የታሰሩት በፖለቲካ ሳይሆን በጌጣጌጥ ስርቆት ነው|AWRAMBA TIMES

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 455

  • @getuzemichael6479
    @getuzemichael6479 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወ/ሮ እጅግአየሁ ስብዕና በመልካም ጥንካሬነት የተሞላ ነው። አባ ህፃን ሀሳቡን ለመግለፅ የሚጠቀምበት ቃላት ከሃይማኖት አባትነት የማይጠበቅ ነው።

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቢያወሩ ቢያወሩ የማይሰለቹ ምርጥ እናት እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም የተረዳን ሰዎች ተረድተነዎታል

  • @Betututu_2
    @Betututu_2 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ሴት ነሽ ከእውነት ጋር የሆንሽ ❤❤❤ድሮም ሀቅ የሚናገር እይወደድም።

  • @Wedi.22haile.weyanay
    @Wedi.22haile.weyanay 3 หลายเดือนก่อน +20

    እውነት የሚናገር አይወደድም ክብርት እናታችን❤ እንደ ህፃኑ አይነት መስቀል የያዙ ሸይጣኖችን ታግለው ቤተእግዚአብሄር እንዲፀዳ መታገሎን አያቁሙ እኛም ከጎኖ ነን

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ እና ጀግና ሴት እድሜ ጤና ይጨምርልሽ

  • @BirhanNegash-b6q
    @BirhanNegash-b6q 3 หลายเดือนก่อน +23

    እውነት የሚናገር ይጠላል አይዞን እውነት መስማት የማይፈልጉ መጥፎ አስተያየት እየፃፉ ነው ።

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ሴት ወ/ሮ ! ይኸን እንደስሙ ህፃን ከቤተክህነት አስወጡት!

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 3 หลายเดือนก่อน +44

    ሕፃኑም ሆነ አሮጊቷ ፀባቸው ገንዘብ ነው።የእግዚአብሔርን ነገር አስበውትም አያውቁም ።ምቾት ተጫወተባቸው።

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 3 หลายเดือนก่อน

      Genzeb lante yhonal birkih enji esuas moltuatal

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 3 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ምቾት ተጫወተባቸው 100%

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 3 หลายเดือนก่อน

      @@tesfayebekele5465 maybe for you it hurts to hear the truth. She is speaking truth to power and standing up against sinister personalities that are failing the church and its followers.

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 3 หลายเดือนก่อน +8

    W/ro Ejigayehu, you are a strong, confident Mom, and a great example for the rest of ethiopian women. ❤❤❤ I wish you good health and long live🥰🥰🥰

  • @Memher
    @Memher หลายเดือนก่อน

    ጀግና እናት ነዎት ወይዘሮ እጅጋየሁ ለእውነትና ለሀቅ የቆሙ መልካም ሰው ነዎት እኔ አማራ ነኝ ግን ትግራይን በጣም የምወድና የማከብር ነኝ አወ እኔም በአይኔ ያየሁትን እናገራለሁ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ታላቅ አባት ናቸው በጨካኙ ደርግ ዘመን ብዙ መከራ የደረሰባች አባት ናቸው ከእሳቸው ይልቅ አቡነ መርቆሬዎስ በጣም ዘረኛና ክፉ ሰው ነበሩ እና ለትግራውንና ለህዝቦቿ ሰላምና ፍቅር ሞትና ውርደት ለአማራውና ለኦነጉ ስብስብ በተረፈ ኢትዮጵያን ይጠብቃት

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 3 หลายเดือนก่อน +10

    ማማ እጅግ ሑሌም ለኔ #1 ነሽ ሑሌም ከእውነትሽ ጋር ወደፊት እድሜ ከጤና ይስጥልን እናቴ🙏👸❤

  • @nigistiyaze
    @nigistiyaze 4 วันที่ผ่านมา

    You are amazing I love you mama ❤❤❤

  • @mewudedgetachew1389
    @mewudedgetachew1389 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጀግና ሴት ከአስመሳይ መለኩሴ ይሰውረን

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 3 หลายเดือนก่อน +5

    ለደግነትዎ ማንም አብሮሆት የሄዱ ይመሰክሩ በአሁኑ ትንሳኤ አብሬ ከእሳቸው ጋር ሄጃለሁ እግዚአብሔር ሰለእውነት መሰክሩ ሰላለ በአይኔ ያየሁትን ምነም ሳይጎድልብኝ መጥቻለሁ አቅም የልሊቸውን መነኮሳት በነፃ ሄደዋል ከእራት ቨኃላ ሰብሰባ ለይ ሲመሰክሩ ሰመቻለሁ የተናገሩት እውነት ነው ሞግብ አንኳን እኛ ከበላን በኃላ ነው የሚበሉት ህሊናዬ ባልናገር ይወቅሰኛል ለሁለቱም ሰላሙን ያውርድላቸው።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 3 หลายเดือนก่อน +44

    እረ በቃ እርሶም ትልቅ እናት ኖት እሳቸውም መነኩሴ ናቸው በየሚዲያ ባትቀርቡ ፍርዱን ለፈጣሪ ስጡ በአደባባይ መውጣት ለምን አስፈለገ በውስጥ chersu እናት!!!

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 3 หลายเดือนก่อน

      አደል መነኩሴ ናቸው😂😂😂 መች እነደመነክሴ ሆነው የሚያቁትን ነው ነገረ ስራቸው ሁሉ ካለማዊ ሠው የበሰ ነው የመሎክሴን ሰም አታጥፍ እኝ ጦርነትን ባርከው ያስጀመሩ ከነ ዮኒ ሞኛ ጋር ሲሠዳደቡ የሚውሉ የቲከቶክ መለኩሴ ናቸው

    • @addisababayehulmenate8703
      @addisababayehulmenate8703 3 หลายเดือนก่อน

      መለኩሴ?በቪ8በመንፈላሰስ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน

      የህወሓት እስትራጁዲ​@@addisababayehulmenate8703

  • @teshome7693
    @teshome7693 3 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ዘመን ሰው በመከበራያው እድሜ እንቢ አላረጅም ብሎ የአንገታቸው ሰጋ ወርዶ እድሜ ጠገብ እናት በዚህ ደረጃ መገለጥ ያሳዝናል አንድ አስተዋይ የሌለበት ዘመን ነው ንሰሀ ግቡ

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 3 หลายเดือนก่อน +7

    ለሁላችን ሴቶች ምሳሌየሚሆኑ ጠንካራ ጀግና እናት

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 3 หลายเดือนก่อน

      ቀፎ

  • @hanasahle6688
    @hanasahle6688 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወ/ሮ እጅጋዮ እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሄር 🙏🙏🥰

  • @kahsaymeshesha5460
    @kahsaymeshesha5460 3 หลายเดือนก่อน +4

    You are truthful Ms Egegayeu no doubt this pastor is not a real one shameful 😢this is our country comes down to we love you Egegaay ❤❤❤❤our Almighty god is with you ❤❤❤❤ Amen 🎉❤

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube 2 หลายเดือนก่อน

    Very confident mother that doesn’t bend for confusing Ethiopian culture. Forgiveness is acceptable with those who mistakenly make errors. አባ ህፃን እኮ እንደ ስማቸው ህፃን ናቸው:: ይቅርታ የሚገባው ከሰይጣን ጋር ቅርበቱን ካመቻቸ ቄስ ጋር አይደለም::

  • @leulgebremariam3379
    @leulgebremariam3379 2 หลายเดือนก่อน

    Wow,strong Wuman.Has a capacity to be a president .

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 หลายเดือนก่อน +6

    I appreciate this woman

  • @fiseha11
    @fiseha11 3 หลายเดือนก่อน +24

    ቃለ መሕተት ክትገብር ናብ ሰብ ክትቐርብ እንተለኻ እማ ዝተማለአ ናይ ሚድያ ኣቑሑትን ምችው ቦታን ምረፅ።

    • @harenetalo305
      @harenetalo305 3 หลายเดือนก่อน +1

      I agreed!

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ጎደለ? ከትልቅ አክብሮት ጋር ❤

  • @fantahuneteferie7650
    @fantahuneteferie7650 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ምርጥ እናት። ዘንድሮም ስለወያኔ የምታወሩ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ?????

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድነው አንጠልጥየባት ከሆነ ንግግሩ????? ወይዘሮ እጅጋዩ ከጥንት ከጥዋቱ ቱጃር የቱጃሮች ቤተሰብ ልጅ ናቸው መባ ሰርቀው አይደለም ሀብትን የምያውቁት 🤔የእድሜ ባለፀጋ ጭምር ዱሩየው ማፍያው ቄስ ወድያው አርቁት መሰረተ ድሀ ሰው አልወድም 😨😨😨😨😨😨

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 3 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና ሴት በቃ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน

      ህወ 😂😂ተጋዳላይ 😂😂

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኚን እናት ምን ላርገቸው የሚገረም ውበት እውቀት ድፍረት ያላቸው በሳል ኖት እባኮትን ስልጠና ነገር ለኔ ቢሰጡኝ

  • @BeleBez
    @BeleBez 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲህ አይነት ሞነክሴ ነዉ እንግዲህ መስቀል አያሳሉሙንም የምንለዉ አሁን ይሰዉየ ሞነክሴ ነዉ ወ/ሮ እጅጋየሁ አንበሳ ኖት በርቱ

  • @MekdiKoru
    @MekdiKoru 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጠያቂም በተጠያቂም በከሳሽም በተከሳሽም የሰማነው የግዚአችንን መጨረሻ መንገድ ጠራጊዎች መሆናቸውን ነው

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አባ ጳውሎስን እየሱስ ክርስቶስም በጥፊ ተመቷል ስለዚህ አባ ጳውሎስ ሀገራቸው በሰማይ ነው

  • @kedametsegatemesgen
    @kedametsegatemesgen 3 หลายเดือนก่อน +22

    አባ ህፃን አረመኔ ገዳይነው

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ትግሬ ስላልሆኑ ????

    • @HamasenBr
      @HamasenBr 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትግራዋይ ፡ ስለዘይኾኑ'ዲዮም??

    • @abrhamgesese2081
      @abrhamgesese2081 3 หลายเดือนก่อน

      ሴትየዋ ትብሳለች

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 3 หลายเดือนก่อน

      ምቀኛ ጅንታ

    • @Betututu_2
      @Betututu_2 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ህጻን ጥሩ ስም ነው

  • @lionofyuda
    @lionofyuda 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሴትዬዋን ሰዎች ለምን እንደሚወቅሳችው አይገባኝም፡ የአለም ሰው ናችው ሃላፊነት ማንም የጣለባችው የለም ተመራጭም አይደሉም ፤ ለሚናገሩትና ቃል አመራረጥና ግዴታም የለባችውም ። ህጻኑ ና መሰሎቹ አባት ነኝ ባዮች ግን ሃብታም ና ፤ነጋዴ ታዋቂ ሴት ስር ወስዶ ምን ወተፋችው ? ዛሬ ይህ ሁሉ እንካ ሰላምታ የመጣው ሁለቱም በዘራችው ስለሚመኩ ና ተረኝነት ስሜት ከቃላችው ይነበብባችዋል።

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና እናት ነዎት በዚህ እድሜዎ እንደ ኣስተማር ምንም ሳይዘነጉ ሳይረሱ ትምርት ነዉ የሚያስተምሩ እናታችን እድሜና ጤና ይሰጥዎት🙏

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እወይ ተጋደላይ😂😂😂

  • @Seven-c6q
    @Seven-c6q หลายเดือนก่อน

    There is a buzzing noise in the background please fix it asap Awramba Times!! It was hard to listen to!!

  • @genetayele8687
    @genetayele8687 3 หลายเดือนก่อน +7

    , really you are strong woman I will give you credit with all respect

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 3 หลายเดือนก่อน +4

    በእነሱ ጭቅጭቅ የገባኝ የመጨረሻ ዘመን መሆኑን ነዉ ንስሐ እንግባ

  • @ZufanTikue
    @ZufanTikue 2 หลายเดือนก่อน

    Abatachin selam yitegnubet yirefu Abune matyas

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 3 หลายเดือนก่อน +27

    ወ/ሮ እጅጋየሁ ምናለ ልጆችዎን ባያሳፍሩ

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 3 หลายเดือนก่อน +7

      ኣትዝባርቅ ጀግና እናት ናቸዉ ለምንድነዉ የሚያፍሩባቸዉ???

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 3 หลายเดือนก่อน +4

      አውነት መናገር ምን ያሳፍራል❤❤❤

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d 3 หลายเดือนก่อน

      Era betakeresteyanachene amsu kahege watu falche korache honu ya egzeyabeherene tadafaru tezazune talalafu

    • @habeshawork
      @habeshawork 3 หลายเดือนก่อน +1

      እቺ ሴትዮ ምን አርጉ ነው የምትለን እንዴ

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለምንድነው የሚያፍሩት ? ምንድነው የሚያሳፍራቸው ? እስቲ ግለፀው

  • @semanawitkibrom5430
    @semanawitkibrom5430 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የምትል ሲት

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 3 หลายเดือนก่อน +9

    የቤተክርስቲያን ውርደት የመጣው በአቡነጳውሎስ ዘመን ነው የሲኖዶስ የበላይ መንፈስ ቅዱስ ነው የሚለው እሳቸው እኔነኝ ብለው ያመጡት እሳቸው ናቸው በዘር ከሆነ አቡነ ማትያስ ትግሬ አይደሉ ለምን አልተጠሉም።

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አሁን ይቺ ሴትዮ ያ ሁሉ ስለቀረባት ነው እንዲህ የሚያንጨረጭራት ቤተ ክህነቱን ታሽከረክረው ነበር አሁን የለም 😅

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 3 หลายเดือนก่อน

      @@abrahamalemayehu6572 Abun Paulo's zemenim erso nat sinodosun yemetazew yemitfelgewn eyasketerech yematifelgewin iyabarerech yemitnorbet bet hulu ybet kihnet neber Abun Paulo's iyashikerekerech migib iyeserach iywesedech indfelegech yefenechibet yihe yawajun bjoro nw.ygil mahber ysetoch mahber inqon indihu sitabetabet afirsewalech.Bole Shoa dabo tinish suk neberat bdereg zemen ysw bal iynetekech wendochn iyasferarach yeketema set sibsiba indihu sitasilekis yenorech sid nat.Ahun demo chewa set negn wey almafer ahun min inargish Aba Hitsan dirgut kefetu bila tencherecherech.maferiya.Mohamed agbita kbetesebochu leyayita beholam b60 ameto weledku yalech yeketemaw durye.ahun tedebeki.Negash media indezih aynech set makirebih 😭😭😭😭

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 3 หลายเดือนก่อน +2

      የተማረ አትወዱም 4 ኛ ክፍል ነው ሚመቻችሁ

  • @SeyifeYemane
    @SeyifeYemane 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤jegna enat Wow

  • @firehiwotbezabeh5388
    @firehiwotbezabeh5388 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ እድሜ እንዲህ ነው እንዲህ ነች ያውም ሜድያ ላይ ወቶ በጣም አስነዋሪ ነው

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እኮ ምለው የሰውየውን መጥፎ ፀባይ እንኳን ቤተክህነት ያሉ በውጭ ያለነው እናውቃለን እንደው ኢትዮጵያውያን መደባበቅ መሳቀቅ መዋሸት ማታለል መታለል ስለለመደብን ነው እንጂ እውነት እናውራ ከተባለ ስለ አባ ህፃን መናገር ቀላል ነው

  • @Bacitize
    @Bacitize 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቢንጠለጥልም አንደኛ እንደ ግርዛት ይጠቅማል ። ሁለተኛ ለሳቼው ምን ይሠራላቼዋል እቃው

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 หลายเดือนก่อน +1

      Aynalım ‼️deden❌

    • @Bacitize
      @Bacitize 2 หลายเดือนก่อน

      @abebe7532 ይቅርታ

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 3 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት የመጨረሻው ዘመን ማስታወቂያዎች ብዛታቸው

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha 3 หลายเดือนก่อน

    jegna waero❤❤❤❤❤❤❤

  • @AtoBelay
    @AtoBelay 3 หลายเดือนก่อน +16

    ያሃ አረመኔ ሰው አንድ ቀን ለፍርድ ይቀርባል።

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 3 หลายเดือนก่อน

      የት? ሰማይ ወይስ ሄግ?

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ትግሬ ስላልሆኑ ነው ? አባ ህፃን ??? መብታቸው ነው ቢዝነስ መስራት እኔም እከፍታለሁ ገና ድርጅት ምን ታመጣለች እጅጋየሁ ?

    • @HamasenBr
      @HamasenBr 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ፡ ቀርበህ ፡ ከተፈረድክ ፡ በኋላ ፡ ማለትኽ ፡ ነው?

  • @ayna4321
    @ayna4321 3 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ እናታችን እርስዎ እዚህ ሁሉ እሰጣገባ ውስጥ አስገባኋት ቤተክነት ድረስ እንዴት አንድ ሴት በዚህ መጠን ትገባለች እረ እግዚአብሔር ይርዳን እርስዎንም ይርዳዊት ማስተዋልን ያድል ።

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 หลายเดือนก่อน

      ወረኛ

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d 3 หลายเดือนก่อน

      Batame Egzeyabehrene ena betakeresteyane yatadafru labetakerseteyane ladaha yadaragute nagre yala falache korache era yazechi setyo deferte kamatane alfa

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 3 หลายเดือนก่อน +2

      ዝም በል ንብን ከነካህ ምስህን ታገኛለህ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከ አባ ህጻን ጋ ያጋጫቸው ገንዘብ ነው
    በዋነኝነት እጅጋየሁ ቤተ ክህነቱን አብክተዋለች ብዙ ጳጳሳት ተደብድበዋል ሞተዋል እጅጋየሁ በጣም አረመኔ ነች አሁን የምታወራው ና እውነቱ የተራራቀ ነው

  • @zerfecheru3089
    @zerfecheru3089 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወ/ሮ እጂጋዬሁ በጣም ራሰዎን ቅዱስ አደረጉ ፍፁም አምለክ ብቻ ነው ። የሰው ልጂ ሁሉ ሲፈተሽ ብዙ ጉድለት አለበትና።

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሳቸውን ከመወንጀላችሁ በፊት ህፃኑን በሀይማኖት የሚማግጠውን ተው በሉት ምድረ ዘረኞች

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 3 หลายเดือนก่อน

    እኝ ሴትም ሆኑ አባ ህጻን እንዲሁም ሚዳው ከየካቲት 66 ،poletical college የተመረቁ እንጂ በተዋህዶ ቤት አይደለም በደጅዋ ያለፉ አይመስለኝም። አሱ ይቅር ይበላቸው። ከዚህ አተካራ እንዲወጢ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።

  • @danaitmiki5319
    @danaitmiki5319 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ጀግና ትግራወይቲ በመሆንሽ እንኮራለን ውይይይ በጌታ እውቀት ያልው ንግግርሽ ይማርካል❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 หลายเดือนก่อน +27

    ወይዘሮ እጅጋየሁ ስው ሃምሳ አመት ሲሞላው ስውነቱ ደንገጥ ይላል ነገር ምን ይሰራል በዚህ እድሜ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 3 หลายเดือนก่อน +5

      የመልስ ምትማ ያስፈልጋል

    • @amarekassa1634
      @amarekassa1634 3 หลายเดือนก่อน +3

      አባ ህፃንን ጠይቅ

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 3 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ከያዝሽ እድሜሽን ሙሉ አትነቃነቂም ውሸት ወይም ሀሰት ስትናገሪ እኮ ነው ጉልበት energy የሚፈልገው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 หลายเดือนก่อน

      Minmalet NW?

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 3 หลายเดือนก่อน +6

      ምንማለት ነው ለምን ጭዋ ጭዋ ለመምሰል ትሞክራላችሁ ወይዘሮ እጅጋየሁ በውሸት ሲወነጅላቸው እሄ የውሸት ሞሎክሴ እኛ ሞሌክሴዎች ጠፍተውብናል ስለዚህ መጀመሪያ አባቶቻችሁን ተው በሉ ለነገሩ ጳጳሳቶቹ በብልግናና በውስና ተጨማልቀው ቅድስት ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴን ለዚህ አበቁዋት

  • @tsgg9092
    @tsgg9092 2 หลายเดือนก่อน

    ወይዘሮ እጅጋየሁ
    የልብ እአድርስ ዋዕሮ !!!!

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 3 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራችን ላይ እጅግ አየሁ አባ ሕፃን ከፍተኛ የጥላቻ ፖለቲካ እየሰበኩ ነው።
    የአባ ሕፃንን የጠሉበት ምክንያት ኦሮሞ አይደለሁም በማለታቸው ነው። አማራ ነው ብለው ስላመኑ ነው ይህ ሁሉ ድፍረት የመጣው ። አሁን ደግሞ ትግሬን የቀጠቀጠው አብይ ሣይሆን አማራው ነው እያለች ነው።

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 3 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም፣ግብዝ፣ሤትነሽሢጀመር፣እረድቻለሁ፣ሠጥቻለሁ፣ምናምን፣በስማም፣ምናይነትሤትነሽ፣ጥቅም፣ነው፣የሚያንጫጫሽ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተጠየቀቻ እና ምን ትመልስ ጭንቅላትሽን አንብቢበት አስቢበት

  • @SOLOGEB-xz1jh
    @SOLOGEB-xz1jh 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምድር ላይ ያሉ ሀይማኖተኛ ነኝ የሚሉኝ ሰዎች የሚሰሩትን ስራ ሰይጣንም አይሰራም፡፡ ሰይጣን ስራዬ ቀዝቅዟል ያለው እኮ ስራው ላይ ተፎከካሪዎች ገብተው እየበለጡት ስለሆነ ነው፡፡

  • @emebetwoldemichael6614
    @emebetwoldemichael6614 3 หลายเดือนก่อน +13

    ምነው አርፈው ቢቀመጡ ምን አይነት ነገረኛ በጣም ከባድ ከባድ ሰው በኢትዮጲያ ላይ የተፈጠረች ነገረኛ አንቺ ብሎ ሀይማኖተኛ ተደበቂ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 3 หลายเดือนก่อน +3

      ነገረኛ አይደለችም ጀግኒት ነች።ከነኩኝ አለቅም ብላለች

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነገረኛ ናት ከድሮ ጀምሮ በ አቡነ ጳውሎስ ጊዜ ቤተ ክህነቱን ስታምሰው ነበር በጥላሁን ገሰሰ በጩቤ መወጋት ድሮ ስሟ ሲነሳ ነበር በጣም ነገረኛ ናት

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጂጂዬ አይድነቅሽ ሥለሠው እኔ አውቅሻለሑ አሑን ተራርቀን ነው እንጂ ወደ እስራኤልም ደጋግሜ እናቴን ይዤ ተጉዣለሑ እናቴንም ለብቻዋ ተከባክበሽ አድርሠሽ መልሠሻል አሑንም ካልሔድኩ እያለች ታሥቸግራለች እንኳን አየሑሽ ጠንካራ ሤት ነሽ አደንቅሻለሑ አየዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሑን ስላሤዎች ፈቃዳቸው ሢሖን አይሻለሑ❤❤❤

    • @sebleabebe7186
      @sebleabebe7186 3 หลายเดือนก่อน

      በዚሕ እድሚያቸው ጅጅዬ

  • @alganesh-xe4yb
    @alganesh-xe4yb 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ende w/ro Egigayehu gegna hakegna sew alayehum edme ke tena ga yistwot❤❤❤

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 หลายเดือนก่อน

    የትልቅ ቀላል እሮጊት

  • @ksteve-nn1mk
    @ksteve-nn1mk 3 หลายเดือนก่อน

    Weyzeo Ejegayehu is ombitious busyness lady and most people are jelous! keep up the good work Weyze Ejegaye

  • @hadushhaile-t1q
    @hadushhaile-t1q 3 หลายเดือนก่อน +5

    ህፃን V8 ነው የሚነዳው እሄ ስንቶቻችን ነው የምናውቀው??

    • @fikirtebiks4385
      @fikirtebiks4385 3 หลายเดือนก่อน

      ወይ ጉድ V8 ቢነዱ ምን ችግር አለ. ለይተው ነው .Gena air plane ynedalu please 🙏 atmu አተሙ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምንድነው ጎበዝ ቅሌታም በዛ እንደዚህ አይነት ሰዎች አትጋብዝብን

  • @SamsonG.Teferi
    @SamsonG.Teferi 3 หลายเดือนก่อน

    The iron woman an example of self confidence!!!

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 3 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የሚገርመኝ የዘር ሻንፒዮን ሊግ ጨዋታው መጀመሩ ያስቃል

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 2 หลายเดือนก่อน

    አቬት እድሜ ዘልዛላ በዚህ አሉባልታ እዲዚህ ከሞት የሚቀሩ መሰሎት ነው የሚቀላምዱት ቀኑ ሲረዝም ያልተረሱ ብዙ ነገር ነበር ተራ ምእመን ነዎት እጁ ቄስ አደሉም ወይም ዳቆን የሚያጃብቡት ጥቅም ስላለዎት ነው ብዙ ምእመን አሉ በግላቸው ቤተክርስቲያን የሚያሰሩ የእናተ ሲሆን የምታጋንኑት ሴትዮዋ የሞቀበት ነው የምትጣደው ቤተክህነት እና ቤተምግስ አካባቢ አትጠፋም ልምድ ያላት ነች የሚገርም ነው በዚህ እድሜ የተጣላ ማስታረቅ ሰው ማፋጀት እናተ የጀመራችሁት ማፋጀት ማቆሚያ ያጣው ለዚህ ነው በዚህ ሰዓት እኳን የምትናገረው አስታራቂ ሃሳብ አይደለም ማፋጀት ነው ያዘችው አስመሳይ እደዚህ አይነት ምእመን የለም

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick 2 หลายเดือนก่อน

    የተደበቀን ነውር በጊዜው እግዚአብሔር ይገልጣል።

  • @abebatesfaslasia9304
    @abebatesfaslasia9304 2 หลายเดือนก่อน

    Mrs. Egigayhu metsehaf bitsifu turu neber.

  • @Hageralegn1
    @Hageralegn1 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሴትየዋ እውነተኛ ይመስላሉ ያ ህፃን ግን ሲያሳፍር !!!

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 3 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ሰው አምላክችን የሁላችንም ሀጢያት ይቅርለናል እና እባካችህ ሁሉን ነገር ተውቱና ለኛ ስትሉ ይቅር ተባባሉ ስትሉ እግዚአብሔር
    ስትሉ ሰው ስንባል ሁሉ ጥለነው እንድምንሄድ ዘነጋነው
    ተውቱ እባካችሁ ሰላም ፍጠሩ🙏🏼

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ተው እናታችን ከርሶ ይሄ አይጠበቅም

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love you ❤

  • @elshadaytesfagiorgis2867
    @elshadaytesfagiorgis2867 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድምፅ ጥራት ላይ እንድትሰራ ጎፈንድ ሚ ልክፈትልህ?

    • @RiversideUSA
      @RiversideUSA 3 หลายเดือนก่อน +1

      መርዛም፣ አስተያየትክን በክብር አትናገርም?

  • @SelamAmare-e4l
    @SelamAmare-e4l 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግኒት

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 3 หลายเดือนก่อน

      ተጋሩ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน

      ተገዳላይ አቦሰበሃት 😂😂😂ቺክ

  • @josephabiy6107
    @josephabiy6107 2 หลายเดือนก่อน

    Yegil gudaychihun lemin ezaw atchersum. Egna min ageban?

  • @kukutilove
    @kukutilove 3 หลายเดือนก่อน +5

    አባ ህፃን ሌባ ነው መታሰር አለበት
    አውነቱን ስላወጣችበት ተናዶ ነው እጅጋየሁ አንበሳ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 3 หลายเดือนก่อน +3

    አባ ህፃን ተዋርደው አባቶችን ያዋረዱ ናቸው አንቺ ግን ግልፅና ጀግና ነሽ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስትዋሽ አይን የላትም

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 3 หลายเดือนก่อน +25

    እርሶ ሴትዮ ደሞ አበዙት ለራሳችን ስንት ጣጣ እያለብን በየሚድያው እየዞሩ አሸንዳ sorry አጀንዳ አይሁኑብን፡ቆይ ለናቶት ነው የምናገረው።😢

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 3 หลายเดือนก่อน +3

      ልጁ አኮ ኦፊሳቸው ሂዶ ነው አሳቸው ኣልመጡም አናስተውል❤❤❤❤

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 3 หลายเดือนก่อน

      ጠርተውት ቢሆንስ

    • @nardi2127
      @nardi2127 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@TsiTsi1111-h8uተከፍሎት ነው ልጁ

    • @azi2926
      @azi2926 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂 ስራ ያጡ ስራ ፈት አሮጊት ኧረ ቤተክርስቲያን ይሂዱ ይመልኩሱ በየሚዲያው እየሄዱ መርዝ አይርጩ

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቅናት ነዋ እኔ ብቻ ልጋጥ የሚል ሃሳብ ነው ያውም በ 80 ዓመቷ 😂 ለልጆቿ እንኳን ድርጅቱን አታስተላልፍም 😅

  • @elsabetgetachew9164
    @elsabetgetachew9164 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ እግዚአብሔርን መፍራት ወዴት አለ!!!!!!!!
    ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን::

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 3 หลายเดือนก่อน +16

    በእውነት ነጋሽ ሚዲያ ይቺን ሴትዮ ቃለመጠይቅ ማድረጉ ይፀፅተዋል ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ፍፁም የትልቅ ሰው ባህርይ የሌላት ስርአትን ያልተከተለች ዋልጌ መሆንዋን ምግባርዋ ይመሰክራል እኔ ይህንን ስል አባ ሕፃንን መደገፌ ሳይሆን እንደክርስትና ስናየው ነውር የሆነ ነገር ነው የምትናገረው የማንንም ልብ የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው እስዋ ስለማንም ንፅህና የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ሲቀጥል ደግሞ ስለአደረገችው ነገር እስዋ መናገር አይጠበቅባትም ከንቱ ውዳሴ ነው በተጨማሪም እምነት ያለው ሰው ዘረኝነት የለበትም እስዋ ግን እልም ያለች ዘረኛና በወያኔ ጊዜ ፈላጭ ቆራጭ እንደሆነች የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። ስለዚህ እባካችሁ እንደእስዋ ያላችሁ ካልሆናችሁ በስተቀር ይችን ሴትዮ ባታቀርቡዋት መልካም ነው።

    • @kirubeln7427
      @kirubeln7427 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ዋልጌ ናት ስድ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 3 หลายเดือนก่อน +2

      ምድረ መንጋ! በጭንቅላትሽ ማሰብ ጀምሪ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน

      ፍፁም የክርስቲያን ምግባር የሊላቸው አረጊት!!

    • @biruk8736
      @biruk8736 3 หลายเดือนก่อน

      Yamatale became zergna nat

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት እንደምታምሪ።

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 3 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ህዝብ ለምቀኝነት የሚነሳውን ያህል ለሥራ ቢነሳሳ የት በደረሰ ነበር እስቲ እባካቹ ምቀኝነትና ቅናት እንተው እግዝእብሔር እንዲታረቀን ይቅርም እንዲለን

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ማህሙድ አዘንኩልህ 🫢

  • @tru1614
    @tru1614 3 หลายเดือนก่อน +8

    ምንም ይሁን ምን አባት ናቸው እረባከዎት እርሰዎ ትልቅ ሰው ነዎት ያውም በዚህ አስቀያሚ ጊዜ እረ ተውት ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ይሁን ምን አባት ናቸው ስትል የዉሸትም የእዉነትም አባት አለ ሌባ አጭበርባሪ ዉሸታም የመሳሰለ ሁሉ አባት ነዉ?

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 3 หลายเดือนก่อน

      @@tru1614 that is nonsense. The evil guy is using the church as a shield and needs to be called out. Thanks to this brave woman. He needs to be held accountable and face justice for his actions

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 3 หลายเดือนก่อน

    በስምንተኛው ሺ እውነተኛ ሰውና ለፍቶ አዳሪ በተለይ በኢትዮጵያ አይወደድም የሚፈለገው እንደ ዳንኤል አጋንንትና እንድ አቶ ህፃን አይነቱ ነው

  • @dawit8576
    @dawit8576 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ቆራጥ ሴት

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 3 หลายเดือนก่อน +9

    It is an interview that shows how the Ethiopians were motivated by the hatred of Tigray and how they made their own suffering.

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d 3 หลายเดือนก่อน

      You see how far she goes

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 3 หลายเดือนก่อน +3

      Hate destroy the hater, and that is why Ethiopia 🇪🇹 is in this kind situation right now.

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Lemlem7682 True!

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 3 หลายเดือนก่อน

    Bahtawi gebremeskel new smachew😮

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 3 หลายเดือนก่อน +1

    Moma you are so sweet ignored the crazyMan

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 หลายเดือนก่อน +2

    አትዋሽ???? ዋውዋውዋው እናቴ!!!

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጎጃም የሄድሽው አንድም ለስለላ አንድም የሚወሰድ ቅርስ ይኖራል።

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሴትዮዋ ወንበዴ ነች ስለማቃት
    አባም እውነት ቢኖራቸውም ምንኩስናውን ግን እጥብቀው አለ መያዝ አይባቸዋለሁ

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager9523 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዘረኝነት እና ፈረሀ እግዚአብሄር እጦት እግዚአብሄር ይማረን የሁለቱም ድፍረት😂

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 3 หลายเดือนก่อน +7

    እማማ ከመነኩሴ ላይ ምን አንጠለጠሎት አርፈው ይሸቅሉ

    • @amarekassa1634
      @amarekassa1634 3 หลายเดือนก่อน

      መነኩሴ ነው እንዴ?

    • @KiyuKiyu-u8n
      @KiyuKiyu-u8n 3 หลายเดือนก่อน

      ሴትየዋ ቀለሉ

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 3 หลายเดือนก่อน +3

    What is your interest now

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው እባካችሁ የዘርኝነት መንፍስን ክማናፍስ ኢትዮጵያዊነት በሚል በትውያዩ እባካችሁ ይብቃን እር በእድሜ የሚያምርው እኩ አንደበተ ሮትነት ነው ትውልድ ይዳን የዘርኝነት መንፍስ ቅዱስ ሚካኤል ክኢትዪጵያ ምድር ይቀለው ከቤተክርስቲያን እራስ ወርዱ ባካችሁ. ሁለቱን ግለስቦች የሚያጋጫችሁ ጥቅም ብቻ ነው ምነው ለየትኛ እድሚያችሁ ነው እንዲት ምትባሎት እውነት ለቤተክርስቲያን ( ለሕዝብ ብላችሁ አይደለም።) ክቻላሁ ተፍቅራችሁ ተሳስባችሁ በድሜ ትልቅ የሁኑት እናትን በማክበርና ጥሩውን ነገር መውርስና መጥፍውን መተው ትንሹም አባት ትህትና ነው እንጅ ሙግት ለሲጣን መንገድ እየክፍታሁ ነው የቤተክርስቲያን አባቶችን ክቻልን በፀሎት እናግዛችሁ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለጊዎን ሲሉ እንኳን ለምን ክብሮን አይጠብቁም ግን እርሶ???

  • @tibebtube2978
    @tibebtube2978 3 หลายเดือนก่อน +6

    Moma are you ebde