍ ማለቴነው ታች ያለው ፀጉሬ ደህናነው ጫፍግን በጣም ይቃጣጠራል በጣም ኣቤጥረው ቆንጆ ኣርጌ መልሶ የሰገሰጋል ደቂቃ ሳይቆይ ጫፍ ይጠቀለላል ልለየው በመከራነው በጣም ነው የምያያዘው በጣም ኣስቸገረኝ ምን ላድርግ ደሞ ለፎሮፎርስ ምን ኣይነት ሻንቦ ብጠቀም ይሻላል
እግዚአብሔር ይሰጥህ ፍጥነት ደስ ሲል❤❤
ዶክተር እውነት ነው እናመሰግናለን እኔም ከፊት ያለው ፀጉሬ በጣም ሳስቶ አጭር ነበር እየተነቀለ እናም አሁን ትሪት መንቶች ስጠቀም እያደገ ወደነበረበት እየተመለሰ ነው በፊት በጣም የሚረግፈው ፀጉሬ አሁን አይነቀልም እኔ ማድረቂያም ተኩስም አልጠቀምም እናም በጣም ለውጥ አለው አብሶ ካስተር ኦይል እና ቀይ ሽንኩርት እና ሙዝ በጣም ጠቅሞኛል የእንቁላል አስኳልም ጥሩ ነው ለሚረግፍ ፀጉር ተጠቀሙት አቩካዶም አሪፍ ትሪት መንት ነው🙏🙏❤
ትሪቲ መንቶች ማለት ምን ማለት ነውይቅርታ ንገሪኝ
በጣም እናመሰገናለን
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስታብራራ እንዴት ደስስስ እደምትል በእውነትኑርልን ብዙ ትምህርት ተምሬብሀለሁ❤❤❤
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር እንደምትመልስልኝ ተስፊፋ አርጌ ጥያቄን ልቀጥል ጠዋት ስነሳ አፌ ዉስጥ ምራቅ ተጠራቅሞ አገኛለሁ ገና ስነሳ እተፋለሁ ከምን የተነሳ ነዉ እባክህ እንዳታልፈኝ😢😢😢
ትክክል እኔም እንደዚህ ነው ምጠቀመው
አመሠግናለሁ ዶክተር ቢታሚንዲ እጥረት ከምን ነውየሚመጣው
እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ
ተልባ ተጠቀሙ የምን ኮንድሽነው ደስ ብሎኛል የፀጉሬ ልስላሴ ልነግራችሁ አልችልም❤
አገላለፅክ በጣም ነው የምወድልክ ልቅም ያለ ነው
አላህይጨምርልህ እውቀት እናመሰግናል
ዝነት ዬት ነሺ
ዶክተረ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏❤
እናመሰግናለን ወድሜ 🙏እስኪ ለሸተረር የሚሆን መፍትሄ ካለህ ከወለድኩኝ ቡኋላ ወጣብኝ
እኳን ደህናመጣህ Dr ለምሠጠን የምክር አገልግሎት እናመሠግናለን
ዶክተር ምግዜም እከታተለሀለሁ ግን ኮሜት ስሠጥ የመጀመሪያየ ነዉ በርታልን እኔግን ፀጉሬ በጣም ላዛነዉ በፊት ከብዛትጋ ነበር አሁን እየሳሳ መጣ ምንላርገዉ
እናመሰግናለን ደኩተር የኔ ጥያቄ ሙልቲ ቪታሚን ስወስድ ደረቴ ላይ ወይም ጨጓራየን ይረብሸኛል እና ፋርማሲ እዲህ እያደረገኝ ነው ስላቸው ምግብ በደንብ በልተሽ ዋጭ አሉኝ ሌላው ተጨማሪ በሳምንት አንዴ የሚወሰድ ቪታሚን ዲ ብትወስጅ ችግር የለውም አሉኝ ያለሁት አረብ ሀገር ነው እና ችግር አለው ወይ ደኩተር እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ ❤
ዶክተር እናመስግናለን አድጥያቄነበረኝ እታፋያላይ ወይም እመቀመጫያላይ ሸተረረወጣብኝ ገናልጅም አልወለድኩ እደትነውየሚጠፋው ወይም ኪሪምካለ እባክን መልስልኝ
በጣም እናመሰግናለን
ዶክተርዬ እስኪ ስለ Thyroid goiter በሽታ ምክንያት እና መፍትሄው አንድ ነገር በለል አመሰግናለው
ዶክተር ለሽበት ቡዬ ጥቁር ቀለም እቀባለህ አህን ፀጉሬ እየተንቃቀለ ነው
❤❤❤❤❤❤💗💗💗አግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ከዚ ብሆላ በሰጠህን ምክር ፀጉረይ መንከባከብ ልጀምር😊😊😊
Thanks Doc,keep up the good job,God bless you❤
Thank you Doctor tekame hasabe newe ❤️
ለሰላም ዶክተር ስለመልካም መረጃህ እናመሰግናለን እስኪ ስለ ጥፍር ጥንካሬ እና ስለ እግር እጅ ልስላሴ ምን እና እንዴት መጠቀም እንዳለብን ንገረኝ
አቦ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ቆንጆ ና አስታመሪ ናዉ ኢናመሰግናለን
እንኳንደና መጣህ ዶ/ር እናመሰግናለን
እናመስግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን
Tanks Dr I have one question my hair is damaged after my labours and I can not repair but I try what do u suggest me pls help.
እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ብዙ ጊዜ ይሸፈናል በዛላይ ሙቀት ነው ብዙም አልከባከበውምም ነበር እና አሁን ላይ በጣም ተጎድቷል እንዳልቆርጠው ሳሳሁ እንዴት ወደጤናው መመለስ ይቻላል❓
እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ፀጉሬ ሳሳብኝ ምን ልጠቀም😢
አመሰግናለሁ እኔ ጥርሴን ያመኛል እናበፊት አንዱን ነበር የሚያመኝ አሁን ግን እየተካብኝ ሄደ መፍትሄው ምንድነው ከቻልክ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ካቅም በላይ ሆኖብኛል ምን ባረግ ነው መተካቱን የሚያቆመው❤❤
ዶክተር በጣም እናመስግናል
Selam naw doctor BLACK CASTOR MIRACLE yambale atakakamu tenshe gera gabtogn naw
ዶክተርየ የማሀለኛው ጸጉሬ ብቻ እያጠረ መጣ ከፊትና የሗላ በጣም አሪፍ ነው የማለኛውን በምን መመለስ እችላለው
ዶክተርየ። ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን የሸበት መፍትሄካለህ ሹክ በለን እኔ ቀለም እቀባ ነበር አሁን አቁሜለሁ ግን ፀጉሬሙሉ ሸበተብኝ😢😢😢😢
አሁን ጠፋልሽ
Bless you
ዶክተርዬ. አመሰግናለሁ ዴስየሚልሀያት አላህ ይስጥህ. እኔፀጉሬለስላሳን ብዙ ብዛት የሌለው ረዘምያለፀጉርነበረኝ አሁላይ አምስት ወር ሆነኝ በጣም ይነቀላል ቆዳየንም ያቃጥለኛል ምንላድርግበት ፎረፎርም የለውም
ደምርኝ
አቤት አቀራሪብ 👌👌
ሰላም ዶክተር። ፀጉሬ በጣም ስስ እና ለስላሳ ነው ምን ባደርግ ትመክረኛለህ? በቅድሚያ አመሰግናለሁ ተባረክ።
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስልን ❤ዶክተር እጃችን እየደረቀ ለሚያስቸግረን የመዳም ቅመሞች መላ በልን 😊
ይህ የዶክደር አስተያየት አያስፈለመገውም ክሮሎክስነው ያደረቀው ባዝሊን ቀቢው😂😂
@@Alhamdulillah_2534 😂😂😂😂😭
የእንቁላል ቢጫውን ክፍል አንድ ኦሊቭ ኦይል ማር ደባልቀሽ ተቀቢውና ለ30 ደቂቃ አቆይተሽ ታጠቢው
@@DM-qo5syፍዝሊንቀቢው❤🎉
ዶክተር እንዳያልፍ መልስልኝ ኤሄንን ጥያቄፀጉሬ እንዴ ፎርፎር ሆኖ ቆዳውን ቆስሎ ይላላጣልለፎርፎር እምሆነው ሻንፎ መድያንትም ተጠቅምያሌው ምንም ለውጥ አላጌኛውም
ዶክተር እንመሰግናለን❤
ዶክተር እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
አሜን የኔውድ እህት በጣም አመሰግናለው እህቴ ውፋረትስ የለኝም ግን ጉልበቴ እግሬ በጣም ያመኛል ብታይ በዛላይ ያረብ ሀገር ስራ እረፍት የለመ ማርየ
❤❤❤❤❤❤❤
@@abayabay3382 አይዞሽ የኔ ዉድ ሁሉም ያልፋል ማታ ማታ ከመኝታ በፍት በሙቅ ዉሀ ዉስጥ ትንሽ ጨዉ ጨምረሽ እግርሽን ዘፍዝፍዉ
@@kiyayemaryamlij3585 እሽ እህቴ እሞክረውአለው እማ ከልብ አመሰግናለው የኔውድ እህት
ምን አይነት ተሰጥኦ ነዉ የተሰጠህ ,ተባረክ እውቀትህን ይጨምርልህ🙏
አናመሠግናለንዶክተር❤❤❤
ስነስርዓት እና ስለ ምግባርህ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረክ ❤
አመሰግናለሁ
አሠላሙ አለይም ፀጉሪ ቀጣም ነዉ አሚነቃቀለዉ በነቀል ብዛት ሳሳ መደሀኔት ካለዉ ተባበረኝ
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ❤️🙏🧎♀️በእውነት አንተማ ለእኔ ነው ፈጣሪ የላከህ ❤️🙏እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🧎♀️
እ
እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤
ደሰ የሚል እጥረ ምጥን ያለ ገለፃ በጣም ደሰ ይላል ዶክተረ በጣም እናመሰግናለን
እድሜከጤናጋርአላህይሥጥህ
እኔቅባትአሥነክቸተኩሸውተበላሽቶቆረጥኩትተቂጡአሁንአልወጣምአለኝምንይሻለኛል
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድ ወንድሜች ዶ/ር ❤እውነት ከልብ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ
በእውነት እግዚአብሔር አብዙቶ ይባርክ 1ኛ ነህ 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ምክር ነው የኔ ችግር በርጥቡ መተኮስ ነው ጸጉሬን የጎዳው
ዶግተርዬ በጣም ነዉ የምንወድህ ትህትናህ ያስቀናል❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልን ዶ/ር በጣም አሪፍ ምክር ነው
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰሰግናለን doctor በቀጣይ video ስለ oil ስራልን please
ስጠብቅህ ብቅ አልክ እናመሰግናለን ዶክቱር
እናመሰግነለን ምርጥ ምክር ነው
በጣም ነዉ የምወደዉ ፕሮግራምክን መልካምእና ቅንልብ
እናመሠግናለን ዶክታር አሏህ ይጣብቅልን ከልብ የማናጬ ትምህርት ነዉ ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበቡን ያብዛልህ አመሰግናለሁ
Thank you, this is well explained
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኣሪፍ ትምህርት ነው የፀጉር ኣይነትን ቢያብራሩልን እኔ ፀጉሬን ዘይትም ሆነ ቅባት ከፀጉሬ ኣልፎ ቆዳዬን ክነካው በጣም ያሳክከኛል ስለዚህ ዘይት ኣልጠቀምም ቅባት የምቀባው የፀጉሩን ዛላ ብቻ ነው ምክንያቱ ኣልገባኝም
እውነት በጣም ነው የምናምሠግናለን ጅግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተረ እነመሰግነለን እድሜ ከጢነጋ ይስጥልን
እውቀት ከትህትና ጋር እናመሰግናለን Docter 👌🙏
👌👍🥰
John
❤❤❤
ዶክተር እዳተአይነቶችን ያብዛልን
እነማሰግነለን ዶክታር ሰይፉ ጠፈጭ አንደባት ❤❤❤
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር
ያለድሜ እሚመጣ ሸበትስ በምን ነው የሚጠፋው
እናመሰግናለን 🙏ዶክተርዬ 🥰🥰ኑርልን ሁሌም 🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ!
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Qumnegerenya doctor !!
geta yebarkeh!
የኔ ወንድም በጣም ኣመሰግናለዉ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ ራሴ የራሴ እንዲከባከብ ኣድርገሀኛል ❤
እናመሰግናለን ከብርልን አላህ በእውቅት ላይ እውቀት ይጨመርልህ
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር የኔ ፀጉር ከመሀሉ ይረግፋል እዳዲስ መልሶ እዲበቅል እኩል እዲሆንልኝ ተላጪቼ ነበር
እኩል እዳድግልኝ ግን አሁንም እደዛው ነው መፋትሔ ካለህ ዶክተር እዬ
ዶክተር እናመሰግን ካንተ ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው
ኣቀራርብህ በጣም ደስ ይላል ሰለምታ ካልክ ቀጥታ ወደ ያመጣህው ትገባ ና ከጨረስክ ደሞ ባይ ብለህ ትጨርሳለህ.በጣም እናመሰግንህ ኣለን
ዶክተር እባክህ ስለ hair way dynamic solution እና Advantan spray ንገረኝ ታዞልኝ እየተጣቀምኩኝ ነው እና በጣም ያቀጥላል
እናመሠግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተርየ ተጎድቷል ፀጉሬ ለመመለስ እየሞከርኩኝ ነው ኑርልን❤❤❤
ገራሚ ዶክተር ነህ አላህ ይጠብቅህ
በጣም እድሜና ጤና ይስጠው ወላሂ
D.r derq yale stegur yalen sewoch showor wust enalen kalabeterin kederke behala betam yisebaberal, bezalay yamal. Bezihu agatami beshaowr wust honye alemabetetin mokire nbr ena bezan sa'at yemesebaberun huneta qeniso nbr gin chigiruu kederqe behala befota lemabeter betam yaschegirel leziz men tilalek doctor
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያለህን እውቀት እያጋራህን ስላለህ በእውነት ተባረክ አይወሰድብህ ❤❤❤❤
የእውነት የመጀመሪያ ግዜ ፀጉርን በተመለከተ ውጤት ያለው ትምህርት ያገኘሁኝ የመጀመሪያ ግዜ ባንተ ነው በጣም ከልብ አመሰግናለው
ስላምህይብዛ ዶክተር የምግብ ኮኮናትና ኦሊብ ኦይና የ የሲታፊል ሞይስተር አይዝና ፈሳሹን መትጠቢያውን መጠቀም ችግር አለው? ዶክተ ተባረክ 2:25 🙏🙏
እውቀትና ትህትና እናመሰግናለንዶክተር
እንኳን ደነ መጠ ዶክተር እኔ አርፍ ፅጉር ነበረን አሁን ግን ውድቅ አለቃ ፎር ፎርም አለሁ እንቁለልም ጠቃምኩ ምን እንደምደረግ አቅም ውልቅ ብሎ አለቃ ሁፍፍፍግ ምንአልበት በሽታ ይዞነል እንዴ
በጣም ዶክተር እናመሠግናለን❤❤❤❤
በጣምእናመሠግናለንዶክተርእድሜጤናይጨምርልህ❤
እናመሠግናለን.ዶክተራችን
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅልን
ደስ ሲለ ደም ፍጥነትህ ደስ ሲለ እድሜ ና ጠና ይስጥህ
2. ዶ/ር ተባረክ በርታ! የምታቀርባቸው የጤና ጉዳዮ ምክሮች እጅግ ጠቃሚዎች ናቸው፡፡እነ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ
አንድ ልጅ አለ ዕድሜው 12 ዓመት ሆኖ አልፏል ግን የወንድ ብልቱ እድገት እያደረገ አይደለም ይህም ቤተሰቦቹን አስጨንቋል፡፡ በእርግጥ ሐክም ቤት እንዳይወስዱትም በሽታ የለም ታዲያ ምን ብደረግ ይሻላል?
መልካምነት ስነምግባር ከእውቀት ጋር ማሻአላህ
ሰላም ዶክተር
ስለ AGOR የፀጉር ቅባት ጥቅም እና ጉዳቱን ብትነግረን ?
ዶክተርየ ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን በናትህ መለስለኝ የኔፀጉር ከርጃጃ ነው በተለይ ጫፍ ማለቴነው ታች ያለው ፀጉሬ ደህናነው ጫፍግን በጣም ይቃጣጠራል በጣም ኣቤጥረው ቆንጆ ኣርጌ መልሶ የሰገሰጋል ደቂቃ ሳይቆይ ጫፍ ይጠቀለላል ልለየው በመከራነው በጣም ነው የምያያዘው በጣም ኣስቸገረኝ ምን ላድርግ ደሞ ለፎሮፎርስ ምን ኣይነት ሻንቦ ብጠቀም ይሻላል
እግዚአብሔር ይሰጥህ ፍጥነት ደስ ሲል❤❤
ዶክተር እውነት ነው እናመሰግናለን እኔም ከፊት ያለው ፀጉሬ በጣም ሳስቶ አጭር ነበር እየተነቀለ እናም አሁን ትሪት መንቶች ስጠቀም እያደገ ወደነበረበት እየተመለሰ ነው በፊት በጣም የሚረግፈው ፀጉሬ አሁን አይነቀልም እኔ ማድረቂያም ተኩስም አልጠቀምም እናም በጣም ለውጥ አለው አብሶ ካስተር ኦይል እና ቀይ ሽንኩርት እና ሙዝ በጣም ጠቅሞኛል የእንቁላል አስኳልም ጥሩ ነው ለሚረግፍ ፀጉር ተጠቀሙት አቩካዶም አሪፍ ትሪት መንት ነው🙏🙏❤
ትሪቲ መንቶች ማለት ምን ማለት ነውይቅርታ ንገሪኝ
በጣም እናመሰገናለን
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስታብራራ እንዴት ደስስስ እደምትል በእውነትኑርልን ብዙ ትምህርት ተምሬብሀለሁ❤❤❤
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር እንደምትመልስልኝ ተስፊፋ አርጌ ጥያቄን ልቀጥል ጠዋት ስነሳ አፌ ዉስጥ ምራቅ ተጠራቅሞ አገኛለሁ ገና ስነሳ እተፋለሁ ከምን የተነሳ ነዉ እባክህ እንዳታልፈኝ😢😢😢
ትክክል እኔም እንደዚህ ነው ምጠቀመው
አመሠግናለሁ ዶክተር ቢታሚንዲ እጥረት ከምን ነውየሚመጣው
እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ
ተልባ ተጠቀሙ የምን ኮንድሽነው ደስ ብሎኛል የፀጉሬ ልስላሴ ልነግራችሁ አልችልም❤
አገላለፅክ በጣም ነው የምወድልክ ልቅም ያለ ነው
አላህይጨምርልህ እውቀት እናመሰግናል
ዝነት ዬት ነሺ
ዶክተረ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏❤
እናመሰግናለን ወድሜ 🙏እስኪ ለሸተረር የሚሆን መፍትሄ ካለህ ከወለድኩኝ ቡኋላ ወጣብኝ
እኳን ደህናመጣህ Dr ለምሠጠን የምክር አገልግሎት እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ
ዶክተር ምግዜም እከታተለሀለሁ ግን ኮሜት ስሠጥ የመጀመሪያየ ነዉ በርታልን እኔግን ፀጉሬ በጣም ላዛነዉ በፊት ከብዛትጋ ነበር አሁን እየሳሳ መጣ ምንላርገዉ
እናመሰግናለን ደኩተር የኔ ጥያቄ ሙልቲ ቪታሚን ስወስድ ደረቴ ላይ ወይም ጨጓራየን ይረብሸኛል እና ፋርማሲ እዲህ እያደረገኝ ነው ስላቸው ምግብ በደንብ በልተሽ ዋጭ አሉኝ ሌላው ተጨማሪ በሳምንት አንዴ የሚወሰድ ቪታሚን ዲ ብትወስጅ ችግር የለውም አሉኝ ያለሁት አረብ ሀገር ነው እና ችግር አለው ወይ ደኩተር እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ ❤
ዶክተር እናመስግናለን አድጥያቄነበረኝ እታፋያላይ ወይም እመቀመጫያላይ ሸተረረወጣብኝ ገናልጅም አልወለድኩ እደትነውየሚጠፋው ወይም ኪሪምካለ እባክን መልስልኝ
በጣም እናመሰግናለን
ዶክተርዬ እስኪ ስለ Thyroid goiter በሽታ ምክንያት እና መፍትሄው አንድ ነገር በለል አመሰግናለው
ዶክተር ለሽበት ቡዬ ጥቁር ቀለም እቀባለህ አህን ፀጉሬ እየተንቃቀለ ነው
❤❤❤❤❤❤💗💗💗አግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ከዚ ብሆላ በሰጠህን ምክር ፀጉረይ መንከባከብ ልጀምር😊😊😊
Thanks Doc,keep up the good job,God bless you❤
Thank you Doctor tekame hasabe newe ❤️
ለሰላም ዶክተር ስለመልካም መረጃህ እናመሰግናለን እስኪ ስለ ጥፍር ጥንካሬ እና ስለ እግር እጅ ልስላሴ ምን እና እንዴት መጠቀም እንዳለብን ንገረኝ
አቦ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ቆንጆ ና አስታመሪ ናዉ ኢናመሰግናለን
እንኳንደና መጣህ ዶ/ር እናመሰግናለን
እናመስግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን
Tanks Dr I have one question my hair is damaged after my labours and I can not repair but I try what do u suggest me pls help.
እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ብዙ ጊዜ ይሸፈናል በዛላይ ሙቀት ነው ብዙም አልከባከበውምም ነበር እና አሁን ላይ በጣም ተጎድቷል እንዳልቆርጠው ሳሳሁ እንዴት ወደጤናው መመለስ ይቻላል❓
እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ፀጉሬ ሳሳብኝ ምን ልጠቀም😢
አመሰግናለሁ እኔ ጥርሴን ያመኛል እናበፊት አንዱን ነበር የሚያመኝ አሁን ግን እየተካብኝ ሄደ መፍትሄው ምንድነው ከቻልክ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ካቅም በላይ ሆኖብኛል ምን ባረግ ነው መተካቱን የሚያቆመው❤❤
ዶክተር በጣም እናመስግናል
Selam naw doctor BLACK CASTOR MIRACLE yambale atakakamu tenshe gera gabtogn naw
ዶክተርየ የማሀለኛው ጸጉሬ ብቻ እያጠረ መጣ ከፊትና የሗላ በጣም አሪፍ ነው የማለኛውን በምን መመለስ እችላለው
ዶክተርየ። ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን የሸበት መፍትሄካለህ ሹክ በለን እኔ ቀለም እቀባ ነበር አሁን አቁሜለሁ ግን ፀጉሬሙሉ ሸበተብኝ😢😢😢😢
አሁን ጠፋልሽ
Bless you
ዶክተርዬ. አመሰግናለሁ ዴስየሚልሀያት አላህ ይስጥህ. እኔፀጉሬለስላሳን ብዙ ብዛት የሌለው ረዘምያለፀጉርነበረኝ አሁላይ አምስት ወር ሆነኝ በጣም ይነቀላል ቆዳየንም ያቃጥለኛል ምንላድርግበት ፎረፎርም የለውም
ደምርኝ
አቤት አቀራሪብ 👌👌
ሰላም ዶክተር። ፀጉሬ በጣም ስስ እና ለስላሳ ነው ምን ባደርግ ትመክረኛለህ? በቅድሚያ አመሰግናለሁ ተባረክ።
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስልን ❤
ዶክተር እጃችን እየደረቀ ለሚያስቸግረን የመዳም ቅመሞች መላ በልን 😊
ይህ የዶክደር አስተያየት አያስፈለመገውም ክሮሎክስነው ያደረቀው ባዝሊን ቀቢው😂😂
@@Alhamdulillah_2534 😂😂😂😂😭
የእንቁላል ቢጫውን ክፍል አንድ ኦሊቭ ኦይል ማር ደባልቀሽ ተቀቢውና ለ30 ደቂቃ አቆይተሽ ታጠቢው
@@DM-qo5syፍዝሊንቀቢው❤🎉
ዶክተር እንዳያልፍ መልስልኝ ኤሄንን ጥያቄ
ፀጉሬ እንዴ ፎርፎር ሆኖ ቆዳውን ቆስሎ ይላላጣል
ለፎርፎር እምሆነው ሻንፎ መድያንትም ተጠቅምያሌው ምንም ለውጥ አላጌኛውም
ዶክተር እንመሰግናለን❤