THANK YOU FOR WATCHING! ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ! ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንካን ለመላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! * LIKE * SHARE * SUBSCRIBE * HIT THE NOTIFICATION BELL To make this mask we need 2 avocado 1 egg 1/3 olive oil 1 tsp lemon * * Let’s be friends on social media😊 Instagram - www.instagram.com //@elsidecor Facebook- Elizabeth Worku // Elsi Decor
My God you have an amazing hair 😭😭😭LORD!!!!!! I swear I couldn’t take off my eyes I really love your hair........ honestly speaking I have a very soft hair and I had a very long hair wich I cut it off right now but after seeing yours I really want to grow my hair like literally I’m so inspired thank u so much and good job once again I really LOVE ❤️ YOUR HAUR 😭🥺♥️God bless u beautiful
Elsiyae, Quick question . The cantu product you used after oiling your hair is a leave in conditioner , not a curling cream. So my question is, do you recommend using a leave in conditioner first, then a curling cream? I don't like cantu products that much but I have a lot of curling creams. Should I use a leave in first always then on top of that a curling cream?
Ok good question.... I personally put curling cream when I need to curl my hair so I can get beautiful and defined curl that is what curling cream for but if my plan is breading or just leave it as I want my hair after wash I use leave in conditioner to stay moisture. Curling cream and leave in conditioner are different and have different purposes I don’t see the benefit of using those two in one time
Elsiyae, in one of your videos you washed and put oil in your hair, then 3 days later you put in the cantu leave in conditioner to curl your hair. In that video you did not use a curling cream and your hair looked really beautiful and curly. So I went out and got just the leave in conditioner from cantu that I saw in that video
Glory Glory yeah I did that 🤦🏽♀️ I didn’t mean you can’t use leave in conditioner i sometimes use it but curling cream is perfect to curl your hair and you can apply on your wet hair you don’t have to wait 2 or 3 days, but if you still want to use both you can put leave in conditioner first and apply curling cream, I will make a video how to get nice curl ..... not sure when 😊
THANK YOU FOR WATCHING! ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ! ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንካን ለመላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
* LIKE * SHARE * SUBSCRIBE * HIT THE NOTIFICATION BELL
To make this mask we need
2 avocado
1 egg
1/3 olive oil
1 tsp lemon
*
*
Let’s be friends on social media😊
Instagram - www.instagram.com //@elsidecor
Facebook- Elizabeth Worku // Elsi Decor
በርችልን የኛ ጎበዝ
ግን ፀጉርሽ በተፈጥሮ ነው እዲ ውብ ወይስ የምትጠቀሚያቸው ውህዶች ነው??
የኔ ጫፍጫፉ ይደርቃል እና ሳበጥረው እዳለ ይወጣል
,
ዋው ጠጉርኝ በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለን እህቴ ከሙዝጋር ብንደባልቀውስ እንዴት ነው ለኔ ሙዝነው ሚስማማኝ ግን አቮካዶም ልጨምርለት ፈልጌ ነው
ጎበዝ በርችልን
ፀጉርሽ ተፈጥሮ መሆን አለበት እኔ ወጥ መስራት ብቻ ነው የቀርኝ አናቴ ላይ
😂😂😂😂
😂😂😂 best coment
😃😃😃😃😃😅😅😅😅😅
ክክክክክ
Kkkkkkkkk
አሪፋ ነው በርቺ እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም በጣም ያምራል የምትጠቀሚያቸውን ነገርች ሼር አርጊን
ተባረከ አላሁ አህሰኑልኻሊቂን አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እሚያምር ፀጉር ነው የሰጠሽ ማሻ አላህ ተባረከላህ
የኔ ማር ቅዱስ ስሉስ አብርሃሙ ሰላሴ በጥበብ ምርጥ አደርጎ የፈጥርሽ ማራኪ ነሽ እሞክራለሁ እሰኪ እረ የኔሰ ወርቅ በቀባውም ምንም አያመጣም 😐
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እስቲ እሞክራለሁ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
በጣም የሚያምር ፀጉር አለሽ እናመሰግናለን በርቺ
Those curls were perfect with just the Cantu leave in conditioner, which was surprising. You didn't need a curling cream :) Thankyou yene konjo
ሳይሽ ለመጀመርያየ ነው በርቺ
የኔ ፀጉር ቆንጆና ረጂም ነው ነገር ግን በጣም ከመብዛቱ የተነሳ ለማበጠር ስለምቸገር ማዳሜ ፐርም ከተቀባሹ ይስተካከላል ብላ አስቀባቺኝ አውህን ፀጉሬ በጣም ተበላሽተዋል
በየ10 ቀን የፀጉር ማስክ እጠቀማለው
የምጠቀመው አይነት
ሙዝ
እሬት
አንድ ማንክያ ማዮኒስ
ግማሽ ሎሚ
አንድ እንቁላል
የዌራና ና የኮኮናት እንዲውም የእሬት ቅባት
የተፈጨ ቡና ይህን ሁሉ አንድላይ እፈጨው እና እቀባለው ሁለት አመቴ ግን ምንም ለውጥ የለውም
ቆረጥኩት አውሁንም ያው ነው በጣም አስቸገረኝ
ከሚቆራረጠው በላይ በጣም ይወጣል ሳስበው ያሁሉ ፀጉር እንዳልነበረኝ በቅርቡ ቦዶ ራስ የሚሆን ይመስለኛል
አይዞሽ ከቻልሽ በfb or Instagram አናግሪኝ
እውነት ነው አብካዶ ለፀጉር እድገት ይጠቅማል እኔ ኢትዮጲያ እያለሁ ሁሌ ነበር የምቀባው ፀጉሬ በጣም ረጅም ብዙ ነበር አሁን ግን እድሜ ለአረብ አገር በሙቀትና በሻርብ መጠምጠም ሳሳ ተቆራረጠ አጠረ
አይዞሽ ማሬ ymelesal
@@fethyamohamed6654 አብሽሪ አላህ ስደትን ሲያላቅቀን ይመለሳል ከቤትሽ ሄና ካለ ተቀቢው. እና ሙዝ እንቁላል ዘይት ዘይቱን አርገሽ አደባልቀሽ ተቀቢው ለሰላሳ ደቂቃ አቆይተሽ ታጠቢው ይድንልሻል ሙቀቱ ውሃው ሰለሚጎዳን ነው ሙቅ ውሀ አታብሽበት ለሰስ ባለውሀ ታጠቢው
ማርዬ እባክሽ የሰራሽውን እሁድ ለልጅ ይሆናና አመቶ ሰባት አመቶ ነው???
@@JPrime-kl9pq እሺ ማሬ አመሠግናለሁ ፀጉሬ በጣም ለስላሳ ነው ግን ውሃው ሙቀቱ አደረቀው በጣጠሰው
ማማዬ በጣም ወድጀዋለሁ አንች ባልሽው ላይ አንድ ሙዝ ጨምሬ ተጠቀምኩት ፀጉሬ በጣም ነው የተፍታታልኝ እና በጣም ነው የተመቸኝ በርችልኝ
እናመሰግናለን እስኪ ከፊት ለሸሸ እምታውቂውነገረ ካለሽነገሪኚ
ዋው በጣም ያምራል ፀጉርሽ ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን፡፡ በተፈጥሮ ከተሰጠሽ ውጪ የፀጉር ውበት ከአኗኗር ጋር የተያያዘ መሆኑን ከቡዙዎች ተሞክሮ ተረድቻለሁ፡፡
ሴቶች በተፈጥሮ ካልሆነ አትበሉ ከተከባከባችሁት ማያድግበት ነገር የለም
በጣም ለውጥ ታገኛላቹህ ግን ሳትሰለቹ በምትታጠቡበት ሰአት ፀጉራችሁ ትሪት ሳታረጉ አለመታጠብ.
ትክክል
ወይ ጉድ ተፈጥሮ ካልሰጠ በቀር እንደተቀባውት ቢሆን ኖሮ የኔ የት በደረሰ ነበር የወጥ ንጥረ ነገር ብትይ የጁስ ምን የቀረኝ አለ ብለሽ ነው
@@elshadaygirma7659 kkkenem gin lewut alewu tgist yasfelgal muzna enkulal
Ena mekebatem endale hono setentebakebiw kes belesh leseguresh yerasu yehone gize medebilet masaj argiw keza let tayalesh enji keba keba arrested melesesh kamenechachekshew ygodal yehenen saderg yenem tekeyerual betam
እጅግ በጣም ያምራል ጸጉርሽ እህቴ በርችልን
ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው 👍
ፈጣሪዬ ሂውማን ሄር ነው በለኝ 😲 ቀናሁብሽ 😍😘 በዚህ አጋጣሚ ይሄን ቪዲዮ ሼር ባታደርጉት ይመረጣል ምክንያቱም እነ ዳናዊት ካዩት ያለችበት ድረስ ሄደው ይላጯታል 😂
😂🤣😂🤣
kkkkkk
😂😂😂🙄
😃😃😃😃😃
እረረ ክክክክክክክክክክክክ
ብዛቱ ቁመቱ በጣም የሚያምር ሀር የመሰለ ፀጉር ከአይን ያውጣሽ
የህንድ ፀጉር ነውየሚመስለው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ፀጉሽ በጣም ቆንጆ ነው ከሰው አይን ይጠብቅልሽ
አሜን 🙏
I don’t understand your language but I still watched the video til the end. You have very beautiful hair 😍
እንደ ወቅቱ አንፃር ይህ ፀጉርሽ ነው ብየ ለማመን ያስቸግረኛል ለምክርሽ እናመሰግናለን
እኔም ክክክ አላመንኩም ከእርዝመቱ ብዛቱ
@@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ ክክክክክክክ እኔም ጠርጥሬለሁ
ግን ማክሱ በጣም ጥሩ ነው አቡካዶ ተመራጭነው እንቁላሉም ዘይቱም ጥሩ ነው እኔ እንቁላል ዘይት ሙዝ እና ሎሚውን እቀባለሁ በጣም አሪፍነው
ኡነት ግን ፀጉረ ነው
ክክክክክ ሀያቲ አላህ ሰቶት ይሆናል እርዝማኔዉ እኳን አያጠራጥርም የኔ የሶን ያህላል ወላሂ ግን ብዙ አይደለም ያጠራጠረኝ ብዛቱ ነዉ
መሸዓላህ አላህ ሱባሃነሁ ወታዓላ አሳምሮ ሰቶሻል ከዓይን ይጠብቀው
አሜን🙏🏽
U r just naturally blessed!!!!!
ዎኦ
አንዴ አድሎሻል ቆንጆ
የኛ ፀጉር እንደ ካሮት ወደ ታች ነው ሚያድገው ። ውብ ፀጉር የሰጠሽ ፈጣሪ ይመስገን ።
I wish you had english subtitle for those of us who don't speak amharic...but I love your hair!
Thank you I absolutely will next time
@@ElsiWorku thank you, I appreciate it!
ማሻለህ. ገናዛሬእያየሁሸነው. አድሰነኝለዚህ. ቻናል. አላህ. ይጨምርልሸ. ውድ. ከዛሬጀምሬ. እሞክርውና. እደቺከሆነ. በተመልካቾቸሸ. ፊት . ሰጦታአበርክታለሁ
አሜን የኔ ቆንጆ
@@ElsiWorku ❤❤❤💋💋
ፀጉርሽ በተፍፕዶጥሮው ቆጆ ነው ለዛ ነው እኔ የቀረኝ የለም ያለምንም መሰልቸው ሁሉንም እሞክራለሁ ግን ማፊ ፍይዳ በፊር እረዘም ያለ ነበር አሁን ከጆሮየ በላይ ወጣ 😀😉😃😁
ክክክክ
ክክክክ እኔ ወላሂ ልቤ ውልቅ አለ ለፀጉር ብየ
የሌም እያጠረ እንጂ ማፊ እድገት😆
@@hawaand4684 ወላሂ ሃት አና በመሰረቱ እክብካቤ አይጎዳም የታረመ እህልና ያልታረመ ምርቱ እኩል እንደማይሆነው ግን እኔ በርበሬ ነው የቀረኝ እሚቀባጥሩትን ሁሉ እጠቀማለሁ ጭራሽ ተበጣጥሶ አለቀ አሁን አይታሰርም ይሾላልካል😃😁😃😁😀
@@DomaFf-kj4ew ኢ ወላሂ 😉😃😁😀 ስጦታው ከላይ ነው ላዛ ከሆነ ባትከባከቢውም ያድጋል ከርዳዳ እደኔ አይነቱ እዶሚ ፀጉር ከቱ ልፍት
በእዉነት ፀጉርሽ በጣም ያምራል ተጠንቅቀሽ ይዘሽዋል ድንቅ ነው
እፍፍፍ አንቺ ሳይ እህቴ መሰልሽኝ😭 አሁን በሂወት የለችም አንድ ሴጣን የሆነ ወንድ ገደላት😭😭😭 ፀጉራዋ ከቁመቷ በላይ ነበር ቁመቱም ብዛቱም በጣም እግዚአብሔር ሲፈጥራት በጣም ቆንጆ ነበረች ምን ዋጋ አለው በትንሽ እድሜዋ እንደ ውሃ አፈሰሳት 😭😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር 🙌
Ufffff ayzon nefsiwan begenet 🙏🏼💔😭 ymarew
ጎደኛየእዳችነዉ ፀጉራአዱምቀን ተከባክባዉአታዉቅምምንምነገርአትቀባም ግንበዘራቸዉ በጣምረዝምነዉ ፀጉራቸዉ ከላይሲሰጥነዉእነቱ
I hope this works for my daughters hair . I love your hair.😍
በጣም ያምራል ለባለቤቴና ለልጆቼ እጭንዋለው በርቺ
መቸም ፈጣሪ አሳደገልን አትሉም ከፈጣሪ ተሰቶሽ ነው እህት
Mariyamn ehiet eski negereyate😘😘😘💒💒💒
Yeah MashaAllah
እውነት ይህ ፀጉርሽ ነው ወይሰ ሰክተሽ ነው ከሆነም በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ።
እስኪ የምትጠቀሚውን ሻምፖና ኮንድሽነር ንገሪን በተረፈ በርች
Ya
እኔ ዛሬ እየሞከርኩት ነው ማማዬ ውጤቱን እነግርሻለሁ
እሺ እጠብቃለሁ😊
My God you have an amazing hair 😭😭😭LORD!!!!!! I swear I couldn’t take off my eyes I really love your hair........ honestly speaking I have a very soft hair and I had a very long hair wich I cut it off right now but after seeing yours I really want to grow my hair like literally I’m so inspired thank u so much and good job once again I really LOVE ❤️ YOUR HAUR 😭🥺♥️God bless u beautiful
I have long and soft hair but I cut every time I don't know what's wrong with me ? I tired of treat my hair 😩
እህህህህህህ እኔስ ምንም ነገር አልከባከበውም በጣም ነው ሚስባበርው እስኪ ሞክረዋለሁ እህት ለምክርሽ እናመሰግናለን ውድድድድድድድድድድድ
ዋውውው በጣም ደስስስ ይላል እህታችን በርች!!!
እናመሰግን አለን የኔ ቆንጆ የኔ ጠጉ ይረዝማ ግን በሐላ ቁር ቁጥ ልክ በማጭ እደተቆጠ ነው የሚመሰለው ግራና ቀኝ ረጅም በሐላ አጨር እየሆነ አሸግሮኛል መላአ ካለሽ ፃፍልኝ አመሰግንአሎህ
በተፈጥሮ ካልተሠጠ. ምንም ብታደርጉ አያድግም
ትክክል
እርፍ
ትክክል
ትክክል
ሰህ
እንዳንች ባይሆንም ፀጉሬ አሪፍ ነው ሁሉንም ሞክሬዋለሁ አቡካዶው ተመችቶኛል በተለይ ያቡካዶው ሻንፓ ይበልጥ ተመችቶኛል
እር ያች ፀጉር የተለየ ውብ ነው እድሜ ልኬን ብከባከበው እዳች አይሆንም የኔ ቀርሞ ቃሉን አክባሪ ነው ካለበት ንቅንቅ አይልም 🙂🙂🙂
😘😘
እረኮመቶችየ በሳቅ ሞትኩኝሀሀሀሀሀሀሀ
Egziabiher amilak edimena tena yistilin amen 🙏 ❤❤
ወድሻለው😍❤
እንካን አብሮ አደረሠን የኔፀጉር በጣም ታዳጊነው አንከብካቤ አልችልም
ጥሩ ስራ ነው፡፡ የኔንም ቲዩብ ጎራ ብላቹ እዩና ቤተሠብ ሁኑ፡፡
እንደማመር
Betam arif idea 💡 new yasayeshen berche wuda thank you for sharing
እናመሰግናለን ፀጉርሽ ቆንጆ ነዉ እግዚአብሔርን አመስግኚ
የኔ ውድ ጸጉርሽ በጣም ያምራል ሁለ ነገርሽ ቆንጆ ነው አምላክ ይጠብቅሽ ኤልሲዬ የኔን ልነግርሽ አልችልም ፍትላፍቱ የለም መሃል አናቴ ላይ ደረሰ ብጥስጥስ ብሎ እስኪ ምን ልጠቀም የኔ እህት ?
የኔ ቆንጆ የመጀመሪያዬ ነው ሳይሽ ወድጀሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እዲህ አይነት ፀጉር በተፈጥሮ ሲሰጥ ነው ። አንድ ጥያቄ አለኝ የፀጉርሽ ታይፕ ለው ፕሮስቲ ከሚባለው ነው ወይስ?
የኔ በጣም ቆንጆ ነበር ፀጉሬ ምን ያደርጋል ሻንፖና ቅባት አላገኘሁለትም ስለዚህ አደገ ስል ይነቀላል መነቀሉን ቀነሰ ስል ይሰበራል ይደርቃል እፍፍፍ በጣም አድካሚ ነው
የእኔም እንዳንችው እህት ምን እደማረግ አላውቅም ረግፎ አለቀ ብጥስጥስ እያለ ይወድቃል
ያልሞከርኩት ነገር የለም እስኪ እሷ የሰራችውን እሞክረዋለሁ
የኔቆጆለመጀመሪያግዜሳይሺነው ፀጉርሺን ማሻአላህ ብያለሁካአይንያውጣሺየኔፍልቅልቅ በተረፈ እኔምእሞክረዋለሁኢሻአላህ😍😍😍❤❤❤🌷🌷🌷💐💐💐
ኢትዮጵያ እንደዚ ፀጉር አለ ማሻላህ
ኧረ አለ ብዙ
የልጅነት ጸጉሬን ታስታውሽኛለሽ
ወፍራም ብዙ ረጅም ጸጉር ነበረኝ ከወለድኩ በኋላ ግን በጣም ተጎዳብኝ ያሳዝናል
አሁን ግን አንቺን እያየሁ አስተካክለዋለሁ ብዬ አስባለሁ በጣም አመሰግናለሁ እወድሻለሁ።
ካይን ይጠብቅልን የኔ ማር
የኔ በጣም ነው እሚነቀለው ፀጉሬ ደህና ነበር ሳበጥረው ግን ይነጫል እስኪ እሞክረዋለሁ ውዷ
የኔ ፀጉር አናቴ ላይ አቮካዶ ቢተከልበት እንኮዋን እንዳቺ አይሆንም
ክክክክክ አታስቂኝ
😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክ
Kkkkkkkkk
ክክክ የኔ ቢጤ
Shampoo and conditioner yetgwn new yentitkmw asygh please thanks
በናትሺ ይሄ ፀጉርሺ ነው ከሆነ እትፍ እትፍ ዋው
በጣም የሜያምር ልዛ ያለው ፀጉር
ውይ ከየት አባቴ ላመጣው እመዳቤት ነው ያለሁት ሆሆሆ
Elsiye 🙌💞🙌💞 wub nesh.. Esti eytkebawut new euhedshn thanks,
የዱባይ ውሀና ሙቀት የስራው ይስጠው ሀገር እያለሁ ሚያምር ነበር አሁን ተበላሸ እስኪ እንዴት እንደመጀመሪያው እንዲሆን እሚረዱ ነገሮች ንገሪን እንቁላልና ኦሊቭ ኦይል አላርጂክ አለብኝ አይስማማኝም
ዱባይ አስቀረው ፀጉሬን አቡካዶም እቁላልም አይፈልግም ነበር ተስር ነው ንቅል የሚለው ወላሂ እናደዳለሁ ግን ምንም ማድረግ አልችል ያረባገር ሙቀት የስራውን ይስጠው
ኤረ ዘይት ዘይቱን ለሰጉር አንዴት ነው ምታቁ ካላችሁ አስቲ ሹክ በሉኝ
ያለሰልሳል ብዙም አይደለም እሚያምሽ ከሆነ ግን አሪፍ ነው ፀጉር ያለሰልሳል እጂ ሌላ ጥቅም የለውም
@@rahmabintnuru1351 የኔ ፀጉር በጣም ለስላሳ ነበር አሁን ድርቅ ነው ያለው ሳበጥረው እርግፍ ነው ሚለው
@@fethyamohamed6654 ፎረፎር ወይም የቆዳ አላርጂክ ከሌለብሽ በጣም አሪፍ ነው ዘይዘይቱን ከሙዝ ከእንቀላል ሀታ ለብቻው ብትቀቢው አሪፍ ነው እኔ ግን አላርጂክ አለብኝ ፀጉሬ ይመቸዋል ግን ቅሉ ያሳክከኛል
ለምበላው ባገኘሁ ምግብን ሁሉ ለፀጉር ሆነ ምን ይበላ ፀጉርሽ የተፈጥሮ ነው ማሻ አላህ
ፀጉሬበፍጥነትእየሳሳነውምንላርግ
ዋው ደስ ስትይ ዛሬ ገና ነውያየሁሽ
alem bekinenet demrign
የኔ ቆንጆ
ማሻአላህ እኔ እያሳደኩነውማር ከሪኑ እንዳች ያሚራል ገን አጨርነው ማሻአላህ በያለሁ
Good job beautyful hair manshallah😍😍😍
ከላይ ካልተሰጠ ምን ቢለፍ አያድግም ማሬ ዋው ያምራል ፀጉርሽ
Elsiyae, Quick question . The cantu product you used after oiling your hair is a leave in conditioner , not a curling cream. So my question is, do you recommend using a leave in conditioner first, then a curling cream? I don't like cantu products that much but I have a lot of curling creams. Should I use a leave in first always then on top of that a curling cream?
Ok good question.... I personally put curling cream when I need to curl my hair so I can get beautiful and defined curl that is what curling cream for but if my plan is breading or just leave it as I want my hair after wash I use leave in conditioner to stay moisture. Curling cream and leave in conditioner are different and have different purposes I don’t see the benefit of using those two in one time
Elsiyae, in one of your videos you washed and put oil in your hair, then 3 days later you put in the cantu leave in conditioner to curl your hair. In that video you did not use a curling cream and your hair looked really beautiful and curly. So I went out and got just the leave in conditioner from cantu that I saw in that video
Glory Glory yeah I did that 🤦🏽♀️ I didn’t mean you can’t use leave in conditioner i sometimes use it but curling cream is perfect to curl your hair and you can apply on your wet hair you don’t have to wait 2 or 3 days, but if you still want to use both you can put leave in conditioner first and apply curling cream, I will make a video how to get nice curl ..... not sure when 😊
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ። በጣም እረጅም ፀጉር ለማበጠር አስቸጋሪ ነው ትንሽ ቢቆረጥ የተሻለ ይመስለኛል ። ግን ይቅርታ ይህ የሚያስከፋሽ ከሆነ
እናመሱግናለን 🙏🏾❤️
Shampo conditioner mindn new metetkmew?
ሁላችሁም ፀጉራችሁ ረዥም ፀጉር ያላችሁ ናችሁ ይህን የምታሳዮኝ ለምን አጭር ፀጉር ያላችሁ ሲረዝሞ አታሳዮንም የናንተ በተፈጥሩ ጥሩ ፀጉር ያላችሁ ስለሆናችሁ ይህ ማለት ግን ላለማመስገን አይደለም አመሰግናለሁ ላሳየሽን ትሪትመንት
ኤልሲ በጣም ነው የምወዲሽ ቤቴ ነኝ ከኢትዮያን ፀጉሬ በጣም ስስ ነው እና ምን ብጠቀም ይበዛልኛል
How long did it take you to grow your hair this long. Don’t have enough words to express how beautiful it is sis
Hi
እንዳዘይው መልሺልኝ በማርያም ውህድ ስንቀባ ፀጉራችንን ታትበን ነው ሳንታተብ ? ለምን? እንዳዘይው🙏🙏🙏
እንደው ብቻ ልይሽ እንጂ ምንምቢሆን ከተፍጥሮ ሲስጥ ንው
ከተከባከብንው ከተጎዳበት መመለስ ይቻላል ግን ፀጉራችን ከተፈጥሮው በልጦ ብዙ እርዝመትም እድገት አያመጣም የእውነት ያንች አሁን ፈጣሪን አመስግኝ እግዚያአብሄር ነው የሰጠሽ ያለንን እኛም እንከባከባል እናመሰግናል
Awo gudatu ymelesal
የኔ ጫፉ ይቋጠራል መታም አለም ምን ላዲርገው በዛ ላይ ይሰባበራል አለ ቅሌ ብቻ ቀረ መላ ካለ ንገሩኝ
ማሬእኔጫፉንቆረጥኩትተዛእቁላልትንሺሎሚዘይትተቀቢ
በጣም እናመሠግናለን አሪፍ ነው 👍👍👍👍ጸጉርሽ ልዩ ነው በጣም ያመራል 👍❤
አመሰግናለሁ
tenny endemer bekinenet wuda
Denanesh endet nesh Elsi decor.Decorsh በጣም ያምራል እና ፀጉርሽም ያምራል።ፀጉራችን ደረቅ ነው።ይሰባበራል የምንታጠበው በዱሩ ነው።Shampoo እንደ ገና ድርቅ ነው የሚያደርገው እናም የምናገኘው እኛ ወይራ ዘይት ነው።እናም የምናገኘው DAX ነው ኮኮስ የጣሳው ነው እናም እሱም ያደርቃል እናም የሚያለሰልስ የሚያሳድግ የሚያስረዝም Vedio እስቲ ስርልን።!!
እሺ እሄንም ሞክሪው
Amesegenalehu
Thank you yeni konjo tebarkilgn demxeshem betam des yelal demo anchi weri atabezim thanks
Am just watching but l don't understand
እየውልሺ ሁሉም የምትይው ጥርው ነው ግን ስው አንድ እኔ ደግሞውየምላችሁ አለኝ ሻንፐ ስትጠቀሙ አለመቀያየር ጥርው ነው ውጤቱን እስክታዩት ድረስ ሻንፕ መቀያየር ጡር አይደለም በያለን በት ስላም አችን ይብዛ
ይሄ ፀጉር የኔ ቢሆን ሚዲያ ላይ አላወጣዉም😂
ግን ስለተቀባች አደለም ተፈጥሮ ነው በርግጥ መከባከብ ያስፈልጋል የኔም እረዢም ነው ግን ስስ ነው
@@senaytmengiesenaytmengie5987 እሱ ልክ ነሽ ከታፋጥሮው ከሌለ ኬትም አይማጣም ግን የለቹዋን በዳብ አካባክባን ከለዝነው የለቹዋም ይባለሽብነል
ወላሂ ልክነሽ የአላህ ይገርማል ለኔስ ቢሰጠኝ ምናለበት ኢንሻ አሏህ አይቀርም
@@ላታህዘንኢነሏሀመአና ክክክክክክክ አብሽር ይሰጥሻል ዱአ አርጊለት. እኔማ የባሌም አላሳየውም ነበር ክክክክክ እዳይበላብኝ ክክክ አውቄነው
ክክክክክክክክክ እኔማ የህቶቼ ባላሳያቸው ነበር
እናመሰግናለን ለትምርቱ ሆዎ ለሆዴ እርዝም ለመብላት ከመዳሜ አይንጋር ተፍጥጨነው እንካን ለጸጉሬ 🙆🙆
ፀጉሬ በጣም ይረግፈል ምን ለድርግ ???
Thanks a lot. Yene tsegur ke anate melata lihon new do you have any mela.
Beautiful hair!
What kind of shampoo did you use when you wash the mask? And did you use any hair products afterwards? Your hair looks very healthy.
Thank you 🙏 check community on my channel and I put warm do gro , olive and Jamaican castor oil together after wash
በጣም ያምራል ፀጉርሽ የእውነት
የኔ ፀጉር አስር አመት ሊሆነው ነው አያድግ ይብስ ብሎ እየተነቂቀሀ አለቀ
That good touse use hair as source of income . Mine is 22 inch long .i mean its long , i didn't use anything special its natural
Lehulum aynet tshegur yihonal ? Yene tshegur kefitu betam tesebabrual bezi limokerew ? Or mn timekrignalesh ?
ዋው 👌👌
ፀጉራችሁ ማለት ልክ እደ አትክልት ነው እኔ ፀጉሪ በጣም ብዙ ነው ምክንያት ብጠይቁኝ ዘይት ዘይቶን ነው ስከባከበው በጣም ይረዝማል ግን ከብዛቱ የተነሳ ይደክመኛል ከስራጋ አይመቸኝም ለሀገሪ ያብቃኝና እከባከበዋለሁ
በሰላም ግቢ ቆንጆ
አሚን ማሪ
ካይን ይጠብቅሽ ለመጄመሪያ ጊዜ ሳይሽ በቅንነት ወዴኔም ጎራ በይ
Elsiye Tsagure betam yeschegeregn naw
1 forifo naw
2 ke fix yenaqeqilal
3 wazim yelum
Negergn benatish ❤️
ምንም ለውጥ ላሌለው ነገር ለፀጉሬ ያወጣውት ውድ ቅባቶሆች ሆነ ትሪትመን አንድ ልጅ ያሳድግ ነበር እኔስ እርግፍ አርጌ ተውኩት ምንም አልሞሆክርም ለምክርሽ አመስግናለው
Tsegura sis ena irjum nw gin chafe yewtal bey1 wer ikortalhu betam yebtatesal mela kalsh
Ayyyy ynchi TSGUR endi yhonew klay ysteshe selhone new beftsme avocado endih ayadrgem
Eymokerkug nw esti kezi befit betam tsmamtog telek lewt ayeche nber kewledkug behuala gen tsgure betam teggoda