TG i hope you will explain to us how to heal from our wounds too. Visiting Therapist is not accessible for everyone. It would be nice if we get advise how to heal from our wounds from people like you.....but we thank so much for what you have done to Ethiopian people 🙏🙏🙏🙏
Thank you so much for the program it is informative. We are living and heard lots of such issues and looking for the solutions and how to heal and what to do. Please do a program on that.
I am eager to hear about being the 'medal boy' and its effect on relationships. And please tell us how we can get your book 'min hognalehu' in Canada. Thank you
Alex, I know your great skills, but in this particular episode, you were interrupting TG several times and digressing the story. Please listen to TG mostly, and ask great questions that make the story progress. And please focus on one idea.
አለምዬ ባንተ ያልተለመደ ጠባይ አየሁብህ ሰው አቋርጠህ አታውቅም ነበር በጣም ጎበዝ አዳማጭ ነበርክ በዚህኛው ግን እንደዛ አይደለህም እንደምታስተካክል እርግጠኛ ነኝ። ቲጂዬ በዩትዩብ ስለመጣሽልን እናመሰግናለን የብዙ ሰው ህይወት የምትቀይሪ ሴት እንደሆንሽ አውቃለሁ❤
ለምን መሰላችሁ አለምየ ያቋረጣት የመሰላችሁ ሀሳቡ በጣም ጥልቅ የሁነ ነዉ እኔ እራሴ አዷ ተጠቂ ነኝ እና አለምየ ትንሽ እደ ትዕግስት ሀሳቡ አላወቀዉም ልበል
ያለምክንያት አላቀጣትም ማሳጠር የፈለገው ነገር አለ
ፕሮግራሙ ምን እናዉራ ነዉ እንጂ ጠያቂ እና ተጠያቂ የለም ለዛ ነዉ።
ሰዉ እኮ ነዉ ምነዉ እግዚአብሄር መሰላችሁ
ስለ ችግሩ ብዙ አወራችሁ ጥሩ ነው እራሳችንን የትጋ እንዳለን መፍትሄውስ ስለ መፍትሄው ብታወሩ ጥሩ ነበር
Tiyakewn meredat berasu 50% melsun memeles new yil nber astemaryachn at list chgerun erasu merdat keza mewcha mengdun memelkecha new tg enamesgenalen
TG i hope you will explain to us how to heal from our wounds too. Visiting Therapist is not accessible for everyone. It would be nice if we get advise how to heal from our wounds from people like you.....but we thank so much for what you have done to Ethiopian people 🙏🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን። ለ ሌላ ጊዜ አስተያየቴ ወንድማችን እባክህ ሀሳቧን አታቋርጥብን በጣም ይረብሻል። በተጨማሪም love bombing ስትሉ narcissistic trait ስላላቸው partners ታወራላችሁ ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር። በሚቀጥለው ሙሉ በሙሉ እሱን ብትሸፍኑልን። 🙏🏾
እጅግ በጣም እናመሰግናችኋለን! ሁል ጊዜም እከታተላችኋለሁ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ብዙ ሳይኮሎጂስቶች ችግሩ ላይ ነዉ የሚያተኩሩት መፍትሄ የሚሆነዉ ሳይኮሎጂስት ጋር መሄድ ይሆናል አሁን ባለንበት ጊዜ ደግሞ ለሳይኮሎጂ ቴራፒ የሚጠየቀዉ ክፍያ ዉድ ይሆናል ይሄ ደግሞ እንደ እኛ ሀገር ደሀ ለሆንን ዜጎች ትንሽ ይከብዳል በርግጥ ህክምና ነዉ ግን ቀጣይነት ስለሚኖረዉ ኮስቱ ትንሽ አሳሳቢ ይሆናል በሽታዉን ላወቀዉ ግን ከሳይኮሎጂስት ከቴራፒ ዉጪ ሌላ መፍትሄም ካለ እየነገራችሁን ብትሄዱ መልካም ነዉ በተረፈ በርቱልን!
በመጀመሪያ ጀምሮ ከልጅነቴ ጀምሮ ሬዲዮ ላይ ስትሰሩ ጀምሮ በጣም እከታተላችሁ እና እወዳችሁ ነበር እናም እባካችሁ እንዳታቆሙት ደግሞ ሁለቱም ክፍል ጋር ያወራችሁት ስለራሴ ነው የሚመስለኝ
ከፈረሱ ጋሪው አይቅደም! Tg and Alemseged Thank you a lot for the valuable Lesson
Tigiye welcome.please organised the question and more about trauma and the solution. Thanks.
ጥልቅ እወቀት ነወ ያለሽ ❤❤❤ጀግኒት
አስጨርሳት 😊
Tigi you are one of A kind l always have so much love and respect for you
ተደራሽነታችሁ ብዙ ስለሆነ በተደጋጋሚ እደዝ አይነት ፕሮግራም ብትሰሩ ብዙዎች ይድናሉ ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ .
ከውይይታችሁ ብዙ ተምሬለው አመሰግናለሁ🙏
Thank you Tigiye.
Wonderful conversation Tgye ❤ , this generation really need such kind of education , keep going !
Thank you so much for the program it is informative. We are living and heard lots of such issues and looking for the solutions and how to heal and what to do. Please do a program on that.
ወይኔ ሁለት በጣም የምወዳቸው ሰዎች ቁስሌን ሊያክሙልኝ ከች አላሉም?😍😍😍❤❤❤❤❤❤
ጥሩሃሳብ ነው
Tgye thank you. You are our hero🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
እኔ ለመጀመሪያ ውለታ ምላሽ ለመስጠት ስል እጠቃለው ሌላው ደግሞ ከማን ጋር ምን ስለ ራሴም ይሁን ስለ ቤተሰቦቼ አወራለው ሠዎችም እኔ ባወራሁት መነሻ አድርገው በቃላት ይጎሽሙኛል ሊያጠቁኝ ሲፈልጉ የኔ ስህተት ከደረሰብኝ ተምሬ አለመቆጠቤ ነው ስህተቱን አውቀዋለው ነገር ግን መፍትሔውን በተግባር አልኖረውም እባካችሁኝ ዘዴ ካለው ንገሩኝ ንቆ መተው ብችል ጥሩ በጣም ነው የሚሰማኝ የሳቀልኝ ያቆላመጠኝ ሁሉ የወደደኝ እየመሰለኝ ተቸገርኩኝ😢😢😢
Thank you guys! wonderful and educational channel!
Alexo and tigiye am waiting you guys how your podcast is changing our life and relationships with our family pls keep it up ❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏
Thank you guys! Tgye ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እኔም የዚነገር ተጠቂነኝ ሳላስበው የራሴን ማንነት እያጣሁኝነው በጣም ከብዶኛል የምኖረው ዝብዬነው ለልጄስልብቻ ነው የምኖረው እባክሽን እርጂኝ
Thank you ❤
Beautiful episode
Women should be Empowered ...in entire circumstances .....
Nothing is more than Jesus .......
ባገኘሁት ስልክ ሁሉ ሰፕስክራይብ አረጋለው ጥቅሙ ለኛ ነው። አሌ ቲጂየ
እባክሽ እንድትረጂኝ እፈለጋለሁ እንዴት ነው የማገኝሽ
Part 3
I have this kind of problem what shall i do ...i am the unwanted one every time
I am eager to hear about being the 'medal boy' and its effect on relationships.
And please tell us how we can get your book 'min hognalehu' in Canada.
Thank you
ቲጂ ስለ አዋቂዎች ኦዉቲዝም ምን ያህል ግንዛቤዉ አለሽ ? ምክንያቱም በሰዉ ባህሪ እና በትዳር ላይ ተፅእኖ አለዉ ምክንያቱም ዳይጎነስ ሳይደረጉ ወይም ሳይታወቅላቸዉ ብዙ ይሰቃያሉ ። ብዙ ግዜ ሴቶች ወይም ወንዶች በአጋራቸዉ እየተጨቆኑ እየተመቱ እየተሰደቡ ሰዉ እየመከራቸዉ አይታያቸውም እና ስለ ሬድ ፍላግ ገና አሁን ዘንድሮ ነዉ ያወኩት የናተ በየሚዲያው መ ምጣት ፖስተር ቸሬ መኖሩ ላሁኑ ትዉልድ generational trauma break ያደርጋል ብዮ አስባለሁ ጆሮ ያለዉ ይስማ ትዳር በስሜታዊነት አትመስርቱ እኛ አልፍብናል።
Thank you
Enen betam flgshalehu getan hulem yesnelbona balemoya Efelgalehu elalehu lerase please ke sawdi smels lagengsh felgalehu please?
Nice show
ewedshalew ,akebrshalew !!!!
ምን አላባት መረድት ከችላች
እንኳን በደህና መጣችሁ! ስጠብቃችሁ ነበር፡፡ እኔ ባለትዳር እና የሶስት ልጆች ባለትዳር ነኝ አ.አ ነው የምኖረው፡፡ እና የተወሰነ ችግር ነገር ስላለ ባባለሞያ የሚስተካከል ነው ብየ ማሰብ ጀመርኩኝ ፡፡ መጀመርያ በቃ ተፈጥሮ ነው አይቀየርም ብየ ዝም ብየ እኖር ነበር፡፡ አሁን ግን እናንተ ስከታተል እግዚአብሄር ስጨመርበት በናንተ የሚስተካከል መሆኑን ተረድቻለው፡፡ እና ልታግዙኝ ትችላላቹ ወይ????? ለምትሰጡኝ ምላሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁኝ::
እስኪ ደግሞ እንመካከር የሚለውንም ፕሮግራሟን more እይው EBS tv ላይ ነው ፕሮግራሙ አላህ ያግዝሽ ችግርሽን ይፍታልሽ አይዞሽ ማይፈታ ችግር የለም ኢንሽአላህ 🤲
ere please asorat! beye dekikaw eyakuaretkat new altawekehem? hasabuan techeres enji beteyake lay teyake meat hasab meat tarik mndenew? andu siyalk wedandu new enji besmeab
አመሰግናችኋለሁ
እባክሽ ቲጂ እንዴት ላግኝሽ በጣም እፈልግሻለሁ ስልክሽ?
Welcome ❤❤❤
Lighting bistekakel tiru new
እንዴት ማግኜት እንችላለን ቲጅን?
Alex, I know your great skills, but in this particular episode, you were interrupting TG several times and digressing the story. Please listen to TG mostly, and ask great questions that make the story progress. And please focus on one idea.
The program is not interviewing TG , he said let’s talk .
I couldn’t agree more
I was about to say this. We love you Alex please let here speak and finish the story 🥰.
Ya very true, hard to follow when he kept interrupting 😢😢
Thank you, tgye. I really want to talk to you so badly, but I don't know how I can reach you.
Teg ane መጠየቅ የምፈልገወ ፈርሀት አንዴት ነው የማጠፈው ስራ ላይ አይተቸገራኩ ነው
ሶማሌ ክልል ነው የምስረው
ፍርሀት አስቸገረኝ
አር ተቸገሬላሁ የምር
❤welcome
ሰላም ቲጂ በጣም ስፈልግሽ ነበር እባክሽ ስልክሽን ማግኘት እችላለው በጣም ታስፈልጊኛለሽ እባክሽ እንዳታልፊኝ ሰው የመሆን ና ያለመሆን ጉዳይ ነው እባክሽ ወይ የቢሮሽን አድራሻ 🙏🙏🙏🙏
የቪዲዮ መጨረሻ ላይ ስልኳ ተቀምጧዋል
አንድ ወቅት ቲጂ በጣም አስፈልገሽኝ በግል ለማግኘት ፌስ ቡክ ላይ ጽፌ ግን ያንቺ አይደለም መሰለኝ ላገኝሽ አልቻልኩም እና በአካል የምናገኝበት መንገድ ካለ አድራሻሽን ስጭን አመሰግናለሁ
የቪዲዮ መጨረሻ ላይ ስልኳ ተቀምጧዋል
,keep it up tg
azanun ssema ewnetm Alhamdulillah
ቀጥሉበት በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉእምታስተምሩትየተጏዳን ይጠግናል
Alex bravo
Lemndew ymtakortat???sowa yegemerechuw sayalk ante lela tarik anesah
የኔ ንግስት ቲጂዬ
ቲጅን ማግኘት እፈልጋለሁ
Welcome back tgye
Tg እባክሽ እባክሽ አንቺን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው፡፡
pls let her speak after you ask :)
ላይክ ሼር እባካቹህ ብዙ ሰው ይጠቀምበታል ❤❤❤
bezo gize chegeron aweretachu mefetahiw negeroghe enaten bekerbe magegheat anchelame
አሌክስ ዛሬ ምን ነካህ እያቋረስጥካት ነው
Awkalew gize endelelesh gin aginche bawerash des yilegn neber
❤❤❤
እሷን ለማግኘት አንዴ ደውዬ እሷ አሁን ቴራፒ መስጠት አቁማለች ቢዚ ሆና ብለው ነበር
❤❤❤❤❤
I Need your help Tgye please please please help me. I don’t know how can I reach you out!?
Yet ager new emtnorew?
Eswan emiyagenagnesh sew ye America kuter lesetesh neber
US new emenorew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏💕
ቲጅየ Gum አለመስራቷ ሳይሆንstressed የሆነበት ብዙ ሴቶች ከአሰሪያቸው ጋ ያልሆነ ግንንኙነት ስለሚኖራቸው የሱ ጉዳይ ነው እንዲህ stress ያደረጋት
I want to talk with you, plsss ??
Hey 😂
👍👍👍👍👍👍👍
🤔የ ክፍሉን ፖውር ከፍ አድርግው 😍ጭለማ ነው 🤔ምትናግሩትም የ አይምሮ ጭለማ ስው ስለምታውሩ 😔እንደው ሳልፍራ ማብራቱን በ ደንብ አብሩ 😳ሳንፍራ እንድናዳምጥ 😔
ቲጂ እና አለምዬ❤❤❤❤
በናትሽ ልግኝሽ እርጂኝ እባክሽ
Hakim bat heji agaLglot Taganalsh
Men aynet lefelafi teyaki neh, esuan mesmat alchalenem, andun hasab satechers lela hasab mansat, kante aytebekem,ebakesh tigi keyeriw, huletegnaw manyazewal new. Leflafi
አቤት ብልግና አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ። ሲጀመር እንወያይ ነዉ እንጂ ኢንተርቪዉ እናድርግ አይደለም ሲጀመር ። መተቸት ከተፈለገ ደግሞ በስነስርዓቱ መጠየቅ።
እንደዚ ባለጌ ነህ እንዴ አፏ ላይ ቆመህ አላስወራ አልካት
አታቋርጧት
Tg endetawera edl btsetat teru nbr setawera batakuartat
አለምሠገድ ዛሬ ወሬ አበዛህ ማንን እንስማ አንተን ወይስ እሷን...የሆነ ሀሳብ ጀምራ ሳትጨርስ እያቋረጥክ ነው ታበሳጫለህ እቃቃ አረከው
ውይይት አኮነው
ኢንተርቪዉ እና ዉይይት ለይታችሁ እወቁ።
Where is the phone number
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤