ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ አሁንም ባለፈው ከተነቀለው ለውጡን እያያቹ ነው ሳትሰለቹ አብራቹኝ እንክብካቤ ጀምሩ የማይለወጥ የለም በኃላ እንቁልልጭ የሚል ቪዲዮ እሰራለው እንደበፊቱ ፀጉሬን ቀይሬው🤭😄🤣መልካም ቆይታ🙏🏽💖💖💖
Yene Konjo Tebarekilgn
እሺ ውዴ እሞክራለሁ🥰
ሰላም ውድ እህቴ እዴት ነሽ እኔ እሮዝ መሪ አላገኝም የሩዝ ውሀውን መጠቀም እችላለሁ
እኔም ዛሬ እጀምራለሁ
በየቀኑ እየተቀባን ሽታውስ ስራቦታ ስንሄድስ ???
የኔ ቆንጆ አንቺ ብርታት ነሽ ስለእውነት የሚገርምሽ መስኪዬ ጸጉሬ ያስቸግረኝ የነበረው መነቃቀሉ ነበር አሁን ግን 80 በመቶ ቀንሷል ተባረኪ እርግጠኛ ነኝ ደግሞ የቀድሞ ብዛቱን እንደምመልሰው ለዛ ነው ብርታቴ ያልኩሽ። ናይላዬን ሳምምምምም አርጊልኝ ልዩና ጣፋጭ እድግ ትበልልሽ ተባረኪ መስኪዬ።
አዎ በትክክል ከዚህ በፊትም አሳይተሽናል እና በጣም ጠቃሚና ለውጥ ያለው ነገር ነው አመሰግንሻለው መሰኪ
ይመችሽ መስኪዬ የናይላ እናት ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢልን ለውጡን ደሞ እያየነው ነው ውደድድድድድ😍
ሀሪፍነው
በጣም ነው የምወድሽ መስኪዬ ያንቺን ቪድዩ ካየው በኋላ ነው ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት አሁን አድጕልኛል አሁንም እንከባከበዋለውእግዚአብሔር ንፁህ የልብሽን ምኞት ያሳካልሽ እመቤቴ አዛኝቷ ባለሽበት ትጠብቅሽአሜን🙏
ዑዕዋአዉቅርርያውወአርትትይውውውወውዋውዋውዋውዋአውውቅቅቅቅውቅዋቅዋቅ
@@asdfghjklasdfghjkl9484ድግምት ነዉ እንዴ ነዉ ልሳን ነዉ?
የኔ ምርጥ ሰውየኔ ጎበዝ ሰው የኔ አስተዋይ ሰውየኔ ጠንካራ ሰውኑርልን ሺ ዓመትዉድድድ ነው ደሞ ማረግሽ ❤️❤️
የኔ ቆንጆ ካንች በጣም ብዙ ነገረ ነው የተማረኩት ተባርክልኝ
ሠላም መስኪ እዴት አለሺ ንግግርሺ ብቻ ይበቃል እኮን ሌላው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልሺ በዚህ አጋጣሚ በጣምነው የምወድሺ 😍😍
ስወድሽ እኮ መስኪዬ ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር 🙏
እናመሰግናለን ሜስኪየ ሩዝ መሪ ያሸብታል ይላሉ ይሄ መረጃ ትክክል ነው ፀጉሬ መጣል እየተነቃቀለብሽ ነው ወራትን አስቆጠርኩ በጣም ነው የሳሳብኝ
ሽበት የንዴት የምግብ እጥረት የውሃ እንዲሁን ቫይታሚን እጥረት ነው ስለዚህ ብዙ አትክልት እና የፀጉር ቅባት እንዲሁም በወር አንዴ ትሪትመንት ሞክሪጭንቀት አስወግጂ
ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነገር ነው ለፀጉራችን የሚጠቅሙ ናቸው
እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃቹ ከነልጅሽ🙏❤🙏) ይሄኛዉ በጣም ጥሩ ይመሰለኛል ምክናያቱም በየቀኑ መጠቀማችን ሳንፈታ መሆኑ አያሰለችንም አኔ ለፀጉሬ ሰነፈ ሰለሆንኩ ይመሰለኛል።
Thanks konjo arife yemteyewun kebat recommend betadergin💓
እጀምረዋለዉ ተባረኪ።🙏
ሰላም ለናንተ ይሁን የመስኪ ቤተሰቦች በእውነት እኔም መጀመርያ ለውጥ ያየሁበት የሩዝ ውሃ ነው ኑሪልን መስክ እናመሰግናለን
ስላም ስለሁሉም አመሰግነለው ከጀምሩኩ አመት ሞልቶኛል እናም በጣም ለውጥ አለው በርቺ
እዴትነው ክሬሙንመስራት እደምንችልልትአስረጂኝ ትችያለሽ እህቴ
የኔ ውድ ተባርክ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤💯
የኔ ጀግና ቆራጥ ነሽ አድናቂሽ ነኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሺ እስኪ እሞክራለሁ እኔማ ተስፋ ቆርጬ ነበር like share ውዴ
ለልጆች ፀጉራቸዉንያሳድጋ ልወይ?መስኪ
Thanks you mesi💕
መስኪዬ ለውጥ አላየሁበትም ግን መጀመርንያ የቁሩፉድ በሩዝ ና ሮዝመሪ በሩዝ አልሽን ግን የቱን እንጠቀም ውዴ❤
መስኪየ ትለያለሽ እኮ እውነት በጣምም ነው በምታሳይን ሁሉ የምተማመንብሽ እሽ እንጀምራለን እናመሰግናለን ውዴ በጣምም ጠንካራ ጎበዝ ነሽ የናይላየ እናት የሁልጊዜ ምርጫችን ነሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ትላንት የለቀኩት ቪዲዪ አለ ትንሽ ወንድሜ ነው አይተሽ ኮመንት ምክር አስቀምጭልኝ እፈልገዋለሁ ከይቅርታ ጋር መስክየ እሽበይኝ ❤😍❤😍❤😍❤😍❤🙏🙏🙏🙏🙏 ሸርርርርርር
Demreshalehu anchim ney ❤️
@@tsedyshand6614 እሽ
የኔ እናት መስኪዬ ኑሪልኝ😊❤
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ መሲክዬ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን መስኪ
የኔ ፀጉር ዉሀ ነክ ነገር ከነካዉ ይከረድዳል ስለዚ የሮዝመሪ ቅባቱን እሞክራለሁ
Carrot oil Cream betam arif new today 2 gaza
መሰኪዬ የኔ ወድ እንኳን ደህና መጣሽ መልካምነት ለራስ ነው
meskiye I will start it tommorow tnx
እናመሰግናለን ሲስቱ
መስኪ ቻሌጁን ስጀምሪ አሳውቂን እሽ የኔ ቆንጆ
መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽእኔ የተቸገርኩት ሙዝ, አቦካዶ እንቁላል ስቀባ የሚስማማኝ ሻምፖ ስለሌለ በዱሩ እታጠባለሁ ግን አይለቅም አድሮም ይራገፋል እስቲ ከእውቀትሽ አካፍይኝ አመሰግንሻለሁ
LOREAL Shampoo betam best new and Sunsilk shampoo
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ ኧር እኔ ፀጉሬ ከፊት እና ከኋለ አጫጭር ነው ቁጥርጥር ስሰራው በተለይ አይለቀምም ምን በደርግ ይሻላል ልቁረጠው ወይም ?pls
በስንት ጊዜ ውስጥ ያሳድጋል
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ እኔምልሽ ውዴ ሳንታጠብ ለምን ያክል ቀን ይቀመጣል??? የምንቀባውስ በንፁህ ፀጉር ላይ ነው?? መልስ ውዴ🙏🙏🙏
ሳምንቱን ሙሉ እቀባውና በሳምንቱ መጨረሻ ውህዴን ተቀብቼ እታጠባለው ከዛም ሰርቼው ድጋሚ ሳምንቱን እቀባለው
@@meskitube16 እሽ የኔ ቆንጆ
ቅጠለን ተየትነዉ የምነገኝዉ መልሺልኝዉዴ
መስክዬ ተባረክ. ሮዝማር ደርቁ ይሆናል?
Awo yechalal
የኔቆንጆ በርቺ ወላሂየንአያድግምብየ ዝም ብየዉነበርቅባት እራሱአልቀባም መዳሜሱዳኒናን ሰርታሰታኝ በ2ወር ፀጉሬ እኩልሆነየተባለጠዉ
የኔ ውድ challenge እንጀምር በናትሽ
እናመሰግናለን መስኪ የኛ መልካም
Meski thank u zare egemralw berch yanch chalnge nw des yemelgn
Enamesegnalen ehte agelaletsesh betam des ylal lemesrat kelel yale new🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
በጣምነዉ የማመሰግነዉ ማሬ❤❤❤❤
ሰላም መስክዬ እናመሰግናለን 😘😘😘🙏🙏💚💛❤️
እናመሰግናለን❤❤❤
frij wust saygeba le snt ken metekem enchilalen pls?
አሁን እጀምራለሁ መስኪዬ😍😍😍
Me too
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ እባክሽ የግባር ፀጉር ማሳደግ እዴት ይቻላል
Selam meski?ene yanchin video zare nw yayut ena tsagure rejim nw negar gen kbefitu betam eysasbign ena eytenkaklbign nw ehanin memokar feligalw negar gen ene bezu gize tsguren shuruba nw miserw endet malte bmen ayinet melku bitekam yishalegnal please amakirign🙏🙏🙏
ሠላም መስኪ እዴት አለሺ ንግግርሺ ብቻ ይበቃል እኮን ሌላው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልሺ በዚህ አጋጣሚ በጣምነው የምወድሺ
Yegna Melkam set Betam Enwdshaleñ Betam Salamesegnesh Alalfem Emebete dingel Mariyam titebkesh🙏🙏🙏
Beautiful sharing and Amazing video, Enjoy Friend thank you very much for sharing my good friend always stay happy and always stay blessed, have a great weekend 👍
መስክዬ መልካም ሰው ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤🙏🙏
ምንም ሽታ የለውም ሳህ
እናመሰግናለን መስኪየ ኑሪልን
Thanks konj ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ እናመስግናለን በአንቺ ብርታት ፅጉሬ አድጋል ቀለሙም እየለቀቀልኝ ነው ዛሬ አዘጋጅና ጀምራለሁ መስኪዬ ግን እኔ ውስጥ እንዳለ እንዳንቺ ሆንብኛል ❤❤❤
Meskiye ye_ruz wuha gen sheta ayametam tekebeten kenun mulu sera bota lemewal?
BLACK SEED Oil
Thank you maree ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🙏🙏♥️
መስኪ በጣም አመሰግናለው የኔ ቅንልብ ተባረኪ
Betam Arif new awo ewnet new its good
እነመሳግነለን ግን የታራፋዉን ፍሪጅ በይከታት ችግር አለዉ?
መስኪዬ በጣም ጥሩ ተባረኪ ቀጥይበት
መስኪምንአይነት ቅባትነውእምትጠቀሚው
እናመስግናለን መስኪ
ሩዝመሪው የደረቀ በሆን ምን ይሆናል
መስኪየ ቆንጆ እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ስለዚህ አጠቃቀም ንገሪኝ TH-cam ላይ ማየት እችላለሁ ግን ጉዳትም ካለው እንድትነግሪኝ ፈልጌ ነዉ አመሰግናለሁ 😘😘😘 Simply straight hair brush
መጠቀምከጀመርንከምንያህልጊዜበህኋላለውጥእናያለን?
መስኪዬ እኔም እጀምራለው before and after ልክልሻለው
እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ እኔም ልሞክረው እፈልጋለው ፀጉሬ በጣም ተጎሳቁሎብኛኛልግን ከፊትለፊቴ እየሸሸብኝ ነው እስኪ ለሱም የሚሆን ነገር ካለሽ
እርጥቡን አላገኝም ደረቁን መጠቀም አይቻልምን?
የኔ ወድ እኔ ኤራሱ አሁን ያንችን አይቼ ጀምረዋል እና በጣም አሪፊ ነዉ
መስኪ ቻሌንጁን ስትጀምሪ የደስታ እልልታ አሰሚ
Meski derekun Rosemary metekem yichalal? Yalehubet bota ertbun atche nw
መስኬዬ ከፊርጅ ነው ምታሳድሪዉ🥰
24 ሰአት ውጭእርጊው ሳታጠይ እሩዙን ከዛ አጥይው ፍሪጂ አርጊው ስፈልጊ እያወጣሽ ተጠቀሚ ስጨርሽ አስቀምጭው ፋርጂ አደየ ከሰራሽው ለብዙ ይቆያል
Thanks sis 😍
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen amen tabaraki wudu
ሰላም መስኪዬ አድስ አባ መተሽ ሳለግኝሽ መመለስሽ በጣም ያሳዝናል 😌😌 በፊት የመከታተልሽ ማሪያ ቤላ በሚል ነበር አሁን ግን የምታይውን ቻናል ከፍቼ በትንሹም ቢሆን እየሰራሁ እግኛለሁ ውዴ የኔ ቅን እህት በውስጥ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ለይላን ሳሚልኝ 😘😘😘❤❤❤
ኢትዮጵያ መጥቼ አንድቀን ከቤት ሳልወጣ ወሩን ሙሉ ታምሜ ተመለስኩ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በሚቀጥለው በሰላም ያድርሰን🙏🏽❤️
@@meskitube16 አቃለሁ እህቴ የምሰሪበት ሀገር ሳይዝሽ እኛ በኮሮና ተቀበልንሽ እግዚአብሔር ይስግን በቀላሉ ተሽሎሽ ተመልሰሻል እንጂ እኔም እቅድ ይዤ ነበር ካንች ጋር ቪዲዮ እሰራለሁ ብዬ ብቻ መሰኪዬ ሁለም ለበጎ ነው ዋናው ጤና ሰላም መሆናችን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እንገናኛለን ላይክ ሼር በሀገራችን ኒቶረክ 😘😘
Hegezabeher yebarkesh mesi konjooo
መስኪዬ አንቺን ማየት ከጀመረኩ ጀምሮ ጸጉሬ ተለዉጧል ማርያምን አመስናለሁ የኔ መልካም
ምንተጠቀምሽ
Thank you very much ❣️❣️ we love you so much it's good
Tnx more my sis
ቅባት ውስጡ መጨመር አይቻልም?
መሲየ የቁረፉድ ውሀ ጡሩነው ይባላል
awo arif new ewnet new
መስኪ ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ላይላ ደህናነች
Demreshalehu anchim ney
Meski leljochs beyknu chger alew?
መስኪ ሰላም ላንቹ ይሁን ።ለፀጉር ቆሮቆር አስቸገረኝ ምን ልጠቀም
መስኪዬ እንኩዋን ደናመጣሽ ዘጉር ልክለነሽ በበለፈው ጸጉርሽ ሳስቶዎ ደንግጬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተመልስዋን እኔም ጀምርያለሁ መስኪዬ ጸጉሬ እንዳች በተለያየ ችግር ምክንያት ሳስትዋል አጥርዋል ለብርታት እንዲረዳኝ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ ከዚህ በፊት የሰራሻቸውን ወደህዋላ እየተመለተስኩው እያየሁ እጠቀማለሁ😍
የፋት ክሪም እድት ይሰሪሌ አሳይን🙏🙏🙏🙏
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ እስቲ አንድ ነገር በዪኝ ስለ ፀጉሬ ምንም አላድግ ብሎኛል ጭራሽ እያጠረ ነው የሚሄደው ግን ምንም ነገር አድርጌለት አላውቅም ለፀጉሬ
መስኪዬ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ, ከከንፈር በላይ እንደ ወንዶች የሚያድገው ፀጉር በምን ይጠፋል እና በምን ምክንያት ነዉ የሚወጣው እባክሽ ካወቅሽ ንገሪኝ
ብዙ ግዜ በተፈጥሮ ያለባቸው ሴቶች አሉ አንዳንዴ ደሞ አንዳንድ ፕሮዳክቶችን ተጠቅመን ፊቴ ላይ ፀጉር ወጣብኝ የሚሉም አሉ ግን ባብዛኛው በራሱ የሚወጣ ነው በዋክስ ወይም በፊት ፀጉር መላጫ ማንሳት ይቻላል
ፀጉሬእየተቆማመጠብኝነዎምንማረግይቻላል
እሮዝመሪ ዴረቁ ይሆናልዴ እርጥብ አላገኝም
መስኪድ የውፍረት መጨመሪያ ነገር ካለሽ?
አይዞሺ
በነገራችን ላይ እሩዝ አይመቸኝም እኔ ሮዝመሪ ግን ተስማምቶኛል
መስኪየ እንዴት ነሽ 🥰🥰መስኪየ እኔ የሮዝ ዋሃ እየተጠቀምኩ ግን ጭንቅላቴ ይደርቃል ከዛ ይነቃቀላል ና ልተወው? እስኪ ሞላ በሊኝ
እዚ ቪዲዮ ላይ ወደመጨረሻ ተናግሬዋለው የሩዝ ውሀ ለፀጉር ቢጠቅምም ቅባት ይፈልጋል ፀጉራችንን እንዳያደርቀው
የኔ ዉድ አህሌን ለቤትሽ አድሰ ነኝ መሴዬ
Wow limdshin silakafalshin tnx Big respect 🙏 🫡
አብሬሽ እጀምራለሁ ከ ሶስት ቀን በኋላ ጀምሬ ሳልሰለች እስኪ ለውጡን አብረን እናያለን መስኪ ቆንጆ
በማርያም መልሽል ሩዝ መሪው የደረቀውን ባደርገውስ
ይሆናል
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ አሁንም ባለፈው ከተነቀለው ለውጡን እያያቹ ነው ሳትሰለቹ አብራቹኝ እንክብካቤ ጀምሩ የማይለወጥ የለም በኃላ እንቁልልጭ የሚል ቪዲዮ እሰራለው እንደበፊቱ ፀጉሬን ቀይሬው🤭😄🤣መልካም ቆይታ🙏🏽💖💖💖
Yene Konjo Tebarekilgn
እሺ ውዴ እሞክራለሁ🥰
ሰላም ውድ እህቴ እዴት ነሽ እኔ እሮዝ መሪ አላገኝም የሩዝ ውሀውን መጠቀም እችላለሁ
እኔም ዛሬ እጀምራለሁ
በየቀኑ እየተቀባን ሽታውስ ስራቦታ ስንሄድስ ???
የኔ ቆንጆ አንቺ ብርታት ነሽ ስለእውነት የሚገርምሽ መስኪዬ ጸጉሬ ያስቸግረኝ የነበረው መነቃቀሉ ነበር አሁን ግን 80 በመቶ ቀንሷል ተባረኪ እርግጠኛ ነኝ ደግሞ የቀድሞ ብዛቱን እንደምመልሰው ለዛ ነው ብርታቴ ያልኩሽ። ናይላዬን ሳምምምምም አርጊልኝ ልዩና ጣፋጭ እድግ ትበልልሽ ተባረኪ መስኪዬ።
አዎ በትክክል ከዚህ በፊትም አሳይተሽናል እና በጣም ጠቃሚና ለውጥ ያለው ነገር ነው አመሰግንሻለው መሰኪ
ይመችሽ መስኪዬ የናይላ እናት ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢልን ለውጡን ደሞ እያየነው ነው ውደድድድድድ😍
ሀሪፍነው
በጣም ነው የምወድሽ መስኪዬ ያንቺን ቪድዩ ካየው በኋላ ነው ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት አሁን አድጕልኛል አሁንም እንከባከበዋለው
እግዚአብሔር ንፁህ የልብሽን ምኞት ያሳካልሽ እመቤቴ አዛኝቷ ባለሽበት ትጠብቅሽ
አሜን🙏
ዑዕዋአዉቅርርያውወአርትትይውውውወውዋውዋውዋውዋአውውቅቅቅቅውቅዋቅዋቅ
@@asdfghjklasdfghjkl9484ድግምት ነዉ እንዴ ነዉ ልሳን ነዉ?
የኔ ምርጥ ሰው
የኔ ጎበዝ ሰው
የኔ አስተዋይ ሰው
የኔ ጠንካራ ሰው
ኑርልን ሺ ዓመት
ዉድድድ ነው ደሞ ማረግሽ ❤️❤️
የኔ ቆንጆ ካንች በጣም ብዙ ነገረ ነው የተማረኩት ተባርክልኝ
ሠላም መስኪ እዴት አለሺ ንግግርሺ ብቻ ይበቃል እኮን ሌላው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልሺ በዚህ አጋጣሚ በጣምነው የምወድሺ 😍😍
ስወድሽ እኮ መስኪዬ ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር
🙏
እናመሰግናለን ሜስኪየ ሩዝ መሪ ያሸብታል ይላሉ ይሄ መረጃ ትክክል ነው ፀጉሬ መጣል እየተነቃቀለብሽ ነው ወራትን አስቆጠርኩ በጣም ነው የሳሳብኝ
ሽበት የንዴት የምግብ እጥረት የውሃ እንዲሁን ቫይታሚን እጥረት ነው
ስለዚህ ብዙ አትክልት እና የፀጉር ቅባት እንዲሁም በወር አንዴ ትሪትመንት ሞክሪ
ጭንቀት አስወግጂ
ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነገር ነው ለፀጉራችን የሚጠቅሙ ናቸው
እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃቹ ከነልጅሽ🙏❤🙏) ይሄኛዉ በጣም ጥሩ ይመሰለኛል ምክናያቱም በየቀኑ መጠቀማችን ሳንፈታ መሆኑ አያሰለችንም አኔ ለፀጉሬ ሰነፈ ሰለሆንኩ ይመሰለኛል።
Thanks konjo arife yemteyewun kebat recommend betadergin💓
እጀምረዋለዉ ተባረኪ።🙏
ሰላም ለናንተ ይሁን የመስኪ ቤተሰቦች በእውነት እኔም መጀመርያ ለውጥ ያየሁበት የሩዝ ውሃ ነው ኑሪልን መስክ እናመሰግናለን
ስላም ስለሁሉም አመሰግነለው ከጀምሩኩ አመት ሞልቶኛል እናም በጣም ለውጥ አለው በርቺ
እዴትነው ክሬሙንመስራት እደምንችልልትአስረጂኝ ትችያለሽ እህቴ
የኔ ውድ ተባርክ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤💯
የኔ ጀግና ቆራጥ ነሽ አድናቂሽ ነኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሺ እስኪ እሞክራለሁ እኔማ ተስፋ ቆርጬ ነበር like share ውዴ
ለልጆች ፀጉራቸዉንያሳድጋ ልወይ?መስኪ
Thanks you mesi💕
መስኪዬ ለውጥ አላየሁበትም ግን መጀመርንያ የቁሩፉድ በሩዝ ና ሮዝመሪ በሩዝ አልሽን ግን የቱን እንጠቀም ውዴ❤
መስኪየ ትለያለሽ እኮ እውነት በጣምም ነው በምታሳይን ሁሉ የምተማመንብሽ እሽ እንጀምራለን እናመሰግናለን ውዴ በጣምም ጠንካራ ጎበዝ ነሽ የናይላየ እናት የሁልጊዜ ምርጫችን ነሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ትላንት የለቀኩት ቪዲዪ አለ ትንሽ ወንድሜ ነው አይተሽ ኮመንት ምክር አስቀምጭልኝ እፈልገዋለሁ ከይቅርታ ጋር መስክየ እሽበይኝ ❤😍❤😍❤😍❤😍❤🙏🙏🙏🙏🙏 ሸርርርርርር
Demreshalehu anchim ney ❤️
@@tsedyshand6614 እሽ
የኔ እናት መስኪዬ ኑሪልኝ😊❤
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ መሲክዬ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን መስኪ
የኔ ፀጉር ዉሀ ነክ ነገር ከነካዉ ይከረድዳል ስለዚ የሮዝመሪ ቅባቱን እሞክራለሁ
Carrot oil Cream betam arif new today 2 gaza
መሰኪዬ የኔ ወድ እንኳን ደህና መጣሽ መልካምነት ለራስ ነው
meskiye I will start it tommorow tnx
እናመሰግናለን ሲስቱ
መስኪ ቻሌጁን ስጀምሪ አሳውቂን እሽ የኔ ቆንጆ
መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
እኔ የተቸገርኩት ሙዝ, አቦካዶ እንቁላል ስቀባ የሚስማማኝ ሻምፖ ስለሌለ በዱሩ እታጠባለሁ ግን አይለቅም አድሮም ይራገፋል እስቲ ከእውቀትሽ አካፍይኝ አመሰግንሻለሁ
LOREAL Shampoo betam best new and Sunsilk shampoo
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ ኧር እኔ ፀጉሬ ከፊት እና ከኋለ አጫጭር ነው ቁጥርጥር ስሰራው በተለይ አይለቀምም ምን በደርግ ይሻላል ልቁረጠው ወይም ?pls
በስንት ጊዜ ውስጥ ያሳድጋል
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ እኔምልሽ ውዴ ሳንታጠብ ለምን ያክል ቀን ይቀመጣል??? የምንቀባውስ በንፁህ ፀጉር ላይ ነው?? መልስ ውዴ🙏🙏🙏
ሳምንቱን ሙሉ እቀባውና በሳምንቱ መጨረሻ ውህዴን ተቀብቼ እታጠባለው ከዛም ሰርቼው ድጋሚ ሳምንቱን እቀባለው
@@meskitube16 እሽ የኔ ቆንጆ
ቅጠለን ተየትነዉ የምነገኝዉ መልሺልኝዉዴ
መስክዬ ተባረክ. ሮዝማር ደርቁ ይሆናል?
Awo yechalal
የኔቆንጆ በርቺ ወላሂየንአያድግምብየ ዝም ብየዉነበርቅባት እራሱአልቀባም መዳሜሱዳኒናን ሰርታሰታኝ በ2ወር ፀጉሬ እኩልሆነየተባለጠዉ
የኔ ውድ challenge እንጀምር በናትሽ
እናመሰግናለን መስኪ የኛ መልካም
Meski thank u zare egemralw berch yanch chalnge nw des yemelgn
Enamesegnalen ehte agelaletsesh betam des ylal lemesrat kelel yale new🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
በጣምነዉ የማመሰግነዉ ማሬ❤❤❤❤
ሰላም መስክዬ እናመሰግናለን 😘😘😘🙏🙏💚💛❤️
እናመሰግናለን❤❤❤
frij wust saygeba le snt ken metekem enchilalen pls?
አሁን እጀምራለሁ መስኪዬ😍😍😍
Me too
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ እባክሽ የግባር ፀጉር ማሳደግ እዴት ይቻላል
Selam meski?ene yanchin video zare nw yayut ena tsagure rejim nw negar gen kbefitu betam eysasbign ena eytenkaklbign nw ehanin memokar feligalw negar gen ene bezu gize tsguren shuruba nw miserw endet malte bmen ayinet melku bitekam yishalegnal please amakirign🙏🙏🙏
ሠላም መስኪ እዴት አለሺ ንግግርሺ ብቻ ይበቃል እኮን ሌላው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልሺ በዚህ አጋጣሚ በጣምነው የምወድሺ
Yegna Melkam set Betam Enwdshaleñ Betam Salamesegnesh Alalfem Emebete dingel Mariyam titebkesh🙏🙏🙏
Beautiful sharing and Amazing video, Enjoy Friend thank you very much for sharing my good friend always stay happy and always stay blessed, have a great weekend 👍
መስክዬ መልካም ሰው ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤🙏🙏
ምንም ሽታ የለውም ሳህ
እናመሰግናለን መስኪየ ኑሪልን
Thanks konj ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ እናመስግናለን በአንቺ ብርታት ፅጉሬ አድጋል ቀለሙም እየለቀቀልኝ ነው ዛሬ አዘጋጅና ጀምራለሁ መስኪዬ ግን እኔ ውስጥ እንዳለ እንዳንቺ ሆንብኛል ❤❤❤
Meskiye ye_ruz wuha gen sheta ayametam tekebeten kenun mulu sera bota lemewal?
BLACK SEED Oil
Thank you maree ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🙏🙏♥️
መስኪ በጣም አመሰግናለው የኔ ቅንልብ ተባረኪ
Betam Arif new awo ewnet new its good
እነመሳግነለን ግን የታራፋዉን ፍሪጅ በይከታት ችግር አለዉ
?
መስኪዬ በጣም ጥሩ ተባረኪ ቀጥይበት
መስኪምንአይነት ቅባትነውእምትጠቀሚው
እናመስግናለን መስኪ
ሩዝመሪው የደረቀ በሆን ምን ይሆናል
መስኪየ ቆንጆ እናመሰግናለን
ጥያቄ አለኝ ስለዚህ አጠቃቀም ንገሪኝ TH-cam ላይ ማየት እችላለሁ ግን ጉዳትም ካለው እንድትነግሪኝ ፈልጌ ነዉ አመሰግናለሁ 😘😘😘
Simply straight hair brush
መጠቀምከጀመርንከምንያህልጊዜበህኋላለውጥእናያለን?
መስኪዬ እኔም እጀምራለው before and after ልክልሻለው
እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ እኔም ልሞክረው እፈልጋለው ፀጉሬ በጣም ተጎሳቁሎብኛኛል
ግን ከፊትለፊቴ እየሸሸብኝ ነው እስኪ ለሱም የሚሆን ነገር ካለሽ
እርጥቡን አላገኝም ደረቁን መጠቀም አይቻልምን?
የኔ ወድ እኔ ኤራሱ አሁን ያንችን አይቼ ጀምረዋል እና በጣም አሪፊ ነዉ
መስኪ ቻሌንጁን ስትጀምሪ የደስታ እልልታ አሰሚ
Meski derekun Rosemary metekem yichalal? Yalehubet bota ertbun atche nw
መስኬዬ ከፊርጅ ነው ምታሳድሪዉ🥰
24 ሰአት ውጭእርጊው ሳታጠይ እሩዙን ከዛ አጥይው ፍሪጂ አርጊው ስፈልጊ እያወጣሽ ተጠቀሚ ስጨርሽ አስቀምጭው ፋርጂ አደየ ከሰራሽው ለብዙ ይቆያል
Thanks sis 😍
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen amen tabaraki wudu
ሰላም መስኪዬ አድስ አባ መተሽ ሳለግኝሽ መመለስሽ በጣም ያሳዝናል 😌😌 በፊት የመከታተልሽ ማሪያ ቤላ በሚል ነበር አሁን ግን የምታይውን ቻናል ከፍቼ በትንሹም ቢሆን እየሰራሁ እግኛለሁ ውዴ የኔ ቅን እህት በውስጥ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ለይላን ሳሚልኝ 😘😘😘❤❤❤
ኢትዮጵያ መጥቼ አንድቀን ከቤት ሳልወጣ ወሩን ሙሉ ታምሜ ተመለስኩ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በሚቀጥለው በሰላም ያድርሰን🙏🏽❤️
@@meskitube16 አቃለሁ እህቴ የምሰሪበት ሀገር ሳይዝሽ እኛ በኮሮና ተቀበልንሽ እግዚአብሔር ይስግን በቀላሉ ተሽሎሽ ተመልሰሻል እንጂ እኔም እቅድ ይዤ ነበር ካንች ጋር ቪዲዮ እሰራለሁ ብዬ ብቻ መሰኪዬ ሁለም ለበጎ ነው ዋናው ጤና ሰላም መሆናችን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እንገናኛለን ላይክ ሼር በሀገራችን ኒቶረክ 😘😘
Hegezabeher yebarkesh mesi konjooo
መስኪዬ አንቺን ማየት ከጀመረኩ ጀምሮ ጸጉሬ ተለዉጧል ማርያምን አመስናለሁ የኔ መልካም
ምንተጠቀምሽ
Thank you very much ❣️❣️ we love you so much it's good
Tnx more my sis
ቅባት ውስጡ መጨመር አይቻልም?
መሲየ የቁረፉድ ውሀ ጡሩነው ይባላል
awo arif new ewnet new
መስኪ ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ላይላ ደህናነች
Demreshalehu anchim ney
Meski leljochs beyknu chger alew?
መስኪ ሰላም ላንቹ ይሁን ።ለፀጉር ቆሮቆር አስቸገረኝ ምን ልጠቀም
መስኪዬ እንኩዋን ደናመጣሽ ዘጉር ልክለነሽ በበለፈው ጸጉርሽ ሳስቶዎ ደንግጬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተመልስዋን እኔም ጀምርያለሁ መስኪዬ ጸጉሬ እንዳች በተለያየ ችግር ምክንያት ሳስትዋል አጥርዋል ለብርታት እንዲረዳኝ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ ከዚህ በፊት የሰራሻቸውን ወደህዋላ እየተመለተስኩው እያየሁ እጠቀማለሁ😍
የፋት ክሪም እድት ይሰሪሌ አሳይን🙏🙏🙏🙏
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ እስቲ አንድ ነገር በዪኝ ስለ ፀጉሬ ምንም አላድግ ብሎኛል ጭራሽ እያጠረ ነው የሚሄደው ግን ምንም ነገር አድርጌለት አላውቅም ለፀጉሬ
መስኪዬ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ, ከከንፈር በላይ እንደ ወንዶች የሚያድገው ፀጉር በምን ይጠፋል እና በምን ምክንያት ነዉ የሚወጣው እባክሽ ካወቅሽ ንገሪኝ
ብዙ ግዜ በተፈጥሮ ያለባቸው ሴቶች አሉ አንዳንዴ ደሞ አንዳንድ ፕሮዳክቶችን ተጠቅመን ፊቴ ላይ ፀጉር ወጣብኝ የሚሉም አሉ ግን ባብዛኛው በራሱ የሚወጣ ነው በዋክስ ወይም በፊት ፀጉር መላጫ ማንሳት ይቻላል
ፀጉሬእየተቆማመጠብኝነዎምንማረግይቻላል
እሮዝመሪ ዴረቁ ይሆናልዴ እርጥብ አላገኝም
መስኪድ የውፍረት መጨመሪያ ነገር ካለሽ?
አይዞሺ
በነገራችን ላይ እሩዝ አይመቸኝም እኔ ሮዝመሪ ግን ተስማምቶኛል
መስኪየ እንዴት ነሽ 🥰🥰
መስኪየ እኔ የሮዝ ዋሃ እየተጠቀምኩ ግን ጭንቅላቴ ይደርቃል ከዛ ይነቃቀላል ና ልተወው? እስኪ ሞላ በሊኝ