በጭንቀት ጊዜ የሚጸለይ የቅዱስ ሚካኤል ጸሎት || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 932

  • @habitamKassahun
    @habitamKassahun ปีที่แล้ว +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @endalkaschalew-z7m
    @endalkaschalew-z7m 10 วันที่ผ่านมา +1

    በጸሎቶ ያስቡኝ በጣም ጨቆኛል አባቴ

  • @dsheef
    @dsheef 2 ปีที่แล้ว +380

    ኦ ሚካኤል,ኦ ሚካኤል,ኦ መተንብል,ካህነ አርያም ትስመይ ብፁ ሱራፌል,ዘምርኡሳን ርኡስ,ወዘም ልኡላን ልኡል, ጊዘይ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምረት ወስ ሀይል❤❤❤💒💒💒

    • @selamawitkibert62
      @selamawitkibert62 2 ปีที่แล้ว +3

      🙏🏽💛🙏🏽

    • @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
      @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen amen amen

    • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
      @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫

    • @zarituzawuduu126
      @zarituzawuduu126 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏🕌🕌🕌🙏🙏🙏

    • @heleng.m2822
      @heleng.m2822 2 ปีที่แล้ว +5

      አሜን አሜን አሜነ ኦሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል መተንብልሰ ሳህለ ማርያም ትስመይ ብፁእ ሱራፌል ዘመርኡሳን ርኡስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዘይ ፀዋዌኩከ ቅረበኒ በምህረት ወለ ሀይል

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +106

    ኦ ሚካኤል(፪)
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ
    ቢጸ ሱራፌል
    ዘምርኡሳን ርኡስ
    ወዘምልኡላን ልኡል
    ጊዜ ጸዋኢኩከ
    ቅረበኒ በምሕረት
    ወሰ ኃይል
    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!

    • @messig.o.a.t2359
      @messig.o.a.t2359 2 ปีที่แล้ว +1

      Betaam enamesegnamen lek argo new yetetsafew

    • @hirutdigafe2707
      @hirutdigafe2707 2 ปีที่แล้ว

      Bazawit

    • @dessalegngossaye9022
      @dessalegngossaye9022 ปีที่แล้ว

      8:30

    • @WrttyErtt
      @WrttyErtt 2 หลายเดือนก่อน

      በቅዱስ ሚካኤል ስም ልጠይቃችሁ ዱባይ የምትኖሩ እርዱኝ አሰሪዎቸ ቅያሪ ሰራተኛ መክተብ ሳይሰጠን መክተብ አንወስድም
      ብለው ያለ ደምወዝ ቁጭ በይ ብለው ዘጉብኝ
      መክተብም ምንም መልስ አይሰጡም
      እባካችሁ ምን ማድረግ እዳለብኝ እርዱኝ
      የፓሊስ ስልክ ካላችሁ ተባበሩኝ😢😢😢😢

    • @jossythecakedesigner1647
      @jossythecakedesigner1647 หลายเดือนก่อน

      ኦ ሚካኤል (2)
      ኦመተንብል
      ካህነ አርያም ትሰመይ
      ቢፀ ሱራፌል
      ዘምርኡሳን ርኡስ
      ወዘምልኡሳን ልኡል
      ጊዜ ፀዋኢኩከ
      ቅረበኒ በምህረት
      ወሰ ሀይል
      አሜን

  • @Sunamiwit
    @Sunamiwit 19 นาทีที่ผ่านมา

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ጭንቀት ላይ ነኝ ደግፈኝ ብቻዬን ነኝ ደግፈኝ እባክህ 😢😢😢😢😢😢

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 11 หลายเดือนก่อน +52

    የዛሬ አመት ሆስፒታል ውስጥ ሆኜ በእውነት በጭንቅ ተይዤ ከሞት ጋር ፊትለፊት በተጋጠምኩበት ሰአት በዚህ ፀሎት ቅዱስ ሚካኤልን ስማፀን ነበር:: የተያዝኩበት በሽታ ካንሰር ሊሆን ይችላል ብለውኝ ነበር:: ቅዱስ ሚካኤልም ለእኔ ለኅጢያተኛዋ ነፍስ እራርቶ የሞትንደብዳቤ ቀዶልኛል በጣም አከብረዋለሁ እንደሰው ሰማኝ ከአምላኬ የስጋ ምህረትን አሰጠኝ ❤

    • @iopo9417
      @iopo9417 9 หลายเดือนก่อน

    • @bezawitadane1496
      @bezawitadane1496 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @روزا-س8غ
      @روزا-س8غ 7 หลายเดือนก่อน +4

      ታድልሽ እናትዬ እኔ በዛሬዋ እለት 😢 እናቴ በካንስር ስትሰቃይ ቆየታ ኮማ ወስጥ ገብታለች የደርሰልሽ ሚኬኤል ለእኛም ይድርስ

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@روزا-س8غ amen እናትሽን ቅዱስ ሚካኤል ይጎብኝልሽ

    • @روزا-س8غ
      @روزا-س8غ 6 หลายเดือนก่อน

      @@rahelasfaw6451 ሞተችብኝ እኔም በስደት ተንገበገብኩ

  • @Sunamiwit
    @Sunamiwit 3 นาทีที่ผ่านมา

    ኦሚካኤል ኦመተንብል ካህኑአርያም ትሰመይብፁ ጊዜፉ ፀወእኵከ ቅረበኒ በምህረትወሰ ሀይል❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለታላቁ ለሊቀ መላእክት ለቅዱሥ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የቅዱሥ ሚካኤል በረከቱ ይደርብን ፆለት ምልጃው ከሀገራችን ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም..መምህር..እንኳን.ደና..መጡ..እንኳን ለቅዱስ..ሚካዬል..አደረሶት..

  • @amharabofed1748
    @amharabofed1748 2 ปีที่แล้ว +10

    ኦ፡ ሚካኤል፡ ኦ፡ ሚካኤል።
    ኦ፡ መተንብል።
    ካህነ፡ አርያም፡ ትሰመይ፡ ቢጸ፡ ሱራፌል።
    ዘእምርኡሳን፡ ርኡስ፡ ወዘእምልዑላን፡ ልዑል።
    ጊዜ፡ ጸዋዕናከ፡ ቅረበነ፡ በምሕረት፡ ወሣህል።

  • @AtekltAsfaw
    @AtekltAsfaw ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምምህር

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
    እንቁ አባታችን🤗🤗🤗
    ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @Godblsu
    @Godblsu 2 ปีที่แล้ว +7

    ኦ ሚካኤል፣ ኦ ሚካኤል ፣ ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡
    "አማላጃችን ሚካኤል ሆይ ፈጥኖ ደራሻችን ሚካኤል ሆይ የጌታን ዙፋን ከሚያጥኑ ሱራፌል ካህናት አንዱ ሰማያዊ ካህን አንተ ነህ እኮን፡ የሰማያውያን ሊቃነ መላእክት ሁሉ አንተ አለቃቸው ነህ እኮን፡ ይልቁንም የልዑላንም ልዑል አንተ ነህና በጠራሁህ ጊዜ ሁሉ በይቅርታና በቸርነት ድረስልኝ አትራቀኝ።"

  • @almazabebe7785
    @almazabebe7785 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልን

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 ปีที่แล้ว +5

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ✝️ ኦ መተንብል ካህነ አርያ ትሰመይ ብፁ ሱራፌል ዘምርኡሳን ✝️ ርኡስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዘይ ፀዋእኩከ ቅረበኒ ✝️🙏በምሕረት ወሰ ሀይል ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ኦ ሚካኤል ✝️ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ደግ ርህሩህ ነህ እኔን በህልም🙏 መርተህ በውን የረዳህኚን✝️ በልቤ አትመዋለው ቅዱስ🙏 ሚካኤል ወዳንተ እድጸልይ✝️ ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏አባቴ በህልሜ ነገረኝ አሳየኝ ስምህ ከሞት ያስጥላል✝️🙏 የእግዚአብሔር ስም ያለበት ለብቻው ያሸንፋል ደግሞ✝️ ፈጥኖም ይረዳል ቸሩ ✝️🙏አምላካችን መድኃኒታችን ☀️ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ✝️ ለዘለዓለም አሜን አሜን 🙏አሜን ወላዲተ አምላክ ☀️ድንግል ማርያም ክብር 💖ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ☀️ይድረሰው ሁሉም ክብር 💖ምስጋና ይድረሳቸው ✝️💖ይጠብቁናል ይማጸኑልናል 💖ስንድን ደስ ይላቸዋል ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @User-ebf12
    @User-ebf12 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን፣ በያለንበት ሁላችንንም ይጠብቀን 🙏🏽

  • @yihena4041
    @yihena4041 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን ሚካኤል ይቅረበን ።
    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርአያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል።

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 2 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በምህረት ቅረበኝ ከዚህ አለም ጭንቀት አዉጠኝ

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2bi หลายเดือนก่อน +2

    አሜን የኔ አባት ቅድስ ሚካኤል ከጭቅ አውጣኝ የኔ አባት የውነት ከፍቶኛል በፀሎታች አስቡኝ ቤታችን ውስጥ የገባውን እርኩስ መንፈስ አውጣልኝ አንተ ጠብቀን ቤተሰቦቼን ጎብኝልኝ ከጭቅ አውጣን የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidaneberehanegebre2600
    @kidaneberehanegebre2600 2 ปีที่แล้ว +5

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ትሰመይ ብፁእ ሱራፌኢል ዘበመሩአሳን ሩኦሰ ዘበመልኡላነ ልኡል ጊዜ ፀዋኩከ ቅረቤኔ በምህረት ወሳይል ። ኣሜን (3)❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JamilaJamila-b2b
    @JamilaJamila-b2b 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን መሞህር በፀሎታቹ አሰቡን በሰደት ወሰጤ ይጨንቃል😢😢😢😢

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +27

    ውድ መምህር እንኳንደናመጡ ውድ የተዋሕዶ ልጆች በአገርውስና ከአገር ውጪ ያላችሁ እእት ወንድሜቼ መምህር አባቶቻችን እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በረከቱ ይድረሰን አገራችን ኢትዮጵያ በምረትህ ማርልን ይቅርበለን አሜን

    • @jakrrbr7271
      @jakrrbr7271 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአሜን

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
      @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን

    • @samerasameer761
      @samerasameer761 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @sewnegn7950
    @sewnegn7950 2 ปีที่แล้ว +43

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ተስሜይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምር ሩእሱ ወዘእምለ ልኡላን ልኡል ግዜፀዋይኩከ ቅርበኒ በምህረት ወሳህይለ። አባቴ ቃለህወትን ያሰማልን ። ሁሌም ሲምክሩኝ ሲያፅናኑኝ ኑሩልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏🙏🙏😢😥😥

    • @SebleworkMentesnot
      @SebleworkMentesnot ปีที่แล้ว +1

      ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ተስሜይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምር ሩእሱ ወዘእምለ ልኡላን ልኡል ግዜፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህ።ሁል ጌዜ የማይጠገበውን የመንፈሳዊ ትምህርት ለመትመግበን አባታችን ቃለ ህይወት! ያሰማልን!

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2bi หลายเดือนก่อน

    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያ ትሰብር ቢፀ ሱራፌል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 2 ปีที่แล้ว +9

    የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ''በምህረት እና በይቅርታ ቅረበኝ''....የዘላለም ሕይወት ሊቀ ማዕምራን መምህር ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ እንደምን አሉ?...አምላከ ሚካኤል እግዚአብሔር ይመስገን! ''ገብረ መስቀል'' ነኝ...ውድ ቡራኬዎ ትድረሰኝ።አሜን።

  • @hwatii
    @hwatii 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌 amen 🙏 amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarkeaberasarkeabera6888
    @sarkeaberasarkeabera6888 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Ameen Abatachin Amen Amen

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb ปีที่แล้ว +1

    Eregm Edmay ystlh !!!

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว +1

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በጠራሁህ ጊዜ በምህረትህ ቅረበኝ አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ሆይ ማረን ይቅር በለን ንፁህ ልብ ስጠን የሊዲያን ልቦና የከፈትክ የኔን አጢአተኛ ልቦና ክፈትልኝ አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ደህና መጡ የእኛ ውድ መምህር 🌹👏መላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ኦ የእግዚአብሔር መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በጭንቀታችን ጊዜ በምልጃህ ቅረበን🤲🤲🤲😢የባህራንን የሞት ደብዳቤ እንደቀደድክ ዛሬም የሚያስጨንቀን በመላው አለም የጭቁን ደብዳቤ ቀዳደህ ጣልልን😢😢🤲🤲🤲

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ቃለህይወት
    ያሰማልን ሊቀ ማእምራን መምህር
    ዘበነ ለማ።
    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል
    ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል።

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሰአልለነ ቅዱስ ሚካኤል ቅድመ መንበሩ ለልኡል❤❤❤

  • @amdeyeme
    @amdeyeme 2 ปีที่แล้ว +4

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል , ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል, ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘም ልኡላን ልኡል, ጊዜይ ፀዋይእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሰ ሀይል.❤️❤️.

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም የተዋህዶ ልጆች ይህ ፆሎት ትልቅ ፆሎት ነው እኔ በጣም ነው ቅዱስ ሚካኤል የረዳኝ ይህን ትምህርት አባታችየዛሬ አምትም አስተምረዉን ነበር እና የምፅናናበት ነው የረዳኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ፆሎት ነው ሚካኤል ለሁላችንም ይድረስልን እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ ፆሎቱን ፀልዩ ትጠቀሙበታላቹህ ለሚካኤል ያላቹህ ቦታ ሁሉ የበለጠ የበለጠ ይጠነክራል ስሙን በጠራቹሁት መጠን እሱ ይድረስላቹህ

    • @bezawitadane1496
      @bezawitadane1496 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @Maki-yz3il
    @Maki-yz3il 2 ปีที่แล้ว +11

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋዕኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሰ ሀይል❤❤💗💗

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
    @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ 2 ปีที่แล้ว +9

    🙏🌹❤🙏 ኦ ሚካኤል ኦ መተብል 🙏❤🌹🙏 ከአነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘርመ ሁሳን ህርሁስ ወዘብ ልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋ ኩክ ቅረበኒ በምህረትህ ወሳህል አሜን 🙏🌹❤ ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏እንኮን አደረሶት አደረሰን አሜን🙏🌹❤

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 ปีที่แล้ว +6

    ኦ ሚካእል ኦ ሚካእል ኦ መተልብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፍኤል ዘምርኡሣን ርኡሥ ወዘመልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋኢኩከ ቅረበኒ በምህተ ወሣሂለ:

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 ปีที่แล้ว +87

    የተዋህዶ ልጆች በሙለ እንኳን ለገናናው መላአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አማላጅነቱ በረከት ረድኤቱ አይለየን አሜንንን🌷🌿💒🌷🌿💚💛❤🙏

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 2 ปีที่แล้ว +9

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ከሀነ አርያም ትሰመይ ብፁዕ ሱራፌል ዘበመሩኦሳን ሩኦስ ዘበመልዑላን ልዑል ጌዜ ፀዋኩከ ቅረበኔ በምህረት ወሳይል። ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @abrhlaluanrhla5183
      @abrhlaluanrhla5183 ปีที่แล้ว

      ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ከሀነ አርያም ተሰመይ ብፁዕ ሱራፌል ዘበመሩኦሳን ሩኦስ ዘበመልዑላን ልዑል ጌዜ ፀዋኩከ ቅረበኔ በምህረት ወሳይል

  • @hagostesaf4916
    @hagostesaf4916 2 ปีที่แล้ว +13

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀሱራፌል ዘም ኡሳን ርኡስ ዘም ልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋይኩከ ቅበኒ በምህረትወሳዕል.
    እንኳን አደረሳችሁ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว

      ኦ ሚካኢል ኦ ሚካኢል መተንብል ካህነ አርያም ትስመይ ቢፀሱራፌል ዘም ኡሳን ርኡስ ዘም ልኡላን ልኡል ግዜ

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀሲስ ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል።
    ኦ መተንብል።
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል።
    ዘእምርኡሳን ርኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል።
    ጊዜ ጸዋዕናከ ቅረበነ በምሕረት ወሣህል።

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ !!

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን✝️አሜን ✝️አሜን✝️ መምህራችን ቃለ ህይወት🙏 ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ☀️🙏ይፃፍላቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @deresetefera2401
    @deresetefera2401 2 ปีที่แล้ว +4

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘ ምሩእሳን ርኡስ ወዘ ምሉእላን ልዑል ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወ ሳሒል 🤲🤲🤲

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለቅዱስ ሜካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን ይህንን ትምህርት በጣም ነው የምንወደው የዛን በፍት ስያስተምሩን ኦ ሜካኤል ኦ መትንብል ሽምደን ለመያዝ በተለይ የእህትን ጥረት አረሳውም ቅዱስ ሜካኤል ያመት ሰው ይበለን አይለየን

  • @TsehayAsefe
    @TsehayAsefe หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ😢😢😢😢
    ወለተ /ማርያም እያላችሁ በሰሎት አስቡኝ
    ሙሉ ቤተሰቦቸ መድሃኒት ተደርጎባቸው ታመውብኛል
    ባለቤቴ እስር ቤት ነው
    በስደት ጨቆኛል
    እባካችሁ አስቡኝ💔💔💓💓😢😢😢😢😢

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው ምልጃው አይለየን አሜን ::

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለምስክርነት ያብቃኝ ኦሚካኤልኦመተንበ ል
    ጊዜ ፀራሁክ ቅረበኒ በምረትከ ሣህልነ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንበል
    ኦ መተንበል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘምርዑላን ርዑስ
    ወዘብልዑላን ልዑል
    ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረቢነ በምሕረት ወሳሒል።
    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን
    አው ባለፈው አስተምረውን
    ቅዱስ ሚካኤል እረድቶኝ ለመያዝ
    ችያለሁ። እረጅም እድሜና ጤናን
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @aylachakoyisha4540
    @aylachakoyisha4540 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +50

    ዉድ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ተከታይዎች በሙሉ እንኳን ለገናና መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ🙏አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃዉ ሁሌም አይለየን🙏አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hlinahassen8
    @hlinahassen8 2 ปีที่แล้ว +4

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል🙏
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፍኤል🙏
    ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምልዑላን ልዑል🙏
    ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሒል🙏

  • @AlemGebreslasie
    @AlemGebreslasie หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ሚንካኤል ይጠብቀን ኣሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +37

    እንኳን አደራሰችሁ ለቅዱሰ ሚካኤል የተዋህዶ ልጆች 💐💐💐💐

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለገናናው መለአክት ለቅዱስ ሚካኤል
    አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ኦርቶዶክሳውያን
    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @muluembetseyoum2769
    @muluembetseyoum2769 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቅዱስ ሚኪኤል ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @elsabethmekuanint5847
    @elsabethmekuanint5847 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜ ን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንቁ መምህራችን ለስጠን ለልኡል እግዚአብሔር ክብሩ ይመስገን አሜን🙏❤💛💚

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ መምህራችን

  • @mideksa-c7f
    @mideksa-c7f 2 ปีที่แล้ว

    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘመርዑሳን ርዑስ ወዘ ልዑላን ልዑል
    ግዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ለሁላችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ለሁላችን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ሚካኤል/2/ ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል
    ጊዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሣህል
    አሜን መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡፡
    ወለተ አብ ነኝ በፀሎት አስቡኝ፡፡

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን፣ ጤናዬን እንዳገኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።

    • @goodplaza8431
      @goodplaza8431 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህራችን

    • @yenemare5565
      @yenemare5565 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ ወላዲተ አምላክ ትዳብስሽ

  • @RobelMesgena
    @RobelMesgena 27 วันที่ผ่านมา

    የስላሴ ባሪያ ታላቅ ወንድሜ የፈጣሪያችን የጌታችን የንጉሳችንን የ ኢየሱስ ክርስቶስን ቃል ስታስተምረን ከልጅነቴ አዳምጣለው ከልቤ ስላሴ ከነምትወዳቸው ሁሉ ጋር ለመንግስቱ ያብቃህ ያብቃን የ አገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ! በፀሎትህ ሀይለ ኢየሱስ ብለህ አስበኝ 💚💛🧡

    • @RobelMesgena
      @RobelMesgena 27 วันที่ผ่านมา

      ,ለህዝበ ክርስቲያኑ ሁሉ በእውነት ያለሀሰት ይደረግልን ለይኩን 💚💛❤️

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘእምሩሳን ረኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳይል ።

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon4815 2 ปีที่แล้ว +26

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች✝️⛪️💚💛❤የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል፲፪ ❤🙏

  • @ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ
    @ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጡ

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 2 ปีที่แล้ว +1

    አማን አማን አሜን ኦ ሚካኤል ሆይ ኦ ሜካኤል ሆይ በህይወቴ የጎደለኝን የዉስጤን ሚስጥር አንተዉ ታቃለህ እና በጉለቴ ሁሉ ከፊቴ እየቀደምክ አስተካክልልኝ ህሴተ ገብርዔል በፀሎት አስቡኝ በረከት የሚባል የለኝም አባቴ

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +20

    ውድና እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንድሁም ውዱ መምህራችን እንኳን ለልቄ መላአኩ ለቅዱስ ምካኤል ለአመታው ክብሬ በአል በሰላም አደረሳችሁ መላአኩ ለአገራችን በብርቱ ፀሎቱና ምልጃው እትዮጲያንና ህዝቦቾን አስበልን አሜን አሜን አሜን

  • @weddyalamu-qg3iz
    @weddyalamu-qg3iz 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @selamayeleayele4107
    @selamayeleayele4107 2 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን እደረሳችሁ አደረሰንለታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ያገሬ ልጆች ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችንይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ንግስና በአል አደረሳችሁ ያአመት ሰው ይመለን ከዚህ ያደረሰን ሉእል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንን

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 2 ปีที่แล้ว +8

    Amen amen 🙏🏽 Saint Michael the archangel protect us . Thank you Memher God bless you.❤

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንበል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘም ልኡላን ልኡል ጊዜይ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወስ ሀይል 💒💐💚💛💖 መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን💒

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🤲⛪️🙏✝️

  • @yilmasemu5294
    @yilmasemu5294 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ፡ሚካኤል፡ኦ፡ሚካኤል፡ኦ፡መተንብል፡ካህነ፡አርያም፡ትሰመይ፡ቢጸ፡ሱራፌል፡ዘም፡ርኡሳን፡ርኡስ፡ወዘእም፡ልዑላን፡ልዑል፡ጊዜ፡ጸዋእኩከ፡ቅረበኒ፡በምህረት፡ወሣህል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን አደረስወት አባታችን መምህራችን 🥰🥰🥰🤲🏿🤲🏿

  • @AbebeTulu-n2l
    @AbebeTulu-n2l 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት የሰማልን፤ረጅ እድሜ ፡ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡

  • @ሰላም-ተ7ሠ
    @ሰላም-ተ7ሠ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን።።ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አማልደኝ፣አማልደን🙏🙏🙏

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ከህን አርያ ከሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምአሩሳን አርኡስ ዘመልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳአለ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @mayaye1
    @mayaye1 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በምህረትህ ቅረበኝ

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቅዱስሚካኤል ለተጨነቁት ሁሉ ይድረስ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @TsigeTsige-r3y
    @TsigeTsige-r3y หลายเดือนก่อน

    ኦሜካ ኦሜካኤል. ኦመተቤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድረስልኝ

  • @serkalemadefris
    @serkalemadefris 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ፡ ሚካኤል፡ ኦ፡ ሚካኤል።
    ኦ፡ መተንብል።
    ካህነ፡ አርያም፡ ትሰመይ፡ ቢጸ፡ ሱራፌል።
    ዘእምርኡሳን፡ ርኡስ፡ ወዘእምልዑላን፡ ልዑል።
    ጊዜ፡ ጸዋዕናከ፡ ቅረበነ፡ በምሕረት፡ ወሣህል።🙏🙏🙏

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tekebalake3140
    @tekebalake3140 ปีที่แล้ว +1

    ምህረትን የምትለምን ሚካኤልሆይ ቅረበኝ።

  • @mayaye1
    @mayaye1 ปีที่แล้ว +1

    ምህረትን እምትለምን ሚካኤል
    ምህረትህን እና ምልጃህ አይለዬን

  • @arditube7340
    @arditube7340 3 หลายเดือนก่อน

    ኦሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተንብል ካህነአሪያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርውሳአን ርኡስ ወምዘለልዑላን ልኡል ጌዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወይሳሂል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ
    @ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ 2 ปีที่แล้ว +2

    🌷ኦ ሚካኤል🌷
    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘምረኡሳን ሩእስ ወዘብሉአን ልኡል
    ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል//ቃለህይወትያሰማልን ፫ መምህር

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ሚካኤል፤
    ኦ ሚካኤል፤
    ኦ መተንብል፤
    ካህነ አርያም፡ ትሰመይ፤
    ቢፀ ሱራፌል፤
    ዘምሩሁሳን፡ ርዑስ፤
    ወዘብልዑላን፡ ልዑል፤
    ጊዜ ፀዋይኩከ፡ ቅረበኒ፤
    በምህረት፡ ወስ ሀይል፤፤

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታች ቡራከዎት ይድረሰን የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል ፈጣን ተረዳይኑት ለሁላችን ይሁን ሰዳደ ሰጣን ነውና ሁልጊዜ ያሚያሳድደንን ጠላት በክንፉ ይከልለን አሜን

  • @MarKos657
    @MarKos657 5 หลายเดือนก่อน

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል:
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል:
    ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል:
    ጊዜ ፀዉአኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል::

  • @ganatalhabachy364
    @ganatalhabachy364 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ምካኤልሆይ ቅአበኒ 🥰🥰ቅዱስምካኤል አባቴ ለኔ ብዙ ሁኖልኛን

  • @ተዎህዶየእምነትአርማተዎህ
    @ተዎህዶየእምነትአርማተዎህ ปีที่แล้ว +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል ከክፉ ሁሉ ጠብቀን ይቅር በለን 🙏🙏🙏