የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር /🤣😂 YeSamintu Chewata / Semere Bariaw @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 934

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 2 หลายเดือนก่อน +127

    ባርያው እይታህ እጅግ በጣም ጥልቅ ነው። ያቀረብክበትም አዝናኝና ለአገራችን አስፈላጊ ነጥቦችን ነው ያነሳኽው ። ተባረክ አቦ !!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ማንይስማሀል ዉዉዉ ኮሚኒቲ የለም

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 2 หลายเดือนก่อน +18

    ምናለበት እህት ወንድሞቼ ይህን ቪድዮ ቢያዩት ብቻ ተባረክ ወንድማችን ጥሩ ታዝበሃል።

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse 2 หลายเดือนก่อน +19

    የመጨረሻ አስቂኝ እና ትምርት ሰጪ ነዉ ባርቾ በርታ ገና ብዙ ስልጣኔ ይቀራታል ሀገራችን

  • @shegak5217
    @shegak5217 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምን እላለሁ፣ የአብዛኛውን ህይወትና ኑሮ በትክክል ነው የገለጽከው። ግን አገር ቤት አብዛኛው ይህንን አይረዱም።

  • @addis1395
    @addis1395 2 หลายเดือนก่อน +21

    ጎበዝ ፣ሰመረ በጣም አደነቅኩህ ። ልክ ነህ አሜሪካ ብዙ እንደኖረ ሰው ያልከው ትክክል ነው። አሜሪካ ጠንካራ ሰራተኛ ከሆንክ በእግዚአብሔር እርዳታ በደንብ ተከብረህ ትኖራለህ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 2 หลายเดือนก่อน +11

    ውይይ የልቤን አወራ ባሪያው እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏እኔና ቤተስቤ እናከብርሃለን ሁሌም ያንተ show እናያለን ግን ስናገኝህ መመለስህ እጅግ አዝነናል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከተመለስክ እናገኝሃለን🥰🥰🥰🥰

  • @demliebitew3562
    @demliebitew3562 2 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም በጥሩ ሁኔታ ተረድተኸዋል ሰመረ ባሪያው
    ሰው አጭር ጊዜ ስለሚኖር መፋቀር እና አለምን
    በቅጡ ማወቅ አለበት አረዳድህ ጥልቅ ነው ራስህ አንተ ሰመረ ባሪያው መካሪ ዘካሪ ነህ እኛ ኢትዮጸጵያውያን በጣም እናመሰግናለን
    ከዚህ አሜሪካን ሀገር አመሰግናለሁ ማለት ባህል
    ሲሆን በኛ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሚለው ምሩጡ አባባል ነው
    ቀጣይ ስትመጣ እንቀበላለን ሰመረ ባሪያው
    ያገሪን ቋንቋ ልጠቀምና እግዚአብሔር ይስጥህ
    ተባረክ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምስጋና ይገባዋል

  • @rodasasefa4048
    @rodasasefa4048 2 หลายเดือนก่อน +50

    2 ክላክስ ሰምቻለሁ እነሱም ኢትዮጵያዊ ይሆናሉ አላለም😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ😂😂😂

    • @AnnaAsfaw
      @AnnaAsfaw 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው። የተቸገርንበት ነው።

    • @kerubelalmi7267
      @kerubelalmi7267 2 หลายเดือนก่อน

      He is right, either Habesha Taxt driver or Uber driver 😂

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 หลายเดือนก่อน +28

    ልክ ብለአል ሰሜ አሜሪካንን በደንብ ገልፀአታል እኔም ሁሌ ነው የምቀናው ምናለ የአገሬ ህዝብ እንደዚህ በሆነ ብዬ ብዙ ተመኝቻለሁ

  • @serkalemmengestu7452
    @serkalemmengestu7452 2 หลายเดือนก่อน +12

    አቦ ተባረክ ❤ አንድ ቀን እደውልልሀለሁ እኔ አሁን የምትላቸውን ሁሉ ስናገር እንደ ክፉ ታየሁ

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 2 หลายเดือนก่อน +27

    በጣም ነዉ ጭንቅላቴን የነካኝ እንደዚ የወረድን አልመሰለኝም ነበር😢😢😢😢 ሰላሙን ይላክልን ዋናዉ ሰላም ነዉ ህዝባችን ተስፋ ቆርጧል ደስ ብሎኛል ሰምዬ የ ህዝብ ድምጽ ነህ በርታልን ❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @belibenti3953
    @belibenti3953 2 หลายเดือนก่อน +45

    Severe,
    You are a well-educated and civilized person! I wish all TH-camrs were like you. You truly inspire me, and our community needs more individuals like you.
    Even though you’re not a politician, your love for your country and your desire to help your community with your knowledge is commendable. You are a positive thinker, and your advice is always delivered with great respect. Your channel is my favorite!
    I live in Virginia, and I hope you can visit us next time you’re in the area. There are many Ethiopians living in Virginia and Maryland, and we are all hardworking taxpayers.
    May God bless you🙏

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ትክክል ጥሩ ነገራቸውን ወስደን ቢሆን የት በደረስን ነበር እኛግን ብልግናቸው ላይ ነው የሚያውለን ማስተዋሉን ያድለን!!!።

  • @verotube
    @verotube 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዋዉ ስመረ ያልከው የት/ ቤቱ በጣም ነው የወደድኩት ምክንያቱም ወላጆች ልጆቻቸው እንዳይበላሹባቸው በጣም ነው የሚጨነቁት

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 2 หลายเดือนก่อน +11

    😂😂😂😂 እረ ኡኡኡኡኡ ሰሜ ገደልከኝ፣ እውነትክን ነው እዚህ the society is very polite but not all of them , it comes with civilization

  • @tsehaygulema8188
    @tsehaygulema8188 2 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ተባረክ እሚገርም ነገሮች አነሳህብኝ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እጅ የገረመኝ ለሰው ክብር የማይሰጥ የታክሲ ሾፌሮች አይቻለሁ ፈረስ የሚባል ካፓኒ የሚሰራ አንዱ ሶስት ሆነን ጫነን ግን ከፊት የተጫነው አሜሪካን የተወለደ ልጅ ነበር ታዲያ እፊት ተቀምጦ ሾፌሩ እግሩ ስር ሸንኮራ እየጋጠ እግሩ ስር ይጥልበት ነበር እንዴ ይህ ነገር ባህል ነው ብዬ ስጠይቀው ከውጭ ነው የመጣሽው አለኝ ከዛስ አውርደኝ ስል ስድቡስ እጅግ አሳዝኖኛል

  • @AklileAyele-h7h
    @AklileAyele-h7h 2 หลายเดือนก่อน +51

    እኛ አገር ቤት ስንመጣ ግራ የሚጋባ ነገር ስለተረዳህን እናመሰግናለን ሰው ስረአት የለውም ስንል ከውጭ ስለጣሸነው የሚሉንን አንተ እዳልከው ሰዎች ሰለጠን የሚሉ ት በቁሳቁስ ነው ስልጣኔ በስራ ት መናገር መብላት ሰው ማክበር ማስተናገድ ተራን መጠበቅ ስራን በአላፋነት መወጣት የመሳሰሉት ናቸው
    🙏

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน +4

      አዎ የመንግሥት ተቋማት ላይም አየር መንገድንም ጨምሮ😢

    • @dadaopal7058
      @dadaopal7058 2 หลายเดือนก่อน +4

      በምክር የሚሆን አይደለም ሊሰራበት ይገባል። መስራት ማለቴ ከህፃናት ት/ቤት ፤ በእድር ፤ በገበያ ቦታ ፤ ቤተክርስቲያን ያለማቋረጥ ትውልድ ተሻጋሪ ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ካምፔይን መካሄድ ነበረበት። እዚህ እኮ አመሰግናለሁ የሚለው የቴሌቭዥን ዜና አንባቢዎች ጋ ነው የምትሰሚው። እሱም ኩረጃ በሚመስል መልኩ ነው ።

  • @HusseinNegashe
    @HusseinNegashe 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሰሜ ቪዲዮህን አየሁት በጣም የሚገርም እይታ ነው ያለህ እናመሰግናለን ❤

  • @tsiontadesse180
    @tsiontadesse180 2 หลายเดือนก่อน +13

    በሚገባ አስተውለሃል በሚገባም የአኗኗሩን ዘይቤ በጥልቀት ተረድተኸዋል። ስለ አስተያየትህ እና ምክሮችህ አመሰግናለሁ እንዳንተ አስተዋይ ለሐገር ተቆርቋሪ እና አስተማሪ ዜጎችን ያብዛልን። ወጣቶቻችን የሚሄዱበት መንገድ የሚያስፈራ ነው ስልጣኔውን ከአናት ጀምረውት ወደ እግር እያሳደጉት ይመስላል። ህብረተሰቡ ሀይ ማለት ካልቻለ ሐገሪቷ ተረካቢ እንዳታጣ ያሳስባል። በርታ ወንድሜ ጠንካራ በስነ ምግባር እና በእውቀት የታነፁ ወጣቶችን መሰብሰብ ብትችል የተለያዩ የወጣቶች clubs ቢፈጠሩ በተለያዩ activities ወጣቶችን ማሰባሰብና ማሳተፍ ቢቻል ከሱስና ከአልባሌ ነገሮች ማትረፍ ይቻል ይሆናል ብዬ እገምታለሁ። ቀላል ሀላፊነት አይደለም ካላለሙት ግን ሊሆን ስለማይችል የተስፈኝነት ህልሜን ነው ያካፈልኩህ። አመሰግናለሁ !

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 2 หลายเดือนก่อน +4

    “ ሰው በጣም የሚከበርበት አገር ነው"ፈረንጆችን አታቅም የሚለውን ዶማ አትስማ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ልክ ነህ::

  • @betisha272
    @betisha272 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም 😂😂😂 ደስ እሚል አስተያየት ሰመረ በጣም ብዙ የተበለጥንበት ነገር አለ።

  • @tadesdadi7845
    @tadesdadi7845 2 หลายเดือนก่อน +9

    My dear, you are well versed, and I can see that you grew up in a family with respect for hard work, self-respect, respect for others. Your today's message can be taken as a big lesson for part of youth generation who seem to be confused about what is right and wrong behavior and who prefers to enjoy their daily life witth no attention as to how to work hard and earn money that can be used to make their lives enjoyable. Hard work and good manner are key to success.
    Kep the good work, Semere!

  • @TarikFeseha
    @TarikFeseha 2 หลายเดือนก่อน +11

    Thank you. ስለ አሜሪካ ስርአት እና ኑሮአችንን ስለተናገራችሁ እግዚአብሔር ይክብራችሁ:: አንተና እሼ የመጀመሪያ ናችሁ:: ሌላውማ እብዶች ናቸው ነው የሚሉን

  • @TesfayeBekele-f9v
    @TesfayeBekele-f9v 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የጀመርከው ለኛ የሚያስፈልገን እንደዚህ እውነቱን የሚነግረን ሰዉ ነዉ በጣም የወረደ እሳቤ ውስጥ እየኖርን ተስማምተን መኖራችን እራሱ ለብቻው ፕሮግራም ልትሰራበት ይገባል

  • @CalnNega
    @CalnNega 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሰሜ በብዙ ወደኃላ ቀርተናል ብቻ ሳይሆን ተንዘላዝለናል።

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሰይ እንዲህ ግለፅልኝ/ግለጪልኝ እንጂ ቃል አጥቼለት ነበር በጣም ተንዘላዝለናል😊

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 2 หลายเดือนก่อน +37

    ያልከው ሁሉ እውነት ነው ወድሜ በርታ👈

  • @adugnawakjira3487
    @adugnawakjira3487 2 หลายเดือนก่อน +8

    Wonderful educative lessons! Hope other mass media and schools may learn from you and act accordingly. We should contribute our own shares. Let's keep up with more positive efforts till changes evolve and scale out. May God bless positive people and their efforts !!

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 2 หลายเดือนก่อน +2

    You are a wise person as well as funny. You are very important person for this generation.

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሰመረ ጥሩ ሀሳብ አንስተሃል ልክ ነህ ህዝቡ ግራ የገባዉ የእዉቀት ክፍተት አለ። ሰዎችን ሳይሆን አንዳንድ አዝግ ሚዲያዎች ስለ አስማትና ንግርት ላይ ሲለፋደዱ ከሚዉሉ ህዝብን ቢያነቁ መልካም ነበር። ህዝቡን አትዉቀስ ከመወቀሳቸዉ በፊት መማር አለባቸዉ። ሚዲያዎችን ቀጥቅጥልኝ ይሄ ሥራ የነሱ ነዉ።

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 2 หลายเดือนก่อน +3

    this is true አረ ንገርልን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ለወጣቱ እናቶቻቺንን እንረዳለን ለምን? አብዛኛዋቹ የቤት እመቤት ሆነው ያለስራ ስለኖሩ ጡረታ የላቸውም እኛን በማሳደግ የተጎዱ ስለሆነ እናግዛለን ወጣቱ የተገኘውን ስራ ይስራ thank you ስመረ 🙏

  • @muktaromer5055
    @muktaromer5055 2 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጣህ ወዳጃችን ሰሜ ጥሩ ትዝብት ይዘህ ተመልሰሃል

  • @seed5662
    @seed5662 2 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you Semere I always wish this for my country UK almost same you will be respected as a human being

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 2 หลายเดือนก่อน +39

    ይህችን የህግና የሥርዓት እንዲሁም ሥነምግባርን በተመለከተ እነ ሰይፉ ፣ እነ ebs ሁሉ እንዲሳተፉበት ባጠቃላይ ሚዲያዎች አተኩረዉ እንዲሠሩበት ጠቁማቸዉ። ሁልጊዜ ሳይህ ትኩረትህ ትዉልድ ቀረፃ ላይ ስለሆነ አድናቂህ ነኝ በርታ።

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +2

      እነሰይፉን አንተ ብትነግራቸው ባሪያውን ማገዝ አይመስልህም?!?!!

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 2 หลายเดือนก่อน +1

      Hulume sewe anedeayenete sera meserate alebete ende? Seyefume berasu bezu kumenegerochene eyesera newe eko

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትምህርት ቤት ገብቼ መጣሁ ትክክል ብለሃል❤❤❤

    • @orchidbloom6966
      @orchidbloom6966 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድሜ የካናዳ ደንበኛ መስተንግዶ( customer service) ብታይ ኢትዮጵያ ያሉትን የቢሮ ሰራተኞች እና አስተናጋዶችን በዱላ ቆምጠህ ቆምጠህ ነበር የምትጥላቸዉ::
      ካናዳን አይተህ አሜሪካኖችን ብታይ አሮጋት ነበር የምትላቸዉ::
      በነገራችን ላይ ከስተመር ሰርቪስ ቦታ ላይ ከሆንክ ቢሰድህ እንኳ መልስ መስጠት አትችልም:: ሪፖርት ትፅፋለህ እንጂ ቃል መተንፈስ አትችልም: ከሥራ ትባረራለህ::
      Customer is always right የሚሉት ነገር አላቸዉ:: በሆድህ ምነዉ አፍርካ ባገኘሁህ አፍንጫህን ነበር የምልህ የምትላቸዉ ከስተመሮች አሉ::
      በተገላቢጦሽ የአገራችን ከስተመር ነዉ የሚሽቆጠቆጠዉ::አገር ቤት ያሉ ባለሥልጣናትና ሰራተኞች ሲራመዱ ጫማና እግራቸው በግሉ/ኰላ ከመሬት ጋር የተጣበቀ ይመስላል::
      ገፍትራቸዉ ገፍትራቸዉ ነዉ የሚልህ:: ግልምጫቸዉስ!
      የአገራችን መኪና አሽከርካሪዎች ሥርዓት አልበኝነት ምንም መግለጫ ቃላት የለም:: በመኪና አደጋ የሚያልቀዉ ህዝብ የሚዘገንን ነዉ:: በጣም የሚገርመዉና የሚያስደነግጠዉ ግን መንግሥት በመኪና አደጋ ለሚሞተዉ ህዝብ: እንደ ጅብ ሰዉን እስከ አጥንቱ ድረስ የሚግጡ የአገር ዉስጥ ገቢ ሰራተኞች: ህግ ወጥ ባለጌ ፖሊሶች: በየመሥሪያ ቤቱ ያሉ ሌቦች: በዘር ልዩነት ሰዉን እንደሹንኩርት ሲከትፋና ሲያፈናቅሉ: የሀይማኖት አባቶች በተራ ሰገጤ በጥፊ ሲመቱ ሲደፍሩ ሲታረዱ እና እንዲሁም በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቁ አሰቃቂ ህገዉጥ ድርጊቶች ሲፈፀሙ ምንም ግድ የሌለዉ መሆኑ ነዉ:: አጃኢብ ያስብላል::
      ህዝቡ አይደለም አገሩ ላይ: በስደት አገር እርስ በርሱ የሚደባደብ የሚገዳደል: አል ፎ ተርፎ የሰዉ አገር ፓሊስ ሊደባደብ የሚነሳ አይን አዉጣ ደፋር ነዉ :: ተወርቶ አያልቅም::

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +1

      @orchidbloom6966 ታዲያ የትኛውን መረጥክ ኢትዮጵያ ወይስ ካናዳን? ዱላ የምትል ቃል ስላበዛህ ነው ወገን

  • @hiwottakele8206
    @hiwottakele8206 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር ይባርክህ! አሁንም እውቀት እና ጥበብ ይጨምርልህ መድሃኒአለም! ❤❤❤❤ ጥሩ እይታ እና ለተኛን ሁሉ የማንቂያ ደውል ነው!

  • @ferezerabraham2047
    @ferezerabraham2047 2 หลายเดือนก่อน +4

    ባሪዬው እንኳን አይተህ ማነፃፀር ቻልክ ።አንድ ነገር ብቻ ልንገርህ እነዚህ ሰዎች በአብዛኛው የምንም እምነት ተከታዮች አደሉም ግን መልካም የሆነ ስርአት አላቸው

    • @selamawittato4773
      @selamawittato4773 2 หลายเดือนก่อน +1

      የሁል ጊዜ ምልከታዬ ነው They are very nice እድገታቸው ጨዋነት አክባሪነት ነው

  • @Cherinettilaye18
    @Cherinettilaye18 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ሠመረ ስልጣኔ እድገትን ያመጣል እንጂ በኢኮኖሚ ማደግ ብቻውን አያሠለጥንም ! እኛ በጣም በጣም ድሆች ነን ድህነታችን የሚበረታው ግን አምሯችን ላይ ነው! እንዳንለወጥ ሆነን የቀረነውም የቸገረን ገንዘብ ብቻ ይመስለናል! ዋናው ችግራችን ግን ያልካችው ነገሮች ማለትም ቅንነት፣ ክብር፣ እግዜርን መፍራት ፣ ጠንካራ የስራ ባህል ፣ ታማኝነት አለመኖር ትልቁ የድህነታችን ምንጭ ነውና አነዚህን ነገሮች በመማሪያ መፅሀፎቻችን በማካተትና በመልፋትና በመጣር ለውጥ ማምጣት ያስፈፈልገናል ። በእውነት ሠመረ ይህን የዛሬውን ቪዲዮ አይቸ በጣም ወድጀዋለሁ ። ልጅ ይውጣልህ ! ቃለ ህይወት ያሠማህ ! ለሠባኪ አይደለሁም እንዳትል አደራህን ።ከዚህ በላይ ጠቃሚ ትምህርት የለም! መርቄሀለሁ!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 หลายเดือนก่อน +7

    Am so happy the way you explain about Open and Close transliteration thank you so much ❤

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 2 หลายเดือนก่อน +16

    ኢትዮጵያኖች በዘረኝነት ማንም አይደርስብንም ስለዚህ መቼም መቼም አናድግም

  • @munahassan
    @munahassan 2 หลายเดือนก่อน +25

    ግርም የሚለኝ ደሞ እዛ ስንመጣ የለመደብንን ስብር የምንለውን ባህሪ ስናሳይ ቀላል ሙድ ይያዝብናል እንዴ ፋራ ያደርጉናል፡ አሜሪካዬ ሁለተኛ ሃገሬ ስወድሽ ❤

    • @jonathanterecha6955
      @jonathanterecha6955 2 หลายเดือนก่อน

      Ere andegna thunlsh

    • @munahassan
      @munahassan 2 หลายเดือนก่อน

      @@jonathanterecha6955 Ameen 😂

  • @wosenethiopia6713
    @wosenethiopia6713 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሰመረ ባሪያው በርታ:: ግሩም እይታ ነው:: ብዙ ጠቃሚ እና አነጋጋሪ ነጥቦችን ያካተተ ዝግጅት ነው::

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 2 หลายเดือนก่อน +16

    God bless America 🇺🇸

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 2 หลายเดือนก่อน +7

    የመኪናውን ሌን ሆዱ ውስጥ ከቶ ነው ሚነዳው ያስቃል😂😂😂

  • @YoditNeway
    @YoditNeway 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰሜ ሰርተህ የምትለወጥበት ሐገር ነው እኛ ምቀኝነታችን ተከትሎን ነው የመጣው እኔ ሬስቶራንት ነው የምሰራው ቲፕ ሰጥተውህ እንኳን ተሚያመሰግንህ እነሱ ናቸው። ኣንተ ማመስገን ሲገባህ እና ወንድሜ ተራርቀናል።

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሰምዬ አንጀቴን ነው ያራስከው ይሄ አንተ ያልከው ጉዳይ የሰው ለሰው ያለው respect በተለይማ ጉዳይ ለማስፈፅም ስትሄድ እኮ እዚህ በ 10mnt ጨርሰህ ወደቤትህ ባጠቃላይ እይታህ ትክክል በጣም ትክክል ነህ❤

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሰሜ እናመሰግናለን ጥሩ መልእክት ነው

  • @jonyagaro4356
    @jonyagaro4356 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ሁሌም የምናዝነዉ ይሄን አገራችን ላይ ባለማየታችን ነዉ። እኛ ራሳችንን ትልቅ ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ እንዳለን ነዉ የሚሰማን thank goodness I don’t know how to take this culture to Ethiopia

  • @truwerkanbese8222
    @truwerkanbese8222 2 หลายเดือนก่อน +3

    በተለያዩ ዘርፎች ክስተት የሆኑ ሰዎች ይፈጠራሉ፣ለኔ አንተ ክስተት ነህ።ከፕሮግራምህ አጀማመር ጀምሮ ነው የምከታተልህ።እንዳንተ አይነቱ፣ስርአት ያለው የልጅ አዋቂ፣ግብረገብ ያለው፣ተራማጅ አስተሳሰብ ያለውን ያብዛልን።ተባረክ

  • @abse4305
    @abse4305 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰመረ ዛሬ የእውነት አንደኛ መልክት ነው ያስተላለፍከው 👏

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 2 หลายเดือนก่อน +14

    የትኛውም ሀገር ከእምዬ ኢትዮጵያ አይበልጥም ። ልዩነታችን ማንኛውም ሰው ማንኛውንም ሰው አክብሮ ማንኛውንም ስራ ሰርቶ ይኖራል ። ስራ ክቡር ነው ። በአቋራጭ ሳይሆን ሰው ሰርቶ ይለወጣል ። እኛንም ለዛ ያብቃን ። እግዚአብሔር ይማረን ።

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 2 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀ ሰው ጭራቅ የሆነባት የሰው ስጋ ተጠብሶ የምትበሉባት እርስበእርሳችሁ የመሰትገዳደሉባት አረመኔዎች የሞሏት ኢትዮጵያ ነች አይደል የምትሻለዉ? ሰቀቀናሞች።😂😂

    • @MikiBercy-cp7su
      @MikiBercy-cp7su 2 หลายเดือนก่อน

      እማዬ ፈረንሳይ ሠላማ ይብዛ የምን ኢትዮጵያ ሰላም የሌላት የሌባ መተተኛ ሀገር

  • @lidetuabu1648
    @lidetuabu1648 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ በጣም ነው ሃሳብህን የምደግፈው። የውስጤን ነው የተናገርክልኝ ይመችክ፣ ለኛ ሰው ማስተዋሉን ይስጠን

  • @eskenderadmasu
    @eskenderadmasu 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰሜ ደስ ብሎናል ስላነኘንህ በተለይ የኢትዮፕያ ኮሚኒቲ ያልከው ጉዳይ በጣም ወሳኝ ነገር ነው

  • @tarikumeshesha2970
    @tarikumeshesha2970 2 หลายเดือนก่อน +2

    መኮረጅም እኮ አጭር አቛራጭ ቢሆንም የምትኮርጀዉን በቅጡ ማወቅ ጥሩ ነዉ። ተመችተኸኛል great knowledge transfer with sense of humor

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 2 หลายเดือนก่อน +14

    ይመችህ ሰሜ ልክልካችንን ነግረኸናል ሰሚ ካለ

  • @semiraaweladem
    @semiraaweladem 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሠሜ በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ኢትዮጺያዊ ነክ❤❤❤

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሚ/ር ነክ መጀመሪያ እሱ እየተቸ ያለውን ነገር በተግባር ተርጉም ክ እያሉ ማውራት እንጨት እንጨት የሚል ንግግር ተው 😂😂😂😂😂😂

  • @rabiesu9206
    @rabiesu9206 2 หลายเดือนก่อน +4

    You're 💯 right this is our life in America.

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 2 หลายเดือนก่อน +6

    Well described. Thank you!

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዱቤ ዝም ብሎ አይሰጥም ታማኝ ከፍይ ካልሆንህ ማንም አይሰጥህም እኛ ግን ተመሰገን ተመችቶናል

  • @WalkInPeace365
    @WalkInPeace365 2 หลายเดือนก่อน

    Thankyou semi for sharing this for my people. keep on doing.

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 2 หลายเดือนก่อน +24

    አሜሪካ ዉስጥ ስኬታማ ኑሮ የሚኖሩ አኢትዮጵያኖች ሀገር ቤት ከልጅነት ጀምሮ በሥራ ባህል ውስጥ ህይወታቸዉን ያሳለፉና በትምህርት ላይ ጥረት የሚያሳዩት ናቸዉ።

  • @BreGaraj
    @BreGaraj 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል መረጃ ደሰ የሚል የሚያስተምር ገአዝናኝ ጨዋታ ጋር 🙏

  • @tamenekebebe1959
    @tamenekebebe1959 2 หลายเดือนก่อน +5

    I appreciate your program , specially this one. Please go ahead such impressive explanations and try to put your role in making civilized society

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 2 หลายเดือนก่อน

    አቶ ሰመረ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ ብልህ ያጋነንኩ አይመስለኝም የኢትዮጵያውያን እንከን በመጠኑ ነቅሰህ ለማሳየት ሞክረሃል በዚሁ ግፋበት በርታ::

  • @mesrakabebe4604
    @mesrakabebe4604 2 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ለራሴ ቃል ገባሁ አንተን መንገድ ላይ ሆኚ ላለመሰማት ሰው እንደ እብድ አየኝ በሳቅ ገደልከኝ እኮ😂😂 በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነዉ አሰተማሪም ነው በርታ እናመሰግናለን🙏

  • @gtag6992
    @gtag6992 2 หลายเดือนก่อน +2

    May god Blesses you and your family my dear brother the truth always stands thank you for appreciating us as yes yes weee dube

  • @yayneasfaw9729
    @yayneasfaw9729 2 หลายเดือนก่อน +10

    Thank you, very educational ❤

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 2 หลายเดือนก่อน +1

      All is true humanity is next level. I always wish to my country semeye 😘🙏🇪🇹

  • @Ajaymurphy4564
    @Ajaymurphy4564 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለአመታታ ስናገር የኖርኩት I hope my family they see this. Thx Brother you got it all. God Bless

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 2 หลายเดือนก่อน +1

      Hahaha 😂😂😂😂😂 I don't think so.

  • @ermiasadebabay1952
    @ermiasadebabay1952 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሰሜ የኢትዮጵያ ኮሚውኒቲ በሜሪላንድ ተከፍቷል የኔታ የፊደልና የባህል ማዕከል ተከፍቷል።

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 2 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም ጥሩ❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልክ ነው ሕግ በጣም በጣም ይከበራል❤❤❤

  • @endertawitgual70
    @endertawitgual70 2 หลายเดือนก่อน

    Great Job! I look forward to see more of you! Thank you!❤

  • @JusapyYimenu
    @JusapyYimenu 2 หลายเดือนก่อน +6

    ግሩም እይታ 100% እውነት ከቦታ ምስክር ነኝ i am living dallas tx

  • @yimm9742
    @yimm9742 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ጤንነትህን ተጠራጠርኩ! የሚገም ነው! አሜሪካንና ኢትዮጵያን ማወዳደር ከባድ የእውቀት ማጠር ነው! እድሜ ልካችንን የማያልፍላት ኢትዮጵያ! ሌላ ጨዋታ ቀይር! በጣም ነው የምከታተልህ! ነገርግን አሜሪካን በአንድ ወር መግለፅም ከባድ ድፍረት ነው!!!

  • @hemenstayathome7439
    @hemenstayathome7439 2 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው እኔም ክረምት አልፎ አልፎ ለ2 ወር እቆያለሁ ያልከውን ሁሉ በጣም የምቀናበት ጉዳይ ነው ለመቼ እንደምንሰለጥን አላውቅም የነሱን ጥሩ ነገር ሳይሆን መጥፎ ነገራቸውን ነው የኮረጅነው ሁሌ የማዝንበትን ነገር ያነሳኧው አድናቂህ ነኝ❤❤

    • @sirakgembere
      @sirakgembere 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እነሱም የሚሰጡት ቆሻሻ ቆሻሻውን ነው ምክንያቱም አፍሪካ ነው ቅኔው ያልኩሽ እሩቅ ነው መፍትሄው እራስን ሆኖ መቆም ነው ባጠቃላይ ቆሻሻውን እንዳይሰጡን ቅን እንሁን አፍሪካ ቅንነት ስለማትሰጣቸው ቁሻሻ ቆሻሻውን ነው የሚሰጡት ሚስጥሩም ቅንነትና ጥላቻ ስለሚሰጣቸው ነው ለብቻሽ አንብቢው አደራሽን ከህዝብ እንዳታጣይኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው❤❤❤

  • @tube6037
    @tube6037 2 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው ሰሜ መቼም የኛ ሀገር ጉድ አያልቅም።

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your observation & advice Semere ❤️🙏🏽

  • @metasebiamulugeta8496
    @metasebiamulugeta8496 2 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you Seme ,,, keep up the good work

  • @mahletmekuria1839
    @mahletmekuria1839 2 หลายเดือนก่อน

    You said everything beautifully. I can't agree more 🙏.

  • @bsttr8846
    @bsttr8846 2 หลายเดือนก่อน +23

    Well said brother! Thank you!

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 2 หลายเดือนก่อน

    You said it RIGHT ✅️. God bless you 🙏 ❤

  • @medhaniekelati7790
    @medhaniekelati7790 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ነክ ባርያው እሳቸው መጀመሪያ የሰሩት ህብረተሰብ ነው ከዛ ሁሉ መስመሩ ይይዛል ቁኑ ስስተም (ስርአት ) ከዘረጋህ ሌላ ተከትሎ ይመጣል

  • @genetkifle6650
    @genetkifle6650 2 หลายเดือนก่อน

    I really like your ideas about the school you mentioned about the community for our children in united state, America

  • @girmagebereslassie457
    @girmagebereslassie457 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሜሪካን ህግና ህግ የሚከበርበት ፣የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ ክብርን የምያገኝበት ፣የዓለም ህዝብ የምኖርበት ፣የሰራ የምበላበት ፣ ወደ ጥሩ ሆነ ወደ ጥፋት ለመሄድ መንገዱ በግለሰቡ የሚወሰንበት ብቻ በጣም ጥሩ ተቋማት ፣የኔት ዋርክና የመገናኛ ብዙሃን ያሉበት አገር ነው ....

  • @Amen-47
    @Amen-47 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባርችዬ ምንም ስህተት የለውም የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው 😂😂😂😂😂😂😂 እኔም ያለሁበት ህይወት ነው

  • @TSMHF
    @TSMHF 2 หลายเดือนก่อน +14

    It’s completely correct specially our brothers back home they don’t understand the value of dollar they are always complaining about it rather than appreciating. Wonderful presentation.

    • @dawitk.woldegebral3182
      @dawitk.woldegebral3182 2 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔ እንደዛ ለገሃር ላይ ሞባይሌን ይዞ ተቀየሰ!!!ትክክል ነህ!ያነሳሀው ሁሉ አነጋጋሪ ነው።ልጠይቅህ ለመሆኑ እኛ ኢትዮጵያውያን በአስተሳሰብ እነሱ አሜሪካውያን ብቻ አይደሉም አውሮጳም ኤሽያም የደረሱበት ለመድረስ ስንት አመት ይወስድብናል?100 አመት?200? ለዚህ ነው ሰው የሚሰደደው::ለማንኛውም ሞራል ጨምረሃል።።።።

  • @samsonhailemariam7473
    @samsonhailemariam7473 2 หลายเดือนก่อน +2

    Exactly true God bless America

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 2 หลายเดือนก่อน +7

    የተናገርከው በሙሉ እውነት ነው አኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ግን አገርቤት ለእረፍት መጥቼ በተለይ ሱቅ እቃ ለመግዛት ስንገባ ዞር ብለው አያዩም ምን ፈለግሽ ብለው እንኳን አይጥይቁም እንድ ሱቅማ ቁጭ ብላ ስልኳን እያወራች ከሰው ሳትቆጥረን ነው የወጣነው: እዚህ እኮ ከስር ከስር እየተከተሉ እቃው ባይኖር ተመሳሳይ አለ ብለው ገዝትን እንድንወጣ ነው የሚያደርጉት: ሁሉም የተናገርከው እውነት ነው: especially ዱቤ😃

    • @Ashenafi15
      @Ashenafi15 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @henokseyoum2987
      @henokseyoum2987 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ የራሳቸው ችግር ነው ማለትም ራሳቸው ናቸው የሚጎዱት ። ዋናው ግን አብዛኛው ታማኝ ነጋዴ አይደሉም።

  • @alematalay734
    @alematalay734 2 หลายเดือนก่อน

    You’re so right!!!
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Seni2019
    @Seni2019 2 หลายเดือนก่อน +6

    እውነትህን ነው እናመሰግናለን

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 หลายเดือนก่อน

    አዉሰትራሊያም እንደዛ ነዉ የሰዉ ቅንነት ደሰ ይላል ሆሰፒታል ያሉ ነርሶች ሰርአታቸዉ መቼም በገንዘብ አይተመንም I am always grateful for their service compared to our country 😢

  • @smtube3485
    @smtube3485 2 หลายเดือนก่อน +25

    ሳትሰራ ተኘተህ ፈጣሪ ያውቃል የምትል ከሆነ ፈጣሪ የሚያውቀው እንቅልፍ መሆንህን ነው. ሳሚ. ነኘ. ከአሁሮፓ. ይመችህ. ሰሜ

  • @leeleemengistu2491
    @leeleemengistu2491 2 หลายเดือนก่อน

    Well said brother ❤❤ በጣም አድናቂህ ነኝ!

  • @TeddyT-b6r
    @TeddyT-b6r 2 หลายเดือนก่อน +3

    That’s a wonderful reflection!

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሀገራችን ሁኔታማ መጥቸ የማውቅሽ ሀገሬ ኢትዮጵያየ ነሽ ወይ ብየ ነው የተመለስኩ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @DegSewMezgebu
    @DegSewMezgebu 2 หลายเดือนก่อน +5

    በመጀመሪያ አመሰግንሃለሁ ሰው ለሕሊናው ሲኖር መሻሻል መለወጥ ይመጣል የሕሊና ሰው ነህ። በርታ!አስተምር የጠፋው ይገኛል የሄደው ይመጣል የራቀው ይቀርባል። በድጋሜ አመሰግንሃለሁ።

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 2 หลายเดือนก่อน

    ሰምየ ደሞ ወዴጃፓን ሂደህና እኛና እነሱ የሰውና የንስሳ ያክል ልዩነት አለን 😅😅😅

  • @bsttr8846
    @bsttr8846 2 หลายเดือนก่อน +3

    I love your personality you so funny brother!

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰመረ እጅግ ጥሩ ታዝበሃል እኔ ብዙ አመታቶች ሙሉ እየኖርኩኝ ያላየሁሃቸውን አንተ በ1 ወርህ እጅግ ገርሚ ትዝብት ነው ሃገሩን ያየህው

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሌም የምትሰጠው አስተያየት ሁሉ ይመቸኛል

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd หลายเดือนก่อน

    Lik bilehal. I live in Maryland. Looking forward to see you coming summer

  • @hewanjenks1239
    @hewanjenks1239 2 หลายเดือนก่อน +3

    Really enjoyed your podcast you are funny plus you talking the points keep it up 👍🏽 💯 😊

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 2 หลายเดือนก่อน

    ስለመኪናው የተናገርከው በትክክል እኔ የሚሰማኝን ነው ምነው ሐገሬ እንደዚህ ቢሆን እል ነበር አንድም ሰው አይሞትም ሁለት ታይም ሴቭ በማድረጉ ጉዳይ እና በፊሽካ እንደተነፋ ነገር በአንድ ላይ ግር ብለው በአንድ አቅጣጫ መተው ወደ አንደአቅጣጫ የሚጋለቡትን ሳይ ዋው እላለው በእግዚአብሔር ጥበቃነው ሚኑሩት መንጃፍቃድ ስጭው በትክክል የሚያሳያቸው አይመስልም ያንን እንዲሰራ ቢደረግ ጥሩ ነው ከቻልክ ደውላችሁ ትራፊኩ ላይ እንደአንድ ኢትዮጵያ እንዲስተካከል ብታደርጉ ምክን ፊገር ስለሆናችሁ ሰውች እና እግዚአብሔር ይርዳን ኢትዮጵያ ላይ