የተበላሸ ፀጉሬን ለማሳደግ ስንት ግዜ ፈጀብኝ / how long it takes me to grow my hair

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @meskitube16
    @meskitube16  4 ปีที่แล้ว +343

    ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን ይስጠን ፀሎታቹ ይሰማ አሜን💕💕💕

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 4 ปีที่แล้ว +2

      መስኪ ዓይነይ እንደው በጸጉሬ ተስፋ ቆርጥኩ ምን ይሻለኛል ከፊት ለፊት ረጅም ነው ከሃላየ ግና ኣጭር ነው ያድግና መልሶ ይቆራረጣል እኩል እንድሆን ምን ማድረግ አለብኝ ዝያዳይ

    • @فاطمهحمادي-ل4ص
      @فاطمهحمادي-ل4ص 4 ปีที่แล้ว +3

      እረ መሲ ግራ ገባኝ
      ፀጉሬ ዱቄት ሆነ
      ግራ ገባኝ

    • @wude6084
      @wude6084 4 ปีที่แล้ว

      Meski ebakshin fit lay tiqaqur lamiwataw nagare maftawen negarign

    • @semubintislam5457
      @semubintislam5457 4 ปีที่แล้ว

      Meski er mech mech nw video metleqiw

    • @ZinashandFlorian
      @ZinashandFlorian 4 ปีที่แล้ว +3

      Meskye selam nesh woy
      Yenen tsegur serksh mehon alebt kkk yeiwnet tsegursh indh nebr yemgerm nw.
      Ine rase difin 3 amet honegn amd amd yenebre tsegure dehna honolgnal ya atekakmechen menged yetlaye yihonal inji inkbkabe le tsegur mirt nw

  • @yirgaeshete7479
    @yirgaeshete7479 4 ปีที่แล้ว +291

    ዛሬ አንደኛ ነኝ በሞቴ ግጬኝ አምሮኛል

  • @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
    @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 4 ปีที่แล้ว +275

    ማን ነው መሰኪ ሰትመጣ video ሰያይ lik ምያረገው እጀ ወደ ላይ

  • @ሶፊሁሉምያልፍል
    @ሶፊሁሉምያልፍል 3 ปีที่แล้ว +26

    ተስፋ ልቆርጥ እልና ይህን ሳይ ተስፋየ ይለመልማል መሲየ እናመሰግናለን

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 ปีที่แล้ว +28

    ወላሂ እውነት እውነት ስለምታወሪ እኮነው በጣም ተመስጬ ማዳምጥሽ ምከታተልሽ ክበሪልኝ♥በ1ወር ያድጋል ሲሉ ወላሂ ይገርሙኛል

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว +31

    እውነት ነው መስኪዬ ሻፖና ኮንዲሽነር ለጊዜው ነው እንጂ ለፀጉራችን በጣም አደገኛ ነው

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን የኔ እህት

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 4 ปีที่แล้ว +1

      Gin oko be shampoo mateb alebn gin yaw ye shampoo aynet memret ke natural neger ye teseru shampoo bihon gin memegebu ke matebachn befit betam important new🌸

    • @zedkitchen
      @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว

      @@sebleadanetube4330 👍👍

    • @sinsEthiopiagirl
      @sinsEthiopiagirl 4 ปีที่แล้ว

      @@aminatahmed eshi ney enhun subscriber argigi

    • @lidiya727
      @lidiya727 3 ปีที่แล้ว

      በገላ ሳሙና ልታጠበው?

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว +51

    መስኪ ከምንም በላይ ትህትናሽ ያስገርመኛል መልካም ሰው ሁሉንም በሚገባን መልኩ ነው ቁጭ ቁጭ የምታረጊልን ተስፋ መቁረጥ በፍፁም አስፈላጊ አደለም እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @mastewalabebaw7533
      @mastewalabebaw7533 3 ปีที่แล้ว

      Xxdp,zvxxcf.fffcerghhjjy5hhcccd3Groupu87889wii 90

    • @mastewalabebaw7533
      @mastewalabebaw7533 3 ปีที่แล้ว

      Xxdp,zvxxcf.fffcerghhjjy5hhcccd3Groupu87889wii 90

  • @ማርተስፋይ
    @ማርተስፋይ 4 ปีที่แล้ว +21

    መሰከየ በጣም አመሰግናለው የኔፀጉር እንዳንቺ
    አይነት ነበር እንክብኬካቤ ከጀመርኩኝ 3/ወር ሆኖኛል በጣም ለውጥ እያሳየኝ ነው ❤❤❤

  • @tsyiontub8699
    @tsyiontub8699 4 ปีที่แล้ว +39

    ልክ ብለሻል መስኪ የኔ ውድ ነገር በሉ ሴቶችዬ መስማት ብቻ ሳይሆን መተግበሩ ነው ዋናው

    • @tube6995
      @tube6995 3 ปีที่แล้ว

      ሰህ አለይኪ ሁቢይ

    • @tube6995
      @tube6995 3 ปีที่แล้ว

      ነይ ወደኔ ቤት ማማ

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ የሚባለው ለ ፀጉር ነው በጣም ግዜ ይፈጃል ግን የጣም እናመሰግናለን መስኪዬ አንችን ሳይ ነው ተስፋ መቁረጤን ይምረሳው

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 4 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ ሰላም ላቺ ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ፍትህለወሎህዝብ-ረ3ጸ
    @ፍትህለወሎህዝብ-ረ3ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ወላሂ እኔ ሁሉንም ጀምሪው ነበር እናም አልሰለችም ግን ግዜ ያትረኛል እንጂ በዛ ምክናየት እየቆየሁ ነው እምቀባው። እግዳ ለውጥም እደማየት ብየበት ነበር። እስኪ እሞክራለሁ ግዜ እያጠረኝ ነውደ መከባከቤን እወደዋለሁ እናመሰግናለን አችም ለምትሰሪያቸው ፌድወወች ሁሉ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 ปีที่แล้ว +3

    መስኪየ የኔ ችግር የነበረው አንች ጥፋት ያልሻቸውን ነገሮች ሁሉ እያደረኩ ፀጉሬን በጣም ጎድቸው ነበር አሁን ግን እድሜ ላንች መንከባከብ ጀምሬአለው በጣም ነው የማመሰግንሽ ተባረኪ ኑሪልን 🥰🥰🙏🙏👍👍👍ብቅ በይ ወደኔ መስኪየ

  • @diboragetinet9456
    @diboragetinet9456 2 ปีที่แล้ว +2

    yene konjo እናመሰግናለን ከልብሽ ነው ነገሮችን ምትነግሪን🙏🙏🙏

  • @selambeni621
    @selambeni621 4 ปีที่แล้ว +17

    የትላንት ና ዛሬ video በጣም አሪፍ👍

  • @oertodokes
    @oertodokes 2 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ ጎበዝና ሀቀኛ ነሽ ግን የኔፀጉር ቃል አለበት ፈቀቅ አይልም 😂😂😂😂😊

  • @tornishtorniche8701
    @tornishtorniche8701 3 ปีที่แล้ว +6

    እኖድሻለን የኔ ልዩ ምርጥ ሠዉ ይጨምርልሽ ፈጣሪ

    • @hann9657
      @hann9657 3 ปีที่แล้ว

      አችን ማካታታል ካጀማርኩኝ ለውጥ አይቼሐላሁ፣

  • @bereki7987
    @bereki7987 3 ปีที่แล้ว

    ብዙ አመት ይፈጃል እኔ መኮርኩት ከግንባሬ ሸሽቶብኝ ሳልሰለቺ ሁልጊዜ የጥቁር አዝሙድ ዘይት እየተቀባሁ እየላጨሁት አሁን አብቅሎልኝ አል 4 አመት ያህል ሳልሰለቺ በተስፍ ለዉጥ ሳይ እየሞከርኩኝ ሳላቋርጥ አሁን የሸሸዉ ፀጉሬ ከግንባሬ እየተስተካከለ ነዉ ትምርትሽ ጥሩ ነዉ መልካም ሰዉ ሰላምሽ ይብዛ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 ปีที่แล้ว +7

    መስኪ እውነትሽን ነው ባንዴ ለውጥ አናገኝምመሞከር ይኖርብናል .thank you for sharing.መስኪዬ ቻናሌን እይልኝ ውዴ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፀጉር በጣም ሳሳ ይሰባባራል ዉዴ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 4 ปีที่แล้ว +19

    በትክክል መሰኪየ እውነት ነው ምግብ ይፈለጋል ሆደን እንሚርብን ለሱም ያሰፈልገዋል ።ኑርልን ሠላምሸ ይበዛ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ በቅንነት ደምሪኝ አይተሽ አበረታቺኝ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደመር እህቴ

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw 8 หลายเดือนก่อน

    እዉነትሽ ነዉ እህታችን እንሞክራለን እኔ ከቅባት ዉጭ እራሴ ላይ ምንም ነገር አዉጥቼ አላቅም ካሁን ቀደም አሁን ቅርፉዱን፡ጭቁር አዝሙዱን እሞክራለሁ በርችልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meron7477
    @meron7477 3 ปีที่แล้ว +4

    Tnx meski for informing us your tips
    How often do u wash ur hair?

  • @melalortho4341
    @melalortho4341 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም እከታተልሻለው ግን ምን ያደርጋል ተስፋ ከቆረጥኩ በኋላ ነው ያገኘሁሽ እውነት ለመናገር በፊት ፀጉሬ ካንቺ የበለጠ ረጅም ነበር አሁን ግን የመዳም ሂጃብ ግንባራም አርጎኝ እራሴን ጠላሁት አሁን ልላጨው ነው ከዛ በኋላ ያንቺን ትዕዛዝ እጠቀማለው 😊

  • @aziza3691
    @aziza3691 4 ปีที่แล้ว +6

    መስኪየ ሙዝ በጣም በጣም አሪፍ ነው እኔ አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሞከርኩት አሪፍ ነው ችግሩ ሁልጊዜም ስለማላገኝ ተቸገርኩ

    • @ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ
      @ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

      የእዉነት ሌላ ዘዴ ካለ ብትነግረን መስኪ avocado እና ሙዝ ለማናገኘዉ ምን ምክር አለሽ መስኪ

    • @Yengusnesh768
      @Yengusnesh768 4 ปีที่แล้ว

      አወ ለማናገኘው ሌላ ካለሽ ንገሪን የኔ ቆንጆ

  • @tibebuamyoutube9971
    @tibebuamyoutube9971 4 ปีที่แล้ว

    መስኪየ የበፊት ጸጉሬን ፐርም ድራሹን አትፍቶት
    ሙሉውን ፓንክ ቆርጨ ስከታተልሽ ያልሽውን ከሞላጎደል እየተጠቀምኩ ወላሂ ጸጉሬ አሪፍ ሆኖ አድጎልኛል እየረዘመነው ግን ስልቹነኝ በተከታታይ አልጠቀምምግን በፍጹም ከመታጠቤ በፊት ምንም ሳልቀባ አልታጠብም አመት ሊሆነኝ ነው ለጸጉሬ ዘብ መቆም ከጀመርኩ ቅጽል ስም እስኪወጣልኝ ለማዳሜም ተርፈሻል ጸጉሯ እጅግ በቀለም ተበላሽቶ ቆዳዋ ሁሉ ይታይ ነበር ኑሪልኝ የኔ ውድ በእኔ ምክንያት ቤት ውስጥ ሁሉም ጎበዝ ሆኗል እድሜለአንቺ

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 4 ปีที่แล้ว +98

    እኔ አንችን እየተከታተልኩ ፀጉሬ ብዙ ልዩነት አለው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 4 ปีที่แล้ว +1

      Enam edachw neg ehta

    • @tarikg7184
      @tarikg7184 4 ปีที่แล้ว +1

      Meskiye ewent tsegure betam lewet alew des belognal wedeshalw

    • @mercimerci9851
      @mercimerci9851 4 ปีที่แล้ว +1

      Yene rasu eyetemeleselegn new thanks Meski

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ ሀባይብ አይታቺሁም አበረታቱኝ

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 4 ปีที่แล้ว

      ምን ተጠቅመሸ ነዉ

  • @PoVb-g6c
    @PoVb-g6c 9 หลายเดือนก่อน

    የየኔ ቆንጆ አንቺ የምሰጪን መረጃ ትክክለኛ ነዉ ዉዴ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @ሚጡ-ቈ5ዠ
    @ሚጡ-ቈ5ዠ 4 ปีที่แล้ว +6

    መስኪ የኔ አስተዋይ የምወድሽ ♥️♥️♥️♥️

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመድ ሚጡየ አበረታቺኝ

    • @ሚጡ-ቈ5ዠ
      @ሚጡ-ቈ5ዠ 4 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ መልካም ♥️🙏

    • @mamuyekassaye755
      @mamuyekassaye755 3 ปีที่แล้ว

      unbelievable kkkkkkkkl

  • @vjcdbgkfg5945
    @vjcdbgkfg5945 3 ปีที่แล้ว

    አረ መስኪ የኔ በጣም ደና ነበር ከወልድኩ በዋላ ተበላሸ አሁን አመት ሆነኝ መንከባከብ ጫራሽ ባሰበት

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ከፊት እረጂም ነው ግን ምሀል እና ከኋላ አጭርነው በዛላይ ምሀል ላይ ከርዳዳነው

    • @RoqyaMohmad
      @RoqyaMohmad 7 หลายเดือนก่อน

      እህህእደኔ😢

    • @fjdyh8481
      @fjdyh8481 4 หลายเดือนก่อน

      ያኔዉም አይይይይ በጠም ናዉ ያምያስጣላዉ ያምር 🎉

  • @meseretminalu4521
    @meseretminalu4521 2 ปีที่แล้ว

    በማርያም መሲኪ ተስፋነዉ የሠጠሽኝ ስወድሽ🥰🥰

  • @ማራናታ-ኀ7ጰ
    @ማራናታ-ኀ7ጰ 4 ปีที่แล้ว +8

    እውነትሽን ነው የኔም በጣም ለውጥ አለው ሁለት ወር አልሆነውም እግዚአብሔር ይስጥልን ቪዲዮችሽ ደሞ እንደዚህ አጠር ያሉ ቢሆን ይመረጣል አመሰግናለሁ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @selamalem1129
      @selamalem1129 3 ปีที่แล้ว +1

      Eski ehti lewut yametalshigni negrochi negrigni eni tesbarobgnal yegnbarim eyesheshe newu eski negrigni lewut yasgegnilshim

    • @ማራናታ-ኀ7ጰ
      @ማራናታ-ኀ7ጰ 3 ปีที่แล้ว

      @@selamalem1129 እሺ እማ እኔ ደም ማነስ አለብኝ እና በጣም ጸጉሬ ተበአላሽቶ ነበር የሩዝ ውሃ በየ ቀኑ እጠቀም ነበር በየሳምንቱ ደግሞ አቮካዶ ሙዝ ሎሚ እና ያገኘሁትን ቅባት አብሬ ፈጭቼ ተቀብቼ 2ሰአት ከዛም በላይ ይቆያል ከዛ ታጥቤ ያለኝን ቅባት ቀላቅዬ ሞቅ አርጌ በእርጥቡ ተቀብቼ 3 ቦታ ሹርባ እስራዋለው ከዛ በንጋታው ፈትቼ ትንሽ ቅባት እየቀባሁ ሌላ አይነት ሹርባ እሰራዋለሁ ከዛ ቁጭ ስል ዝም ብዬ ጸግሬን ማሳጅ አረጋለሁ በየቀኑ ከዛ ቅባት ከፈለገም እቀባዋለሁ ተሰብስቢ አይያዝም ነበር አሁን ግን አጥፌ ነው የማሲዘው እግዚአብሔት ይመስገን ያው የኔ የደም ማነስ ጉዳት ስለሆነ ብዛቱ እንደምፈልገው አይደለም ግን ጥሩ ላይ ነው ያለው ይኸው ነው እህቴ

    • @ማራናታ-ኀ7ጰ
      @ማራናታ-ኀ7ጰ 3 ปีที่แล้ว

      @@selamalem1129 ግን በመጀመሪያ ገና ስጀምር ከበፊቱ የበለጠ ንቅል ይል ነበር ከዛ ግን አላቆምኩም ለካስ የተጎዳው ነበር የሚበጣተሰው ከዛ በራሱ ጊዜ መበጣተስ አቆምር ጫፍጫፉ ከመሳሳቱ የተነሳ ይጠቀለል ነበር አሁን ግን ተስተካክሏል እንደዚህ ሞክሪ ስትጀመሪ መበጣተሱ ከባሰበት አትደንግጪ የተጎዳው ወጥቶ እስኪያልቅ ነው ሻምፖም አቁሜ በሳሙና ነው ምታጠበው እስከ አሁን አንዳንዴ ግን ሻምፖ እጠቀማለሁ

    • @አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል
      @አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል 3 ปีที่แล้ว

      @@ማራናታ-ኀ7ጰ ያሳደገልሽ የሩዙ ውሀ ነው ወይስ የሙዙ ትሪትመት የሩዙን ውሀ በየቀኑ መቀባት ጸጉርን አይጎዳምዴ እህት እስኪ ንገሪኝ

  • @aaronfantahun418
    @aaronfantahun418 4 วันที่ผ่านมา

    በድሩ ሳሙና መታጠብ ችግር አለው መስኪ

  • @እስላምነውሂወቴ-ኸ2ሸ
    @እስላምነውሂወቴ-ኸ2ሸ 4 ปีที่แล้ว +24

    እስቲ እድሌን ልሞክር ስደተኛ ነኝ ተስፋ ግን አልቆርጥም

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት አበረታቺኝ እህት

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ በጣም እናመሰግናለን የድሮዉም ፀጉርሽ በጣም ያምራል የኔ ሽምብር እና የማያድግ ስለሆነ እናቴ እንኮን ትዘፍንለት ነበር የXዬ ፀጉር ሀይማኖተኛ ነዉ ከፍ አይል ዝቅ አይል በአመቱም እዛዉ ነዉ ሃሀሀ እስቲ ሳልሰለች እሞክራለዉ።

    • @saraahmed8154
      @saraahmed8154 3 ปีที่แล้ว +1

      Kkkk tezefinelinghe nber

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 4 ปีที่แล้ว +15

    መሲየ እኔ አች አይች ፅጉሬ መክባክብ ከጀመርኩ 1 አልፎኛል ያንች የድሮ ፅጉርሽ ያሃል ሁነልኛል ትንሽ ተለውጦልኛል ግን ግዜ ይወስዳል ፀጉር

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመድ በቅንነት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @semasema2963
    @semasema2963 3 ปีที่แล้ว +1

    መሥኪ ለቻሌጅሽ አዲስነኝ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል ለውጥ አገኛለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው

  • @polyglot4763
    @polyglot4763 3 ปีที่แล้ว +6

    👍👍 I am going to try this
    wish me luck ❤️❤️

  • @Fatma23-r2f
    @Fatma23-r2f หลายเดือนก่อน

    የኔውዲ ለቤትሺ አዲሥ ነኚ እኔ እምልሺ ፀጉርሺንሥ በርትተሺ ሥለተከባከብሺው ነው አፊጫሺም እኮ ለውጥ አለው በፊት ጎማዳ ነበርሺ አሁን ግን ማሻአላህ ሁኖል ሚሥጥሩን ይነገረኚ ለኛ ለጎማዶቹ ፈታ በይልኚ ❤❤❤❤

  • @yirgaeshete7479
    @yirgaeshete7479 4 ปีที่แล้ว +5

    መስኪዬ አንቺ ባልሽኝ መሰረት መጠቀም ከጀመርኩ 1ወሬ ነው ትንሽ ለውጥ አይቼበታለሁ አሁንም አላቋረትኩም የኔ ወድ ኑሪልኝ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @gtdh7712
      @gtdh7712 3 ปีที่แล้ว

      ምነ ተጠቅመሽ ንገሬኝ😓

    • @KonjitEshetu-zq4hg
      @KonjitEshetu-zq4hg 4 หลายเดือนก่อน

      Minyahil gize newu akoyiten min tatebewu wuduwa

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 3 ปีที่แล้ว

    መስክዬ የኔ ጸጉር በጣም ደረቅ ነው አይበጠርም ይያዛል በዛላይ በጣም ይወጣል ይቦጨቃል ይበጣጠሳል አያድግም ምን እንደምጠቀም ግራ ገብቶኛል

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 4 ปีที่แล้ว +5

    መስኪዬ የኔ አረፍ ነበር ቀለም ነው ያበላሽብኝ ግን አሁን ከተቆረጥኩት ብሀላ ባያድግም ከተቆረጥኩት ውስጡ ሁሉ ስላም አለው ላመስግንሽ ወዳለው በጣም

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ገብተሽ አበረታቺኝ የኔህት

    • @dggghvnh4100
      @dggghvnh4100 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዴትነሽስሜአዱኛይባላል

  • @mekdesberhanu7834
    @mekdesberhanu7834 4 ปีที่แล้ว +3

    መስኪ አችን እየተከታተልኩ ፀጉሬ እየተለወጠነው የኔም የልጄም

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @BirhanuDeme-mh1ne
    @BirhanuDeme-mh1ne 7 หลายเดือนก่อน

    ውስጥም ፊትም ለተሰባበረ ፀጉር እና እኩል ላልሆነፀጉር ያለዘይት ወይም ያለቅባት በትንሽ ዋጋ የሚገኝ ነገር አሰራርና ቢበዛ በ1ወር ውስጥ በጣም ለውጥ የሚያመጣ ነገር ብትለቂልን ደስ ይለኛል

  • @MaryMary-sl6kk
    @MaryMary-sl6kk 4 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም መሥኪዬ ዛሬ አንደና ነኝ ላይክ ግጩኝ 😍

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን አይተሽ አበረታቺኝ በቅንነት

    • @alemayehutesgera5335
      @alemayehutesgera5335 4 ปีที่แล้ว

      You are right konjo

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እንደመር

    • @tube6995
      @tube6995 3 ปีที่แล้ว

      እህቴዋ። እስኬይ። ደምሪኝ

    • @merkurimabrku1140
      @merkurimabrku1140 3 ปีที่แล้ว

      Euejygwasrokurjyttg

  • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
    @እሙሀያት-ጘ7ቸ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቀላል ብርታት ትያለሽ እኔ የመዳም ስራ አድክሞኝ ወደክላሴ ስገባ ተዳክሜ እተኛ ነበር አሁን ግን ያችን ቪደወ እያየሁ ነው የምምከባከበው የኔ ቆጆ

  • @ቃልመክ
    @ቃልመክ 3 ปีที่แล้ว +6

    ደሞ ከልብሽ ስል ምታወር አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ቆንጆ ቃል እገባልሁ ባልፍው ምልስ ልከሽን ነበር አሁንም አዮሁት ተስፋሽ ቡዙ ንው እግዝአብሔር ይስጥልኝ በጣም ንው የማመስግንሽ
    ቃል ገብቻልሁ I m going to treat my hair

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እንደመር እህቶቸ

  • @ሰአዳD
    @ሰአዳD 3 ปีที่แล้ว +9

    እኛ እናቴ ድሮ ቀረ ስለፀጉር ማደግ የምንቸገረው ዘንድሮ ሰበርዜና በሰበር ዜና ሁነናል

  • @user-ph4jk8jj5t
    @user-ph4jk8jj5t 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ የኔ ባለውለታ ውለታሽ አለብኝ ከምር እግዚአብሔር ይጠብሽ ከነቤተሰቦችሽ ማርዬ

  • @selamfisseha5064
    @selamfisseha5064 4 ปีที่แล้ว +11

    Can you please show us how you moisturize your hair everyday after the washday? please can you record your moisturizing routine and show us how it goes every single day until your next wash day.....I have seen a good improvement in my hair but my ends dry out so i wanna see how you moisturize it and keep the moisture locked in. Thank you so much for your videos they are life changing. 😍😍😍

    • @timageomar3225
      @timageomar3225 4 ปีที่แล้ว +2

      Been six months my hair was totally change

  • @hiwotfantahun5390
    @hiwotfantahun5390 3 ปีที่แล้ว +1

    በምንድን ነው የምትታጠቢው እባክሽ???????

  • @senayitgirma4707
    @senayitgirma4707 3 ปีที่แล้ว +4

    ከ shanpo እና conditioner ውጭ በምን መታጠብ እንደምበችል ብትነግሪን

    • @hana5321
      @hana5321 3 ปีที่แล้ว

      በገላ በሳሙና ታጠቢ

  • @teybamengstu269
    @teybamengstu269 4 ปีที่แล้ว

    መስሊየ የኔ ውድ ሻምቦ ጸጉሬን አረገፈው ያሳክከኛል ሁሉም ሻምቦ አይመቸኝም እስኪ የጸጉር ሳሙና ለጸጉር የሚሆ ልቀቂልን ውዴ በሻቦ ተበላሁ ጸጉሬ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ላዛ ነው የኔ ውድ ያንችንም ጸጉር ማሻ አላህ ውዴ

    • @zuzuzuzu4751
      @zuzuzuzu4751 3 ปีที่แล้ว

      በዶቭ ሣሙና ሞክሪው

  • @betselotkassa6206
    @betselotkassa6206 3 ปีที่แล้ว +8

    @MeskiTube If you stopped using Shampoo and Conditioner then what are using to wash your hair? Soap?

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 ปีที่แล้ว

    እኔ ያንችን አይቸ ሁሉንም ሞክሬ ዛሬ ግን ለውጥ አለው አመሰግናለሁ ውዴ

  • @asmeretzemariam3292
    @asmeretzemariam3292 4 ปีที่แล้ว +9

    Hi sis so what do you use to wash your hair if no shampoo and conditioner?

  • @MoMh-y3g
    @MoMh-y3g 3 หลายเดือนก่อน

    የኔናት ጠከር በለሽስሪ እኔ ግን እረዚምነዉ ❤❤❤❤😂❤❤❤😂❤

  • @clubnet22
    @clubnet22 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for posting Meskiye. Betham lewit alew segure. Quick question, how option do you trim your hair?

    • @mommymilkers6978
      @mommymilkers6978 3 ปีที่แล้ว +1

      I’m not her but I recommend one every three months

  • @newph4794
    @newph4794 4 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቹ እውነት ነው ተስፋ መቁረጥ የለብንም ጸጉር ጊዜ ያስፈልገዋል

  • @selamdagim9970
    @selamdagim9970 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነዉ ምወድሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔዉድ እህት

  • @goodfoon9497
    @goodfoon9497 4 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግንሻለሁ በርቺ ቀጥይበት

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እንደመር እህቶቸ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ለዉጥ አይቸበትለሁ 2ወር ሆነኝ የሩዝ ወሀ እና ሙዝ እንቁላል እያረኩ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ መሲየ በዉነት አቺን ማየት ከጀመርኩ ሰአት ጀምሪ 💐💐💐💐💐

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 4 ปีที่แล้ว

      የሩዟሃአደትነውየምትሽቅሚው

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      እሽ አላህ ይጨምርልሽ ነይ ደምሪኝና አበረታቺኝ በቅንነት

    • @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
      @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

      እማ እኔ ለአንዳመት ሙዝ ና እቁላል እሩዝም ተጠቀምሁ ፀጉሬ የተበላሸ ነበር አንዱ አጭር እርጅም ቅጥም የለው ነበር ከዛ ሁሉም እኩል ሆነልኝ ግን ወፈረብኝ ፀጉሬ ከዛ ተውሁት እሩዝ ብቻ ነው የምጠቀመው እድገት አለው ግን ጫፉ እየረገፈ አስቸገረኝ እሩዙ ይሆን

    • @elsasetotaw9373
      @elsasetotaw9373 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ሙዝ ክእንቁላል ጋር ተጠቅሜ ተያይዞ በይት ይላቀቅ ሙጫ ሆነብይ ክዛበዋላ አቁምኩት የባስ ተላቀቅ አትላቀቅ በጥስጥሱ ወጣ የኔ እርጅም ነው ተበጣጠስብይ ሳሳ እንጅ ቁመት በጣም ርጅም ነበር

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 11 หลายเดือนก่อน

      የሩዝውሀ የተቀለቀለበትን ውሀነው ወይስ

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ.በጣም.አመሠግናለሁ.ቨራም.ስቀባው.ኖሬ.ተበጣትሳ.ነበራ.አሁንተስተካከለ

  • @ሂክሙነኝየኡመርታናሽ
    @ሂክሙነኝየኡመርታናሽ 4 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ መስክየ ስወድሽ እኔም አንድ ወሬ ግን ምንም ለውጥ እያየሁ አይደለም ያአላህ ምን ላርግ

  • @ethitayp2516
    @ethitayp2516 3 ปีที่แล้ว

    መሽአላህእህትአላህይጭምርልሽእህቲ፣መንታለሚያወጣፀጉርእህትመፍትሄ፣ካለሽእህት፣በርቸእህት

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢሚገርም ለውጥ ነው እናመሰግናለን 👍

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ አበረታቺኝ የኔህት

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ደሥ ትይኛለሺ ሰብሥክራይብ አረኩሺ በረቺ እሩዝ በሬት አረገሺ የሰራሺው የፌት ክሬም ሀሪፍ ነው ተመቺቶኛል ሞክሬው

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 4 ปีที่แล้ว +8

    ልክነሽ መስኪዬ ባንች ስም ቃል ገባሁ ልገባከበው

  • @Ggg-rw5qn
    @Ggg-rw5qn 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መስኪ ለመጀመር አሁን ካልሽው በተጨማሪ በየትኛው ቅባት ልጀምር

  • @zeharaali3145
    @zeharaali3145 4 ปีที่แล้ว +4

    ልክ ነሽ ፀጉሬ ለውጥ አለዉ ምክርሽን ሰምቼ ግን ምን ላድርግ ስራ ሲበዛብኝ እተወዋለሁ ችግሬ በርቺልን የኔ ማር

  • @BeletuAsefa-h6q
    @BeletuAsefa-h6q 6 หลายเดือนก่อน +2

    እህቶቸ እንዳታልፉኝ ፀጉሬ አለቀ የእውነት አሁንኮ መሮኛል ዘይት ዘይቶን እጠቀማለሁ እሱ ይሆን እንደ ልተወው ምን ትሉኛላችሁ🙏😍

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም መስኬ እባክሽን ኢንስተግራምሽን ንገሪኝ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ማር በቅንነት ደምሪኝ ገብተሽም አበረታቺኝ

  • @haluhalume2077
    @haluhalume2077 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮመንት የሰጠውት በእውነት ወር ሁኖኛል ካየውሽ በንጋታው ወደ ፀጉሪ ተመለስኩኝ ፀጉሪ በጣም አጭር በጣም የተበጣጠሰ በጣም የሳሳ በቃ ከጥቅም ውጭ የወጣ ነው ተኩስ ደሞ በ ወር 2 ጊዜ እተኮሳለው ሰው ፊት ሼም ይይዘኝ ነበር ግን አሁን ወር ሆነኝ ከሚባለው በላይ ለውጥ አግኝቼበታለው ተደስቻለው ምነው ቀደም ብዬ ባየውሽ አስብሎኛል ወላሂ አመሰግናለው ቀጥይበትsis

  • @Yewe21
    @Yewe21 4 ปีที่แล้ว +3

    You right it’s not good for our hair. I give up Shampoo and conditioner a long time ago 👍🏾

    • @foziamuhammed81
      @foziamuhammed81 2 ปีที่แล้ว

      ከ ሻምፖ ውጭ በምን ልታጠብ

  • @lalisebelete7855
    @lalisebelete7855 2 ปีที่แล้ว

    መስኪለከርዳዳ ፀጉር ምንላድርግ መፍትሔውን ንገሪኝ🙏🙏

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ነሸ ማርያምን👌👌👌👌❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 3 ปีที่แล้ว

    Ena be 1wer lewt agechakehu😍 ye lejochem yenam tsegur sentateb gendawen neber midefnew kemebetatesu bezat ahun gen selamen agechalehu edma lanche 🤩 EGZEYABHER yibarksh🙏

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምስክር ነኝ ፀጉር ትጋት ብቻ ይፈልጋል

    • @meskeremmulatu3092
      @meskeremmulatu3092 4 ปีที่แล้ว

      Meskiye betam new yemeketatelesh hulam ena lewet ayechabetalehu kejemerku 4 month akababi honogal tsegura betam adegoal thank u tegist becha new yemiyasfelegew

  • @emutube6354
    @emutube6354 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ መስኪዬ በአንቺ ጭቅጭቅ በፀጉሬ ላይ ብዙ ለውጦችን አይቸበታለሁ የኔ ውድ ተባተኪ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት

  • @tamirehassan7217
    @tamirehassan7217 4 ปีที่แล้ว +15

    እኔ እማ አላህ ደህና ካረገኚ እስካመት አላቆርጥም አሁን ገና ሁለት ውሩ ነው ቢበላሽ እንኮን አላቆርጠውም ፎቶ አስቸ አስቀምጫለሁ
    እስኪ ካደገ አብረን እናያለን አላህ ሁላችንንም ሰላም ያርገን አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @GebeyaSene
    @GebeyaSene 4 หลายเดือนก่อน

    ሻፖ ካልተጠቀምሽ በምን ትታጠቢያለሽ

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    Welcome Meski sweet Thank you

  • @ሂዊነኝየራያዋሰደል
    @ሂዊነኝየራያዋሰደል 2 ปีที่แล้ว

    እምትጠቀሚያቸው ነገሮች ብዙ ነው ግን የሽጉርት ውሀውንና የሩዝ ወሀውን ብቻ ከተቀባሁት ያድጋን መልሽልኝ እህቴ

  • @bezatesfaye9062
    @bezatesfaye9062 3 ปีที่แล้ว +3

    እርግዝና በራሱ ፀጉር ያሳምራል።I am not saying its the only factor but after giving birth it sheds ....diet and everything.

  • @yze4402
    @yze4402 ปีที่แล้ว

    መስየ የልጆች ሻምፖ ይጎዳል እንዴ በሱ ብንታጠብስ 😍😍😍😍

  • @gemededenu291
    @gemededenu291 3 ปีที่แล้ว

    መስክ የኔ ፀጉር ወዝ የለዉም የምኖረዉም በረዓ ነዉ

  • @guestguest2385
    @guestguest2385 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ንግግርሽ በጣም ደስ የሚል ነው እሞክራለሁ ግን በስንት ጊዜ ነው ምትታጠቢው

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 ปีที่แล้ว

      Beyesnt gize nuw yemtitatebiw?

  • @media8383
    @media8383 3 ปีที่แล้ว

    ማስኪ እውነት ለማነገር አንቺን ከየሁ ቦሃለ እሰት ሚበል ነገር ትቼ ነበር ከማተጠቤም በፊት የለ ማስክ አልተጠብም በይማችኝ ኡንኳ ዘይት ተቀብቼ ነው ግን አሁንም እየደገ ጨፍጨፉ ተሰበብሮ አስቸግሮኘል በጠም ደከማኝ ከሁለት አማት በለይ ሆነኝ በጠም ሲቻገር እየቆረጥኩ ነው ከስር ጡሩ ነው ደስም የሚል ነው ግን ትንሽ ደግ ሲጀምር ይደርቃል

  • @staryoutubechannal9341
    @staryoutubechannal9341 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ በሞራል ልጀምር ነው ፀጉሬን ማሳደግ

  • @fissehagebre8417
    @fissehagebre8417 4 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እኔ የምትይውን ሁሉ ለውጥ በልጄ አይቼዋለሁ እግዚያቢሄር ከነመላ ቤተሰብሸ ይጠብቅሽ ❤️❤️❤️❤️❤️😘

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ አድርጊኝ

  • @tadkanawanegst4747
    @tadkanawanegst4747 4 ปีที่แล้ว

    መስኪ ምርጥ ኢትዮጲያዊት በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም ፀጉሬ ብዙም ረዥም ባይባል መካከለኛና ወዛማ ነበር ግን በራሴ ጥፋት ስብርብር አድርጌው የሚያስጠላ ሆኖ ነበር ግን አሁን ያንቺን ቪድዮ መከታተል ስጀምር ቢያንስ የተሰባበረው እየተመለሰልኝ ነው አመሰግናለሁ♥♥♥

  • @meskiichalla7304
    @meskiichalla7304 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ የቃርያ ቅባት ይሰራል እንድ እስኪ ስሪልን 💝

  • @chuchleben8661
    @chuchleben8661 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መስኬዬ ባየዉ አልጠግብም የአንቼን ዩቱዩብ::

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መስኪ እየሰማሁሽ ሻምፑና ኮንዲሽነር አቆምኩ አልሽ ታድያ በምንድነው የምትታጠቢው??በተረፈ ውድድ አርጌሽ ተዛምጄሻሁ👌

  • @MahderTelhn-rq6mn
    @MahderTelhn-rq6mn 9 หลายเดือนก่อน

    ቅባቱስ ማንኛዋውነው ፈቱ አሳይን መሲዬ

  • @Emumubarek
    @Emumubarek ปีที่แล้ว

    ታድያ በምን ነዉ የምትታጠቢዉ ሻንቦ እና ኮንድሺነር ካልተጠቀምሺ

  • @Senayt-n4u
    @Senayt-n4u 2 หลายเดือนก่อน

    እኔዛሬእጅምረአልሆ፡እግዛብህረይባረክሽ❤❤

  • @Selina-c1o
    @Selina-c1o 8 หลายเดือนก่อน

    ሻምፖ እና ኮንዲሽነር ካቆምሽ በኋላ በምንድ ነበር የምትታጠቢው